ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መርሳት በጣም ከባድ ነው ግንመለያየት ግድ ይላል የሰው ጸባይ መሸከም አስቸጋሪ ነው
እኔ መታረቅ ነው የምፈልገው ምክንያቱም ልጂ አለን እናም እወደዋለሁ እሱን መርሳት አይታሰብም በቅርብ እንታረቃለን ይመስለኛል 😍😍
የሚመከረውም እሱ ነው❤
😢😢😢😢😢😢😢እንዴት ተብሎ ይረሳል 😢😢😢😢😢😢😢የኔ. አለም ባሌ ፍቅሬ የልጅነት የስደት ትዳሬን የልጆቼን አባት እንደሱ ካልሞትኩ እንዴት እረሳዋለሁ 😢😢😢😢😢
ኡኡኡፍፍፍአይዞሽ
እኔም እንዳንቺው የልጅነት ባሌን አብሮ አደጌን ውንድሜን ጋደኛዬን አባቴን አካሌን እንዴት ልርሳው አይቻልም እንደመናገር ተግባር ቀላል አይደለም
@@genetasfaw3959 😢😢
ኣህህህ ሞት ክፎነው እኔ አንድ አመቴ አንችስ ልጂ አለሺ እኔ ምንም የለኝ ግን እንዴት ልርሳው ሂወቴ ተበላሸ 😥😥😥😥😥
አዎ፣ ከባድ ነው። ቢሆንም ግን ሁሉም ወደዚያው ነው። ቀስ በቀስ ወደራስ መመለስ ነው። አዳዲስ ነገሮችን መሞከር ነው። አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ ነው። ስንኖር እንጂ ስንወለድም ሆነ ስንሞት ብቻችንን ነን።
እንዴት የማይቀያየሩ ሰዎችን እናውቃለን?ባውቅ ከሷ ጋር እጀምር ነበር ፍቅር።
ፍቅር ውስጥ ከመግባት በፊት ስለ ባህርይ ማጥናት።
እዉነት ነዉ ወንድሜ ብናዉቅማ ለምን እንቀርብ ነበርመልካም ሰዉ መስለዉ ቀርበዉ ሳናስበዉ እንደ እንቅልፍ ጭልጥ ብለዉ ይጠፋሉ 😢😢😢😢እግዚአብሄር ግን የኛን ልብ እንደሰበሩ እንባችንን እንዳፈሰሱ ብድራቸዉን ይክፈላቸዉ
እናመስግናለን ውዴ😢😍
ቀላል እረሳታለሁ ልቃጠልዴ ዘወትር
ፈገግ አግራዉ አይይይ ሴቶቼዬ ጨቃጫቃ ከመሆን ተቆጠቡ ወድን ለቀቅነዉ ማድረግ
አባት ሴት ልጅ ላይ እንዲ አታስብ
😂😂😂😂😂😂😂
Yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
❤❤❤
የረሳንይን. ሰዉ. ለመርሳት. ሰከንድ. አይፈጅብንይም.👍👍👍
Yenewu abrogn eyale and bet wust eyenorin gin badonet new misemagn esu kenegar bemehonu hazen bicha new yaterefkut lene minim bota yelewum gin eneleyayi lilewu alchalkum betam afekirewalew endet biye liwesin? Abrogn eyale kewuste endet laswetawu? Please help me
Selam Nardos, endet nesh. eski zerzer adrgesh nigerin...
Yemiadergachew negeroch Hulu Andi mistun kemiwedat bal yemayitebek new enam yemawukew and neger binor mechem endemayihonegn new hule malkes hule melemen new gin inem likortilignina lileyewu alchalkum esum ayihedim so Gena sanileyayi Andi bet wust iyenorin kenemefeteru liresawu feligalew yalesu menor endemichil masebina ergitegna mehon feligalew, isu binorim bayinorim ine yawu Nardosin mehon feligalew please erdagn beka lemayihon neger eyemotku new
Telegram lay awrin... www.t.me/psychaddis
እኔም የናርዶስ አይነት ሂወት ነው እየኖርኩኝ ያለውት እባካቹ የምትረዱኝ ነገር ይኖራል??? please 🙏🙏🙏🙏
www.t.me/psychaddis gebtesh awrin
Back ground ድምጽ ይረብሻል።
እናስተካክላለን❤
ቡሎክ.ማድረግ.እንዴሽፈት😊ይቆጠራል.አደ.እኔበሎኩ.በያዋአለሁ.2አመቴ😊ይሱም.በሌላ.አልደወልም4አመት😊በትዳር😊ቆይታል.ከተለያይን2😊አመታችን.አንዴ.ልጀ.አለን😊ግን.ከይጠይቅም..እንዴቀን.እኮ😊አሁን.ግን.እግዚአብሔር ይመስገን😊ጥሩቦታ.ደረሻአለሁ😊እልፈልግሽም.አለኝ.😊😊😊ወደሌላሴት😊ህሂድ.እኔም.ምንም.አልኩን.ይመስገን
@@tonamultimedia መልስልኝ
?@@tonamultimedia
@@tonamultimediaበልስልኝ
ችግሩ እንደት እንደሚቀየሩ ማወቅ ይከብዳል ሳይጠበቅ ይንሸራተታሉ
የኔም ህይወት እንደ Nardos Abera ነዉ በምን እናዉራ
Telegram: www.t.me/psychaddis Facebook: www.faceboo.com/psychaddis
Sew endet yeresal
Background musika yetebishali ibakihin
የኔ ደሞ ጎረቤት ናት. መርሳት ስጀመር አየመጣች ታስታውሰኛለች. ምን ላድርግ.
እሺ፣ እናቀርባለን🙏
Wow
በጣም አሪፍ ነው 😊
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አላቅም ከአምሮዬ ሊወጣ አልቻለም በማርያምምምምምምም
እባካችሁ ዘመድ ጓደኛ መሥለው ውድቀታችንን ለሚፈልጉ ሰወች ምን እናድርጋቸው ወላሂ በጣም የሚያናዱኝ የሚያስመስሉ ሰወች እናተን መጉዳት እየፈለጉ ግን ዘመድ ጓደኛ ለሚመስሉ ሰወች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
እሺ ቪድዮ እንሰራበታለን🙏
በጣም ባጭር መንገድ አታስረዳም ትደጋግማለህ።
እናመሰግናለን❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ ከናንተ ምክር ፈሊጌ ነበር ከቅርብነው የተዋውቅነው ተራርቀን ነው ምንነረው እና አፈቅርሻለው ይለኛል እኔም አፍቅሪዋለው ግን እሱ ይደውልልኛ ብየ ሰጠብቅ እሱ በፈለገው ሳአት ይደውላል በንቅልፍ ሳዓቴ ይደውላል እሱ ያለበት አገር በሁለት ሳአት እኔ ቀድመዋለው ግንእሱ ስራ ሲሆን እየሰራ ይደውላል እቤት ከገባ ትንሽ እረፍት ዎስዶ እእካን አይደውልልኝም ምን ባረግ ይሻለኛል
በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ለስንት ጊዜ ቆያችሁ?
ሁለት ወር ይሆናል ኡነቴ ነው ሲፈልግ ይደውላል ካልፈለገ አይደውልም ልርቀው በፈለኩ ሳአት ድንገት ከሁለት ቀን ባሃላ ሲፈልግ ከአንደ ቀን ባሃላ ይደውላል እኔ ደሞ አረብ አገር ነኝ ያለሁት በስደት ከባድነው እና ምክርህ ያስፈልገኛል በጣም🙏
@tigrayadey4575 እሺ ቴሌግራም ላይ ያናግሩን። @meschetas
ቴሌ ግራሙ ሊንኩ አልሰራ አለኝ
t.me/@meschetas ብለው ይፈልጉን ወይም የእርስዎን አድራሻ ይላኩልን።
በጣም ተንዛዛ አጠር አጠር ብታደርገው ጥሩ ነበር speak to the point please
እናመሰግናለን፣ አስተያዬቱን ተቀብለናል። እናስተካክላለን😍😍
ትደጋግማለህ
መርሳት በጣም ከባድ ነው ግንመለያየት ግድ ይላል የሰው ጸባይ መሸከም አስቸጋሪ ነው
እኔ መታረቅ ነው የምፈልገው ምክንያቱም ልጂ አለን እናም እወደዋለሁ እሱን መርሳት አይታሰብም በቅርብ እንታረቃለን ይመስለኛል 😍😍
የሚመከረውም እሱ ነው❤
😢😢😢😢😢😢😢እንዴት ተብሎ ይረሳል 😢😢😢😢😢😢😢የኔ. አለም ባሌ ፍቅሬ የልጅነት የስደት ትዳሬን የልጆቼን አባት እንደሱ ካልሞትኩ እንዴት እረሳዋለሁ 😢😢😢😢😢
ኡኡኡፍፍፍ
አይዞሽ
እኔም እንዳንቺው የልጅነት ባሌን አብሮ አደጌን ውንድሜን ጋደኛዬን አባቴን አካሌን እንዴት ልርሳው አይቻልም እንደመናገር ተግባር ቀላል አይደለም
@@genetasfaw3959 😢😢
ኣህህህ ሞት ክፎነው እኔ አንድ አመቴ አንችስ ልጂ አለሺ እኔ ምንም የለኝ ግን እንዴት ልርሳው ሂወቴ ተበላሸ 😥😥😥😥😥
አዎ፣ ከባድ ነው። ቢሆንም ግን ሁሉም ወደዚያው ነው። ቀስ በቀስ ወደራስ መመለስ ነው። አዳዲስ ነገሮችን መሞከር ነው። አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ ነው። ስንኖር እንጂ ስንወለድም ሆነ ስንሞት ብቻችንን ነን።
እንዴት የማይቀያየሩ ሰዎችን እናውቃለን?ባውቅ ከሷ ጋር እጀምር ነበር ፍቅር።
ፍቅር ውስጥ ከመግባት በፊት ስለ ባህርይ ማጥናት።
እዉነት ነዉ ወንድሜ ብናዉቅማ ለምን እንቀርብ ነበርመልካም ሰዉ መስለዉ ቀርበዉ ሳናስበዉ እንደ እንቅልፍ ጭልጥ ብለዉ ይጠፋሉ 😢😢😢😢እግዚአብሄር ግን የኛን ልብ እንደሰበሩ እንባችንን እንዳፈሰሱ ብድራቸዉን ይክፈላቸዉ
እናመስግናለን ውዴ😢😍
ቀላል እረሳታለሁ ልቃጠልዴ ዘወትር
ፈገግ አግራዉ አይይይ ሴቶቼዬ ጨቃጫቃ ከመሆን ተቆጠቡ ወድን ለቀቅነዉ ማድረግ
አባት ሴት ልጅ ላይ እንዲ አታስብ
😂😂😂😂😂😂😂
Yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
❤❤❤
የረሳንይን. ሰዉ. ለመርሳት. ሰከንድ. አይፈጅብንይም.👍👍👍
Yenewu abrogn eyale and bet wust eyenorin gin badonet new misemagn esu kenegar bemehonu hazen bicha new yaterefkut lene minim bota yelewum gin eneleyayi lilewu alchalkum betam afekirewalew endet biye liwesin? Abrogn eyale kewuste endet laswetawu? Please help me
Selam Nardos, endet nesh. eski zerzer adrgesh nigerin...
Yemiadergachew negeroch Hulu Andi mistun kemiwedat bal yemayitebek new enam yemawukew and neger binor mechem endemayihonegn new hule malkes hule melemen new gin inem likortilignina lileyewu alchalkum esum ayihedim so Gena sanileyayi Andi bet wust iyenorin kenemefeteru liresawu feligalew yalesu menor endemichil masebina ergitegna mehon feligalew, isu binorim bayinorim ine yawu Nardosin mehon feligalew please erdagn beka lemayihon neger eyemotku new
Telegram lay awrin... www.t.me/psychaddis
እኔም የናርዶስ አይነት ሂወት ነው እየኖርኩኝ ያለውት እባካቹ የምትረዱኝ ነገር ይኖራል??? please 🙏🙏🙏🙏
www.t.me/psychaddis gebtesh awrin
Back ground ድምጽ ይረብሻል።
እናስተካክላለን❤
ቡሎክ.ማድረግ.እንዴሽፈት😊ይቆጠራል.አደ.እኔበሎኩ.በያዋአለሁ.2አመቴ😊ይሱም.በሌላ.አልደወልም4አመት😊በትዳር😊ቆይታል.ከተለያይን2😊አመታችን.አንዴ.ልጀ.አለን😊ግን.ከይጠይቅም..እንዴቀን.እኮ😊አሁን.ግን.እግዚአብሔር ይመስገን😊ጥሩቦታ.ደረሻአለሁ😊እልፈልግሽም.አለኝ.😊😊😊ወደሌላሴት😊ህሂድ.እኔም.ምንም.አልኩን.ይመስገን
@@tonamultimedia መልስልኝ
?@@tonamultimedia
@@tonamultimediaበልስልኝ
ችግሩ እንደት እንደሚቀየሩ ማወቅ ይከብዳል ሳይጠበቅ ይንሸራተታሉ
የኔም ህይወት እንደ Nardos Abera ነዉ በምን እናዉራ
Telegram: www.t.me/psychaddis
Facebook: www.faceboo.com/psychaddis