ታላቅ የእግዚአብሔር ተአምር ተገለጠ ጀግናዋ ሴት ጠንካራ እምነትና ተጋድሎ አድርጋ ጠላቷን አሸንፋ 13 ዓመታት ስቃይና ሽባነት ተፈወሰች።ክፍል 87።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 392

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  ปีที่แล้ว +28

    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว +2

      እሺ፡እሺ፡አባታችን፡እንከታተላለን፡እናመሰግናለን፡በርቱልን።

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      በእውነት ድቅ ነው ለአባታችንን እኔ ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን
      እህታችንን እንኳን ከስራትሽ ተፈታሽ የመጨርሻ ያግልሽ ተመስገን ቸሩ መዳኒ አለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሳ የደረሰች እመብፁሀን እመብርሀን ለኛ ለታሰረው ትፍታን አሜን ይፍታን ለአገራችንን ለይትዮፕያን ሠላም ጤና ያብዛላት እልልልልልልልልልልልልልልል እኔ እደ እራሴ በጣም ተደሰትኩ ብእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว +1

      አሜን፡ሁላችሁንም፡እግዚአብሄር፡ይፍታቹ፡እግዚአብሄር፡ይስጥልኝ።

    • @fanosfani5369
      @fanosfani5369 ปีที่แล้ว +2

      enem meketatel efelgalew amesegnalew

    • @EmilyThrone-b5z
      @EmilyThrone-b5z ปีที่แล้ว +1

      Ere botaw yet new ngeruge sele egzeabher

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ኖርልን አሜን

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 หลายเดือนก่อน +2

    ህታችን።ያንች የደረሰ የእኛም ይድረሰልን አሜን❤❤❤❤❤

  • @MamushEndale-mw8si
    @MamushEndale-mw8si 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አገልግሎትን የብዛል ፀጋና በረከቱን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ ሀ/ሚካኤል

  • @AlexAlex-uv2fu
    @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว +69

    አባቴ፡ልዩ፡አባት፡ኖት፡እግዚአብሄር፡ይስጥልኝ፡ያገልግሎት፡ዘመኖትን፡ይባርክሎት፡እኔን፡የፈታ፡እግዚአብሄር፡ሁላችሁንም፡ከእስራታቹ፡ይፍታቹ፡ወለይቱ፡አዛኝቱ፡እመብርሀን፡ትደረስልቹ፡።የተፈወስኩት፡አፀደ፡ማርያም።

    • @peacenice8003
      @peacenice8003 ปีที่แล้ว +13

      እንካን ደስ ኣለሽ እህቴ ያንቺ የ ደረሰች እመቤታችን የኛ ትድረስልን በጣም ደስ ይላል እእእእእእእእእእለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሄር፡ድስጥልኝ፡እግዚአብሄር፡ይርዳቹ።

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር: አምላክ: እንኳን: ዳብሶ: አዳነሽ: ለአንች: የደረሰ: አምላክ: ለእኛም: ይድረስልን::

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሄር፡ይመስገን፡እግዚአብሄር፡ይርዳቹ።

    • @asterwoldemariam846
      @asterwoldemariam846 ปีที่แล้ว +3

      @@AlexAlex-uv2fu የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዐለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ ላንቺ የደረሰች እመአምላክ ለኛም ትድረስልን በረከትሽ ይደርብን በጸሎትሽ አስቢን ወለተሚካኤል እና ቤተሰቦቿ ብለሽ

  • @HailegiwergisKerebh-rq4bb
    @HailegiwergisKerebh-rq4bb ปีที่แล้ว +28

    የ አማልክቶች አምላክ የ ንጉሶች ንጉስ የ ጌቶች ጌታ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።❤😢❤

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ባህር አሽዋ ያብዛቹሁ የአባታችን የመላአከ መንክራት መምህር ግርማ ማሞ የአብራሙ ስላሴ ከናተ ጋር ይሁን

  • @tirfebekele8196
    @tirfebekele8196 ปีที่แล้ว +2

    Esay Eleeeeeeè elleeeeeeeeeee

  • @solmoges
    @solmoges 8 หลายเดือนก่อน +1

    wedmachen Egzihabher tibeb ena moges yadelehe

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 15 วันที่ผ่านมา

    የደጉ የ አብራሀም አምላክ የደጉ የይሳቅ አምላክ የደጉ ያአቆብ አምላክ አግዚአቢሔር ይመስገን አሜን

  • @kooonjoababa
    @kooonjoababa 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቤርይመስገንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @redmiten4963
    @redmiten4963 ปีที่แล้ว +2

    Amenee amenee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏egzaber emasgen

  • @Merte-lb1fg
    @Merte-lb1fg 6 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +17

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ffrehiwotteklehaymant9589
    @ffrehiwotteklehaymant9589 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ይንሁሉ ያደረገ ለእህታችን የደረሰ መድሃኒአለም ለእኔና ለልጄም ይድረስልን እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት።

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሃር ይመስገን ክብር ለመዳኒያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን ለእናቱ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን

  • @Mesob_tube
    @Mesob_tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egzihabher ymesgen

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ፣የትነው እሚገኙት አባታችን ፈጣሪ ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴ ጋር መሄድ እፈልጋለሁ እህቴ አንች ፈጣሪ ባርኮሻል ይመስገን አምላካችን

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት በልጃ ሒወት የኔንም ሂወት አይቻለሁ ። እ/ር ሆይ ምህረትህ ለኔም ይድረሰኝ ስለ እመቤቴ ስለ ቅድሳን መላእክት ስለ ደናግል ስለ ሰማህታት ስለ 12 ሐዋርያት ስለ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ስለ አርባ እቱ እንሰሳ ብለህ አቤቱ ተመልከተኝ የምህረት እጅህን ዘርጋልኝ አሜን ። አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ብርሃነስላሴ ብለው አመሰግናለሁ ።

  • @brkti2123
    @brkti2123 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ይድረሰው የሰራዊት ጌታ

  • @mussie1620
    @mussie1620 หลายเดือนก่อน

    አንዱን ለአንዱ ይጸልይ ለአገሪቱ ይጸሊ ለአገልጋዮች እንጸልይ ይህ ነው መንገዱ ወንድም ለወንድሙ ከ እንጀራ ይልቅ በጸሎት ያግዘው ይህን ልምድ አጥብቀን እንያዝ ከዛ እግዚ አብሔር ምን እንደሚያደርግ እናያለን በረለታቸው የመምህራችን ይደርብን እግዜአብ ሔር በሕይወታቸው አይለያቸው አሜን

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +12

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲 ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 หลายเดือนก่อน

      Ehte ebaksk ebaksh wey atfew wey astekakew meskluenem zekzekshewal

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 หลายเดือนก่อน

      Meskle yaregshew ketsehufshe befit

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 ปีที่แล้ว +2

    🏫🏫🏫 Ortodoks yarekegn kber Temesgen 🙏🙏🙏

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአባለአችየደረሰለኛም ይዲረስልንእመቤቴዲረሽልኝዳብሽኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአገልግሎትዘመኖትንይባረክትአባዪ

  • @sebleabebe8722
    @sebleabebe8722 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ አድራሻቸውን አሳዉቁኝ

  • @YashiMamush
    @YashiMamush 4 หลายเดือนก่อน +1

    የበለጠዉን፡ይስጠዎትእድሜናጤናይስጥልን።በረከትዎት፡ይደርብን።

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ymesgen ❤

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว +10

    አባታችን እግዚአብሔር አምለክ እንደ እርሱ ያሉትን አባቶችን አብዝቶ ይስጠን አሜን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ለኔም ደረስልኝ አባት

  • @takir5484
    @takir5484 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ የት ነው ያሉት አባታችን ንገሩኝ እህቴ 30አመት ሆንዋታል ቤት ውስጥ አድራሻ በማርያም

    • @AsfaweTeherku
      @AsfaweTeherku 3 หลายเดือนก่อน

      ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ ጀርባ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት ታድለሽ ቀናሁብሽ እግዝያብሄር ይመስገን ያንቺ ፅናት ትግስትይስጠን

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 ปีที่แล้ว +3

    በረከቶት ይድርብን አባታችን ብዕድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ጨማምሮ ያብዛሎት።

  • @ndndnbshndj7614
    @ndndnbshndj7614 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የዳርሳ እግዚአብሔር ለእኛ ይድረስን 😢😢😢

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደርሰ መድኃኒአለም ለእኛም ይድርስልን

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      አሜን፡ለሁላችሁም፡መዳኒያለም፡ይድረስላቹ።

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 ปีที่แล้ว +8

    ታድለሽ እግዚአቤር ይመስገን የኔም ልጅ እንዳንቺ እስኪፈታል ቸኩያለው መዳኒአለም የሚድንበትን ቀን ቢፈቅድልኝ

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      አይዞቹ፡እግዚአብሄር፡ያድናል፡በእምነት፡ፅኑ፡ታገሉ።

    • @elisabit8946
      @elisabit8946 9 หลายเดือนก่อน

      Botaw yet new yefews bota woym adirasha kalachihu wogenoche

  • @tigistbekele3574
    @tigistbekele3574 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል 🙏🙏ተመስገን 🙏❤

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይፍታን እኛም ተይዘናል አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ እኛንም በ ምሕረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🙏

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በፀሎታችህ አስቦኝ እከቤተሠቦች ከዳኑት አደረገን አምላኬ

    • @emushzena9504
      @emushzena9504 11 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ያባን ስጡኝ እባካቹዉ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +4

    እልልልል:እግዛብሄር:ይመሥገን:አባሺአመትኑሩልን

  • @masratiiTashomaa
    @masratiiTashomaa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amene Amene Amene Amene Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajethiopia
    @tajethiopia ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen huufi yaa ta'uu

  • @alllllnaosinsta
    @alllllnaosinsta ปีที่แล้ว +1

    Aba egziabhare yestot enem fetari yadnegn amen

  • @MamiChaka
    @MamiChaka ปีที่แล้ว +1

    😭😭🙌🥰🤩amen

  • @alem8102
    @alem8102 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @VccellVccell-g7k
    @VccellVccell-g7k 6 หลายเดือนก่อน +1

    Elelelele amen semu yebark

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ፀጋውን: ያብዛልዎት: ከእነመላ: ቤተሰብዎ: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ይስጥልን:እንደርስዎ: አይነት: ቅን: አባቶችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ያብዛልን::

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባዉ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ለእኛም እግዚአብሔር ይድረስልን ❤❤❤❤

  • @MuketGedie
    @MuketGedie ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ስራህ ድንቅ ነው ዘላለም ተመስገን አንቺን የፈታ አምላክ እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን አሜን

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ አምላካችን እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል መላ ቤተሰቤን በፆለትዎ ያስቡልኝ አባታችን

  • @mezenehaile2958
    @mezenehaile2958 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን እባካችሁ የት አከባቢ ነው ሚያገለግሉት በእግዚአብሔር አሳውቁኝ

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የደረሰው ቸሩ አምእላክ ለኛም ይድረስልን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ብሎ

  • @Yohana-d9h
    @Yohana-d9h 11 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari endachi tenkara yargen telot ergliy ehte

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሕር ይመሰገን ለናተ ይደርስው ገብርኤል ለኛም ይደርሰልን አሜን አሜነ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር የተመሠገነ የድግል ማርያምልጅ የተመሠገነ ይሁን መምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tajethiopia
    @tajethiopia ปีที่แล้ว +2

    Egzabiher yimasgen 😢😢😢❤❤

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش ปีที่แล้ว +2

    ከስደት ተመልሼ ለዚ በረከት ያባቃኝ 😢😢😢😢 ኣባዬ እስቲ ትግራይ ክልል ህጅልኝ 😢😢😢❤❤

  • @EmuEshtu-o9b
    @EmuEshtu-o9b 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yey new magegnt yemnchew

  • @AmiloEthiopia
    @AmiloEthiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነሽየመነይድናል

  • @mhd1119
    @mhd1119 ปีที่แล้ว +2

    Galata Rabbiii
    Ameen Ameen Ameen
    Aba Waaqayyo Umrii kesan nuuf Haa dherssu

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል❤❤❤

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 ปีที่แล้ว

    አባቴ ይጭሉዩልኝ

  • @natnaelfishale1867
    @natnaelfishale1867 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን ፈጣሪዬ

  • @sabatamrat8567
    @sabatamrat8567 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ለመንጋው እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re ปีที่แล้ว +6

    ❤❤በርቱ የአባታችን ልጆች ፍሬዎች ኑሩልን❤

  • @geberilaAframAframgeberi-bg4yp
    @geberilaAframAframgeberi-bg4yp ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ይጨምርልዎት አባቴ እኔ ከበፊት የእርስዎን ትምህርት እከታተል ነበር በመሀል በግል ችግሬ መከታተል አልቻልኩም አሁን በዚህ ሁኔታ ሳይዎት እጅግ ደስተኛ ነኝ
    አባቴ እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል በምፀልይበት ጊዜ ስጮህ አድራለሁ በጣም ነው የሚፈታተነኝ ሳልፀልይ ካደርኩኝ ምንም አልሆንም ሂወቴ ስንክልክል ብሏል ሰርቼ ምንም ዋጋ የለኝም የሰራሁት ገንዘብ ብን ነው የሚልብኝ በቃ ምንም እየገባኝ አይደለም እባክዎ ይፀልዩልኝ ወለተ ሚካኤል ብለው ከቻሉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ይንገሩኝ አባቴ እባክዎን

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም መታደል ነው ይሄን እድል ለእኛም ለታሰርነው ይድረስልን ለኔ ብርታቴ ኖት ቀሲስ ሄኖክ ❤

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      አሜን፡እግዚአብሄር፡ይፍታቹ፡እውነት፡ነዉ፡ቀሲስ፡ለሁላችንም፡ብርታት፡ኖት።

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር. ይመስገን. እሰይ. እልልል. እልልል. እልልል

  • @sarssars-u7c
    @sarssars-u7c หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉እግዘብሐር እድሜ ይስጣችሁ

  • @sanayit
    @sanayit ปีที่แล้ว +2

    Amnee

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልል

  • @tigist3508
    @tigist3508 ปีที่แล้ว +1

    Yeti nw bee Maariyam

  • @azebmamo4835
    @azebmamo4835 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 ปีที่แล้ว +6

    የሁሉ ፈጣሪ ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @sagusagu7490
    @sagusagu7490 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @SifenTerefe-wc3hb
    @SifenTerefe-wc3hb ปีที่แล้ว +1

    አባቴ፡አድሜ፡ይስጦት፡እግዚአብሄር ፡ይመሰገን፡ሁላንንም፡እግዚአብሄር፡ይፍታን፡ጀግና፡ነሸ።

  • @ወለተአረጋዊዪ
    @ወለተአረጋዊዪ ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ክርስቶ የድግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ያሁን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ከደገና መወለድ ከሞት ማምለጥ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      እዉነት፡ነዉ፡ከንደገና፡ተወልጃለሁ።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nanita-yf9ud
    @nanita-yf9ud ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +2

    ❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) እልልልልልልልልልልልልልል ሙሉ ጤና ይስጥሽ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      አሜን፡እግዚአብሄር፡ይስጥልኝ።

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว +3

    ጅግና የኔ እህት በረከትሽ ይደርብኝ እግዚአብሔር ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤

    • @AlexAlex-uv2fu
      @AlexAlex-uv2fu ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር፡ይመስገን፡በርቱ፡እኔን፡የፈወሰ፡እግዚአብሄር፡ይማራቹ።

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen. Thanks. God kesis Henok. God. Bless.

  • @SoliyanTelahun-ek1lf
    @SoliyanTelahun-ek1lf ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 ปีที่แล้ว +2

    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት።

  • @bresa-i3o
    @bresa-i3o ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰይ እልልል 😢

  • @betelhemdemek766
    @betelhemdemek766 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት በረከትና ተስፋ እስካለ ድረስ እንደታሰርን አንቀርም እንፈታለን ክብርም ምስጋናም አምልኮም ውዳሴም ለስላሴ ይሁን አሜን።፫

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +2

    Abaye nurulin ❤❤❤abeto maren😢😢😢😢😢

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታች ፈጣሪ ይጠብቅልን ኧረ ሰወች ልብ ይስጠን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ምስጋና ለቅድስት ድንግልማርያም ይሁን ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን