ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለአንድ ፈረሱላ(17 ኪሎ)እርጥብ ቅመምነጭ ሽንኩርት 5 ኪሎቀይ ሽንኩርት 2 ኪሎዝንጅብል 1.5 ኪሎበሶብላ የ60 ብርጤናዳም ከነ ፍሬው የ60ብርየጥብሰ ቅጠል የ20ብርደረቅ ቅመምኮረሪማ 2 ኪሎጥቁር አዝሙድ 0.5 ኪሎነጭ አዝሙድ 1 ኪሎኮሰረት 1 እፍኝጦስኘ 1 እፍኘአብሽ 0.5 ኪሎጨው 1 ኪሎድንብላል 0.25 ኪሎእኔ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው ።ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ።
እናመስግናለን ስለሺሮ እውቀተወንያጋሩን ቅመምችን
እናመሠግናለን ማሚየየሽሮውንም እንጠብቃለንአድሜ እና ጤና ይስጥልን
Ejot brk yibel enate !!
በጣም አመሰግናለሁ አክብረዉ ግዜዎትን ወስደው ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ አላህ ያክብርልኝ::
First of all Thankyou Ktfech bhuala atkaly kemeoch tchmerw ktfech bhala sint kg meta bgugut new mtbkew yhan mls lgil guday
እናቴ ከሞተች 6 ወሯ ስታዘጋጅ አግዛታለሁ ግን ልብ አልላቸውም ነበር፤ ሁሉንም በሷላይ ትተን ዛሬ እጅግዬ አንቺን ሳይ ትዝዝ አለችኝ እንዳንቺ ጠንቃቃናት ሁሏንም አጥባ ነው ምትሰራ ነበር፤ በጣም እናመሰግናለን እንዴት አዘጋጃለሁ እያልኩ ስጨነቅ ነበር
የማሽኑ ስም በተረፈ እጀወት ይባረክ ማዘር
ሁሉም ስራዎችሽ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ብዙ ተምሪያለሁ በርቺ
እትዬ እጅግ እጆት ይባረክ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጉልበቷት ይባረክ ሳይሰስቱ ሞያዎትን ስለሚያጋሩን እናመሰግናለን አሑንም የልቦትን መሻት ይስጦት የኛ እናት ኑሩልን አሜን
😍🥰😘🙏ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አኡፍፍ እናቶች ኮ መድሃኒት ኮ ናችሁ
በጣም እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ልእናቶቻን ልእህቶቻችን ይስጥልን;; ለኛ ደፋ ቀና ብላችሁ አዘጋጅታችሁ ትልኩልናላሁ ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን!
እውይይይ ስራ ግን ብዛቱ ።በጣም እናመሰግንሻለን እናታችን
Melu I’m in love with mom. I wish if she can be my moms friend 😌
Meluye menaw tafashe yene konjo
@@etm4603 weyee yen konjo enem dese yelgnal
@@intisarfarah42 alew yen konjo telek project yezie new
wude demrign emelisalehu pls
የእናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያውልልን
በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሠግናለን። ለ አንድ ፈረሱላ ምን ያህል ቅመማ ቅመሞች እንደሚያስፈልግ ቢገለጽልን በጣም አሪፍ ይሆናል።🙏🙏🙏👍👍👍
ሁሉ ነገር ጥሩ ነው ለም ን ባህር ቅመም አልተጨመረም?
ዋዉ መፍጫዉ አሪፍ ነዉ። ጉልበት ቆጣቢ ነዉ እጆት ይባረክ ማሚ
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው የእኛ በርበሬ እኮ ስራው ብዛቱ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን እዲሜና ጤና ይስጠወት ደረቅ ቅመም ስላሳዩን
እናመሰግናለን እናታችን
WOW እጅግ በጣም ባለሙያ
እናትአለምዬ እኛም እንወድዎታለን በጣም ደስ ይላል እጅዎት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤🙏
በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅግዬ ይሄን መሽን ግን ለእህቴ መግዘት ፈለኩ ኢትዮ ውስጥ ይኖር ይሁን
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@@ejigemoya እሺ እጅግዬ❤🙏
እናት እምዬ ተዋዳዳሪ የሌላት እጅግዬ ሞያሽ ጥርትት ያለያማረ ነው እምዪ ተባረኪ
አሜን
ተግስቶት በስመአም እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት ። ትክክለኛ እናት ኖት❤❤
Mashenu yet nw ymagengew
እጅሽ ይባረክ እናቴ
አመሰግናለሁ እድሜሽን ያርዝምልኝ።
እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜና ጤና ይሰጥለን እናቲየ
እጅዎት ይባረክ ኑሩልን የጤና ምግብ ያድርግልዎት
bemejemeria fetary ejochshn ybark bemeketel yene enat yhen aynet medeleza yet ygegnal.
የኔ እናት ጌታ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤😘😘😘በጣም ዉድድድድ😘
Thank you so much. God Bless you more. Very helpful!
መቼም መፍጫሽ ከድካም በጣም ይረዳልመውቀጥ ያደክማል በርቺ ጎበዝ እናት ልጅሽምሜላትዬ ባለሙያ ነች እናመሰግናለን::
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በስደት ተቀምጠን ሞያ ለጠፋብን ብዙ ሞያ እያስተማሩን ነው አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩ የመፍጫው ስም ቢያስቀምጡልኝ ምርጧ እናታችን
Amesegnalew betam
Gobez enat enameseginalen!!!!
እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እናታችን
መሸአላ
ማዘርየ እጂሽ ይባረክ ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ እስከመጨረሻዉ በጉጉት ነዉ ያየሁት
አመሰግናለሁ በጣም
አቤት ሙያ መፍጫሽ ደሞ ገላግሌ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን እውነት በጣም እንጂ
ስለመጣፈጡ ጥርጥር የለውም። ሙያ ብሎ ዝም 😚 😍
እናመሰግናለን ማሚ
Enatachin fetari yibarkot andi tiyake aleng mashinun yet new yegezut medelezha betam techegiralew ebakot mashinun yet new yegezut
Yene kewsew lay new gn megenagn marathon building yenoral
blessed mother tanks
ጎበዝ፡ባለሙያ፡ኖት። እግዚአብሔር፡ይባርኮት። ባህላችንን፡በተቀናጀና፡በአማረ፡መልኩ፡በማቅረቦ፡ኢትዮጵያ፡ትኮራበታለች።
ጥቁር አዝሙድ አጥቤ ሳሰጣ ያየች ልጅ ልክ ሙያ እንደሌለን የቆጠረችኝን አልረሳውም ይህው ግን ምን ያህል ቆሻሻ እንዳለው አየን ። ማዘርዬ ኑሪልን
እጅሽ ይባረክ የሜላት ማምየኔ ባለሙያመፍጫሽ ግን የት እንደማገኘው ንግሪኝ ስወድሽ
አይኔ ላየው ደከመኝ እረ ጉድ ኢትዩጱያ ሂጀ የምኖረው እደት ነው እድህ እያደረኩ ሆ ብቻ እጂሽ ይባረክ
ዎው በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያክፍሎን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን እናመሰግናለን ሺር ላይክ
በጣም በጣም ትህትና ያለሽ አናት ሁሌ ነው ይምከታተልሽ ከጀመርሽ ጀምሬ ለካ ለዛ ናትሚላት ድምጽዋ ደስ ይምል አድሜና ጤና ይስጥልኝ መቆጫው ግን ከየት አደገዙት ቢነግርን ደስ የለኝ ነበር ❤🇪🇷
አመሰግናለሁ ማምዬ እጆት ይባረክ
Egesh yebarek ema edemena tena yestesh mefechawen keyet newe tsafelene
Amen
Mashaallah tena yaderegelachu mefechawan le enati megezate felegi nebere betam enamesegnalen 👍👍👍👍
@@ejigemoya eshe amesegenalewu
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት እመሰግናለን
ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥነዉ❤💛💚❤💛💚
Wow you are very clean and took you time.
በጣም እናመሰግናለን ። ከተቻለ የቅመሞቹን መጠን ከበርበሬው ጭምር በሚቀጥለው ቪዲዮ ቢነግሩን መልካም ነው። እግዚያብሄር ያክብርልኝ።
እሺ
ከላይ በዝርዝር ቀርቧል
ዋዉ ሲያምር 👍👍👍😍
ማዘርዬ ስራው ግን በጣም አድካሚ ነው እድሜና ጤና ይስጦት እንግዲህ ሜሊ እንድታስቀምሽኝ ድካሙ በጣም ብዙ ስለሆነ ሜሊ ወጥ ስትሰሪ በርበሬ እንዳታበዥ😆
አዎ። በጣም አመሰግናለሁ
ማዘርየ እጀወ ይባርክ መፍጫው የትነውሚገኝ
ቆንጆ ነዉ በጣም ማዘዝ ይቻላል?
Gobez enat nesheLek endzh new Enata yemtazegagewYeswan berbera lemga yelal aitafetgnm Egeshe yebarek
Excellent job. This is what call Ballemoya !!
እንዴት አንደምወድሽ ልጅሽንም በጣም ነው የምወዳት አንቼ መልካም እናት ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር ያለው አስተዳደግ እና ባለ ሞያ አድርገሽ ነው ያሳደግሻቸው ልጆችሽን ያሳደግሽው በዜህ ልትመሰገኜ ይገባሻል ሞያሽን እያካፈልሽን ስለሆነም እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መደለዣሽን የት ገዛሽው እባክሽ ከማውቀው ለየት ያለ ነው ቀላልም ይመስላል ስለሁሉ አለሰግናለሁ በርቼ እግዚአብሔር። ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰብሽ
ወይኔ እንዴት አድካሚ ስራ እንደሆነ የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት:: ይሄን የምታዩ ሳይታጠብ በደረቁ እያላችሁ የምታስፈጩ ምን ያህል ቁሻሻ እየበላችሁ እንደሆነ መቼም ተምራችህበታል::
im from Somalia and i love this ❤😂
Betam enamesegenalen Ejige muyashen selakafeleshen tebarekilene😘🙏
Enem betam amesegnalew
የኔ እናት የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ሠላምሽ ይብዛወ እናት ፈጣሪ ለልጆችሽ እድሜ ልክ ያኑርሽ ምኞቴ ነው እማ 🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏💔💔🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሁሉም ሙያ መልካም ነው:: የሮዝሜሪ ጉዳይ አልተስማማኝም :: ምክንያቱም ባገራችን በቀላሉ ቢያድግም ለበርበሬ አይስማማም:: ከይቅርታ ጋር
እረጅም እድሜ የኔ እናት💗
ትክክለኛ በርቤሬ ማለት ነው ከባልትና የምገዛው ቤርበሬ ሰውን በሽተኛ አደረገው ምን ጨምረው እደምያስፈጩ አይታወቅም የእርሶ በርቤር ወደ አክቤት መሄድ አያስፈልግም ከመዳኃንት በላይ ነው ሁሉንም አጥበው ለቅሞውህ ዋው ሺህ አመት እድሜ ተመኝሁሎት እድለኛ ናቸው የእርሶ ልጆች
እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ
ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ ጠንክሪ😍😍😍😍
ፅዳቱ ጥሩ ነው ግን ኮሰረት ሲገባ አላየሁም ይልቅ ለበርበሬ ቀረፋ፣ቁሩንፉድ ፣ ሄል በጣም ጥሩ ነው ሞክሩትና እኔ ልቀጣ ቢወደድም ዋጋው በጣም ልዩ ነው ሲቁላላ ዋው ነው ለፍርፍር ለሁሉም አይነት ወጥ
ጤናሽን ይስጥሽ ማማዬ ውይ ግን ማሽኑ በጣም ያግዛል ።
እሰይ የኔ ባለሙያ 😍❤️ እናት በጣም ነው እምወድሽ ❤️ ደስ ትይኛለሽ እጅሽ ይባረክ እንዲህ ነው እንጂ ሙያ ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት እኔም ልክ እንዳችው አድርጌ ነው እማዘጋጀው ከገበያ አልገዛም
የ ሚሉዬ እናት በጣም በጣም እናመሰግናለን። በጣም አስተማሪ ነው ከቻሉ ኮሜንት ላይ ዝርዝሩን ቢፅፉልን ደስ ይለኛል , ለ አንድ ፈረሱላ ምን ምን እደተጠቀሙ እና ምን ያህል እንደሚያስፈልግ።❤❤❤
እንደበርበሬው ብዛት ነው ቅመሞቹን እምትጠቀሚው ከእርጥብ ቅመሞች ስንነሳነጭ ሽንኩርትዝንጅብልበሶ ቢላጤና አዳምቀይ ሽንኩርትየስጋ መጥበሻ ቅጠል ሮዝመሪ ናቸው በነዚህ እርጥብ ቅመሞች በርበሬውን ከደለዝሽ በኋላ ለሶስት ቀን ሽፍን አድርገሽ ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ በርበሬ ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣ እሚያስፈልጉን ግዕባቶችገውዝ የፈረንጅ ኮረሪማስናፍጭጎመን ዘርተንገርግቦ ደርቆ የተቆላ አብሽነጭ አዝሙድጥቁር አዝሙድጦስኝደረቅ በሶቢላየድንብላል ፍሬኮረሪማ ጨውኮሰረት ናቸው እኔ ግን በግሌ ቀረፋቅርንፉድጥምዝቁንዶ በርበሬሄል እጨምርበታለሁበውጪው ዓለም ስለምኖር በርበሬው እንደ ሃገራችን በርበሬ የማቃጠል ጣዕም ስለሌለው የሚያቃጥለውን ቃሪያ ወይንም ከሳምስ ክለብ ሱፐር ማርኬት ውስጥ የሚሸጥ ትንሽ የማቃጠል ጣዕም ያለው የተሸከሸከ በርበሬ አለ እሱንም እጨርበታለሁ ያው አንድ አማራጭ ነው እምጠቀመው ከሁለት አንዱን ወይ ቃሪያውን ቃሪያው ከሌለኝ ደግሞ የተወቀጠውን በርበሬ አንድ ላይ ከበርበሬው ጋር አድርጌ ነው እምደልዘው በኢትዮጵያ 🇪🇹 ለምትኖሩ ኢትያኖች ግን ሌላ እሚያቃጥል ቃሪ መጨመር አይጠበቅባችሁምእንግዲህ የፃፍኩላችሁ ግዕባቶች ለሁላችሁም ይጠቅማችዃል ብዬ አስባለሁ ደህና ሁኑ
@@nejatumuayub6232 አመሰግናለሁ !!
@@nejatumuayub6232 ምጥን ሽሮስ ለማዘጋጀት እርጥብ እና ደረቅ ቅመሞች ዝርዝሩን ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል
@@adiamgebre8039 ምጥን ሽሮ ለማዘጋጀት እሚያስፈልጉን እርጥብ ቅመሞችነጭ ሽንኩርትቀይ ሽንኩርትዝንጅብልታጥቦ የተዘፈዘፈ አብሽ በጣም በትንሹ ሳይበዛበሶቢላጤናዳምጦስኝየተወቀጠ በርበሬ ያስፈልጋልልክ በርበሬ እንደምንደልዘው መጀመሪያ ቅመሞቹን ካደቀቅሽ በዃላ ለቅመሽ ቆልተሽ አጥበሽ ያደረቅሺውን የሽሮ እህል ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር አብረሽ መደለዝ ነው ማሽን ካለሽ በማሽኑ ታዋኽጂዋለሽ በሙቀጫ ከሆነ እምትጠቀሚው ቀስ ብለሽ ነው ሸክሸክ ሸክሸክ እምታደርጊው እኔ ግን በሽንኩርት መፍጫ ማሽን ነው እምጠቀመው ለበርበሬም ለሽሮምሽሮውን ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር ከደለዝሺው በዃላ ክዳን ባለው ኮንቴነር ክድን ሽፍን አድርገሽ ለሶስት ቀናት ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ የሽሮው እህል ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣደረቅ በሶባላደረቅ ጤናዳምደረቅ ቀይ ሽንኩርትየተቆላ አብሽደረቅ የስጋ መጥበሻ (ሮዝመሪ)ደረቅ ጦስኝኮረሪማ በትንሹጨውጥምዝ በትንሹድንብላልነጭ አዝሙድጥቁር አዝሙድቁንዶ በርበሬ በትንሹእነዚህን ቅመሞች ነው እኔ እምጠቀመው የሁሉም ሰው ሙያው ይለያያል ቀረፋ የሚጨምሩ ሰዎች አሉ እኔ ግን አልጨምርም ከኔም ሙያ በበለጠ እዚሁ ዩቱብ ላይ ገብተሽ የምጥኝ ሽሮ አዘገጃጀት ብለሽ ሰርች አድርጊና ማየት ትችያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
ዋው ዋውእናታችን በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባረክ በእውነት ፅድት ያለ አዘገጃጀት ነው ግን ማሚዬ የኤሌክትሪክ እቃወችሽን የት እንደሚገኙ በዛው ብትነግሪን አዳዲስ እቃዎችን ነው የማየው ካንችጋ በተረፈ ሱሴ ነሽ ማሚዬ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
አመሰግናለሁ በጣም። የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ አንድላይ እመልሳለሁ
Mami Ejish yibarek 🥰🥰🙏
በጣምጎበዝባለሙያነሽ እኔኳ አዘጋጅቸአላውቅም በርበሪምሽሮም ያለሁት ስደትነው ሀገር ስገባ አሁን በደብ ሙያልልመድና እሞክረዋለሁ ገናመጀመሪያየ ውነት ሀሳብይሆነኝነበር ቀላልነው እደማየውከሆነ. እሲደሞ የሹሮ አዘጋጃጀት አሳይን ለመረጃሽከልብ አመሰግናለሁ
ተባረክልን እናመሰግናለን ወደአሜሪካ ብትልኪ ልንኣርደር እናረጋለን ስልክሽን አስቀምጭልን ፌላጋቱካለሽ
ማምዬ በጣም እናመሰግናለን ያምራል እንዳለው የማሽኑን ዋጋና ኬት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ ልግዛ????
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
ንፅህናው ይምጣብኝ:: ይሄነው ሙያ!
ስራው በጣም ብዙነው እናቶቻችን እግዚአብሔር ያኑርልንንን 🙏 ይይጠብቅልንንን 🙏🙏🙏
Edmena Tena lenatachin. Thank you so much.
Betam enamsegnalen bezu yemnawkewen neger temrenal bertulen 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍😍😍
Masha Allah balamoya not eragim edemena tena yestot mama mafechaw sent naw yagazute
እጅሸ ይባርክ
ዋውባለሙያነሽ የሹሮንም አዘገጃጀት ቅርቢልን
ማሻ አላህ
አጆት ይባረክ m🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Yeni e biruk ihit tebareki gin timiz , camon ina 7 kimem kundo berber kirunfidina kerefa malet ye mekelesha kimemoch anasgebam wey? Tebarekilign
Betame gobase enate neshe taberki qemai yee fachesabte yetahe yegnale efalgalou negarugn ye tequa 🙏 ❤❤
Hi I liked the video but I could not understand anything you were saying. Can you put the ingredients list in English please?
Wow yane wede Enate balamoya tabarkelege mafechwene kayate Agageshwe falegewe new please negarge Godbless you
ቤርቤረው ብታመስ የበለጠ ጥሩ ነው
Enameseginalen yegna balemoya enat
በጣም ጥሩ ይመስላል ከየት ነው ያገኘሽው መፍጪይውን?
እጀሽ ይባረክ ማሚዬ እስኪ የመደለዣውን ማሽን ከገዙበት ያጋሩን
ብርክ ያልሸ እናት አቺ ባለሞያ ልጆችሸ ሰረዓታቸው ወይ ደሰ ሰትሉ ከናንተ ብዙ ተምረናል ተባረኩ
Wwaaaaww tebarki Teru nwe!!!
ስጠብቅሽ ስጠብቅሽ የኔ ባለሙያ
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናታችን እንደእርሶ አይነት ደግ ደግ የመጨረሻ ደግ እናት አያሳጣን አሁንም በድጋሚ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ልጆቾን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
እናመሰግናለን ለ5 ኪሎ በርበሬ ለመደለዝ ምን ያህል ቅመም ያስፈልጋል?? ላዘጋጅ ነዉ
እጅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ዛሬ ዝግጅት ነው በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው የበርበሬው ቅላት በጣም ደስ ይላል
ማሻአሏህ ባለሙያ
የበርበሬ መደለዣዋን ማሽን የት እንደገዟት ቢነግሩን እማየ እናመሰግናለን
የኔም ጥያቄ ነዉ የት እንደገዙ ንገሮን ተባበሮን
It’s nice. How much berebere medelezaw? Yetnew yemigezawg mother?
ለአንድ ፈረሱላ(17 ኪሎ)
እርጥብ ቅመም
ነጭ ሽንኩርት 5 ኪሎ
ቀይ ሽንኩርት 2 ኪሎ
ዝንጅብል 1.5 ኪሎ
በሶብላ የ60 ብር
ጤናዳም ከነ ፍሬው የ60ብር
የጥብሰ ቅጠል የ20ብር
ደረቅ ቅመም
ኮረሪማ 2 ኪሎ
ጥቁር አዝሙድ 0.5 ኪሎ
ነጭ አዝሙድ 1 ኪሎ
ኮሰረት 1 እፍኝ
ጦስኘ 1 እፍኘ
አብሽ 0.5 ኪሎ
ጨው 1 ኪሎ
ድንብላል 0.25 ኪሎ
እኔ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው ።ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ።
እናመስግናለን ስለሺሮ እውቀተወንያጋሩን ቅመምችን
እናመሠግናለን ማሚየ
የሽሮውንም እንጠብቃለን
አድሜ እና ጤና ይስጥልን
Ejot brk yibel enate !!
በጣም አመሰግናለሁ አክብረዉ ግዜዎትን ወስደው ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ አላህ ያክብርልኝ::
First of all Thankyou Ktfech bhuala atkaly kemeoch tchmerw ktfech bhala sint kg meta bgugut new mtbkew yhan mls lgil guday
እናቴ ከሞተች 6 ወሯ ስታዘጋጅ አግዛታለሁ ግን ልብ አልላቸውም ነበር፤ ሁሉንም በሷላይ ትተን ዛሬ እጅግዬ አንቺን ሳይ ትዝዝ አለችኝ እንዳንቺ ጠንቃቃናት ሁሏንም አጥባ ነው ምትሰራ ነበር፤ በጣም እናመሰግናለን እንዴት አዘጋጃለሁ እያልኩ ስጨነቅ ነበር
የማሽኑ ስም በተረፈ እጀወት ይባረክ ማዘር
ሁሉም ስራዎችሽ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ብዙ ተምሪያለሁ በርቺ
እትዬ እጅግ እጆት ይባረክ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጉልበቷት ይባረክ ሳይሰስቱ ሞያዎትን ስለሚያጋሩን እናመሰግናለን አሑንም የልቦትን መሻት ይስጦት የኛ እናት ኑሩልን አሜን
😍🥰😘🙏ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አኡፍፍ እናቶች ኮ መድሃኒት ኮ ናችሁ
በጣም እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ልእናቶቻን ልእህቶቻችን ይስጥልን;; ለኛ ደፋ ቀና ብላችሁ አዘጋጅታችሁ ትልኩልናላሁ ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን!
እውይይይ ስራ ግን ብዛቱ ።በጣም እናመሰግንሻለን እናታችን
Melu I’m in love with mom. I wish if she can be my moms friend 😌
Meluye menaw tafashe yene konjo
@@etm4603 weyee yen konjo enem dese yelgnal
@@intisarfarah42 alew yen konjo telek project yezie new
wude demrign emelisalehu pls
የእናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያውልልን
በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሠግናለን። ለ አንድ ፈረሱላ ምን ያህል ቅመማ ቅመሞች እንደሚያስፈልግ ቢገለጽልን በጣም አሪፍ ይሆናል።🙏🙏🙏👍👍👍
ሁሉ ነገር ጥሩ ነው ለም ን ባህር ቅመም አልተጨመረም?
ዋዉ መፍጫዉ አሪፍ ነዉ። ጉልበት ቆጣቢ ነዉ እጆት ይባረክ ማሚ
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው የእኛ በርበሬ እኮ ስራው ብዛቱ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን እዲሜና ጤና ይስጠወት ደረቅ ቅመም ስላሳዩን
እናመሰግናለን እናታችን
WOW እጅግ በጣም ባለሙያ
እናትአለምዬ እኛም እንወድዎታለን በጣም ደስ ይላል እጅዎት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤🙏
በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅግዬ ይሄን መሽን ግን ለእህቴ መግዘት ፈለኩ ኢትዮ ውስጥ ይኖር ይሁን
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@@ejigemoya እሺ እጅግዬ❤🙏
እናት እምዬ ተዋዳዳሪ የሌላት እጅግዬ ሞያሽ ጥርትት ያለያማረ ነው እምዪ ተባረኪ
አሜን
በጣም እናመሰግናለን
ተግስቶት በስመአም እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት ። ትክክለኛ እናት ኖት❤❤
Mashenu yet nw ymagengew
እጅሽ ይባረክ እናቴ
አመሰግናለሁ እድሜሽን ያርዝምልኝ።
እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜና ጤና ይሰጥለን እናቲየ
እጅዎት ይባረክ ኑሩልን የጤና ምግብ ያድርግልዎት
አሜን
bemejemeria fetary ejochshn ybark bemeketel yene enat yhen aynet medeleza yet ygegnal.
የኔ እናት ጌታ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤😘😘😘በጣም ዉድድድድ😘
Thank you so much. God Bless you more. Very helpful!
መቼም መፍጫሽ ከድካም በጣም ይረዳል
መውቀጥ ያደክማል በርቺ ጎበዝ እናት ልጅሽም
ሜላትዬ ባለሙያ ነች እናመሰግናለን::
በጣም አመሰግናለሁ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በስደት ተቀምጠን ሞያ ለጠፋብን ብዙ ሞያ እያስተማሩን ነው አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩ የመፍጫው ስም ቢያስቀምጡልኝ ምርጧ እናታችን
Amesegnalew betam
Gobez enat enameseginalen!!!!
እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እናታችን
አሜን
መሸአላ
ማዘርየ እጂሽ ይባረክ ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ እስከመጨረሻዉ በጉጉት ነዉ ያየሁት
አመሰግናለሁ በጣም
wude demrign emelisalehu pls
አመሰግናለሁ
አቤት ሙያ መፍጫሽ ደሞ ገላግሌ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን እውነት በጣም እንጂ
ስለመጣፈጡ ጥርጥር የለውም። ሙያ ብሎ ዝም 😚 😍
እናመሰግናለን ማሚ
Enatachin fetari yibarkot andi tiyake aleng mashinun yet new yegezut medelezha betam techegiralew ebakot mashinun yet new yegezut
Yene kewsew lay new gn megenagn marathon building yenoral
blessed mother tanks
ጎበዝ፡ባለሙያ፡ኖት። እግዚአብሔር፡ይባርኮት። ባህላችንን፡በተቀናጀና፡በአማረ፡መልኩ፡በማቅረቦ፡ኢትዮጵያ፡ትኮራበታለች።
ጥቁር አዝሙድ አጥቤ ሳሰጣ ያየች ልጅ ልክ ሙያ እንደሌለን የቆጠረችኝን አልረሳውም ይህው ግን ምን ያህል ቆሻሻ እንዳለው አየን ። ማዘርዬ ኑሪልን
እጅሽ ይባረክ የሜላት ማም
የኔ ባለሙያ
መፍጫሽ ግን የት እንደማገኘው ንግሪኝ ስወድሽ
አይኔ ላየው ደከመኝ እረ ጉድ ኢትዩጱያ ሂጀ የምኖረው እደት ነው እድህ እያደረኩ ሆ ብቻ እጂሽ ይባረክ
ዎው በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያክፍሎን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን እናመሰግናለን ሺር ላይክ
አመሰግናለሁ
በጣም በጣም ትህትና ያለሽ አናት ሁሌ ነው ይምከታተልሽ ከጀመርሽ ጀምሬ ለካ ለዛ ናትሚላት ድምጽዋ ደስ ይምል አድሜና ጤና ይስጥልኝ መቆጫው ግን ከየት አደገዙት ቢነግርን ደስ የለኝ ነበር ❤🇪🇷
አመሰግናለሁ ማምዬ እጆት ይባረክ
Egesh yebarek ema edemena tena yestesh mefechawen keyet newe tsafelene
Amen
Mashaallah tena yaderegelachu mefechawan le enati megezate felegi nebere betam enamesegnalen 👍👍👍👍
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@@ejigemoya eshe amesegenalewu
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት እመሰግናለን
ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥነዉ❤💛💚❤💛💚
Wow you are very clean and took you time.
በጣም እናመሰግናለን ። ከተቻለ የቅመሞቹን መጠን ከበርበሬው ጭምር በሚቀጥለው ቪዲዮ ቢነግሩን መልካም ነው። እግዚያብሄር ያክብርልኝ።
እሺ
ከላይ በዝርዝር ቀርቧል
ዋዉ ሲያምር 👍👍👍😍
ማዘርዬ ስራው ግን በጣም አድካሚ ነው እድሜና ጤና ይስጦት እንግዲህ ሜሊ እንድታስቀምሽኝ ድካሙ በጣም ብዙ ስለሆነ ሜሊ ወጥ ስትሰሪ በርበሬ እንዳታበዥ😆
አዎ። በጣም አመሰግናለሁ
ማዘርየ እጀወ ይባርክ መፍጫው የትነውሚገኝ
ቆንጆ ነዉ በጣም ማዘዝ ይቻላል?
Gobez enat neshe
Lek endzh new Enata yemtazegagew
Yeswan berbera lemga yelal aitafetgnm
Egeshe yebarek
Amesegnalew betam
Excellent job. This is what call Ballemoya !!
እንዴት አንደምወድሽ ልጅሽንም በጣም ነው የምወዳት አንቼ መልካም እናት ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር ያለው አስተዳደግ እና ባለ ሞያ አድርገሽ ነው ያሳደግሻቸው ልጆችሽን ያሳደግሽው በዜህ ልትመሰገኜ ይገባሻል ሞያሽን እያካፈልሽን ስለሆነም እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መደለዣሽን የት ገዛሽው እባክሽ ከማውቀው ለየት ያለ ነው ቀላልም ይመስላል ስለሁሉ አለሰግናለሁ በርቼ እግዚአብሔር። ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰብሽ
ወይኔ እንዴት አድካሚ ስራ እንደሆነ የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት:: ይሄን የምታዩ ሳይታጠብ በደረቁ እያላችሁ የምታስፈጩ ምን ያህል ቁሻሻ እየበላችሁ እንደሆነ መቼም ተምራችህበታል::
im from Somalia and i love this ❤😂
Betam enamesegenalen Ejige muyashen selakafeleshen tebarekilene😘🙏
Enem betam amesegnalew
የኔ እናት የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ሠላምሽ ይብዛወ እናት ፈጣሪ ለልጆችሽ እድሜ ልክ ያኑርሽ ምኞቴ ነው እማ 🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏💔💔🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሁሉም ሙያ መልካም ነው:: የሮዝሜሪ ጉዳይ አልተስማማኝም :: ምክንያቱም ባገራችን በቀላሉ ቢያድግም ለበርበሬ አይስማማም:: ከይቅርታ ጋር
እረጅም እድሜ የኔ እናት💗
አሜን
ትክክለኛ በርቤሬ ማለት ነው ከባልትና የምገዛው ቤርበሬ ሰውን በሽተኛ አደረገው ምን ጨምረው እደምያስፈጩ አይታወቅም የእርሶ በርቤር ወደ አክቤት መሄድ አያስፈልግም ከመዳኃንት በላይ ነው ሁሉንም አጥበው ለቅሞውህ ዋው ሺህ አመት እድሜ ተመኝሁሎት እድለኛ ናቸው የእርሶ ልጆች
እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ
ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ ጠንክሪ😍😍😍😍
ፅዳቱ ጥሩ ነው ግን ኮሰረት ሲገባ አላየሁም ይልቅ ለበርበሬ ቀረፋ፣ቁሩንፉድ ፣ ሄል በጣም ጥሩ ነው ሞክሩትና እኔ ልቀጣ ቢወደድም ዋጋው በጣም ልዩ ነው ሲቁላላ ዋው ነው ለፍርፍር ለሁሉም አይነት ወጥ
ጤናሽን ይስጥሽ ማማዬ ውይ ግን ማሽኑ በጣም ያግዛል ።
አመሰግናለሁ
እሰይ የኔ ባለሙያ 😍❤️ እናት በጣም ነው እምወድሽ ❤️ ደስ ትይኛለሽ እጅሽ ይባረክ እንዲህ ነው እንጂ ሙያ ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት እኔም ልክ እንዳችው አድርጌ ነው እማዘጋጀው ከገበያ አልገዛም
በጣም አመሰግናለሁ
የ ሚሉዬ እናት በጣም በጣም እናመሰግናለን። በጣም አስተማሪ ነው ከቻሉ ኮሜንት ላይ ዝርዝሩን ቢፅፉልን ደስ ይለኛል , ለ አንድ ፈረሱላ ምን ምን እደተጠቀሙ እና ምን ያህል እንደሚያስፈልግ።❤❤❤
እንደበርበሬው ብዛት ነው ቅመሞቹን እምትጠቀሚው
ከእርጥብ ቅመሞች ስንነሳ
ነጭ ሽንኩርት
ዝንጅብል
በሶ ቢላ
ጤና አዳም
ቀይ ሽንኩርት
የስጋ መጥበሻ ቅጠል ሮዝመሪ ናቸው በነዚህ እርጥብ ቅመሞች በርበሬውን ከደለዝሽ በኋላ ለሶስት ቀን ሽፍን አድርገሽ ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ
በርበሬ ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣ እሚያስፈልጉን ግዕባቶች
ገውዝ የፈረንጅ ኮረሪማ
ስናፍጭ
ጎመን ዘር
ተንገርግቦ ደርቆ የተቆላ አብሽ
ነጭ አዝሙድ
ጥቁር አዝሙድ
ጦስኝ
ደረቅ በሶቢላ
የድንብላል ፍሬ
ኮረሪማ
ጨው
ኮሰረት ናቸው
እኔ ግን በግሌ
ቀረፋ
ቅርንፉድ
ጥምዝ
ቁንዶ በርበሬ
ሄል
እጨምርበታለሁ
በውጪው ዓለም ስለምኖር በርበሬው እንደ ሃገራችን በርበሬ የማቃጠል ጣዕም ስለሌለው የሚያቃጥለውን ቃሪያ ወይንም ከሳምስ ክለብ ሱፐር ማርኬት ውስጥ የሚሸጥ ትንሽ የማቃጠል ጣዕም ያለው የተሸከሸከ በርበሬ አለ እሱንም እጨርበታለሁ ያው አንድ አማራጭ ነው እምጠቀመው ከሁለት አንዱን ወይ ቃሪያውን ቃሪያው ከሌለኝ ደግሞ የተወቀጠውን በርበሬ አንድ ላይ ከበርበሬው ጋር አድርጌ ነው እምደልዘው በኢትዮጵያ 🇪🇹 ለምትኖሩ ኢትያኖች ግን ሌላ እሚያቃጥል ቃሪ መጨመር አይጠበቅባችሁም
እንግዲህ የፃፍኩላችሁ ግዕባቶች ለሁላችሁም ይጠቅማችዃል ብዬ አስባለሁ ደህና ሁኑ
@@nejatumuayub6232 አመሰግናለሁ !!
@@nejatumuayub6232 ምጥን ሽሮስ ለማዘጋጀት እርጥብ እና ደረቅ ቅመሞች ዝርዝሩን ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል
@@adiamgebre8039 ምጥን ሽሮ ለማዘጋጀት እሚያስፈልጉን እርጥብ ቅመሞች
ነጭ ሽንኩርት
ቀይ ሽንኩርት
ዝንጅብል
ታጥቦ የተዘፈዘፈ አብሽ በጣም በትንሹ ሳይበዛ
በሶቢላ
ጤናዳም
ጦስኝ
የተወቀጠ በርበሬ ያስፈልጋል
ልክ በርበሬ እንደምንደልዘው መጀመሪያ ቅመሞቹን ካደቀቅሽ በዃላ
ለቅመሽ ቆልተሽ አጥበሽ ያደረቅሺውን የሽሮ እህል ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር አብረሽ መደለዝ ነው ማሽን ካለሽ በማሽኑ ታዋኽጂዋለሽ በሙቀጫ ከሆነ እምትጠቀሚው ቀስ ብለሽ ነው ሸክሸክ ሸክሸክ እምታደርጊው እኔ ግን በሽንኩርት መፍጫ ማሽን ነው እምጠቀመው ለበርበሬም ለሽሮም
ሽሮውን ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር ከደለዝሺው በዃላ ክዳን ባለው ኮንቴነር ክድን ሽፍን አድርገሽ ለሶስት ቀናት ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ የሽሮው እህል ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣ
ደረቅ በሶባላ
ደረቅ ጤናዳም
ደረቅ ቀይ ሽንኩርት
የተቆላ አብሽ
ደረቅ የስጋ መጥበሻ (ሮዝመሪ)
ደረቅ ጦስኝ
ኮረሪማ በትንሹ
ጨው
ጥምዝ በትንሹ
ድንብላል
ነጭ አዝሙድ
ጥቁር አዝሙድ
ቁንዶ በርበሬ በትንሹ
እነዚህን ቅመሞች ነው እኔ እምጠቀመው የሁሉም ሰው ሙያው ይለያያል ቀረፋ የሚጨምሩ ሰዎች አሉ እኔ ግን አልጨምርም ከኔም ሙያ በበለጠ እዚሁ ዩቱብ ላይ ገብተሽ የምጥኝ ሽሮ አዘገጃጀት ብለሽ ሰርች አድርጊና ማየት ትችያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
እሺ
ዋው ዋውእናታችን በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባረክ በእውነት ፅድት ያለ አዘገጃጀት ነው ግን ማሚዬ የኤሌክትሪክ እቃወችሽን የት እንደሚገኙ በዛው ብትነግሪን አዳዲስ እቃዎችን ነው የማየው ካንችጋ በተረፈ ሱሴ ነሽ ማሚዬ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
አመሰግናለሁ በጣም። የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ አንድላይ እመልሳለሁ
Mami Ejish yibarek 🥰🥰🙏
በጣምጎበዝባለሙያነሽ እኔኳ አዘጋጅቸአላውቅም በርበሪምሽሮም ያለሁት ስደትነው ሀገር ስገባ አሁን በደብ ሙያልልመድና እሞክረዋለሁ ገናመጀመሪያየ ውነት ሀሳብይሆነኝነበር ቀላልነው እደማየውከሆነ. እሲደሞ የሹሮ አዘጋጃጀት አሳይን ለመረጃሽከልብ አመሰግናለሁ
ተባረክልን እናመሰግናለን ወደአሜሪካ ብትልኪ ልንኣርደር እናረጋለን ስልክሽን አስቀምጭልን ፌላጋቱካለሽ
ማምዬ በጣም እናመሰግናለን ያምራል እንዳለው የማሽኑን ዋጋና ኬት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ ልግዛ????
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
አሜን
ንፅህናው ይምጣብኝ:: ይሄነው ሙያ!
ስራው በጣም ብዙነው እናቶቻችን እግዚአብሔር ያኑርልንንን 🙏 ይይጠብቅልንንን 🙏🙏🙏
Edmena Tena lenatachin.
Thank you so much.
Betam enamsegnalen bezu yemnawkewen neger temrenal bertulen 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍😍😍
Amesegnalew betam
Masha Allah balamoya not eragim edemena tena yestot mama mafechaw sent naw yagazute
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
እጅሸ ይባርክ
ዋውባለሙያነሽ የሹሮንም አዘገጃጀት ቅርቢልን
wude demrign emelisalehu pls
ማሻ አላህ
አጆት ይባረክ m🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Yeni e biruk ihit tebareki gin timiz , camon ina 7 kimem kundo berber kirunfidina kerefa malet ye mekelesha kimemoch anasgebam wey? Tebarekilign
Betame gobase enate neshe taberki qemai yee fachesabte yetahe yegnale efalgalou negarugn ye tequa 🙏 ❤❤
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
wude demrign emelisalehu pls
Hi I liked the video but I could not understand anything you were saying. Can you put the ingredients list in English please?
Wow yane wede Enate balamoya tabarkelege mafechwene kayate Agageshwe falegewe new please negarge Godbless you
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
ቤርቤረው ብታመስ የበለጠ ጥሩ ነው
Enameseginalen yegna balemoya enat
በጣም ጥሩ ይመስላል ከየት ነው ያገኘሽው መፍጪይውን?
እጀሽ ይባረክ ማሚዬ እስኪ የመደለዣውን ማሽን ከገዙበት ያጋሩን
ብርክ ያልሸ እናት አቺ ባለሞያ ልጆችሸ ሰረዓታቸው ወይ ደሰ ሰትሉ ከናንተ ብዙ ተምረናል ተባረኩ
Wwaaaaww tebarki
Teru nwe!!!