ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"የሉሲፈር 666 ሕይወትን የሚበላው የጥልቁ መንፈስ ምስጢር!"ክፍል 67።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มี.ค. 2023

ความคิดเห็น • 99

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  ปีที่แล้ว +44

    በውጭ ሀገር ላላችሁ እሁድ እሁድ በቀጥታ ስርጭት ለሚካሄደው ጉባኤ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/+uXEf49K35CU5M2Rk
    መደበኛ ትምህርቶች ወቅታዊ መልዕክቶች ስግደት የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምለው መምህር አሜሪካ መጡ ወይ? ንገሩን እስኪ ሰሞኑን ገብተዋል ይባላል፡ የትስ ከተማ ነው የገቡት?

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው መምህር ትምህርት ቤት ዙሪያ ብዙ ትውልድ እየጠፋ ነው የመምር ግርማ ፍሬወች በርቱልን ትውልድን እያነቃቃቻ ነው

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ከእስራት ይፍታን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛለዎት በረከተዎ ይደርብን አሜን ፫

  • @NigusBerhe-e4w
    @NigusBerhe-e4w 27 วันที่ผ่านมา

    ኣባታችን በረኮቶ ይድረሰን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +13

    አባታችን ፀጋውን በረከቱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት 🙏🏿🙏🏿❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk abatachene??? Ha ha

  • @user-qe5gj3bu8n
    @user-qe5gj3bu8n ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @alxble6402
    @alxble6402 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድንግል ልጅ ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሃን ትጠብቆት

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 ปีที่แล้ว +2

    Aba ezgiabeher amlak edemena tena yesetut aba yekifeat sewu gize abeketu ale Ezgiabeher ale ezgiabeher hagerachen yebarike 🇪🇷😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሦ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላአብሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፂጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምር ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ghenetghe8493
    @ghenetghe8493 ปีที่แล้ว

    ዋይ ደክይ ክረሰትያን ተወሓዶ ትዋርዶ ነዘላኣልም ሰግኩም ይብዛሕዮ አግዛበህር

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አባታችንቃለ ሂወት የሠማልን በጸሎት አስብኝ ሰደተኛ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ሁላችንም የተግባር ክርስቲያን መሆን ያስፈልጋል ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j ปีที่แล้ว +4

    እናተን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @sabatesfai2372
    @sabatesfai2372 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በተሰፋ እንጠብቃለን ዕድሜና ጥና ይበስጥልን

  • @Eritrea24.91
    @Eritrea24.91 ปีที่แล้ว +2

    ንእግዚአብሄር አገልግሎትኩም ይባርኽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷።

  • @Mohamed-bt1ko
    @Mohamed-bt1ko ปีที่แล้ว +2

    የእግዚኣብሄር ሰላምታ ከናንተ ጋ ይሁን እዚ ቤት እድሜና ጤና ለኣባታችን ኩፉ መንፈስ ከሃገራችን ይሰዉረዉ😭😭

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም ሁሉንም የሚያደርግ አምላክ አለን የሚጠብቅን አይተኛም

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 ปีที่แล้ว +1

    ስለውሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
    በድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ሚያሳዝን ዘመን ላይ ነእን አቤቱ አይነ ልቦናችን አብራ ማረን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ተይዘናል ከስራታችን ፍታን ታስርናል

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አዲስ ነው የተወለድከው ወንድማችን መድሀኒአለም እንደ አንተ ይፍታን !!!! ቀሲስ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @hekmajemal3150
    @hekmajemal3150 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ameleasfaw8652
    @ameleasfaw8652 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ይስጥ ያድልልን 🙏በእግዚአብሔር አድራሻዎን ይንገሩኝ እህቴ ልታገኝዎት ፈልጋ ነው 🙏😢

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ የአባታችን ፍሬ ሽ አመት ኑሩልን የናንተ አይነቱን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሰይ ሲኦል ያግባህ አንተ ርኩስ መንፈስ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በርታ

  • @mahletmoges8950
    @mahletmoges8950 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ ፈጣሪ እርኩስ መንፈስን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amea Amean Amean

    • @zuzu7018
      @zuzu7018 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻቸው የት ነው በእግዚአብሔር ንገሩኝ

  • @aebek1413
    @aebek1413 ปีที่แล้ว

    egzabhier tsegawn yabzaleh memhir

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ አይ መከራችን እግዚአብሔር በቸርናቱ ይአስብን 😢😢😢😢😢😢አባቴ በጸሎት አስቡን 😢

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Egzbhaer Amleaki ASEBAS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-cx5sg8cx6h
    @user-cx5sg8cx6h 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለስላሴ

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥️

    • @adeesadees9259
      @adeesadees9259 ปีที่แล้ว

      የትነው ቦታው ይሕ የፈውስቦታ

  • @swalmailde6397
    @swalmailde6397 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፀጋዎን ያብዛለዎት
    ጌታ ሆይ እኔስ መቸ ነው ከነቤተሰቦቸ ከነስራታችን የምንፈታዉ 😭😭😭
    ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameem Ameen

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo ปีที่แล้ว

    ድንግልማርያም ከነልጇትጠብቅልን መምህራችን የአባቶቻችን የናቶቻችን የቅዱሳን ቃልኪዳናቸው በረከታቸው ይደርብዎት ይጠብቆዎት እደናተ ያለውን ያብዛልን💐💐💒💒💒💒

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @AdisuDibaba
    @AdisuDibaba 10 หลายเดือนก่อน

    Ezihabier yemasgen Abbatachin Rajim ide la inante ba xalotachu Asibuun❤❤❤

  • @user-ti7ix5zx4x
    @user-ti7ix5zx4x 2 หลายเดือนก่อน

    egzeyabher yamesgen

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @shurebokonon6791
    @shurebokonon6791 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-fe4ws3nz8h
    @user-fe4ws3nz8h ปีที่แล้ว

    Yete yhone aderashawe ebakachu erdugne

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @oquebitberhane
    @oquebitberhane ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ተተኪ ልጅ አገኙ። እግዚአብሔር ጥላትዎ ከእግርዎ በታች ያስገዛልዎት ቀሲስ ሄኖክ አንድ ቀን የጉባኤዎ ትርሳታፊ እዲሆን እግዚአብሔር ያብቃኝ።

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ይረዳን

  • @asetube206
    @asetube206 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀጋወን ያብዛሉት

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥለልን🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @HaimanotAsefa-mg5si
    @HaimanotAsefa-mg5si ปีที่แล้ว

    Egzabehar Emma yestawet

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว +2

    ስብስክርፕ አርጉ ሼረ አርጉ

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.Amen 🤲🤲🤲🤲

    • @zmzm4577
      @zmzm4577 ปีที่แล้ว

      እረዳኝ እኔንም ዉጭነዉ የምኖረዉ አተንስከታተል መንፈሱ ይነሳብኛል

  • @temesgentemie1573
    @temesgentemie1573 ปีที่แล้ว

    ኣምላክ ይጠብቅዎት ኣባቴ።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 ปีที่แล้ว

    Abaye Egziabiher xegawn abzto ysten bexelot hasbuni bemnrow which Hager

  • @kalkidandesalegn-mj1yq
    @kalkidandesalegn-mj1yq 5 หลายเดือนก่อน

    ebakachu egehe memeher yete naw yemigegnut yet sefer yete betkrsitiyan naw

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ከክፉ ይጠብቆት

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Giji-ue1xe
    @Giji-ue1xe ปีที่แล้ว

    መምህር አባክዎትን አድራሻወትን ንገሩን ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @hthyr8187
    @hthyr8187 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 ปีที่แล้ว

    Amen kesis asenanahene

  • @user-hg2ee3mp1imnv
    @user-hg2ee3mp1imnv 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zm5qb8op8c
    @user-zm5qb8op8c 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @KhanKhan-fr4zs
    @KhanKhan-fr4zs 7 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ቢዝነሰ የምባል ስራ ወይምንግድ እያሉ ቡዙሰው ነው የጠፋ እ😢😢😢😢😢

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ. አለቅነ እኮ. በፈጣሪ ሰም.

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @adugnamola
    @adugnamola 3 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነዎት አባ እኛም እየተሰቃየን ነው

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 ปีที่แล้ว

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @hao90
    @hao90 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oy1wz7sn7u
    @user-oy1wz7sn7u ปีที่แล้ว

    ክክክክ ከዛስ ዘ ውሸት

    • @raya7711
      @raya7711 ปีที่แล้ว

      የሚያሳዝነዉ የተዋህዶ ስም ነዉ ያለሽ😥😥😥😭😭😭

  • @NigusBerhe-e4w
    @NigusBerhe-e4w 27 วันที่ผ่านมา

    ኣባታችን በረኮቶ ይድረሰን

  • @woodneshweldeyes6307
    @woodneshweldeyes6307 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን