Thank you so much! I make beso and have been using nutribullet to grind the barley which is very tedious. I do have a mixer and will buy the attachment.
Its amazing good job sis 🤩 i heard about the roasting machin they said its so good for coffee lovers and as u said we can use it to roast different thing too. Thank u for sharing 🙂
Hey milu thanks for everything. I just ask you one question ⁉️ where is the other part of the kitchen aid. After I clicked the link I press it to order but I only see the Grinder part only. What about if I need to make a cake or bread ...where is for this part then or I should order for that again. Thank you for everything.
የ ጥራጥሬዎች መፍጫ
www.amazon.com/gp/aw/d/B003DVP1V6?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
መቁያው
www.amazon.com/gp/aw/d/B07RPSK8S3?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
ገብሱን ለማዘዝ
www.amazon.com/Food-Live-Organic-Pearled-Non-GMO/dp/B07DYKC915/ref=mp_s_a_1_12?dchild=1&keywords=pearl+barley&qid=1613577244&sprefix=pearl+b&sr=8-12
Thank you for sharing
Meluye pls channel astewawukelign aref aref sirawochi eyakerebku new
ሥራ ይዞ የሚመጣን አበረታቱ የ ሜሉ ቤተሠቦች sub አድርጉኝ videochenm እዩልኝ
Endee bey lakilegn !!! 🙏🙏🙏 gobez yene werk
በጣም ጏበዞነሾ አድናቅሽነኝ የማሽኑኑ ስም እባክሽን ንገሪ ?
ዋው ሜሉዬ አሪፍ ነው ቆንጆ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ😘
በጣም ጠቃሚ ትምህርት በተለይ የተለያዪ ይ መጠቀሚያ ዕቃዋችሽን
አይን ውስጥ ይገባሉ። በርችበት ወደፌትም የሙያ ቻነል እንደምትሰሪ አልጠራጠርም። በርቺ እህታችን።
በጣም እናመሰግናለን የብናው መቁያ አሪፈ ነው ለበሶች ለተለያይ ነገር ስላምሽ ብዝት ይበልልብ
ዋዉ በጣም ጥሩ ነው እኔ በትልቁ ቡና ሲቆሉበት አይቼው ነበር እናመስግናለን ሜሉ ተባረኪልን
ሁሌ ምርጥ ምርጥ ነገር ነው የምትስራው የምታሳይን እጅግ በጣም አሪፍ ነው
ወፍጮ ቤት ለምኔ 😀በጣም ቀለል ያለ አዘገጃጀት ነው ሜሉ እናመሰግናለን 👌😍
እውነትም ለምኔ ።።አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርችልን አንቺን
Wow wow wow...wofcho bebet newu negeru...shega newu Mel. Berchi yene wud.
Thanks dear Tebareki!
ሜሉዬ እጅሽ ይባርክ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፍልሽ በርቺልን👏👏👍
ሜሉ ቆንጆ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣሽ ሜልዬ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በርችልን
የእውነት ባለሞያ ነሽ እጅግ ይባረክ።
Gobez tebareki
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁለም ጥሩነገር ነው ምታካፍይን
አቤት እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሁሌም ታሰገርሚኛለሽ የኔ ቆንጆ አሁን ደሞ ሁሌም ባገኘው ብዬ የምመኘው የምግብ አይነት እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውይ ሜሉየ በሶየ በጣም የምወደው የማይሰለቸኝ በጣም እናመሰግናለን
የኛ ባለሙያ ንጽህናሽ አሰራርሽ በጣም ይማርካል ጎበዝ በርቺ ሜሉየ ቆንጆ
መልካም ቀን ♥️😍🙏
ፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም ባለሙያያ ነሽ በጣም እናመሰግናለን የወፍጮውንና የመቆያውን አድራሻ እባክሽ አስቀምጭልን እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላምዬ አስቀምጫለው ከላይ የኔ ቆንጆ
www.amazon.com/gp/aw/d/B07RPSK8S3?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን 👍👍❤️🥰❤️
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሜሊ እናመሰግናለን🙏🙏
ማሻአላህ መፍጫ ደስ ይላል ስበሶውም አመሰግኘለሁ
በጣም በጣም ጠቃሚ በይበልጥ መቁያዋ በጣም ወድጃታለሁ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም አዲስ ነገር🥰🙏💕share
Meluyee betam konjo negere newe yasayeshin ejish yibareke yene konjo 💯😍
በጣም በጣም አመሰግናለው
Thank you so much! I make beso and have been using nutribullet to grind the barley which is very tedious. I do have a mixer and will buy the attachment.
ሚሚላዬ በጣም ጥሩ ጥሩ እቃዋች ነው ያሳየሽን ሁለቱም አስፈላጊ እቃዋች ናቸው ዋው ጠቃሚ ነገሮች ነዉ ሁሌ የምታመጪልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ቤቲሻ በርችልን አንቺም
Wow God bless you good job
Welcome Meluye. I have this grain mill too. It works so good. Thank you for sharing!
Very impressed as usual. Thank you for sharing
Thank you so much for sharing! I love you ideas, God bless you 🙏
Thank you for sharing your recipes you are awesome 🌺💕💕💕💕💕
ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ የማናዉቀዉን ነገር እያመጣሽ ድካምን አቅላሊ የሚጠቅመን ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
Meliye, thank you and your so helpful for all habesha ladies 😊🙏🏻👏🏿
You are very smart you did good job thank you so much God bless.
♥♥♥
Thank you so much for sharing !!! God bless you 🙏
Melat konjo betam amsegnalu teru hasab new emkerwalhu amsegnalu
Thank u🙏🙏🙏❤❤❤
ሸሮ አዘጋጀት አሰትይ ሰረለን?
አንደኛ ነሽ እናመሰግናለን
ሜሉዬ እናቶቻችንን አሳረፍሽልን👌👏🏽👏🏽 Thank you for sharing!
ሜላትዬ ምርጥ አረገሸ ነዉ የሰራሸው እጅሸ ይባረክ
በጣም ጠቃሚ ነው : 👍
በጣም አመሠግናለሁ እህቴ ተባረኬ አንበሣ ነሽ በርች👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው የሚገርም አዘገጃጀት ነው በርቺ 👍👍
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ሜሉ የመጀመሪያ ጊዜ የሰሽ አይመስልም 👌👏👏👍
Betame gobez leg tebarke
እናመሰግናለን በርቺ
Waw maluyaaa leyu eko neshe yena balemoya eqa laku belo mascheger kere beyga yegermal 👌
I was searching this thing for long .Thank you so much .Really useful ,God bless you !!!
Its amazing good job sis 🤩 i heard about the roasting machin they said its so good for coffee lovers and as u said we can use it to roast different thing too. Thank u for sharing 🙂
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ በሶ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏😘💕
የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ካንቺ ብዙ ተምሪአለሁ። ቻነልሽን በጣም ነው የውምወደው
Melu teftasale welcome back
You truly are amazing. Nice vedio. 😁
You are so amazing person thanks for sharing
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ሜላትዬ እናመሰግናለን👍🥰❤️😍
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
So satisfying to watch. Thank you
ወይ ሜሉ አያልቅብሽም አይደል ምርጥ ባለሙያ ወፍጮውን ደግሞ በጣም ወድጀዋለው እናመሰግናለን ሜሉየ እጆችሽ ይባረኩ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Hey milu thanks for everything. I just ask you one question ⁉️ where is the other part of the kitchen aid. After I clicked the link I press it to order but I only see the Grinder part only. What about if I need to make a cake or bread ...where is for this part then or I should order for that again. Thank you for everything.
እጅግ ግሩም ነው። Description ውስጥ ስምህን ብትስቀምጪ ይረዳናል። እጅሽ ይባረክ።
Thanks alot! You are an amazing cook!
I’m going to try this out. Thank you so much🙏
ሜሎዬ በጣም እናመሰግናለን ከቻልሽ ቆሎ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳይን።
ሜሌ በጣም ጥሩ መላ ነው በአንድ ደጋይ ሁለት ወ፣ፍ ይባላላል ማሽኑን በዚመልኩ መጠቀም እናመሠግናለን፡
WOW beautiful thanks
Betam arfe new wrfchow betlya tank you male !!
Betam gobez thanks.
Anchi eko yematasayen neger yelem Melu 🤗 mekuyaw temechegn. I want to get one of those. Thank you for sharing as always 🙏🏽🥰🥰
በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ
ጎበዝ
በጣም ጎዝ ነሽ መቁያውን ከየት ነው የገዛሽው
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ በርች !!!
በጣም አመሰግናለሁ
God bless you it’s amazing
ዋዉ በጣም ቀላል አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽኝ ሜላትዬ ባለሙያ🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ሜሉዬ ዋው አንደኛ ነሽ በሶሽ የደረቀ ጤናዳም እና የደረቀ የድንብላል ፍሬ ቢኖረው ትወጅዋለሽ( የበለጠ ይጣፍጣል)
ጥሩ ሀሳብ ነው በቀጣይ እንደሱ አደርጋለው ከልብ አመሰግናለሁ
በርች የእኔ ቆንጆ
Wow impressed 👏 👌 berchi. Even to make Kolo....thank you konjo.
በጣም ጥሩ እቃ ነው ልክ ነሽ ለ ቆሎ እራሱ
@@melatTUBEIts good for the upcoming fasting seasons. I am going try it. Stay blessed.
እናመስግናለን ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
🤩 wow I love it 😻
ሜሉዬ ሁሌ የምታሳይኝ የማይጠገብ የሚያጎጎ ነው እንቺ የቅመሞች ቅመም ነሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ በዚህ ቪዲዬ ብዙ ተማርኩ 🤗🤗🥰🥰😘😘❤️
በትንሹም ቢሆን ተጠቅማችሁበታል ነው ያልሽው በደንብ ነው እንጂ የተጠቀምንበት በጣም ነው የምናመሰግንሽ
Good job.
Wow betam gobez eshi
Wow ከሀገር ቤት በሶ ላኩልኝ ማለት ቀረ በጣም የምፈልገው ነገር ሜላቴ ነኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ ውዴ
ዕቃዎችሽን ስወዳቸው እኮኮኮኮኮኮኮ ሜሉዬዬዬዬዬ
I love you so much and proud of you 👏 ❤
Gobez .please መቅያው ስሙን ንገሪኝ።
Thank you so much for sharing
Thank you for sharing. ስሙ ምንድነው መፍጫው።
OK thank you. I saw the link.
Thank for sharing, Gbu
Thank u የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Or I should order the mixer or I can but both can you send me the link for all together of you can.
please I need the name of the coffee roaster thank you for sharing everything for us😍
Can I use it for berber too
ዋዉ በጣም ቆንጆ በሶ ሜሉየ 😍👌
በጣም ጠቃሚ እህቶቻችን ነሽ KitchenAid ማንኞውንም አይነት መጠቀም እንችላለን ወይስ ምክር ምትሰጭን አለ
በጣም አመስግናለሁ
arif zed new yasayeshen meluye tebareki ehete 😍😍😍
Thank you so much, wow new.
የእውነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
Betam teru merja new yakafeleshen.. Ene ehud let mefechebet a techi Teri Tif neber magegnet yechalekut bebuna mefecha 1 killo tekul Tif lemefechet ke 2 seat belay neber yewesedebgn.. Ahun gagerkut sebelaw kech kech eyale😂😂... Thanks meluye👌
አዋ ይሄ ገላግሌ ነው በጣም ብታይ
Weye meluye anech eko melegna neshe eko tanks
Nice one thanks konjo 🥰🥰👍🏽👍🏽
Thank you konjitye yyemtmechi ljachn
በጣም አመሰግናለሁ