ከብርጋዴር ጄነራል ካሳየ ጨመዳ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ส.ค. 2022
  • "የወያኔን የጦር መሪዎች አውቃቸዋለሁ ኢትዮጵያን የማሸነፍ አቅም የላቸውም።"
    ብርጋዴር ጄነራል ካሳየ ጨመዳ

ความคิดเห็น • 242

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z ปีที่แล้ว +8

    ጀግናው ብርጋዴር ጀኔራል ካሣዬ ጨመዳ እንኩዋን ደህና መጡ ሠራዊቱን ከጎን ሆነነው ለማበረታታት እንደሚቆሙ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 ปีที่แล้ว

      😅😅🤣

    • @semereasgedom3108
      @semereasgedom3108 ปีที่แล้ว +2

      የሙርከኛ ጀግና የለውም ።ጨመዳ ደግሞ ሙርከኛ ነበር በጥራቃ በለው ።የደርግን ሰራዊት ትቶ ሲሸሽ ነው ጉድጋድ ውስጥ ተደብቆ የተማረከው ጨመዳ ቀዳዳ።

  • @rayatube5831
    @rayatube5831 ปีที่แล้ว +5

    የአማራ ብልጽግና ፋኖ ብለህ ያሰርከውን የአማራ ወጣት በአስቸካይ ፍታ ድል የምትፈልግ ኢትዮጲያን የምትፈልግ ከሆነ።

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 ปีที่แล้ว +4

    አይይ ልበ ሙሉ ጅነራል ባለፈው ሰሜን አሜሪካ መጥተወ አይቾት አይ አቋም እኔ በ32 አመቴ አርጀቻለሁ እረጀም እድሜ ከ ጤና ጋ እመኛለሁ🙏🙏

  • @DanielGetu
    @DanielGetu ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛው አስተዋዩ ምርጡ ኢትዬጵያዊ ጀነራል : ታላቅ ክብር አለኝ!!!
    አደራ ምክርወት ለመሪወቻችን ይምከሩልን: ከሰሙወት:
    you have such a great wisdom that no one has. I wish each and everyone of the prosperous party listen and take action.
    tell him including the Prime Minister to Tek tough actions on them rather than being lenient. The Prime Minister not being tough is costing hundreds and thousands of peoples life.
    Once again, I appreciate your advice and your service to my beloved country

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቼም እርሶን ባየሁ ቁጥር ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር አብዝቶ በጤናና በእድሜ ይባርኮት ! ኢትዮጵያን ከርሶ ፊት ላይ ማየት ምንኛ ደስ ይላል !

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁኝ ጀረናል ካሳዬ ጨመዳ እንኮን በህይወት ኖረው መሰከሩልን እንደርሶ ይብዛልን

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu ปีที่แล้ว +9

    ስትታይ እራሱ ጀግና መሆንህ ያስታውቃል።

    • @user-rf5lk4wh7h
      @user-rf5lk4wh7h ปีที่แล้ว

      ምርኮኛ እና ጀግና ለይ.

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz ปีที่แล้ว

      Kkkkk murkona jigna hono ayakim kkkkkkk

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ጀግና ይወዳል ለብርጋዴን ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ያለን ክብር ላቅ ያለ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

    • @lemmatesema3778
      @lemmatesema3778 ปีที่แล้ว

      God bless you Birgeder General. Kassa Chemeda. Great moral To True Ethiopians. Demoralized the against Ethiopians. Long live Bergedir general Kassa Chemeda.

    • @peacelove1806
      @peacelove1806 ปีที่แล้ว

      ጁንታ

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 ปีที่แล้ว +2

    ብ/ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ በጣም የማከብርህ ጀግና ነህ ሀቁን አፈረጥከው💚💛❤️✊✊✊

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz ปีที่แล้ว

      Ehe murkona endet jigna tilewalow weyis jigna turgumu atakim kkkkkk

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 ปีที่แล้ว +18

    "ማን ይናገር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ"
    በዕድሜ ብስለት ብትሉ፣ በጦር ልምድና ዕውቀት ብትሉ፣ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠንቅቆ በመረዳት ብትሉ፣ . . . ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ሕያው ምስክርና የሀገር ሀብት ናቸው። የሚናገሩትን ማዳመጥ በእውነት ጥበብ ነው!!!

    • @cheerfuldifferentclassical9172
      @cheerfuldifferentclassical9172 ปีที่แล้ว +1

      እውነትም ማን ይናገር የነበረ!!!

    • @monurhussein
      @monurhussein ปีที่แล้ว +1

      POW... MR. Jemedda.
      It is time for you to go to church and pray for the people of Tigray Amhara.
      The Ethiopian government gave to the people of Tigray two choices:
      Die from starvation or fight for your freedom.

    • @aymenaladin9649
      @aymenaladin9649 ปีที่แล้ว

      morkona

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 ปีที่แล้ว +1

      exactly!

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ክጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት 🙏💚💛❤️

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 ปีที่แล้ว

      amen! Talak abat nachew.

    • @habtomzerabruk985
      @habtomzerabruk985 ปีที่แล้ว

      ካነበብኩት ታሪክ ዘንድ ነው በኢትዮጵያ ና ወያኔ ጦርነት ግዜ ውግያ ላይ የለበሱት ልብስ ላይ ተበላሽተዋል እና ለምን እንደሆነ ለመረዳት እንችላለን ከርሶ እንደዝህ አይነት ጥላቻ አይጠብቅም ሽንታም ነዎት የሮሶ ጥላቻ የግል ሽንታምነት ነው

  • @blackink9
    @blackink9 ปีที่แล้ว +4

    ሰይጣናዊ መልዕክት ባይኖራቸው ኖሮ ሠው ተደስቶ ሲኖር መቼ ዓይናቸው ይቀላ ነበር? ከራሳቸው ጥቅም ይልቅ የሰው መጎዳት የሚያስደስታቸው አረመኔዎች ናቸው::

  • @MIkItube
    @MIkItube ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ

  • @natiman3333
    @natiman3333 ปีที่แล้ว +1

    🍀🌻🌹 ሚገርሙ ጀግና ጄኔራል እድሜን ከጤና ተመኝው ውድ የኢትዮ ጀግና 💚💛♥

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g ปีที่แล้ว +3

    አይ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ አንተ ጀግና አንበሳ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ጀግና ነህ በእውነት

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 ปีที่แล้ว +1

    ብርጋዴር ጄኔራል ካሳየ ጨመዳ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የሚባል ማን እደሆነ አታውቁም ሙርከኛ ከመቼ ነውጀግና የሆነ አሁን ስለ ህዝቡ አሁን ትዛለህ የትግራይ ህዝብ አዛኛ መሰልክ አተ ቦቅባቃ እሰከ ልጅ ልጆችህ አይረሳህም የትግራይ ህዝብ ግባር ሄደህ ግባ በለው ብለህ ስንት ምስኪን አስጨርሷል በደርግ ያስጨረስከው ወጣት አልተጠየክም ሚድያ አትከታተልም እደ በግ ያለቀ አልቆ የቀረው እየተነዳ ልህ ነውየሚገርመኛ ከሙርከኛ ምክር የምትጠብቁ ሰይጣን አሮጌ መዝሙር ይጠፋሉ ሲሉን እንበዛለን ጌታ አለን ደስ ብሎናል ኮርተናል በtdf ክክክክክክክ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 ปีที่แล้ว +1

    የህብረተሰባዊት ኢትዮጲያ የጦር ሜዳ ጀግናው ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ዛሬም ከነ ሙሉ ግርማ ሞገስዎት ስናየዎት ልባችን ይሞቃል በሰራዊቱ ቤትም በአካል አውቅዎታለሁ ሁሌም ስለ ሀገራችን ተሰፋ በሙሉ ልብዎት መልካሟን ይሻሉ እና እናከብርዎታለን

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 ปีที่แล้ว

      hahahahahha 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂

    • @zemenakasa4892
      @zemenakasa4892 ปีที่แล้ว

      @@nebyu2692 ቢገርምህም እውነቱ ይሄው ነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว +4

    ልብ የሚያሞቅ ውይይት ስለሆነ በሀገር ታማኝነትዎ የኢትዮጵይ እምላክ ይጠብቅዎ

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 15 วันที่ผ่านมา

    General, as usual, I hope you give us the unvarished INFOS of your great Experiences!!!!.

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 ปีที่แล้ว +1

    Edmena tena yestot Bergader kassaye Chemeda.

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 ปีที่แล้ว

    የአኢትዮዽያ ህዝብ በጥላቻ ስላበደ እንደዚህ አይነት የጥላቻ አባት ይሰማል

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እውነት ከሆነ የኢትዮጵያ ሰራዊት ትልቁ ችግር ፣ አመራሩ ብቻ ነው ።

  • @zewdieasefa6838
    @zewdieasefa6838 ปีที่แล้ว

    I will appreciat heroic massage chemeda. He has a potential to advice the Jenerals of today.The government has to use his knowledge of Kass. Chem.He has respect to his country.He loves his country.He is a honest to his country & his people.

  • @kedualiyi6923
    @kedualiyi6923 ปีที่แล้ว +1

    kasaye camdeda...ye wushet tarik yi nezal. Ara selam sibaku

  • @eyobhaile5753
    @eyobhaile5753 ปีที่แล้ว +2

    Ye shimagle sewyaw lemden new yemazemtew I want see him murkegn 2nd time

    • @Snan-ex4sc
      @Snan-ex4sc 15 วันที่ผ่านมา

      Ante kebet selato Banda ye shuka Welway ledje🍴 Ende samora aynet 4th grade drop out fake general endete egnihen well educated highly trained general yimarkal ?? Dream on 😂😂

  • @fentax111
    @fentax111 ปีที่แล้ว +1

    አማራ አንድ ኢንተርናሽናል መሪ ይፍጠር እውነተኛ አማራ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የአማራን ችግር ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ይዞ በቆራጥነት የሚመራ ስማርት የሆነ ሀቀኛ እውነተኛ ሰው ተናግሮ የሚያሳምን የአማራን ሀቅ ለአለም በሚገባ አስረድቶ የአለምን የተጋረደ መነፅር ጠርጎ አለምን ከእውነተኛ ከተበዳይ አማራ ጎን አቁሞ የአማራ ህዝብ ችግር ላንዴ እና ለመጨረሻ የሚያበቃበት የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የመነጨው እልባት የሚያገኝበት ዘመን መምጣት አለበት ! አማራ በጦርነት ድል ማረግ ያውቁበታል ነገር ግን አማራ እውነተኛ ፖለቲካ የሚሰራለት አካል ስለሌለ ! አማራ በጦርነት ቢያሸንፍ ድሉ በፓለቲካ እየተቀለበሰ ለዚ በቃን !። ስለዚህ አማራ ምሁራን አማራዊ ኢትዮጵያዊ የሆነ ፖለቲካ መሪ ጀግና ስማርት ፓለቲከኛ ፍጠር የአማራ ህዝብ ! ካለዚያ በጦርነት ብቻ ማሸነፍ በፍፁም ድል አያስገኝም ! ዋናው የትርክት እና የፓለቲካ የበላይ መሆን ነው ለዘለቄታ ድል የሚያበቃ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 ปีที่แล้ว

    አለማፈር እዝጋብሄር ቸር ያሰማን ይላል ሰላም እደሰበከ ሰው

  • @tsebelaygese6133
    @tsebelaygese6133 ปีที่แล้ว +1

    What is this old man talking about? Can anyone tell me. Yemengstu general knebere, if this man is jegna wetader, .Mengstu znbabwe tewto aykerm neber.

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማከብራቸው ጀነራል ጤና እድሜ ይሰጥልን 👍👍👍

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ በርጋዲል ጀነራል የሀገረ ጀግና ይኑርልን
    የባቶቻችን የወንድሞቻችን ተሰፋ ብሎም የሀገራችን
    ተሰፋ በድጋሚ ለእርሶ አረርሶን ለመሰሉ የቀድሞ
    የኢትዮጵያ ሰራዊት የሊሉት አባቶቻችን ወንድሞቻችን ነብሳቸውን የማርልን ለእርሶ
    ሰለም ጢና የሰጥልን

  • @rayatube5831
    @rayatube5831 ปีที่แล้ว +1

    ድልልልል ለ ፋኖኖ!!!!!!!!!!!የአማራ ብልጽግና ፋኖ ብለህ ያሰርከውን የአማራ ወጣት በአስቸካይ ፍታ ድል የምትፈልግ ኢትዮጲያን የምትፈልግ ከሆነ።

    • @blackink9
      @blackink9 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ችግር አማራን ወደጦር ሜዳ ከማዝመት ከጦር ሜዳ ተመለስ ማለት እንደሚከብድ መሪዎቻችን ልብ አላሉም ነበር እናም የክተት ጥሪ ለአማራ ሕዝብ ሲቀርብ ሥርዓት ባለው መንገድና ጦርነቱ ሲያልቅ በምን መንገድ ወደቤት እንደሚመለሱ ማሰብ ነበረባቸው:: ይህ ባለመሆኑ ትልቅ ችግር ተፈጥሯል::

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጦት ጀነራል ህቁን ነው የተናገሩት

  • @ariamdawit9894
    @ariamdawit9894 2 หลายเดือนก่อน

    ካሳየ ጨመዳ በኤርትራ ህዝብ እልቂት ተጠያቂ ነህ እንዲያም በሰማይና በምድር ተጠያቂ ነህ የእግዛብሄር ፍርሃት የለምህም አንተ ባሳለፍከው መጥፎ ተግባር መጸጸት ከማድረግህ እንዲያውም ማፈር የሚገባህ እዝህ ቀርበህ ወሬ ታወራለህ ። ደግሞ የሰው ርህራሄ ያለህ ትመስላለህ ። አንተ በርግጥ እግዛብሄር ታውቃለህ ኢትዮጵያ እግዛብሄር አላት ያልከው አንተ መጥፎ ሰው ነህ እግዛብሄር ፍርድህን ይስጥህ።

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ።ታላቅ አባትስለነዳጁ ወያኔ የዘረፈውን ነዳጅ ወሰዱት እኛ ሌላ እንጠይቃለን ተብለው ስለመሆኑ ከክቡር ጀነራሉ የተሠጠውን መልስ በእርግጠኝነት እጋራዋለሁኝ !!

  • @Sami-vo3rq
    @Sami-vo3rq ปีที่แล้ว

    ጀነራል ካሳዬ ጀግና ናቸው ትንሽ ትንሽ አውቃቸዋለው ግን ህውሃት ላይ ጭፍን ጥላቻ አላቸው እሳቸው የሚያውቋት ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሠቦችእስርቤት እነደነበረች መዘንጋት የለባቸውም

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 15 วันที่ผ่านมา

    Depletion of Medical Drs. And other professionalists????

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 ปีที่แล้ว

    Really!!

  • @peacelove1806
    @peacelove1806 ปีที่แล้ว

    ሙርከኛ ከመጬ ነው ጅግና የሆነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว +5

    የተከበሩ ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ገና ህወሀት ከስልጣን ተወግዶ ኢትዮጵያ ወታደር ስመለመል በየክልሉ ወታደር እንዳይቃቃም በአንድ ቃት መከላከያ ስር ይሁን ብለው ያስጠነቀቁት ትዝ ይለኛል እውነትነቱ እሁን ታይ

  • @brebregebremeskel8973
    @brebregebremeskel8973 ปีที่แล้ว +1

    Are kasaya chemeda tornet tmekraleh..bezi edmah yetgnawn giza lemenor..

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 ปีที่แล้ว +3

    ትግሬ ማለት የኢትዮጵይ ካንሰር ናቸው

    • @ggm4857
      @ggm4857 ปีที่แล้ว +2

      ደግነቱ አህያና ፋንድያዎች፣ ካንስርንና ሰውን የመለየት ቁመና የላቸውም::

  • @arrarsa5741
    @arrarsa5741 ปีที่แล้ว

    አንጀት አርስ መልስ ጄኔራል ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤንነትን አመኝላቸዋለሁ

  • @dawitsahle1494
    @dawitsahle1494 ปีที่แล้ว +1

    Edenante yebesebese general Etiopia leyadenat ayechelem megemerea ke shortmemory mehon weta

  • @beyenetewolde1332
    @beyenetewolde1332 ปีที่แล้ว +2

    ጨመዳ ለመሆኑ ጀነራል ነበርክ ወይስ ኣስርኣለቃ።

  • @aymenaladin9649
    @aymenaladin9649 ปีที่แล้ว +1

    wishetam

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 ปีที่แล้ว +1

    እኝ ሰው በቃ ዝም ቢሎ የሻላል ምነው ታሬክ ባታበላሸ

  • @danibelay
    @danibelay ปีที่แล้ว +1

    Yehe weregna seweye arfo ayekemwteme shentune shento new yetemarekewe

  • @user-wc4tp9ct4e
    @user-wc4tp9ct4e ปีที่แล้ว

    General I agree 100% with you

  • @Adimiri1
    @Adimiri1 ปีที่แล้ว

    ጀነራል በጣም አከብራቸዋለሁ ምንም እንቋን በደርግ ግዜ ኤርትራ ለጎዳ መንግስ ይደግፉ ቢኖሩ - አሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት ሲያከብሩና ሲያደንቁ ስሰማቸው ደስ ይለኛል ። እንደ እርስዎ የመሰለ ሰው በኢትዮ ኤርትራ ሰላምና ፍቅር ለመፍጠር የምታርጉት ስራ አመሰግናለሁ 🇪🇷❤️🇧🇴❤️🇪🇷❤️🇧🇴❤️🇪🇷

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว +1

    የሚያዛዝን ህዝብ ነው እውነት ገብቶ ትልልቆቹን ማነቅ ነው ህዝቡም ይተርፍ ነበር

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko ปีที่แล้ว +2

    የተከበሩ ምርጥ የጦር ሰው ረጅም ዕድሜ ለእርስዎ ይሁን

    • @hailuwelay4633
      @hailuwelay4633 ปีที่แล้ว

      እዚ ጀነራል እዚ ኣብልዕሊ ሉኡላውነት ኤርትራ ዘለዎ ኣታሓሳስባ ገና ዘይጸረየ ረሳሕ ኤዩ ዘሎ እዚ ማለት ህብታት ኤትዮጵያን ኤርትራን ንኸተፍንን ኣብ ዝቅሃመ ተስፍ ዝነብር ኣብ መገዲ ዝወገሖ ዝብኢ እዩ ከለን ቅድሚ ሕጂ ዝገበረን ቃለ መሕተት ርኣይወን እሞ ብዝያዳ ክትፈልጡዎ ኢኹም እቲ ጽቡቕ ነገሩ ውሑዳት ዝተረፋ ጸረ ህብታት ኤርትራን ኢትዮጵያን ኣብ ምሉእ ትሕቲ ምቂጽጻርና ምዃኖም እዩ ምዕይ ኣብዝበሉላ ኑብሶምን ኣታሓሳስብኦምን ብዘይ ንሕስያ ምቕባር ብዕራይ ናብ ዘበለ የብል ዕርፊ ጥራሕ ኣጽንዕ እዩ ነገሩ ራህዋን ምክብባርን ኢትዮጵያውያን ኤርትራ።

  • @kA-uc1xz
    @kA-uc1xz ปีที่แล้ว

    Jigna serawit tigray allah yirdachu enezi neftena murkona dagim memarek alebet ehe denkoro

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 ปีที่แล้ว +6

    ጄኔራል ካሳዬ ጀግና ብቻ ሳይሆኑ ፈሪሐ እግዚያብሔር ያደረባቸው ጨዋ አንደበተ ርቱዕ የሕሊና ሰው ናቸው ጋዜጠኛው እሳቸው እየተናገሩ አቋዋርጦ አመስግኖ በአጭሩ መዝጋቱ ቅር አሰኝቶኛል ጄኔራሉ ሙሉ ሕውቀት ያላቸው ትምህርት ቤት ናቸው ሁልጊዜ አመሰግናቸዋለሁ!

    • @negusedandi4847
      @negusedandi4847 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርኮት ጓድ ጄኔራል

    • @Snan-ex4sc
      @Snan-ex4sc 15 วันที่ผ่านมา

      I thought the same thing. The interviewer needs some improvement.

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 ปีที่แล้ว +1

    እንነዚህ አይነት እድሜና ልምድ ወታደሮችን እድሜ ጠገብ ጋዜጠኛ፤የተለያየ መንግስት ያየ ሰው ቃለመጠይቅ ቢያረጉላቸው፤ባህር ከሆነው ልምዳቸውና እውቀታቸው ማፈስ እንችል ነበር።

  • @ashenafiambaw17
    @ashenafiambaw17 ปีที่แล้ว

    Long live Sir!!!

  • @tibebugashaw1475
    @tibebugashaw1475 ปีที่แล้ว +1

    general kassaye chemeda jegina ye ethiopia liji juntawin gelitsehachewal ,tplf awire nachew yeteregemu nachew

  • @abaraorebo8908
    @abaraorebo8908 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሰው

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 ปีที่แล้ว +1

    ተሸናፊዎቹ የደርግ ግዜ ጄኔራልች ዝም ቢሉ ምን አለበት
    ሰለ ሕወሓትና ሰለ ጦርነት ባያወሩ ና አፋቸውን ዘግተው በክብር ቢቀመጡ
    ይህ በጥራቃ ዝም ብሎ ይቀደዳል

  • @Alifmedia11
    @Alifmedia11 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ጨመዳ ባለፈው በስመአብ እና ቢስሚላሂ አስብለውን ከደብረብርሀን መለስናቸው ። አሁን ደሞ ቀላቅለን ብንጠቀመውስ። ጨሜን ይዞ ወደ ተረት ተረት ጉዞ

  • @--tsegamelakulikud8209
    @--tsegamelakulikud8209 ปีที่แล้ว

    የሀገር የህዝብ ውድቀት የመጣው እንደኛ እራስን መውደድ ፣ ጠማማ አስተሳሰብ ማንፀባረቅ ፣ አእምሮ የማይቀበላቸውን ድርጊቶችን መፈፀም ፣ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ብሎ መንጠራራት ፣ ትንሽ እውቀት አደገኛ መሆኑን አለማወቅ። በዘር በቀለም በሀይማኖት መከፋፈል ወዘተ። መቸ ይሆን የሀበሻ ህዝብ የሚያልፍለት???!

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 ปีที่แล้ว +1

    ኣቦይ ካሳ

  • @solomont9371
    @solomont9371 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ታላቅ ጀግና አንበሳ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጄ.ካሳዬ እንወድሃለን

  • @blackink9
    @blackink9 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ኦሮሞ ግርማ ሞገስ አለው: ያምርበታል በራሱ ይተማመናል::

  • @efremberhane7256
    @efremberhane7256 ปีที่แล้ว +1

    Short memory

  • @tuemayweldu5699
    @tuemayweldu5699 ปีที่แล้ว +1

    ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ከተማረከ ሙሩኮኛ ሱሪው ላይ የሸና

  • @zelalemzele4090
    @zelalemzele4090 ปีที่แล้ว

    General kasaye a man who ran over and hoisted our Ethiopian flag hagh for all to see. Because he knew the importance of the flag and its visibility to the rest of us.!!

  • @mikealfsaha8023
    @mikealfsaha8023 ปีที่แล้ว +1

    Ahaya

  • @ilmaasalaalee9213
    @ilmaasalaalee9213 ปีที่แล้ว +1

    Shintam kasaye,endet 2500 wataderewch gar Kena tankowch medfowch gar tamarek,wushatam Nek ato shintam kasaye

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ችግር አለበት ፍራቻው ማዕቀብ ብቻ ነው ይህ ደግሞ አይቀርም ትዕግስቱ ይብዛ እነሱ በውሽት ተወልደው ያደጉ ናቸው የትግራይ ህዝብ መነገጃቸው ነው ለ50 አመት

  • @zoomzoom5508
    @zoomzoom5508 ปีที่แล้ว +1

    ኣማራ ኣህያ ነው ሲሉ ኣላምንም ነበር

  • @DanielGetu
    @DanielGetu ปีที่แล้ว

    Are usually get bored to listening politics/analysis but General, yours was amazing. I can repeat every single word after you! እረጅሙን እድምኡ ይስጥወት! ውድድ ነው ማረግወት:: clearly very rich in wisdom

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว +2

    ጄ/ል ካሣዬ ጨመዳ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው። የጦር ሜዳ ውሎአቸውን መስማት ልብ ያሞቃል!!

  • @Tadele5651
    @Tadele5651 ปีที่แล้ว +1

    ካስዬዬዬ አባቴ ውድድድድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁልልዎት የኛ አንበሳ

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 ปีที่แล้ว +5

    Wow! This my hero father is so inspirational. I don’t watch any you tube interview until the last but I watched G Kasaye Chemeda’s interview twice. Thank you for your service for my country. Love ❤️ & respect, sir!

    • @kingalola2006
      @kingalola2006 ปีที่แล้ว +1

      Endante Ahya sle hone yante gegna hone endante ayntu denkoro slabeza be Ethiopia Agrwa gedal gabach enante ye chimpanzee family 🤣🤣🤣

  • @girmaykb3233
    @girmaykb3233 ปีที่แล้ว +1

    "Mrkogha"new eko
    Betam yasafral end jgna selflf.awkachwalw kala lmen tmarka tadya?ara"amara"nka nka

  • @kingalola2006
    @kingalola2006 ปีที่แล้ว +1

    Ante yarege Ahya murkanga bathon men taderg nebar gn Ahya moral yelawm engdya tekadad ene e dante bhon tedabkei gadam gabchei la mela hzb ezaelylachow nebar Ante yarega Ahya wshatam sla Tigray atawra

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 ปีที่แล้ว +1

    ምናው ጀነራል አብይም መለስ ነው በሉ እንጂ፣ ህወሓትና ብለፅግና በተግባር አንድ በስም በብሔር ትገሬና ኦሮሞ ናቸውና ትግሬውን ሸንቁጠው ኦሮሞውን መዝለልዎ ለምን???

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 ปีที่แล้ว

    The government and party has created good military condition. The next phase is political and admistrative reform. The three zones should be formed into three killil. This way the people of Tigrai should be freed from Adwa domination, i.e TPLF. If the Prosperty party Government failed to do this and fail to consolidate the military vitory, TPLF, will return back to Power given the disunity of the Prosperty party, and their outside support.

  • @mikimiki7052
    @mikimiki7052 ปีที่แล้ว +1

    Gimatam wshetam shmagle ,,, werada sew neh ,, kasaye chemeda ,,,, yalhonewn negn eyale yemiyachberebr donkoro new ,, kasaye yemawkew , ye 103 mekanayzd halafi hono, eritrea new,,, hulem whetam jegna meslo merayet yemifelg, kedada wshetam hodam sew new ,,,

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv ปีที่แล้ว +1

    ለምን ስለፍኖ አትጠይቅም ጋዜጠኛው አልታዘዝክም አይደል ትገርማለህ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว

    መዘናጋት አያሥፈልግም።
    በቃ ማለት በቃ ነው።
    አሑን የተያዘው ቲያትር ትላንት አማራው የሚሉትን ኢትዮጵያዊ ዛሬ ወንድሞቻችን ዕሕቶቻችን ጎረቤቶቻችን ከነሡ ጠብ የለንም ነው። ሌሊቱን ከት ብለን ሥንሥቅ ነው ያደርነው። ሠይጣን ዕራሡ ሣይገርመው የሚቀር አይመሥለኝም ከኔም የባሠ አለንዴ ብሎ። በደነገጓት መመርያና ሕገመንግሥት አፓርተይድን አሥነግበው እያፋጁን ዕያለ ዛሬ ቶሎ አትቀይራትም የተባለን ሠራተኛ መንግሥት ተጠያቂ ለማድረግ ፥ ኦሮሞው ዕንዲሕ ዕያደረገ ዕንደዛ ዕያደረጉ ፤ ከአዲሥ አበባም ቀሥ ብለው ሑሉንም ሊያሥወጡ፥ የዖሮሞ ሪፐብሊክ ሊመሠርቱ ኢትዮጵያን ሊያፈርሡ። ምን የማይሉት አለ። አሑን ደግሞ ከሕወሐት አብረን መአከላዊ መንግሥትንና ዖሮሞ ያሉትን ተገንጣዮች ዕንድንዋጋ ሙከራ። ዕሥቲ ምን አይነት ሠላም ቢያጡ ነው ዕንዲሕ ሑከትና መከራ ለማሠራጨት ለማንገሥ የሚጣረው?
    ወገን ሖይ ዕነኚሕ ከአምላክ ጋር ነው ግጭታቸው ተጠንቀቁ።
    ምን ያክል ደደቦች አድርገው ቢገምቱን ነው ሑሌ ዕየጣልን ሌላ ዕንድናነሣ የሚጣረው የሚፈለገው። ዕነኝሕ የሠው ዘር ዕውነትም አደሉም ቋንቋ ግን ናቸው።

  • @zoomzoom5508
    @zoomzoom5508 ปีที่แล้ว +2

    ጨመዳ ሙርከኛ እየቀዘነ እጁን የሰጠ ኣሁን ይፎክራል ክክክክ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 ปีที่แล้ว

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikealfsaha8023
    @mikealfsaha8023 ปีที่แล้ว +2

    Weshetam

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it ปีที่แล้ว

    Semarkuhe surehe ly yashnahe
    awo takachwalhe bale kumta sure bal congo chama geganu nachew gen mn yadergal ethiopia benante ferasch

  • @ggm4857
    @ggm4857 ปีที่แล้ว +1

    የወያኔን የጦር መሪዎች በደንብ ያውቃቸዋል ምክንያቱም ከ34 ዓመት በፊት ሱሪው ላይ እንዲሻና አድርገውታልና::

  • @mulugetagessesse2896
    @mulugetagessesse2896 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ካሳ ጨመዳ አሁን አንተ በዚህ እድሜ እንደዚህ መለፍለፍ ጥሩ አደም ምርኮኝ ነበሩ ቢቀርቦት ምን እለቦት

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 ปีที่แล้ว

      ጁንታው እየመረረህም ተቀበል እውነቱን ይኸው ነው።

  • @ham8288
    @ham8288 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ጀነራል ትክክል ብለዋል ሚዲያዎቻችን የወያኔ ጀነራሎች እያሉ ይጠሩአቸዋል እነሱ ጀነራሎች አይደሉም የወያኔ አዋጊዎች ነው የሚባሉት በትክክል ። አይደለም ኢትዮጵያን የመንደር ሽፍታን አያሸንፉም።

  • @aymenaladin9649
    @aymenaladin9649 ปีที่แล้ว +1

    wisatam

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    ታዲያ በውጭና በየክልሉ ያሉትስ ምን ያዛቸው

  • @teklaygetachew3379
    @teklaygetachew3379 ปีที่แล้ว

    በምድርም በሰማይም እ/ርን እሚያሸንፍ ሃይል የለም አሸናፊ ኡዉነት ያለው ነው ፈጣሪ የኡዉነት ዳኛ ነው የኡዉነት አባት ነው።

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 ปีที่แล้ว

    One question for this Derg criminal! Speak in oromifa to oromo.

  • @aymenaladin9649
    @aymenaladin9649 ปีที่แล้ว +1

    mesken

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 ปีที่แล้ว +3

    ታድያስ ጨምዳዳ! ሱሪህ ከላይህ ላይ ሽንት በሽንት ያረገህ ማ ነበር? ተራ ታጋይ አልነበረምን? እፍርታም

  • @winnie9400
    @winnie9400 ปีที่แล้ว +1

    He is backkkkkkk the coward who was captured by Tplf. Gurena old fool

  • @zingero2017
    @zingero2017 ปีที่แล้ว +1

    ከፍተኛ ክብርና የኢትዮጵያችን ቅሬት
    የጓሳ አምላኪ ያልሖነችው ኢትዮጵያ ትግሬ:ኤልትራ:ቤገምድር ወሎ ሸዋ ሐረርጌ ባሌ etc ጠ/ግዛት.ሙሉ የዜግነትና መብት ኖሮን የምንኖርባት ኢትዮጵያ ቅሬት ጀነራል ምስጋናዬ ይድረስዎ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ። (ለአማርኛ ዘይቤዬ ይቅርታ)

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 ปีที่แล้ว +1

    ምርኮኛ ሁላ

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 ปีที่แล้ว

    Yeha medeya yeamhara new weyese yeonege medeya yerasew eyarere yesew tamaselaleche medere aderbaye yebadene kedera wendemehe eza yemotale anete ezehe kuche belehe tashekabetalehe afer beluna asfare meder gotega bandawoche

  • @eriboy2552
    @eriboy2552 ปีที่แล้ว

    Ye sheeb ged ged ( Eritrea) guday bit teykilign