በጣም ከባድ ነው ‼️😱 እንዴት ነው ግን የቻላችሁት ?? It's so hard !! How do you guys can handle it ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #fasinico #ethiopia #couple

ความคิดเห็น • 154

  • @FasiNico
    @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ለቃና ዘገሊላ አደረሳቹ ለክርስትና እምነት ተከታዮች 🙏

    • @mamasethiopiankitchen4774
      @mamasethiopiankitchen4774 7 หลายเดือนก่อน +1

      Nikko such a humble guy we love u guys so much

    • @mesiyoutube11
      @mesiyoutube11 7 หลายเดือนก่อน

      Selem lete yewn bewnt betem new miwdechu fesigeye wawwww nechu fesigey plis sher edrgiliny🙏🙏🙏

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲዬ እኔም ክረምት ሲሆን ሆድ ይብሰኛል፣ ይደብረኛል
    ፀሃይ ስትወጣ ደሞ ደስተኛ እሆናለሁ:: የምትይውን ነገር በሙሉ እረዳዋለሁ ኢትዮጵያ ለዚህ ጥሩ አየር ነው ያለን
    ኒኮ አሜን አሜን እግዚአብሄር ሁላችንንም አብዝቶ ይባርከን

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      የፀሀይ እጥረት በራሱ ድብርት ያመጣል ለዛም ነው ቪታሚን ውሰዱ የሚሉት። የኢትዮጵያ አየርማ የት ተገኝቶ ውዴ 🙏💞😍

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፋሲዬ እና ኒኮዬ❤❤በጣም ያምራል አየሩ እናንተ ናችሁ ግን የበለጠ ያሳመራችሁት❤❤አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም የኔ ቆንጆ እዚህም UK ያለነዉ ፈጣሪ በሰላም እንዲያወጣን ክረምት በገባ ቁጥር ፀሎት ነዉ የምንይዘዉ ብታይ በተለይ Northwest UK ያለነዉ😊ያለ የሌለ ህመም ነዉ የሚቀሰቅሰዉ ።ያለፈዉ አመት መዉጫዉ ሲቃረብ ለ 10 ቀን ያክል ሆስፒታል ቆይቼ ጌታ መድኀንያለም እረድቶኝ ነዉ ተርፌ ይሄኛዉን አመት ለማየት የበቃሁት ስሙ ይባረክ❤እግዚያብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ግን እኔ እንደሚመስለኝ south Europe በ ሜዲትራንያ በኩል ያሉት ሀገሮች ላይ የበጋዉ ሙቀት በጨመረ ቁጥር Northern Europe ላለነዉ ከባድ ቅዝቃዜ እና ዝናብ እየሆነ ነዉ ያለዉ።በተለይ ያለፈዉ በጋ ሌላዉ ሀገር በሙቀት ምክንያት እሳት ሲነሳ እኛ ገና በጋዉ ይገባል ብለን ስንጠባበቅ በጋዉን ሳናይ ነዉ ክረምቱ የገባዉ ብታይ ፈረንሳይም እንደዛዉ ይመስለኛል ጎረቤት ስለሆንን።አይዟችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነዉ መልካም ሁሉ ይግጠማችሁ እንወዳችህዋለን❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ ውዴ 🙏 እዚህ በጣም ብርድ ሲሆን "እንደ UK ሆነ አየሩ" ይላሉ😊
      በጋው ላይ ሁለት ግዜ ሰደድ እሳት አካባቢያችን ላይ ነበር በሙቀቱ የተነሳ በዛም ምክንያት ነው የዚህ አመት እንዲህ የቀዘቀዘው ይላሉ 🤔
      እግዝአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት Stay warm Darling🙏💞😍

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንክዋን አብሮ አድረስን አሜን እሜን::በብርድ ቡና የሚገርም ነው ::እዚህ እየተንቀጠቀጥን ነው በጣም ይበርዳል በረዶ አለ እኔ ያለሁበት ቦታ ::እናንተጋ ዛፉም አለ ቅጠሉ ይታያል እዚህ እኮ ጭራሮ ነው ፅድ ብቻ ነው የሚታየው እስከ ቅጠሉ ::እውነትሽን ነው ፋሲ ዘንድሮ እኔንም ከብዶኛል ::ስራ ለመሄድ ትግል ነው ::ግን ያልፋል ሁሉም :: የበአል ትዝታ ሁሌም ልብን ደስ ነው የሚለው ::ፋሲ የእኔም ስፈር ከአንቺ አይርቅም ::ኒኮ በጣም ጎብዘሀል አማርኛውን 👏🏼👏🏼👏🏼 በተረፈ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ አወዳችህዋለሁ !!

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ይህም ፅድ ስለሆነ ነው አረንጓዴ የሆነው ዛፎቹማ ጭራሮ ሆነዋል 😊
      መልካም ግዜ ላንችም ይሁንልሽ የኔ አክባሪ ኑሪልን 🙏💞💞

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico ፅዱን ሳይ ታድለው እያልኩ ነበር :: አሜን ለእናንተም መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ::

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲዬ በጣም ነው ምወዳችው ኒኮም እንኳን አደረራችው ፋሲ በጣም ነው ማከብርሽ ደሞ እኔ 6 አመቴነው ከአገሬ ከወጣው ያለሁበት ደሞ ፈቃድ የለም በቃ ብቻ በዩቱብ እያየው ፈጣሪ ቢፈቅድ ፋሲካን ከቤተሰቦቼጋር አከብራለው በተረፈ አንቺን ሁሌም ባይሽ አልጠግብሽም አክባሪሽ ነኝ መልካም በአል ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሸ 🙏ክብረት ይስጥልን 💞💞

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን አጀረሳችሁ ፋሲዬ በጣም ይበርዳል ዘንድሮ የተለየ ነው ፀሀዩ ኣራሱ ይበሮዳል።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💞

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እፍት ለባልሽ ባህልሽን ሀይማኖትሽን በማስተማርሽ በራስሽ ባህል ሀይማኖት የምትኮሪ ጀግና ነሽ በርች

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታስቀናላቹ የናተ አረ ደና ነው ሲዊድን እኛ ጋር በረዶውን አላየሽም እናተጋር አረ ምንም የለም እዚ ብትኖሩ እንዴት ልትሆኑ ነበር አመስግኚ ፋሲዬ እኔ 20 አመት ሆነኝ ሲዊድን በረዶውን ብርዱን የግድ ተለመደ ግን ልክ ሲያልፍ ይረሳል ብርዱ ተመልሶ የሚመጣ አይምርስልም ግን በሁሉም ሽግዛብሔር ይመስገን መልካም ቀን🙏❤️🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እናንተን እያየው ነው እግዝአብሔርን የማመሰግን ከባድ ነው በጣም እንዳልሽው በጋው ሲመጣ እንረሰዋለን 😍
      መልካም ቀን ላንችም ይሁንልሽ ክበሪልን 🙏💞

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲዬ &ኒኮ እንኩዋን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች ፋሲዬ የዚህ አመት ብርድ በጣም ከባድ ነው ሁላችንም ከብዶናል እኔ ካገሬ ከወጣሁ ዘጠኝ አመት ሊሆነኝ ነው ጥምቀት ሲመጣ ሰፈራችን ፈረንሳይ ለጋሲዮን ድምቅ ነው የሚለው በተለይ በዚህ አመት በጣም ልዩ ነበር እኔ ወደ ሀገሬ መሄድ የምፈልገው በጥምቀት ሰአት ነው ፈጣሪ ይፍቀድ እወዳችሀለሁ የኔ ቆንጆዎች ❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ምስርዬ አንድ ላይ እንሄዳለን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና 🙏እኛም እንወድሻለን💞💗

  • @hhemen99
    @hhemen99 7 หลายเดือนก่อน +2

    enquan abro adrsen! lenantem melkam beal! amharic👏👏👏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለሁላችን🙏💞እናመሰግናለን❤

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 7 หลายเดือนก่อน +3

    Enekane Abro Adarsane tabarku more videos please please Atetefu we love you ♥️

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Tigiyea Amen Enkuan Abro Aderesen 🙏We love u too 💞

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enkau adrschu ❤❤

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ watching you from sweden 🇸🇪

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Aww beautiful ❤️ thank you for the support 🙏🏾🙏🏾

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bonjour ❤አሜን የፋሲካ ባለቤት እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ስወዳችሁ በጣም አንድ ሃገር ነን እኔም ፈረንሳይ ነኝ ጀሲዬ ብርዱ እኮ በፊት ይብዛል አሁን ቀንስዋል አይዞሽ ትለምጃለሽ
    ጀስዬ ሁላችንም ሃበሾች ብርድ አንችልም መኪና ውስጥ ጋቢ ጀሲአሳቅሽኝ ይሙመችሽ❤❤❤❤
    እስኪ ሊንኬን ፒን እያደረግሽ አሳድጊኝ አራት አመት በላይ ማደግ አልቻለም ዩቲዩቤ መልካም ማረግ መልካምነት ነው እንደምታሳድጉኝ አምናለሁ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽን ውዴ 💞እኔና ብርድ አንዋደድም አለምደውም 😊
      እሺ ችግር የለም እንተባራለን🙏💞

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶቼ ካገር ከወጣሁ 5 አመቴ ጥምቀትን አሳልፌ ነበር የወጣሁት እግዚአብሄር ይመስገን ❤ሁላችንም ላመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ትዝታ ይዘሽ ነው የወጣሽ ገሊላዬ 😍አሜን የአመት ሰው ይበለን 🙏💞💞

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ፋሲ &ኒኮ ማሮች ❤️❤️❤️

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hello Nicole, I love your Gabby

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 หลายเดือนก่อน +1

    I have been out of my country for 30 years and I have not go back here and I miss Home so bad living in the USA sometimes it’s hard Especially if you have kids

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 หลายเดือนก่อน

      Yeah you are right we feel you . may God be with you dear 🙏💖💖

  • @demissieathens6538
    @demissieathens6538 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ከብሮ አደረሰን የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንክዋን አብሮ አደረስን 🙏የኔ ቆንጆ በምንም አርእስት ላይ ብታወሩ ደስ ትሉኛላቹ ስወዳቹ ግን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑኑኑኑኑ 🫶🫶🫶🫶🫶

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልን እንወድሻለን 🙏💞

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቀናሁኝ አየራችሁ በጣም ደስ ይላል እኛ ከቤት አንወጣም -18 በዛ ላይ በረዶ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እናንተጋር ብሆን እታመማለው በይኛ 😊

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 7 หลายเดือนก่อน

      እኛ አገር ጤናና ሳቅ ብርቅ ነው

  • @taibakeiak
    @taibakeiak 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥጥዶችናችሁ❤❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጸሀዩ እየታየ ይበርዳል እኔም ብርድ ውስጥ ኘው ያለነው ወገቤን አሞኝ አስባሰብኝ ለንደን ነወ ንፋሱ ደሞ ቤት የሚያፈርስ ይመስላል አንዱ የመረረው ለሲኦል ቅርቡ አገር ነው

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሔር ይማርሽ መቅዲ🙏💞

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 7 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico አሜን አመሰግናለሁ ስሜ የፈረንሳዩ ማሜ የዋናው ስሜ ጌጤነሽ ነው ቤቴ በአየለ ማሞ ቤት ወረድ ብሎ ወንዙ ዳር የኛን መግቢያ ከኬላ ስትመጪ ካለፍሺው ወደቀኝ የነ ጥላሁን ገሰሰ ቤትና ብሎኬት የተባለው ገበይ ወደፊት ከገሰገስሽ ሰይዶ ወፍጮ ቤት በግረ በቀኝ 07 ቀበሌ ነው ኒኮ ሱቅ ሲከፍት እንገናኛለን እግሬ ገና ነው ግን ቀንሷል ሰፈርሽን ላስቃኝሽ ብዬ ነው

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ክክክ አማርኛ ለመደ ጋቢው ሲያምር ይመቻቹ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክበሪልን🙏💞

  • @CafeAulait-cu6fe
    @CafeAulait-cu6fe 7 หลายเดือนก่อน +2

    J’etais à Paris les deux derniere semaine & je suis tombée malade & it was really cold so I didn’t enjoy it.

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Oh désolée pour toi ...Oui Paris les dernières semaines c'était très foid 🥶

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enkone adersachew fasi and Nico enam holame addis new yemihonbege

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ🙏 እውነትሽን ነው አይለመድም 💞😍

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲዬ በዚህ አመት ብርዱ በጣም የተለየ ነው ማሚ እራሱ በክረምት መምጣት ነበር የምትወደው በዚህ አመት ግን በጣም ነው የከበዳት። ጥምቀትን ኢትዮጲያ ካከበርን ካስራ17 አመት በላይ ሆኖናል ሁሌም ከልጆቼ ጋር ላከብረው የምፈልገው ጥምቀትን እና መስቀልን ነው።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የዚህ አመት ከበድ ይላል ኪያዬ ልጆቹንማ ጥምቀትን ማየት አለባቸው የሆነ የማይረሳ ትዝታ ነው የሚሆንላቸው የእውነት አንድ ቀን ሲመቻችላቹ ሂዱ 💞

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico አንድ ቀን እግዚያብሄር ሲፈቅድ አይቀርም

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔዉዶች እንኳን አደረሳችሁ⛪🙏💜💜💜💜

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ🙏💞

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ከባድ ነው እኔ ብርድ አሎድም

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ደህና ሁኝልን 🙏💞

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Fasi and Niko, birdu ezihim Germany yemichal ayidelem semonun eske -9°c neber ahun tinish yishalal gin zinabu demo yaw mechal new 😊

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      ላይችል አይሰጥ ውዴ 💗መቻል ነው እንግዲህ ዘንድሮ 😍

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ታምራላችሁ እህቴ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛልን ቆንጆ 🙏💞

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ተናፋቂዎች

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      ሶፊዬ🙏💞😍

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እኔ እሪሱ በጣም ነው የሚጨንቀኝ በቀዝቃዜ ሰዓት

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የሆነ ድብርት ነው የሚፈጥረው

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሰብ ሁኛለሁ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 7 หลายเดือนก่อน

    I leave USA it's really cold we cannot sit outside like you that you are lucky still you just going outside to drink coffee but this weekend was really bad we have the slow too so we can go outside you are lucky baby at least you can go outside to sit to the coffee

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      We feel you, snow make it very difficult ...be strong❤️

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን።❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮአደረሰን እንኳን ደህና መጣችሁ ደስየምትሉ ጥዶች እርጋታችሁ በጣም ያምራል ድንግልማረያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 7 หลายเดือนก่อน +1

    Melekam beale wedoch

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enkune adershe 🎉

  • @mekdistube
    @mekdistube 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን🙏💞

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይበርዳል

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዶቸ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 7 หลายเดือนก่อน

    Helo Lovely couple very nice to see you I was in Ethiopia last timket I had the best time I wish I was there now but i can’t hopefully next year in the grace of god stay blessed 🙏❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Amen stay blessed also & yes by God grace we will be there same time to celebrate 🙏🏾😊

  • @hamsalyirgu8079
    @hamsalyirgu8079 7 หลายเดือนก่อน

    ፋሲ እና ኒኮ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ዉድድ!!

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እኛም ውድድድ😍😍😍

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብርድ አልችልም ያለውት ሳይ ፕሬስ እምትባል ሀገር ነው ግን ብዙ ብርድ አይደለም 😍ግን ይበርደኛል አልችልም ማርያምን እኔ ጥምቀትን ያከበርኩት 207 ነው ግን ኢትዮጵያ ሂጀ ከመጠው አመቴ ሁልግዜ የምሄደው አድስ አመትን ነው የሚሄደው ቀጣይ ግን ጥምቀትን ብያለሁ ከእግዚአብሔር ጋ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ውብ ሀገር ነው ያለሽው ለመጎብኘት እቅድ አለን 😍
      እግዝአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ 🙏💞

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico አወ እቀበልሽ አለው 😁😁ፍቃደኛ ከሆሽ 😍😍❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-sd1wb3bk8k የሚቀበል ተገኝቶ ነው ቆንጆ እናሳውቃለን ስንመጣ ክበሪልን 🙏💞

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k 7 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico ♥

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ካናዳ ቪክቶርያ ቢሲ ነው አየሩ ከኢትዮ ጋር ይመሳሰላል ሚገርምሽ መጀመርያ አዲስ ሆኜ እንደመጣው ሬጃይና የሚባል ከተማ ነበርኩ በስመአብ ለኔ ፈታኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ወድያው አክሽን ወሰድኩ ቀይሬ እዚህ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን እናንተንም ይባርካቹ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ጎበዝ ነሽ በግዜ አምልጠሻል። ከሌላው ከተሞች ጋር ሳነፃፅር የኛ ይሻላል ብዙም Snow የለም ይመስገነው ያው ቅዝቃዜው የማይለመድ ሆኖብኝ እንጂ ውዴ😊 ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልን 🙏💞

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን አብሮ አደረስን

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hi lovely Husband and and wife, happy Hiolday to you all orthodox Ethiopian popele. I am leaving California very called but no ice. To me, it's the same as I can't handle it the weather. Have a good blessed everyone 🙏 💖

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Oh yes Nico been in California years ago very beautiful ❤️ thank you for your support and kind comment, stay blessed 🙏🏾

    • @eteneshgeberemichael5630
      @eteneshgeberemichael5630 7 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for the nice massage, lovely family. It's always good to see you. One day, you come to Los 😮 Angeles. Let me know. I am happy to let you stay my home and enjoy it. Thank you. Stay blessed always. 🙌 ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      We keep it touch , thank you for your kindness

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናኖተ በጣም ጥሩ ነው እኛ ጋር-15 ነው ሲዉዲን

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ስዊድን ያላቹ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ 🙏💞

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለቃና ዘገሊላ አስታወሽኝ አሁን ወይብላን ማርያምን ጠር ሲገባ ጸበሏ ጋር ለማደር የነበረኝ ፍቅር አሁን ግን በስደት ኣገር ነዋሪ ሆንኩኝ በፀሎታችሁ አስቡን
    ❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      የወይብላ ማርያም ፀበል ቦታ ያለው ድባብ ልዩ ነው❤ እግዝአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ 🙏💗

  • @buzattube
    @buzattube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስድስት አመት ሆነኝ የስራውን ይስጠው ስደት ያለሁት አረብ ሀገር ይሞላል ብየ ቀዳዳው እየሰፍ ይኧው ድፍን ስድስት አመት ናፍቆት በአል ደጀ ስላሙን እንደናፈኩ😥😥

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እህት እግዝአብሔር ያሰብሽውን አሳክቶ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 🙏💞

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም 5 ዓመት ሆነኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ኢትዮጵያ ጥሩ ሀገር ነች በአየር ወይዘሯ😢 ጌታየ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ ብርድ አልወድም😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ምን ጥያቄ አለው ክረምቱ፣ በጋው፣በልግ ፀደዩ ልዩ እኮ ነው ኢትዮጵያማ ብቻ ሰላሙን አንድነቱን ይስጠን 🙏 እንኳን ብርድ ቀዝቃዛ ውሀ አልወድም 😊

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ekan adersachu betocha❤️❤️❤️❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💞

  • @salehkhlo3855
    @salehkhlo3855 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 14 አመት ሆኖል ግን የምኖረው ቤሩት ነው
    ፈረሳይ መምጣት እፈልጋለው ሴትዬ እዛናት እንዴት መምጣት እንዳለብኝ ምትነግሪኛ። ላስቸግረሽ ማር❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮሽ ፍቃደኛ ከሆነች ልታመጣሽ ትችላለች ከመዳሞቻቸው ጋር የሚመጡ አሉ እህቴ💞

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 7 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico እሺ አመስግናልው እግዚአብሔር ያክሪልኝ ስለመለሽኝ እናቴ 🙏🙏♥️♥️

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ene 8ameti honognali

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 7 หลายเดือนก่อน

    I leave USA 16 years

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enkane abro adersen melkam beale

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን🙏💞

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰችሁ የብርድ ነገር አይወራም በጣም ነዉ የሚቀዘቅዘዉ አንቺ እንዴት ይበርድሻል ኒኰን የመሰለ ባል ሰቶሻል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      ተይ ግን መንቢ 😊😊😊💗

  • @wanglawiteeyob3171
    @wanglawiteeyob3171 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enqan adrschu yena konjo tadlshe wechi bona eyetetachu ena yalhobet bota wichi mekemte yemaytaseb naw Danmark berd lenmote naw

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዝአብሔር ፈቅዶ ዛሬ እንደዚህ ፍንትው አለ እንጂ አንዳንዴ የማይታሰብ ነው ከናንተ ጋር ግን አይወዳደርም እውነት አስባችዋለው እንዴት ቻሉት ብዬ💞

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 7 หลายเดือนก่อน

    Enkon aderesachu stamru vous eters adorables ❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Amen lahulachen,Merci beaucoup pour le commentaire 😊 ❤️

  • @Hela259
    @Hela259 7 หลายเดือนก่อน

    በማይነስ -2 በረደኝ ካልሽ እዚህ ብትሆኚ እንዴት ልትቋቋሚው ነው።እኛ ያለንበት ከ 3 ሳምንት በፊት ማይነስ -20-25 ገብቶ ነበር።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ለዛም አይደል እንዴት ቻላችሁት ያልኩ ውዴ 💞

  • @adanchedanielle4240
    @adanchedanielle4240 7 หลายเดือนก่อน

    Selam enkoin abro adersen France yetakbabye Newe yalechewte enzyme from France talle me

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ከቦርዶ ወጣ ብሎ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን በዝች ስአት እኔ ያለሁበት አገር -13 ነው እችን ስላገኘን በጣም ተንፈስ ብለናል ስሞኑን -35 up to -45 ነበር እና እናንተ እድለኞች ናችሁ ለማንኛውም ይመቻችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      በስመአብ 😮 ለዛም እኮ ነው እንዴት ቻላችሁት ያልን የእውነት ለማካበድ ሳይሆን
      እግዝአብሔር ይሁናቹ 🙏💞

  • @skykefela5499
    @skykefela5499 7 หลายเดือนก่อน

    Enkuan abro aderesen.Ene Sweden new yemnorow. Enga ga-20 new yalew gn lemdenewal beredo dess ylal.🇪🇷🇸🇪😘❤️🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ ቢሆን ወደ ሀገርቤት የምመለስ ነው የሚመስለኝ 😊

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነሽ ፍሲ እኔም የፈረንሳይ ልጅ ንኝ ወደ 41 ኢየሱስ አንቺስ ወዴቱ ጋር ነሽ እምናረው አሜሪካ ነው በዚህ ሰአት እኛ እስቴት በጣም በጣም ብርድ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ🙏💞እኔ 22 ቀበሌ ነኝ ውዴ ሁለተኛ ፌርማታ 41 ቁጥር የምታቆምበት አካባቢ ። እናንተጋር ያለው ብርድማ ኦ ኦ ከባድ ነው

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 7 หลายเดือนก่อน

    10 years. I missed it so very much❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️ i feel you...

  • @Mary-yc8vh
    @Mary-yc8vh 7 หลายเดือนก่อน

    የ አሁኑ ክረምት ከባድ ነው አኔ DC ነኝ ብርዱ ተዉኝ አንደዚህ በርዶኝ አያውቅም አግሬ አና አጄ ሊቆረጥ ውይ stay warm everyone❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ደረብረብ አድርጊ ውዴ የዘንድሮው ለየት ይላል 💞💞

  • @sabrinacampos857
    @sabrinacampos857 7 หลายเดือนก่อน +1

    Des sitlu

  • @whhhjekke
    @whhhjekke 7 หลายเดือนก่อน

    አይ አበይን ያላየ በምጭ ይደነቃል አለ ያገሬ ሰው ካናዳ ብትመጭ አንድ ቀን አታድሪም 61 ደርሶ ነበር

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      የፈጣሪ እሱ ይጠብቃቹ 🙏💞

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yete ager new yalesw

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ፈረንሳይ

  • @hanawahl6943
    @hanawahl6943 7 หลายเดือนก่อน

    Yete new france

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አውሮፓ

    • @hanawahl6943
      @hanawahl6943 7 หลายเดือนก่อน

      Awkalu Alsace n'est

  • @Abayshow
    @Abayshow 7 หลายเดือนก่อน

    እንደማመር ቤተሰብ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      We subscribe you

    • @Abayshow
      @Abayshow 7 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico ok

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 7 หลายเดือนก่อน

    Wwww

  • @bettywoldekden1560
    @bettywoldekden1560 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eyerusandarge9935
    @eyerusandarge9935 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤