ความคิดเห็น •

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 2 ปีที่แล้ว +2

    Nebsachewn yimarelene!!! Balageru TV thank you!!! Respect! Lazegajutim

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ የብሔር መንጋ ባንዳዎች ይህንን ክብርና ማንነታችንን ለሚያጠፉ የመንግስት ሽማሙንት በእንግድነት መጋበዛቸው ይበልጥ ያበሳጫል ይህንን ማክበር የነበረበት የቀድሞ ሠራዊትና ኢትዮጵያውያን ፋኖዎች ነበር የብሔር ካንሰሮች እንደ ኢትዮጵያዊ መጋበዛቸው የማል እንዳይገቡ የከለከለ አካል የክብር እንግዳ ሆነው ማቅረባችሁ ታሪክን መቅበር ጭምር ነው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር በሠማይ ዋጋቸውን ይክፈል አሜን

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 6 หลายเดือนก่อน +1

      The poll. Fanos, Ethiopia Yesterday , Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 6 หลายเดือนก่อน +1

      The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @madk6808
    @madk6808 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር እላለሁ ።ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን ለመላው ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን ከልብ እመኛለሁ።

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር:: ጀግናችን ሁል ጊዜ በክብር ሲታወስ ይኖራል::

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 ปีที่แล้ว

    My hats off to you sir general በሀይሉ ክንዴ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 6 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

  • @LOLE1909
    @LOLE1909 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሁሌ ሲወደስ ይኖራል ::
    ነብስ ይማር

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Eritrea Mengist Yekefetew Torinet Tebale
    Ye Ethiopia SHEFATU wey Demo Ye Derg Serawit Zarem Ke'Ushet Alteleyum
    #Balageru #EthiopianEntertainment #BalageruMedia

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 ปีที่แล้ว

    ለውድ ህይወታችሁ ሳትሰስቱ የሀገርን አንድነት ልአላዊነት ለመጠበቅና ለማስከበር በዱር በገደል ለምትወዷት ሀገሪችሁ ህይወታችሁን የሰዋችሁ፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባችሁ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ልባዊ ምስጋና፣ ክብርና አድናቆት አለኝ። የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል ሆናችሁ እያለ ውለታችሁ ተረስቶ፣ "የደርግ ወታደር" ተብላችሁ ለ27 አመታት በወያኔ መንግሥት እንደ ጠላት ተቆጥራችሁ፣ የተገፋችሁና በደል የደረሰባችሁ ሁሉ ታሪክ አይዘናጋችሁም።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว

    በስነ ሥርዓቱ ላይ ለብ.ጄ. በሀይሉ ክንዴ ምስክርነት የሰጡት ታላላቅ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች ሀገር ከመውደዳቸው እና ከመከባበራቸው ባልተናነሰ ከተከሰቱ 40 ዓመታት ያለፋቸውን ወታደራዊ ክስተቶችን ሁነቶችን አንድ በአንድ የማስታወስ ነገራቸው እና ፐርሰናሊቲያቸውን ስመለከት ሁል ጊዜ እጅጉን እያሰገረሙኝ ለእነርሱ ያለኝ ክብር እና አድናቆት ይጨምራል ………..

  • @tesfaldethaile8912
    @tesfaldethaile8912 4 หลายเดือนก่อน

    Besew ager hido ye enatoch tut siqort yenebere ena liresa yemaytchl keftena wdmet yenebere ke qen jiboch andu new

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 ปีที่แล้ว +1

    SHEFATU + GEDAY + SERAWIT
    Zarem ( SHABIYA + SHABIYA + SHABIYA ) Iyalu Sile Hizb Eritrea Uwnet Saynageru = Gudguad = Iyegebu New
    #BalageruTV #EthiopianEntertaiment #BalageruMedia
    Balageru TV

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว

    የዝነኛው ሀረር ጦር አካዳሚ ምሩቁ .......በራሪው ነብር ….አየር ወለዱ …….አንቲ ሀይጃከሩ..... የ18ኛውተራራ ክ/ጦር አዛዡ .......ደፋሩ......ልበ ሙሉው........ ሀገር ወዳዱ........የራድዮ ውጊያ ጠቢቡ.....በሚመራው ጦር ተወዳጁ..........ኢትዮጵያዊው ብ.ጄ. በሀይሉ ክንዴ እንደወጣ ቀረ …ጀግና አይሞትም ያርፋል እንጂ…….

  • @uthman9979
    @uthman9979 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ወጣት ረሸናቹ ከቀበሌ እያወጣቹ ለሊት ? ሻእቢያ እስከ ሱዳን ጠረፍ ኣረገፋቹ መጨረሻ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የምትችሉ ከሆነ ከቀድሞ ሰራዊት የአቶ ጣስው ገብረ መስቀሉን የምታውቁትን እንድነገሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 2 ปีที่แล้ว

      የቀድሞው ሠራዊት ከሆኑ ወታደራዊ የማዕረግ መጠሪያ ነው የሚኖራቸው አቶ የሲቪል ማዕርግ መጠሪያ ነው።ይቅርታ በሲቪል ሥራ ላይ ነበሩ?

    • @winterwolf5510
      @winterwolf5510 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sintayhuderessa3572 በጣሙን አመሰግናለሁ ይኸን ያልኩት ከክርስትና ወረቀቴበመነሳት ነው ምንም የመዓረግ ስም የለዉምና ነገር ግን ኤርትራ ውስጥ እንደሆነ ነው የማውቀው ብቻ ታሪኩ ዝብርቅርቅነው የሚያውቅ ሰው ስጠይቅ አየር ኃይል ነበር አሉኝ ለማረጋገጥሞክሬ ከፋይል ውስጥ እንደሌለ ተነገረኝ ከዚያ በቃ አቶ ብየጠቀስኩልህ እኔ አፈላለጌ ምንአልባት በድንገት ከታወቀ ብየ ነበር ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ እኔ ግን ከእግዚአብሄር ጋር ፍለጋየን እቀጥላለሁ አንተም ከጎኔ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ ስልክህን ላክልኝ ካላስቸገርኩህ።

  • @user-Eri
    @user-Eri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ልትገድሉ ኤርትራን ሂዳችሁ በፈጸማችሁት ልታፍሩ ሲገባችሁ እንዴት በሰው ፊት ለመቅረብ ስብእናችሁ እንደፈቀደላችሁ ኣምላክ ይወቀው። ጀኔሳይደሮች

  • @berhanetecle9023
    @berhanetecle9023 5 หลายเดือนก่อน

    ዉሸት ብቻ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 2 ปีที่แล้ว

    አንተም የአባትህ ልጅ ነህ ሲግናል ግን ተምረሃል?የተሟላ እንዲሆን ብዬ ነዉ

  • @fsahaghebru8120
    @fsahaghebru8120 ปีที่แล้ว

    You left without apologizing to the Eritrean and Tegrians peoples. Bombing innocent people does not make you a hero. You and your government inflicted tremendous pain to many. So, you are gone today to stand in front of your creator.He will be fair for you.

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 ปีที่แล้ว

      Thanks for Isayas Afeworki gave you independence. Thank God you're free now. Breath freely.

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 4 หลายเดือนก่อน

      በእርስ በእርስ ጦርነት ደም ሲያቃብ የነበሩ በፋሽት የደርግ ዘመን በአጭር ግዜ የጀነራልነት መአረግ ያገኙ በተለይ በኤሪትሪያ ህዝብ ላይ የተፈጸመው የግድያ ወጀል ከፈጻሚወቹ ውስጥ አንዱ ነበሩ ነፍስ ይማር