ቀንዳሙን ጣዖት አ.አ መገናኛ አደባባይ ላይ ተክለውት አረፉ!! የደም ጨረቃዋ ታየች!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 366

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +37

    ለዛ ነዋ እየጨረሱን ያሉት ይሄንነን ጣኦትም ይሄን የሚያደርጉት ለሀገራችን ጸር የሆኑትን እግዚአብሔር ይንቀልልን መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ከእግዚአብሔር በታች እራስክን ጠብቅ ልኡል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ትውልድን እያዳንክ ያለህ የዘመናችን ምርጥ አብይን ያላቹህ እስኪ እንያቹክ እውቀት ታላቁዋ እግዚአብሔርን ታከብራለች❤❤❤❤የሙዋ አጋርህ የሆነችውን ጋዜጠኛም ስላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ ปีที่แล้ว +18

    ኑርልን ከክፉዎች ይጠብቅህ !

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 ปีที่แล้ว +11

    በዚህ ዘመን ሰው ህንፃ ለመገንባት እላይ ታች በሚልበት ዘመን እናንተ ግን ማህበረሰቡን በእምነቱ እንዲፀና ትገነባላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 ปีที่แล้ว +21

    መስጊድ እና ቤተክርስቲያን እያፈረሱ የነሱን ጣዖት ይተክላሉ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ የአውሬውን ተላላኪዎች ከአገራችን ላይ ያጥፋልን

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ ปีที่แล้ว +101

    መምህር ደራሲ አንቂው ወንድሜ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏💯 እራስህን ጠብቅ! ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አንተ የምታስተምረውን ትምህርት ለመቀበል እስልምናዬ አይከለክለኝም ።💯 ፕርሰንት ቁምነገር ብቻ ነህ! ድፍን ጦቢያ ቢያደምጥህ ደስታዬ ነው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @abedelamehamed8980
      @abedelamehamed8980 ปีที่แล้ว +5

    • @Merhaba-xj3sn
      @Merhaba-xj3sn ปีที่แล้ว +9

      እውነት ብለሀል 👍 እኔም እንዳንተው እከታተለዋለሁ ምኞቴም ሰይጣኒዝምን ለማጥፋት(ለመዋጋት ) ከሱ ጋር ሊሰራ የሚችል ሙስሊም ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ።ሁለቱ እምኖቶች በአንድ ላይ ሀይማኖታዊ መልእክት እንደ ዱአ(ፀሎት) የመሳሰሉ ነገሮችን በማዘዝ ጥሪ ለማድረግ የሚያስችል መልካም ነበር እላለሁ

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ ปีที่แล้ว +4

      @@Merhaba-xj3sn ትክክል ነህ ወንድሜ 🙏ሙስሊም ወገኖቼን ሼር እያረኩ እያደመጡት ነው አንድ ቀን ሁላችንም እንስማማለን በርግጠኝነት 🙏

    • @merebbelay4607
      @merebbelay4607 ปีที่แล้ว +1

      O
      Ol

    • @siniduteklemariam840
      @siniduteklemariam840 ปีที่แล้ว

      😊😅

  • @seblebefikadu371
    @seblebefikadu371 ปีที่แล้ว +2

    በፆም ፀሎት እንበርታ🙏🏽

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 ปีที่แล้ว +34

    በፆም ፀሎት እንበርታ🙏🏽

  • @DjgChg-z5h
    @DjgChg-z5h ปีที่แล้ว +54

    አብይ ይልመ አቦ እግዚአብሔር ይጣብቅህ በእዉነት ምን አይነት የታባራክ ዉንድመችን ነህ ሽህ አመት ያኑሪህ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አዳምጣለሁ ፕሮግራማችሁን ሌላው አለም? ጭራሽ አይዘግቡትም እናንተ ዘወትር የምትዘግቡትን ለምን እኛ አገር ብቻ ይነገራል? እባካችሁ በእንግሊዝኛ በፈረንሳይኛ በጀረመንኛ በአረብኛ ተርጉሙትና አለም ይነጋገርበት በአማርኛ ብቻ መሆኑ ትንሽ ቅር ብሎኛል ✍️

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +2

      ሌሎችን ሀገራት ተዋቸውና የሙስሊም እምነት ተከታዮች እራሱ ስለዚህ ሚስጥር አያውቁም አይናገሩም

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 ปีที่แล้ว +90

    የጋዜጠኘዋ አለባበስ እጅግ ያስደምማል እንዲህ አይነቱን አለባበስ ማበረታት አለብን

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 ปีที่แล้ว +2

      ሁሌ እንዲህ ነው የምትለብሰው??

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf ปีที่แล้ว

      @@enatasrate576 ገጠሬ ትወዳለህ ማለት ነው።

    • @tgfetene1995
      @tgfetene1995 ปีที่แล้ว

      ​@@MIM-er3kfአንተ እራሱ ይህን አለባበስ ከጠላህ 666 ነህ ማለት ነው

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf ปีที่แล้ว

      @@tgfetene1995 ህህህህ! የ666 መለያው የገጠሬ አለባበስን በመውደድና በመጥላት ሆነ እንዴ?

    • @tgfetene1995
      @tgfetene1995 ปีที่แล้ว +1

      @@MIM-er3kf አዋ ከአለባበስም ከአነጋገርም ነዋ እኛ ስልጣኔ መስሎን ወንድን አንች ሴቱን አንተ እያልን የተቀደደ ሱሪ እየለብስን እንጓዛለን ሳናውቅ ግን ይቅርታ ለማስቀየም አንተንን ወይም አንችን ፈልጌ ሳይሆን የጋዜጠኛውን አለባበስ ወድጀዋለው ለማለት ያህል ነው

  • @enate261
    @enate261 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርም ጥላ ከለላ ትሁናቹ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +9

    ወገኖቼ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እስላምም እርቶዶክስም እና ፕሮቴስታኖች የሆናቹህ (ይሆንን ) በሙሉ እንግዲህ በአደባባይ መሀል የሊሱፈር አርማ ተተክለዋል እናም አየነው እና ወገኖቼ ሆይ ዓይተን እንዳላየን ሰምተን እኔዳልሰማን ዝም ብለን እንደ ቀልድ የሚመስለን ያለው አሁን በንቃት በአንድነት ይህን የአውሬው አርማ ካላስወገዝነው በኃላ አገሪቱ የሰዶም አገር ትሆናለች እና ማውገዝ ግዴታችን ነው ለልጆቻችን ማሰብ አለብን 😢

  • @ShytooShytoo
    @ShytooShytoo ปีที่แล้ว +13

    አብያችን የኛ ውድ እናመሰግናለን እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @gashawhailu4188
    @gashawhailu4188 ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ብታውቁ !!!❤💛💚

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 ปีที่แล้ว +18

    ጌታ ሆይ አገራችንን ህዝባችንን ከሰይጣን ፈተና አላቅልን

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ማንቂያ ደውላችን እንዴት ሰነበታቹ በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ያድላቹ።👍👍👍👏👏👏💐💐💐💒💒💒

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ ปีที่แล้ว +1

    አብይ ይልማ እጅግ በጣም የማከብረው ትውልድን ለማዳን የሚሰራ የዘመናችን አረበኛ አብዬ በምችለው ሁሉ ከጎንህ አለን

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 ปีที่แล้ว +15

    ሀገሬ ፈጣሪ ይታደግሽ የምንስማው ሁሉ ያስችንቃለ 😭😭

  • @miladres
    @miladres ปีที่แล้ว +1

    ያገሪ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እጅግ በጥም ጥሩ እውቀት ነው ምትሰሰጠን በርታልን እኛም በውጭ ያለን ሰውች እንርዳቸው ምክንያቱም ያገራችን ልጆች እይጠፍች ነው ያው ከዜ ይጀምራል እነሱኩ ቀስ እያሎ እያለማመዷት ነው ህዝባችን እሁንም እልነቃም ኤቭን ስታወራላቸው እንኳን እይፍልጉም

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ መምህራቺን አቦ አላህ እድሜህን እርጅም ያርግልህ ትምህርቶቺህ አምልጠውኝ አያውቆም መፀህፎቺህንም እያንብብኩ ነው ሁሉንም የኔ ጀግና በርታልን መቺም ተስፍ እንዳትቆርጥ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አንደአንተ አይቱ ያብዛልን ህዝቡን ማንቃትና የመንግስትን ሴራ ማጋለጥህ እናመሰግናለን🙏

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ እኮ እንደዚህ የምታመሰው ወዳ አደለም አጋንት ነግሶባት እኮ ነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሚገርመው። እኔ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን 1ን አንብቤ 2ኛውን እያነበብኩ ነው እና የህጻናትን ደም እንዴት እንደሚጠጡ የኔፍሊም ዝርያዎች ንጹሃንን እና ደናግል የሆኑ ህጻናትን ደም ካላገኙ ሰው መምሰል እንደማይችሉ በደንብ ይናገራል መጽሃፎቹን ከገኛችሁ እስከ 3 አለው አንብቡት። መጽሃፉን ካላገኛችሁ ከመጻህፍት አለም የሚል የቴሌግራም ቻናል ላይ PDF አውርዳቹ አንብቡት ።አብይ ይልማ ኑርልን ስለምታነቃን እናመሰግናለን።

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว +9

    ቤዝዬ አለባበስሽን በጣም ነው የወደድኩን❤❤ አብይዬ ወድም አለም በርታ አንቀን ጣወቱንም ተረባርበን ማፍረስ ማስፈረስ አለብን

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @GebruHayle
    @GebruHayle ปีที่แล้ว +19

    ሰውን፡በሀይማኖት፡አያስጨነቁ፡አነሱ፡ጣዎት፡ይተክላሉ፡እንረባረብ፡አብያችን

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 ปีที่แล้ว +1

    ሳድስ ሚዲያ ኢትዮጵያ እና ህዝቡዋን ለማንቃት ከክፉ ለመጠበቅ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይደለም መምህር አብይ ይልማ እና ጋዜጠኛዋ ❤️ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ምን እንድምል አላውቅም የምንነቃበት ዘመን ራሱ የዘገየን መስሎ ታየኝ ግን አሁንም ብሆን የሰው ልጅ ሆይ ተግተን እንፀልይ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 ปีที่แล้ว +14

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nafkotsolomon
    @nafkotsolomon ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል !! እንግዲህ ሀጢአተኛው እያጠነ ፃድቁም እየፀደቀ እንደሚሄድ በመጨረሻው ዘመን ላይ ይናገራል! መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህምለፃድቁ እየበረታ እንዲሄድ ያበረታታናል እንጂ አያስደነግጠንም !! "ፃድቅ እንዳንበሳ ያለፍርሃት ይኖራል : ሀጥእ ግን ፈሪ ነው ሳይነኩት ይሸሻል!! ይላል ቅዱሱ መፅሀፋችን !! ቅዱሱ መፅሀፋችን እንደሚያዘን ውጊያችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ ዓለም ላይ ከሚሰሩት ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ነው "
    ዳቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል !! ስለዚህ እኛ ቤት ላይ , ልጆች ላይ, ሥራ ላይ , ትምህርት ቤት ላይ , ሰፈር ላይ እንዳይሰለጥን አጥብቀን እንፀልይ ሰይጣን የሚረበሸው ና የሚጠላው ነገር ፀሎት ነው!! በፆምና ፀሎት እንትጋ መኖሩ ግድ ነው ግን እኔን መንካት የማይችለው የእግዚአብሔር ህልውና ከኔ ጋር ሲሆን ነው .
    በጣጣጣጣጣጣም የሚደንቀኝ የፃድቁ ሞራል በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ :- " ሎጥ "ነው ይኸውም በሱ ዘመን እግዚአብሔር እንኳን ተቆጥቶ በእሳት ዲን 5 ጎረቤት አገሮችን ጨምሮ ካጠፋቸውበሶዶም ና ጎመራ ከተማ እርኩሰት በጣም በነበረብት ቦታ እሱ ግን ድንግልናቸውን የጠበቁ ሴትልጆች ነበሩት ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እንዴት ሜንቶር ቢያደርጋቸው ነው, እንዴት እግዚአብሔርን ማወቅ ቢያስተምራቸው ነው ? እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ከተስማማን እርሱ ሸሽጎ ያሳድጋል ይጠብቃል ... ስለዚህ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር ወግኑ !!!
    ቀንዳሙም ክንፋሙም what ever ዲያቢሎስ ከነ አጎቱ ወንድሙ...ቅርብ ነው በዕሳት ባህር ሊጣል !! አንፈራም !!
    "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው !!!
    ተባረክ አብይ ወንድማችን ህዝቡ አይምሮው ሳይሰረቅ የክፉውን ምክር ስለ ምታጋልጥበት !! እናመሰግንሃለን በጣም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว +6

    መምህርእግዚአብሄርእድሜከጤናጋርያብዛላቹፈጣሪበምህረቱይድረስልን❤❤❤❤❤❤

  • @menenali8158
    @menenali8158 ปีที่แล้ว +11

    እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      እና ድሮሰ ሁለት እግዚአብሔር አለደ አወ አምላካችን አንድ ነዉ እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክም ሆነ አዳኝ የለም

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 ปีที่แล้ว +1

      @@BurtiFan እየሱስ አምላካችን ቤዛችን

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      @@raheltilahun3575 የትኛዉ ኢየሱስ ነዉ ቤዛችሁ

  • @gizachewg1423
    @gizachewg1423 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥከ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 ปีที่แล้ว +11

    Glory to Jesus !! Bless You Brother!!!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +16

    እውቀት ታላቋን እግዚአብሔር ታከብራለች መምህራችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እድሜ ከጤና እመኝልሀለው እይታህን አደንቃለሁ በርታልን ይህ ሁሉ የምናዬው መከራ እና ሰቃይ የምጥ ዳር መጀመሪያ ናቸው በፀሎት እንትጋ

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 ปีที่แล้ว +3

    ሰሞኑን የሚከፈቱ ስጋ ቤቶች ማስታወቂያ የበሬው ግንባር ምን እየመሰለ ነው አይታችሁታል ?

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 ปีที่แล้ว +3

    አብይ እግዚአብሄር አምላክ እንደ እናንተ አይነት መምህራን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው። ትውልዱን ለመታደግ ከአብይ ጋር ለመስራት የተባበራችሁ ጀግና ምሁራን እውነት ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አርግርኝ አብዬ ወንድሜ ከምንም በላይ አለባበስ ይስተካከል የዛራው አለባበስሽ ምርጥ ነው በዙው ቀጥይ የምንማረው ከአለባበስ ይጀምራል

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ ปีที่แล้ว +3

    ጨረቃ እጅግ ደም መስላ ከሳምንት በፊት እዚህ አሜሪካን አገር አይተን በጣም ደንግጠናል እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው ዘመኑ ያለቀ መሆኑን ማንም አልተረዳም

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 ปีที่แล้ว +7

    ክርስቶስ እባክህ ቶሎ ና የሚታየው ነገር ሁሉ አስጊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj ปีที่แล้ว

    ወድ የኢቲዮጲያ ልጆች እግዜር ብዙ ስራ እንድትሰሩ እድሜ ይስጣቹ ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን

  • @ABE-y7q
    @ABE-y7q ปีที่แล้ว

    Reba
    Tebarku Abiy. Zemenik yibarek geta yerebikik

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +4

    አብዬዬዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም እንወድካለን❤️❤️❤️

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn ปีที่แล้ว +6

    ኑርልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 ปีที่แล้ว +4

    ❤ወይኔ ጋዜጠኛዋ ስወዳት ስራእቷ ከሚይካፕ ነፃ

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ስምሽን ባላውቀውም እጅግ ተስፋ የሚጣልብሽ በሳል ጋዜጠኛ ነሽ ድምፅሽም በጣም ለጆሮ ይመቻል::በርቺ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  ปีที่แล้ว +1

      ዳኒ ትክክለኛ አስተያየት ነው። እኔ ነኝ ያሳደኳት በጣም ብስል ልጅ ናት። ቤዛዊት መለሰ ስሟ ነው።

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 ปีที่แล้ว +2

    ሳዲስ ምርጥ ሚዲያ በርቱ አብዬ ጀግና ቤዚዬ አለባበስሽ ሻሽሽ ያምራል

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว

    መምህር አብይ ይልማ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +6

    የነጮቹን ጉዳይ እየፈፀመ ነው ሰውየው እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀልልን መምህር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኢትዮጵያ የተሻለውን ያምጣልን 💚💛❤

  • @menenali8158
    @menenali8158 ปีที่แล้ว +4

    በጌታ በእየሱስ ስም ዲያቢሎስ ስራህ ይፍረስ

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว +3

    የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔወንድም ምትለሁሉ በትክክል ቀሪዘመንኽ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤ በጣም ነውየማከብርህ መምህር❤❤❤❤

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 ปีที่แล้ว +16

    እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተ ሠማያት አትወርሱም ❤

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว +1

    ቤዚ አለባበስሽ ፩ኛ , በጣም "ቆንጆ ሆነሻል እህቴ እኛን እህቶችሽን አበረታችን

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 ปีที่แล้ว +3

    ከብልፅግና ጋር አብረን እናፈርሰዋለን ዘንዶውን

    • @miserts7657
      @miserts7657 ปีที่แล้ว

      Thank u mattha!
      Endadergeshoo koterkut.
      Endibbelo bemoral yeminesa new eqo yetefaw!

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን አብይ አንተም የሰማትነትን ስራ ነው የምትሰራው የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም... በርታ አብያችን እኛም እንዳቅማችን ከእግዚአብሔር ጋር በፃም በፀሎት እንበረታለን የጠላታችን ቢሆንም ጊዜው ሀይሉ ቢበዛም ቢያስፈራም ግርማው ዛሬም እኛው ነን የምናሸንፈው ...

  • @jonnialemayehu5065
    @jonnialemayehu5065 ปีที่แล้ว +4

    አብይያችን አቦ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว

    የአንተ የታወቅህ ሰው ስለሆንክ ለምን ባለስልጣናት ጋብዘህ አትጠይቅልንም ክፋ ይጠብቀን

  • @simamarry808
    @simamarry808 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሀገሬ

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ ปีที่แล้ว

    አብይ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 ปีที่แล้ว +1

    ሣድስ እግዚኣብሔር ያክብርልኝ መች ነው የቲክቶክ ቪድዮ እምሰራው እዚ ቦታ ብየ ነበር ፕሮግራም ያደረግኩት ኣመሠግናለው ትቻለው

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብ አባታችን አገራችንን ኢትዮጵያን ከሚበክሉ ባለጊዜዎች ሹመኝች የሰይጣንን ሚስጢር አስፈጻሚዎች ከምድሪቷ ከነ መናፍስታቸው አጥፋልን
    አገራችንን ከታሰረችበት ውስብስብ መንፈስ ፍታልን።

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርግልኝና የመሬትን መንቀጥቀጥ የሚሆንበትን ስትገልጽ የፎቅና የትላልቅ ግድቦችን መሸከም ስለማትችል ያልከው አላሳመነኝም ምክንያቱም የታሰሩበት ቁስ የተወሰደው ከራሷ ስለሆነ ያልነበረና ተጨማሪ ክብደት ስለማይሆንባት ምክንያት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !!በርቱ!!!

    • @AshaShu-g1u
      @AshaShu-g1u ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው ቁሶቹ የተወሰዱት ከእራሷ ነው ነገር ግን እንድትመልስልኝ የምፈልገው ጥያቄ አንደኛ መሬት ታረጃለች ወይስ አታረጅ?ሁለተኛ አንድ ነገር አንድ ቦታ ላይ ሲከማች ምንም የሚፈጥረው ችግር የለም?

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  ปีที่แล้ว

      አዳነ ወንድሜ እኔ ያለ መረጃ አልናገርም። ግድቡ ቦታ የሚከመረው ከሌላ ቦታ በሚመጣ የዓለት ክምር ነው። ስለዚህ ያ የግድቡ ቦታ ( ስፍራ መርጠህ ካልገነባህበት በቀር) ከታች ይሰነጣጠቃል። ያም መናወጥ ይፈጥራል። ካለማንኛውም ማስረጃ ልስጥህ
      P Jauhari wrote the following about this phenomenon, known as Reservoir-Induced Seismicity (RIS): "The most widely accepted explanation of how dams cause earthquakes is related to the extra water pressure created in the micro-cracks and fissures in the ground under and near a reservoir.
      archive.internationalrivers.org › ...
      Earthquakes Triggered by Dams | International Rivers
      archive.internationalrivers.org/earthquakes-triggered-by-dams#:~:text=P%20Jauhari%20wrote%20the%20following,under%20and%20near%20a%20reservoir.

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 ปีที่แล้ว +1

    I’m gone unsubscribe you just because of the ugly image you put just so we can click on ur video- so wrong of you to put such picture that scare people-

  • @aynalemshumie6129
    @aynalemshumie6129 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት መቶ ብር ላይ ያለውንም የአውሬውን ምልክት ብትዘምቱበት ደስ ይለኛል።

  • @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
    @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደና መጣቹህ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ጤና ይስጥልን አብያችን

  • @wasenigus2207
    @wasenigus2207 ปีที่แล้ว +1

    በህገወጥነት ሰበብ ቤተ እምነቶችን እሚያፈርሱበት ምክንያት ግልፅ እየሆነልን ነው

  • @AshaShu-g1u
    @AshaShu-g1u ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አይለይህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ማራናታ

  • @salme4126
    @salme4126 ปีที่แล้ว +2

    እግዞኦ አድነን አበቱ የትንብቱ መፈፀማ አታድሪግን ጌታች አደራ

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እባክህ ፕሮግራሞችህ ኦፍሺል ቲክቶክ አካውንት በሣድስ ስም ተከፍቶ ቲክቶክ ላይ ቢጫኑ የበለጠ ትግሉን ያግዛል ብዬ አስባለው 🙏

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan metachew selamachen yebza.
    Astemariochachen

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌💚💛❤️

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜከጤናጋር, ያብዛላቹ👍👍👍👍👍

  • @eskinderbehaylu5924
    @eskinderbehaylu5924 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እረ አብይ ይሄ ቀንዳም ጣኦት 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፊትለፊት ድባብ በር ላይ ትላንት አይቸዋለሁ : ቼክ አድርገው::

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  ปีที่แล้ว

      ይገርማል። ስለዚህ ይህ የተጠናበት ፕሮጀክት መሆኑን ማወቅ እንችላለን። ከቻልክ ቪዲዮ / ፎቶ ብትልክልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @samrawithailemariam8787
      @samrawithailemariam8787 ปีที่แล้ว

      @@abiyyilmasaddistv mexico wede areke fabrica mehejaw ye ayertena taxi terminalu gar endihum posta bet fit lefit ethio cuba gar ale mengede silehone ayichachwalew

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ የስማይ አባታችን ልጆቻችንን ጠብቅልን
    የምንስማው ነገር ይዘገንናል ።
    እመብዙሀን የመከራዉን ዘመን አሳጥሪልን

  • @kidestbelay9253
    @kidestbelay9253 ปีที่แล้ว +1

    I like the topic you picking but give time to your guests to talk.
    Thanks

  • @BerketAdan-iw1mr
    @BerketAdan-iw1mr ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ዓብይዬእንዴናችሁ

  • @איובסלומון
    @איובסלומון ปีที่แล้ว

    ደራሲ፣መምህር፣እና፣ጋዜጠኛ፣አብይ፣ይልማ፣እና፣ተወዳጇ፣ጋዜጠኛ፣ቤዛዊት፣መለሠ፣የዲያብሎስ፣የየአጋንንትን፣ሥራ፣ሊያፈርስ፣የእግዚአብሔር፣ልጅ፣ጌታ፣ኢየሱስክርስቶስ፣ተገለጠ፣ተብሎ፣የተጻፈውን፣መስቀሉን፣ለማደብዘዝ፣የጨለማ፣ኃይላት፣እና፣የዲያብሎስ፣ልጆች፣በአገራችን፣ኢትዮጵያ፣ላይ፣ትውልድን፣ለማጥፋት፣በሙሉ፣ኃይላቸው፣ለማስፈጸም፣ቆርጠው፣መነሳታቸውን፣ግልፅ፣ስለሆነ፡፡ ይህንን፣ክፉ፣ሥራ፣ለማምከን፣በህይወታችሁ፣ቆርጣችሁና፣ትውልድን፣ለማዳን፣እያነቃችሁና፣እያስተማራችሁ፣ስለሆነ፡ሚልዮን፣ኢትዮጵያውያን፣ክርስቲያኖች፣እና፣ሙስሊሞች፣ከጎናችሁ፣ተሰልፈናል፡፡ጀግኖቻችን፡ናችሁ፣በርቱልን፡፡

  • @tigistgirma9297
    @tigistgirma9297 ปีที่แล้ว +1

    አብይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @mulugetatobiyawkebede
    @mulugetatobiyawkebede ปีที่แล้ว +1

    selam lenante yehun

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 ปีที่แล้ว +1

    ውድ አብይ፣ምናልባት ፕሮግራም ሰርተህበት አምልጦኝ ከሆነ አላውቅም ።ከእስጢፋኖስ ጀርባ ያለው መናፈሻ ( እሬቻ የሚከበርበት መሰለኝ) 3 የዘንዶ ምስል ቁልጭ ብሎ ይታያል ( በስልካችን ጎግል ማፕ ላይ ይገኛል)። ኸረ ምን ጉድ ነው? የስራው ባለቤቶች ምንም እንዲወከሉ ማብራሪያ ለምን አይሰጡንም??

  • @kedemitmedia
    @kedemitmedia ปีที่แล้ว +2

    በርቱ!

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ ปีที่แล้ว

    መምህራችን flat earth ancient cosmology this days በስፋት እየተነሳ ነው። ከቻልክ በዚህ ጉዳይ አንድ ፕሮግራም ስራልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Zenabu-m8v
    @Zenabu-m8v ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @Abelabela-c2y
    @Abelabela-c2y ปีที่แล้ว +1

    አብይ መሬት ክብ ናት ጠፍጣፋ እሱ ለራሱ ቢጠና እነሱ የሚሉንን ማመን ከባድ ነው?

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

    አርሴማ ምን ስለሆነች ሰማዕት ሆነች ??? የአርመን ጣዖት ናት በአንድ በኩል ሉሲፈርን እንቃወማለን ትላላችሁ በሌላ ዘዴ ደግሞ ፀረ ክርስቶስ ትሆናላችሁ ። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ያስመልጣል ብቻውን

  • @AbayYeyneabeba
    @AbayYeyneabeba ปีที่แล้ว +2

    🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 ปีที่แล้ว

    አይ ገንዘብ ገንዘብ ይሄን ሁሉ አደረገ ነገር ግን ብራቸዉም ወርቃቸዉም ጉድፍ የሆናል ይላል መፅሐፍ። ቅዱስ ወየዉ አገሬ ወየዉ ኢትዮጵያ። እየሱስ ክርስቶስ በምህረትህ አስበን ወዴት ወዴት እየሄድን ነዉ???????????

  • @guragaentertement7178
    @guragaentertement7178 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ሣድሶች በርቱልኝ

  • @guragaentertement7178
    @guragaentertement7178 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ሣድሶች በርቱልኝ

  • @mikiyasmekonnen1859
    @mikiyasmekonnen1859 ปีที่แล้ว

    ቤዛዊትን የሚያዉቃት ያስተዋዉቀኝ እንደምወዳት ነጩን እና ጥቁሯን እያየዉ ማዉራት እፈልጋለዉ ተረዱኝ

  • @WondimuErwaro
    @WondimuErwaro ปีที่แล้ว

    Worenga hodam afhe ayafrm makalakeya enkuwan lafano lagibtsi sigat new