ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን ፫በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና አምልኮ ውዳሤ ለእርሱ ይሁን እንዲሁም ላሥተማሩን ለመከሩን ለቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን።
ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም ጠቀሚ ትምርት ነው ጠቅሞኛል ፀጋዉን ያብዛልክ አመሰግናለው
instaBlaster
ቤርያth-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልባችን ያኑርልን
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥዎት ሌላ ቃል የለኝም!!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ! ዝም ብላችሁ የምትማሩ አላችሁ ስላሉ ነው ዛሬ comment ያደረኩት። ተምህርቱን በህይወቴ practice ለማድረግ እየሞከርኩ ነው። ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ። ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክ!!
እናመሰግናለን ቀሲስ በየቀኑ የምታስተምረን ትምህርት ሱስ ሁሉ እየሆነብኝ ነው ተባረክ ወንድማችን እኔ በተፈጥሮዬ ከወንድ መጠበቅ አልችልም ገንዘቤ ራሱ ሲያልቅብኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ከሱ ላለመጠየቅ ማለት ነው አሁንም ፈጣሪ የባሌን እጅ አያሳየኝ
አሜን አሜን አሜን
ልክ ነው የሚያፈቅር መስሎ የሴት ልጅ ስስ ፓርቷን ካገኘ በኋላ ልቧን ከሰጠችው ሙሉ በሙሉ የመጀመሪያው አመጣጡ ይቀየራል ከመደዋወል ጀምሮ ጊዜን ስታጣ እንደማይወዳት ነው የምታስበው እሷ የምትከፍለው የፍቅር መስዋዕትነት ለሱ ጨዋታ ነው የሚመስለው በትኩረት የወደፊት አላማ አብሮነትን አያረጋግጥላትም ያንን ካላደረገ እርገጠኛ አትሆንም በዛ ወንድ ብቻ ፍቅር እኩል ካልሆነ ይቅር
እደምድር አሸዋ ዘርሁ ይብዛ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
የእግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን
Wow ቀሲስ በእኛ ምእመናን ዘንድ በጣም አስፈላጊና ችግር ፈቺ የሆነ ቻናል ነው ። ሁል ጊዜ ያስፈልጋል እያልኩ የማስበው ነገር ነበር ። በቅርቡ ባገኘውም ደስ ብሎኛል ።የብዙዎችን ህይወትና ትዳር ይታደጋል ብዬ አምናለሁ ።እድሜና ጤና ያብዛልዎ ። ዘመንዎት ይባረክ ።
ወንድማችን መምህር አሸናፊ በእዉነት ትምህርትህ ሰዉ ይለዉጣል የኔ ልብ በጣም በጣም አቃቂር ፈልጐ ወንድን የማይቀርብ ነበርኩ ብዙ ያንተን ትምህርት ከሰማዉ በኃላ ግን 100% ህይወቴ ተለዉጦል ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱስንም ብናጠና የአብዛኞቹ ትዳር እንከን ያለዉ ነበር በተለይ አቤጌል ባሌ እንደስሙ ሰነፍ ነዉ ብላ ከንጉስ ዳዊት ቁጣ ባሎን ያዳነች ከሱ ጋር እንኮ በመቻል የኖረች እናም እኛም እንደበሀሪያቸዉ በምክክር ማለፍ እንጂ ምሬትና ፍችን ማስወገድ አለብን እግዚአብሄር ይስጥህ ስለምታስተምርን በሳል ትምርት።
የሚገርም ነው አንድም ቀን እንኳን ስህተት እንደሰራሁ ተስምቶኝ አላቅም ነበር ለካስ ባለማወቅ ብዙ እያጠፋሁ ነበር ፈጣሪ ሆይ አንተ ማስተዋል እና ጥበብን አድለኝ 🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እውነት ቀላልነገርአይደለም ይህ ትምህርት በጣም ጠቃሚያችን ነው በእያንዳንዳችንላይ የሚከሰትነገር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
የዛሬው ትምህርት በጣም አሪፍ ነበር ፡፡ በህይወቴ ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ ለውጥ እንደሚያመጣልኝም ተስፋ አለኝ፡፡ እሱንም እንደምረዳው ሲገባው በግንኙነታችን ደስተኛ እንደሚሆን አስባለሁ… በፊት እንደዚህ የሚሆነው ለኔ ያለው ፍቅር እየቀነሰበት የሄደበት መስሎኝ ነበር እሱጋ የተለየ ነገር ሳይፈጠር እኔ ግን ተስፋ ቆርጬበት ከሌሎች ጋር ግንኙነት ውስጥ ለመግባት በመንገድ ላይ በነበርኩበት ሰአት መጥተህ ይህን ትምህርት በመስጠትህ አመሰግናለሁ ፡፡
በእውነት ኣባቴ እኔ በሁሉም ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እና እማ ፍቅር ፀጋው ታብዛሉት
አባታችን እግዚአብሄር ያክብርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏
በእውነት የእርሶዎን ትምርት እየሰማሁ በጣም ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት
ትግሰት አጥቸ በተደጋጋሚ እየወደድኩ በራሴ ሰተት አጠቻለሁ ፈጣሪ ሆይ ትግሰት ሰጠኝ
እኔም እንዳንችነኝ
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው እህቶቼ@@eth3816
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ሳላቅ ብዙ ስተት ሰርቻለሁ
በእውነት ኣባቴ እኔ በሁሉም ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እና እማ ፍቅር ፀጋው ታብዛሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኖቼ ቤሩት ለምንኖረ በፀሎታቹ አስቡን
እህቴ ምን ሁናቹ ነዉ
አይዞችሁ እህቶቸ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቶቸ ና ወንደሞቸ አይዟችሁያልፍል እሽ
Are barut new yemenorewNegergn estiy benatesheAger Legeba 2 wer new yekrgnGen sewch Teru ayedelemYewshet emetalew alekugnGera gebetognal esty melshelegn
እመብርሃን ታስባችሁ ምን ሁናችሁ ነው ችግር አለ እንዴ ቤሩት?
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያኑርልን
ለመከሩን ላሰተማሩን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜንለኛ ዶሞ ሰሚጆሮ አደማጭ ልቦና ይሰጠን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ
አባቴ ቀሲስ አሸናፊ ሁሌም ቀል ያንሰኛል እንዴት ውስጤን እንደሚያረካኝ እንደሚያድሰኝ ትምህርቶችክ የኔ ጥበበኛ አባት እውነት አሁንም ጥበብ ይበዛልክ ከኋላ ምሰማው መዝሙር ራሱ ልቤን ይማርከዋል ግን ሙሉውን ማግኘት አልቻልኩም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ገቢ ትምህርት ነው
አሜን አሜንእግዚያቢሔርይመስገንጸሎታችሁስደተኞችንአስቡን ወገን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የብዙወቻችን ስህተት ነዉ ቀሲስ ላተ እድሜና ጤና ይስጥልን እርእሶችህ ሁሉ የሁላችንንም ሂወት የሚቀይር ወሳኝና አስፈላጊ ጠቃሚ ናቸዉ እግዚአቤሄር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሚን
ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የዛሬው ትምሕርት ለኔ ነዉ ማስታዋልን ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን አሜን ፫
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ ከፍቅረኛየ ጋረ ከተዋወቅን 6 ወራ ንችን ነው እና እስከ ዚህ ወረ ድረስ ቀንም ማታም ያወራኛል ግን አሁን ማዘሩ አረፈች እና እኔ ለማፅናናት ብዙ ምክሮች እሠጠዋለው አንድ አንድ ግዜ መልስ አይሠጠኝም እኔ ደግሞ ይከፋኛል አይቶ ዝም ሲል ምን ተመክረኛለህ አባቴ የተዋወቅነው በፌስ ቡክ ነው እሱ የደቡብ ልጅ ነው እኔ ጎንደረ ነኝ ግን ሀይማኖታችን ክረስቲያን ነን ለዚህስ ምን ትላለህ እኔ ፍቅረ ብሄረ አይለይም ብየ ነው ማስበው
አሜን አሜንን አሜንንን ቃለህወት ያሠማልን በጣም ትምረቱ ከውሰጥ ሠረሥሮ ይገባል ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን በእውነት ቃል ሐይዉት ይሰማልንአሜን አሜን አሜን😍💚💛❤
ይገርማል ግን የወንድ ባህሪ ከባድ ነዉ ማስተዋል ይስጠን የምር አስቤዉ አላቅም ነበር ይሄ ፀባይ አለባቸዉ ብዬ መማሬ ጠቅሞኛል ለወደፊት ለትዳሬ
እግዚአብሔር ይባርክልኝ መምህረችን ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መምህር የእኔን እንቆቅልሽ ነው እየፈቱልኝ ያሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ልብ አሜን
ውል ህይወት ያሰማልን እናታችን የሰማነውንም በልቦናችን ያኑርልን
ቃለ ህይወትን ያሠማል ያገልግሎት ዘመኖት የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርከዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየተማርን ያለ ባስተዋይ ልቦና በልባችን ያሳድርብን
ይገርማል፡ሁልጊዜም፡የእግዚአብሔር፡ስራ፡ድንቅ፡ነው፡መቼም፡እኔም፡ባለቤቴን፡ከ4፡አመት፡በኻላ፡ነው፡ያገባሁት፡ሁሉም፡እውነት፡ነው፡ያልከው፡ሱስ፡ሆኖብኛል፡ትምህርትህ፡ቀሲስ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ግን፡ለሚስትህ፡እንደዛ፡ነህ፡ይቅርታ፡ክክክ
ጥያቄሽ በጣም ነው የተመቸኝክክክክግን መምህራችን ከህይወት ልምዱ ላይም ጭምር የሚያስተምረን ይመስለኛል
@@hiwotmehari9119 ሂዊዬ፡እሺ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዛሬ ለእኔ ነው የተናገርከው አንድ ቀን ሳይደውል ወይም እኔ ቴክስት አድርጌለት ካልመለሰልኝ እናደዳለሁ ለምን አልመለስክልኝም ስለው ስራ ይዤ ነው ፍቅር ይላል እና መናገር ነበረብህ ስለው በቃ አታካብጅው ይለኛል እና እንታረቃለን ሆ የወንዶች ባህሪ ሁኖ ነው እሽ እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ
Qale hiwōtė yesemalni
አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይህወት ያሠማልን እግዛአብሔር ይባርኮት
አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመነዎትን፡ይባርክልን🙏🙏🙏
እውነት ነው ባለማወቅ ብዙ ነገሮች ይበላሻሉ በእውነት በሚዋደዱ ጥንዶች መካከል እኔ ግን የማስበው ወንድ ልጅ ፍቅር የሚባለውን ነገር የሚያውቅ አይመስለኝም ለስሜቱ ብቻ የሚሮጥ ፍጥረት አድርጌ ነው የምመለከተው እንጂ እንደ ሴት ልጅ ፍንቅል ያለ ከልቡ አያፈቅርም የሚል እምነት ነበረኝ እንግዲህ ከሆነም እናያለን ብቻ
እኔስ ብትይ
የሚገርም ትምህርት ነው የኔን ስተቶች ብዙ አጊቼበታለው ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን ከልብ አመሰግናለው
ዋውዋው በጣም ደሰ ይላል ጥሩ ትምህት ነወ እግዚአብሔር ያክብረልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቀስስየ ብቻ ምን ልበልህ ቃል የለኝም በልኡል እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
አባታችን በጣም እናመስግናለን ሁሌም የሚያስተምሩ ትምህርት ህይውተችን የምቀይር ነው ፀጋውን ያቢዛሎት
ቀሲስ በእውነት እኔ በምክርህ በምታስተምረው ትምህርት ሌላ ሰው ሆኛለሁ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝ የሚመክረኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለአንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ከልብ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስስ ይላል ቀጥልበት እኝንም ጥበቡ ይግለፀልን አምላካችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሸናፊ ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን
እውነት እስከዛሬ አዳምጣለው ግን ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም እውነት ብዙ ትምህርቶች አግኚቻለው እናመሰግናለን
በጣም ነው ሴትን በገንዘብ የሚለካ እኔ ግን መምህር ተቃራኒ ነኝ በራሴ ነው ሰርቼ ማግኝት የምፈልገው የተሸነፉኩኝ ነው የሚመሰለኝ በታሪክ ከወንድ አልጠብቅም በጣም አብታም ባል ባገባ እኳን በራሴ ካልሰራው የምኖር አይመሰለኝም
ችግር የለውም ይሄ አያሳስብሽ የዘንድሮዎቹ ከሴት ጠባቂዎች ናቸው
ኪኪ ሂዊ ልክ ብለሻል አዱ ጎበዝ ድሮ በናቶቻችን ግዜ ቀር በወንዱ ገቢ መኖር ዛሬ ምን አለዉ ምን አላት ነዉ አከባብሮ የሚያኖረዉ።
እናመሰግናለን እናት ቤት ያለውን ሰላምና ፋቅር አንተና ሚስትህ እደዚሁ ሳልኳችሁ እሚገርም ፋቅር በቤታችሁ አለ አምላክ ይባርካችሁ
እናመሰግናለን ቀሲስ በየቀኑ የምታስተምረን ትምህርት ሱስ ሁሉ እየሆነብኝ ነው ተባረክ ወንድማችን እኔ በተፈጥሮዬ ከወንድ መጠበቅ አልችልም ገንዘቤ ራሱ ሲያልቅብኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ከሱ ላለመጠየቅ ማለት ነው አሁንም ፈጣሪ የባሌን እጅ አያሳየኝ፡፡ እነዚ ልጆች ያምራሉ የልጆችህ ፎቶግራፍ ነው? ፈጣሪ በጸጋ ያሳድግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንበእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜንበትምህርትዎ ብዙ ለውጥ ኣግንቻሎህ ትእግስትን ተምራሎህ ፍቅራኛየን እንዴት እንደ ምከባከብ ኣውቃሎህ
እናመሠግናለን መምህራችን ትምህርትወት ተመችቶኛልተመች
♥️unet nw timiritachew betam ylewtal ♥️
ቃልህ ሕይወት ያሰማል 👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ ያስትምራሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እለት እለት ያበርታህ
እናመሰግናለን አባቴ
ቃለ ኢወት ያሰማልን ለኔ ነው ይኤ ትምርት በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንየአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክየሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብንእግዚአብሄር ፈቅዶ መልካም ትዳርን ይስጠን እኛ ካሰብነዉ ፈጣሪ ያሰበልን ይበልጣለናእዉነተኛ ፍቅርን ያድለን
Amen amen amen
Amen kal hewet yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ወይ ጎድ አ/ር ይስጥልን በጣም ነው ትምህርትህ እንደ ውሀ ይጠማል ተምሬበታለሁ።
በጣም ትክክል ነክ ወንድሜ ፍቅረኛዬ ላይ አይቼ አልቅሼ የነበረውን ነገር ነው አሁን የምትነግረኝ አልፎ ገባኝ እንጂ ያንተ ትምህርት ሲታከልበት በወቅቱ ብዙ አልቅሻለሁ
የሚገርም ትምርት ነው የኔ ባል ልክ እንደዚ ነው
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይሰጣቸዉ ደስ የሚል እዉቀት ነዉ ምናገኘዉ ተባረኩ አለማወቃችኝ ምናረገዉ ሰህተት ተምረናል
l love you tigray Mekelle z💕💖👍👍
ሰ
amilekeweyi min neberi dero adenicha bihoni niro
@@tesfenshnuhssdee2451 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን አስተማሪያችን 👍🙏😍
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Kalahiwat Yasamalin Magistaa Samayat Yawarisilin wandimachin Kasis Ashanaf Batam Amasaginalaw Bizu Yamalawukachawun Mamar Chiyelaw
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲሰ አሸናፌ ተባረክልኝ ብዙ ነገር ካነተ ተምሬያለው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ
ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታች እጅግ ትልቅ ትምህርት በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪዘመንህይባርክልህ ኣባታችን
ቃለ ሒይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በጣም ትክክል የሆነና ደስ የሚል ትምርት ነው
በጣም ይገርማል የአምላክ ሥራ እናመሰግናለን
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
Kal hiwot yasmaln amen amen amen
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ
Ameen Ameen Ameen kaleyiwotinyesamalin Tsegawunyebzelin
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
,ቃለ ሂወት ሰላምን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የርሶ ትምህርት የነፍሥ ምግብ ነው በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ከእርሶ
Bezih chenk seat bezu temeryaloh yerswo temert keferhat ke chenk endeweta agezognal E/her yestelen betelay bewech ager lalen sewoch betam tele hagerawi halafinetachew tewatewal edme tena abzeto yestachew Amlak Amennn 🙏🙏🙏
Amene amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new abatacne betame enamesegnalne ergeme edema Tena ysetlne
ቃለህይወትያሰማልን፣እናመሰግናለኔ።ጌታሆይ፣ሰለድግል፣ብለህ፣ማረንጌታሆይ፣ሰለድንግል፣ማረን
Aaname aaname 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️💒💒
አሜን አሜን ቃለ ህይወትችያሰማልን
ቀሲስ ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ። በጣም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen Enamesegenaleni tebarekelin
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ግራ የሚገባኝ ሲናገሮት ስለ ህይወታችን ምን ታስባለህ እስኪ እንመካከር ስለው ዝም የሚል ወንድ መልስም የማይሰጥ ይህሄ ነው የማይል እማያወራ የማይመልስ ወንድ ማንነቱን የማይናገር ፍላጉቶን በምንም አይነት ቢያስደስቱት የማያአራ ዝም የሚል ወንድ ባህሪው ግራ ገባኝ
Soft Life enam endat naw Hulme Geri gabige azoshi tigashye
አኔ እህት አይዞሽ በርቺ. እመ አምላክ በቤታችሁ ትሁን በርችልኝ
ለምን እንዲ እንደሆነ ምክንያቱን ለማወቅ ሞክሪ መፍትሄውን እንድታገኝ
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN
አሜነ አሜነ አሜነ ቃለ ህይወት ያሰማልነ
ተባረክ
Kaliyot yasemalin be idme ena Tena yakoyilin Egizihaber Timrtachu yirbegnl samiche altgibim ❤️💚💛🙏
Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
በሪቃትስ ክህውጒነስ ምነ😢😢😢 በፀሎታቹ ሁ አስቡኛ እሽ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen yesmanwn belebonachn yasaderben
Baewunt memeherachen qal hiwet yasemalen bexam bezu temrebetalewu bewunt yehen yahel beye magelx kemchelwu belay kezi befit yetsast menged lay neberku ahun gen yehen temrt memar kejemerku jemero betekekelgnawu endguz adergognal bewunt stegawu yabezalen mameher badme bestega yexebeqalen yaqoyelen Gen memeher yehen bedemst yemetasetemeruten beastuf weyem bemstehaf betaqerbulen ena benxeqembet eje bexam xeru yehonal lemchiwum tewuld leljochachen yeqemxalen ensum kemjemriwu awuqwut betekelegnawu menged endiguzu yexeqemachewal ❤
አሜን ፫በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና አምልኮ ውዳሤ ለእርሱ ይሁን እንዲሁም ላሥተማሩን ለመከሩን ለቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን።
ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም ጠቀሚ ትምርት ነው ጠቅሞኛል ፀጋዉን ያብዛልክ አመሰግናለው
instaBlaster
ቤርያ
th-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልባችን ያኑርልን
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥዎት ሌላ ቃል የለኝም!!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ! ዝም ብላችሁ የምትማሩ አላችሁ ስላሉ ነው ዛሬ comment ያደረኩት። ተምህርቱን በህይወቴ practice ለማድረግ እየሞከርኩ ነው። ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ። ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክ!!
እናመሰግናለን ቀሲስ በየቀኑ የምታስተምረን ትምህርት ሱስ ሁሉ እየሆነብኝ ነው ተባረክ ወንድማችን እኔ በተፈጥሮዬ ከወንድ መጠበቅ አልችልም ገንዘቤ ራሱ ሲያልቅብኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ከሱ ላለመጠየቅ ማለት ነው አሁንም ፈጣሪ የባሌን እጅ አያሳየኝ
አሜን አሜን አሜን
ልክ ነው የሚያፈቅር መስሎ የሴት ልጅ ስስ ፓርቷን ካገኘ በኋላ ልቧን ከሰጠችው ሙሉ በሙሉ የመጀመሪያው አመጣጡ ይቀየራል ከመደዋወል ጀምሮ ጊዜን ስታጣ እንደማይወዳት ነው የምታስበው እሷ የምትከፍለው የፍቅር መስዋዕትነት ለሱ ጨዋታ ነው የሚመስለው በትኩረት የወደፊት አላማ አብሮነትን አያረጋግጥላትም ያንን ካላደረገ እርገጠኛ አትሆንም በዛ ወንድ ብቻ ፍቅር እኩል ካልሆነ ይቅር
እደምድር አሸዋ ዘርሁ ይብዛ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
የእግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን
Wow ቀሲስ በእኛ ምእመናን ዘንድ በጣም አስፈላጊና ችግር ፈቺ የሆነ ቻናል ነው ። ሁል ጊዜ ያስፈልጋል እያልኩ የማስበው ነገር ነበር ። በቅርቡ ባገኘውም ደስ ብሎኛል ።የብዙዎችን ህይወትና ትዳር ይታደጋል ብዬ አምናለሁ ።እድሜና ጤና ያብዛልዎ ። ዘመንዎት ይባረክ ።
ወንድማችን መምህር አሸናፊ በእዉነት ትምህርትህ ሰዉ ይለዉጣል የኔ ልብ በጣም በጣም አቃቂር ፈልጐ ወንድን የማይቀርብ ነበርኩ ብዙ ያንተን ትምህርት ከሰማዉ በኃላ ግን 100% ህይወቴ ተለዉጦል ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱስንም ብናጠና የአብዛኞቹ ትዳር እንከን ያለዉ ነበር በተለይ አቤጌል ባሌ እንደስሙ ሰነፍ ነዉ ብላ ከንጉስ ዳዊት ቁጣ ባሎን ያዳነች ከሱ ጋር እንኮ በመቻል የኖረች እናም እኛም እንደበሀሪያቸዉ በምክክር ማለፍ እንጂ ምሬትና ፍችን ማስወገድ አለብን እግዚአብሄር ይስጥህ ስለምታስተምርን በሳል ትምርት።
የሚገርም ነው አንድም ቀን እንኳን ስህተት እንደሰራሁ ተስምቶኝ አላቅም ነበር ለካስ ባለማወቅ ብዙ እያጠፋሁ ነበር ፈጣሪ ሆይ አንተ ማስተዋል እና ጥበብን አድለኝ 🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እውነት ቀላልነገርአይደለም ይህ ትምህርት በጣም ጠቃሚያችን ነው በእያንዳንዳችንላይ የሚከሰትነገር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
የዛሬው ትምህርት በጣም አሪፍ ነበር ፡፡ በህይወቴ ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ ለውጥ እንደሚያመጣልኝም ተስፋ አለኝ፡፡ እሱንም እንደምረዳው ሲገባው በግንኙነታችን ደስተኛ እንደሚሆን አስባለሁ… በፊት እንደዚህ የሚሆነው ለኔ ያለው ፍቅር እየቀነሰበት የሄደበት መስሎኝ ነበር እሱጋ የተለየ ነገር ሳይፈጠር እኔ ግን ተስፋ ቆርጬበት ከሌሎች ጋር ግንኙነት ውስጥ ለመግባት በመንገድ ላይ በነበርኩበት ሰአት መጥተህ ይህን ትምህርት በመስጠትህ አመሰግናለሁ ፡፡
በእውነት ኣባቴ እኔ በሁሉም ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እና እማ ፍቅር ፀጋው ታብዛሉት
አባታችን እግዚአብሄር ያክብርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏
በእውነት የእርሶዎን ትምርት እየሰማሁ በጣም ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት
ትግሰት አጥቸ በተደጋጋሚ እየወደድኩ በራሴ ሰተት አጠቻለሁ ፈጣሪ ሆይ ትግሰት ሰጠኝ
እኔም እንዳንችነኝ
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው እህቶቼ@@eth3816
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ሳላቅ ብዙ ስተት ሰርቻለሁ
በእውነት ኣባቴ እኔ በሁሉም ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እና እማ ፍቅር ፀጋው ታብዛሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኖቼ ቤሩት ለምንኖረ በፀሎታቹ አስቡን
እህቴ ምን ሁናቹ ነዉ
አይዞችሁ እህቶቸ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቶቸ ና ወንደሞቸ አይዟችሁ
ያልፍል እሽ
Are barut new yemenorew
Negergn estiy benateshe
Ager Legeba 2 wer new yekrgn
Gen sewch Teru ayedelem
Yewshet emetalew alekugn
Gera gebetognal esty melshelegn
እመብርሃን ታስባችሁ ምን ሁናችሁ ነው ችግር አለ እንዴ ቤሩት?
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያኑርልን
ለመከሩን ላሰተማሩን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
ለኛ ዶሞ ሰሚጆሮ አደማጭ ልቦና ይሰጠን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ
አባቴ ቀሲስ አሸናፊ ሁሌም ቀል ያንሰኛል እንዴት ውስጤን እንደሚያረካኝ እንደሚያድሰኝ ትምህርቶችክ የኔ ጥበበኛ አባት እውነት አሁንም ጥበብ ይበዛልክ ከኋላ ምሰማው መዝሙር ራሱ ልቤን ይማርከዋል ግን ሙሉውን ማግኘት አልቻልኩም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ገቢ ትምህርት ነው
አሜን አሜንእግዚያቢሔርይመስገንጸሎታችሁስደተኞችንአስቡን ወገን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የብዙወቻችን ስህተት ነዉ ቀሲስ ላተ እድሜና ጤና ይስጥልን እርእሶችህ ሁሉ የሁላችንንም ሂወት የሚቀይር ወሳኝና አስፈላጊ ጠቃሚ ናቸዉ እግዚአቤሄር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሚን
ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የዛሬው ትምሕርት ለኔ ነዉ ማስታዋልን ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን አሜን ፫
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ ከፍቅረኛየ ጋረ ከተዋወቅን 6 ወራ ንችን ነው እና እስከ ዚህ ወረ ድረስ ቀንም ማታም ያወራኛል ግን አሁን ማዘሩ አረፈች እና እኔ ለማፅናናት ብዙ ምክሮች እሠጠዋለው አንድ አንድ ግዜ መልስ አይሠጠኝም እኔ ደግሞ ይከፋኛል አይቶ ዝም ሲል ምን ተመክረኛለህ አባቴ የተዋወቅነው በፌስ ቡክ ነው እሱ የደቡብ ልጅ ነው እኔ ጎንደረ ነኝ ግን ሀይማኖታችን ክረስቲያን ነን ለዚህስ ምን ትላለህ እኔ ፍቅረ ብሄረ አይለይም ብየ ነው ማስበው
አሜን አሜንን አሜንንን ቃለህወት ያሠማልን በጣም ትምረቱ ከውሰጥ ሠረሥሮ ይገባል ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን በእውነት ቃል ሐይዉት ይሰማልንአሜን አሜን አሜን😍💚💛❤
ይገርማል ግን የወንድ ባህሪ ከባድ ነዉ ማስተዋል ይስጠን የምር አስቤዉ አላቅም ነበር ይሄ ፀባይ አለባቸዉ ብዬ መማሬ ጠቅሞኛል ለወደፊት ለትዳሬ
እግዚአብሔር ይባርክልኝ መምህረችን ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መምህር የእኔን እንቆቅልሽ ነው እየፈቱልኝ ያሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ልብ አሜን
ውል ህይወት ያሰማልን እናታችን የሰማነውንም በልቦናችን ያኑርልን
ቃለ ህይወትን ያሠማል ያገልግሎት ዘመኖት የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርከዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየተማርን ያለ ባስተዋይ ልቦና በልባችን ያሳድርብን
ይገርማል፡ሁልጊዜም፡የእግዚአብሔር፡ስራ፡ድንቅ፡ነው፡መቼም፡እኔም፡ባለቤቴን፡ከ4፡አመት፡በኻላ፡ነው፡ያገባሁት፡ሁሉም፡እውነት፡ነው፡ያልከው፡ሱስ፡ሆኖብኛል፡ትምህርትህ፡ቀሲስ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ግን፡ለሚስትህ፡እንደዛ፡ነህ፡ይቅርታ፡ክክክ
ጥያቄሽ በጣም ነው የተመቸኝ
ክክክክ
ግን መምህራችን ከህይወት ልምዱ ላይም ጭምር የሚያስተምረን ይመስለኛል
@@hiwotmehari9119 ሂዊዬ፡እሺ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዛሬ ለእኔ ነው የተናገርከው አንድ ቀን ሳይደውል ወይም እኔ ቴክስት አድርጌለት ካልመለሰልኝ እናደዳለሁ ለምን አልመለስክልኝም ስለው ስራ ይዤ ነው ፍቅር ይላል እና መናገር ነበረብህ ስለው በቃ አታካብጅው ይለኛል እና እንታረቃለን ሆ የወንዶች ባህሪ ሁኖ ነው እሽ እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ
Qale hiwōtė yesemalni
አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይህወት ያሠማልን እግዛአብሔር ይባርኮት
አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመነዎትን፡ይባርክልን🙏🙏🙏
እውነት ነው ባለማወቅ ብዙ ነገሮች ይበላሻሉ በእውነት በሚዋደዱ ጥንዶች መካከል እኔ ግን የማስበው ወንድ ልጅ ፍቅር የሚባለውን ነገር የሚያውቅ አይመስለኝም ለስሜቱ ብቻ የሚሮጥ ፍጥረት አድርጌ ነው የምመለከተው እንጂ እንደ ሴት ልጅ ፍንቅል ያለ ከልቡ አያፈቅርም የሚል እምነት ነበረኝ እንግዲህ ከሆነም እናያለን ብቻ
እኔስ ብትይ
የሚገርም ትምህርት ነው የኔን ስተቶች ብዙ አጊቼበታለው ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን ከልብ አመሰግናለው
ዋውዋው በጣም ደሰ ይላል ጥሩ ትምህት ነወ እግዚአብሔር ያክብረልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቀስስየ ብቻ ምን ልበልህ ቃል የለኝም በልኡል እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
አባታችን በጣም እናመስግናለን ሁሌም የሚያስተምሩ ትምህርት ህይውተችን የምቀይር ነው ፀጋውን ያቢዛሎት
ቀሲስ በእውነት እኔ በምክርህ በምታስተምረው ትምህርት ሌላ ሰው ሆኛለሁ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝ የሚመክረኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለአንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ከልብ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስስ ይላል ቀጥልበት እኝንም ጥበቡ ይግለፀልን አምላካችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሸናፊ ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን
እውነት እስከዛሬ አዳምጣለው ግን ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም እውነት ብዙ ትምህርቶች አግኚቻለው እናመሰግናለን
በጣም ነው ሴትን በገንዘብ የሚለካ እኔ ግን መምህር ተቃራኒ ነኝ በራሴ ነው ሰርቼ ማግኝት የምፈልገው የተሸነፉኩኝ ነው የሚመሰለኝ በታሪክ ከወንድ አልጠብቅም በጣም አብታም ባል ባገባ እኳን በራሴ ካልሰራው የምኖር አይመሰለኝም
ችግር የለውም ይሄ አያሳስብሽ የዘንድሮዎቹ ከሴት ጠባቂዎች ናቸው
ኪኪ ሂዊ ልክ ብለሻል አዱ ጎበዝ ድሮ በናቶቻችን ግዜ ቀር በወንዱ ገቢ መኖር ዛሬ ምን አለዉ ምን አላት ነዉ አከባብሮ የሚያኖረዉ።
እናመሰግናለን እናት ቤት ያለውን ሰላምና ፋቅር አንተና ሚስትህ እደዚሁ ሳልኳችሁ እሚገርም ፋቅር በቤታችሁ አለ አምላክ ይባርካችሁ
እናመሰግናለን ቀሲስ በየቀኑ የምታስተምረን ትምህርት ሱስ ሁሉ እየሆነብኝ ነው ተባረክ ወንድማችን እኔ በተፈጥሮዬ ከወንድ መጠበቅ አልችልም ገንዘቤ ራሱ ሲያልቅብኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ከሱ ላለመጠየቅ ማለት ነው አሁንም ፈጣሪ የባሌን እጅ አያሳየኝ፡፡ እነዚ ልጆች ያምራሉ የልጆችህ ፎቶግራፍ ነው? ፈጣሪ በጸጋ ያሳድግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜን
በትምህርትዎ ብዙ ለውጥ ኣግንቻሎህ ትእግስትን ተምራሎህ ፍቅራኛየን እንዴት እንደ ምከባከብ ኣውቃሎህ
እናመሠግናለን መምህራችን ትምህርትወት ተመችቶኛልተመች
♥️unet nw timiritachew betam ylewtal ♥️
ቃልህ ሕይወት ያሰማል 👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ ያስትምራሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እለት እለት ያበርታህ
እናመሰግናለን አባቴ
ቃለ ኢወት ያሰማልን ለኔ ነው ይኤ ትምርት በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክ
የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሄር ፈቅዶ መልካም ትዳርን ይስጠን
እኛ ካሰብነዉ ፈጣሪ ያሰበልን ይበልጣለና
እዉነተኛ ፍቅርን ያድለን
Amen amen amen
Amen kal hewet yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ወይ ጎድ አ/ር ይስጥልን በጣም ነው ትምህርትህ እንደ ውሀ ይጠማል ተምሬበታለሁ።
በጣም ትክክል ነክ ወንድሜ ፍቅረኛዬ ላይ አይቼ አልቅሼ የነበረውን ነገር ነው አሁን የምትነግረኝ አልፎ ገባኝ እንጂ ያንተ ትምህርት ሲታከልበት በወቅቱ ብዙ አልቅሻለሁ
የሚገርም ትምርት ነው የኔ ባል ልክ እንደዚ ነው
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይሰጣቸዉ ደስ የሚል እዉቀት ነዉ ምናገኘዉ ተባረኩ አለማወቃችኝ ምናረገዉ ሰህተት ተምረናል
l love you tigray Mekelle z💕💖👍👍
ሰ
amilekeweyi min neberi dero adenicha bihoni niro
@@tesfenshnuhssdee2451 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን አስተማሪያችን 👍🙏😍
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Kalahiwat Yasamalin Magistaa Samayat Yawarisilin wandimachin Kasis Ashanaf Batam Amasaginalaw Bizu Yamalawukachawun Mamar Chiyelaw
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲሰ አሸናፌ ተባረክልኝ ብዙ ነገር ካነተ ተምሬያለው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ
ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታች እጅግ ትልቅ ትምህርት በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪዘመንህይባርክልህ ኣባታችን
ቃለ ሒይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በጣም ትክክል የሆነና ደስ የሚል ትምርት ነው
በጣም ይገርማል የአምላክ ሥራ እናመሰግናለን
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalen
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
Kal hiwot yasmaln amen amen amen
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ
Ameen Ameen Ameen kaleyiwotinyesamalin
Tsegawunyebzelin
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
,ቃለ ሂወት ሰላምን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የርሶ ትምህርት የነፍሥ ምግብ ነው በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ከእርሶ
Bezih chenk seat bezu temeryaloh yerswo temert keferhat ke chenk endeweta agezognal E/her yestelen betelay bewech ager lalen sewoch betam tele hagerawi halafinetachew tewatewal edme tena abzeto yestachew Amlak Amennn 🙏🙏🙏
Amene amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new abatacne betame enamesegnalne ergeme edema Tena ysetlne
ቃለህይወትያሰማልን፣እናመሰግናለኔ።ጌታሆይ፣ሰለድግል፣ብለህ፣ማረንጌታሆይ፣ሰለድንግል፣ማረን
Aaname aaname 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️💒💒
አሜን አሜን ቃለ ህይወትችያሰማልን
ቀሲስ ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ። በጣም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen Enamesegenaleni tebarekelin
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ግራ የሚገባኝ ሲናገሮት ስለ ህይወታችን ምን ታስባለህ እስኪ እንመካከር ስለው ዝም የሚል ወንድ መልስም የማይሰጥ ይህሄ ነው የማይል እማያወራ የማይመልስ ወንድ ማንነቱን የማይናገር ፍላጉቶን በምንም አይነት ቢያስደስቱት የማያአራ ዝም የሚል ወንድ ባህሪው ግራ ገባኝ
Soft Life enam endat naw Hulme Geri gabige azoshi tigashye
አኔ እህት አይዞሽ በርቺ. እመ አምላክ በቤታችሁ ትሁን በርችልኝ
ለምን እንዲ እንደሆነ ምክንያቱን ለማወቅ ሞክሪ መፍትሄውን እንድታገኝ
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN
አሜነ አሜነ አሜነ ቃለ ህይወት ያሰማልነ
ተባረክ
Kaliyot yasemalin be idme ena Tena yakoyilin Egizihaber Timrtachu yirbegnl samiche altgibim ❤️💚💛🙏
Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
በሪቃትስ ክህውጒነስ ምነ😢😢😢 በፀሎታቹ ሁ አስቡኛ እሽ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen yesmanwn belebonachn yasaderben
Baewunt memeherachen qal hiwet yasemalen bexam bezu temrebetalewu bewunt yehen yahel beye magelx kemchelwu belay kezi befit yetsast menged lay neberku ahun gen yehen temrt memar kejemerku jemero betekekelgnawu endguz adergognal bewunt stegawu yabezalen mameher badme bestega yexebeqalen yaqoyelen
Gen memeher yehen bedemst yemetasetemeruten beastuf weyem bemstehaf betaqerbulen ena benxeqembet eje bexam xeru yehonal lemchiwum tewuld leljochachen yeqemxalen ensum kemjemriwu awuqwut betekelegnawu menged endiguzu yexeqemachewal ❤