ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ግሩም ነው በእውነት ሌሎች ሠባኪያን ይሄን አይነት ጉዳይ አያነሱም እግዚአብሔር ያክብርልንየህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነው ብዙ ግዜ ሳናውቅ የምናበላሸው ነገር ነው በተለይ በኛ አስተዳደግ የሰውን ስሜት የማይጠብቅ በመሆኑ ይህ ጥሩ መስተዎት ነው እራሳችንን እንዳይ ይረዳናል በጣም አበረታች ትምህርት ሁለት ግዜ ሰማሁት

  • @user-cf5ps3pw4m
    @user-cf5ps3pw4m 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ያሳድርልን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም ረጅም እድሜ ጤና አብዝተው ይስጥል በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @tizayan3385
    @tizayan3385 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ውነት በጣም ተቀይራለው በርሶ ትምህርት በጣም አመሰግናለው

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-bs3qx4zc4z
    @user-bs3qx4zc4z 4 ปีที่แล้ว +8

    *አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን*

  • @fanoskefalegn5132
    @fanoskefalegn5132 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብልን መምህራችን

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😭😥😥በተይ ሲነገር ደመ መራራ ነኝ ማለት እችላለሁ ጥሩ ነገር ልቤ አሰቦ ነገር ግን ሲነገር ባለመቻሌ ሁሉም ከሚወደው ሰው ጋር እጠላለሁ 😥ፈጣሪ ልቦና ይሰጠኝ ሌላ ምን እላለሁ መምህሬ እናመሰግናለን ብዙ ተምራለሁ🙏

    • @yordiejisratube1527
      @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzogn wude Egzihabher yemiredushin ylikilishal

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ በውነት እንዴት ብይ ልግለፁ ቃላት ያጥረኛል👏
    በጣም እናመሰግናለን የትልቅ ሰው ምክረ ውሰጤ ነው👍 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያላችሁት ሁሉ እውነት ነው👍👍 እሱ እግዚአብሔር👍 ጥሩ የትዳረ አጋረ ይሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን 👏

  • @seble106
    @seble106 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በእውነት እስካሁን ያልተማርሁት ቆጨኝ ባለማወቄ እሚወደኝን ሰው አጣሁ ግን ይሁን ከእንግዲህ አስተካክላለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት🙏

  • @user-hu9qv5ph1f
    @user-hu9qv5ph1f 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማኝ 🙏🙏🙏

  • @aln9184
    @aln9184 4 ปีที่แล้ว +1

    ያቆይልን መምህራችን እናመሰግናለን ትምህርትን ብዙ ቀይሮኝል በውነት እግዚአብሄር ይጠብቅልን ጸጋው አይለየወት የናታችን የድንግል አማላጂነት አይለየወት

  • @beza2625
    @beza2625 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kelemuatassew1466
    @kelemuatassew1466 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም የምወደው ሰው አሉ በቅርብ እንገባለን በፀሎት አስበኝ አሁን እኔ ያለሁት በሰደት ነው እሱ ደም አገር ቤት ነው በሠላም እንዳገኘው በፀሎት አስበኝ

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @julianatarik3118
    @julianatarik3118 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጥሩ ትምህረት ነው

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት እየተማርንበት ነው ተባርክ

  • @user-pg5wu8kp4d
    @user-pg5wu8kp4d 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር፡በጣም፡እናመሰግናለን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 ปีที่แล้ว

      የማርያም፡ልጅ፡ነኝ አሌክስ AmenAmenAmen.kalehiwotinyasslin💖💖❤

  • @ቤቲስደተኘዋየእናቷናፋቂ
    @ቤቲስደተኘዋየእናቷናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ethio3300
    @ethio3300 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ትምህርት ነው።

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ሂዉት ይስማልን መምህርችን እናአመሰግናለን እና አመሰግናንለ እናአመሰግናለን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ለኔ አስተማሪ ነው ሕይወቴ ነው የሚቀርፀው ቃል ሕይወት ይሰማልን

  • @helendejene4237
    @helendejene4237 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen kale hiwot yasemalen....betam teru meker be mekerh hiwoten betam keyirewalew.....befit tenesh etrater nebr ahun gen fetsum techalew

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @seneitkassa8336
    @seneitkassa8336 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀለ ሂወት ሰማልን ወድማቺን እድሜና ጤና ዪስጥልን መመህራቺን

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ሰላማችሁ ይብዛ ለምታስተምሩን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንዎን ይባርክልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወይ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማል በጣም እናመሰግናለን በጣም

  • @user-nv1qk6gk1y
    @user-nv1qk6gk1y 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ.ሂወት.ያሰማልን.መምህር.ዘመንህ.ይበረክ

  • @agimasyitbarek1606
    @agimasyitbarek1606 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጣም አመሰግን አለው

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያሠማል አባታችን

  • @bzjshhshshsjjs8317
    @bzjshhshshsjjs8317 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ሁሊ ነው የምስማው ብዙ ነገርም አውቂያለሁ ግን ኮመት መፃፍ አልወድም ግን በተለቀቀ ቁጥር አዳምጣለሁ የስማንውን በልባችን ይፃፈልን አሜን

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን😭🙏🙏🙏❤❤❤

  • @heran9508
    @heran9508 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Bewent kale hiweten yasmalen abatachen🙏

  • @tsegaberaki4070
    @tsegaberaki4070 4 ปีที่แล้ว

    ጌታችን ይባርከው ቀሲስ ኣሸናፊ
    በጣም ኣመሰግናሎው

  • @userggds3103
    @userggds3103 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር። ይስጥልን

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይደልልን
    እውነት ነው ከምንም በላይ ትህትና
    የትዳር አጋርን ወይም ሌላ ሰውን በመልካም ንግግር የምንናገርበት አንደበት ሲኖረን ነው ሒዎት መልካም የምትሆንልን
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይደለን

  • @ngstihagos6025
    @ngstihagos6025 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetun yaseman

  • @nesanetkefyalew8081
    @nesanetkefyalew8081 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemalen abatachen

  • @asnakgettaneh8140
    @asnakgettaneh8140 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new enamesgnalen

  • @shewaalemu7892
    @shewaalemu7892 4 ปีที่แล้ว

    Be ewunet kesis tsagawun yabzalio tmhrto betam dink new egzabhar yageligilote zemenon yibark kale hiwetn yasemalin

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalhywte yasemalen mengst smayate yawerslen tbarke abtahen newnte sersero ymygba temehrte new lbe wste egyaneme ysemanewne blebahen wsete yasaderlen egzyabher

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank You. God bless you forever & ever

  • @zeyeneta7211
    @zeyeneta7211 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እወድዎታለሁ አከብርዎታለሁ። ጸጋውን ያብዛልዎት።

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta

  • @mrvip6150
    @mrvip6150 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቃሲስ አሄን ሁሉ አልውቂም ናበር

  • @hsnnshshsnsn4968
    @hsnnshshsnsn4968 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @alihhu3204
    @alihhu3204 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @bilainishbilainish1767
    @bilainishbilainish1767 4 ปีที่แล้ว

    Egzabehre Yebarikeh Kesah

  • @ruhamatemam1081
    @ruhamatemam1081 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru385 4 ปีที่แล้ว

    Wooowww nice advice

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 4 ปีที่แล้ว

    AamenAamen 💒💒😭😭🙏🙏

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiyot yasemaln 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @zytonaalsfh7268
    @zytonaalsfh7268 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwotin yasmalin❤

  • @alanoodyasser5004
    @alanoodyasser5004 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen memeherachgn

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀሲስ ትዳርህን አምላክ ይባርክ

  • @samiraaa9849
    @samiraaa9849 4 ปีที่แล้ว

    Kale ihowetine yasemalin abatichen enamesigenalen

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
    @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ያንተን ት/በቀጥታ ለማንም መልካ ትቻለው በጥበብ ነው የማሰተምረው በምሳሌ እያረኩኝ አንድ ልጅ ሳሰተምረው እንዴት አወቅሽ በጣም ገበዝ ነሽ ሰታብራሪ ይለኛል እኔም ተምሬ ነው እለዋለው ያን ነው ከተማርኩት በጥበብ የማሰተምረው ከኔ አይደለም ከፈጣሪ የተሰጠኝ ነኝ

  • @mimiyene547
    @mimiyene547 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemalign

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 4 ปีที่แล้ว

    betam teru meker new lb yeminka new unet
    sel hulum amagsenlu Egzahibr xegu yebzhalkn kale hyiwt yasemalel

  • @mekdilove2506
    @mekdilove2506 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለው ወንድሜ

  • @ennaenna5317
    @ennaenna5317 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn(3)

  • @user-us2yh8nt9h
    @user-us2yh8nt9h 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናል መምህር

  • @mehretm34
    @mehretm34 4 ปีที่แล้ว

    Betam tru mekern now enamesgenalen memer egzibahar rejim ideamea uestelen

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልን እኔን የገጠመኝ ወንድ ልጅ ከዚህ ሀሉ ለየት ይላል በራሱ ለይ እምነት ኣቁዋም መወሰን የማይችል ግራ የተጋባ ህይወት የለው ነው እኔንም ግራ ያጋባኝ ወይ ኣይርቀኝ ወይ አይቀርበኝ ።ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ብዬ ስቀበለው ይሄዳል። ግራ የተጋባ ህይወት ዉስጥ መኔሩ ቢያሳዝነኝም የኔም ህይወት ሊበላሽ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ????

    • @user-us2yh8nt9h
      @user-us2yh8nt9h 4 ปีที่แล้ว

      እደኔ ሁነሻል

    • @Sarahsarah-xm6yo
      @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว

      enam endachew. negn Marr Gera yagabal

    • @sm6066
      @sm6066 4 ปีที่แล้ว

      Eanm endainche naw marr

    • @agunuo5118
      @agunuo5118 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ እኔም ምክር ምር እፈልጋለሁ እህቶቸ ምን ይሻለኛል እኔን ለማዉራት ምንም ግዜ አይሰጠኛም ግን ፌሥቡክ ላይ ተጥዶ ነም የማየዉ ይባሥ ብሎ መሥመር ቀይሩ ባድሥ ከፈተ ለኔግን አልነገረኝም ያላወቅሁ ይመሥለዋል አታወራኝም ሥለዉ ጥናት ላይ ሆኝ ነዉ ይለኛል ግንኮ ባድሱ መሥመር ፌሥቡክ ላይ እያየሁት ነዉ ግን አልነገርኩትም በናታችሁ ምን ላድርድ ልገረዉ ወይሥ ምን ላድርግ ተቃጠልኩ ከዛሬ ነገ ይሻለዋል እያልኩ

    • @sm6066
      @sm6066 4 ปีที่แล้ว

      አአሜ Agunuo enam endainche nage fb kanu Mela ayilhu gun lan mawerte zera ayesitagem ewnat batem naw yamigermge ayzoshe ehute

  • @alemlanchitilahun9748
    @alemlanchitilahun9748 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኔ ትዳር የፈረሰው ባለቤቴ ቤተሰቦቼን ሁልጊዜ በማንቋሹ ነው ይሰማታል ብሎ አያስብም ተረድቶኝ አያውቅም

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen memirachin

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    ቃለእይወትን። ያሰምአልኝ። እድሜዘመኖይርዘምልኝኝ

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ከቅዱሥ ቁርባን በፊት እድመ ዝግጂቱን እና ከባሎ ጋር ግንኙነት አድርጋ ቤተክርሥትያን መሂድ ትችላለች ወይ ? አብራ ባታደርግም ከባሎ ጋር መተኛት ትችላለች ወይ ማለቴ ቅዱሥ ቁርባን ከመቀበላችን በፊት ሦሥት ቀን ነዉ ሚለዉ ግን ግንኙነት ባታደርግም አብራ ብተኛሥ ?

  • @helwa3878
    @helwa3878 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ፣ሁሉንም፣ይህንንላርግ።ብየእጠይቀዋለሁመጠየቅናማስፈቀዲነውርአለው??????ሳልጠይቀውም፣ይቆጣል፣ስጠይቀውም፣አያገባኚምይለኛል፣ምንላርግ

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 ปีที่แล้ว +1

      Lemn edezih tmelslgnaleh benegudays ayagebahm wey bedeb awriw edezih edinsgeratfkejlet

  • @sarayemareamlje4406
    @sarayemareamlje4406 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @fatmhaallf7561
    @fatmhaallf7561 4 ปีที่แล้ว

    Bay,eebay,eegaariidhahalumakananittifufi .wanatibarsistuuirrawanheddubaradhera.Rabbisihaaebisurabbijirenyakeeyaamidhaksuurabbiumridheraafinagumaasiyaakennu.

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም የምወደው ሰው አሉ በቅርብ እንገባለን በፀሎት አስበኝ አሁን እኔ ያለሁት በሰደት ነው እሱ ደም አገር ቤት ነው በሠላም እንዳገኘው በፀሎት አስበኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አባቴ ግሩም ትምርት ነዉ በዉነት ያስተዋለ ሰዉ