"በቁንጅናቸው የቀናው መንፈስ በሕይወታቸው ያደረሰባቸው ፈተናና የሴቶቹ መንፈሳዊ ተጋድሎ!"ክፍል 70።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  ปีที่แล้ว +21

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የወንጌል ተማሪዎች በውጭ ሀገር ላላችሁ እሁድ እሁድ በቀጥታ ስርጭት ለሚካሄደው የቴሌግራም የጉባኤ አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/+uXEf49K35CU5M2Rk
    እንዲሁም መደበኛ የወንጌል ትምህርቶች ወቅታዊ መልዕክቶች ስግደቶች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @weinihannes869
      @weinihannes869 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👍🤲🤲

    • @user-on1fk7wx2o
      @user-on1fk7wx2o ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያገናኘን አባታችን በሰላም ይምጡ

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x ปีที่แล้ว +9

    የእኔ ሂወት ሀገሬ ገብቸ የምፈወስበት ቀን በጣም ይናፍቀኛ 😢😢😢😢😢

  • @danielamare475
    @danielamare475 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen 🙏

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ የእኔ ሂወት ሀገሬ ገብቸ የምፈወስበት ቀን በጣም ይናፍቀኛ😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛለዎት ያገልግሎት ዘመንዎን የተባረከ ይሁን አመን እመብርሃን የመጨረሻ ያርግላቹ የተፈታቹ እህቶቼ ለኛም ይህንንቀን ያድለን እመብዙሃን እናቴ በህይወቴ ውስጥ ያደፈጠው አጋልጭው አሜን በፀሎትዎ አይርሱን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜዎትን ያስርዝምሎዎት ልኡል እግዚአብሄር እህታችን አንችን የፈተ የድንግል ማሪያም ልጅእኛንም ከስራታችን ይፍታን

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት አባታችን ይፍቱኝ

  • @danielamare475
    @danielamare475 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
    እግዚአብሔር ሁላችንም ከታሠርንበት ይፍታን
    አባታችን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 ปีที่แล้ว

      ዐባቴ ለኔ ለፍቅርተ ማርያም ፀልዩልኝ

  • @shemelestesema1719
    @shemelestesema1719 ปีที่แล้ว +1

    ወልደሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባታችን ሰልኮትን ላኩልኝ።

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    እኔም ሀገሬ ገብቼ ለኔም ወድሜንም የማስፈዉስበት ቀን ናፈቀኝ 😭😭😭ለካ ወድሜ ትምህርትቤት ስገባ አይኔን ጋረድኝ የሚል እሱ ተቀምጦበት ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @newsalma7232
    @newsalma7232 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሚ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የክፋታችን ጥግ በቃ ከሰይጣኑ ሰው ከፍቷል ኢትዮጵያ አቤት አምላኬ ትግስትህ ለዚህ ነው እኮ በሀጺያታችን ብዛት መከራው የበዛ ያሳዝናል
    እንኳን ደስ አላችሁ ቀሲስ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሥ አላቹሁ ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ይማረን አአቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መ ምህራችን ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም

  • @ወይኑ
    @ወይኑ ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛም በቸርነቱ አምላካችን ኤፍታህ ይበለን።

  • @yeshemeda
    @yeshemeda ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Egzbhaer Ameaki ASEABES Eheaty Amean Anean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ጸጋዎን ያብዛልዎት አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @danielamare475
    @danielamare475 ปีที่แล้ว +1

    Glory be to god

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ በረከቶ ይድርሰን😢😢😢

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean amean

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    አባታችን ነፍ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ.እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ 🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይድረስሱስን በስደት ተጎዳን😭😭💒🙏

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 ปีที่แล้ว

    አባቴ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክዎት:ፀጋዎን: ያብዛልን: እርስዎ: እና: እንደርስዎ: ያሎ: ደጋግ: አባቶቻችንን: ያኑርልን: እግዚአብሔር: አምላክ: ያብዛልን:

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 ปีที่แล้ว +1

    😢😢Abatachin 2 😢 Ehitoche bee meteti eye tesekayu newu Ehite mariyam naa Ehite Silasen bee tselot asibulign Abatachin

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 ปีที่แล้ว

      ዐባቴ ለኔ ለፍቅርተ ማርያም ፀልዩልኝ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 ปีที่แล้ว

    fetari le hulachenm leze yabekan le mefewese❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 ปีที่แล้ว

    የኔ ሂወት።ወለተ ሀና ብላችሁ አቅቡኝ

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ ወለተ መድህን ነኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 ปีที่แล้ว

      ዐባቴ ረዥም ዕድሜን ይስጥልኝ ለፍቅርተ ማርያም ፀልዩልኝ ዐባቴ

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን በስላም መጡ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว

    አሜን አንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว

    መ ምህር። እንኳን ደህና መጡ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁላችንም ያስበን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amea Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ageriegashaw9362
    @ageriegashaw9362 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @alazarmaru4370
    @alazarmaru4370 ปีที่แล้ว

    Bertu abatachin
    Egziabher bereketun yabzaliwot

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 ปีที่แล้ว

    Yiftugn yibarekugn Abatachin

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 ปีที่แล้ว

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤

  • @rutahermon2258
    @rutahermon2258 ปีที่แล้ว

    Amlak ymasgen abtachin ftriy xgachew yebzaw ademe ana tena ytlen

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen
    🙏🤲🙏🤲🙏🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @rozirozina8794
    @rozirozina8794 ปีที่แล้ว

    Memhirye egziabhar tegawin yabzalk

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 ปีที่แล้ว

  • @efratatinsae-cl9oq
    @efratatinsae-cl9oq ปีที่แล้ว

    ከረ መምህር እኔም በዚህ ነገር አንደኛ ተጠቂ ነኝ ይኸዉ ትዳር ፈላጊ ወንዶች ሲጠይቁኝ በጣም ነዉ የሚያሰጠሉኝ እናም ለወንዶች ያለኝ ሰሜት በጣም ነዉ የሚያሰጠሉኝ እነሱ ግን በጣም ብዙ ወንዶች ለትዳር ይጠይቁኛል እኔ ግን ወይ ፍንክች እና መላ ይበሉኝ መምህር

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Egzbhaer Amleak ASEABES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @asnichootube8032
    @asnichootube8032 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertefera4673
    @astertefera4673 ปีที่แล้ว

    Aderasawe yete new

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👍

  • @fasikamerete8304
    @fasikamerete8304 ปีที่แล้ว

    Kesis nurulin

  • @AbelGero-ug1zg
    @AbelGero-ug1zg ปีที่แล้ว

    Yet lagegnot echlalew ebakachu tekumugn slkm kale eyeteskayew new

  • @genetbelete6614
    @genetbelete6614 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🙏🤲🤲🤲

  • @aberaambaye7402
    @aberaambaye7402 ปีที่แล้ว

    እባክዎትን ከተቻሌ ስልክ ቁጥሮን ብያስቀምጡልን ለክፍለሀገር ሰዎች ይጠቅማል።

  • @birkneshamdebirhan6610
    @birkneshamdebirhan6610 ปีที่แล้ว

    ABATACHIN YETAKABAI NACHEW?

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut ปีที่แล้ว

    💔😭😭😭😭😭

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 ปีที่แล้ว

    ደሞአተ/መቼዠመረክ/ሆይ/ዘድሮ😂

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 ปีที่แล้ว

  • @astertefera4673
    @astertefera4673 ปีที่แล้ว

    Aderasawe yete new