አሳዛኝ ህይወት ሊሰሙት የሚገባ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 385

  • @biniTg_19
    @biniTg_19 2 ปีที่แล้ว +48

    🛑ራጂ አብሮ አደጌ እንካን ለዚህ አበቃህ በርታ ክርስቶስ ይርዳህ የአሶሳ ልጆች እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 ปีที่แล้ว +56

    መልካም ወጣት ለመማር ወሰኛለሁ ጌታ ይረዳኛል

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 ปีที่แล้ว +31

    ኡኡኡኡኡኡኡ የእኔ ጌታ አንተ ብቻ ነህ ከዚህ ነገር ውሰጥ መወጣት የምትችለው ክብር ለስም ይሁን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +17

    ለሰይጣን ሲትኖር ሰይጣን ይጫወትብሃል እግዚአብሔር ያንተ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ ወገኖቼ ኢየሱስ የራሱ ተገዢ እንጂ የሰይጣን አያርጋችሁ ወንድሜ ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 2 ปีที่แล้ว +67

    አቤት የኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም ሊሰራ ሲነሳ ማንም አይቀድመውም 🙏 አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ኡፍፍፍ ዮንዬ ጌታ አንጠፍጥፎ ይጠቀምብህ አንተ የትውልድ አባት ነህ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 ปีที่แล้ว +8

    የዘንድሮ ድል ለመልካም ወጣቶች ነው ዳብሎስ ተሽንፋሃል እየሱስ ያድናል ዮንዬ ተባረክ ♥️🙏🙏

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 ปีที่แล้ว +50

    Wow እኔ ፩ኛ ነኝ ለcomment ዛሬ የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ አይዞ የኔ አባት እንዴገና አባት ነውና

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +17

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም አይዞህ አረፈደም ጌታ ደርሶልሃል

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 ปีที่แล้ว +42

    አቤት እግዚያብሄር ስራህ እንዴት ግሩም ነው እንኳንም ያንተ ሆንን ለዚህ ልጅ ሲባል ብቻ መልካም ወጣት እንኳንም ተጀመረ ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን🙏

  • @user-ok4wy4ov4t
    @user-ok4wy4ov4t 2 ปีที่แล้ว +25

    በእየሱስ የለ ሳላም የትም አይገኝም እዉነት የኔ ወንድም እንኩን በደና መጣህ ወደ ተለወጣዉ ህወት አሁንም ለዝህ ልጅ ፀሎት ያስፈልጋል ወደ ቀድሞ ህወት እንዳይመልስ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว +3

    ምህረታብ እንግዲ በዚ ነው የሚቀናው
    አቤት ጌታሆይ ክብሩን ውስድ

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ሆይ ስለ እነዚህ ወጣቶች ክብር ለአንተ ይሁን🙌🙌🙌
    ሰይጣን እንዴት ክፉ ነው ጌታ ይገጽጸው

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +8

    ያላንተ ኑሮ አይሆንልኝ ኢየሱስ ስም ይባረክልኝ የሃጥያተኞች ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @mullerwest7856
    @mullerwest7856 2 ปีที่แล้ว +14

    OMG Rajiiii😲😲 i can't believe😓 i am sorry to see you like this😓
    He is my best friend. I have been 5 years in Assosa. I know him very well. We was in one group. Every night after we drunk We always fight with everyone without any reason. Every people Afraid of us. Even police officers. Thanks to God i left that country safely. I am very surprised when i see him like this. He was body builder 😓😓

    • @amanta8999
      @amanta8999 2 ปีที่แล้ว

      Really 👀👀

    • @deelamri8778
      @deelamri8778 2 ปีที่แล้ว

      Yeah you’re right Mulle.... good to see you

    • @mullerwest7856
      @mullerwest7856 2 ปีที่แล้ว

      @@deelamri8778 Thank you lamri🙏 nice to see you too

    • @kamalizayvette
      @kamalizayvette ปีที่แล้ว

      for those who don't Understanding this language what happen to him??

    • @amantamiru5450
      @amantamiru5450 16 วันที่ผ่านมา

      lju eko lela tarik west nber malt nw jesus sw a

  • @betiy3418
    @betiy3418 2 ปีที่แล้ว +32

    ይን ወጣት ገና photo ላይ ሳየው ገብቶት ተረድቶ እንደሚመሰክር ገብቶኝ ነበር 😢😢😢ክብሩን ጌታ ይውሰድ ወንድሜ ጌታ ይርዳክ 😢😢

  • @dagimasmare4509
    @dagimasmare4509 2 ปีที่แล้ว +11

    ይቅርታ አርጌልሀለው ቸሩ መድሃኒያለም ቀሪው ዘመንህን ይባርከው {እግዚአብሔር ታላቅ ነው}

    • @mercybeyene5239
      @mercybeyene5239 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek wendime

    • @abditsegaye5147
      @abditsegaye5147 2 ปีที่แล้ว

      ዳጊኮ

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @user-sk2tz8lj3j
      @user-sk2tz8lj3j 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል የሰው ሂወት ማጥፈት እንደዚህ ቀልድ ነው እንዴ ወንጀለኛ ናቸው መያዝ አለባቸው ።
      የምታቀርባቸው ሰወች የሰው ደም ጠጥተን ሰው ገድለን እሚሎ ናቸው ወንጀልን ባደባባይ እየተናገሩ እንዴት ነው የመንግስት አካሎች እያዪ ዝም እሚሎት ።አስተምህሩት በደንብ መፈተሽ አለበት

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 2 ปีที่แล้ว +15

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭የይጣን ስንሆን ትባትቤ ይጫወታል ወይኔ እየሱስ ክርስቶስ ክበርልኝ አባ የአንተ ስለ አረካኝ አመሰግናለሁ

  • @TibletTefer
    @TibletTefer 20 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ለስድስት አመት ስፈልገዉ ያጠዉትን ጓደኛዬን ባንተ አገኘዉት ዘመንክ ይባረክ ጌታከፈቀደ ከመጠዉ እመሰክራለዉ ስለዳነም ጌታይባረክ በጣምይመስገን

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 2 ปีที่แล้ว +1

    .ዮንዬ ዘርህ ኑሮህ አገልግሎትህ ይባረክ ስጦታችን።

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +5

    ዩኔ ወድሜን እንኳን ወደተለወጠዉ ይህወት በሰላም መጣ አይዛከ የኔ አባት ጌታ መልካም ነዉ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነዉ አበቱ ማረኝ።

  • @user-pf8so8ue6z
    @user-pf8so8ue6z 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ጴንጤ አይደለሁም ግን ዮን ስራክን በጣም ወድጃላሁ አይይይ ዘመኑ በለቀ ግዜ ወደፈጣር መመለስ ምንኛ መታደል ነው ፈጣር ብሎ በሠላም ሀገሬን ስገባ ወደዝ ቅዱሳን ህብረት መቀላቀል ምኞቴ ነው ፈጣርዬ እኔንም በመምጣት ግዜ በመንግስት አስበኝ ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በልልኝ😭😭😭😭🙏

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ ወጣቱ የት እንዳለ አይታወቅም ያሳፍራል

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 ปีที่แล้ว +8

    የ ክርስቶስ ዳም ይሻፍን 🙏🙏🙏ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ አዲስ ፍጥራት ናክ 🙏👏👏👏👏🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 ปีที่แล้ว +14

    እይዞክ ወንድሜ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው።እንኳን ወደ ተለወጠ ህይወት መጣህ ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቅ

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

      @Tacher chanie አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ለብዙ ክርስቲያኖች አድርሺ፣ ይህ መልእክት ከእኔ የሆነ ነገር የለበትም፣መን/ቅዱስን በጥንቃቄ በማዳመጥ የጻፍኩት ነው፣ ስለዚህ ደግሞ በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው ያደረገኝ ጌታ ብቻ ምስክሬ ነው፣

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 ปีที่แล้ว +2

    በኢየሱስም በጣም አስፈሪ ታሪክ ነው የሚያወራው ይህን ሰው ለብቻ ለይቶ ማስተማር ያስፈልጋል

    • @lidya2753
      @lidya2753 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እጂ

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ለውጡ የፀና ይሁን

  • @rosesalouse4277
    @rosesalouse4277 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት እግዚሐብሄር ትዉልዱን እያስመለጠ ነዉ ጌታ ይባረክ ዮኒ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት አትያዝ በእየሱስ ስም👏👏👏🔥🔥🔥🔥

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክ ይህንን ትምህርት በአደባባይ ሰለገለጥከው ሰይጣን ፍቃድ ካልሰጠነው በእኛ ላይ ምንም ስልጣን እንደሌለው ከራጂ ህይወት ተምረናል

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የመቅበዝበዝ ዘመን እንኳን አለፈ በቤቱ ያጽነህ😢
    #ዮኒዬ ተባረክ 🙌❤

  • @abigiyakinfe779
    @abigiyakinfe779 2 ปีที่แล้ว

    Wow geta yibarek ahunm geta bebetu yastnah yoni blessed

  • @g-dent6174
    @g-dent6174 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoni ene betam degafik negne...mnm enkan haymanote Orthodox behonm sirak tilk nw...Orthodox sebakiwoch endant wetatun mesebseb selmaychlu nw were yemyabzut...keep it up man, wendeme be lewtik yatsinak

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ እየፀለይንልህ ነው እግዚአብሔር ይርዳኸ በእርግጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ብሎኛል 😓
    ስትመጣ ለብዙዎች ትምህርት ትሆናለህ::
    God Bless You..!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እፍፍፍ እየሱስ ጌታ ነው ዬኒ ተባረክ❤❤

  • @mimimimi739
    @mimimimi739 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት በየ ቤቱ ስንት ታሪክ አለ በጌታ በእየሱስ ስም 🤔🤔ፈውስህ የፀና ይሁን

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጌታዬ አንተጋ ያለው ሰላም. ወንድሜ አይዞ. ዮንዬ ተባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው እንኳን ጌታ ረዳክ አሁን አምልጠቃል አይዞክ ዮኒዬ ጌታ ይባረክ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ የኔ ወንድም ግራ ከመጋባት ህይወት እንኳን ጌታ ታደገህ ዮኒየ ብርክ በልልኝ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 ปีที่แล้ว

    halaluya kebir lagata yehune amen zamaneik yebaraik

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለወደደን ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን። ዮንነት ተሳክቶልሀል!!!! ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ኢየሱስ ስለደረሰልህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። የእግዚአብሔር ምህረት ማሳያዎች ነን።

  • @samuelaweke7361
    @samuelaweke7361 2 ปีที่แล้ว +3

    Yoni Tebarek lela mnm lelek alchelem ke kalat belay nek🙏🙏🙏🙏

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን እካን ጌታ እስራትህ ፈታህ

  • @mhh1291
    @mhh1291 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ያደናል የታድግል 😭❤️❤️👏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 ปีที่แล้ว

    yena abet enkone gata eradaik yawoik nke eyasus yadenail amen

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጌታዬ ስራክ ድንቅ ነው
    አይዛክ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነው ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ደረሰልህህ እውነት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰውነት በራሳችን እጅ ማበላሸት እግዚአብሔር ምህረት አድርጎልሃል አይዞህ እየሱስ የእንደገና አምላክ ነው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ ክፉ የመናፍስት መንፈስ የተመታ ይሁን አሁን ነፃ ወጥታሃል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ዮንዬ

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬ ሆይ ምንድነዉ የምታሳየኝ😭😭😭😭 ዮኒዬ ምን አባቴ ላርግህ በጌታ😭😭😭😭

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አንደኛ አይዞኝ አሁን ወደ ፊት

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም የኔ ፍቅር አይዞህ እየሱስ ሁሌም ይወድሃል

  • @selamtube6038
    @selamtube6038 2 ปีที่แล้ว

    Jonye Geta zemanikin yibark 🙏❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 ปีที่แล้ว +12

    አይዞህ አባ 😥😥😥😥
    ሲያሳዝን ሰይጣን ተጫወተበት ፊቱን በሙሉ ተነቅሶ ተነቅሶ 😔 ደሞ የኔ ቢጤ የዋህ ሆደ ባሻ ነው 😥😥😥

  • @zerituasrattube4974
    @zerituasrattube4974 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    ዮናታን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ጉልበት ይሁንህ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 ปีที่แล้ว

    Uuuufffff kiber le Geta le Eyesus yihune Enida Eg/r yale manim yelam.....Eg/r mariam Abate now......Wudi ye Abate Biruke N/Yoniyyy Tebareki zemanek yelamalem ❤❤❤❤❤

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 ปีที่แล้ว +1

    Abeti amilk sile yoni sile Steani amsgenahlo toni tebarekkk 😘😘🙇‍♂️

  • @ptc1549
    @ptc1549 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝኣብሔር መልካም አምላክ ነዉ የሁሉም አባት ፈፅሞ የሚራራ የሚያድን አምላክ ነዉ፡፡
    እንኳን ወንድሜ ወደ ተለወጣዉ መጠህ እራስህንም ቤተ ሰዎችንም አስደስተከኸዉ

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሡሥ ጌታ ነው ተባክከ ዮኒ በብዙ ተባረክ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞን ዎንድሜ አግዚአብሔር ደርሶልሃል በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😥😥

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወንድሜ 3አመት ጉድጓድ ውስጥ? አይዞህ የዋህነትህ በጣም ያስታውቃል ጌታ በጣም ይወድሀል .... ስለሚፈልግህ ነው በህይወት የቆየኸው.... እኔ ማን ነኝ በአንተም ሆነ በጓደኞችህ የምፈርደው እየሱስ ምሮህ በህይወት እየኖርክ? የምህረት አምላክ ይባረክ፡፡ ጌታሆይ እኔ ስላንተ ቃላት ያጥረኛል አንተ ባለህበት መአዛህ ፍቅር ነው የኔ ጌታ ልብን በፍቅር የምታጥለቀልቅ መቼ ይሆን የምናይህ? ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ና! እኔ በጣም በጣም በጣም ላይህ እናፍቃለሁ! ክርስቶስ እየሱስ የሚለው ስም እጅግ የከበረ ነው!!!

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwawoo
    Yesus koo❤❤
    😭😭😭 Ante akoo
    Liyu amlknew tebarek
    Abayeeeeee❤❤😇

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ውይ ትችላለህ!

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዞ እግዚአብሔር ሆይ የስእል ደብተር ሆኖ የለም እዴ በጌታ በእየሱስ ስም ጌታ ነፃ ያወጣል አይዞህ

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ደሞ የባሰ ነው ጌታ እንኩአን እረዳክ

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነቹ

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወንድሜ አይዞህ 😥😥😥💔💔😭😭
    ዮኒዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤😘😘❤❤😘😘😘

    • @hode8291
      @hode8291 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @user-wd6xc8nd9c
    @user-wd6xc8nd9c 2 ปีที่แล้ว

    ይህ አጋንት ከየሱስ በቀር ማንም አልቻለውም ዘድሮ ክብር ለጌታችን💔💔😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 ปีที่แล้ว +1

    Galani hundinuu yesusif haa tauu 😭😭

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +10

    ነቅሴውን ለከተማህዝብ መታሰቢያ የተነቀሰውነገር😂😂😂ፈታአደረገኝ ለእከሌ ለእከሌ እያለ አይዞክ ወንድሜ ዛሬ እውነትተገልጦልህ መተሀል የምህረትእጁ ሰፊ የሆነጌታ ተቀብሎሀል ከዚህም በኋላ እሱይረዳሀል ወደፊትቀጥልበርታ

  • @ziondemisse6122
    @ziondemisse6122 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzeyaber enkuwan redahi

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you jesus 💕🙏

  • @zinuabera2558
    @zinuabera2558 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያለ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው😰 ይሄ ልጅ የሚያወራው ብዙ እልፍ ነገር በውስጡ እንዳለ ያስታውቃል ግን ሁሉም አልፏል አሁን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነው ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ጌታ አየሱስ አየክ እንካን ተመለስ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የሰውልጅ ያሳዝናል ወንድሜ እንኳንም ጌታ ደረሰልህ

  • @henokaraia9688
    @henokaraia9688 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more bruk.

  • @lastitube5941
    @lastitube5941 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ክብርህን ዉሰድ

  • @fromsamelkamu4219
    @fromsamelkamu4219 2 ปีที่แล้ว +3

    ራጂ መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት

  • @Eltolad777
    @Eltolad777 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ፤ ያድናል ይታደጋልም!

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash 2 ปีที่แล้ว +2

    rajiyachen yegnaw ye asosa lij😭😭😭🥰

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 2 ปีที่แล้ว +2

    ያድናል ኢየሱስ።

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤትተይጣን እንዲህ አጃጅሎ ሲጫወትባቸው ዮኒ ተባረክ

  • @omtomt3648
    @omtomt3648 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ

  • @MATORERAIMUNDO-zl1zs
    @MATORERAIMUNDO-zl1zs 5 หลายเดือนก่อน

    prophet I love your videos although I don't understand Amaric I'm Mozambican, but I think your spiritual help is success

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว

    ከውጭው እየኮረጃችው ፊት ላይ መቀለድ የውጭውስ የሚያናግራቸው ጎረቤት እንኳን የላቸውም በተጨማሪ በታቱ እግዚአብሔር አይከብርም ስጋችውን አታበላሹ ታቱ እርድና አይደለም 💜🙏🙏🙏🙏

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭አቤት ምህረት ወይይይ😭😭😭

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ያግዝህ በፍጹም አይለይህ

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 2 ปีที่แล้ว

    Yoniye tabarkilge ba bezu tilayale✝️😥😥😥👏👏👏👏

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር እረ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ለእነዚህ ወጣቶች ስለደረስክላቸው ይኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እንኳን ወዴ በቱ አመጣህ የኔ ወንድም ተባረክ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ታሪክ እንደ ቀልድ አምስት ሰው ገደለ ህፃናትን ገደለ እግዮዞዮ እግዚአብሔር ትውልድህን ጠብቅ የኔ ጌታ ይህንን ሰው አንተ እርዳው

  • @Marrkonjo
    @Marrkonjo 2 ปีที่แล้ว

    Ameen 🥰

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ በየቦታው ያለው ጉድ ይገርማል ሰይጣን በምን መልኩ እንደተቆጣጠረው ማሰብ አያዳግትም ሰይጣን ያለቆጥ ሚበሳጨው መንግስቱ ስለፈራረሰ ነው ዮኒሻ ተባረክልኝ

  • @abyaddisugebre1775
    @abyaddisugebre1775 ปีที่แล้ว

    Yoniye!!! Geta zemenin yibarik

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ዮኒ ተባረክ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @tesfaneshbundawu9544
    @tesfaneshbundawu9544 2 ปีที่แล้ว +3

    😢😢እንኳን ጌታ አገኘ 🥰🙏

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

    Bee getaa sim omg uuuuuuufffff iyesus kooo atii jalala🙏😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ እባክህ በየዙሩ ሰለሱስ ከማስተማር አትተው ወጣቱ ከሚሰማ ይልቅ ሲማርነው ሚፈወሰው በርታ አስተምር