📌ሀበሻ ልብስ እንዴት በቀላሉ ቤታች እናጥበዋለን❓ከነአቀማመጡ📌 |EthioElsy |Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 559

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 3 ปีที่แล้ว +133

    እኔ ያደኩት አያቴ ጋር ነው እናም የሀበሽ ቀሚስ በጣም እንድወድ ያደረገችኝ እሷ ናት በህይወቷ በዚህ ዘመን እንኳን የአያቴን ነጠላ ጋቢዋን ብሎም የሀበሻ ቀሚሷን ፈሳሽም ሆነ የዱቄት ሳሙና አስነክታው እንደማታውቅ ትናገራለች ኢትዮጵያ እስካለሁ እኔም ምስክር ነኝ ታዲያ በምንድነው የሚያጥቡት ካላችሁ 555 ወይም ጉለሌ ሳሙና ተፈልቶ ያድርና በሚቀጥለው ቀን ከተፈላው ላይ ተቀንሶ Elsy እንዳለችው በቀዝቃዛ ውሀ ይመታና በሱ ነው ልብሷ የሚታጠበው ውጤቱስ ካላችሁኝ በታጠበ ቁጥር እየተፈተፈተ ነው የሚሄደው እመኑኝ በእውነት 👌Ladies just try this I mean I like the way Elsy but I think this is Original

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +44

      Nekdoye አያቶቻችን እኮ የህይወታችን ትልቅ አስተማሪዎቻችን ናቸው። የጠቀመሽን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፈልሽን ተባረኪልን።
      🙏አሁን ይሄ መልክት በጣም ጠቃሚ ነው ወገናቼ እባካችሁ እንማማር የሚናቅ መረጃ የለም 🙏

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you!You are right ❤

    • @romandeneke7766
      @romandeneke7766 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ይህንን ነው የምጠቀመው በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው

    • @azidireart
      @azidireart 3 ปีที่แล้ว +1

      እና በአሁኑ ላርጎ ማለት ነው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +10

      ኢትዮጵያ ውስጥ ፈሳሽ የልብስ ሳሙና ስላልነበረ ይሆናል ያኔ እንደዛ የሚያጥቡት። ሳሙናው ሲቀቀል ፈሳሸ ሳሙና ይወጣዋል ለዛ ነው እንደዛ የሚያጥቡት የሚመስለኝ። Elsyiም በፈሳሽ ነው ያጠበችው

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 3 ปีที่แล้ว +13

    ውብ ቆንጆ እና ባለሙያ ሴት መልክ ፀባይ ትህትና አሟልቶ የስጠሽ የሴት አርያ ነሽ በርችልን ብዙ እንማራለን ካንቺ እናመስግናለን ተባረኪልን 🙏🙏🙏

  • @fafim7227
    @fafim7227 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤልሲዬዬዬዬ በጣም ደስ ትያለሽ
    የቦርጭ ማጥፊያ ሌላ ቪድዮ ስሪልን እስኪ ውዴ

  • @destatube605
    @destatube605 3 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት ከአነጋገርሽ እሥከ ሥራሽ በጥራት ነው ጎበዝ ነሽ 🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ሁልጊዜ ጥሩ ነገር ነው የምትነግሪን እናመስግንሻለን በርቺ እኔም የሀበሻ ልብስ ወዳጅ ነኝ የማጥበውም እንዳች ነው

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 3 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ ሐብሻ ሴት ኣንቺን በማየተ በጣም ደስስስስ ብሎኛልና በርቺቺቺቺቺ !!!!!!

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 ปีที่แล้ว +28

    አሁንስ ቃላት አጣሁልሽ በለሟያ አይገልጽሽም 😍😘 ኤልስዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽኮ እኔም እንደዚሁ ነው የማደርገው ልለብስ ስል ጥለቱን እተኩሳለው

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 ปีที่แล้ว +7

    ሲስቱ ባለሙያ እናት እዳሳደገሽ ታስታውቂያለሽ!!! እኔም ከእናቴ ነው የተማርኩት!!
    ለሁሉም በጣም እናመሰግናለን!!

  • @mulushewaadara9886
    @mulushewaadara9886 3 ปีที่แล้ว +9

    የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው😍😍😍😍

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ዛሬ የተመለከትኩሽ በጣም የሀገር ልብስ በተለይ ክቅርብ ግዜ ወዲህ በፍቅር ስልምወድ ታይትልሽ ስለሳበኝ በደንብ ተከታልኩሽ ትክክል ነሽ እናቴ በጣም ሀበሻ ልብስ ስልምትወድና ጥለት ከዙመድና ክይጏደኞቿ እየስበስበች ስለምታስራ ለልብሶቿ ያላት ጥንቃቄዋ ይደንቀኛል ቀሚሷን ገልብጣ በእንጨት መስቀያ ትሰቅለዋለች ነጠላውን ደግሞ ለብቻው አጥፍ ታስቀምጠዋለች የሀገር ልብሷን ማንም አያጥበውም ራሷ በጥንቃቄ በትንሽ ኦሞ ታጥብዋለች በጣም ትክክል የሆነ የእናቴ አይነት እስተጣጠብ ነው ያጠብሽው ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያወቁትን ላላዉቁ ማካፈል ጥበብ ነው በርቺ ኤልሲ 🌼🏆

  • @bethlehemsolomon818
    @bethlehemsolomon818 3 ปีที่แล้ว +9

    My dear Elsi, You are one of a kind! Modern, humble, hard worker, positive, respectful decent and what not. I do not need to say anything about your beauty as it is very obvious for everyone. You are beautiful in and out! I am an addict to your videos.
    I will try your way to washing the Abesha Kemis. It looks so clean and refreshing! May God bless you and your family. Berchi we expect more and more videos from you! I am surprised with the limited number of views for such videos. You should have more views on each of them! Don't worry! You will get there through time!!!

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ለምትሰጭን መልካም ሀሳቦች ሁሉ አመሰግናለሁ በጣምነው የምወድሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
    ጉራ በየ እህቴ🥰👌👍

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ትህትና አቤት ሙያ ንኳን አወቅኩሽ መልካም አዲስ አመት❤🍒

  • @bitaniyabegashaw6281
    @bitaniyabegashaw6281 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ስላስተማርሽኝ ፈጣሪ ይባርክሽ እንዳልሸው የሀገር ልብስ በጣም ውድ ነው እኔ ደግሞ በማጠብ አምናለሁ ስለዚህ ጥሩ ነገር አስተማርሽኝ በርቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 3 ปีที่แล้ว +2

    ማነዉ አበሻ ቀሚስ አይደገምም የሚለው 🤔። እንዲህ የሚል ሰው ደሀ ድህነቱን የረሳ ብቻ ነው ለማንኛውም አንቺ በጣም ጎበዝ ጥሩ የልብስ አያያዝ ነው ያሳነሽን እናመሰግናለን

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ድንቅ ሴት. Thank you for sharing .

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +3

    wawwwww it.s right time.
    አዲሰ አበሻ ልብሴን ለማጠብ ሰፈራ ደረሸለት
    ጎበዝዝዝዝ ሴት በርቺልን
    BIG LIKEEEE

  • @zeharaasfaw1747
    @zeharaasfaw1747 3 ปีที่แล้ว +5

    በመሰረቱ ልብሱ ከታጠበ በኋላ እንደ መጀመሪያ ይሆናል ማለት ዘበት ነው ለዛውም ማጠብ ካስፈለገ በዱቄት ሰሙና ዘፍዝፎ ለግማሽ ሰዓት አቆይቶ በንፁ ውሃ ሳይታሽ አለቅልቆ ማስጣት ለዚሁም የድሩ ( የጨርቁ ) አይነት ይወስነዋል

  • @haimanotasrat3253
    @haimanotasrat3253 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Elsy I like like like the way you present. Full of discipline.

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሱካ. እንኳንም መጣሽልኝ በዚህ ጉዳይ ተቸግሬ ነበር ማጠቡን ፈርቼ. ገግሜ መልበስ አልቻልኩም ነበር. እናቴ ታጥባለች ቤት ውስጥ ግን ስደት አስረሳኝ ኤልሱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ገላገልሽኝ 😘🌹🌹🌹💝👈

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Elsi !! Kechalish Abesa kemis wede Europe Yemiliku sukoch betastewawikin demo betam des yelenal

  • @fikirfikir6817
    @fikirfikir6817 3 ปีที่แล้ว +2

    በቅርበት ባላውቅሽም በጣም ነው ማከብርሽ ኤልሲ ዘመንሽ ይባረክ ከነቤተሰብሽ

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 3 ปีที่แล้ว +5

    Good advice Elsi for my Ethiopian Clothes i use whole Cloves in each drawer 7 pieces smell good it has benefit too try it

  • @fasooaleme9358
    @fasooaleme9358 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ጥሩ ነገር ነው የተማርኩት እንኳን በሰላም ተመለስሽ

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ከሁለት ወር በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ አስቤአለሁ ቆይቷል አንድ ጊዜ አንድ ሴትዯ ስማቸው ጠፍኝ በአንቺ TH-cam አቅርበሻቸው ነበር ኢትዮጵያ የሄድሽ ጊዜ እቤታቸው ሄደሽ ቆሎ በአሽዋ የሚያስቆሉ የተለያየ ባልትና ያላቸው እባክሽ ስልካቸውን ልትስጭኝ ትችያለሽ የኔ እህት ተባረኪልኝ

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you you are so smart very good teaching very nice keep doing it bless

  • @nazretgebre7019
    @nazretgebre7019 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን አበሻ ቀሚስ ማጠብ በጣም የምፍራው🙏🙏🙏💛❤️

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 3 ปีที่แล้ว +10

    ልዩነሽ ባለሞያ 😍😍😍🙏

  • @marthazelleke7521
    @marthazelleke7521 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ነው አኔ ደሞ የማቀው ያው ሳሙናው ፈልቶ አድሮ ፈልቶ ከአደረው ለአንድ ቀሚስ አንድ ግዜ ለነጠለው አሁንም ሌላ ይደረጋል እሱን ሰንጨርስ ለየብቻው አሁኑም ይለቀለቃል ልል የፈለኩት አንዱ በገባበት አንዱ አይገባም ያ ተጠረቅሞ ጠቆር ያሉ ልብሶች ይታጠብበታል በርቺ

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ነሽ።የአበሻቀሚስ በጣም ውድ ስለሆነ አይደገምም ለሚሉ ሴቶች እውነታውን ከዋጋው ጭምር ስለነገርሽ አመሰግናለሁ።ልብሱን ከነሙሉ ክብሩና አቀማመጡ ነው ያስተማርሽን፣ተባረኪ ፣ረጅም ዕድሜ ክመሙሉ ጤናና በረከት ጋር ይስጥሽ።ኮርቼብሻለሁ የኔውድ።እንደኔ የአበቫ ቀሚስ የሚወድ የለም፣ግን ዋጋው የሚቀመስ ስላልሆነ ያሉኝን አራት ቀሚሶች እንደዐይኔ ብሌን ነው የምንከባከባቸው። ነጠላ እንኩዋን መግዛት ካቃተን ቆየኮ። በድጋሚ አመሰግናለሁ።

  • @mimoye1
    @mimoye1 3 ปีที่แล้ว +5

    I feel like you are the older sister I wish I had . I love your videos 💚💛❤️

  • @hvgyty3350
    @hvgyty3350 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ. አድናቂሽነኝ. አላህይጠብቅሽ. እኛ አበሻ. ምንይወጣልናል. ለሙያውሥ. ሠላምአጣእጂአገራችን.

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว +4

    ባለቤትሽ ታድሏል በአውሮፖ ውስጥ እንደዚህ ባለሙያ ሴት መገኘት መታደልነው ወግና ባህልሽን ያረሳሽ ኩሩ ኤልስዬ በርችልን

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 ปีที่แล้ว +17

    ጥንቅቅ ይልሽ ልዬ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ያአጠባ ቀን አስታወሽኝ ጎበዝ በርች ❤️❤️

  • @aidah832
    @aidah832 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you ehetachen you showed us something that’s very important tip. Yes, there are a lot of confusions how to handle Abesha libsachenen - our unique cultural treasure 👏🏾thanks again

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 3 ปีที่แล้ว +7

    You are a true lady I admire you!!

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን 3 ปีที่แล้ว +3

    ጤና ይስጥልኝ እኔ አዲስ ከአገር ቤት የመጣ የአበሻ ልብስ በፍጹም ሳላጥብ አልለብስም ብዙ ጊዜ አጥቢያለሁ የሚወጣው ቆሻሻ በጣም የሚገርም አይነት ነው ጎበዝ ባለሙያ ንጹህ ሴት ነሽ ያገር ልብስ እንዴት ነው ሳይታጠብ የሚለብሰው አይታጠብም የሚል ሰው ይገርመኛል እኔ ውሀውን መጠጥ አርጎ እንደመድረቅ ሲል በስሱ ጥለቱን እተኩስና ቁም ሳጥን ኮት አልብሼ አንጠለጥለዋለሁ በምፈልገው ግዜ ያለ ሀሳብ ነው የምለብሰው

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim7153 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ፣ ልብስሽ ደግሞ ገራሚ ነው፣ እንኳን አደረሰሽ!!!
    በምክሮችሽ ተጠቃሚ ስለሆንኩኝ አመሰግናለሁ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ማሬ እኔም ባሁኑ ስሄድ ነው ተምሬ የመጣሁት 🤗♥️🙏

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 3 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ነሽ ባለሞያ ግን ነጠላውን በስፌቱ ወደ ጎን ነው መታፍ ያለበት በስፌቱ ካለበለዚያ ሁሌ አንደዛ ከታጠፈ መሃል ላይ ሳስቶ ይቆረጣል በስፌቱ ግን ጨርቁ አይጎዳም አመሰግናለሁ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 หลายเดือนก่อน +1

    The best video on how to wash habesha kimis from Start to finish and how to put in closet
    Thankyou so much

  • @zhaneseyoum6528
    @zhaneseyoum6528 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ትምህርት ነው የእኔ ጥያቄ፣ የሐበሻ ልብስ ተቀምጦ ሲቆይ ፈትሉና ጥለቱ ላይ ቢጫ የሚመስል ነገር ይጥልበታል። እሱን በምን ማስለቀቅ ይቻላል??

  • @azidireart
    @azidireart 3 ปีที่แล้ว +3

    ከተገኘ የዝናብ ውሃ ለአገር ልብስ ዋውውው ነው

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ
    ሁሉ ነገር ውብ ነው የኔ ጀግና ተባረኪ

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing ❤️ I just washed mine on delicate wash in the washing machine 👍

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ሁል ግዜ የሚያሳስበንኝን ነው ያስተማርሽን ተባረኪ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +2

    ንጹሕ ነበር እኔ ብሆን አላጥበውም መደገም ይችል ነበር ሲያዩት ንጹሕ ይመስል ነበር ።
    ግን ስራሽ ጎበዝ ልክ እንደኔ አስተጣጠብ ነው ያጠብሽው ግን ልዩነታችን በክሩ መፈተሻ ብቻ ነው የተለያየነው እናቴ የነገረችኝ ዘዴና መፍትሄው አለኝ በተረፈ መልካም ስራ ቆሜ አንጨብጭቤልሻለው ጎበዝ የሀሐበሻ ልጅ 👍👌🙏👏👏😍

    • @hiruth9501
      @hiruth9501 3 ปีที่แล้ว

      መፍትሄውን ብታጋሪን ምን ይልሻል

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Elsy,today I learn something!!

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሣየሽኝ አመሠግናለሁ እናቱ 😀

  • @selamhagere6597
    @selamhagere6597 3 ปีที่แล้ว +5

    በጭራሽ------- አለበት አይባልም።በሚገባ ወይምበደንብ-------አለበት ብትይው።በተረፈ በርቺ።

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 ปีที่แล้ว +4

    እውንት ነው ይታጠባል እንዲት ነው የማይታጠበወ ኢትዮጵያውያንም ይታጠባል ልክ ነሺ እህቴ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 ปีที่แล้ว +4

    Egziabeher yestelegne yenai mare. Yenem cheger new

  • @helukb5606
    @helukb5606 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank so much specially for the lavender info I have a few bottles laying around in my cabinet using it right now!😀❤️

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ደሞ መጀመሪያ በንጹህ ውሀ ነው የማጥበው ከዛ እንዳቺ መጨረሻ ካለቀለኩ በኋላ ግን ከነውሀው እንቺ ዘርሬ ውሀው ጠፈፍ ካለ በኋላ በመሰቀያ ላይ አድርጌ ይደርቃል ማለት ነው በንደብ አጥፌ ካስከመጥኩ ግዜ ከሌለ መተኮሰም አያስፈልገውም ።እናመሰግናለን

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በእዉነት አንችን ያንኑርልን እናታችን ተባረኪ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ እህቴ። ያገር ልብስሽን ወደድኩት፣ የሚቻል ከሆነ ቦታውን ብትጠቁሚኝ። ካልተቻለ ይቅር። መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልሽ። ቤትሽም ግቢሽም ያምራል።

  • @hewamela292
    @hewamela292 3 ปีที่แล้ว +2

    You are a gift. Keeping your tradition. You challenge me in so many levels. Tebareki

  • @atsedetegegne9168
    @atsedetegegne9168 3 ปีที่แล้ว +5

    እናምሰግናልን ስለምታስተላልፊው ቁምነገር ስላለው መልክትሽ ተባረኪ

  • @abraham9531
    @abraham9531 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድ ልጅ ነኝ ግን ከሴቶቹ የበለጠ ነው ተመስጬ የማየው።በጣም ደስ ይላል ጥንቃቄሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Abrahamye እንዲ ሲታጠብ በልጅነቱ ያላየ ማን አለ nice memories 🙏♥️🙏

    • @abraham9531
      @abraham9531 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እውነት ነው ቢያንስ አሁን አይዲያው አለኝ ነገ ደረቴን ነፍቼ አስተያየት መስጠት እሻላለሁ 😀

  • @mennabeyene3871
    @mennabeyene3871 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የባህል ልብስ አልወድም ኦስኪ ምከሪኝ ሰዉ ላይ ደስ ይለኛል

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ምክር እናትምህርት እህቴ አመሰግናለሁ

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank u sister ye Amet sew yibelen😘❤

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ቆንጅዬ😍 በጭራሽ የሚባለው ግን ለማይደረግ ነገር ነው🥰

  • @menberekebede4373
    @menberekebede4373 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አመቱ የሰላም የጤና ይሁንልሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኔ የማጥበው ሳሙናውን አፈላዋለው ደረቅ ሳሙና ሲቀዘቅዝ ነው የማጥበው እስካሁን ጥሩ ነው አንዳንዴም ላውንደሪ ለሰጠሽኝ ምክር አመሰግናለሁ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 3 ปีที่แล้ว +4

    Thanks so much for your valuable information. Ples tell us the shope
    where we get it
    Thanks again,

  • @DinmaIke
    @DinmaIke 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጭራሽ እንዲህ አይደረግም እንላለን እንጂ በጨራሽ እንዲህ ይደረጋል ብለን አንልም anyways we love you , you are so positive and smart 😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +4

      ኢይይይይ የኔ ነገር ምን ሆኜ ነው 🤗🤗🤗ተባረኪልኝ ማሬ ጨዋነትን በተሞላው መልኩ ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ሳይሳደቡ በጨዋነት ሰውን የሚያርሙና የሚያስተካክሉ ያብዛልን 🙏♥️🙏

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው! በጣም ይገርማል!!! የእናቴን የአበሻ ልብስ አስተጣጠብን እና አቀማመጡን አስታወሽኝ በጣም ነው ደስያለኝ አመስግናለሁ። የጥንት እናቶችንና አያቶቻችንን መያ ምንም መናቅ የለበትም። ተባረኪልኝ። ደስ ነው ያለኝ። በአጠቃቀም ጉድለት ስንት የአበሻ ቀሚሴን አበላሽቻለሀ መስለሽ? አሁን በዚህ መንገድ እጠቀማለሁ። ከልብ አመስግናለሁ። እናቴ አስብካት።

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing very informative video 🙏🙏👏🏽👏🏽

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉንም ይሳካች ቆንጆ እመቤት ብዬሻለሁ አጠባውም አቀማመጡም እንከን አይወጣውም ከዚህ በኋላ ለአንድ ቀን ብትለብሽው ታጥቢዋለሽ ወይ ? በሰላም እንዃን ተመለስሽ 🥰 ✌️

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ የጐማዉ ትዝታያለበት እደኔ

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 3 ปีที่แล้ว +2

    I forgot to tell you welcome back Elsy thank you so much for sharing your experience

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እዚህ ኮመንት ላይ መረዳት የቻልኩት ውጪ የሚኖሩ እህቶቼ የሀገር ልብስ እንዴት እንደሚታጠብ አለማወቃቸውን ነው።(እርግጠኛ ነኝ አገር ቤት ላለነው አዲስ ነገር የለውም) የባሕል ልብሶቿ ምርጥ ናቸው።

  • @onelove3098
    @onelove3098 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much for sharing🌼

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing elsaye 🥰🥰🥰

  • @bezaTal
    @bezaTal 2 ปีที่แล้ว +2

    Tank you my dear sister edi Ynet video I ben looking for long time very helpful

  • @senaitgirmay1031
    @senaitgirmay1031 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም ተባረኪ። እኔ ደግሞ በጨርቅ ጆንያ ቋጥሬ ነጠላ ለብቻ ቀሚሱ ለብቻ እንዳልሽው በትንሽ ሳሙና ማሽን ውስጥ እከተዋለሁ። በ30% በቀዝቃዛው ነው የምጠቀመው። የጊዜ አንጻር ነው እንጂ ዘመኔ ሙሉ በእጅ ነው የማጥበው። ሌላ መተኮሱ ሁሉ እንደ አንቺ ነው የምጠቀመው። በጣም የአገር ባህል ልብስ እወዳለሁ። ተባረኪ።

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 3 ปีที่แล้ว +5

    በዝናብ ውሃ ደግሞ በጣም ልዮ ነው ። ሞክሬዋለሁ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 ปีที่แล้ว

      really ??

    • @tsionbelay5399
      @tsionbelay5399 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiaafrica5008 ከቤተሰብ ትልቅ ሰው ነግሮኝ ሞክሬው ነበር ልዩ ነበር ያረገው

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ እንደምን ሰነበትሸ የኔባለሞያ ከጣፋጭ አንደበት ጋር። ሰለ የአበሻ ልብስ ከኔ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነው ያየሁት። ግን አይታጠብም የሚሉ ካሉ ተሳስተዋል እደውም እናቶቻችን አዲሰ ልብሰም ሆነ የተላበሰ ሳያጥቡ ወይም ሳያለቀልቁ አያሰቀምጡም። እደውም በውሃ ይለቅ ታጥቦ ይለቅ ይባላል።

  • @zewdiyohannes2174
    @zewdiyohannes2174 3 ปีที่แล้ว +2

    I like the way you wash it and the way you dry it . Another way to wash it also dry cleaning only and wash with the silk washing flaky powder .Thank you I will try your way also.

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መልክት ነው ብዙ ግዜ አይታጠብም ሳባል እሰማለሁ እኔ በእጄ አጥቤ ነው ማሰቀምጠው ።።።።

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌻

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว +3

    Elsyee yene balemuya, betam gobez nesh berchi bahalchen selemtasayi Fetari hulem keene betesebochesh gar yitebekesh. 💚💛❤️

  • @Chamona1221
    @Chamona1221 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing, I really needed this አመሰግናለሁ 🙏♥️

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እኔም በእጄ ነው የማጥበው ነጠላውን ግን ሳጥብም ሳሰጣም ነጥዬ ነው ከእናቴ ነው ያየሁት በእጥፋቱ ከሆነ ቶሎ እጥፋቱ የመቀደድ እድል አለው በተረፈ ለምታደርጊው ሁሉ ተባረኪ መልካም እህት

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም መጀመሪያ በንፁህ ውሃ ብቻ ለቅለቅ አድርገዋለን እንደዚህ የምናደርግበት ምክንያት ልብሱ እንዳይቸክ ወይም ሲታጠብ ነጭ እንዲሆን ማለት ነው።። ከዛ እንዳደረግሽ ማድረግ ነው ።። ከዛ አንዴ ወይም ሁለቴ በሳሙና ካጠብን በኃላ በኤሪያል ለ30 ደቂቃ እንዘፈዝፈዋለን ።ከዛ እናለቀልቀዋለን ማስጣት ነው ።። ከኢትዮጵያ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሴት ሴት እኮ ነሽ ከልብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጥሩ ነው

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    ያገር ባህል ልብስ በጣም ነው የምወደው እኔም በእጄ ነው የማጥበው እናመሰግ ናለን ውዴ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😘👏

    • @AyniA1
      @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi እሺ ውዴ

  • @kidistkahsai6266
    @kidistkahsai6266 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so Beautiful the way you teach us again thanks

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 3 ปีที่แล้ว +4

    መቸም ጎበዝና ዘመናዊ ነሺ

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ እኔም ሽብሽብ ብቻ ነው ተጠቅልሎ ሲቀመጥ እማውቀው እንዳይበተን ተብሎ አለበለዚያ ሽብሽብ ያልሆኑት ስተኩሽው ለመዘርጋት ከባድ እሚሆን ይመስለኛል በተረፈ እኔም እንዳችው የተጠቀምኩትን በኦሞ ጭምር አጥቤ ነው እማስቀምጠው ልለብስው ስፈልግ ነው እምተኩስው እናመስግናለን ጠቃሚ ሀሳብ ነው

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይደገምም ማነው ያለው ቡናእንኮን ይደገማል

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 3 ปีที่แล้ว +5

    የናንተን ሃሳብ ንገሩኝ ስላልሽ እኔ ማጥበው የገር ልብሱን ለብቻ በማጠቢያ ከረጢት አድርጌ ሌላ ልብስ ሳልጨምር ማሽን ላይ Hand wash የሚሜለውን እመርጣለሁ እሱን ምርጫ ለሌልቸው የተለያየ ምርጫ አለ ለቀላል ልብስ በሱ መጠቀም ይችላሉ ሳደርቀውም ማሽን ላይ ነው ነጠላው እንዲያውም የሚያምር እጥርጥር ይሆንልኛል :: አሁን23 አመቴ ካገሬ ከወጣሁ በዚህ አስተጣጠብ ምንም ችግር አልገጠመኝም:; Thank you Elsi konjo

    • @mykonjo6847
      @mykonjo6847 3 ปีที่แล้ว +1

      Enam endache newo emtkemewo

  • @betielyohannes8653
    @betielyohannes8653 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing. I will wash all my abesha clothes now☺️

  • @lalim2294
    @lalim2294 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ተምሬአለሁ አግዚአብሔር ይባርክሽ አፓርታማ ውስጥ ለምንኖር ግን የማጠቢያ ስፍራው በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ዘደነ ው እና መሰግናለን