ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2022

ความคิดเห็น • 352

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 ปีที่แล้ว +51

    ወ/ሮ እጅግዬ ደስ ዩምትሉ አነጋገሮ ሁሉ ደስ ይላሉ ባለሙያ እና ጠንካራ ሰው ኖት አዲስ አበባ ስመጣ ባገኞት ደስ ይለኛል ከልጆ ጋር እየተጫወታችሁ ሳይሰለችኝ ነው የምከታተለው ተባረኩ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว +15

    ደስ ስትሉ እየተጠያየቃችሁ ። ኪችናችሁ ያምራል
    ወ/ሮ እጅግ እጅሽ ይባረክ መልካም እናት ነሽ ለሁላችንም

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እጅግዬ ስለሰራችው ብቻ ምሬቱንእርስት አድርጌ ጥጥት ተመስገን እናንተ ቤተሰቦች ወድድ ነው ማረጋችሁ አመሰግናለሁ!

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 ปีที่แล้ว +13

    ማዘርዬ ደስ ሰተሉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጦት ተባረኩ!!

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว +13

    ሙሉ ሴት ወይዘሮ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ከነልጆችሽ ❤️

  • @devoramellesse2326
    @devoramellesse2326 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ እጅጌ በጣም ባለሙያ ነሽ። እጅሽን ይባርከው። ካየኋቸው ጥቂቶቹና ወድጃቸው የሞከርኳቸው ሰላጣሽን ቶፉና አገልግል በጣም እጅ ያስቆረጥማሉ። በርችልኝ።

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 ปีที่แล้ว +2

    ጥርት ያለ ነገር ነው የምታዘጋጂው እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገር እናቴን ታስታውሽኛለሽ እድሜ ይስጥሽ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ባለምያ በጣም ጥሩ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @metkels2327
    @metkels2327 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ለሙያዎ እግዚአብሔር እጅ ይባርክልኝ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 👍
    👉🏾ጥያቄ ነበረኝ
    ኣብሽ ሲጠጣ ሰኣቱን ከምግብ በፊት ወይስ ከምግብ ኋላ ቢሆን ይመረጣል ..? 🇪🇷🙏🏽🇪🇹

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ነው!!!
    ዱሮ እናቴ ስትሰራው አውቅ ነበር! በልጅነታችን የጠጣነው ሁሉ አሁን እዚህ የሚያግዘን:; ለአሁኑ ትውልድ እንደ አቺ ያለው በጣም ያስፈልጋል! ከቤት የሚሰራ original ምግብ ማግኘት!!! በርቺ!!!

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    የሜሉዬ እናት አያቴን አስታወሱኝ ልጅ ሆኜ ታጠጣኝ ነበር እጅዎት ይባረክ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +2

    ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ እግዚአብሔር ሥራችሁን ይባርክላችሁ ። በልዑል እግዚአብሔር ስም ግን እንደሌሎቹ ሰዎች ምንም ነገር ለገንዘብ ብላችሁ አትደባልቁ። ንጹህ ነገር በውድ ብትሸጡ ይሻላል። በድንግል ማርያም ስም አደራ እላችኋለሁ።

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    እጅግይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @zinashkebede2850
    @zinashkebede2850 ปีที่แล้ว

    Selame Egziabher kenante gare yihun adrashachun tsafulgne amsgnalew

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 ปีที่แล้ว +1

    Nice! I like your presentation ❤️
    My mom drinks it but for me it was little weird but I will give it a try again.
    Thank you 4sharing 😍

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ በጣም ነው የምወዶት እህቴ ስረአትሽ በጣም ደስ ይላል በስረአት እንዳደሽ ያስታውቃል

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አብሽ በጣም ምርጥ ጥቅም አለው ትክክል እናታችን ፍትህ በየቦታውለሚሰቃዩ ንፁሀን እናቶቻችን እባካችሁ ፍትህ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት እጀወት ይባረክ እማ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 ปีที่แล้ว

    እትየ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካሽ እባክሽ አብሹን በሳምንት ስንት ግዜ እንጠቀም ብትነግሪኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ከምስጋና ጋር::

  • @tesfaneshtefer7374
    @tesfaneshtefer7374 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ 🥰🥰
    እጃችሁ ይባረክ የኔ ዉዶች ❤️❤️

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና እናት ከዳነምህረት እድሜና ጤና ብርታት ትሰጥሽ ጀግና እናት ነሽ ሁለገብ ሙሉ ሴት እንወድሻለን 😘😘🙏🙏

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ።

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 ปีที่แล้ว

    ሰላም እባካችሁ የተልባ ጁስ እንዴት እንደሚሰራ አሳዪን

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว

    አቦ እግዚአብሄር ይባርክሽ ተባረኪልኝ website ቢኖርሽ ደሞ በጣም ይጠቅምሻል በርችልን ከጎንሽ ነን

  • @azmeraalemayehu5055
    @azmeraalemayehu5055 4 หลายเดือนก่อน

    Such cuties, mother and daughter!! I love your dialogues🥰

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +1

    ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን 🙏

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    arife new mamiye 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ነሺ የዘመናዊት እናት በርችልኝ እናቴ ሸር ላይክ❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 ปีที่แล้ว +1

    Thank for U show as incredible and emazen job. Your are so good with lovely daughter 💕. I never see like U keep it up. Have nice blessed one with your family. Thank U.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Thank you so so much

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አገሬ ገብቼ የዚህ አይነት ኑሮ ነው መነኖር የምፈልገው ። ጎበዝ ታታሪ ነሽ

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว

    እጆት ይባረክ ማዘርዬ

  • @muluwengelseifu4914
    @muluwengelseifu4914 ปีที่แล้ว

    Tebarekilen erejem edeme yesetesh enamesegnalen

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ በርቱ❤❤❤

  • @Simonmekibib7
    @Simonmekibib7 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውዶች ከውሃው በወተት ቢደረግ ሽታውን ይቀንሰዋል በርቱ እናትና ልጅ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳችሁ ቤተሰቦች ረጅም እድሜ❤
    ምርዬ መጠጫሽን የት ጠዛሻት እባክሽ❤️

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

    The best interviewer 👍

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว +1

    እናቴ እግዚአብሔር ያከብርልን ሞያዎት እጅግ ያስደምማል👍👌❤

  • @konjitabraham4029
    @konjitabraham4029 ปีที่แล้ว

    አብሽ እንዴት እንደሚዘጋጅ ከመጀመርያው አሳይን አመስግናለሁ

  • @frehiwottedla5909
    @frehiwottedla5909 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትይ ደርባባ እናት ነሽ
    አብሽ ድሮ እቤት እናቴ አዘጋጅታ እንጠጣ ነበር አሁን ግን ማዘጋጀት አልቻለችም የሚሸጠው ሎሚም ተጨምሮበትም በጣም ይሸታል እባክሽ አንች ያዘጋጀሽውን እምሸጭ ከሆነ ተቀብለውሽ ይልኩልኛል ስልክሽን ላኪልኝ ❤

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s ปีที่แล้ว

    እጅግዬ መቼም ምርዬን ያገባ ገነት😁 ገባ የባለሙያ ልጅ ግሩም ባለሙያነው የምትሆነው አቤት መታደልነው በረቱ እኔ እጅግዬ አደንቅሻለሁ ግን አንድ ነገር ልጠይቅነው ይች መበጥበጫሸ ከየትነው የገዛሻት ብትጠቁሚኝ አመሰግናለሁ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q ปีที่แล้ว +5

    ማሚ ባአላህ አዘገጃጀቱን አሳይን ማሚ ታማሚ ነቺ እና እናቴን መንከባከብ እፈልጋለሁ 😓😓😓😓😓

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v 19 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እድሜ ጤና ይሰጥሸ

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን!!!

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 ปีที่แล้ว

    Before food or after

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 ปีที่แล้ว

    Mashaallah 🙏🙏🙏🙏 shiro ena yebereberi mazegajete betam kebad new allah beretatun yesetachu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Amen enamesgnalen

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 👍👍👍

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Eshi innamaseginalen inatachin ♥️😍👌

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ማዝር አገር ቤት የት ስፍር ነሽ ?
    ሽሮ በትዛዝ ብስራያለሽ ወይ? ብታስውቅን thank you so much

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ናቹ የሜላት የዘመናዊ እናት በጣም አድናቂያቹ ነኝ አብሽ እንደዚህ ተዘፍዝፎ በደንብ ይመታና በመረቅ ይጠጣል ከተፈጨ ቃሪያ ጋር ሁልባ ይባላል በጣም ቆንጆ ነው ሁሌ እከታተላችሀለው ቤተሰብ ሁሉንም አድናቂያቹ ነኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Eski emokeralew betam amesegnalew

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    yene enat swedsh❤❤❤👏👏👏

  • @hirutkekeba5768
    @hirutkekeba5768 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም ደስ ትያለሽ ነብሰጡር አብሽ ብትጠጣ ችግር አለው እንዴ?

  • @appleh9839
    @appleh9839 ปีที่แล้ว

    በጣም ድካም አለው ሽሮና በርበሬ ማዘጋጀት ጠንካራ እናትና ልጅ በርቱ ወደውጭ ትልካላቺሁ?

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ ዛሬ አምሮብሻል አብሽ መጠጣት እወዳለሁ ግን Winter ላይ ብቻ ነው የምደፍረው እስቲ በሎሚ እሞክረዋለሁ ይገርምሻል ባለቤቴ ዱቄቱን በእርጎ ነስነስ አድርጎ ወዲያው ይበላዋል ከነምሬቱ Diabetics ስለሆነ እንዳንቺ ስኳሩን ትቼ በሎሚ እሞክረዋለው እጆችሽ ይባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Mokeriw betam arif new

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቱ ኢሻአላህ አገራችን ስንመጣ እንገዛለን

  • @nurilignmirkana5606
    @nurilignmirkana5606 ปีที่แล้ว

    waw batam das ylal gen mamehaw Wyatt naw metgagwe?

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 ปีที่แล้ว

    መረንድነዉ ሞክስ???

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 ปีที่แล้ว

    Ere rmuye Alhe tenaewone yestote ke Ethiopia yezie metche 5 wer honew endete rndemisra selalawekugne ahune sereche geteme New yemadregewu stetetu askentachehughe neber enamesgenal rmuye Alhe kenebetesbo ye tebkote 👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aazz2412
    @aazz2412 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ እማ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +9

    You are a hard working and inspirational. Thank you and be blessed!🙏 🙏

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 ปีที่แล้ว

    Gegna Enat stay blessed

  • @success4124
    @success4124 ปีที่แล้ว

    Ijot yibarekk

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 ปีที่แล้ว

    የኔናት እጅሽ ይባርክ እናቴን ትመስይኛለሽ የኔ ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ እናመሰግናለን ክበሪልን ❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬💐💐💐💐👍👍👍👍👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b ปีที่แล้ว

    በርቱ ማማየ

  • @misbeke
    @misbeke ปีที่แล้ว

    Wektawiii Seberrr...yene chewata awakiwoch2🥰

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 ปีที่แล้ว

    Mamiye edmeshen yarzemew🥰🥰🥰

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እረ የቤት ሽሮና በርበሬ ናፍቆናል አዘገጃጀትሽ ልዩ ነው እንዴት ትልኪልናለሽ ስልክሽን ፃፊልን እህታችን ከጀርመን!

  • @appledr3819
    @appledr3819 ปีที่แล้ว

    እማዬብዙሙያእያስተማሩንነውእድሜናጤናይስጦት

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነዉ ማሚ

  • @fahadryan
    @fahadryan ปีที่แล้ว +2

    ማዘር እርጋታዋ ደስ ይላል መያሽም ሚያ ሚያ ነው ተባረኪ😍😍ሼር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @FENA2001
    @FENA2001 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ግን የሚገርመኝ የእውነት ነው የምትኖሩት የጨዋ አስተዳደግ ከግንዱ ነው ከአያት ቅድም አያት የመጣ ነው ረጅም እድሜ ማሜዬ❤❤ ተባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መልካምነት ለራስ ነው

  • @exploredisco5957
    @exploredisco5957 ปีที่แล้ว

    be brtukan even ytetal, firj btketu ena bkezekz demo betam yitaftal. 😍

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 ปีที่แล้ว

    Mamaye
    endet endmwedsh eskene lijochsh 😍🙏

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 ปีที่แล้ว +7

    Very disciplined lady. An Ethiopian manner is here. May God bless your hands too!!!!

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናት እናመሰግናለን🙏💓💓

    • @Sadaasenasen
      @Sadaasenasen ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ እመልሳለሁ

  • @salamawitayelwesala4098
    @salamawitayelwesala4098 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴትናችው በጣም ደስይላል ግንእኔ የምሰራ ቢጫነው የናንተ ትንሸነጣብሎል ዱቄቱም ወደ ቢጫ

  • @abearsh783
    @abearsh783 ปีที่แล้ว

    Woo betama arefi new berchelegn mammy

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እርጋጋሽ በስመአብ!!ውድድድድድድድ

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 ปีที่แล้ว

    እትየ እጅግየ ባለሞያ በርቱ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 ปีที่แล้ว

    le erguze yehonale thanks

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q ปีที่แล้ว

    ማለት ተዘፍዝፎ ሲበቅል አድርቆ መፍጨት ብቻ ነዉ ?

  • @user-bu8hc6gy3h
    @user-bu8hc6gy3h ปีที่แล้ว +1

    እናቶችን ዩቱብ ላይ ሳያቸው እንዴት ደስ እንደሚለኝ በርቱልን

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 ปีที่แล้ว

    እጅግ ከውጭ እስከ ደሴ እስከ አአ ያለሽ ጉዞ ያበረታል ጀግና

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j ปีที่แล้ว +1

    ምሪዬ እጅጌ በጣም ነው የምታስቀኑት ሁሌም ልዩ ናችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Enamesgnalen betam

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya አብሹሲዘጋጂ እሚጨመርዉንስሪልንሲፈጭ

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 ปีที่แล้ว

    Yetbarke betseb medhanialem yetbkachu Momye edmena tena yestesh lejochshen yebarklesh❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen fetari yakebrelgn

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    እሺ ውዴ 🙏🙏🙏🌟🌟🌟🏆🥇🥰👈👏👏👏🕊🕊🕊

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 ปีที่แล้ว

    thankyou

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ሀብሽ በተለይ ወደ ድሬደዋ አደሬዎች ይጠቀሙታል 👍 ትንሽ የሽታው ነገር ነው እንጂ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Lomi leshetaw tiru new

  • @tjj269
    @tjj269 ปีที่แล้ว

    Nice 👍

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 ปีที่แล้ว

    ተባረኪአገሬንአሰታወሺን፣፣፣፣ተባረኪእናመሰግናለን
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ተባረኩ

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 9 หลายเดือนก่อน

    Yene jegna

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ማዝር አገር ቤት የት ስፍር ነሽ ?
    ሽሮ በትዛዝ ትስራያለሽ ወይ ብታስውቃን
    Thank you so much

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Call 0911207033

  • @dagi288
    @dagi288 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እርግት ያልሽ ጎበዝ እናት

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 ปีที่แล้ว

    Mamiye sewdshe🥰🥰🥰🥰

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m ปีที่แล้ว

    የደም ግፊት ላለው ይሆናል?

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ማሜየ

    • @hayatshibru2919
      @hayatshibru2919 ปีที่แล้ว

      ውድ ማሚዬ እጅሽ ይባረክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @accacc3506
    @accacc3506 ปีที่แล้ว

    ማሚ ጀግናእናት