እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +89

    *እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በሀል በሰላም አደረሳችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የሀገሬ ህዝቦች በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ሰላም ያርግልን*

  • @semertadese2530
    @semertadese2530 5 ปีที่แล้ว +40

    እኔ ቤንጤ ነኝ ትምህርትህን በጣም ነዉ የምሰማው በጣም ነዉ የተጠቀምኩት በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን ዘመንህን ይባርክ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +4

      ተመለሺ ወደ ተዋህዶ እህቴ ከዚህ ዉጪ እምነት የለም

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሔር በንሰሀ ኣጥቦ በወንጌሉ ሞልቶ በድንግል ማርያም ኣማላጅነት ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
    @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን  5 ปีที่แล้ว +23

    ኪያ
    th-cam.com/channels/J03Tkh87ozjeVIVPz0o0BA.html

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 5 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች
    የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሰርግ የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል የእኛንም ስደት መከራ ወደ ደስታ ይቀይርልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @megrsa2625
    @megrsa2625 5 ปีที่แล้ว +28

    እንክዋን ለመላኩ ቅዱስ የሚካኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሳችው

  • @በየድንግልማርያምልጅ
    @በየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +16

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ሰላም ለአላችሁ የክርስቶስ ይብዛላችሁ አባታችን መምህር በእውነት ቃል ህወሓት ያስማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ሀገራን ኢትዮጵያን ሰላምን ያውርድልን

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነት ነዉ የትዳር አጋራችን በሌሎች ግምገማና አስተያየት መቀበል የለብንም አቤቱ አምላኬ ሁሉን በእኩል አይን የሚያይ ልብ ስጠኝ ያለፈዉ አልፏል ለወደፊት ባለቤቴ መልካም ሴት አስተዋይ አድረገኝ አሜን ፫

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም.እናመሰግናለን.መምህር.እረጅም.እድሜ.እና.ጤና.ይስጠዎት..በእውነት.በጣም.ደስ.የሚል.ትምርት.ነው.ጠጋውን.ያብዛልነ...እግዚአብሄር.አምላክ.ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን..አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏

  • @hagraybeltal5223
    @hagraybeltal5223 5 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማን እውነትነው ሴቶች እህቶች አንድን ወንድ እንዲወድሽ ብለሽ የማይሆን ነገር አታድርጊ ባለባበስም ሆነ በመቀባባት አትሳቢው ከወደደሽ እስከነማንነትሽ ይወድሻልና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን ትምህርት ቀደም ብዬ አዳምጭቢሆን ከጒደኛዬጋ አልጣላም ነበር ይሁን ለወደፊት ትምህርት ይሆነኛል።

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት የመምህር ትምህርት በጣም ነው ምውደው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ቀሲስ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመኖ ሁሉ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +8

    ያለፈው ኣልፏል ለወደፊት በእውነት ትልቅ ያባት ምክር ነው የሰማሁት ኣመሰግን ኣለሁ መምህራችን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን ክቡር መምህርችን የእርሶ ትምህርት መሬት ጠብ አይልም ጸጋውን ያብዛሎት ብዙ ተምረናል

  • @meseretmeseret5950
    @meseretmeseret5950 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ነው የተማርኩበት

  • @ababa7321
    @ababa7321 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ቸር አምላካችን ይስጥልን ቃለ በረከት ይስጥልን አሜን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +5

    ቀሲስ ሁሉን የምችል ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በፀጋው ከፍ በል ተባረክ ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ አሜን

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 5 ปีที่แล้ว

      መ ምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን በውነት ምግብ የሆነ ትምርት ነው

    • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
      @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mubaratbangky4564 አሜን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቡ ይስጠው የትዳር ትምህርቱ እጅግ አስደንቆኛል ዘመኑ ይባረክ

  • @tetenaebest9517
    @tetenaebest9517 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይመስጌን ከእደዚህ አትይነት ሴቶች ባህሪ።አልካተትም መምህር ግን ከልብ አመሰግናለሁ ፀጋውን ክሩን ያብዛልህ

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን
    ያልካቸውን ቃላቶች የማሟላ ያድርገኝ የድግል ማርያም ልጅ ለትዳር አጋሪ የተመቸው እድሆን
    እግዜአብሄር ይርዳኝ

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማረያምልጅነኝ
    @የድንግልማረያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ አጋጥሞሞኛል ግን አይደግመኝም ባያስደስተኝም ለሱ ደስታ ደስ እንደሚል መናገር እንዳለብኝ ተማርኩበት

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይ ዋትን ያሰማልን

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት መንፈሳዊ አባት ስጋዊን ከመንፈሳዊ አዋህደው ስለሚያስተምሩት በሙሉ ልቤ የምቀበለው ምክር አዘል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልዎት!

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
    @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 5 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው መምህሬ በፊት ተሀድሶ መስለህኝ በጣም ጠልቼህ ነበር የፍቅር አምላክ ግን ከተዋህዶ ማድ አለየህም ክብር እና ምስጋና አለማትን ፈጥሮ ለሚገዛ ለቅድስ ስላሴ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ልኬ
    @ልኬ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewete yasemalne keleb enamesgenaln

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባህል በሰላም አደረሳችሁ አባታችን ጥሩ ት/ት ስላስተማርኸን ከልብ እናመሰግናለን ለሀገራችን ልጆች/ህዝቦች ሰላምን መልካምነትን ስብእናን ፈጣሪ እዲ ያድላችሁ እመኛለሁ ሰላም ለኢትዮ....

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ቀስሚያለሁ በእዴሜ በጤና ያቆይልን

  • @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ
    @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየተማርን ያለ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire8598 4 ปีที่แล้ว

    Mamer Ashenfi kal hiwot yasemelin egzihber yebarkik ane yamelkon nager bazi temeralew bazi temerti rasen kayiralew betem destegna nagn egzihber yemesgen

  • @ሀረግወለተመድን
    @ሀረግወለተመድን 4 ปีที่แล้ว

    በእወነት ቃለህይወትንያሠማልን

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen 💚💛❤

  • @znashayele7695
    @znashayele7695 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @caaltutola984
    @caaltutola984 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Mamirachin Kly hiwot ysmln Tsegawuni Yibizalin Endime ena tena yestiln

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፅጋውን ጨማምሮ ያብዛልህ በጣም ብዙ እውቀት እያገኘን ነው

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ

  • @salammalkorashi2967
    @salammalkorashi2967 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእዉነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @ህይወትለአከማርያም
    @ህይወትለአከማርያም 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ለሊቀ መላኢክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአመቱ ቀሰላም ያድርሰን አሜን

  • @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
    @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE HYIWET YASEMALIN

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእውነት የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃልን አምላካችን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህማ በሚገባ ለኔ ነው እሚያሰፈልገኝ እናመሰግናለን እርጅም እድሜን ይሰጥልን

  • @genatemebire8648
    @genatemebire8648 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እኮ ለታደሉ ፀጋነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አስተማርያችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!🙏🙏

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว +4

    Bewunetu betam des yelal
    Besega yanurelen geta
    Kalehewot yasemalen🙏😍

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችን የሚሰጡን ትምህርት እሚገርም ነወ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname 💒💒💒🤲🤲🤲🤲✝️✝️🙏🙏🙏😭😭😍😍😍

  • @etiokonjo7830
    @etiokonjo7830 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +1

    ❤""አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን😍

  • @fantuhailu3641
    @fantuhailu3641 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኔ አፌ ዝም አይልም ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም የመከርኩ ያስተካከልኩ እየመሰለኝ
    ብልሽትሽት
    አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ

  • @yemariyamlij3832
    @yemariyamlij3832 5 ปีที่แล้ว +1

    kalehiwet yasemaln kesis

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 ปีที่แล้ว

    እግዛቢሄር ዘመንህን ይባርከው

  • @mimiyene547
    @mimiyene547 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን የክራሩ መዝሙር ላስታወሰኝ ስው ወር ታውን እመልሳለሁ

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርክምልን አሜን አሜን አሜን

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልይወትን ያሰማልን

  • @ahmedcharif1481
    @ahmedcharif1481 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን የድሜ ዘመንን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሚን

  • @ብርዜየድንግልማርያምወዳጅ
    @ብርዜየድንግልማርያምወዳጅ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወመምህራችን እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርትና ምክር ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት

  • @cell8632
    @cell8632 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቀለህይወት ያሳማልን መምህራችን

  • @maryniguse6381
    @maryniguse6381 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማልን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህራችን

  • @jamalantar4863
    @jamalantar4863 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ለውደፊት ትዳር ለምንይ ዘ ው በጣም ጡሩ ለውደፊት ሂወት የምንመራበት ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አብዝቶ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርትነው የምታቀርቡልን ሁሌም ♥♦እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ናጤና ይስጥልን♥ቃለህይውት ያሰማልን አሜን ፫♥♦

  • @mekoninmekonin1138
    @mekoninmekonin1138 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥልን ለምክህር ለት/ት

  • @emenegnyantewnegngrma6188
    @emenegnyantewnegngrma6188 5 ปีที่แล้ว +1

    አንክዋን ለምላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደርሳችሁ አነስ ግራ ገብቶኛል ስልፍር

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 5 ปีที่แล้ว

    Betam Amesegnalew memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark

  • @beza2625
    @beza2625 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ብጣም ልብን የሚጠግን ምክር ነው አባታችን🙏🙏🙏

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
    @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ትምህርትህ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
    @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dinakadri1460
    @dinakadri1460 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ምክረ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @MmMm-gi9qm
    @MmMm-gi9qm 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልንአሜን

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነዉ የሰማነዉን የምናስተዉል ያድርገን ተባርክ ወንድም።

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ፡ቀሲስ፡ድምፅህ፡ራሱ፡ፈውስ፡ነው

  • @store8674
    @store8674 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀሢሥ ቃለሂወት ያሠማልን!!

  • @zeiudetuewentu8719
    @zeiudetuewentu8719 5 ปีที่แล้ว

    Amene amene kale hywete yasemalne

  • @adanawube9065
    @adanawube9065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አናመሰግናለን

  • @betytemare5875
    @betytemare5875 5 ปีที่แล้ว

    Amen mendemy betam enmsgnlen egzabhar yberkk

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen memeher!!!

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @asnakgettaneh8140
    @asnakgettaneh8140 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new

  • @ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ
    @ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውትን ያስማልን ወንድማችን

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
    @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen ene enja lerso kal yelegnm .

  • @saragirmay3611
    @saragirmay3611 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ጥሩ ትምኸርት

  • @丽美-u4u
    @丽美-u4u 5 ปีที่แล้ว

    Egzyabher yisth bizu ngr asawkehegnal 🙏🙏🙏

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
    @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 5 ปีที่แล้ว

    ልሳንህ ድምጽህ ደስስ ሲል

  • @abebaad9110
    @abebaad9110 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤⛪

  • @slenatwerede2719
    @slenatwerede2719 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እናመሰግናለን መምህር

  • @DA-tw9de
    @DA-tw9de 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwoten yasemalen

  • @ayuulove705
    @ayuulove705 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤💔💔👍🙏

  • @tsehaykida2117
    @tsehaykida2117 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እናመሰግናለን

  • @etenesheshetu8995
    @etenesheshetu8995 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን