Blessings to you both and your households. You are not only sharing recipes or products but giving us such a beautiful advice about life and motherhood. I love you my sisters. ❤️
Elsi and Betty, may Jesus Christ blessed what you have started. You are an exemplary women for most Ethiopians that how teamwork is super important. I am sure you can make it. Sending love❤
So beautiful elsi yene engeda tekebaye ..tiru echet proud of you sis ❤️ God bless the family..gratzie tuti. Betye konjo wish you both successful business..my strong woman's 💪 ❤️
Hats off to both of you ladies! You make so proud; I have been using most of your tips Elsiye. I thank God for you, may the Lord bless you and our sister Betty too. ❤
We are very happy Betty's, you both are strong women," beautiful in and out" may God bless you more and more 🙏 Sheabutter is available in South Africa ...Elsi and Betty keep up the good work
ውድ የአገሮቻችን ልጆች ክብር ይስጥልን በያላችሁበት የአምላክ ሰላም እና መከናወን ከናንተጋር እንዲሆን እየተመኘን🙏መልክት ከቤቲዬ ለናንተ 👉ሰላም ለሁላችሁም! በእውነቱ እያንዳንዱን ኮመንታችሁን አንብቤ ከልቤ ነው የተደሰትኩት። ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። Betty's African Shea Butter በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ እና በ South Africa ማቅረብ ከጀመርን ጀምሮ እጅግ ተወዳጅነትን በማትረፍ ያለ የፀጉርና የቆዳ ቅባት ነው። በቅርቡም ለአሜሪካ, ለለደን እና ሌሎች አገሮች በቅርቡ እንዲደርስ ጠንክረን እየሰራን ነው። ቴሌግራም ላይ አድራሻችንን ማግኘት ይቻላል።
t.me/BettysAfricanSheaButter
አመሰግናለሁ።
ቅቤነውእዴንገሬኝ
እኔ 2 ታችሁም ላይ የማየው ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ውጭ የኖራችሁ የማይመስለው ነገር የሰውን የላይኛው ውበት የሚያጎላው ውስጣዊ ውበቱ ማንነቱ ነው እየሄዳችሁበት ያለው የቢዝነስ መንገድ ወደ Company አድጎላችሁ እግዚአብሔር ያሳየን የሀገራችሁ መጠርያ ውበት ናችሁ የኔ ጠንካሮች😍
Bedenb new yayeshachew ....
ክብር ይስጥልን ውዴ 🙏♥️🙏
እንደዚህ አይነት በስነ ስርዐት የታነፁ ኢትዮጵያዉያን ሴቶች ማየት በራሱ አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ እዉቀት እና ስዕብናን እንድናዉቅ ይጠቅመናል። ይህንን አሁን ያየሁትን አሰራር አሁኑኑ ተነስቼ ነዉ የምሰራዉ ዘመናችሁ ይባረክ። አክባሪያችሁ ነኝ🙏
Wow God Bless You all !!!!እንደዚህ አይነት በስነ ስርዐት የታነፁ ኢትዮጵያዉያን ሴቶች ማየት በራሱ አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ እዉቀት እና ስዕብናን እንድናዉቅ ይጠቅመናል!!!
የትዳር Manual ሆነ ፎርሙላው የእግዚአብሔር ቃል ነው!! እንደ ቃሉ ከተመሰረት መልካም ነው!!
ውድ እህቶቻችን በጣም ነው ለሌሎቻችን ብርታትና ጥንካሬ ምትሆኑን አርያና ምሳሌ ናችሁ ለኛ ኢትዮጵያውያን በርቱልን የእናንተ የትዳር የልጆች የስራ ስኬት በሙሉ ለኛም በተስማራንበት ስራ እና ህይወት ብርታት እና ጉልበት ነው keep shining 🥰🥰🥰
A strong woman is someone who raises other women up instead of tearing them down. Betty ❤!
Elsy❤
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ታስቀናላችሁ ኤልሲ መልካምነት ለራስ ነው ወደኛም ባቅራቢያችን እንደምናገኝ ተስፋ አለኝ ለዚህ ብርድ ተባረኩልኝ ፣👏👏👏🙏🙏🙏❤️
እግዚያቤር ይባርካቹ የበለጠሞገሱን ይስጣቹ መጀመሪያ እንደቀልድ ኤልሲን ነበር የምከታተለው ከዛከቤቲጋር ያቀረባችሁትን ሺያበተር አይቼ ቤቴን በስልክ አግኝቼሽ ነበር በውነት በመልካም ስነምግባር ብዙ አውርተናል ሼያ በተሩንም እየተጠቀምኩበት ነበር ድርቅማለቱ ትንሽ ያስቸግራል እንጂ እኔሽታውንም አልጠላሁትም ለልጂም ለውጥ አምቷል ታስታውሺኝይሆናል ስሜ ለየትስለሚል ለስነምግባርሽ ለስርአትሽ የውነት ኢቶጲያዊ ነሽ አመሰግንሻለው ኢልሲም በርቼ ፈጣሪ ጥበቡን ሞገሱን ጨምሮይስጥ ህይወትሽን ቤትሽን ኑሮሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ቢቲ በድጋሚአገርቤት በስልክ እንገናኛለን ብዬአምናለው እግዚያቤር ይባርክሽ በርቱ ከናንተብዙ እንማራለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ምድነው ጥቅሙ አላየሁትም ቪደወውን
እናመሰግናለን ደስ ስትሉ ለብዙዎች ብርታት ሕብረት ምክንያት መልካም ምሣሌ በርቱልን❤❤❤
እንደናንተ ቅን ልብ ያላቸውን ያብዛልን እናመሰግናለን❤
ቤቲ እና ኤልሲ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ
ለኔ ብቻ ነዉ እችን ልጀ ሳያት የትጋት ታናሸ እህት ትመሠለኛለች ኢልሲየ በርች እ/ር ይርዳቹ መጨረሻዉን ያሣምርላቹ በርቱ ሀበሻ በጋራ መሠራት እደሚችል አሣያቹ በርቱ
ኤልሲዬ እንዳንቺ ደርበብ ያለች ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የቅኖች ስብስብ በጣም ጌታ ይባርካቹ ኤልሲ እንግዳሽ በቅንነት የምታውቀውን ማካፈልዋ መልካምነቷን ነው አናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን እንዲህ ነው ያገር ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
በጣም ደስ ይላል ቤቲ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ኮርቼባችኋለሁ የኖረ ሰው ይገናኛል እግዚአበሔር ይመስገን ሰለሁሉም
ኤልሲ በጣም ደስ ትላላቹ አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ ።
በራሷ የምትተማማን ሴት በጣም ታስደስተኛለች ሴት ነኚ የናቴ ልጅ ችግር መከራ የማይበግረኚ ስደተኛ ብቸኛ ነኚ ግን አላህ ከኔጋ ነው ይኸ ደሞ ለኔ ትልቁ ደስታ ነው ኢስላም ሂወቴ ነው የሂዎቴን ጣእም የማቀው በስልምናዬ ነው ከችግርጋ በርግጥም ምቾት አለ
በጣም ነው የማመሰግነው ሸያ ባተር
ከኡጋንዳ ነው የሚመጣልኘ
ጥራቱን አላውቀውም።
አሁን ከምን ጋር እደሚቀላቀል
አሰተማራችሁኘ እግዛብሄር
ነገራችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።
ሰላም! ኤልሲ
እውነት ጎበዝና ለቤቷ ለልጆቿ ጎበዝ ሴት መሆኗ በደንብ ታስታውቃለች! ነገር ግን ከዚህ ቀደምም በያታለሁ ምስጋናና የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት ቤተሰቦችሽና በተለይም እናትሽን አመስግኚልኝ!::
ታስታውቃለች እንዲሁ ጎበዝ ነች ጠንቃቃ ሴት ነች በርች የኔ ጎበዝ
የሚገርም ቅቤ ነው ቤቲን በስልክ በደንብ አስረድታኝ የቅቤው ተጠቃሚ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ ለቤተሰቤ ተስማምቶናል
ቤቲዬ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ !!!
በርቱየአገሬ ልጆች ስትረዳዱ የትም መድረስ ትችላላችሁ እኛም ምንእናግዛችሁ
ማድነቅ መሰልጠን ነው ሴቶች ሲሞጋገሱ ሲደጋገፉ ማየት ደስ ይላል ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ The Iron Ladies.
ሁለት በሳል ሰው በርቱልን 👍
መረዳዳት ማለት ይህ ነዉ የሀገሬ ጀግኖች በርቱ ለእህቶቻችሁ ቆንጆ ምሳሌዎች ናችሁ
ያገሬ ልጆች በጣም ደስ ስትሉ
GO girls go …Definitely you will do something amazing. Bless you more!!!
መሰማማት ትልቅ ችሎታነዉ እናመሰግናለን
Blessings to you both and your households. You are not only sharing recipes or products but giving us such a beautiful advice about life and motherhood.
I love you my sisters. ❤️
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተጋግዞ መስራትን አስተምራችሁናል።ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
ኤልስዬ የኔ እመቤት ሁሌም ሰኬታማ ሁኑ 🙏 ኤልስዬ እወድሻለሁ የኔ እመቤት እርግት ያልሽ ስወድሽ እኮ😍😍😍
ቤቲ እጃችሺ ሲያምሩ ዋው በርቺ
ሄልስ ጎበዝ ነሽ ሁለታቹሁንም አንወዳችሃለን
በረቱ እግዛሐቤረ ይጠብቃቹ
ስታምሩ አልስዬ እግዚአብሔር ደሞ ይጨመርበት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤😘😘
Elsi and Betty, may Jesus Christ blessed what you have started. You are an exemplary women for most Ethiopians that how teamwork is super important. I am sure you can make it. Sending love❤
ዋውውው ኤልሱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እንቺም ተባረኪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
Bettye yene konjo, good to see you here. My childhood classmate. It's true Elsi is an amazing person, God blessed her in so many ways ❤️
I always eat organic.
ተልባ በጣም ነው ምወደው::
This is very great idea. If everyone did this Ethiopia will grow .you to inspire me .I am so happy with the out come
thank you both ጀግና ናችሁ በርቱልን
ሁለቱ ቱሁታን ስራችሁ ይባረክ
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቲዬ እና ኤልሲዬ በርቱልኝ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ክበሩልኝ
አረ ቤቴዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ስፈልግሽ ነበር። from NY
ያሳካላችሁ መድሃኔአለም
Hi sisters ደስ ትላላችው ለስራችሁ እ/ግ ይርዳችው ❤️
Two beautiful and strong women. Good Bless and keep on supporting each other.
መሞጋገሣችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ስራችሁም ያማረ ይሁን
እናመሰግናለን ሲታሙሩ ቆንጆዎች
You are very intelligent woman thank you elsi
Selam endat nachu tebarku !!! E/byer yeredachu elsy demo tasetawekyaleshe gobez neshe enema temchegnaleshe !!! beteyem1de laye selayewachu dese belognale
ሀይ ቤቲ እንዴት ነሽ እረጅም ጊዜ ካየሁሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
So beautiful elsi yene engeda tekebaye ..tiru echet proud of you sis ❤️ God bless the family..gratzie tuti. Betye konjo wish you both successful business..my strong woman's 💪 ❤️
Minew temisaselachihusa ???!!!! Yagere lijoch setameruuu, 😍😍. Congratulations on your collaboration and wishes you both the very 👌🏾 best.
እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን። በርቱ ሁለታችሁም ።
እህቴ በጣምነዉ እማመሰግንሽ
ሰላም የሀገሬ ልጆች በርቱ እግዚያብሄር ይርዳቹህ!!
ወይኔ ቤቲዬ የአጎቴ ልጅ ነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
Sareye😍😍😍
ስታምሩ እግዝሐብኤር ይባርካቾ በጣም ቆንጆ ሎሽን ነው
Thank you Sisters appreciate a lot! Stay blessed
Oh
Mn beye endemglstachu ❤️
Betam betam ke aymro belay yehon tegbaracu
Egziabher yibarkachu
Elseyem betyem sirachun hulu egziabher yibark ejg betam be tiru swoch kenante yemnagnw timhrt ena ye hiwot mengd betam
Betam be ewnt yetemola selhon ke libe nw yemelach elseyem betyem egziabher abzto yibarkachu ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
Bertu bertu 👍ኤልስዬ ታስታውቂያለሽ ጒበዝ እናት መሆንሽ ❤️
እኔም በቫፍታሚን E Öl ነው የምቀላቅለው👌
Thanks both, ተባረኩልን!!!
🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
በርቱ ታምራላችሁ❤❤❤ from Ethiopia
Wey endhihum ewadeshalaw yalesh sna megbar hahun dagmo yakarabeshat engdash lek edanchi setawera yamatetageb lalaw Haun yasayacheuten sercha eskkaba I can't wait ♥️ thanks for sharing 👍 😀 🙏
Thank you for sharing both of you are the best
Thank you ladies 🙏 you are amazing and we need strong women same like you ❤️
God bless you both 🙏
ኤልሱዬ ትንሽ ድምጽ ያንሳል፡ ተባረኪልኝ
Hats off to both of you ladies! You make so proud; I have been using most of your tips Elsiye. I thank God for you, may the Lord bless you and our sister Betty too. ❤
it's very nice ingredient thank you for sharing
Endi aynet setoch mayet berasu hywet yikeyral enatnet des yilal ketnkare huletachum tebareku
ስታምሩ የኔዉዶች አይለያቹ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ❤
Mirti , melikam ehtoche nachu amlak abizto yibarkachu. Elisye betam bizu negr new yemimarbishe. Tebarki.
Tebareku endennt ayenet sireat yalachw ethiopianen yabzalen
Wow be egi bayineka yeteshal gize yikoyal Amazon layi mazez ednchil bihon❤😊
ሀይ ኤልሲዬ...አንገቴ ላይ መስመሮች አሉብኝ ...ማጥፊያ መላ ካለሽ እባክሽ መቼም አንቺ ጋር አይጠፋም
We are very happy Betty's, you both are strong women," beautiful in and out" may God bless you more and more 🙏
Sheabutter is available in South Africa ...Elsi and Betty keep up the good work
በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም ታድላችሁ
ዋው እጃችሁ ይባረክ ❤️❤️
እኔም ክሬሜን የምስራው እንዲህ ነው Vitamin E oli እጨምርበታለው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ❤️🌹
Thank you sisters ❤ ❤
I was the first time Lessing the all conversation so well done keep up it is very good for our society
የስልጡን ሰው ምልክቱ እዩልኝ ሁለቱን😘😘😘
እንደማማመር እህቶቼ እንኳን ለፅዮን ማሪያም አደረሳችሁ
ደስ ስትሉሉሉ
ሁላችሁም የምታሰተምሩ ተባረኩ ኤልሲዬ
elsi thank u so much ancen bemayet bezu tetkimialhu . yeh betam arif newe mokerewe newe betam yalselesal betef yateral betam betam thak u 😘😘😘😘😘
Thanks both of You ❤🙏🏼
God Bless You
Elsa keanchi video bezu temireyalhu thank you 😊
Thank you ladys strong girls and open mind Gbu ❤
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ እና ቤቲ :: ግን ቤቲ ሺያ በተር የት ነው የምናጋኘው ኤልስዬ ❤
ሰላም የመጀመሪያ comment ላይ telegram join አድርጊን። ዋጋና ቦታው አለ።
Proud of you guys 😍😍
Elsiye yene konjo endet neshi betam enameseginalen.
እናመሰግናለን ተባረኩ💕💕
ዉዶች አላህ ይርዳቹ 🤲
Elsie bewust mesmer lanagirish felige neber. Silkishin bagenyi, tebareki.
Elsiye des setlu betam enamesegnalen gen lefitem yehonal? tekebten tolo metateb aleben weys benakoyew cheger yelewem?