ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተዋህዶ ፍሬኦች እንኳን ለልደታ አደርሳሁ ቀኑ የሰላም የፍቅር ቀን ያርግላችሁ ልደታ በስራችሁ ሁሉ ትጎበኝችሁ መልካም ቀን
አው ወድማችን ልቦና ይስጠን አንጂ በተለይ በስደት የምኖር ሰውች ገና ነገሩ ሳይገባን በይሆናል ቱግ አንላለን የህ ተመህርት ትንሽ መለስ በለን አንደናስብ ያረዳናል አናመስግናለን
መሥማት ብቻ ሣይሆን ተግባሪ ያድርገን እግዚአብሔር ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን
መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ያደለሁ በእውነት የሚገረም ትምህርት ነው ለሁሉም ነገር ከልብ ሆኖ ማዳመጥ ና መሰማትና መማር ትልቅ የሂወት ለውጥ እዳለው አባቴ ካዘጋጁት የይውቱብ ትምህርት የየወደፌት ሄውቴን እደማርበት እረተውኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርኩሉት
የሚሞትልኝ አባት አለኝ ክብር ምስጋና ለፈጠረን ጌታ
ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ግራለገባን በስደት ሀገር ላለን ቆም ብለን ለማሰብ ያግዘናል ተባረክ 🙏
ቃልህወትን ያስማልን ወንድማችን ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ይስጥን ላንትም ፀጋወን በርክቱን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
መምህር እናመሰግናለን 🙏 ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ማስተዋልን ያድለን አሜን
Amne
አሜን
Amen amen amen 🙏kale hiwote yasmlen abtachin betam new erasen yayewibet ewnet egzabher amilak edimena tena yistlen
ቃለ ሕይወት ያሠማል አባታች 💚💛❤️የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን💚💛❤️
አባቴ ቃላት የለኝም ዉስጤ እየተረበሸ ነዉ የሰማሁት ኬት እደተመለስኩኝ ወይ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረቦት በተለይ ይሆናል የሚለዉ ሀሰብ በጥርጥር ዉስጤን ጨረስኩት አሁን ተመልሻለዉ እሱ ያቃል በዬ እተወለዉ ከዚ በኋላ በጣም አመሰግናለዉ አባት ስደት ላይ ነዉ ያለሁት አሁን ደዉዬ በዙ ቃላቶች ንናገረዉ ብዬ እሪከርድ አርጌ ትምርቱን ስሰማ ቶሎ አጠፋሁት እድሜዎን ያርዝምልኝ በቃ ቃል የለኝም
ጉብዝ እህቴ ሁላችንም የራችንን ስትት ሳናይ ነው የላውን የምነውቅስው ብርቼ ብዚህ ትምህር ትምርን የለወጥ አለብን
በዛሬው ትምህርት ልማር የቻልኩት የሠውን ጥፋት አስቀድሞ ከመፍረድ የራሴን ማየት እንዳለብኝና አራሴን በደንብ መመርመር እንዳለብኝ እና ያንን ሰው ካለ ጥፋቱ አለመፍረድ ጌዚያቸውን ሠውተው ለኛ ለመከሩንና ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ጥሩ ት/ት ነው መምህራችን አዲሥ ገቢ ነኝ ከዱባይ
በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት
ቃልህወይትያስማለን የአገልግሎትዘመንህ። ይባርክ
መምህረ አመሰግናለሁ በዙ ት/ም አግቻለዉ በሚቀርቡ ነገሮች
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔ በርሰወ አስተምሮ ብዙ እየተማርኩበት ነው በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለቤቴ ከሌላ ወልዶ ጠብቆኝ ይቅር ብየዉ ሌላም ብዙ በደል ይፈፅምብኛል ልብ የሚነካ ስድብ ይሰድበኛል እኔ ደጋግሜ የአባቶችን ትምሕርት እየተማሩክ ስለሆነ ደጋግሜ እሱ በድሎኝ እኔ ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁን እራሱ ይጠፍና ጠፍሽ ይለኛል እናም ስልክ አውረተን ሳንጨረስ ይዘጋብኛል ስልክ ለምን ትዘጋለህ ብየ ፅፌለት አልመለሰም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ህይወት ይስጠን ማስታዋልን ያድለን አሜን ፫
ሃና የድንግል ልጅ አይዞን ማማዬ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ሰው በውስጡ ብዙ ነገር አለ በተረፈ የይቅርታ ልብሽን እዳትዘጊ እመቤት ችግራችንን አውልቃ ትጣልልን
አሁንም ልቦናሽን ያስፋው የኔ እህት
@@alshadaykebede1079 አሜን ፫ እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለው እመብርሀን በእለተ ቀኗ የሁላችንም የልባችን አይታ መልካም ነገር ትስጠን ።
@@ישיוונזגטהון አሜን ፫ የኔ ውድ
አይዞሽ እናት እኔም ደርሶብኛለል ከሌላ እሽክለሌ ስል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
በቃ ይሄ ድምፅ በሰማው ቁጥር ውስጤ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቻን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት ትምህርት ዎ በ ጣም መልካም ነው!!!
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የዛሬውስ በትንሹ እኔን ይመለከታል እንግዲህ ተምረን ፀባይ ማረም ነው ሌላ አማራጭ የለም እሺ ምስጋናችን ከልብ ነው ተባረክልን፡፡
ምን ዋጋ አለው ጀብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምን ዋጋ አለው ይሄን ቀደም ብየ ብሰማ ጥሩ ነበር ሁሉም ነገር ተበላሼ ፈጣሪ የተቀደደውን የሚጠግን አለ እና ይጠግነው እንጂ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አይዞሽ ባለፈው መፀፀት ሳይሆን ያለብሽ መማር ነው ያንቺ ያለው የትም አይሄድም በርቺ
አውንም ጊዜ አለሽ ተሰፋ አትቁረጪ
@@ttty3386 እኔ ባለ ትዳር ነበርኩ ከባለቤቴ ጋር በሆነ ባልሆነው መጨቃጨቅ ጀመርን መጨረሻ መለያየት አለብኝ አለ እኔም ብዙ ፀያፍ ነገሮችን ተናገርኩ እሱም መልሡን መለሰልኝ ከተወሠነ ጊዜ በሀላ በነገሮቾ ንሰሀ ገብቼ ለነፍሰ አባቴ የአለውን ነገር ተናግሬ ይቅርታ ጠየኩት ለጊዜው ሰው ይሳሳታል ችግር የለም የሚል መልሰ ሰጠኝ ከዛ በሀላ በየ ሳምንቱ በየ 3 ቀኑ የላኩለትን ሰድብና ፀያፍ ቃላት እየላከ ያሰታውሰነኛል እኔ ወደሀላ መመለሰ ሰለማልፈልግ ድሌት አድርጌ ዝም እላለውትዳሬን መፍታት አልፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ አሰተምሮ ቢመልሰልኝ ብየ ሁሌም እለምነዋለውፍቃዱ ካልሆነ ያው ከ9 ወር በሀላ ሀገር እገባለው የፈለገውን ፍቺ እፈፀማለውግን በማን ልፍረድበእኔበእሡወይሰ ፈጣሪ ትዳሩን አልፈለገውም ግራ ቢገባኜም አሁን ጠንካራ ሁኜ አለው ሰደቴ ድካሜ ቢአሳዝነኝም እሡ የፈቀደው ይሁን ብየ አለውእህት ወንድሞቼ ትምርቱን ተከታተተሉ በተለይ ያላገባችው በፆለት አሰቡኝ ወለተ እየሡሰ ከቤሩት
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ እህቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን
@@ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር በተቻለሽ መጠን ግን ትዳርሽን ለማዳን ሞክር ትዳር መፈታት በጣም ከባድ ነው እኛ ልጆች ይጉዳሉ ነው የምንለው ትዳር ሰንፈታ ግን ከልጆች በበለጠ እኛ ነን የምንጉዳው በራስ የመተማመንም ሆነ በሌላ ሰው ያለመፈለግ ሰሜት ያሳድርብናል በተለይ በሴት ፈተና ነው በራሴ ፊቺን ሰለየውት ነው እኔ ተጉዳው እንጂ ልጄ ምንም አልህነችም ብንፋታም ልጃችን ከሁለታችንም ፍቅር ታገኛለች ግን ፈጣሪ ብዙ ነገር አሰተምሮኛል በድጋሜ የማገባው ሰው ቢፈጠር እኳን ውሰጤ ይፈራል ፊቺን እና ይሄው አውን ከተፋታው 9አመታትን አሰቆጠርን እኔም በሰደት እኖራለው
ቀሲስ መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር ያበርታዎ እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን
Be ewnte mamherchin Kalehiwoten yasemlhen Amen
በአስተማሪያችን አንደበት አድሮ ላስተማረንና ለገሰፀን ለልኡል እግዚያብሔር። ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🌻🌹🌻🌹🌹🌷
Kalwet ysamlen Amen Amen Amen kalwet yasmalen memehir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
ዘመንህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ይባርክ እናመሠግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
እውነት ነው እግዝአብሔር ልቦናይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን
Betam des yemil tmrt New amen amen amen amen
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Kale hiywt yasemaln wede wndemachn❤❤❤
እግዚ አብሔር ይመሰገን ቃልይወትያሰማልን መምህር
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ እሽናፊ ላስተማርከን ለገስፅከን ላንተ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልን ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን
ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት መምህራችን ቀደምብየሰምቸዉ ቢሆን ሂወቴ አይበላሽም ነበር
ትክክል ነክ ፍቅረኛዬ ልቡ መጥፎ አይደሉም ግን ሲናገር እያስቀየመኝ አሁንማ ቢናፈቀኝም ቴክስቱን እንኳን መመለስ አልቻልኩም መልሶ ያስቀይመኛል ብዬ ዝምታን መረጥኩኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰሚ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንመምህርችን በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ
Amen Kal hiwot yasemalen
ትልቅ ትምህርተ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዞሬ ተመችቶኝ በጣም ብዙው አዳመጥሁ ተመሰግና ፈጣሪ ቃል ሕይወት ይሰማልን
ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቀሲስ ብዙ ተምራለው ዛሬ ቃልዮት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖን ከፍ ያርግልን ይሄትምርት ቀደም ሲል ቢሆ ነበር የብዙ ሰው ህይወት በማይረባ ምክንያት የእኔ የምንለውአጥተናልለሁሉም ቀን አው ሁሉም በቀኑ ይሆናል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነት ነው መታገስ አለብ አስተማሪ ትምህርት ነው
እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ትምህርት በእውነት እያንዳንዳችን ውስጥ ያለ ትክክለኛ ስሜት ነው እራሴን አግኝቼበታለሁ
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
በጣም ተምሬበታለው እኔ እደዚ አይነት ሰው አልነበርኩም አሁን ግን ተቀይራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ፈጣሪ ይመስገን እደዚ አይነት ትምህርት እድሰማ ያደረገን ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው በርታ ከጎንክ ነን
መምህር አሸናፌ በዚሁ ቀጥልበት የሂወት ጉዳይነው የተማርነው ካተ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው በተማርነው ትምህርት ህይወታችን እንዲለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
እግዚአብሔር ይስጥልን መንምህር።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት የትዳሬን ችግር እንደ መስታዌት ያየውበት ነው።ምንም ትዳሬ ችግር ውስጥ ገብቶ ብሰቃይም ግን በትግስት ነገሮች ሊስተካከሉ ይችላል ግን ከባሌ ጋር ከተለያየን ወር ሆነን ግን እግዚአብሔር የፈረሰን ጠጋኝ አይደለምን?እኔ ችግሮቼን ለማስተካከል. እጅጉኑ ዝግጅ ነኝ ።እርሱም ይሄንን ትምህርት እንዲሰማ ባለሰለሰ ጥረት እንዲሰማ አደርጋለሁ ሰምቶት ችግሮቹን ሊያይ ና እኔም እርሱም ከመወቃቀን ድነን ትዳራችን ሊመለስ ይችላል እናምበጸሎት ያስቡኝ መምህር እህተ መልአክት ና ሀይለ ገብኤል ብለው
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛሎት
እግዚአብሄር ይስጥልን አሁን ላይ የሚያስፈልገኝን ምክር ነው ያገኘሁት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን🙏
ቃልይሰማልን አባታችን ጥሩ ምከረ ነው
Amen(3)በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አናመስግናለን ኩቡር መህራችሀን ዘመንህ ጊታ የባርክልህ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ኦ አምላኪ ሆይ ኦረ እኔ መቋቋም አልቻልኩም እግዚኦ አምላኮ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ።በሄወቲ ያልጠበኩት ነገር ነው ያጋጠመኝ
አይዞሽ እመብርሀን ታብርታሽ ታግዝሽ
Kale Yihoti Yasemalin Memihirachin Be Ewunet Betam Tiru Timimihirti Nw
Kalhiwot ysmalgn mangesta samyatin ywrseln ameen enamsgnaln mamiher zamnikin egzbher ybarkilk
Amen Kalehewot yasemalen geta Besega yanurelen 🙏 😍
Tidare bexam adagachi honobongal edalkewu chigir fexariwa ene salhon alqarim thanks
ቃላ ሐይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
Amen amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new egzabher yestlne
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ለዚ ቻናል አድስ ኔኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናልን እግዚአብሔር ይባርኳት
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😭😭😭😭Amen Amen Amen 💠💠💠⛪🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን አባታችን
kale hiwet yasesmnli wandemechi selamih yibzalin
በእይውት ስንኖር እግዚያብእሔር ይርዳንን
Hmmm... 🙈👌 esh....... thank u god bless.. kalhewot yasmalin...
ቃለህይወትን ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ባለፈው ነገር አትጨቃጨቁ ክርስቶስ ያለፈውን ቆጥሮ አደለም ይቅር ያለንጡሩ ምክር ነው። የኔም ችግር ነው ያለፈውን አልተውም ምክንያቱም ወይ ይቅርታ አልተጠየቀበትም ኧረ ቢያንስ ጥፋት እንደሆነ አምኖበት ወይም ትንሽ ተጸጽቶበት ቢሆን እስከመጨረሻው እተወው ነበር ግን እንደገና ሌላ ጥፋት ሲጨመርበት የቀድሞውንም ጨምሬ እናገራለሁ አንዳንደየ እየተላለፍኩ እንደሆነ እየገባኝ ሁላ እናገራለሁ
ማንንም አምኘ የውስጤን አካፍየ አላውቅም ይህ ትምርት በእምነት ከሚመስለኝ ሰው በመሆኑ የውስጤን አወጣሁት። እምታገስበት ብዙ መንገዶች ተጠቅሜአለሁበጣም እናገራለሁ ለእግዚአብሔርም እነግራለሁ ደጉንም መጥፎውንም ብዙውን ግዜ እንዳልገባኝ አልፈዋለሁ አጠራቅሜ እነሳለሁ ብዙውን ግዜም እመክራለሁ ሁሉም አልሰራም
ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ቀሲስ እኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህራችን
ደስ የሚል ትምህርት ነው ማሻአላህ
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀስ ብዙ ጊዜ ምክሮት ይገርመኛል
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ትምህርት ለእኔ ለፍቅረኛዋች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚሆን ነው
በዛሬው ትም ፈህርት የራሲው ጥፋት ነው ፈጣሪ ልቦና ስጥኝ እካን ፈቅርኛን ቤተስቤን ሳይቅር ነው የምጣላው
gin yesewu kifu yelewum eyalu newu aba chigiru hulem yehuletu yehonal selu ........?
ኑሩልን ወንድሜ በጣም በስሜት ነበር ስከታተል የነበረው
Kalehiwet yasmalen memher ene and teyake alegn yewer geditalay senhon sigdet ena telot yechalal weys ayechalem??
አግዚአብሔር ይመስገን
Aaname aaname 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲😍😍😍😍
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲👏👏👏
አሜን አሜን
መምህር አመሰግናለው ከልብ
Memerchene erjeme edema yestelne kale eywete yasemalne betame teru temerte new berketchu yedrbene
ቃለህይወት ያሠማልን
Amen 🙏
Kal hiwot yasmaln 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
የተዋህዶ ፍሬኦች እንኳን ለልደታ አደርሳሁ ቀኑ የሰላም የፍቅር ቀን ያርግላችሁ ልደታ በስራችሁ ሁሉ ትጎበኝችሁ መልካም ቀን
አው ወድማችን ልቦና ይስጠን አንጂ በተለይ በስደት የምኖር ሰውች ገና ነገሩ ሳይገባን በይሆናል ቱግ አንላለን የህ ተመህርት ትንሽ መለስ በለን አንደናስብ ያረዳናል አናመስግናለን
መሥማት ብቻ ሣይሆን ተግባሪ ያድርገን እግዚአብሔር ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን
መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ያደለሁ በእውነት የሚገረም ትምህርት ነው ለሁሉም ነገር ከልብ ሆኖ ማዳመጥ ና መሰማትና መማር ትልቅ የሂወት ለውጥ እዳለው አባቴ ካዘጋጁት የይውቱብ ትምህርት የየወደፌት ሄውቴን እደማርበት እረተውኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርኩሉት
የሚሞትልኝ አባት አለኝ ክብር ምስጋና ለፈጠረን ጌታ
ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ግራለገባን በስደት ሀገር ላለን ቆም ብለን ለማሰብ ያግዘናል ተባረክ 🙏
ቃልህወትን ያስማልን ወንድማችን ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ይስጥን ላንትም ፀጋወን በርክቱን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
መምህር እናመሰግናለን 🙏 ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ማስተዋልን ያድለን አሜን
Amne
አሜን
Amen amen amen 🙏kale hiwote yasmlen abtachin betam new erasen yayewibet ewnet egzabher amilak edimena tena yistlen
ቃለ ሕይወት ያሠማል አባታች 💚💛❤️
የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን💚💛❤️
አባቴ ቃላት የለኝም ዉስጤ እየተረበሸ ነዉ የሰማሁት ኬት እደተመለስኩኝ ወይ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረቦት በተለይ ይሆናል የሚለዉ ሀሰብ በጥርጥር ዉስጤን ጨረስኩት አሁን ተመልሻለዉ እሱ ያቃል በዬ እተወለዉ ከዚ በኋላ በጣም አመሰግናለዉ አባት ስደት ላይ ነዉ ያለሁት አሁን ደዉዬ በዙ ቃላቶች ንናገረዉ ብዬ እሪከርድ አርጌ ትምርቱን ስሰማ ቶሎ አጠፋሁት እድሜዎን ያርዝምልኝ በቃ ቃል የለኝም
ጉብዝ እህቴ ሁላችንም የራችንን ስትት ሳናይ ነው የላውን የምነውቅስው ብርቼ ብዚህ ትምህር ትምርን የለወጥ አለብን
በዛሬው ትምህርት ልማር የቻልኩት የሠውን ጥፋት አስቀድሞ ከመፍረድ የራሴን ማየት እንዳለብኝና አራሴን በደንብ መመርመር እንዳለብኝ እና ያንን ሰው ካለ ጥፋቱ አለመፍረድ
ጌዚያቸውን ሠውተው ለኛ ለመከሩንና ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ጥሩ ት/ት ነው መምህራችን አዲሥ ገቢ ነኝ ከዱባይ
በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት
ቃልህወይትያስማለን የአገልግሎትዘመንህ። ይባርክ
መምህረ አመሰግናለሁ በዙ ት/ም አግቻለዉ በሚቀርቡ ነገሮች
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔ በርሰወ አስተምሮ ብዙ እየተማርኩበት ነው በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለቤቴ ከሌላ ወልዶ ጠብቆኝ ይቅር ብየዉ ሌላም ብዙ በደል ይፈፅምብኛል ልብ የሚነካ ስድብ ይሰድበኛል እኔ ደጋግሜ የአባቶችን ትምሕርት እየተማሩክ ስለሆነ ደጋግሜ እሱ በድሎኝ እኔ ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁን እራሱ ይጠፍና ጠፍሽ ይለኛል እናም ስልክ አውረተን ሳንጨረስ ይዘጋብኛል ስልክ ለምን ትዘጋለህ ብየ ፅፌለት አልመለሰም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ህይወት ይስጠን ማስታዋልን ያድለን አሜን ፫
ሃና የድንግል ልጅ አይዞን ማማዬ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ሰው በውስጡ ብዙ ነገር አለ በተረፈ የይቅርታ ልብሽን እዳትዘጊ እመቤት ችግራችንን አውልቃ ትጣልልን
አሁንም ልቦናሽን ያስፋው የኔ እህት
@@alshadaykebede1079
አሜን ፫ እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለው እመብርሀን በእለተ ቀኗ የሁላችንም የልባችን አይታ መልካም ነገር ትስጠን ።
@@ישיוונזגטהון
አሜን ፫ የኔ ውድ
አይዞሽ እናት እኔም ደርሶብኛለል ከሌላ እሽክለሌ ስል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
በቃ ይሄ ድምፅ በሰማው ቁጥር ውስጤ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቻን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት ትምህርት ዎ በ ጣም መልካም ነው!!!
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የዛሬውስ በትንሹ እኔን ይመለከታል እንግዲህ ተምረን ፀባይ ማረም ነው ሌላ አማራጭ የለም እሺ ምስጋናችን ከልብ ነው ተባረክልን፡፡
ምን ዋጋ አለው ጀብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምን ዋጋ አለው ይሄን ቀደም ብየ ብሰማ ጥሩ ነበር ሁሉም ነገር ተበላሼ ፈጣሪ የተቀደደውን የሚጠግን አለ እና ይጠግነው እንጂ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አይዞሽ ባለፈው መፀፀት ሳይሆን ያለብሽ መማር ነው ያንቺ ያለው የትም አይሄድም በርቺ
አውንም ጊዜ አለሽ ተሰፋ አትቁረጪ
@@ttty3386 እኔ ባለ ትዳር ነበርኩ ከባለቤቴ ጋር በሆነ ባልሆነው መጨቃጨቅ ጀመርን መጨረሻ መለያየት አለብኝ አለ
እኔም ብዙ ፀያፍ ነገሮችን ተናገርኩ እሱም መልሡን መለሰልኝ ከተወሠነ ጊዜ በሀላ በነገሮቾ ንሰሀ ገብቼ ለነፍሰ አባቴ የአለውን ነገር ተናግሬ ይቅርታ ጠየኩት ለጊዜው ሰው ይሳሳታል ችግር የለም የሚል መልሰ ሰጠኝ ከዛ በሀላ በየ ሳምንቱ በየ 3 ቀኑ የላኩለትን ሰድብና ፀያፍ ቃላት እየላከ ያሰታውሰነኛል እኔ ወደሀላ መመለሰ ሰለማልፈልግ ድሌት አድርጌ ዝም እላለው
ትዳሬን መፍታት አልፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ አሰተምሮ ቢመልሰልኝ ብየ ሁሌም እለምነዋለው
ፍቃዱ ካልሆነ ያው ከ9 ወር በሀላ ሀገር እገባለው የፈለገውን ፍቺ እፈፀማለው
ግን በማን ልፍረድ
በእኔ
በእሡ
ወይሰ ፈጣሪ ትዳሩን አልፈለገውም ግራ ቢገባኜም አሁን ጠንካራ ሁኜ አለው ሰደቴ ድካሜ ቢአሳዝነኝም እሡ የፈቀደው ይሁን ብየ አለው
እህት ወንድሞቼ ትምርቱን ተከታተተሉ በተለይ ያላገባችው በፆለት አሰቡኝ ወለተ እየሡሰ ከቤሩት
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ እህቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን
@@ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር በተቻለሽ መጠን ግን ትዳርሽን ለማዳን ሞክር ትዳር መፈታት በጣም ከባድ ነው እኛ ልጆች ይጉዳሉ ነው የምንለው ትዳር ሰንፈታ ግን ከልጆች በበለጠ እኛ ነን የምንጉዳው በራስ የመተማመንም ሆነ በሌላ ሰው ያለመፈለግ ሰሜት ያሳድርብናል በተለይ በሴት ፈተና ነው በራሴ ፊቺን ሰለየውት ነው እኔ ተጉዳው እንጂ ልጄ ምንም አልህነችም ብንፋታም ልጃችን ከሁለታችንም ፍቅር ታገኛለች ግን ፈጣሪ ብዙ ነገር አሰተምሮኛል በድጋሜ የማገባው ሰው ቢፈጠር እኳን ውሰጤ ይፈራል ፊቺን እና ይሄው አውን ከተፋታው 9አመታትን አሰቆጠርን እኔም በሰደት እኖራለው
ቀሲስ መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር ያበርታዎ እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን
Be ewnte mamherchin Kalehiwoten yasemlhen Amen
በአስተማሪያችን አንደበት አድሮ ላስተማረንና ለገሰፀን ለልኡል እግዚያብሔር። ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🌻🌹🌻🌹🌹🌷
Kalwet ysamlen Amen Amen Amen kalwet yasmalen memehir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
ዘመንህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ይባርክ እናመሠግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
እውነት ነው እግዝአብሔር ልቦናይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን
Betam des yemil tmrt New amen amen amen amen
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Kale hiywt yasemaln wede wndemachn❤❤❤
እግዚ አብሔር ይመሰገን ቃልይወትያሰማልን መምህር
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ እሽናፊ ላስተማርከን ለገስፅከን ላንተ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልን ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን
ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት መምህራችን ቀደምብየሰምቸዉ ቢሆን ሂወቴ አይበላሽም ነበር
ትክክል ነክ ፍቅረኛዬ ልቡ መጥፎ አይደሉም ግን ሲናገር እያስቀየመኝ አሁንማ ቢናፈቀኝም ቴክስቱን እንኳን መመለስ አልቻልኩም መልሶ ያስቀይመኛል ብዬ ዝምታን መረጥኩኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰሚ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንመምህርችን በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ
Amen Kal hiwot yasemalen
ትልቅ ትምህርተ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዞሬ ተመችቶኝ በጣም ብዙው አዳመጥሁ ተመሰግና ፈጣሪ ቃል ሕይወት ይሰማልን
ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቀሲስ ብዙ ተምራለው ዛሬ ቃልዮት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖን ከፍ ያርግልን ይሄትምርት ቀደም ሲል ቢሆ ነበር የብዙ ሰው ህይወት በማይረባ ምክንያት የእኔ የምንለውአጥተናልለሁሉም ቀን አው ሁሉም በቀኑ ይሆናል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነት ነው መታገስ አለብ አስተማሪ ትምህርት ነው
እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ትምህርት በእውነት እያንዳንዳችን ውስጥ ያለ ትክክለኛ ስሜት ነው እራሴን አግኝቼበታለሁ
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
በጣም ተምሬበታለው እኔ እደዚ አይነት ሰው አልነበርኩም አሁን ግን ተቀይራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ፈጣሪ ይመስገን እደዚ አይነት ትምህርት እድሰማ ያደረገን ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው በርታ ከጎንክ ነን
መምህር አሸናፌ በዚሁ ቀጥልበት የሂወት ጉዳይነው የተማርነው ካተ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው በተማርነው ትምህርት ህይወታችን እንዲለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
እግዚአብሔር ይስጥልን መንምህር።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት የትዳሬን ችግር እንደ መስታዌት ያየውበት ነው።ምንም ትዳሬ ችግር ውስጥ ገብቶ ብሰቃይም ግን በትግስት ነገሮች ሊስተካከሉ ይችላል ግን ከባሌ ጋር ከተለያየን ወር ሆነን ግን እግዚአብሔር የፈረሰን ጠጋኝ አይደለምን?እኔ ችግሮቼን ለማስተካከል. እጅጉኑ ዝግጅ ነኝ ።እርሱም ይሄንን ትምህርት እንዲሰማ ባለሰለሰ ጥረት እንዲሰማ አደርጋለሁ ሰምቶት ችግሮቹን ሊያይ ና እኔም እርሱም ከመወቃቀን ድነን ትዳራችን ሊመለስ ይችላል እናም
በጸሎት ያስቡኝ መምህር እህተ መልአክት ና ሀይለ ገብኤል ብለው
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛሎት
እግዚአብሄር ይስጥልን አሁን ላይ የሚያስፈልገኝን ምክር ነው ያገኘሁት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን🙏
ቃልይሰማልን አባታችን ጥሩ ምከረ ነው
Amen(3)በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አናመስግናለን ኩቡር መህራችሀን ዘመንህ ጊታ የባርክልህ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ኦ አምላኪ ሆይ ኦረ እኔ መቋቋም አልቻልኩም እግዚኦ አምላኮ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ።በሄወቲ ያልጠበኩት ነገር ነው ያጋጠመኝ
አይዞሽ እመብርሀን ታብርታሽ ታግዝሽ
Kale Yihoti Yasemalin Memihirachin Be Ewunet Betam Tiru Timimihirti Nw
Kalhiwot ysmalgn mangesta samyatin ywrseln ameen enamsgnaln mamiher zamnikin egzbher ybarkilk
Amen
Kalehewot yasemalen geta
Besega yanurelen 🙏 😍
Tidare bexam adagachi honobongal edalkewu chigir fexariwa ene salhon alqarim thanks
ቃላ ሐይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
Amen amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new egzabher yestlne
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ለዚ ቻናል አድስ ኔኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናልን እግዚአብሔር ይባርኳት
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😭😭😭😭Amen Amen Amen 💠💠💠⛪🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን አባታችን
kale hiwet yasesmnli
wandemechi selamih yibzalin
በእይውት ስንኖር እግዚያብእሔር ይርዳንን
Hmmm... 🙈👌 esh....... thank u god bless.. kalhewot yasmalin...
ቃለህይወትን ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ባለፈው ነገር አትጨቃጨቁ ክርስቶስ ያለፈውን ቆጥሮ አደለም ይቅር ያለን
ጡሩ ምክር ነው። የኔም ችግር ነው ያለፈውን አልተውም ምክንያቱም ወይ ይቅርታ አልተጠየቀበትም ኧረ ቢያንስ ጥፋት እንደሆነ አምኖበት ወይም ትንሽ ተጸጽቶበት ቢሆን እስከመጨረሻው እተወው ነበር ግን እንደገና ሌላ ጥፋት ሲጨመርበት የቀድሞውንም ጨምሬ እናገራለሁ አንዳንደየ እየተላለፍኩ እንደሆነ እየገባኝ ሁላ እናገራለሁ
ማንንም አምኘ የውስጤን አካፍየ አላውቅም
ይህ ትምርት በእምነት ከሚመስለኝ ሰው በመሆኑ የውስጤን አወጣሁት። እምታገስበት ብዙ መንገዶች ተጠቅሜአለሁ
በጣም እናገራለሁ ለእግዚአብሔርም እነግራለሁ ደጉንም መጥፎውንም ብዙውን ግዜ እንዳልገባኝ አልፈዋለሁ አጠራቅሜ እነሳለሁ ብዙውን ግዜም እመክራለሁ
ሁሉም አልሰራም