ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጎን የምትዋጋበት ትንቢት ሊፈፀም ነው። የጎግ ማጎግ ቀጣይ ጉዞ በትንቢት! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ሰው ጥሩ ጥሩ ነገር እንዳየሁበት ሁሉ በአንፃሩ ደግሞ ሊናገረው ያልፈለገውና ሆን ብሎ የዘለላቸውን ነገር ልንገራችሁ ጋዜጠኛዋ ስለ ሩሲያ መንፈሳዊነት እስኪ ንገረን ስትለው ሆን ብሎ ጥያቄዋን ዘሎት ስለ እስራኤል ስለ ራሺያ የወደፊት ውጊያና ስለምትወረው ነገር በማውራት ይዘለዋል ምክንያቱም ሩሲያኖች ዛሬ ለዓለም በግልፅ እየተናገሩ ያሉት እኛ እየተዋጋን ያለነው ከጮለማው ሀይሎች ወይም ሀይማኖታችንና የቤተሰብን እሴትን ሊያፈራርሱ ቆርጠው ከተነሱት ጋር ነው ብለው መናገራቸውን እያወቀ ሊያወራ አልፈለገም ለምን ሩሶች ለሀይማኖታቸው ሟቾች ናቸው ሩሶች 85% ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ስለዚህ ነገር ይሄ ሰው ማውራት አልፈለገም ለምን? እሱ ፔንጤ ስለሆነ ለሩሲያ ሽፋን መስጠት ስላልፈለገ ነው? እንደኔ አዎ ምክንያቱም ሩሲያ ግብረ ሰዶማዊነትን አልፈቅድም ሰይጣናዊነትን አልፈቅድም እያለች ለዓለሙ ሁሉ እየነገረች እየሰማን ይሄ ሰው እውቅና ሊሰጥ አልፈለገም በአጠቃላይ ፈረንጆቹ ባለስልጣናቶቻቸው በግልፅ ሩሲያ ሀይማኖታዊና ባህላዊ እሴት ያላት ሀገር ስለሆነች መጥፋት አለባት ብለው በሴናተሮቻቸው ብኩል ሲናገሩ እየሰማ የሄ ሰው ግን ይህንን የሩሲያውያኖችን ውጊያ ለሀይማኖታቸው መሆኑን ሊነግረን አልፈለገም ስለዚህ ከቻልክ ገለልተኛና ሙሉ ሀሳብ አቅርብ አታዳላ ጋዜጠኛዋ የጠየቀችህን ነገር በቀጥታ ከመመለስ ይልቅ አስቀይሰህ ስለ እስራኤል ታወራለህ እውነቱን ተናገር ሩሶች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ለእምነታቸው ሟቾች ናቸው ከመሪያቸው እስከ ተራው ህዝብ ይህንን እውነት ደፍረህ ተናገር አድበስብሰህ ለማለፍ ያደረከው ሙከራ አልተሳካም

    • @EldanaTewelde
      @EldanaTewelde ปีที่แล้ว

      እኔ የገረመኝ ግን እንደምትለው ከሆነኮ ሩስያ ኦርቶደክስ ሆና ስለ ሃይማኖታ ከሆነች ምትዋጋው ምትሞተው በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ጎግ ና ማጎግ ደግሞ እነሱ ከሆኑ በ ህዝቄል 38_39 ኣንብቦው እና ከእስራኤል ጋ ጦርነት የጀመሩ ቀን ጀምሮ እግዚኣብሄር በእስራኤል ፈንታ ወይ ጎን ሆኖ በ እስራኤል ተራራዎች እነሩስያ ና ከሱ ሚተባበሩት ሁሉ ድራሽ እንደሚኣጠፋ ራሱ ጌታ እደሚዋጋቸው የተወሰኑ ለምልክት ወደ ሃገራቸው እንደሚመለሱ ነው የተጻፈው ስለዚ ዋናው ጥያቄይ ምንድነው እግዚኣብሄር እንደቃሉ ከህዝቡ እስራኤል ከሆነ ኦርቶደክስዋ ሩስያ የማን ሃይማኖት ይዛ ነው ምትዋጋው ምክንያቱ መጻፍ ቅዱስ የእስራኤል ሰላም ፈልጉ ተመኙ ብለዋል እና ስለዚ እኔም ምፈራኣውው ሁሌ ሰዎች በዚ ዘመን ሳይታወቃቸው ሃይማኖት እያሉ ከራሱ ከእግዚኣብሄር እንዳይዋጉ ነው ያው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ራሱን ይግለጥልን

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ያሬድ ከ፳ ዓመት በኋላ አየሁህ። በስመአብ ልጅ እያለሁ አንተ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪ እያለህ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ስታስተምረን በጣም ጎበዝ ነበርህ። ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +8

    💚💛❤ሐይል የጌታነው ነገም ዛሬ ክብር ምሥጋና ለፈጠረን ጌታ

  • @jerusalem369
    @jerusalem369 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የሚገርም ልብ ሰንጥቆ የሚገባ አምሮን በሐይል የሚስብ ገለፃ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ ። "መምህር ተስፋዬም" በሚገርም ሁኔታ ስለጎግ ማጉግ አስተምሯል።ሳድሶች በርቱልን 👏👏👏

  • @meklitmelese3656
    @meklitmelese3656 ปีที่แล้ว +13

    ትውልዳችን ያለንበትን ጊዜ አልተረዳንም እንጂ አባቶቻችን ነግረውናል ማዳመጥ ማስተዋል አልቻልም የአለም ፍፃሜ ላይ ነን ንስሐ ገብተን መኖር ነው ያለብን ለመምህራችን ምስጋና ይገባል

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +9

    ብውነት ጥፍጥ ያለ ውይይት ነው ያደርጋችሁት እንቁ የኢትዮጵያ ስጦታችን እንድናንተ ያሉትን ይብዛልን 😘 እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏

  • @user-cc8nc7lg8n
    @user-cc8nc7lg8n ปีที่แล้ว +6

    አቤት ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ.ፈጣሪ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዝህ ክፉ ዘመን ፀልዩ

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምን አይነት ጀግና ሰው ድንቅ መምህር ነው ያቀረባችሁልን??!!! ሲናገር የሚያፈዝ፣ ሲያስረዳ እንደሚጠጣ ንፁህ ውሃ በአንጀት የሚገባ!!! ወንድሜ ያሬድ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 እባካችሁን ብትችሉ ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ሰማይ እና ምደር ያልፋሉ ቃሌ. አያልፍም.. እንዳለው ነው የእኛ ጌታ ይሃይልኞችን ክንድ ያደቃል ብጣም አሪፍ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይስጥለን ያሬድ ዮሐንስ እናምስናለን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @matilove3643
    @matilove3643 ปีที่แล้ว +2

    የሽመልስ የብዲሳን የጦር ትምክት እግዚአብሔር ያዋድርልን የባቶችን እንደታነሽ ጎደኛው እያዘዘ የሚያስጨንቅ በዘረኝነት ልቦናው የደነደነ ከንቱ ሰው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው ኦርቶዶክስን በዘር ለመመደብ የተዘጋጀው ውድቀቱን ያመጣል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቢሔር እንደገለፀልህ ለኛም ይግለፅልን መ/ር ያሬድ እግዚአቢሔር ይባርክህ

  • @wonder77
    @wonder77 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ ትክክለኛዋ እስራኤል ኢትዮጵያ ነች

    • @abelsaid1932
      @abelsaid1932 ปีที่แล้ว

      Zem blhe atezebarke esrael yeabrham zerhoche nachew Ethiopia kush ezb new endewm esraelen kemiwegute andua neche

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ክክክክክ ክክክክ ኢትዮጵያ ምድረ ኩሽ ናት ትክክለኛ ስምዋ ኤሬጽ ኩሽ ትባላለች ወይም የኩሽ ምድር ። ኩሽ ደሞ እጁን ወደ እግዚአብሔር የቀሰረ የባቢሎን ግንብ የስራ ነው ። ክክክክክክ ።

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን እባካችሁ በክፍል ሁለት ይህንን መምህር አምጡልን ❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว +8

    እስቲ ሰለዩክሬን ይቆይና እቤት በአናቱ የሚፈርሰበት ጥይት ለተመደበለት ወገን ጩው መጀመሪያ

    • @tilahunsalas8144
      @tilahunsalas8144 ปีที่แล้ว

      ትክክል። እስራኤል እስራኤል ይላል። እስራሎቹ ዋናው ሴጣኖች እና ዋናው የኦርቶዶክስ ጠላቶች ናቸው።

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว

    አቤት አላለፅ አጂኢብ ነው በርቱልን የሳድስ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አገራችንን ይጠብቅ

  • @meserettilahun5446
    @meserettilahun5446 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ስለሁሉም እግዛብሄር ይርዳን አሜን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እዴት ደስ ይላል አገላለፁ ግን መምህር ተስፋዩ አስተምሮናል እድሜ ይስጣቹህ መምህር ይልማን ሰላም በሉልኝ❤❤❤❤❤

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው ሁላችንም እንድንቀቃ ያስፈልጋል !

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +1

    Des yemil ginizabe new Tebarek Memihir!! Ewinet new Egziabher Amlak yaregagan!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @SamsonTamiru-nd8nf
    @SamsonTamiru-nd8nf ปีที่แล้ว +2

    የአባቶቻችን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ቁምነገር ነው የምትነጋገሩት

  • @zenanigatu4228
    @zenanigatu4228 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለ እግዚአብሔር

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 ปีที่แล้ว

    ዋው እዴት እደሚጣፍጥ ደስ የሚል መረዳት ያለው ሰው ነው ኦ መምህር ያሬድ ተባርከሀል

  • @jonasbegashaw
    @jonasbegashaw ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y ปีที่แล้ว +3

    ስለየትዋ እስራኤል እደምታወራ ግራ ገብቶኛል ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ገርፋ ዘልዝላ የሰቀለችው አሁን ላይ 3 መቅደስዋን ሰርታ ሀሰተኛውን መሲብ ሴለምትጠብቀው እስራኤል ነው??? መፀሐፍ ቅዱስ እስራኤል ብሎ ሚጠራው ማንን እደሆነ ወንጌሉን ሚያወቁ አሉ ጠይቀህ ተረዳ ሩሲያ ሀብት ልትዘርፍ ወደ እስራኤል ዘመቻ አትሄድም::😎

    • @habtamudebalkekbreab88shalom
      @habtamudebalkekbreab88shalom 9 หลายเดือนก่อน +1

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል፤ ምነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለሰቀሉት ስታስብ ስለስሙ የሞቱ ቅዱሳን ሐዋርያትን እና እመቤታችን ቅድስት ማርያምን እረሳሕ? ለማንኛውም መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ

    • @habtamudebalkekbreab88shalom
      @habtamudebalkekbreab88shalom 9 หลายเดือนก่อน

      እስራኤልን መቃወም ከቅዱስ ሚካኤልና ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ጭምር መጣላት ነው።

  • @mesimare5146
    @mesimare5146 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይባርክህ በፈጣሪ ያለኝ አምነት ይበልጥ እንዲጨምር አድርጎኛል ሳድሶች ይህን ፈጣሪ የባረከው መምህር ስለጋበዛችሁልን ፈጣሪ የባርካችሁ

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄ ኣለኝ ?እነዚህ ህዝቦች የእዝጊኣብሔር ልጅ የሆኖው ጌታችን እና መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የካዱ እስከ ኣሁን ድረስ ስሙን እና እርሱን የሚከተሉንን ክርስቲያኖች የሚገድሉ የሚያጠሁ የሚያሳድዱ ህዝብ ናቸው ።ርሱያዎች ደግሞ በኣንድ ልጁ በእዝጊኣብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶንን የሚያምኒ ህዝብ ናቸው ።ታድያ እንዴት ነው ፈጣሪ ስማቸው ጎግ ማጎግ ቢሆኑም እርሱን የሚያምኑ የሚያጠፋ ? ጥያቄን መልስሉኝ ።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ክርስቶስ ተራ ኩታራ እና ዲቃላ ነው ክክክክ ኢትዮጵያ ከራሻ ጋር ሆና እስራኤልን ልትወጋ ስትመጣ የእስራኤል አምላክ ከራሻ እና ከአረብ ወታደሮች ጋር በአንድ ለሊት አመድ ሲያረጋቸው ያኔ የእስራኤል አምላክ ማለት ማንደሆነ ታቃለች እየሱስ እኮ ከሞተ ሁለት ሺ ዘመናት አለፉ ክክክ ክክክክ

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip ปีที่แล้ว +2

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ተባረኩ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ይልማ መምህራቺን ቡዙ ነገሮቺን ተማርኩ ❤❤❤

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ።በርቱ።

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ግሩም ውይይት ነው ።

  • @samilala9278
    @samilala9278 10 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ብታወራው ገና ሚናገረው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ይሄ ሰው ደግማቹ ብታቀርቡት ጥሩ ነው

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነገር ሰማው እግዚአብሔር ይመስገን።
    ውስጤ ላይ ያለ ጥያቄ ነበር።
    በተጨማሪ መስማት የምፈልገው ስለ ሰለሞን ቤተመቅደስ እና አንባቢው ያስተውል.....

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 ปีที่แล้ว +7

    “””””””የአለም መሪዎች ስልጣን የሚያገኙት ለሴጣን ወድቀዉ ሰግደዉ ነዉ።”””””””””ስለዚህ አቢይ ለሴጣን ወድቆ ሰግዶ ነዉ መሪ የሆነዉ “””””””””
    የማቴዎስ ወንጌል 04 :1 ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 8 ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፡-
    9 ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ፡ አለው

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 ปีที่แล้ว

    አገልጋይ ያረድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Emama-hy6cc
    @Emama-hy6cc ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይታደገን

  • @fitsumgetachew9414
    @fitsumgetachew9414 ปีที่แล้ว

    ለመምህሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሲያሰተምር ደስይላል አይጠገብም።

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 ปีที่แล้ว +2

    ሩሲያ (ራሺያ) ከዩክሬን ጋር የከፈተችው ጦርነት ኢኮኖሚያዊ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታዊ ጭምርም ነው ። እንዲያውም በይበልጥ የጦርነቱ ዋናው መነሻው ምክኒያት ሃይማኖት ነው ።
    ዩክሬን ከሩሲያ የተገነጠለች ሀገር ናት ።
    ምዕራባዊያኑ እንዲሁም አሜሪካን ሌሎችም አሕዛብና መናፍቃን ወሀቢና ጀሀዲዝም በሙሉ የሩሲያ ጠላቶች ናቸው ። ዩክሬን ከሩሲያ እንድትገነጠል ምክኒያት የሆኑትም ምዕራባዊያኑና አሜሪካኖች ናቸው ።
    ፩ኛ ሃይማኖት ነው ምክኒያቱም ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ስለሆነችና የምዕራባዊያኑንና የአሜሪካኑን አዲሱን የዓለም ሥርዓት የኢሉሚናቲ በ666
    ( the new world order ) ስለማታምን ስላልተቀበለች የሳጥናኤል ጎል ስላልሆነች ነው ።
    ሌላው የጎግ ማጎግ ጦርነት ሩሲያ ከአሜሪካንና ከምዕራባዊያኑ ከእስራኤል ጋር የምታደርገው ጦርነት ነው ። ይህ ጦርነት በትንቢተ ሕዝቅኤል ተገልፆል ሃይማኖትን መነሻ ያደርጋል ። ጎግ ማን ነው ማጎግ ማነው የሚለውን መለየት ግን ያስፈልጋል !!!
    ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፱ ከቁጥር ፩ እስከ ፪፱ ሌላው የበለጠ እንዲገባን ሰማኒያ አሐዱን መናፍቃኖች ቆርጠው ያልጣሉትን ያልተመረዘውን መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ነው በትንቢተ ሕዝቅኤል ላይ የተገለፀው ጎግ ማን ነው !? ማጎግ ማን ነው !?? የብሉያትና ሐዲሳት መምህራን ሊቃውንተ ቅድስት ቤተክርስቲያንን መጠየቅ ያስፈልጋል!!!

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving 10 หลายเดือนก่อน

      የዚህን ጉዳይ መልስ ካገኘሽ (ስለ ጉግ ) እባክሽን share አድርጊን አሁን ሁሉም ነገር እየለየ ነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄርይመስገንለዚያደረሰን❤❤❤

  • @EdirsTefera
    @EdirsTefera ปีที่แล้ว +8

    ራሺያ ኪዳን የላትም እያልክ ነው ጦርነቱ ለራሺያ ሀይማኖትን የማዳን ነው ደግሞ ማነው ዘራፊ ራሺያ ለመሆኑ የጦርነቱን መነሻ ታውቀዋለህ ? በዘሁ ጣቢያ ራሺያን የሚደግፍ ፖሮግራም ሰምቻለሁ አታመታቱ

    • @mengistuaurolelu1874
      @mengistuaurolelu1874 ปีที่แล้ว

      እንግሊዝና አሜሪካ ከመሠረተቻት ከሥጋዊቷ እስራኤል ይልቅ ራሽያ እና ኢትዮጵያ የኪዳን አገሮች ናቸው። መድረክ አገኘን እያሉ የሰይጣን ልጆችን የውሸት ትምህርት ማስተጋባት ስሕተትም ኃጥአትም ነው።

    • @zenabezu9642
      @zenabezu9642 ปีที่แล้ว +1

      ራሺያየሐይማኖትጦርነትእንዳለችረስታችኋልወጊያዉኦርቶዶክስንለማዳንመሆኑንለምረሳችሁ አንድመንግስትአንድሀ
      ይማኖትናአለምንአንድአድርገንእንገዛለንየሚሉትንማለትነዉ

    • @marinakorolevamarinakaspar8192
      @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም። በመጀመርያ ፈጣር። ሰላሙን። በምድር። ላይ። ያዉርድልን እነየምኖረው ራሻ። ነው ከጦርነቱ። ቦታ። 300 ኪሎመትር። ነዉ።
      ራሻ። ይኩረንን ጠልታ። እይደለም። የምትዋጋ። የሀይማኖት። ጉዳይ ሆኖ። ነው ህዝቡን። ይኩነረን በሁለት። ከፍሎ የኦርቶዶክስ። በተኪርስታን። እያቃጠሉ ቀሶችን። እየገደሉ። ስቃይ። እያሳዩ። ነው መናገር። አልችልም። ይኩረን ማለት ኤልትራ እትዩጵያ። እንደማት። ነዉ እነኛ። የፋሽት። ዝርያ። ያላቸዉ። በቁም። እርጉዝ። ሰት። ሳትቀር። በቁም። እያቃጠሉ። ህዝቡን ከዝ። ወደዛ የሄዱት እናታቸዉን። ወይም አባት። ለመጠየቅ ወደበታቸዉ። አልተመለሱም
      እሄ። ጋዘጠኛ የምያወራ። እዝ ጦርመዳ። መቶ እንፎርመሽን ይሰብስብ። በመጀመርያ

    • @mengistuaurolelu1874
      @mengistuaurolelu1874 ปีที่แล้ว

      @@marinakorolevamarinakaspar8192 ተባረኪ እህቴ

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

      ጎግ የታቡል ንጉስ ነው። መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር። ታቡል ደግሞ ከኢየሩሳሌም በስተ ሰሜን የምትገኝ አገር ናት። ካርታ ላይ ሄደን ስናሰምር በቀጥታ የምናገኘው ቱርክን ነው። ስታምቡል የቀድሞው ታቡል የቱርክ ከተማ ናት። ራሺያ አይደለችም። ጎግና ማጎግ በቱርክና በሃረብ አገራት የበላይነት እስራኤልን ለመውጋት የሚሰበሰብ ጦር ነው። ፍልስጤም፣ ሶሪያ፣ ኢራን፣ ቤይሩት፣ ሊቢያ፣ ኢትዮጵያ (ሙስሊሙ)፣ሶማሊያ፣ የመን፣ ግብፅ ...... Islamic brotherhood

  • @respectyourself249
    @respectyourself249 ปีที่แล้ว

    መምህር ያሬድ መምህሬ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ስላየውህ ደስ ብሎኛል ።

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 ปีที่แล้ว +1

    ጴንጤም ከኢትዮጵያ ምድር እንደሚጠፋ እንወቅ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i ปีที่แล้ว +2

    ትንብቱም ይፈፀማል ነገር ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ዝንቦች ብሰበሰቡ አቅም የላቸውም

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ኢትዮጵያ እስራኤልን ትወጋለች። ትክክል። ያሳዝናል።

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

      በዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን ጦረኞችን እስራኤልን ለመውጋት ለጎግ ማጎግ ታዋጣለች ሲል የአሁኗን ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም። በዋናነት ኤርትራን ጅቡቲን የመንንና ሶማሊያን ይጨምራል። ከነዚህ አገራት የሚውጣጡ ሙስሊም ወዶ ዘማቾች ናቸው። ጦርነቱ በዋናነት ከቱርክ እና ሙስሊም አገራት ጋር ነው።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 ปีที่แล้ว

      እስራኤልን ለመውጋት ኢትዮጵያ ወይም ኩሽ ራሻ እና ጀርመን እንዲሁም የአረብ ሃገሮች ወደ እየሩሳሌም ይመጣሉ ግን ሁሉ ይሞታሉ በአንድ ለሊት ።

  • @user-yh1hv4mu4t
    @user-yh1hv4mu4t ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አገላለፅ

  • @gabigebreal7620
    @gabigebreal7620 ปีที่แล้ว +7

    Israel at this time is NOT the Abrahmic israel that we are thinking they are most Jewish who is against the chiristian world .

    • @lokeyzlokylokinei6393
      @lokeyzlokylokinei6393 ปีที่แล้ว +1

      No still now the race of Abraham is including all 12 tribes of Israel , it's not in the way you're saying bro, do you what, in Bible about history of Israel , They are anytime God's presence denial people

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 ปีที่แล้ว

      @@lokeyzlokylokinei6393 So you think the true Israelites are the one sitting on Israel state and parliament which is all White's , blonde and blue eyes ? Which hates Black people?

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጡ ህ ለኢትዮጵያም ፈጣራሪ ይድረስላት

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 ปีที่แล้ว +2

    እሔ የምራቡ አለም ሰለባ የሆነ ሰዉ የማዉራት እንጂ የማስተዋል ነገር አይታይበትም

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 ปีที่แล้ว +1

    ማግ እና ጎግ ማለት የክርስቶስ ተቃዋሚ የሰይጣን ልጆች ሁሉ ናቸው ጌታ በአርማጌዲዮን ጦርነት በአፉ እስጥንፋስ ያጠፋቸዋል።

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 ปีที่แล้ว +2

    It's just he's opinion not fact🤔🤔🤔 .

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ይሄ የዛ ጁሽ የሆነ ጆን ሀጌ የሚባል ትምህርት ነው እስቲ አሁን እራሺያ እራሷ ሁለመናዋ ወርቅ የሆነች ሀገር ለራሷ ምንም ከሌላት ከ እስራኤል ወርቅ ዘረፋ ስትሄድ ታየኝ እኮ ራሺያ ለመላው አለም ነፃነት ከጨለማው አለም የርኩሳን ስብስቦች ጋር ብቻዋን የምትዋጋ ከማንም ምንም የማትፈልግ እውነተኛ ፈጣሪንም የምትፈራ ሀገር ናት እግዚአብሔር ራሽያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ❤️🙏🏽🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @meskeremdubale7908
    @meskeremdubale7908 ปีที่แล้ว

    እግዛብህር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danielsiyoum7997
    @danielsiyoum7997 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ልጅ ምንድን ነው እሚዘባርቀው??? ኸረ በህግ

  • @HanaTafesse-ys7xf
    @HanaTafesse-ys7xf ปีที่แล้ว

    አቦ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 ปีที่แล้ว +2

    እስራኤል የሀሳኢው ኢየሱስ ሀገር ነች እኮ ክርስትና በአደባባይ እንዳይሰበክ የከለከለች አይሁድና ክርስትና ይለያያል ጎበዝ ምንድነው ምዘባርቀው

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ዲቃላ ትምህርቱም ወንጀል ነበር ሰቅለነዋል ክክክክክክ

    • @tewodrosgebremariam1081
      @tewodrosgebremariam1081 ปีที่แล้ว

      ዋው ሴጣን ኮመ
      ንት ፃፈልኝ ? ይገርማል

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 ปีที่แล้ว

      እየሱስ እና ሰይጣን ምንም ልዩነት የላቸውም ክክክክ ሁለቱም ከንቱ ፍጥረት ናቸው ክክክክክክ

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ኣሜን ዕውቀትና መስተዋል ብርሃን ነው ብርሃናቹ እየበራ ይንበር ኣሜን

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 ปีที่แล้ว

    ስለ ዓለም ማዉራትህ መልካም ነው ። ነገርግን የምትተቸዉ ስለ አንድ የቤተሠብ የህይወት ታሪክ ብቻ ነዉ ። የአብርሃምን የዘር ታሪክ በብዛት የተፃፈና ተነባቢ ሰለሆነ ነው ። ችግሩ የአንተ ትንታኔ ጥልቀትም ብቃትም የለውም የለህምም ውስን ነው ። ትመህርት ተማር እፍረትም ይኑርህ። ታሪኩና ጽሑፉ በመጽሐፍነት ተጽፎ በብዛትና በነጻ ሰለሚታደል ነው ። የቅኝ ገዢዎች አገራት መጽሐፉን በመሣሪያነት ተጠቅመዉበታል። ለመንደርደሪያ የመጽሐፍ ወቅዱስ ምዕራፋት የተመረጡ ተራኮች ናቸው ። የአብርሃም ዘር ብቻ አልነበረም። በዘመኑ ብዙዎች የሰው ዘሮች ነበሩ ። ቅንጹል ታሪክ ነው ሰዉየዉ መልካሙን።

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 ปีที่แล้ว +2

    እራሻን ጎግ ማንጉግ ማለት ትንሽ እይከብድብ የዚህን ሰው አሳብ የሚሞግት ሌላ ሰው አቅርቡልን እባካቹ

  • @rufaelhabtie2028
    @rufaelhabtie2028 ปีที่แล้ว

    ጎግ አሜሪካ ነች አምላክ እራሺያን ያስነሳው ጎግን ለመምታት ነው በትእግስት አስተውል አገራችንን ሁሉ ለዚ ያበቃች አሜሪካ ነች !!!

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c ปีที่แล้ว +4

    😒😒ራሽን እንዳትነካብኝ 😒😒ራሽን አምላክ 🤲🤲ልክ እንደ ኢትዮጵያ ይጠብቃት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      🤣ክክክክክቅ የተጻፈው አይቀርም

  • @nazuisru
    @nazuisru ปีที่แล้ว

    በጣም ገራም አገላለጥ ነው ተባረኩ ❤

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምልከታ ነው፡፡ ነገርግን በግሌ ያለኝ ምልከታ ከዚህ ለየት ይላል፡፡ እንደውም የጋዜጠኛዋን ጥያቄና ምልከታ በጣም ወድጄዋለሁ እደግፈዋለሁ፡፡ እስራኤል በአሁኑ ሰዓት ክርስቶስን የማይቀበሉ እንዲሁም ሃሳዊውን መሲህ ለማንገስ በዝግጅት ላይ ያሉ ከፈጣሪ ትዕዛዝ በእጅጉ ፈቀቅ ያሉ ህዝቦች ናቸው፡፡ በተቃራኒው ሩሲያ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ስትሆን ግብረ ሰዶማውያንና ሰይጣን አምላኪዎችን በእጅጉ የምትቃወም ሀገር ናት፡፡ የጎግ ማጎግ ጦርነት በመጽሐፍ ቅዱስ የተቀመጠው ያለምክንያት አደለም፡፡ በውስጡ መንፈሳዊ አንድምታ ስላለው ነው፡፡ ጦርነቱም የሚሆነው በርግጠኝነት መንፈሳዊ ነው፡፡ አገልጋዩ ያየበት እይታ በተገላቢጦሽ ነው ባይ ነኝ፡፡ በሩስያና በዩክሬን(ምዕራባውያን) መካከል ያለው ጦርነት መንፈሳዊ ነው፡፡ ይህም ማስረጃ የሚሆነው አሜሪካ ዩክሬንን በምትረዳበት ጊዜ የተናገረቺውን ማስታወስ እንችላለን፡፡ በግልፅ በይፋ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖትን እናጠፋለን ስትል መዛቷን ያስታወሰ እውነቱ ግልፅ ይልለታል፡፡

    • @EldanaTewelde
      @EldanaTewelde ปีที่แล้ว

      የግዚኣብሄር ቃል ኣለማወቅ እሄ ነው ሚኣመጣው ኢትዮጵያ (ኩሽ) ይተባበራል ሲል እኮ ኡነቱ ነው ኣንተስ እየተባበርክ ኣደለም መጻፍ ቅዱስ ኣንብብ ሩስያ ና ኣምስት ሃገራት ከሩስያ ሚተባበሩት ሁሉም እግዚኣብሄር ራሱ በ እስራኤል ተራራዎች ከእስራኤል ወገን ሆኖ ይዋጋቸዋል ጥቂት ለምልክት ወደሃገራቸው ይመለሳሉ እኛ የ እግዚኣብሄር ቃል የምናቅ ሰው ሁሉ ግን ከእስራኤል ወገን እንቆማል የእስራኤል ሰላም እንመኛለን እስራኤል የነካ ብሌን ኣይኔ እንደነካ እንዳለ እንካን ኣናቅም እስራኤል በክርስቶስ ኣለማመናቸው ለኛ ለኣህዛብ መዳን ሆኖልናል እነሱም ከ ሃሰተኛ መሲህ ቦሃላ ወደ ኡነተኛ እየሱስ ሲመለሱ ምድር ሚኣንቀጠቅጡ የክርስቶስ ምስክሮች ይሆናሉ በ ሰባት ኣመት የመከራ ግዜ እዛም ግዜ ጸረ ክርስቶስ ሆኖ ሚጸኑት ግን እነ ሩስያ ናቸው ግን ባይብል ለሂወት ኣንብበው አና ጌታ ራሱ ይገልጥላሃል ወንድሜ/አህቴ

  • @bszeab2958
    @bszeab2958 ปีที่แล้ว +2

    Yehe sew hasetegna memhir new
    Endale yemilew ngr yetezaba neger new

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረኩ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 ปีที่แล้ว +1

    Legend

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ገለፃ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ።

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂዋ ለምን ዝም ብለሽ አታዳምጭም እህ፣ኦ፣እህ እያልሽ ትረብሻለሽ መጥፎም ልማድ ነው ለጋዜጠኝነት

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትንታኔ።

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ድንቅ ነው

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ከጎግ ማንጎግ ትዋጋለች የሚል ትንቢት የለም ዝም ብሎ ስሜቱን ነው የሚናገረው ኢትዮጵያም እስራኤልን ትወጋለች

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኽን እናመስግናለን። እኔ ያልገባኝ እነሱ ክርስቶስን የካዱ የሰቀሉ ናቸው እንዴት ነው በመጨረሻ የሚለምኑትና የሚሰማቸውስ? አልገባኝ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 ปีที่แล้ว

    የአማራ አርበኛ ፋኖ ከራሺያ ጎን በመሆን እንደሚዋጋ ጥርጥር የለኝም !!!!!

  • @gelagilewesene961
    @gelagilewesene961 ปีที่แล้ว

    ሥለሁሉም ነገር ጌታ ክርሥቶሥ እየሡሥ ክብሩን ይውሠድ።

  • @danielsiyoum7997
    @danielsiyoum7997 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ትንታኔ ነው?? ኸረ በህግ....

  • @tazsimien2972
    @tazsimien2972 ปีที่แล้ว +1

    Abiy media❤

  • @engidaworkteshomeyimer3527
    @engidaworkteshomeyimer3527 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር አዲስ ኪዳን ለአይሁዶች ነው ለክርስቲያኖች ?

  • @bogtb9261
    @bogtb9261 ปีที่แล้ว +2

    ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ገር ልዩነት ያለው ይመሥለኞል የኦረቶዶክመምሕር ጋብዙ ከቻላችሁ

  • @melakutegegn5783
    @melakutegegn5783 ปีที่แล้ว

    nice explaination

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari ปีที่แล้ว +2

    በእዝጊኣብሔር እና በልጁ ያላመኑ ኣይሁዶች ሊያጠፋቸው ነው እዝጊኣብሔር ራሽያን እያነሳ ያለው ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን ይኸው የተፈራው ደረሰ አድነን ማረን🤲✝️

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ሀሳቦችን ብስማማም ብዙ ሀሳቦች ግን አልስማማም ለምሳሌ በፀረ ሴም እንቅስቃሴ በሂትለር ሚሊየን አይሁዶች ሲገደሉ ሩሲያ ናት ሂትለርን ያሸነፈችው በዚህም 27 ሚሊየን ሩሲያውያን ተገድለዋል በዘርም ከአይሁድ ገር ተመሳሳይ ናት አይሁዶቹ የተጨፈጨፉት በክርስቶስ እርግማን ምክንያት ነው ባለም ላይ ትበተናላቹ ትሰቃያላቹ እንዳለ ደሞም እስራኤልን እንደ ቅድስት ሀገር በዚ ግዜ መጥራት ትክክል አይደለም ኢሉሚናቲና የሀሳዊ መሲህ መነሻ ናት ከዛ ባለፈ ሩሲያ የክርስቶስ ተከታይ ህዝቦች ናቸው አይሁዶች ደሞ ክርስቶስን ማያምኑ ናቸው እስራኤል ማለት አሜሪካ ናት አሜሪካ ማለት አውሮፓ በሙሉ ናት ሁሉም ግን የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው

  • @tewodrosdagnachew7517
    @tewodrosdagnachew7517 ปีที่แล้ว

    አመንክም አላመንክም ፑቲን የእግዚአብሄር እጅ ነው። በዚ ዘመን ለገብረሶዶማዊያን ለትራንስጄንደሮች እና ለጨካኞች ለኮሎኒያሊስቶች ዋጋቸውን ይሰጣቸዋልልል።

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 ปีที่แล้ว +32

    ይገርማል መምህሩ የመግለጽ አቅሙ ትልቅ ነው በዚህ ርዕስ የኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ምን እንደሚል መምህር ጋብዛችሁ ብታሰሙን።

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው? የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስ የተለየ ነው?

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 ปีที่แล้ว

      ​@@ketzergaw2593 we aren't talking westernized people

    • @user-zx6cr4vf6j
      @user-zx6cr4vf6j ปีที่แล้ว +3

      የመምህር ሮዳስን ፔጅ እይ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ዘመኑን የዋጁ ትምህርቶች live የመምህር ተስፋዬ ዩቱብ ላይ አለልህ በደንብ ነው ያስተማረው በመጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ነው ያስተማረው

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ
      አይ መንጋ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว

    Igziabher yestlan ❤❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ እንደጥያቄም ነው እሱም አሁን እየሆነ ያለው ነገር እለተ ምጽአት እንዳልሆነ ምጽአት ገና እንደሆነ እረዳለሁ ግን ሃሳዊ መሲህ በ2ዐ14 ዓም በገሃድ በቤተመቅደሱ ለ3ተኛ ጊዜ ለሚሰራው የሰለሞን ቤተመቅደስ በገሃድ ይገለጻል የሚባለው ነገር ሃሳዊ መሲህ በእለተ ምጽአት ጊዜ አየደለም ወይ የሚመጣው እንዴት አሁን በቅርብ ይገለፃል ደግሞም ከአርማጌዶ ጦርነት በኋላ ነው ወይ እለተምጽአት ምክንያቱም 4ዐዐ አመት ይቀረዋል እየተባለ ለምን አሁን ዜናው ሁሉ የሱ ወሬ ወይም የሃሰተኛው ክርስቶስ ወሬ ሆነ፡፡፡፡

  • @mahesup1826
    @mahesup1826 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ ይሄ ቻናል ብዙ ቁም ነገር እና እውነታን ነበር የሚያቀርበዉ የዛሬው ግን እጅግ በጣም ከ እዉነት የራቀ ወሬ ነው ያቀረባችሁት ለአድማጫቹሁ ክብር ሊኖራቹህ ይገባል ይሄ ትልቅ ንቀት ነዉ ማንም መሀይም በራሱ የመሰለውን የሚያወራበት መድረክ ከሆነ ያሳዝናል

  • @matilove3643
    @matilove3643 ปีที่แล้ว

    የገላለፁ ለመስማት ይጋብዛል

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትንታኔ ነበር በዛ ላይ አጠረብን ቀጣይ ክፍል የለውም ❓

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 ปีที่แล้ว

    ጎግ ማጎግ ፣ በተመለከተ የተሰነዘሩት ነጥቦች ወደፊት ከእስራኤል አንፃር ከሚሰነዘረው ጥቃት እና ጦርነት አኳያ የሚጠረጠሩ አገሮች እና ህዝቦችን ከጂኦግራፊ አኳያ ትክክል ቢመስልም፣ ከግዜ አንፃር ግን ሌሎች አገሮችን እና ህዝቦችን ሊወክል የሚችልበት ተገማች ወይም መፃኢ እድል ይኖራል።
    ሩስያ እንደኛ እኛ ሁሉ የሚጠብቁት ፣ ኃዘን እና ውድቀትን የሚይሚያመጣባቸው ዘመን እና ኃይል እንዳለ ያምናሉ። በሩስያ ትውፊት ውስጥ የሚያጠፉን ጠላቶቻችን የሚሉዋቸው ህዝቦች እና መንግስታት አሉ። እነሱም ታታሮች ይባላሉ። ረጅም የጦርነት እና አካባቢውን የመቆጣጠር የጦርነት ጥያቄ በመካከላቸው ነበር። ታታር የመካከለኛው እስያ አገሮች ይባላሉ። የራሳቸው ቋንቋ ያላቸው ቢሆንም ሩስያንኛ ይናገራሉ። በባህል እና በአስተዳደራዊ አወቃቀር ይመሳሰላሉ። በሶቭየት ዘመን ደግሞ በአንድ መንግስት ስር ተዳድረው የሩስያን ባህል እና ቋንቋን ወርሰዋል። የዘር ግንዳቸው በዋነኛነት ከቱርክ ጋር ሲሆን፣ ከኢራን ከአፍጋኒታን ጋርም የቅርብ ዝምድና አላቸው። በእምነታቸው እስላሞች ናቸው። ቼቺኒታዎች ደግሞ በዛሬዋ በ
    ሩስያ የሚኖሩ ተዋጊ እስላሞች መሆናቸው ከግምት ውስጥ ካድገባን ሩስያ ምናልባትም በሂደት ተዳክማ እና አንሳ በነዚህ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ሰልፍ ተውጣ ከተባለው ጦርነት በፊት ከጂኦግራፊም ፣ ከፖለቲካውም ፣ ከመንፈሳዊው መድረክም ልትሰረዝ ትችላለች።
    ስለዚህ ጎግ ማለት፣ ታጂኮች፣ አዝቤኮች፣ ቼቺኖች፣ ቱርኩሜኒስታን ፣ አዘርባጃን፣ ወዘተ ሊሆነ ይችላሉ። በዚህ ላይ ቱርክ እና ኢራንን ሲጨመሩበት ጎግን በግልፅ ማን እንደሆነ ማየት ያስችላል።
    ቻይናም ከነዚህ የማዕከላዊ እስያ አገሮች ጋር ጠንካራ ህብረት አላት። ነገር ግን የሉሲፈርን ከምዕራብ መምጣት ችላ አልከው እሳ?!
    ሩስያ እኮ በምዕራቡ ዓለም በመገፋቷ ነው ለጎግ ተላልፋ የተሰጠችው።

  • @kidistabera3049
    @kidistabera3049 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ግን ሲያሰረዳ በሰመአብ ልብ አርሰ ነው እግዛብሄረወ ጥበብን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว

    በጠቅላይ ም እናመሰግናለን ያሬድ ሚዲያ ካለው ንገሪን

  • @kidan21-n3j
    @kidan21-n3j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝም ብሎ ሰው እየተነሳ እንደፖለቲካው የእግዚአብሔርን ስርአት ልተንትን ሲል ይገርማል እስራኤላውያን እኮ ክርስቶስን የሚቀበሉ አይደሉም ይባስ ብሎ የሀሰተኛ መሲህ ጠባቂ ናቸው ታዲያ ለምንድን ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ አማኝ የሆነውን ራሽያን ትቶ ለእስራኤል የሚወግነው

  • @yalmeabate1912
    @yalmeabate1912 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ግንዛቤ ሠጠሀን ደግሞም ይረጋጋል ።