ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን እስደነቂ ያገራችን ቅመም በብዙ ምርምር ለጤና እጅግ ጠቃሚ መሆኑን ከካወቁ በውሃላ መጠቀም እንደሚጀምሩ ጥርጥር የለኝምኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁFollow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Hi Dr Slam lante yhune Atkakmune asayen
@@yabatamariamsaw5765 በሚቀጥለው ቪዲዮ
sle erigzina esiki sraln
Erguz bitetawus
Thank you Dr ene kebuna ga hule etekemalew tinish new gudat yinorew yihon ende
ዶክተር ዳኒኤል ጊዜህን ልዝናናበት ሳትል እኛን በነጻ ለመርዳትለምትሰጠን ትምህርት በጣም ደስ ይላል በተለይ የሚገርመኝ ስታስተምረን እፊትህ ይነበባ ደስ እንደሚልህ ገንዘብ ከፍለን የምንሄዳቸው ዶክቶሮች እንኻን እንደዚህ ፈገግ አይሉም እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥህ አሜን ከምታደንቅህ ኤሪትራዊት
አለምዬ ሥራ እየሰራ እኮ ነው እንዳልሽው በጣም ከልቡ እና እጭቅ ያለ እውቀት አለው ደስ እያለው ነው ሲያቀርብ ቀረፋ እነ አያቴ በሻሂ ሲጠቀሙ እንደነበር እኛም ተከተልናቸው መጠኑን እና ዓይነቱን ሰለነገርከን thankyou dr GBU
ዶር ዳንኤል ጊዜህን ሰውተህ ባለህ እውቀት ወገንህን ስለምትጠቅም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ:: ብትችልና ጊዜ ካለህ ስለ ጅንጅብል ጥቅምና አብዝቶ መጠቀም ያልውን የጎንዮሽ ጉዳት ቪድዮ ብትስራልን ? እናመሰግናለን ::
አሜን አንቺም ተባረኪ
እኔም ደስ ይለኛል
👆🏼👆🏼👆🏼እኔም ደስ ይለኛል ቢሰራ በሻሂ መልክ ስለምወስደው
Next video on plan
Hi Dr Daniel I use cinnamon powder with warm water and lemon iuce 1/2 hour before breakfast it this safe to drink or After eat food. Thank you Dr Daniel God bless you.
ዶክተር ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግንሃለን እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ አሜን ከ🇪🇷
እኔ እጠቀምአለሁ ግን ምን ያህል እና ስንት ቀን የሚለውን ምንም አላውቅም ነበር አሁን አንተ በደንብ ስላሳወከኝ አምሰግናለሁ ተባረክ
ደ/ር በጣም ደስ ይለኛል ስታስተምር የሚያመጣውን የጎኑየሽ ጉዳት ስለምታስረዳ ቀጥለበት እንወደሃለን
አኛም በጣም በጣም እናመሰግናለን ከልብ ዶክተር ዳኒ አረጂም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር
እውቀትን በተለይም በጥናት የተደገፈን ይልቁንም ከጤና ጋር የተያያዘን እውቀት በትጋት የሚያካፍሉ ነፍሶች ብሩኮች ናቸው እላለሁ !! ዶክተር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ❤❤❤
የኔ ጤና የሂወታችን ዋስትና በጣም እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ የእግዚአብሔር ሰው
የሚጠቅመን የሚሰጡን ወንድሞችና እህቶች እኛም ሳብስራይብ ማድረግ ወደኋላ አንልም። በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል!!
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ዶክተር እናመሰግናለን በተለይ ልዮነት እንዳለው አናቅም ነበርለሃገራችንም ሰላም ያምጣልን እግዚአብሔር ይስጥህ
Thank You Dr Daniel Yhones, for sharing these vital Health benefits with us. God bless you. Its from USA,
ተባረክ ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🙏
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ጤና !!!
Dear Dr. Daniel Yohanes you are the best! 👍🏾🍀💐👌🏽🌻🙏🏽
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️‼️‼️‼️
Doctor ebakeh 1nger lamakerh number yemnorew Dubai new engdih yezihen mels kemleskelg gudayan etsfelhalew pls
ለኅብረተሰቡ የምትሰጠው ትምህርትና መልካምነት በጣም አደንቅሃለሁ እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ የሆዴ ቦርጭ ሠላም ነስቶኛል አቅም እያነሰኝ ተቸግሬአለሁ ወንድሜ ምን ብመገብ እና ምን ባደርግ ትመክረኛለህ አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ
አብሽ በጣም ጥሩ ነው ለሁሉም ለስኮር ሙሉ ጤና ያለው አብሽና ተልባ በጣም ቆንጆ ነው ይጠቅማ ኮሜንት አንባቢ ነኝ
🙏ሁሌም ተባረክ ዶ/ር አመሠግናለሁ ❤
ዶክተር ደንኤል በጣም ነው የምናመሰግነው በእዉነት እናንተ አስተማሪዎች በመልካም ነገር ሰንጠቀምበት ተክኖሎጂዉን ጨምሮ ዕድሜ ይሰጥልኘ
Dr. Dani I appreciate!Stay blessed!Knowledge is a power!
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል:
እኔና ባለቤቴ የ cinnamon ተጠቃሚዎች ነን በጣም ነው የምንወደው። በደንብ በይበልጥ እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን።
ጌታ ይባርክህ🙏❣️
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አንተ በምሰጣቸዉ ትምህርቶች በጣም ተጠቀሜያለሁ ተባረክ፣፣
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
DR thank you very much for all information related to health that you gave us.
Egzbher ybarkh eni betam yemwedh ethiopia ena Eritreawiya eht wendmoche bleh sewun satleyay ymtastemrew edmna tina ysth I am Eritrea 🇪🇷👌❤
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
ተባረክ ወንድሜ
አቦ ተባረክ ወንድም አለም
Tebarek zereh yebarek. !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር❤️
እናመሰግናለን ዶክተር ዘርህ ይባረክ🙏🏾💕
አመስግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል
ሰላም Dr እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
ተስማምተኽኛል 👍🏽🙏🏽♥️
ዶ/ር ዳኒ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ነርብ ተልጦአል ነው የተባልኩት እና አጠቃቀሙን ብትነግረኝ
OK next video
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ
ሰለሁሉም ተባረክ
ዶክተር፣ተባረክ፣ወዲማችን፣አመሰግናለሁ
Bless you more!
ክበርልን ለምታደርገው አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን።
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ
ተባረክ ዶክተራችን
🎉በጣም ጌታ ይባርክህ ተጠቅሜያለሁ
Thank you Dr God bless you and your family
God bless you 🙏 Dr and thank you so much for serving us
እጅግ አመሰግናለሁ ዶክተር
ለጤናችን በጣም ጠቃሚ እውቀት እያገኘን ነው እግዚብሄር ይባርክህ
ዶክተር ዳንኤል ምክርህን በስራ ላይ ለማዋል ዛሬ አንድ ብዬ ጀምሬአለሁ በተለይ የስኳር መጠንን ለማስተካከል በሚለው ምክርህን በተመለከተ ።እንደአፍህ ያድርገው ።ይህ ውጤት አምጥቶ ለምስክርነት አደባባይ የምን ወጣ ያድርገን
እመሰግናለን ዶክተር
ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
ዶክተር እግዚአብሔር ይሰጥህ
ብሩክ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
O poztive tkem ylewem yebalal Ewnet nw?
@@sariibrahim5443 th-cam.com/video/MfwbgQoaOSA/w-d-xo.html
Dr Danny GOD bless you always
ሻይ ላይ ነው የምጠቀመው የመጠንም በሳምንት ስንት ጊዜ የሚለዉንም አለዉቅም ነበር አሁን በቂ እዉቀት አገኘሁ ዶክተር ዳንኤል አመሰግንሀለሁ ።እባክህ ዶክተር የትኛዉን ጨዉ መጠቀም ለጤና ጥሩ እንደሆ ብታስተምር
ጥሩ ተምህርት ነው። እከታተለው አለሁ
Thank you Dr tebark.
ብሪክ በልልን ዶክተር🙏
እናመስግናለን
አመሰግናለሁ
Thank you 🙏🏻 l really like your lesson
You are welcome!
Doctor you are one of my favorite man
Thank you Dr
Thanks Dr Dani you're blessed
ተባረክል ወንድማቸን ዶ ር ዳንኤል አትራተክስ በሽታ በ ምን ምክንያት ይመጣል መከላከያው ምንድነው
🙏 ewkethen yechemrelek tebarek docter danel
Yene wed docetar betam tnx 😍🥰😘😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሻሂውን አጠቃቀም አስራር አሳያችሁዋለሁ ብለህ ዶር እረሳህው ስሉምትስጠን ትምህርት ምክርም እጅግ አድርገን እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
Thank you so much Dr. God bless you.
ተባረክ❤
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
God bless you.
Thank you so much Dr🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ክበርልን
በጣም ነው የምጠቀመው በየቀኑ መጠኑን ግን ለደቂቃ አስቤበት አላውቅም ነበር
Thank you Doctor 🙏🏽🙏🏽
God bless you and your family 👪 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር አጠቃቀሙን እጠብቃለን
እናመሰግን አለን👍👍
Hey DR thank you so much for the information it’s very helpful if we just want to know how to make it please thank you
Watch next video
Thanks Dr God bless you 🙏
Thanks docter God belss you
Thank you Dr👍👍👍👍👍
Thank Dr dani for sharing
Thank you so much 🙏🇪🇷
እናመስግናለን ዶክተር
🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 እናመሠግናለን
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ቀረፋውን ለመጠቀም የደም አይነት አይጠይቅም የኔ ደም A- ነው
thank you Dr Bless You More ፡፡፡፡፡።።
Egziabher yebarkh!!
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr.daniel betam enamesegnalen
Thank-you Dr Daniel
Thank you very much Dr Dani I have chronic allergy cough is that okay to use? Thank you
Yes it will help you!
እናመሰግናለን ዶክተርዬ፣ የደም መቅጠን ምንድነው እባካችሁን ንገሩኝ
ይህን እስደነቂ ያገራችን ቅመም በብዙ ምርምር ለጤና እጅግ ጠቃሚ መሆኑን ከካወቁ በውሃላ መጠቀም እንደሚጀምሩ ጥርጥር የለኝም
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Hi Dr Slam lante yhune
Atkakmune asayen
@@yabatamariamsaw5765 በሚቀጥለው ቪዲዮ
sle erigzina esiki sraln
Erguz bitetawus
Thank you Dr ene kebuna ga hule etekemalew tinish new gudat yinorew yihon ende
ዶክተር ዳኒኤል ጊዜህን ልዝናናበት ሳትል እኛን በነጻ ለመርዳትለምትሰጠን ትምህርት በጣም ደስ ይላል በተለይ የሚገርመኝ ስታስተምረን እፊትህ ይነበባ ደስ እንደሚልህ ገንዘብ ከፍለን የምንሄዳቸው ዶክቶሮች እንኻን እንደዚህ ፈገግ አይሉም እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥህ አሜን ከምታደንቅህ ኤሪትራዊት
አለምዬ ሥራ እየሰራ እኮ ነው እንዳልሽው በጣም ከልቡ እና እጭቅ ያለ እውቀት አለው ደስ እያለው ነው ሲያቀርብ ቀረፋ እነ አያቴ በሻሂ ሲጠቀሙ እንደነበር እኛም ተከተልናቸው መጠኑን እና ዓይነቱን ሰለነገርከን thankyou dr GBU
ዶር ዳንኤል ጊዜህን ሰውተህ ባለህ እውቀት ወገንህን ስለምትጠቅም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ:: ብትችልና ጊዜ ካለህ ስለ ጅንጅብል ጥቅምና አብዝቶ መጠቀም ያልውን የጎንዮሽ ጉዳት ቪድዮ ብትስራልን ? እናመሰግናለን ::
አሜን አንቺም ተባረኪ
እኔም ደስ ይለኛል
👆🏼👆🏼👆🏼እኔም ደስ ይለኛል ቢሰራ በሻሂ መልክ ስለምወስደው
Next video on plan
Hi Dr Daniel I use cinnamon powder with warm water and lemon iuce 1/2 hour before breakfast it this safe to drink or After eat food.
Thank you Dr Daniel God bless you.
ዶክተር ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግንሃለን እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ አሜን ከ🇪🇷
እኔ እጠቀምአለሁ ግን ምን ያህል እና ስንት ቀን የሚለውን ምንም አላውቅም ነበር አሁን አንተ በደንብ ስላሳወከኝ አምሰግናለሁ ተባረክ
ደ/ር በጣም ደስ ይለኛል ስታስተምር የሚያመጣውን የጎኑየሽ ጉዳት ስለምታስረዳ ቀጥለበት እንወደሃለን
አኛም በጣም በጣም እናመሰግናለን ከልብ ዶክተር ዳኒ አረጂም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር
እውቀትን በተለይም በጥናት የተደገፈን ይልቁንም ከጤና ጋር የተያያዘን እውቀት በትጋት የሚያካፍሉ ነፍሶች ብሩኮች ናቸው እላለሁ !! ዶክተር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ❤❤❤
የኔ ጤና የሂወታችን ዋስትና በጣም እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ የእግዚአብሔር ሰው
የሚጠቅመን የሚሰጡን ወንድሞችና እህቶች እኛም ሳብስራይብ ማድረግ ወደኋላ አንልም። በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል!!
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ዶክተር እናመሰግናለን በተለይ ልዮነት እንዳለው አናቅም ነበር
ለሃገራችንም ሰላም ያምጣልን እግዚአብሔር ይስጥህ
Thank You Dr Daniel Yhones, for sharing these vital Health benefits with us. God bless you. Its from USA,
ተባረክ ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🙏
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ጤና !!!
Dear Dr. Daniel Yohanes you are the best! 👍🏾🍀💐👌🏽🌻🙏🏽
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️‼️‼️‼️
Doctor ebakeh 1nger lamakerh number yemnorew Dubai new engdih yezihen mels kemleskelg gudayan etsfelhalew pls
ለኅብረተሰቡ የምትሰጠው ትምህርትና መልካምነት በጣም አደንቅሃለሁ እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ የሆዴ ቦርጭ ሠላም ነስቶኛል አቅም እያነሰኝ ተቸግሬአለሁ ወንድሜ ምን ብመገብ እና ምን ባደርግ ትመክረኛለህ አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ
አብሽ በጣም ጥሩ ነው ለሁሉም ለስኮር ሙሉ ጤና ያለው አብሽና ተልባ በጣም ቆንጆ ነው ይጠቅማ ኮሜንት አንባቢ ነኝ
🙏ሁሌም ተባረክ ዶ/ር አመሠግናለሁ ❤
ዶክተር ደንኤል በጣም ነው የምናመሰግነው በእዉነት እናንተ አስተማሪዎች በመልካም ነገር ሰንጠቀምበት ተክኖሎጂዉን ጨምሮ ዕድሜ ይሰጥልኘ
Dr. Dani I appreciate!
Stay blessed!
Knowledge is a power!
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል:
እኔና ባለቤቴ የ cinnamon ተጠቃሚዎች ነን በጣም ነው የምንወደው። በደንብ በይበልጥ እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን።
ጌታ ይባርክህ🙏❣️
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አንተ በምሰጣቸዉ ትምህርቶች በጣም ተጠቀሜያለሁ ተባረክ፣፣
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
DR thank you very much for all information related to health that you gave us.
Egzbher ybarkh eni betam yemwedh ethiopia ena Eritreawiya eht wendmoche bleh sewun satleyay ymtastemrew edmna tina ysth I am Eritrea 🇪🇷👌❤
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
ተባረክ ወንድሜ
አቦ ተባረክ ወንድም አለም
Tebarek zereh yebarek. !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር❤️
እናመሰግናለን ዶክተር ዘርህ ይባረክ🙏🏾💕
አመስግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል
ሰላም Dr እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
ተስማምተኽኛል 👍🏽🙏🏽♥️
ዶ/ር ዳኒ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ነርብ ተልጦአል ነው የተባልኩት እና አጠቃቀሙን ብትነግረኝ
OK next video
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ
ሰለሁሉም ተባረክ
ዶክተር፣ተባረክ፣ወዲማችን፣አመሰግናለሁ
Bless you more!
ክበርልን
ለምታደርገው አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግናለን።
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ
ተባረክ ዶክተራችን
🎉በጣም ጌታ ይባርክህ ተጠቅሜያለሁ
Thank you Dr God bless you and your family
God bless you 🙏 Dr and thank you so much for serving us
እጅግ አመሰግናለሁ ዶክተር
ለጤናችን በጣም ጠቃሚ እውቀት እያገኘን ነው እግዚብሄር ይባርክህ
ዶክተር ዳንኤል ምክርህን በስራ ላይ ለማዋል ዛሬ አንድ ብዬ ጀምሬአለሁ በተለይ የስኳር መጠንን ለማስተካከል በሚለው ምክርህን በተመለከተ ።እንደአፍህ ያድርገው ።ይህ ውጤት አምጥቶ ለምስክርነት አደባባይ የምን ወጣ ያድርገን
እመሰግናለን ዶክተር
ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
ዶክተር እግዚአብሔር ይሰጥህ
ብሩክ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
O poztive tkem ylewem yebalal Ewnet nw?
@@sariibrahim5443 th-cam.com/video/MfwbgQoaOSA/w-d-xo.html
Dr Danny GOD bless you always
ሻይ ላይ ነው የምጠቀመው የመጠንም በሳምንት ስንት ጊዜ የሚለዉንም አለዉቅም ነበር አሁን በቂ እዉቀት አገኘሁ ዶክተር ዳንኤል አመሰግንሀለሁ ።እባክህ ዶክተር የትኛዉን ጨዉ መጠቀም ለጤና ጥሩ እንደሆ ብታስተምር
ጥሩ ተምህርት ነው። እከታተለው አለሁ
Thank you Dr tebark.
ብሪክ በልልን ዶክተር🙏
እናመስግናለን
አመሰግናለሁ
Thank you 🙏🏻 l really like your lesson
You are welcome!
Doctor you are one of my favorite man
Thank you Dr
Thanks Dr Dani you're blessed
ተባረክል ወንድማቸን ዶ ር ዳንኤል አትራተክስ በሽታ በ ምን ምክንያት ይመጣል መከላከያው ምንድነው
🙏 ewkethen yechemrelek tebarek docter danel
Yene wed docetar betam tnx 😍🥰😘😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሻሂውን አጠቃቀም አስራር አሳያችሁዋለሁ ብለህ ዶር እረሳህው ስሉምትስጠን ትምህርት ምክርም እጅግ አድርገን እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
Thank you so much Dr. God bless you.
ተባረክ❤
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
God bless you.
Thank you so much Dr🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ክበርልን
በጣም ነው የምጠቀመው በየቀኑ መጠኑን ግን ለደቂቃ አስቤበት አላውቅም ነበር
Thank you Doctor 🙏🏽🙏🏽
God bless you and your family 👪 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር አጠቃቀሙን እጠብቃለን
እናመሰግን አለን👍👍
Hey DR thank you so much for the information it’s very helpful if we just want to know how to make it please thank you
Watch next video
Thanks Dr God bless you 🙏
Thanks docter God belss you
Thank you Dr👍👍👍👍👍
Thank Dr dani for sharing
Thank you so much 🙏🇪🇷
እናመስግናለን ዶክተር
🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እናመሠግናለን