Wow! I’m very impressed! በጣም በሚገባ መልክ እውነተኛ ባህሪዎችን ነው የተናገርሽው! አንቺን አዳምጬ ፀባዬን ባስተካክል ይሻለኛል እውነት instead of I would rather go blind than to see you walk away የሚለው ዘፈን እያዳመጥኩ ከማለቅስ! #keepup
All are true and helpful.Akerarebeshem Betam gelts ena bekelalu meredat yemiyaschel new. I love your voice too. Enkuan yene ehit honesh. Berchi! God bless you!
fikr hibeletel betam amesginalew ye ewunet ene ye anchin video meyet ke jemerku bizu ngren keyirognal barchi tiru mikr new hulem yemita astelelifew bizu sew kezi ly bizu ngr enda mimar tesfa adergalew❤❤
The manner and the clarity you are trying to communicate your message is great. Hope your insights and knowledge will grow by reading more as you are so young.
ይታደሉታል እንጂ እይታገሉትም በፍቅር ዙሪያ አንደኛ ፀሎት ሁለተኛ ቻንስ ነው
ትክክል
እውነት ነው
ረድኤት የማምላክ ልጂ የደሙ ፍሬ ነኝ ዋጋዬ ውድ ነው በትክክል
እናማሰኛለን
@@ሚጣቀጮ-ጐ6ጨ ትክክል
እኔ ፍቅርን በሁለት መንገድ እመለከተዋለው።
፩- እንደ እንቁላል
እንቁላልን አጥብቀን ከያዝነው እጃችን ላይ ይሰበራል፣ በጣም አላልተን ብንይዘውም ወድቆ ይሰበራል።
፪- እንደ እሳት
ሲበርደን እሳትን በተገቢው ርቀት ላይ ሆነን ነው መሞቅ ያለብን፣ እሳቱን ስንርቀው ይበርደናል፣ ስንርቀው ያቃጥለናል።
ስለዚህ ፍቅርም አያያዝ ይፈልጋል። መነጋገርና መግባባት ዋና ነገር ነው። የተነጋገሩትን ቃል ማክበርና መጠበቅ አስፈላጊ ነው።
👏👏👏👏👏👏👏
wow 👏👏👏👏👏👏👏
Beticicil ❣️👌🌹
Mert agelales👏👏👏👏
❤❤❤
እስኪ መልካም ባል ይስጥሽ አንችንም መልካም ሰው ያድርግሽ ብላችሁ መርቁኝ
አንች እምትመኝውን ሳይሆን ፍጣሪ እሚጠቅምሽን ይስጥሽ
አላህ የሙራድሽን ይሥጥሽ
መልካም ሚስት አድርጎ ፈጥሮሻል መልካም ሚሰት ማለት መልካም ማሰብ ሁሉን በቅንነትና የምትረዳና የምታስብ ነው ሰው ጥሩ ልሁን ካለ ይሆናል ክፉ መሆንም ካሰበ ይሆናል ምርጫው በጁ ነው
@@tamrathile4293 Betam Tikkl New
Egziabher Amlak Yelibshin Meshat Yifetsimlsh Ehite
ትክክል ግን በዚህ ዘመን ብትሞቺለትም ሞተችልኝ አይልም ከሀዲ ብቻ ነው የሞላው😏😏 ብቸኝነቴን እወደዋለው
/"በአሁኑዘመን ሴቶች ንፋስሆነዋል
አንድ ሰው ብቻው ይኖር ዘንድ ፈጣሪ አይፈቅድም ደሞ ግዜ ይወስዳል ጂ ብቻሽ አትኖሪም እግዚአብሄር አይዘገይም አይቸኩልም ያኔት እርግጠኛ ነኝ ሌላ እድል ታገኚያለሽ
ጉረኛ
በርች
@@ያሬዶየተዋህዶልጅhih hiy
ፍቅርም ትዳርና እድል የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን ምነካቹ ሴቶችዬ
@latkntu latkntu men rahmtillah በትክክል ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አረግሻለሁ😘
እውነት፡ነው፡የፈጣሪ፡ስጦታ፡ነው፡፡ ግን፡የሰጠሽን፡ደሞ፡ባግባቡ፡እንደምትለው፡ካልተያዘ፡ታጭዋለሽ፡፡ ንግግሯ፡እንደተረዳሁት፡ከሆነ፡ፍቅር፡ትዳር፡እንዴት፡እንደምንፈልግ፡ሳይሆን፡፡ የሰጠን (የያዝነውን ) የምናጣበት፡ምክንያቶች፡ነው፡፡
Selam Le Hulum
አልተሳሳትሽም ሰላም
Arada Express 💖
Selam Le Hulum
በ Subscribe አትርሺኝ 😘
ምክርሽ ስጥም ምትናገርው ሁሉም እውነት ነው ቢግ ላይክ ሰጥቸሻለው። ዋው እናመሰግናለን። ቀጥይበት የኛ እህት👌
የእውነት ከዎዳዳሽ የትም አዬድም የትም ደሞ እሱን ምጎደው ነገር አሁንም ብሆን ሊሰራ አልግድትም አይ እንደዘ አልሽኝ ብሎ ከሄዳ ቻወ ለኔ አለለውም መለት ነው አለህ።
ወየ ፍቅር የሁንሽ
ልጅ ትክክል ነሽ ቅጥይብት
ማተብሽ ጌጥሽ መስቀል አድርግ ስወድሽ ግንይቅሪታእህቴ
የፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ማን ነው♦
ይቺ እናት ያልሻት ነግር እኔም ጎርታኛለች
እኔ
አች ማንን ይሆን የማትወጂወ
እኔ
በሳቅፍድትዜድፍቅርየደሴዋለመሳቅነውየምገባዎወላሂበሳቅፍድትነውያልኩትሁሉምያተአካውትመሆኑንአቃለሁ
ፈጣሪ አድሜሽን ያርዘመው እህቴ በጣም ወሳኝ ነገሮችን ነው የመታቀርቢው የሄን ያንችን ቪዶዎ ከየሁኝ በሁላ እራሴን እደነብ አደረግሽኝ በጣም የምወደውና የሚወደኝ ፍቅረኛ አለኝ አንድ አነት ከግማሽ አስቆጠርን አብረን አናም ሁሌ ችግር ፈጣሪሪዋ እኔነኝ ራስ ወዳድ ነኝ እናም በራሴ ጥፋት አስቀይሜው ነበር ያንችን ቪዶዎ ካደመኩ በሁላ ያነሳሽው ነጥብ ብዙዎቹ እኔን ይገልፁኛልና ደውየ ወዳው ይቅርታ ጠየኩት ይቅርታየንም ተቀበለኝ በተቻለኝ እነዚህ ባህሪዎቸን ለማስተካከል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ድንቅ ትምህርት ከልብሽ ነው ምታቀርቢው በእውነታው ያለውን ነገር ነው ምትናገሪው በርች ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ በጣም መካሪ ነው አይዞህ በርቺ እውነታውን ነው የተናገርሽው የሴቶች ባህሪ በአብዛኛው ከኔ ጀምሮ ያስተማርሽው ነው
አመሠግናለው ፍቅረኛ የለኝም ግን ማወቅ ይጠቅማል ወንድ አላምን የዛሬ ወንድ ጡረታ የወጡ ይመስል በሴት ይጠለጠላል የእውነት ፍቅር ፈልገው አይደለም በርቺ
በትክክል ብለሻል
የልቤን ነካሺው 😘😘😘😘😘
በትክክል
Ewunetshn Tebarki👍😍
በትክክልኦፍፍፍ
ልብ ያለው ልብ ይበል እውነት ነው ያልሽው ሁሉ አትጠገቢም የምትናገሪያቸው ቃላቶች ፈገግታሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነሽ በርች good bless you
ክክክክ ኧረ የእኔስ እኔ በሰው ሀገር እየተጠገረርሁ ከ80 በላይ ነው ሌላ ሴት የያዘ
@@salamsalam9031
እና አንች ለምን እርምጃ አትወስጅም ለምን ትጎጃለሽ ውዴ እየቀለድሽ ግን እዳይሆን እረግጠኛ ነው ቀልድ ነው kkkkkkkkk
የኔ ቆንጆ ተይ ግን ለወንዶች ጥብቅና አትቁሚ ይሄን ሁሉ እኔ አደርገዋለውኮ በቃ ሊርቀኝ ነው ማለት ነው ሲኖር ያቃጥለኛል ሲሄድ ግን ያመኛል እና ይሄን ሁሉ ካላደረኩ ደሞ ያመኛ የምር ሁሌም ስተቼው ደስ ይለኛል
አብዝቶ ይባርክሽ አቦ!!! ግሩም ገለፃ ። የመገርም ነው በታለሽ መጠን ቋንቋውን በአማርኛ መተርጎምሽ እና መጣርሽ እጅግ ያስደንቃል። እጅግ በጣም መልካም ስብዕና !!!!
ቅመም የሆሽልጅ ሁሌ እከታተልሻለሁ እምታስተምሪያቸው ትምህርቶች ትክክል ናቸው በርች።
Thank you so much. your's teaching was no 1 as it's always. May God bless you. Fikir
ዋው እህቴ በርቺልን በስርአት ላዳመጠውና ለተከታተለው ሠው የእውነት ብዙ ቁም ነገር አዘል ትምርህርት ነው!!! እናመሰግናለን
@Bsm Alagha ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
Wow! I’m very impressed! በጣም በሚገባ መልክ እውነተኛ ባህሪዎችን ነው የተናገርሽው! አንቺን አዳምጬ ፀባዬን ባስተካክል ይሻለኛል እውነት instead of I would rather go blind than to see you walk away የሚለው ዘፈን እያዳመጥኩ ከማለቅስ! #keepup
መሳጭ ነው
መሳጭ ነው
በርች ጠንኮሪልን ልዩ የሆነ ትምህርት ተምረናል።
በጣም ጥሩ ነው።
በግልፁ ደብዳቤ አሰገባ ወዴት ወዴት ነዉ
ለምን እንደ??
ማማዬ አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን
Kkkkk wendochin ayemlkitem ezih men tadirgalh bel ahun wexa yehenn mesmat yelbhm Lset bechanw shemnw 🙄🤔😋🤣💃🏼💃🏼💃🏼💃🏼
ፍቅር ይልቃል በጣም ትክክል ነሽ እኔ የገጠመኝ እናትነት ያልሽው ሚስት እንደናት መሆን የለባትም ባሌ እንደዛ ብሎኛል አሁን ግን ተለያይተናል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች
በትክክል;ገልፀሺዋል!!ትግሥት;;እና መከባበር ግድነው።ሠከን ባለ መልኩ ራሣችንን ማየት ተገቢ ነው የመጀመሪያው ጥበብ ራሥን ማንበብ(ማወቅ ነው)
እናትዬ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርምሽ ይህን ቪዲዮሽን ባጋጣሚ አይቼ የተወሰነ ካየሁ በኅላ በስራ ምክንያት ሳልጨርሰው ወጣሁ ከየት ላግኝሽ ሰብስክራይብ አላደርኩሽም ነበር በስምሽ እንዳልፈልግሽ ስምሽን አልያዝኩት ብዙ ቀን ፈለኩሽ እንዴት መልሼ እንዳገኘሁሽ ታውቂያለሽ በቪዲዮ ርእስ በግምት ሰርች ሳደርግ አገኘሁሽ እና በጣም ደስ አለኝ ሮጪ ሰብስክራይብ ከዛ የደውል ምልክቷን እሱም ስላላስተማመነኝ ሴቭ የሚለውን ነከው ባጣባጣሽ ሴቭ ያደረኩበት ሄጄ አገኝሻለሁ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ምርጥ ናቸው
የኔ ውብ ስወድሽ እስኬ እባክሽን ሁሌም በጣም የማፈቅራቸዉ ወንዶች ይቀርቡኝና ይሩቁኛል ምክርሽ ያሥፈልገኛል ውዴ
እህት፣ልብሽን፣ቶሎለፍቅር፣አትክፍችላቸው፣
@@karimtube8669 ወይ ልቤ ለፍቅር ቅርብ እንካን አደለም ቶሎም ፍቅር አይዘኝም ግን አዴ ፍቅር ከጀመርኩ ወደዋላ መመለስ አልችልም የስድስት አመት ፍቅረኛዬን አጣሁ ግን ህዮት ትቀጥላለች አደል ሌላ ተባለ በቃ በአጭሩ ሠዉ ልጅ አይያዝም ልክ እደ ውሃ ናቸዉ
Medset Medset 😂
Ayzosh
@@እሙአዙዝ እሺ ውዴ
እናመሰግናለን ውድ ጥሩ ምክር ነው።😘😘😘
የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ትምህርትም እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ!
በእውነት ገና ዛሬ ነው ያየሁሺ ያላሰብኩትን ትምህርት ነው የሰጠሺኝ የኔ አስተዋይ እንዳንቺ ያሉ እህቶይ ይብዛልን በዚች ምድር ሰላምሺ ይብዛልኝ እህትየ በጣም ነው የወደድኩሺ ኮፊደስሺ ልዩ ነው እህቴ
All are true and helpful.Akerarebeshem Betam gelts ena bekelalu meredat yemiyaschel new. I love your voice too. Enkuan yene ehit honesh. Berchi! God bless you!
ፍቅር፣ አስተማሪ የሆኑ ምክሮችሽን አደንቃለሁ፣ አመሰግናለሁም። ባነሳሽው ጉዳይ ላይ፣ ዋነኛ ወንዶችን የሚያርቀውን መሰረታዊ ችግር የተዘነጋ መሰለኝ። እርሱም በላዩ ላይ የማገጠች ሴት፣ እመኑኝ መቼም አይረሳውም። ደግሞም ከንዲች አይነት ሴት ጋር መኖርም አያስፈልግም። ወይ ... አብረህ አዝግም! ካልሆነ በስተቀር። በተጨማሪም የቀድሞ ፍቅረኛዋን እያሰበች ሁሌ እያወሳች የምታብከነክነው ሴት! ባሏ የሞተባት ከሆነስ እሺ፣ የምታፈቅረው በሕይወት እያለ! እሼ! ቆይ እሱ... ነው እንዴ! ሌላው ያለባትን ችግር እያወቀ እየነገራት የማታምን ና የማትስተካከል ደረቅ ሴት ጋር አብሮ ለመኖር የሚከብድ ይመስለኛል።
እንዲህ አይነት ጥንዶች ወይ ተስተካከሉ ወይ...!
😂
የኔ ማር እናመሠግናለን አድሥ ነኝ ገና ዛሬ አየሁሽ ግን በጣም ደሥ ትያለሽ ጥሩ ትምህርት ነው
ትክክል ነሽ ቆንጅዬ ተባረኪ ሁሉንም ሀሳብሽን ወድጃለው ግን "እናት" የሚለውን ትንሽ ዋጥ ለማድረግ ከብዶኛል።በአጠቃላይ ግሩም ልጅ ነሽ ለብዙ ትዳር ከእ/ር በታች መድኃንት ሆኔሻል ብዬ አምናለው እኔም የዝህ ችግርሰለባ ነኝ። ተባረኪ!
ወይኔ ምክሮችሽ የምር ለሰው በሚገባ መልኩ ነው የምታቀርቢው በርቺ
ቆይ ዘሮይህ የሚወራበት ስአት አደለም
ገና ዛሬ ቻናልሽን ጎበኘሁት በጣም ወድጀሻለሁ ቅመም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ቀጥይበት ጎበዝ
0k
እናመሰግናለን ማር የሆንሽ ልጅ ስለርቀት ፍቅር ስታነሽ በጣም ደስስስ አለኝ በተስፋ እንጠብቅሻለን
ሁሉም ያልሽው ነገሮች ልክ ብለሻል የኔ እህት የውስጤን የተናገርሽ ትምህርቶችሽ በጣም የተመቹኝ በርቺ ቀጥዪ
ዋው ቅመም ነገር ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ ወደተግባር እደምቀይረው ተስፋ አደርጋአለሁ
Wowww yene malkm betam ብዙ ነገር ነው የትምረኩት የኔ ቆንጅ
Selamh Yibza Ehite Wow Betam Des Yemil New Ewnet Sile Ene Bahiry New Yasitemarishiw Tebarekilgn Berich Betam Arif Gobez Asitemar Nesh 👍😍👌
ትክክል ነሽ ማሾፍ ባልሽው እኔ ዝም ብዬ የኔ ሸፋፋ እለዋለው እና ፊቱ ላይ የማየው ነገር ደስ አይልም አመሰግናለው ከንግዲ አልልውም
ክክክክክ
ይገርማል እኛ ሰላምታ ስጀምር እራሡ እየተሠዳደብን ነው ይገርማል ለነገሩ ለምደነውል6አመት ሆነናል ክክክክክክ እስከነ ፉገራችች
ክክክ የኔ ሸፍፍአ እሩ በሳቅ
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ።ብዙ ያስተምራል ጆሮ ያለው ይስማ ማለት ነው ።
እናመሰግናለን እህት ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ገራሚ ሴት ልጅ ነሽ ለቻናልሽ ኣዲስ ነኝ ግን በጣም ምክርሽ እና ኮፉንዴንሽ በጣም ነው የውደድኩልሽ እናመሰግናለን ቀጥይበት ማር😍😍😍😍😍😍😍😍
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
እህታችን እናመስግናለን በርች ጎበዝ አይይይ እንዴው ልስማው ነው እንጂ ለዚህም አልታደልሁኝ😓
እሚገርም ነው ሀሪፍ ምክር ነው
እያነሳሽው ያለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው በቀጣይም ችግር የማይመስሉን ነገር ግን ችግር የሆኑ ጉዳዮችን እያነሳሽ የባለሙያ ምክር እየጨመርሽ ብታቀርቢው ጥሩ ነው ቀጥይበት
እዳው ቆየት (ዘግየት)ብልም ባክሽ አንድ ነገር እንድትመክሪኝ እፈልጋለሁ። አግብቻለሁ ግን ባሌ ሁሌም ከኔ ፍቅር ይፈልጋል እኔም የቻልኩትን (ያለኝን)ሳልሰስት እሰጠዋለሁ እሱ ጋር ያለው ለመቼ እንደሚያስቀምጠው እጃ ታዲያ እኔ የእሱን ፍቅር መፈለግ(ማግኛት) የለብኝም?? አንዳንዴ ሳስበው አያፈቅረኝም እላለሁ እዳው ግራ ግብት ብሎኝ ነው መላ በይኝ ስለ ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ታዲያ በጉጉት መልሱን እጠብቃለሁ አደራ አደራ አደራ ።
እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅዳ
ኧረ የኔን ነዉ ቁጭ ያደረግሽዉ ወላሂ ትክክል እደኔ ተጎድተሻል😢ሁልጊዜ ከኔ ይፈልጋል የሡን ለመቸ ነዉ የቆጠበዉ
@@zdbintdad9283እውቀት ስላላት መፍቴውን ፈልጌ እጂ ትዳር እንደሆነ
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም እንደሚባለው የትዳር ሚስጥሩ በየቤቱ ነው ያለው ያንዳንድ ይመሳሰላል ታዲያ አላህ ላያስችል አይሰጥም አስችሎኛል አልህምዱሊላህ ።
እኔ ካመንፈሳዊ ፕሮግራም ውጭ ሌላ አርጌ አላዎቅም ፡ትምህርትሽ አያሳላቻኝም በዩቱብ ስማላካቲ ጤናማ ምክር ነው በርችው ቆንጆ።
አሪፍ ትምህርቱን ወደደኩት የሰው እጮኛን ወደው መወጣት ያቃታቸው ሴቶች ምን ምክር አለሽ እባክሸ እጠበቅሻለሁ
Good advice thank you konjo
በጣም!!! ትምህርትሽ ደስ አለኝ ሁሉም ባህሪያት አሉብኝ እናም ፈጣሪ ከኔ ጋር ይሁን አሰተካክላለው
በጣም ጥሩ ምክረ የኔ አሰተዋይ እናመሰግናለን
እንኩዋን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ወይ ጉድ በጣም እናመሰግናለን እህት ለወደፊት ይጠቅመኝያል ትምህርቶችሽ ደስ ይላሉ በርቺ 😘😘
በጣም ጥሩ ምክር ነው የስጠሽን እናመስግናለን ሳናውቅ ጥሩ የፍቅር ወይም የትዳር አጋሮቻችን ልናጣ እንችላለን እንጠንቀቅ
ስላም ለሁላችን ምኞቴ ነው /ትክክል 🌹
እውነትሽን ነው የኔቆንጆ እክብካቤ አይወድም ልቤን አደማኝ እጂ
😀
በጣም
አመሠግናለሁ የኔ ቆጆ ሥወድሺ እኮ የኔ ቅመም በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በርችልኝ የኔ ዉድ እህት 😍😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍😍
በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልእልት ነሽ እውቀቱን ያብዛልሽ ማማዬ
አምሰግናለሁ በጣም... የምር ምክርሽ ጠቃሚ ነው.ጉዋደኛ እንድንሆን አስቤ በጣም ቁጥጥር አበዛች . እና ተለያየን. የኔ ችግር ብቻ ምስሎኝ ነበር ነገር ግን.......
@zerihun melkamu ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
ቆየው ከረኩ
ደስ የምል ነገር አለሽ አቀራረብሽ
የኔ እህት አይዛሽ በርች ልብ ብሎ ላዳመጠሽ ምክርሽ በጣም ይጠቅማል ብርቺልኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ
የምር በጣም የሚገርም ምክር በሚገርም አቀራረብ አቦ ይመችሽ የእውነት ወድጄዋለሁ
አምሳ ጥርቅም ተሚሰሩት ሺድወ ያች እጅግ በጣም የተለየ አስተማሪና አሪፍ ቁም ነገር ያለው ነው የኔ ቆጆ በርች የሚትያቸው ነገሮች ስለወዶችም ሆነ ስለሴቶች ሁሉም እውነት ነው የኔ ጣፋጭ ግልፅነትሽ በጣም ተመችቶኛል
ትክክል ነሽ እኔ ለባሌ እናት አይነት ነኝ ብላብላ ምናምን አበዛለሁ ለካም እድህ አይነት ችግር አለ ውይጣጣ ከንግድህ አልልም
በል ጣል ጣል ታረጊውእና ደሞ ተቀየር ብሎ እንዳያስብ አታድርጊው ሳይሁን በልኩ አድርጊው ፍላጎቱን እወቂለት ነው የተባልሺው
ክክክክ
ትክክል እህት የኔ ባል በጣም ጡሩ ሰው ነው ግን በተፈጥሮው አዛኝ ጥሩ ሰው ነው ለሁሉም ሰው አዛኝ ነው እና እኔ በጣም ስለምወደው ሁል ግዜ እሚፈልገውን እሚያስደስተውን አደርግለት አለሁ እና የማደርገው ምላሽ ፈልጌ ሳይሆን እሱን ለማስደሰት ነው ሁል ግዜ ልክ አደናት እሆናለሁ ማለቴ ከሱ ውጭ ሌላ ሂወት እምኖር አይመስለኝም እና ሲታመም ለራሱ ሳይሆን ለኔ ያስባን እና ሁሉም ከባድ ነው እኔ ጥሩነትን ከሱ ነው የተማርኩት እኔ እሱን ለማስደሰት የማልፈልጋቸው ግን ለትዳራችን ችግር እማይፈጥሩ እሱ ለሰዎች በይሉታ ሲያደርግ እኔ ቢከፋኝም ግን ለሱ እዲያውቅብኝ አልፈልግም ምክንያቱም ያመነበትን ማድረግ ስላለብኝ ወድነቱን መፈታተን ስለለለብኝ እና ትክክል ነሽ ውዴ በአጠቃላይ እራስ ወዳድ ! ሰው ምን ይለኝ !ወ ዘ ተ የመሳሰሉ ነገሮች መጠቀቅ አለብን ለምክርሽ አመሰግናለሁ::
ፍቅርየ ሰላም ይብዛልሽ እናመሰግናለን ደስ እሚል ትምርት ነው ግን ሰው በርቀት ፍቅር ልቡ ዝቅ ብሏል በሰፊው አቅርቢውና ይተፍሱ
S ,ያበበች ልጂ S ,ያበበች ልጂ ክክክክክክክክ
Tebareki ehte, betam astemari program new, sile bale tedaroch demo astemrin pls.
*It is a good love teachers lesson, and more than your expression, humorous humor, dress, totally you are unique. love you.*
ፍቅር ይበልጣል በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቺ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሌም እከታተልሻለዉ
ውይ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ♥የኔ ውብ ሁሉም ትምህርቶሽ በጣም ጥሩ ናቸው ቀጥይበት
እህት ቤተሰብ እንሁን
ለዉድምሽ ጠይቄታ ዝምድና ምንም አይልም
@@alemayhufulas7547 ወንድም ሰብስክራይብ አረድርገህ የሚዲያ ቤተሰብ ነው ያልኩ ከከከከ አንተም ሁን
የኔ ቅመም ስወድሺ እደዛ አድገሺ አስረጂልኝእማ ዉዴ ወደድኩት ሀሳብሺን 😍😍😍😍😍
Yawunate became haref meker new
ፍቅር የምር በጣም ጎበዝም ግልፅም ነሽ በጣም በማህበረሰቡስ ያሉና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸው ምታቀርቢያቸው።ግን ትንሽ አናፋር ትመስያለሽ:
እውነትሽን ነው ቆንጆ አመሰግናለሁ በርቺ በጎነት ለራስ ነው
ደስ የሚል ትምሕርት ነው ምክንያቱም ጥሩ የፍቅር ሕይወት ለመኖር ፈር ቀዳጂ ነው፡ የሚበረታታ ነው
ፍቅር አንደኛ ነሽ ምርጥ እህታችን እንወድሻለን።
አምላክ ከፍ ያርግሽ የኒ ማር ምን አይነት ልዪ ሲት ነሽ አይዞሽ አድናቂሽ ነኝ ከኢስራኢል የሩሳለም
You are great woman.
I learn a lot from u.
More than loads of I studied a human psychology.
Smart talk ❤❤❤❤❤❤❤❤ clear
ጥሩ ትምርት ነው።
አድስ ነኝ ሰብስክራይቭ አደረኩሽ የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ ከእርጋታሽ ጋር ተመችቶኛል በርችልኝ
ፍቅርዬ በጣም ደስ ትያለሽ ስታስተምሪ በርቺ በዚህ ቀጥይ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን 😭እረ እኔ የቀረበኝ ሁሉ ይርቀኛል🙇
@Medi Tube ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
@@mixlagend እሺ እኔም ውድድድድ
Reasonable and logical explanation! keep it up.
ቆይ፡የኔፍቅረኛ፡እወደዋለሁ፡በጣም፡ግን፡እሱም፡ይወደኛል፡ግን፡ብር፡አምጪ፡እያለ፡አስቸገረኝ፡ምንላድርግ፡እስቲ፡አማክሪኝ
ፍቅር ይበልጣል የእውነት ትምህርቶሽ በጣም ተመችቶኛል አይዞሽ በርች
እሽ መልካም የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርችልን እውነት አባገነን እንኩዋንስ ሴት በወንድም አያምርም ትክክል ነሽ እሽ በርቀት ፍቅርም ላይ በደብ ስሪበት በተለይ ሳንተዋወቅ ምንፍቀር
ደደ
የኔ ቆንጆ ትምርቶችሽ በጣም በጉጉት ነዉ የምከታተለዉ በርችልን ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ
ሴቶች ጭቅጭቅ ያበዛሉ ምከሪቸው ፍቅር የአላህ ሥጦታ ነው ምክርሺ ጥሩነው መክንያቱም ሤቶች ግን ከምትወዱት የሚወዳችሁን ምርጡ
ዋው. ትምርትሺ በጣም ገሪሚ ነው. በዚ. ቀጥይ. እናትዬ. ይመቺሺ. ግን. ፍቅርኝዬ. አንድ. ነገር. አስችግሮኝል. ግን. በኮመንት. ማውረት. አልፈለኩም. ምን. ማድርግ አለብኝ. ማማዬ. ግን. በጣም. ወድጃለሁኝ. ትምህርትሺን
በጣም ግልጽናያለነገር ነው ያስተማርሽን ደስይላል ቀጥይበት
ልብ ያለው ልብ ይበል:: እጅግ በጣም ጥሩ ምክርና ትምህርት::
fikr hibeletel betam amesginalew ye ewunet ene ye anchin video meyet ke jemerku bizu ngren keyirognal barchi tiru mikr new hulem yemita astelelifew bizu sew kezi ly bizu ngr enda mimar tesfa adergalew❤❤
ፍቅረኛ የለኝም ላዳምጠው ስለፍቅር አስተማሪው በዛ ግን ከልብ አፍቃሪ የለም እናመሰግናለን ንግስት
ትክክል
መማር ጥሩ ነው ወደፊት ይጠቅማል
አንዳንዴ ፍቅር ወደንቺ አይመጣም እስኪ አንቺ ሂጂ ደሞ
@@alemayhufulas7547 እሺ የሀገሬ ልጂ
እዉነትልክብለሻል መምህሩ በዛ እኔኳአፍቃሪአይደለሁም ክክክ
ዋንትያዬ በጣምነው የምወድሽ እሰኪ የርቀት ፍቅር ስሪልን የምወድሸ❤❤❤
የኔ ማር ምክሮችሽን በጣም ነው ምወድልሽ አንቺንም እወድሻለሁ በርችልን እናመሰግናለን
አቦ ይመችሽ ይህንስልሽ ከምሪ ነው ሠላምሽ ይብዛ
ሁሌም እከታተልሻለሁ
First time watching you. I like you!👍
ቆንጂት ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እናመሰግንሻለን ተባረኪ
ሁሌም እምታመጭው ሃሳብ አስተማሪና እሚያበረታታ ነው በርችልን
ሳይፋቀሩ ለተጋቡ ሰወች ምን አይነት ምክር አለሽ ለምሳሌ ወደገጠራማው ክፍል እንበል
ትዳር ከሚፈርስ ምን ማድረግ ይኖርባቸው ይሆን ?
ስለምክርሽ እጅግ በጣም እናመስግናለን እህታችን ወንዶች ማለት እንዲህ ናቸው
ወተት
ቅቤ
እርጎ
አሬራ በቃ ምን አለፋችሁ በአጠቃላይ ከብት ናቸው ጥሩ ነገር አይወድላቸውም እኔ አንቺ ትህትናሽ ስለተመቸኝ እከታተልሻለሁ እንጂ የወንዶችን በህሪ ከእኔ በላይ የሚያቀው የለም ዱቄት ናቸው ማነህ ይሰማል እዛ ጋር ወንዶችን አጥቤ አጣጥቤ አስጥቻቸዋለሁ ሲደርቁ እመለሳለሁ እስከዛ ስራ ልስራ ደህና ሰንብቱ 🙏🙏🙏
Beuzalm Damte ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እር በህማማቱ ምድር እኮ። አሳቅሽኝ ማማዬ
@@ramaahmar9259 ሳቂልኝ ውዴ ቢያንስ እንሳቅባቸው እንጂ ምንም ማድርግ አይቻልም 😂😂😂
በትክክል
ሳልወድ አሳቅሽኝ
Hahahaha Lebona Yestachew Ke Endihe Aynet Yesewrn
The manner and the clarity you are trying to communicate your message is great. Hope your insights and knowledge will grow by reading more as you are so young.
የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምህርት ነው በርችልኝ
አራ ተበራኪ እህቴ እውናት እውናት ስለ ምትናገሪ እኔ ሁሌም አድነቂሽ ነኝ በተለይ ምክርሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት ውዴ
I don't Explayene your Idea General you are wish.
ትክክል ነሽ እውነተኛ ፍቅር ፈልገን
በፊልም የምናየውን ይሁን ካልን
ቆመን እንቀራለን
ሃሃሃ ትክክል እኔ እንዳዛ እያልኩኝ ቁጭ ብዬ ቀረሁ
ማንም በሌለበት ሁሌም አምላኬ ከኔ ጋር ነው 😂
Wera albshi tebarm fetata
WooooW በጣም ደስ የሚልና ግልፅ መልህክት ነው እህቴ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👌👌👌😍😍
You're amazing I like your professional explanation. I always listen to you keep up. God bless you sis.
የኔ ቆንጆ የአንደበትሽ ለዛ አይጠገብም እኔ ካንች ቡዙ ተምሪያለሁ እድሜ ያጥግብሽ በርችልን
ሰላም ፍቅርዬ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ በርቺልኝ
እናመሰግናለን ውዴ በርች