ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር አብይ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለን ነው እኛስ በየቀኑ ዝግጅታችን በቃኝ ለማይለው ስጋችን ወይነስ ለነብሳችን ?? ስለመረጃው አብያችን ተባረክልን ‼
እየሡስ እውነትም ህይወትም መንገድም ስለሆነ ሕዝባችን እባካችሁ ንሰሀ በመግባት ወደ ጌታ እንመለስ።
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
አዎ ልፀልይ ይገባል መመለስ አለብን ዘመኑ ቀርቧል እኛንም ፈጣሪ ወደሀገራችን በሰላም ይመልሰን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ዓብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።ከዛሬ ስድስት ሰባት አመት ጀምሮ አዳምጥሀለሁ ጥሩ ምክርና ትምህርት እየሰጠህ እንደሆነ ምስክር ነኝ።በመንፈሳዊው በዓለምአዊው ጥሩ ማነቃቂያ እየሰጠህ በመሆኑ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንሰሐ ያብቃን።አመሠግናለሁ 🙏❤🙏
እየሱስ ብቻውን ያድናል !!! እዉነትና ህወት መንገድም በሡ ብቻ ይገይናል!!
ሰላም ለመላው አለም እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
God bless you Abiy.
Amne Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
አብይ የዘመናችን አንቂ ነክ በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስራኤልን የሚጠብቅ እይተኛም እያንቀላፋም:❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አለምን የፈጠረው የአለማቱ ጌታ አይተኛም አያቀላፋምረቡ ሰማዋቲ ወልአርድ
😂😂😂😂😂የትላንቱን መብረቃዊ ጥቃት ሲፈጸም ተኝቶ ነበር እንዴ ሁሌ የ1ሀገር እስራኤል አምላክ ይተኛል አይተኛም እያላችሁ ትጃጃላለችሁ
@@HussenKedir-r7r 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጭባጫ ሞሳድ አስረሸናቸው ኮ ትልልቅ ባለስልጣናትን የኢራንን። ብቻዋን ።አረ እስራኤል ።ገራሚ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ፀጋህን ይጠብቅልህ
በጣም አመሰግናለሁ ኣቢየእግዚኣብሄር ይርዳ
እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ እየሱስ ነው።
አሜን
አሜን እየሱስ በተሎ ይመጣል
Ewnet 💯💯💯 tebarkkk
እግዜብሄር ሰላምን ያምጣልን
ወንድሞቸ የእግዚአብሔር መምጫ ደርሶዓል ንቁንቁ አብይ እናመሰግናለን
እኔፈርቻለው ያሳዚናል ንሰሃእንግባ ፈጣርይጠብቀን
Stay blessed Abiy
Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️
አቤቱ ይቅር በለን
የዘመኑ ፍፃሜ እየሱስ በክብር በመላክት ታጅቦ በመለከት ወደፍርድ ይመጣል እኔ አላወኩም ነበር አይሠራም ጌታ እየሱስ ለፍርድ ሊመጣ አሁን እየሱስ ለመምጣት የተናገረው ሊፈፀም መንገድ እየተጠረገ ነው ጆሮ ያለው ይስሜ አይምሮ ያለው ያስተውል ንስሐ ግቡ አብይ ንስሐ ግባ እንደግል አዳኝህ በእኔ ፈንታ የተገረፈልኝ ሥጋው የተቦጨቀ መከራን የተቀበለ አሱ ሙቶ እኔን ያዳነ ብለህ ንስሐ ገብተህ ያለጌታ መዳን የለም በል ቅዱሱ የልዑል እግዚአብሔር የከበረ ቃሉ ነው የመዳን ቀን አሁን አንተ ስለሰው ስታወራ እየሱስን በንስሐ ሳታገኝ ትሉ የማያንቀላፋ እሳቱ የማይጠፋ ሲኦል ሊበላህ ነው ለዩቲብ ብር ስትል እንደኖህ ዘመን የውሃ ጥፋት ከተፍ አለ አዋጅ አዋጅ መዳን በአለም ቤዛ ነው ከወላዲቸ አምላክ የተወለደው የናዝሬቱ እየሱስን እነደግል አዳኝህ ያልተቀበልክ ሁሉ ውሃ እልቅ ጀንበር ጥልቅ እንዳይሆንብህ እውነትም ሕይወትም መንገድም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደአብ የሚገባ የለም አለ ጌታችን ንጉሣችን አምላካችን እየሱስ አባቱ አብ እንዲህ አለ ወልድ ያለው ሕይወት አለው ወልድ የሌለው ሕይወት የለውም አበቃ ሌላውን ዝባዝንኬ ወሬህን ትተህ ንስሐ ግቡ እየሱስን የድንግልን ልጅ ተቀበሉ የመዳን ቀን አሁን ነው በላቸው ጊዜው አሁን ነው በላቸው
እግዛብሄር ያለው ይሆናል::
እስራኤል አንበሳ ድል ለአሰራኤል ይእስራኤልን የሜጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም ምድራ ጣውት አላኪ ሁሉ💪🦁👍🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
""እዉነትክንን ነዉ ዉንድም አለም ""ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ"ታላቁ መፀሀፍ ቅድስ ተፀፉል""የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ {ደራሲ ፍሥሐ ያዜ"1"2"3"4} አሁን የሚደረገዉን ሁሉ ተፅፎል ""ወንድም አለም አምላክ ካንተጋር ይሁን በርታ እባክህን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢስማህ እባክህን እንዲነቁ አድርጋችዉ አምላክ ይርዳህ""
I appreciate your commitment to analyze the situation! go ahead
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ
የንጉስ ከተማናት መቼም አትነድም ታዳጊዋ ይመጣል እየሱስ ይባላል!!!
እውነት😅😅😅
አሜን ጌታ ሆይ ና 🙏🙏🙏
ያልከዉን እየሱስ ገርፈዉ አስለቅሰዉ ገለዉታል እኮዐእንደገና ሊያስለቅሱት ነዉ ሚመጣዉ bro
@@mybarackshifa2811እየሱስ ሙታን አይደለም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል:: በድጋሚ በክብር ተመልሶ ይመጣል
እየሱስን አያምኑም ይሁዲወች እደዉም ዲቃላ ነዉ የሚሉት ቦታ የላቸዉም ወንጌል እሰብካለሁ ያለ በእስራኤል ምድር እስር ቤት እሚጠብቁት እየሱስን ሳይሆን ሐሳዊ መሲህን ነዉ ለግንዛቤ በመረጃ ቢሆን የተሻለ ነዉ እየሱስን ሰቅለነዋል ብለዉ ያምናሉ ፂወናዊወች።
ሰላም
እግዚአብሔር ለአለማችን በሙሉ ሰላሙን ያምጣልን
በርታ ወንድማችን...
👍👍👍 ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
መምህር አብይ በጣም እናመሰግናለን
አብያችን።የሚሳደቡት።የሚያሾፉት።በመንፉስ።ጭንቀት።የሚሰቃዩት።ናቸውናእለፋቸው።እኛ።እናዳምጥሀለን።በጉጉት።ተባረክልን።እንዴት።አልሰማህም።እነሱም።የመጨረሻው።ሰዓት።ላይ።ነን።እያሉ።ነው።ብለው።የማያውቁትን።እኔስ።ፈራው።ወንድሜ።እንዴት።ነው።ጌታችን።የሚለመነን።ተባረክልን።እናመሰግንሀለንየአሜሪካንን።ዘግናኝ።የውሀ።ጥፋት
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አብይ ጉሩም እይታ ነው።
እግዚአብሔር መልካሙን ያድርገግ
አውነት ነው ሁሉም ሰው መጸለይ አለብን ግዚው ያሰፈራል አያየን ያለነው ዘመን
ዜነው የመች ነው ወድሜ
ልኡል አግዚአብሔር ይጠብቀን. አንተንም አግዚአብሔር ያበርታህ 👍👍👍 ❤️🙏🙏🙏
ጎበዝ በተቻለ መጠን ሚዛናዊ ሁን
በጣም ነው ምናመሰግንህ❤❤❤
Amezingm important Message Good Bless you
በሩት አክባቢ ላሉ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው አንዲገቡ ይደረግ ድምፅ አንሁን😢
ይሰማል አብዬ
Iwuket yibzali!!!
እውነት ነው ጥረሃል ለማንቃት በርታ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን!!!!💚💛❤
መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ጌታ ተባረክ! የምታቀርባቸው ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልዕክት ነው፡፡ ማቴ 24፡15 እና ማር 13፡14 የጥፋትና የርኩሰት በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል ይላል፡፡
ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር በመንግስተ ሰማይ የምንኖርበት ዘመን ስለደረሰ ደስ ይለናል!❤
@@dawitmamo8892 ለማነው ጥቅሱ😂
ሰላም ለምድራችን ይሁን
ሀሳቦችን በጣም አከብራለው ! የያንዳንዳችን መለወጥ ብዙዎችን እንደሚለውጥ እምነቴ ነበር ! ካንተ ይበልጡን አረጋገጥኩ !! የግለሰብን አቅም አይቻለው!! ሀሳቦቻችን ፍሬ ያፈሩ ባይመስለንም ወይም ባይታይም እንኩን በጊዜ ሂደት ትውልድን ማዳረሱ አይቀርም ! በርታ ወንድሜ !
Really blessed abiy
Kalehewot yasemalegn !
God's word is real. Please God your mercy's on us. Tnx abiy 🙏
Egziabher hoy bezelalem mhiretih asben
Pray for the peace of Jerusalem: they shall prosper that love thee Psalm 122-6 ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን። መዝሙረ ዳዊት 122-6
ኣብይ ይልማ እስላም ጠል ነህ
እናመሠግናለን ምህር ፈጣሪ ይቅር ይበለን
God blessed u
አምላክዋ እግዚአብሔር እሷን የነካ አይኔን ነካ ብሎላታል ኢራን ጉዱሽ ፈላ 🫢
እሮሞች ብትንትናቸዉን ሲያጠፉ ለምን አልጠፉም ጀርመኖች ሲያቃጥሎቸዉ አልጠፉም?
ይልቁንስ ንቃ እየሱስ ክርስቶስ ተቀበል
ስለ ሀገራችን ተፈናቃዮች,, መቼ ነው,, እርግጥ አለም የኛ ም ነች
እንዳልከው፣ ይመጣል የተባለው ምአት፣ ትንቢት ፣ ለነፍሳችን እንድንፀልይ ብርታቱን ይስጠን፣ችንቢቱን በመሥማትና፣በመረዳት፣ እግዚአብሔር ይራራልን፣ አሟሟትችንን ያሣምርልን። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ፣ ጀሮአችን ሰምቶ፣ አይናችን አይቶ፣ ጆሮአችን ሰምቶ እንዳልከን አምላካችን ያጠንክረን። አሜን፣ 🙏🙏🙏
እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ነው ቃሉ የሚለው እስራልን በእግዚአብሔር የተመረጡ ናቸው በቅርቡ ይድናሉ
አብይዪ፣አከብርሀለሁ፣ያልከው፣በሙሉ፣የእግዚያብሄር፣ቃል፣እየተፈጸመ፣ነው
ቤሩት ላሉት ድምጽ ሁኑ በረራ ይከፈት😢😢😢😢😢😢
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና። አለም በሐጢአት በርኩሰት በአጋንንት ሸታለች በስብሳለች ና የሰማይ ቤታችን መውለድ መዋለድ መጨነቅ መቧደን ዘረኝነት ጦርነት ጭንቀት በሽታ ርሃብ ስደት የሌለበት ነፃ ነፃ ነፃ ሰማያዊ እየሩሳሌም ያለበት ዋ ዋ ዋ ጌታሆይ በነቢያት በህፃና በካህናት በአባቶች በስንቱ በህልም በራዕይ በድምፅ በመገለጥ ተናገርክ ተናገርክ ተናገርክ አስተዋይ ልቦና ጠፋ ሁሉም እንራሱ ምኞት ሄደ ተጓዘ የወደቀው ዓለም መከራ ፈተና ስቃይ ሕመም ስደት ጦርነት ያለበት ዓለም ናፈቀው ሣበው ምድር ምድር ሸተተ ቤት መኪና ትዳር መወለድ መክበር መማር መነገድ ማትረፍ መኖር አሰመጠው አሰመጠው ሰማያዊ እየሩሳሌም ተረሳች ንጉሡ ያለም ቤዛ አማኑኤል መድሐኒአለም የከፈለው ዋጋ ተረሳ ወሃ እያሣሣቀ እንደሚወስድ ሁሉ ዓለም እያሳሳቀች የከበረውን መሐኮትን ንጉሡን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ ለሰው ልጆች ሲል ነከፈለው ዋጋ ተረሣ እንደየራሱ ሃይማኖት እንደእየራሱ ምኞት እንደየራሱ ትርጉም የሰው ልጅ ተጓዘ በቀራኒዮ በውድ ዋጋ የተከፈለው የጌታ እየሱስ መከራ ተረሣ ተረት ተረት ነላም በረት ሆነ ፍቅሩን የገፀበት ተረሣ ዋ ጌታ ሆይ ለፍጥረትህ ማስተዋልን ስጥ።መዳን በሌላ የለም መዳን ከስላሴ አንዱ ከሰማይ ወርዶ ከድንገል ማርያም የተወለደው የናዝሬቱ እየሱስ ብቻ ነው።
ጌታ እየሱስ ሆይ ባንትቃት ቃን እንዳት ራሰኝ
ይሰማል
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ ልክ ነህ የማንቂያ ደውል ነህ ፀጋውን ያብዛልህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው የመዳንም መንገድ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ በጌታ እየሱስ ነው ምክንያቱም እርሱ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚቀርብ የለም ብሎ ጌታን ነግሮናል " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እሲኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ("ዮሐንስ ወንጌል ፫ ÷ ፩፮) )
amen amen amen ❤❤❤
Wenedeme Adisu Abiy Geta Eyesus yebarekek !!!!
ሰላም ለእስራኤል
Egziabher yefeterewun alem yitebkal. Gumagog ayrebam
Maranata, Jesus Christ. He's coming soon Hallelujah❤🎉👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤
እግዛቢሄርንያመነይድናአአብይልማካሳነጋሽ
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ
የመዳን ቀን አሁን ይህ ሊሆን ግድ ይላል የእግዚሐብሄር ቃል ይናገራል ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ሰው የሆነ ሁሁ የሚድነው ኢየሱስ ክስርስቶስን በማመን ብቻ ነው እሱ መሸሸጊያ ዋሻችን ነው
yes please
አቢዬ ጀግና ወንድሜ በ አውቀት የበለፀክ ባለ ብሩህ አዕምሮ ነህ ዛሬ ሳይሆን ttc ም ላይ ትታወ ቅ ነበር አከብራለሁ አግዚአብሔር ያለ ምልምክ ❤❤❤❤
Tikikiil❤
በዚህ ጦርነት ተደስተው የሚስቁ የሚጨፍሩ አፋቸው የሚዘጋበት ሰአት ቅርብ ነው ሲሆን ሁላችንም መፀለይ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው እምንሰራው ሁሉ እየተመዘገበ ነው፡፡ አንደበታችንን እንቆጣጠር
ከልዑል ሓያል እግዚአብሄር ፍቃድና እቅድ ደሞም ግዜ ዉጭ ምንም የሚሆን ነገር የለምና በሱ መታመንና አሜን ማለት ብቻ ነዉ ያለብን።በየእግዚአብሄር ህዝብ እስራኤላዉያን ይሁን በአህዛብ ደሞም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ህዝብ እግዚአብሄር የራሱ እቅድ እንዳለዉ ቅዱሱ መፅሓፍ በጥራት አስቀምጦታል።ከሰዉ ልጅ የሚጠበቅ በክፉዎች መንገድ አለመሄድ ብቻ ነዉ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏
አብይ ይልማ በየቀኑ ምታስተላልፈውን ቀኑን አብረህ አስቀምጥልን
መምህር አብዝተን የምንፀልይበት ሠዓት ላይ ነን እውነት ብለሃል ጦርነትን ከአለም ያጥፋልን
❤ምሳሌ 20 (Proverbs)5፤ ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።
ኢስራኢል የኑፁሀን ዜጎች ግፍ ደም አለባት
ትክክል እስራኤል የእጃን ልታገኝ ቅርብ ነው ይች ከሀድ አምላክ የለም ብለው የሚያምኑ ክፍወች ገና ይጠፋሉ
@@temirbintali3656kaluma lenesu tetsfoal mechem atefam ante ahiza🅱 nek 🅱tefam 🅱tnorm atekim slezi esraeln yemite🅱k aytegnam ayakelafam aleke
እኔ ሙስሊም ነኝ ብዙ ጊዜ ያንተን ፕሮግራም አከታተላለሁ ሚዛናዊና ትክክለኛ ነገር የምታቀርበው
ልብህን ከፍተህ ኣመዛዝን ወንድሜ እየተፈጸመ ያለው ካመንክበት ትክክለኛ መንገድ የትኛው እንደሆነ ኣስብ ❤❤❤
@@FanuelAndebrhan😂😂😂 ሰው ሆይ ቅድሚያ የራስህን ልብ ክፈት 😂😂 የሰው የህፃናት ደም የሚጠጣ እስራኤል አይደለም ወይ??
Awo Yisemal
ሰዎች ከዚህ ሁሉ ሊያመልጥ የሚችሉት ክርስቶስን ሲያምኑ ብቻ ነው ወንድሜ ለምን ትክክለኛውን ወንጌል አትናገርም
እየሱስን ያልተቀበሉ በሙሉ አን ሰብስክራይብ ያደርጉታላ እየነገደ ነውኮ እሱ እየተደበቀ ቸርች ይሄዳል
Memihir Abiy Ante Nebiy Nehi iko
ትላንት ማታ በላያችን ላይ ነበር ሲያልፍ የነበርው በጣም ፈርተን ነበር
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሃያላን ሀገራት በሙሉ ማለት ይቻላል፣ በሽማግሌ መሪዎች ነዉ እየተመሩ ያሉት ፡፡ እያለቁ ያሉት ግን ወጣት ፣ .ሴት ፣ ህጻናትና ሰላማዊ ሰዎች ናቸዉ፡፡ መሪዎች አይነኩም፡፡ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን፡ እንጂ ሌላ ምን እናድርግ.?፡፡ .
የሰላም ሀምላክ ለሀለም ይድረስልን አቤት እግዚሖ
በትክክል አብዬ አንዴ በኮቪድ አንዴ በካንሠር አንዴ በኩላሊት እረ ስንቱ ይሄ ሁሉ እንዳልከው ደንበኛ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር እመብርሀን ያንቁን አሜን
edmena Tena yistik.
ምንም ያማያውቁ ከ4 አስርት ሺዎች በላይ ፍልስጤማዊያን ህፃናት አስክሬን ከህንፃ ፍርስራሽ ሥር ሲወጣ እንዴት ልጆችህን ማሰብ አቃተህ። እስራኤልን ደግፈህ መቆምህ መምህርነትህን ለመጠየቅ ግድ የሚልብኝ ግዜ ነው።# ለመሆኑ በአንተ የሠው ነፍስ ባንክ አንድ እስራኤል በስንት ፍልስጤማዊያን ህይወት መጥፋት ይመነዘራል....????????
ትኽኽል ነው።
በዚህ ዘመንም በወዲያኛው አለም የሒወት ዋስትና ለሰው ልጆች ሁሉ የሞተው የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የትኛውም የሐይማኖት ጉሩፓ አያድንም የሰው ልጂ እንቃ ንስሐ እንግባ ከነሐጢያታችን እዳንሞት
ቴልአቪቭ ስትደበደብ እሄው ሊንኩ
Ameni
ተዉዉ ይስማ
Egizabhr ale🙏
መምህር አብይ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለን ነው እኛስ በየቀኑ ዝግጅታችን በቃኝ ለማይለው ስጋችን ወይነስ ለነብሳችን ?? ስለመረጃው አብያችን ተባረክልን ‼
እየሡስ እውነትም ህይወትም መንገድም ስለሆነ ሕዝባችን እባካችሁ ንሰሀ በመግባት ወደ ጌታ እንመለስ።
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
አዎ ልፀልይ ይገባል መመለስ አለብን ዘመኑ ቀርቧል እኛንም ፈጣሪ ወደሀገራችን በሰላም ይመልሰን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ዓብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።ከዛሬ ስድስት ሰባት አመት ጀምሮ አዳምጥሀለሁ ጥሩ ምክርና ትምህርት እየሰጠህ እንደሆነ ምስክር ነኝ።በመንፈሳዊው በዓለምአዊው ጥሩ ማነቃቂያ እየሰጠህ በመሆኑ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንሰሐ ያብቃን።አመሠግናለሁ 🙏❤🙏
እየሱስ ብቻውን ያድናል !!! እዉነትና ህወት መንገድም በሡ ብቻ ይገይናል!!
ሰላም ለመላው አለም እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
God bless you Abiy.
Amne Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
አብይ የዘመናችን አንቂ ነክ በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስራኤልን የሚጠብቅ እይተኛም እያንቀላፋም:❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አለምን የፈጠረው የአለማቱ ጌታ አይተኛም አያቀላፋም
ረቡ ሰማዋቲ ወልአርድ
😂😂😂😂😂የትላንቱን መብረቃዊ ጥቃት ሲፈጸም ተኝቶ ነበር እንዴ ሁሌ የ1ሀገር እስራኤል አምላክ ይተኛል አይተኛም እያላችሁ ትጃጃላለችሁ
@@HussenKedir-r7r 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጭባጫ ሞሳድ አስረሸናቸው ኮ ትልልቅ ባለስልጣናትን የኢራንን። ብቻዋን ።አረ እስራኤል ።ገራሚ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ፀጋህን ይጠብቅልህ
በጣም አመሰግናለሁ ኣቢየ
እግዚኣብሄር ይርዳ
እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ እየሱስ ነው።
አሜን
አሜን እየሱስ በተሎ ይመጣል
Ewnet 💯💯💯 tebarkkk
እግዜብሄር ሰላምን ያምጣልን
ወንድሞቸ የእግዚአብሔር መምጫ ደርሶዓል ንቁንቁ አብይ እናመሰግናለን
እኔፈርቻለው ያሳዚናል ንሰሃእንግባ ፈጣርይጠብቀን
Stay blessed Abiy
Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️
አቤቱ ይቅር በለን
የዘመኑ ፍፃሜ እየሱስ በክብር በመላክት ታጅቦ በመለከት ወደፍርድ ይመጣል እኔ አላወኩም ነበር አይሠራም ጌታ እየሱስ ለፍርድ ሊመጣ አሁን እየሱስ ለመምጣት የተናገረው ሊፈፀም መንገድ እየተጠረገ ነው ጆሮ ያለው ይስሜ አይምሮ ያለው ያስተውል ንስሐ ግቡ አብይ ንስሐ ግባ እንደግል አዳኝህ በእኔ ፈንታ የተገረፈልኝ ሥጋው የተቦጨቀ መከራን የተቀበለ አሱ ሙቶ እኔን ያዳነ ብለህ ንስሐ ገብተህ ያለጌታ መዳን የለም በል ቅዱሱ የልዑል እግዚአብሔር የከበረ ቃሉ ነው የመዳን ቀን አሁን አንተ ስለሰው ስታወራ እየሱስን በንስሐ ሳታገኝ ትሉ የማያንቀላፋ እሳቱ የማይጠፋ ሲኦል ሊበላህ ነው ለዩቲብ ብር ስትል እንደኖህ ዘመን የውሃ ጥፋት ከተፍ አለ አዋጅ አዋጅ መዳን በአለም ቤዛ ነው ከወላዲቸ አምላክ የተወለደው የናዝሬቱ እየሱስን እነደግል አዳኝህ ያልተቀበልክ ሁሉ ውሃ እልቅ ጀንበር ጥልቅ እንዳይሆንብህ እውነትም ሕይወትም መንገድም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደአብ የሚገባ የለም አለ ጌታችን ንጉሣችን አምላካችን እየሱስ አባቱ አብ እንዲህ አለ ወልድ ያለው ሕይወት አለው ወልድ የሌለው ሕይወት የለውም አበቃ ሌላውን ዝባዝንኬ ወሬህን ትተህ ንስሐ ግቡ እየሱስን የድንግልን ልጅ ተቀበሉ የመዳን ቀን አሁን ነው በላቸው ጊዜው አሁን ነው በላቸው
እግዛብሄር ያለው ይሆናል::
እስራኤል አንበሳ ድል ለአሰራኤል ይእስራኤልን የሜጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም ምድራ ጣውት አላኪ ሁሉ💪🦁👍🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
""እዉነትክንን ነዉ ዉንድም አለም ""ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ"ታላቁ መፀሀፍ ቅድስ ተፀፉል""የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ {ደራሲ ፍሥሐ ያዜ"1"2"3"4} አሁን የሚደረገዉን ሁሉ ተፅፎል ""ወንድም አለም አምላክ ካንተጋር ይሁን በርታ እባክህን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢስማህ እባክህን እንዲነቁ አድርጋችዉ አምላክ ይርዳህ""
I appreciate your commitment to analyze the situation! go ahead
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ
የንጉስ ከተማናት መቼም አትነድም ታዳጊዋ ይመጣል እየሱስ ይባላል!!!
እውነት😅😅😅
አሜን ጌታ ሆይ ና 🙏🙏🙏
ያልከዉን እየሱስ ገርፈዉ አስለቅሰዉ ገለዉታል እኮዐእንደገና ሊያስለቅሱት ነዉ ሚመጣዉ bro
@@mybarackshifa2811እየሱስ ሙታን አይደለም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል:: በድጋሚ በክብር ተመልሶ ይመጣል
እየሱስን አያምኑም ይሁዲወች እደዉም ዲቃላ ነዉ የሚሉት ቦታ የላቸዉም ወንጌል እሰብካለሁ ያለ በእስራኤል ምድር እስር ቤት እሚጠብቁት እየሱስን ሳይሆን ሐሳዊ መሲህን ነዉ ለግንዛቤ በመረጃ ቢሆን የተሻለ ነዉ እየሱስን ሰቅለነዋል ብለዉ ያምናሉ ፂወናዊወች።
ሰላም
እግዚአብሔር ለአለማችን በሙሉ ሰላሙን ያምጣልን
በርታ ወንድማችን...
👍👍👍 ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
መምህር አብይ በጣም እናመሰግናለን
አብያችን።የሚሳደቡት።የሚያሾፉት።በመንፉስ።ጭንቀት።የሚሰቃዩት።ናቸውና
እለፋቸው።እኛ።እናዳምጥሀለን።በጉጉት።ተባረክልን።እንዴት።አልሰማህም።እነሱም።የመጨረሻው።ሰዓት።ላይ።ነን።እያሉ።ነው።ብለው።የማያውቁትን።እኔስ።
ፈራው።ወንድሜ።እንዴት።ነው።ጌታችን።የሚለመነን።ተባረክልን።እናመሰግንሀለን
የአሜሪካንን።ዘግናኝ።የውሀ።ጥፋት
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አብይ ጉሩም እይታ ነው።
እግዚአብሔር መልካሙን ያድርገግ
አውነት ነው ሁሉም ሰው መጸለይ አለብን ግዚው ያሰፈራል አያየን ያለነው ዘመን
ዜነው የመች ነው ወድሜ
ልኡል አግዚአብሔር ይጠብቀን. አንተንም አግዚአብሔር ያበርታህ 👍👍👍 ❤️🙏🙏🙏
ጎበዝ በተቻለ መጠን ሚዛናዊ ሁን
በጣም ነው ምናመሰግንህ❤❤❤
Amezingm important Message Good Bless you
በሩት አክባቢ ላሉ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው አንዲገቡ ይደረግ ድምፅ አንሁን😢
ይሰማል አብዬ
Iwuket yibzali!!!
እውነት ነው ጥረሃል ለማንቃት በርታ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን!!!!💚💛❤
መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ጌታ ተባረክ! የምታቀርባቸው ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልዕክት ነው፡፡ ማቴ 24፡15 እና ማር 13፡14 የጥፋትና የርኩሰት በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል ይላል፡፡
ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር በመንግስተ ሰማይ የምንኖርበት ዘመን ስለደረሰ ደስ ይለናል!❤
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
@@dawitmamo8892 ለማነው ጥቅሱ😂
ሰላም ለምድራችን ይሁን
ሀሳቦችን በጣም አከብራለው ! የያንዳንዳችን መለወጥ ብዙዎችን እንደሚለውጥ እምነቴ ነበር ! ካንተ ይበልጡን አረጋገጥኩ !! የግለሰብን አቅም አይቻለው!! ሀሳቦቻችን ፍሬ ያፈሩ ባይመስለንም ወይም ባይታይም እንኩን በጊዜ ሂደት ትውልድን ማዳረሱ አይቀርም ! በርታ ወንድሜ !
Really blessed abiy
Kalehewot yasemalegn !
God's word is real. Please God your mercy's on us. Tnx abiy 🙏
Egziabher hoy bezelalem mhiretih asben
Pray for the peace of Jerusalem: they shall prosper that love thee Psalm 122-6 ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን። መዝሙረ ዳዊት 122-6
ኣብይ ይልማ እስላም ጠል ነህ
እናመሠግናለን ምህር ፈጣሪ ይቅር ይበለን
God blessed u
አምላክዋ እግዚአብሔር እሷን የነካ አይኔን ነካ ብሎላታል ኢራን ጉዱሽ ፈላ 🫢
እሮሞች ብትንትናቸዉን ሲያጠፉ ለምን አልጠፉም ጀርመኖች ሲያቃጥሎቸዉ አልጠፉም?
ይልቁንስ ንቃ እየሱስ ክርስቶስ ተቀበል
ስለ ሀገራችን ተፈናቃዮች,, መቼ ነው,, እርግጥ አለም የኛ ም ነች
እንዳልከው፣ ይመጣል የተባለው ምአት፣ ትንቢት ፣ ለነፍሳችን እንድንፀልይ ብርታቱን ይስጠን፣ችንቢቱን በመሥማትና፣በመረዳት፣ እግዚአብሔር ይራራልን፣ አሟሟትችንን ያሣምርልን። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ፣ ጀሮአችን ሰምቶ፣ አይናችን አይቶ፣ ጆሮአችን ሰምቶ እንዳልከን አምላካችን ያጠንክረን። አሜን፣ 🙏🙏🙏
እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ነው ቃሉ የሚለው እስራልን በእግዚአብሔር የተመረጡ ናቸው በቅርቡ ይድናሉ
አብይዪ፣አከብርሀለሁ፣ያልከው፣በሙሉ፣የእግዚያብሄር፣ቃል፣እየተፈጸመ፣ነው
ቤሩት ላሉት ድምጽ ሁኑ በረራ ይከፈት😢😢😢😢😢😢
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና። አለም በሐጢአት በርኩሰት በአጋንንት ሸታለች በስብሳለች ና የሰማይ ቤታችን መውለድ መዋለድ መጨነቅ መቧደን ዘረኝነት ጦርነት ጭንቀት በሽታ ርሃብ ስደት የሌለበት ነፃ ነፃ ነፃ ሰማያዊ እየሩሳሌም ያለበት ዋ ዋ ዋ ጌታሆይ በነቢያት በህፃና በካህናት በአባቶች በስንቱ በህልም በራዕይ በድምፅ በመገለጥ ተናገርክ ተናገርክ ተናገርክ አስተዋይ ልቦና ጠፋ ሁሉም እንራሱ ምኞት ሄደ ተጓዘ የወደቀው ዓለም መከራ ፈተና ስቃይ ሕመም ስደት ጦርነት ያለበት ዓለም ናፈቀው ሣበው ምድር ምድር ሸተተ ቤት መኪና ትዳር መወለድ መክበር መማር መነገድ ማትረፍ መኖር አሰመጠው አሰመጠው ሰማያዊ እየሩሳሌም ተረሳች ንጉሡ ያለም ቤዛ አማኑኤል መድሐኒአለም የከፈለው ዋጋ ተረሳ ወሃ እያሣሣቀ እንደሚወስድ ሁሉ ዓለም እያሳሳቀች የከበረውን መሐኮትን ንጉሡን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ ለሰው ልጆች ሲል ነከፈለው ዋጋ ተረሣ እንደየራሱ ሃይማኖት እንደእየራሱ ምኞት እንደየራሱ ትርጉም የሰው ልጅ ተጓዘ በቀራኒዮ በውድ ዋጋ የተከፈለው የጌታ እየሱስ መከራ ተረሣ ተረት ተረት ነላም በረት ሆነ ፍቅሩን የገፀበት ተረሣ ዋ ጌታ ሆይ ለፍጥረትህ ማስተዋልን ስጥ።መዳን በሌላ የለም መዳን ከስላሴ አንዱ ከሰማይ ወርዶ ከድንገል ማርያም የተወለደው የናዝሬቱ እየሱስ ብቻ ነው።
ጌታ እየሱስ ሆይ ባንትቃት ቃን እንዳት ራሰኝ
ይሰማል
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ ልክ ነህ የማንቂያ ደውል ነህ ፀጋውን ያብዛልህ
የመዳን ቀን ዛሬ ነው የመዳንም መንገድ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ በጌታ እየሱስ ነው ምክንያቱም እርሱ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚቀርብ የለም ብሎ ጌታን ነግሮናል " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እሲኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ("ዮሐንስ ወንጌል ፫ ÷ ፩፮) )
amen amen amen ❤❤❤
Wenedeme Adisu Abiy Geta Eyesus yebarekek !!!!
ሰላም ለእስራኤል
Egziabher yefeterewun alem yitebkal. Gumagog ayrebam
Maranata, Jesus Christ.
He's coming soon Hallelujah❤🎉👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤
እግዛቢሄርንያመነይድናአአብይልማካሳነጋሽ
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ
የመዳን ቀን አሁን ይህ ሊሆን ግድ ይላል የእግዚሐብሄር ቃል ይናገራል ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ሰው የሆነ ሁሁ የሚድነው ኢየሱስ ክስርስቶስን በማመን ብቻ ነው እሱ መሸሸጊያ ዋሻችን ነው
yes please
አቢዬ ጀግና ወንድሜ በ አውቀት የበለፀክ ባለ ብሩህ አዕምሮ ነህ ዛሬ ሳይሆን ttc ም ላይ ትታወ ቅ ነበር አከብራለሁ አግዚአብሔር ያለ ምልምክ ❤❤❤❤
Tikikiil❤
በዚህ ጦርነት ተደስተው የሚስቁ የሚጨፍሩ አፋቸው የሚዘጋበት ሰአት ቅርብ ነው ሲሆን ሁላችንም መፀለይ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው እምንሰራው ሁሉ እየተመዘገበ ነው፡፡ አንደበታችንን እንቆጣጠር
ከልዑል ሓያል እግዚአብሄር ፍቃድና እቅድ ደሞም ግዜ ዉጭ ምንም የሚሆን ነገር የለምና በሱ መታመንና አሜን ማለት ብቻ ነዉ ያለብን።
በየእግዚአብሄር ህዝብ እስራኤላዉያን ይሁን በአህዛብ ደሞም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ህዝብ እግዚአብሄር የራሱ እቅድ እንዳለዉ ቅዱሱ መፅሓፍ በጥራት አስቀምጦታል።
ከሰዉ ልጅ የሚጠበቅ በክፉዎች መንገድ አለመሄድ ብቻ ነዉ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏
አብይ ይልማ በየቀኑ ምታስተላልፈውን ቀኑን አብረህ አስቀምጥልን
መምህር አብዝተን የምንፀልይበት ሠዓት ላይ ነን እውነት ብለሃል ጦርነትን ከአለም ያጥፋልን
❤ምሳሌ 20 (Proverbs)
5፤ ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።
ኢስራኢል የኑፁሀን ዜጎች ግፍ ደም አለባት
ትክክል እስራኤል የእጃን ልታገኝ ቅርብ ነው ይች ከሀድ አምላክ የለም ብለው የሚያምኑ ክፍወች ገና ይጠፋሉ
@@temirbintali3656kaluma lenesu tetsfoal mechem atefam ante ahiza🅱 nek 🅱tefam 🅱tnorm atekim slezi esraeln yemite🅱k aytegnam ayakelafam aleke
እኔ ሙስሊም ነኝ ብዙ ጊዜ ያንተን ፕሮግራም አከታተላለሁ ሚዛናዊና ትክክለኛ ነገር የምታቀርበው
ልብህን ከፍተህ ኣመዛዝን ወንድሜ እየተፈጸመ ያለው ካመንክበት ትክክለኛ መንገድ የትኛው እንደሆነ ኣስብ ❤❤❤
@@FanuelAndebrhan😂😂😂 ሰው ሆይ ቅድሚያ የራስህን ልብ ክፈት 😂😂 የሰው የህፃናት ደም የሚጠጣ እስራኤል አይደለም ወይ??
Awo Yisemal
ሰዎች ከዚህ ሁሉ ሊያመልጥ የሚችሉት ክርስቶስን ሲያምኑ ብቻ ነው ወንድሜ ለምን ትክክለኛውን ወንጌል አትናገርም
እየሱስን ያልተቀበሉ በሙሉ አን ሰብስክራይብ ያደርጉታላ እየነገደ ነውኮ እሱ እየተደበቀ ቸርች ይሄዳል
Memihir Abiy Ante Nebiy Nehi iko
ትላንት ማታ በላያችን ላይ ነበር ሲያልፍ የነበርው በጣም ፈርተን ነበር
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሃያላን ሀገራት በሙሉ ማለት ይቻላል፣ በሽማግሌ መሪዎች ነዉ እየተመሩ ያሉት ፡፡ እያለቁ ያሉት ግን ወጣት ፣ .ሴት ፣ ህጻናትና ሰላማዊ ሰዎች ናቸዉ፡፡ መሪዎች አይነኩም፡፡ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን፡ እንጂ ሌላ ምን እናድርግ.?፡፡ .
የሰላም ሀምላክ ለሀለም ይድረስልን አቤት እግዚሖ
በትክክል አብዬ አንዴ በኮቪድ አንዴ በካንሠር አንዴ በኩላሊት እረ ስንቱ ይሄ ሁሉ እንዳልከው ደንበኛ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር እመብርሀን ያንቁን አሜን
edmena Tena yistik.
ምንም ያማያውቁ ከ4 አስርት ሺዎች በላይ ፍልስጤማዊያን ህፃናት አስክሬን ከህንፃ ፍርስራሽ ሥር ሲወጣ እንዴት ልጆችህን ማሰብ አቃተህ። እስራኤልን ደግፈህ መቆምህ መምህርነትህን ለመጠየቅ ግድ የሚልብኝ ግዜ ነው።
# ለመሆኑ በአንተ የሠው ነፍስ ባንክ አንድ እስራኤል በስንት ፍልስጤማዊያን ህይወት መጥፋት ይመነዘራል....????????