Amen amen!! I am having my coffee as I am watching you😍😍. You look elegant with that beautiful habesha dress Elsy, thank you for your helpful tips and suggestions always. Have a wonderful new year🌻💚💛♥️🌻
Happy Ethiopian New Year to you and your family , hope to learn a lot more in the coming year from your tube.Thank you for all you do to promote our culture and countrey.
I don’t know why the onion smells so bad and stayed in our cloth. I stopped using onion and started cooking funnel root instead. In addition, onion gave me an extreme headache I don’t know why. Thank you for sharing I will try it.
Thank you for sharing and Happy new year to you and your family. i have two questions for you, do you use it before or after soap? do you use body lotion or moisturizer after? thank you again and have a great day
Amazing and gorgeous be blessed with your family by the way i want to mention my personal opinion i fell that you are the part of very mannered Ethiopian family any how i wish you all grate things in your life HAPPY NEW YEAR
Elsiye konjo Wow yemigerm ena betam konjo temhert naw yezesh yemetashew betam keleb amesegenalehu , yager lebsu degmo kene alebabesesh ejeg yamral 🥰😍 Happy Ethiopian new year for you and family ❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌼
You are a very kind and sincere person. "Kine sew nesh". I really appreciate that. I have to believe you are a "true" God fearing woman. God bless you for your efforts to share ur wisdom.
Thank you !!! you are very informative!!! In addition to what you said about ginger it also reduced inflammation , it’s packed with antioxidants this gives us even toned and glowing skin. It also help to reduce hyperpigmentation( ማድያት) . Mom’s use ginger for your skin care . Also lemon 🍋 and ginger mixture proves to reduced discoloration , scares , dark spot and sun damaged skin. Use it every one week. Note: apply moisture afterwards.
🌼🌼🌼ወገኖቼ እንኩአን ለ2014 አደረሰን 🌼🌼🌼መጪው አመት🌼ሰላምን🌼ፍቅርን🌼አንድነትን ስለታላቅ ምህረቱ ሲል እንዲሰጠን በርትተን እንፀልይ 🙏ተባረኩልኝ🙏
አሜን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻💝🌷😘
Yetfeche buna metekem anchilem
ኤልሲዬ ኣንችን ኣብዝቶ ይባርክሽ♥️♥️♥️
እደ በእግዚአብሔር በማርያም ልቤ ላይ ጠባሳ አለብኝ በልጅነቴ ድንጋይ ላይ ልብሴን እስጥቸ አንስቸ ለበስኩት ልጅ ነበርኩ ቆሰለ ህክምና ሄድኩ ስጥብኝ በጣም ስለሚጎድኝ ጠባሳ ሁኖ ቀር መላ ካለሺ በእግዚአብሔር ንገርኝ
ውዴ ለጠባሳ ማር በጣም ቆንጆ ነው + በሬት ማታ ማታ ማሸት + በተላጠ ድንች ማታ ማታ ማሸት = እዚህ አገር አዛውንቶች በጣም የመሰከሩለት መፍትሄ ነው ግን ትግስት ይጠይቃል አደራ እያፈራረቅሽ ተጠቀሚ በየሁለት ቀኑ 🙏♥️🙏
በጣም ደስ የምትይ ስነ ስርአትሽ እውነት ኢትዮጵያዊ ጠረንሽ እሱን ባታደርጊውም እኔ ከነ ግሩም ስብእናሽ ደርሶኛል ተባረኪ ቆንጂት።
ኢትዮጵያ ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍሽ እገምታለሁ
💚💛❤
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ እንኳን ደህና ገባሽ እንኳን አደረሰሽ ስለምታካፍይን ጠቃሚ ትምህርቶች በጣም አመሰግንሻለሁ።
እዚህ አገር ይጠቀሙበታል ነጮቹ ሳይቀሩ ነው ሚጠቀሙት እኔ ብዙ ጊዜም ባይሆን ተጠቂማለው አሁን ደሞ አንቺ ስትገልጪው ብዙ ጊዜ ለመጠቀም አጠናከርሽኝ በጣም የማሳመን ችሎታ አለሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን👍❤
ስላም ወዴ አችን በጠይቅሽ ቱሉ ነትመልሽለኝ ተችያልሽ በይነው እና ከትቅባንቦሀላ በሰቦን ነው የምንታጥበው ወይስ በውሃ ብቻነው?? አሳውቂኚ
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሁለገብ ቪዲዮዎችን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን!!!
በተለይ ሀገር ቤት ሆነሽ የሰራሻቸው የወፍጮ ቤት የድንጋይ ወፍጮ እና የፈትል ቪዲዬዎች በተለይ ውጭ ላለነው ወገኖች የሀገር ናፍቆት ቀስቃሽ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም!!!
Thank you ማሬ for understanding me 🙏♥️🙏
I admire your elegance😍 beautiful “ሀበሻ" woman with manners💚💛❤️ መልካም ኣዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ🙏 🌼🌼🌼
ቻቺዬ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ
መልካም አዲስ ዘመን የምትሰጪን ምክርና ትምህርት በጣም ጠቃሚ ሰለሆነ እናመሰግናለን
ለዚች ውብ ኢትዮጵያዊ ሴት ላይክና ኮሜንት በጣም ያንስባታል
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 Amen Yni Konjo
ሴት ልጅ እንዲህ መሆን አለባት የምላት አይነት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስነስርአትሸን ጥንቁቅ መሆንሽ በቃ ምን ልበልሸ ሴትነቴን እንዶወደው አድርገሸኛል😘😘
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት።🌼🌼🍀🍀🌻🌻🌺🌺
ኤልሲዬ እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ ተመለሽ።
መልካም አዲስ አመት ለሞላ ቤተሰብሽ ይሁንላችሁ። በጣም ቆንጆ ውሕድ ነው የሰራሽው ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏❤️።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በድጋሚ ፈልጌ ነዉ ያገኘሁሽ በጣም የሚገርም ውህድ ነው በጣም ነዉ የወደድኩት ሰውነቴን በፍቅር ነዉ የወደድኩት ተባረኪ ❤❤❤
በጥም ጥሩ እጅግ ፍቱን የሆነ ነገር ነው በጣም ነውችየውደደኩት የተስማማኝ Thank you
እንኳን አደረሽ!!! በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ❤️❤️❤️ጌታ እንዳንቺ አይነቱን ይብዛልን
I use it for my hair too. I use it with butter. It takes out the smell so fast. A fresh coffee beans though.
በሀገርሽ በሀል የምትኮሪ ውብና መልካም ሴት እንኳን ኣደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እንወድሻለን
አሜን ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ነው የምወድሽ በርቺልን❤🙏
ኣቀራረብሽና ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ! እሞክረዋለሁ !
ኤልሲ ጎበዝ ቆንጆ እንኳን ለቤትሽና ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰሽ🙏
እንቁጣጣሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመስግን አለን
መልካም ባል ይሁንልሽ እህቴ 🙏
መልካም አዲስ አመት ለቤተሰቦችሸ ሁሉ የሰላም የፍቅር የስራ የመተሳሰብ ዘመን ያድርግልን አሜን
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️በጣም ያምራል የሀገር ልብሱ ኤልሲ መልካም በአል መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አሜን ኤልሲ ቆንጆ ሁልግዜ ብዙ ጠቃሚ የሆኑ ቪድዮች ስለምትሰሪልን እግዛብሄት ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ።
ባኞ ቤት ስትገቡ እባካችሁን የ ጠርሙስ ሰሀን ይዛቹ አትግቡ። 😉
የተመታሽ😮😅😅😅😅😅
ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ እውነት ነው ቡና ጥቅሙ ብዙ ነው ግን በዚህ መልከ ለሰውነት መዋቢያ መጥቀሙን አላውቅም ነበር ሰላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ
Thanks for sharing. You inspired me in lots of ways. Thanks
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ኤልሲ። መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም
Amen amen!! I am having my coffee as I am watching you😍😍. You look elegant with that beautiful habesha dress Elsy, thank you for your helpful tips and suggestions always. Have a wonderful new year🌻💚💛♥️🌻
Thank you ውዴ 🙏♥️🙏
እኔ በኮኮናቱ ቦታ Olive oil ነው የምጠቀመው
Olive oil
ማር
ቡና
ለቆዳ መለስለሽ ለጥሩ ሽታ ለብዙ ይጠውማል
አሜን አመስግናለሁ መልካም አዲስ ዘመን በጣም አምሮብሻል አንደበት መልካም ሁሌም ጥሩና ስለ መልካም ምክርሽ አመስግናለሁ
በጣም ጎበዝ ልክ ነሸ👍definetly u right👍
ጥሩ ያገላለፅ ችሎታ አለሽ የምታቀርቢው ሁሉ ደስ ይለኛል አመስናለሁ
በጣም የምራል አበሻ ቀሚስሽ አሪፍ ሰራ ነው እሞክረዋለው አመሰግናለሁ
Happy Ethiopian New Year to you and your family , hope to learn a lot more in the coming year from your tube.Thank you for all you do to promote our culture and countrey.
I really Love you the way you express your self beautiful keep it up!
ዛሬ ነው ያየሁሽ ብዙ ነገር እንዳለፈኝ ሳውቅ ቆጨኝ በተለይ ምክሮችሽ የተወሰኑ ቪዲዮዎችሽን አይቸ በጣም ተመቸኝ አንድ ጥያቂ ልጠይቅሽ የቡናው ትሪት መንት ለስንት ደቂቃ ሰውነታችን ላይ ይቆይ? መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ!
Elsi you have very bright and motivating ideas!! I love watching your channel, Happy New 🇪🇹 Year!!
By the way it’s great for body celluite first dry brush then coffee scrub it help me a lot Thanks beautiful🥰
Happy Ethiopian New Year..I learn a lot from you..thank you konjo.
ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ መላው ቤተሰብሽ ጋር መልካም አውዳመት መጪው ዘመን የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን
ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ 🌼🌼🌻🌼🌻 ጐበዝ ፏ በይልኝ።መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️🌷ሼር
Mahiye ውዴ ብርክ በይልኝ 🙏♥️🙏
ኤልሲ ቆንጆ አምሮብሻል መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተስብሽ ….እናመስግናለን
I don’t know why the onion smells so bad and stayed in our cloth. I stopped using onion and started cooking funnel root instead. In addition, onion gave me an extreme headache I don’t know why. Thank you for sharing I will try it.
I use celery too!
I know onion 🧅 smells terrible 😣 on our hair 🙏♥️🙏
ቆንጅት ይመችሽ መልካም አመትባል ያድርግልሽ ላንችም 🙏🙏🇪🇹🕊🇪🇹🕊
Thank u yenembet anchie bewnet mestawtachin nesh yene konjo😘❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን መልካም ባዓል ይሁንልሽ እህቴ እናመስግናለን
Moukerewalihu kounjw ewnete dese yemeli semete aliw enegene fetenena egrene new li gelaye emoukerewalihu huloume negere yamrebesali Thank you ❤️👌🏽
Thank you for sharing and Happy new year to you and your family. i have two questions for you, do you use it before or after soap? do you use body lotion or moisturizer after? thank you again and have a great day
Wow beautiful for you to with your all family!🇪🇹🌻🌼🌻
አንቺ በጣም ቆንጆ እና በእውነት የምትመላለሽ ሴት ነሽ ተባርኪ
አሜን መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እናመሰግናለን ቆንጆ ተባረኪ
እንክዋን አደረሰሽ እግዚአብሔር አንችንም ቤተሰቦችሽንም ይባርክ :: የሚያምር የሀገር ባህል ልብስ መልካም ዘመን🥰
Enamesgnamen! በዚሁ አጋጣሚ እንኮን አደረሳችሁ!
Thank you ውዴ 🙏♥️🙏
እንኳን አደረሰሽ ኤልስዬ ቆንጆ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😍
Amazing and gorgeous be blessed with your family by the way i want to mention my personal opinion i fell that you are the part of very mannered Ethiopian family any how i wish you all grate things in your life HAPPY NEW YEAR
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ስላለ ደስተኛ አይደለሁም መቼ ነው የምናርፈው ሁሉም የመኖር መብት አለው የፈለገው መደገፍ ይችላል ግን ዘሩ ቆጥሮ አልመጣ መርጦ አልተወለደ ንፁ ሰው ሲሞት ያሳዝናል ከፍቷኛል መቼ ነው እንደአሜሪካዊያን የምንኖረው በሰላ ሀሉም ዜጋ እኩል
I like your discipline
Thank you Elsy. So useful all the time. Egziyabiher chemiro yistish.
መልካም ሴት በጣም ጥሩ ነው የነገርሽኝ
ኬሚካል ነፃ 👌እስከማደርግ ቸኩያለሁ መልካም በእል❤️
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ኤልስዬ የኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግንሽ !!!!❤❤❤ በርቺ
ዋዉ ጎበዝ ሴት ነሽ በእውነት እናመሰግናለን ውዴ
Thanks a lot!!!!!!
መልካም አዲስ አመት ኤልሲ🙏 እውነትሽን ነው የቡና ሽታ በጣም ሪላክሲንግ ነው:: you are one of my favorite TH-camr❤️❤️❤️ Keep on shining my dear🌸
Hi elsi lezih tritmentesh 100%mesekeresh negn betam harif tritment new yasayesen .
Yager lebseshem betam amrobeshal
አንቺ ከመልክሺ በላይ ውስጥሺ ቆንጆ ነው እመሠግናለው ስለምክርሺ መልካም በአል መልካም ቀን ይሁንልሺ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Elsiye konjo Wow yemigerm ena betam konjo temhert naw yezesh yemetashew betam keleb amesegenalehu , yager lebsu degmo kene alebabesesh ejeg yamral 🥰😍
Happy Ethiopian new year for you and family ❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌼
AMEN Ehete Melkam Adiss Amet lhulachen yhunelen. You are a special 💕person to me.
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድጀዋለሁ ስታስረጅራሱ ንግግርሽ ደስ የሚል ነው ልክ እንደ ምግብ ምቾት አለው ኑሪልን የማነቀውን መልካም ነገር የሚያሳዩትን ያብዛልን ግን ጥያቄ አለኝ ምን ያህል ደቂቃ ነው ማቆየት ያለብን
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውብ
Thank you for your advice.i will try it.
Happy new year to you and your lovely family 👪. Else. Thank you for all !
Geniye ማሬ 🙏♥️🙏
አንቺ በቃ ሚራክል ብዬሻለሁ ማሬ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
You are a very kind and sincere person. "Kine sew nesh". I really appreciate that. I have to believe you are a "true" God fearing woman. God bless you for your efforts to share ur wisdom.
Thank you so much 🥰 useful information as always 😊. Happy Enkutatash
Elasy konjo enkan be selam temlsachu melakm adiss amet kebtsbches ga tebarki 🥰
Smeneshye አበረታቺዬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
በውነትበጣምደስይላል በውነትበጣምደስይላልግን ኖስካፊው ቡናው ይሆናል አስቀምጭልኝ እናመሰግናለንእማ
እኔ ግን ጥያቂ አለኝ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ፊቴ ብጉር አለብኝ እና ልክ እንዳንቺ ለውበት የሚሰሩ እህቶች አሉ ዩቱ ብ ላይ እና ይሄንን ብትቀቡ ይሄንን ብታደርጉ ጥሩ ነው ይላሉ እና እኔ ስሞክረው ፊቴ የባሰ ተበላሽቶ ቁጭ ይላል የነሱ ፊት ግን አምሮበት ነው የማየው ።እና ቡና በጣም ጥሩ እንደሆነ አቃለሁ ግን ለቡግር ፊት ይሆናል እንዴ? ምክኔያቱም ቅባትነት ሰላለው ብዬ ነው ሊላው ደሞ የምጠይቅሽ ይሄ የኮኮናት ቅባት ለፀጉር እንደሆነ ነው የማውቀው እና ለፊት መጠቀም ችግር አያመጣም ማለቴ ለፀጉር ተብሎ የተሰራን ቅባት ለፊት? እና በተረፍ በምክሮችሽ ሁሊም ተጠቃሚ ነኝ በርቺ ለብጉር የሚሆን ነገር ስሬልን 👏❤️❤️
Elsiye ይሄ ኮኮናት ኦይል ለፀጉር ፣ ለቆዳ እና ለምግብ ነው የተሰራው 100% ንፁ ያልተቀላቀለ ነው። ነገር ግን አንቺ የቡጉር ችግር ካለብሽ ምንም አይነት ዘይት ያባብስብሻል። 🙏♥️🙏
መልካም በአል ይሁንልሽ፣ በአልንሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ባህልሽን አክባሪ በመሆንሽ አክብሮት አለኝ። ሌላው ባጠቃላይ ወቅትን ያማከለ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪ በርቺ ።
ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
Happy new year with your family sister be happy 2014 u look great thank you for share 🎂🇲🇱
እናመሰግናለን ግን የወይራ ዘይትስ አይሆንም
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ🙏
እንኳን አደረሰሽ 🙏
Woow i love Coffee Maske.thnk u
የኔ ወርቅ እንኳን አደርሰሽ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻
እንኮን አደረሰሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትልቅ ነገር ነው የምትአስተምሪን
Melkam addis amet yihunleshi elsy konjo betam tameriyalsh 🌻🌻🌼🌼🌼😍😍😘😘
ድንቅ ሥራ ነው የሰራሽው በተለይ የገጠሩ ሥራሽ
የሚገርም ነው ብርክ በይልን በርቺ።
yene enati siwedish tebarki melkam adis amet lehulachinm
Thank you !!! you are very informative!!!
In addition to what you said about ginger it also reduced inflammation , it’s packed with antioxidants this gives us even toned and glowing skin. It also help to reduce hyperpigmentation( ማድያት) . Mom’s use ginger for your skin care . Also lemon 🍋 and ginger mixture proves to reduced discoloration , scares , dark spot and sun damaged skin. Use it every one week.
Note: apply moisture afterwards.
የኔ ውብ የኔ ቆንጆ እንኳን ለአዲስ እመት አደረስሽ ።
Endat nesh elsi ,besamuna entatebwalen?
Enkan Dena metash mrta Ehtachen Yemtakirbiln mrt Mrt Srawchesh Enamesegnalen mar melkam Adis Amet Selam Leagerachen
sle buna sheta ewenet nw ene buna aletetam shetaw gn betam relax yaregengale sirayem computer lay nw tnx elsy
ዋው በጣም አደንቅሻለሁ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች ሁሌም እንዳመረብሽ ነው ::
My. Dear you are so kind and beautiful we except many DIY from you thanks keep it up
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ጎበዝ ሴተ ወይዘሮ💐 አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🙏
Wow what a great information. Bless you!!
Melkam addis amet Elsi! Elegant & graceful lady 💚💛❤