ፀበል ውስጥ መንፈሱ ገንዞኝ ሞቼ ነው የተነሳሁት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 103

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 706

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሁልግዜ የሚገርመኝ ምሰክርነት የሚሰጡት ልጆች አንደበታቸው ወዛቸው ውበታቸው ግርም ይለኛል:: ለእናንተ የወረደ መንፈሰ ቅዱሰ ለኔም ለበደለኛዋም ለልጆቼ ሲል ይድረሰልኝ ሰማእቱ የምወድህ እኔም እቤቴ የምለምንህን ሰምተህ ድረስልኝ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphremYilma
    @EphremYilma 4 หลายเดือนก่อน +22

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለዚህ ለተቀደሰ ደጁ ያብቃን እመአምላክ የጌታዬ እናት ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ አብቂኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 4 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አስቡኝ

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye8648 5 หลายเดือนก่อน +10

    ምስጋና ለአብ
    ምስጋና ለወለድ
    ምስጋና ለመንፈስ ቅዱሰ
    ለዘለዓለም አሜን ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 5 หลายเดือนก่อน +171

    አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ኪዳነምህረት ሐደጅሽ አብቂኝ በፀሎታቹም አስቡኝ

    • @Haymanot-kp7lf
      @Haymanot-kp7lf 5 หลายเดือนก่อน

      Ene Catholic Negy. Kidus Giorgisen Magyet Efelegalew. Yemigeremew Ene Melhaktoch Kidusanoch Endalu Amenalew Gin Endezi Aynet Simet Tesemtogy Ayawekim Neber. Ergit New Mesemat Mesemat Bayihonem Gin Bians Endisemagy Eyetarkugy New. Silezi Be Dingil Mariam Sim Lileminachu Tseleyulegy(tseleyulen) Ebakachihun Kidus Giorgis Hege Metemek Efelegalew Gin Ene Salehon Kidus Giorgis Melaku Mikael Bene Lay Minem Neger Madereg Yichilalu. Kidusu Sifraw Lememtat Minem Yalegy Yemikeflew Neger Yeleguem. Amnalew Yegize Gudaye New And Ken Hege Ehit Ena Wendimoche Yayuten Mayet Echilalew. Hulachihum Bakachihun Tseleyulegy(n) Thank You Elshaday Chanal. Pray For Me.

    • @misrakgulilat4488
      @misrakgulilat4488 5 หลายเดือนก่อน +3

      Amen

    • @Bisrate-gebrel-19-19
      @Bisrate-gebrel-19-19 5 หลายเดือนก่อน

      Amen egnanm abkan ledejh kdus giorgis abate ehte betselotachn enasbshalen and mnegrsh neger kalemawek lihon ychlal ehte kefetari besteker man kidusan Amlak anlm

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲⛪️

    • @NasnetShishay-fy3bd
      @NasnetShishay-fy3bd 5 หลายเดือนก่อน +1

      🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @SolomonZewude-r3p
    @SolomonZewude-r3p 4 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ለደጁ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 5 หลายเดือนก่อน +79

    ግንቦት 23
    ✝️ እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን የሊቀ ሰማዕታቱ ተረዳኢነት፣ ምልጃ፣ ጸሎቱ አይለየን የሊቀ ሰማዕቱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን አሜን ፫ ❤
    💌💌💌💌💌💌💌💌
    ።።።።።።።።።።።።
    ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
    ተነስቷል በዚህ የለም መድኅኔዓለም
    💌💌💌💌💌💌💌
    💌💌💌💌💌💌💌💌
    ሰው ሆኖ ሰው አደረገኝ
    የትንሳኤ ስጦታችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ለቤሮታዊት የደረሰ
    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ገሰገሰ
    ፈጥኖ ሊያወጣን ከመከራ
    ቆሟል ከጎኔ ከእኔ ጋራ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @brkti2123
      @brkti2123 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 5 หลายเดือนก่อน +399

    እንደኔ ለመሔድ የጓጓ ማነው 😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 5 หลายเดือนก่อน +13

      እኔም በናፍቆት ሞሞተይ ነው😢😢

    • @YohansBashaw
      @YohansBashaw 5 หลายเดือนก่อน +8

      እኔ ከአንድ ጊዜ ሄጄ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፀበል የተፀበልኩት አሁንም በነፍስም በስጋም በእምነትም ገለባ ሆኛለሁ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ሳያበቃኝ ነፍሴን ከስጋዬ እንዳይለያት አባቴን ቸሩ መድሃኒት አለም ይጠብቀኝ።

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 5 หลายเดือนก่อน +15

      እኔ አለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 5 หลายเดือนก่อน +6

      እኔ አለሁ😢😢😢

    • @EdlamNigatumamo
      @EdlamNigatumamo 5 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @EdenWorku-nz1vb
    @EdenWorku-nz1vb 5 หลายเดือนก่อน +93

    የ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አጋዚተ አለም ቅድስት ስላሴ በ አብርሀም ቤት እንደገባህ በእኔ ህይወትም ግባ ይችን እህቴን ለፀሎት እንዳነቃህ ከሁሉ መጥፎ ነገር አንቃን ለፀሎት አንቃን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 5 หลายเดือนก่อน +104

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የነገርኩህን አደራ ብዙወች በምልጃህ አምነው ተፈውሰው መስክረዋል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ አደራ🥺🤲

  • @EdenKifle-zb8bw
    @EdenKifle-zb8bw 5 หลายเดือนก่อน +86

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጂክ አብቃኝ ❤❤❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህኝ ለደጅህ አብቃኝ አጥያቴን ይቅር በለኝ አባቴ ፈጣርዬ

    • @FanaTewelde-eo4zk
      @FanaTewelde-eo4zk 5 หลายเดือนก่อน

      Lenem dejh abkagn kidus gewergs abate

    • @Hanazerfu
      @Hanazerfu 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 5 หลายเดือนก่อน +9

    እስከዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት የበለጠ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ አቤት መታደል

  • @selamMekuria-wi6xq
    @selamMekuria-wi6xq 5 หลายเดือนก่อน +9

    ስለኔ ያወራሽ ያህል ነው የተሰማኝ ሱሪ መተው፣ ቤተክርስቲያን ማገልገል፣ ቅዱስ ቁርባን መቀበል የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው። በጣም ደስ በሚል አገላለጽ የተሰጠ ምስክርነት ነው። እህታችን በጣም እናመሰግናለን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ እና ለምስክርነት ያብቃኝ🙏

  • @feven1919
    @feven1919 5 หลายเดือนก่อน +43

    የኔ እህት በረገጥሽው በሰማእቱ ይዤሻለው እህተ ማርያም ብለሽ ፀሎት አድርጊልኝ እኔ ሀጥያቴ ስፍር ቁጥር የለውም በየትኛው ደግ ስራዬስ በሩን እረግጣለው ግን መድሀንያለም ቸር ነው በንሰሀ መልሶኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለዚ ቅዱስ ስፍራው ለዚ ክብር እንዲያበቃኝ ፀልይልኝ ሁላችሁም

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 5 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢 እህቴ እመብርሀን ታስብሽ❤

    • @Sheketi
      @Sheketi 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoshe Egziabhere kanchi gare newe

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 4 หลายเดือนก่อน

      ያበቃናል አይዞሸ ሁላችንም ስደተኞች መዳን እንሻለን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነት ያበቃናል

    • @haya3088
      @haya3088 หลายเดือนก่อน

      እመ አምላክ ታስብሽ እማ ይህ የሁላችን ታሪክ ነው ሰመአቱ አባቴ ይድረስልን ለንስሀ ሞት ያብቃን❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 หลายเดือนก่อน +25

    ዛሬ በለተ ቀኑ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂ ያበቃኝ
    አቤቱ ማረኝ 🤲🤲🤲

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 5 หลายเดือนก่อน +13

    የኔናት አገላለፅሽ ራሡ እርግት ያልሽ ስነ_ስርዐት ያለሽ! አምላክሽን ፈሪ ልመናሽ በራሡ ድንቅ ነው እድለኛ ነሽ እህቴ እመብርሀን ከነ ልጇ ሁሌም ትጠብቅሽ የኔናት ቤተሠቦችሽንም ይጠብቅልሽ ሁለቴ ነው ደግሜ ያዳመጥኩሽ አንደበትሽና እርጋታሽ ጣፍጦኝ የኔ ውድ እመብርሀን ከነ ልጇ ወዳሻለች ለኛም አምላክ ቦታውን እንድንረግጥ ይፍቀድልን 🤲🤲🤲🤲

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 5 หลายเดือนก่อน +27

    እኔን ሐጣተኛዋን አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እህታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noahtube310
    @noahtube310 5 หลายเดือนก่อน +8

    የእግዝያቢሔር ባለሟል ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ድክሞ ብሎኛል አባቴ 😭😭😭😭😭

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ጊዩዎርጊስ ለኛም እድል ስጠን ስማአቱ ፈረሰኛው ጊዩዎርጊስ
    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @fasttube-ty1vs
    @fasttube-ty1vs 5 หลายเดือนก่อน +12

    ቅድስ ጊዎርግስ ኣባቴ ለደጀህ ኣብቃኝ ውስጤን ታቀለህ እና እርዳኝ ሁሉም ነገሬ ኣስታካክልልኝ ኣሜን (3) 🙏🙏🙏🙏

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሰማቱ ተአምር ነው ኤዳቹ እዩት ደስሚል ቦታ ነው እግዛብሔር ፍቅርነው በሶስት ደቂቃ ሶስት አመት የቆየው ነው የመስለኝ ምድር ታስጠላለች ደርሰእ ስትመለስ ተመስገን ተመለስ ተመስገን በእውነት ❤ እንኮን አደረሰን ለአባታችን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ፈጥኖ ይድረስልን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 5 หลายเดือนก่อน +14

    እጅግ በሚገርም ኣገላለፅ ነው እህታችን የመሰረከችልን ላንቺ የረዳ የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ በስደት በኣህዛብ ሃገር በተለይም በሳውዲ ኣረብ ያለን ለዚ ደጅ እንድንረግጥ የሰማእቱ ኣምላክ ይፍቀድልን❤ ዘማሪ ዳዊትዬ እናመሰግናለን በፀሎታቹ ኣስቡን ለኛም ለዚ እንድንበቃ❤❤❤

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 4 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ
    ዋ ለኔ ልቤ ለደነደነው
    ዋ ለኔ
    ዋ ለኔ አባቴ ቸሩ መድሃኒአለም የኔ አባት እኔ ሃጢያተኛዋን ልጅህን መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ ከነ ጠፋው ልቦናዬ መልሰኝ መልሰኝ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፍቅርህን አሳድርብኝ ለደጅህም አብቃኝ
    ለሃገሬም አብቃኝ 😢
    እህታችን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይደረግልን

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน +36

    ስሰማ ልቤ ይሸበራል አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ በምህረትህ በቸርነትህ ጥራኝ እኔም ታሪኬን ለውጠው በስደት አይለቅ ዘመኔ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 5 หลายเดือนก่อน

      Ayezoshe yen ehte kesdet fitare beselam lagerachen yabkan kedose georgese ledejo yabekan❤

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫🎉🎉🎉🎉

    • @hermelahaila
      @hermelahaila 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ የእኔም ፅሎት ይሄ ነው👐

    • @dhdhdhDkdkdbe
      @dhdhdhDkdkdbe 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @hulumyalfal1197
    @hulumyalfal1197 5 หลายเดือนก่อน +4

    እየሰማሁሽ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። አቤት መታደል አቤት መመረጥ እግዚአብሔር ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን። አላውቃችሁም ብለህ ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን። ለንስሀ ለስጋ ወደሙ አብቃን። ህይወት እዚች ምድር ላይ አሰልቺ መንገዷም አድካሚ ነው። ከሰማይ በላይ ግን ሌላ አለም እንዳለ ሌላ ህይወት እንዳለ ብዙዎቻችን አናውቅም። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በተሰጠህ ቃልኪዳን ከአምላክ አማልደን። ደጅህን ለመርገጥ አብቃን። አምላኬ ሆይ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን።

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሰማአቱ ለሁላችን ድረሥልኝ

  • @zenebmulugeta3722
    @zenebmulugeta3722 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጂህን ሳረግጣ እንዳልሞት አንተ እርዳኝ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 หลายเดือนก่อน +47

    ሰመአቱ አባቴ በለተ ቀኑ ከሰዉነት ደረጃ የወጣሁ ልጂህን ሰዉ አርገኝ😭😭 በስደት ተሰቃየሁ 😭😭 ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝዉ ተስፋየ አተ ነህ😭😭💒💒❤❤❤

    • @berayassddss6938
      @berayassddss6938 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሰመአቱ ኣባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ ያብቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢አየሰደት 38:54

    • @godislove8937
      @godislove8937 5 หลายเดือนก่อน +3

      🎉የኔ ቆንጆ ከተጨነቅሽ ሃገርሽ ገብተሽ
      ጸበል ገብተሽ ራስሽ አረጋጊ በጤና ስትሆኚ ነው ምትሰሪው

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 หลายเดือนก่อน

      @@godislove8937 እሽ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን😢😢💒

    • @አማኑእኤ
      @አማኑእኤ 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዙሽ ፈጣን ነው መልሱ ተማፀኝው አይዙሽ ልመናሽን ፀሎትሽን የሊዳው ስማዕቱ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ አይዙሽ እናቴ

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@አማኑእኤ አሜን አሜን አሜን💒❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 5 หลายเดือนก่อน +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ምን እመስል ይሆን በአንተ ፊት የኔ ጌታ ለደጅህ አብቃኝ ከነመላ ቤተሰቤ።

  • @Hayat-i3t
    @Hayat-i3t 5 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኔም ለልጀ ፍቀዱልን አሜን

  • @bezakassa700
    @bezakassa700 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሰመአቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ አምላክ አጋእዝተ አለም ስላሲ የሁሉ ፈጣሪ ቅዱስ ፍቃድህ ሆኖ ይህን የተባረከ የምህረት ቦታ እረግጥ እና አፈወስ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ይህም እደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን🙏🙏🙏 አሜን

  • @EnatZewda
    @EnatZewda 5 หลายเดือนก่อน +4

    እህት አለሜ ለአንቺ የደርሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅ እዲያበቃን ፆልዩልን

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሰመአቱ ቅድሱ ጊወርጊስ አባቴ በያልንበት ፈዉሰን😢ለደጅህ አብቃን በፀሎቴችሁ አስቡኝ እህትወድሞቼ ወለተሰማያት🤲🤲🤲😢

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እሄን ለመሰማት ያአበቃኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ተመሰገን አምላኬ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁኝ።ለልጅሽ ለወዳጅሽ ሀጢያቴ በደሌ ይቅር እንዲለኝ ለምኝልኝ አማልጅኝ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ በምልጃህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃህ አይለየኝ አባቴ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረኝ።በጣም የደነቀኝ ምስክርነት እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እሄ እንድሰማ የፈቀድክልኝ ተመስገን አምላኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaneshGselassie
    @TesfaneshGselassie 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ሊቀሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน +23

    ይህንን: ሁሉ: በቸርነቱ: እና: በምህረቱ: ላደረገልን: እና: ለሚያደርግልን: ለቸሩ: ፈጣሪያችን: ክብር: ምስጋና: ይግባው: ለእርሱ: የምንከፍለው: ምንም: ባይኖረንም: ተመስገን: እግዚአብሔር: አምላካችን: እንለዋለን::

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 5 หลายเดือนก่อน +7

    ለእህታችን የደርሠው ለእኛንም ይደርሰልኝ ቅድዱሰ ጊዮርጊስ ጠብቀኝ

  • @ሚሉየራጉኤልልጅ1621
    @ሚሉየራጉኤልልጅ1621 5 หลายเดือนก่อน +12

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሐናንሐናን
    @ሐናንሐናን 5 หลายเดือนก่อน +22

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጂህን ሳረግጣ እንዳልሞት አንተ እርዳኝ ቤተሰቦቸን አንተ ጠብቅልኝ ከስደት መልስህ ለምስክርነት እንድታበቃኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ😢😢😢

    • @AbouNash
      @AbouNash 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን. አሜን. አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 หลายเดือนก่อน +11

    ቅዱስ እጊወርጊስ ለኔም ለልጀም ፍቀድልን አሜን አሜን አሜን

  • @felekche8544
    @felekche8544 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመአታቱ ለደጂህ አብቃን ፀሎት አርጉልኝ ስሜ አመተእየሱስ እና ሀየለእየሱስ ብላችሁ ፀሊዩል

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee หลายเดือนก่อน

    ኦ አምላኬ ምህረት የበዛ አንተ ቅዱስ ጌታ ስሉስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይገባሀል እመአምላክ እናቴ አንች በመነገዳችን ሁሉ ቅደሚ ያለ ድንግል ማርያም ጉዞ የውሸትነው❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mihretsintayehu9512
    @mihretsintayehu9512 5 หลายเดือนก่อน +4

    አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ሆኖ ለታምረኛው ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል እና ለደጁ አብቃኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 5 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ሰራውእፁብ ድንቀነው ሰማእቱ ለኛምይድረስልን 👏 ይህንን እድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነይሁን ❤❤❤

  • @HlfitHlfit
    @HlfitHlfit 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ❤❤ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ በፀሎታቹም አስቡኝ❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሰማእቱ እየጠብቅኩህ ነው😢😢❤❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰመዓቱ እለተ ቀንህ ነው ምስክርነትህን እየሰማሁ ጓጉቻለኝ ለደጅህ ከነ ባለቤቴ ለድጅ አብቃኝ 🤲 እመ ብርሀን የብርሀን እናት ምርጃሽ ይዳኝ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማዕቱ ይህ የመሰለ ምስክርነት እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ማይነገር ስጣታህ ተመስገን ቅዱሱ ገወርጊስ ሆይ ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም ከዳቢሎስ እስራት ፍታን

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሰው የአብርሐሙ ስላሴ ለእኛም ይድረሰ አባቴ ቅዱስ ገዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ! የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ! የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረነኝ!

  • @moktad6722
    @moktad6722 5 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ ሊቀ ሰማታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ለአምላኩ መገለጥ ያብቃን ያድርግልን ። ሴቶች በክርስትና ልብስ ምን ያክል ያምራሉ ያኮራሉ ይማርካሉ ።አሁን ለምሳሌ አንቺን ስንሰማ በለበሽው አለባበስ ውበት ና መደበቅ ምክንያት ዘማዊ ሆኜ እንኳ አንድም የፍትወት ስሜት ሳይፈትነኝ አየው ምስክርነትሽን አየሽ አምላክ የሚያዘን ለኛ ህይወት ወሳኝ የሆነውን ነው ።ሴት ልጅ ትሸፈን የተባለው ዳቢሎስን ለመቃወም ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ለቅድስት ስላሴም አሜን ። ቅዱስ ጎርጎሪዎስ ቅዱስ ዬሐንስ አፈወርቅም የምድሩ ምሳሌ ጥቂት ይረዳ እንደሆን እንጂ ሰማያዊውን በቃል ለመግለጽ ጭንቅ ነው ብለዋል ...ቅዱስ ጳውሎስም እስከ 3ኛ ሰማይ ሄዶ በስጋ ይሁን በመንፈስ አልተረዳም ነበር ።

  • @AlmazAkliluAlmazAklilu
    @AlmazAkliluAlmazAklilu 10 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ጊዩዎርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎታችዉ አስቡን እናንት በረከቱ የበዛላችዉ

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለደጁ ያብቃን ፈጣሪየ አንተ ቸር አባት ነህና እንደሰራችን ሳይሆን እንደቸርነት ምህረትን አብዛልን

  • @HaftomWedijamuo
    @HaftomWedijamuo 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርባይ አምላክ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደምህረትህ ጎብኘኝ ቅዱስ ስፍራህን እንዳየው ፍቀድልኝ።

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 5 หลายเดือนก่อน +10

    ፍጡነ ረድኤት ክበርልኝ እመብዙሃን የብዙሃን እናት ክበሪልኝ እናቴ የሚሳኖት የሌለ ሥሉስ ቅዱስ የ አለማት ገዢ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ አባት ክበሩልኝ ክብር ምስጋና ውዳሴ ይገባዎታል።
    ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለ ወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስቅዱስ።
    አሜን አሜን አሜን

    • @Ayinad
      @Ayinad 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @TigistMolla-hg7lz
    @TigistMolla-hg7lz 5 หลายเดือนก่อน +5

    መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ ማረን ያለሁበትን አንተ ታውቃለህ አባቴ እለተ ቀኑ አቤቱ እርዳኝ።

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በቸርነትህ አትለየኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ይቅር በለኝ 😥
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 🙏

  • @ZnawuWeldu
    @ZnawuWeldu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔም ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጂክ አብቃኝ አሜን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስበሚልመልኩነው የገለፅሽልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ፉጡነ ረዲኤት ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ለደጁ አብቅቶ ለመዳን ያብቃን እጅግ ግሩም ነው የእግዚብሔር ሸዠስራ

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ መድሐኒአለም አባቴ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጂህን ማርኝ ሰመአቱ ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ምንም ባይገባኝ የሚሳንህ የለም

  • @mikiasze9337
    @mikiasze9337 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 5 หลายเดือนก่อน +7

    ስላሴ---3 - ኢየሱስ፣መንፈስ ቅዱስ፣እግዚአብሄር አብ ናቸው

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን በጣም ደስ ይላል እህታችን በረታችሁ ይድረሰን እህተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቦቼ አስቡኝ

  • @fraolasfaw877
    @fraolasfaw877 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከኔ በላይ የጓጓ ያለ አይመስለኝም ብቻ አምላከ ጎርጊስ ከደጁ ያብቃን❤🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ:ጊዎርጊስ:ለደጅህአብቃኝ:ወገኖቼ:በፀሎትአስቡኝ:6ወርቀረኝ:ወደ አገር ለመለስ:ይሐሠንቦታለማየት:ያብቃሺበሉኝ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 5 หลายเดือนก่อน +4

    ደጅህን ለመርገጥ መዳኒአለም ፈቃዱ🙏🥺🥺🥺 ይሁንልኝ

  • @GentGen-l2t
    @GentGen-l2t 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማዐቱ ቅዱስ ገወርጊስ እባክህ አስበኝ🙏🙏🙏

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 5 หลายเดือนก่อน +3

    ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እኔን አመፀኛዋን ልጁን ይማረኝ 😢

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእኔ ዘመን የሄ ሁሉ ድንቅ ታአምር ሰለ አሳየሄን ተመሰገ የሰማዑቱ የሀያሉ የልዳው የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ አመሰግናለሁ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ እኔም ከኔ ጋር ያሉት የሰደት እህቶቼ ወንድሞቼ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን አሜንንን🙏❤🙏 ቅድሰተ ማርያም ብላችሁ በፅሎት አሰቡኝ🙏❤🙏

  • @senayitegetachew544
    @senayitegetachew544 24 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ፍቀድልኝ በጸሎት አስቡኝ ቀጸላ ማርያም

  • @YoDaha
    @YoDaha 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረከትሽ ይድረሰን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ጋዮርጊሰ አባቴ የነገርኩህን አደራ አደራ አደራ እኔ ሰድትኛ ልጅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስንል ❤❤❤

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f 5 หลายเดือนก่อน +6

    እናንተን የሰማ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ለደጁ አብቅቶ እንደናንተ ለመመስከር ያብቃን ተመስገን አምላክ::

  • @zebenaygebre5416
    @zebenaygebre5416 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ መንፈሳዊ ቅናት ቀናውብሽ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ለደጁ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 29 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @mesi557
    @mesi557 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የረዳ የደረሰ ለሁላችንም ይርዳን ይድረስልን አሜን
    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ አኔ በደለኛ እኔ ሃጥያተኛ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢
    አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃኝ✝️👏

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 5 หลายเดือนก่อน +7

    አግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅበት አኔም ሃተያተኛውን አግዚአብሔር ፈቅዶ ለ 3 ጊዜ ሄጄ ግንቦት 12 ተመልሻለሁ ተፈዉሽ አግዚአብሔር ይመስገን ምን አንደሚል ቃላት የለኘም ተመስገን ካማለት በስተቀር 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @alemeTekle
    @alemeTekle 5 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ኤልሻዳዮች ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በሰማእቱ ስም ፀልዪልኝ በሀጥያት የወደቅሁ ነኝ ያለሁበት ሁኔታ ፀበሉ ጋር መሄድአልችልም ስለ ሰማእቱ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @menberemarcos6829
    @menberemarcos6829 5 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ያህል ድንቅ ምስክርነት ነው! እማሆይ ዜና ማርያምን መሰለችኝ። አቤቱ ሁላችንንም አስበን።

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ድምፃቼው ርጋታቼው ይመሣሠላሉ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 5 หลายเดือนก่อน

      ድምፆ ቆጭ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 หลายเดือนก่อน

      Manachew ?

  • @خلودسود
    @خلودسود 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃሽ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @mekdidani3906
    @mekdidani3906 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቅዱስ እግዚአብሔር ስራህ ፣ ምህረትህኮ እፁብ ድንቅ ነው

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ለደጅህ አብቃን ❤

  • @Lisanu-cj7id
    @Lisanu-cj7id 5 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    በቻልኩት አቅም ሙሉውን ተከታትየዋለሁ። በእውነት በዚህ በአጭር ጊዜ እግዚአብሔር ባንቺ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ያስተማረን እጅግ ከአዕምሮ በላይ ነው።
    በውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፥ ያገልግሎት ጊዜሽን ሰማዕቱ አብዝቶ ይባርክልሽ

  • @MehratHlemryam
    @MehratHlemryam 5 หลายเดือนก่อน +1

    አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ኪዳነምህረት ሐደጅሽ አብቂኝ በፀሎቹም አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ሰላምፍቅር-የ6ረ
    @ሰላምፍቅር-የ6ረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አምላኬ አባቴ ክበርልኘ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ክበሪልን ምልጃሽ አይለየን ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማእታት ሐዋርያት ቅዱሳን ሁላችሁ ምልጃችሁ አይለየን ለምኑልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ነህ ክበርልን አማልደን ከጥፋት አድነን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ተባረኩ፡፡

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም እኩል ነው ክብር ለስሙ ድሀም ሀብታምም ልፍስፍሱም ጠንካራውም እግዚአብሔር ልሁሉም እኩል ፍቅር እለው ክብር ለስሙ 🎉

  • @Ngste-rm3ir
    @Ngste-rm3ir 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዴኔ ለመሄዲ የጓጓማነዉ❤❤❤❤❤😢😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እደፍቃድህ ይሁን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት 🎉🎉🎉

  • @derejewubet2331
    @derejewubet2331 4 หลายเดือนก่อน

    እህቻችን እንቺንለደጁያበቃ ሰማዕት እኔንም ለደጁእንዲያበቃኝ ወ/ስላሴእያልሽበጸሎትአስቢኝ።

  • @ሀኒባባ-ጸ2ዘ
    @ሀኒባባ-ጸ2ዘ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደምወድህ አንተ ታቃለህ እባክህ ለደጅህ ለምስክርነት አብቃኝ ❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 หลายเดือนก่อน

    ዋሴ ጠበቃዬ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ነሽ አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @MestiZenebe
    @MestiZenebe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ አዪለየኝ ለደጂህ አብቃኝ አሜን።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስና ለደጀህ አደርሠኝ በርክትህን እርዴኤትህን ይደርብኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @AjdmvndnGxjanvcjr
    @AjdmvndnGxjanvcjr 6 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ❤❤❤

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik8400 5 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስትና አቤቴ አንተ በፍቃድህ ከፍጣሪ አስታርቀህ በተአምር ለቤትህ ለደጅህ አብቅተህ ምህረትን ለምነህ ከፍጣሪያችን አስታርቀህ በሰላም ወደ መጣዉበት እንድትመልሰኝ ያንተ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን