Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q89

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 62

  • @Rahelbelete-xw7ye
    @Rahelbelete-xw7ye 6 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞሽ እህቴ ያለሽበት ሁኔታ አሳዝኖኛል እፀልይልሻለሁ ዶር የመከረሽን ለመተግበር ከዚች ሰአት ጀምሮ ውሳ አድርጊ ።በማይንድ ሴት በኩል ስልኳን ማገኘት ይቻል ይሆን ማለትም በናንተ ዩቱዩብ ቻናል ማለቴ ነው እንደው ያቅሜን ባደርግ ደስ ይለኛል

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህት አለም እኔ እምልሽ እራስሽን አይምሮሽን ልብሽን ክሚረብሹ ሀሳብ እና የህመም ሀሳቦች አይምሮሽን ዝም አስብይው. መጀመሪያ ሀሳብሽ እና አላማሽ ሁሉ አንቺ እና እንቺ ብቻ ይሁን ይህ ማለት እራስ ወዳድ መሆን ነው በልኩ እናም መጥፎ ሀሳብ ሲመጣብሽ ዝንብ መጥታ ፊታችን ላይ ስታርፍ እንደምናባራት እነዚህ እማይበጁ ሀሳቦችን እሽሽሽ እያልሽ እንደ ዝንቧ ከአይምሮሽ አባሪያቸው:: እሚበጅ ሀሳብ ብቻ መፍትሔ እሚሆን ሀሳብ ብቻ አይምሮሽ ውስጥ እንዲበቅል ፍቀጂ ወደውስጥሽ አዳምጪ እግዚአብሔርን ጠይቂው እግዚያብሄር ወደ ጥበብ ይመራሻል አንቺን እንዳትስሚ እግዚአብሔር እሚልሽን ብቻ አዳምጠሽ እሱን ተከተይ. አይዞሽ እህቴ ሁሉም መልካሙም መጥፎ እምንለውም አላፊ ነው. አንቺ እማ ለሁላችን የጠንካራ እህት ምሳሌ ነሽ. ይህ ችግር የእንቺ ብቻ ወይም አንቺ ቤተስብ ላይ ብቻ እንደሆነ አርገሽ እትይው. እናም እውነተኛ ሆነሽ ችግሩን መጠየቅና መጋፈጥ እራሱ ትልቅ ብስለት ነው. Just focus on yourself.
    እይዞሽ ሁሉም ሁሉም ያልፋል. ችግር ማየት የአለም መጨረሻ አደለም ማግኘትም እንደዛው.

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 6 หลายเดือนก่อน +9

    ብዙ የእኛ ኢትዮጵያውያን ሂወት የሚሠበረው የሌሎችን ችግር ከአቅም በላይ በመሸከም ነው ችግሮች መፍታት የሁላችንም ሃላፊነት በማድረግ እንረዳዳ

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried1718 6 หลายเดือนก่อน +3

    የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ይሄ ነዉ።የኔ እህት ወደ ራስሽ ተመልከቺ ነገ ይታሰባል።ወንድምሽ የአዕምሮ ህክምና የሚያገኝበት ሁኔታ በጤና መድህን በኩል እንዲመቻች አስደርጊአምላክ ይርዳሽ።

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 6 หลายเดือนก่อน +3

    እህትዬ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ጌታ እየሱስን ወደ ህይወትሽ አስገቢ❤ አንቺን ተስፋ ሊያስቆርጥ የወጣ የጭለማ ሀይል በእየሱስ ስም የተቃጠለ ይሁን አሜን በእውነት እየሱስ የዘላለም እረፋት ይሰጥሳል።
    ሁላችንም የሚያስጨንቅ ነገር አለብን ግን ሁሉን በሚችለው ጌታ እናሸንፋለን። ጠላት ተስፋ ሊያስቆርጠን አይገባም እየሱስ ያድናል❤🙏

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አይዞሽ የዶር ምክር ተግባራዊ አድርጌ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ፀልየሽ ትዳር ለመያዝ አስቢ የኛ እድሜ ታውቂያለሽ ሳያልፍብን መሮጥ አለብን

  • @addisufirew8118
    @addisufirew8118 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ
    አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው እራስሽን ዘና ለማድረግ ጥረት አድርጊ
    ለቤተሰብ ማሰብሽ ጥሩ ነው ግን እራስሽን እየጎዳሽ መሆን የለበትም

  • @wegf6808
    @wegf6808 6 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ዋጋ የምትከፍይው ለምታድኚው እና ለምትቀይሪው ሰው መሆን ያለበት። የማታድኚው ሰው ይዞሽ ወደ ማትወጪበት ገደል ይዞሽ ሊገባ አይገባም!!
    ዶክተር ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ዶ/ር ተባረክ

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ አረብ ሀገር ያለን ከ80% በላያችን በዚህ ሁኔታ ነው እያሳለፍን ያለነው እኔ እናቴንም አባቴንም በስደት ነው ያጣዋቸው ግን አላሃምዲሊላህ ተስፋ አትቁረጭ እናትሽን ተከባከቢ አይዞሽ እህቴ

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน +5

    Ybezuu sew teyak new. Dr. Egziabeher Ybarkeh Kmelaw Betsbeh.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለኛ ማፅናንያ ለሆንከን , ዶክተር ምህረት ❤❤❤, የኔ ህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ስደት ክፍነው ብዙ አሉ ጉብዚ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አይዞሽ እግዛቤሔረ ይረዳሽ ።የኔንም ህይወት የነካ ጥያቄ ነው የጠዪቅሽው።ትልቁ ትምህረት ሁሉን ችግረ እኔ እፈታለሁ ማለት ምንም ችግረ አለመፈታት ነው ያለው የዶክረ ምክረ ይመሰለኞል

  • @Sofoniyas_Dawit
    @Sofoniyas_Dawit 6 หลายเดือนก่อน

    Bad time create strong person ❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ናት በርቺ ለራስሽም አስቢ

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 6 หลายเดือนก่อน +5

    May God show you his boundless love and support. And Thank you Doctor

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ በርቺ !

  • @Kereyeze
    @Kereyeze 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ተጠቀሚበት

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your valuable contribution!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 หลายเดือนก่อน

    የጌታችን የኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ለአንተና ለቤትህ ይሁን ተወዳጁ ዶክተር ጠቃሚ ያደረገህ ጌታ ስለአንተ ይመስገን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hi. Sister. be. Strong. God. is. good.

  • @azebhayelom803
    @azebhayelom803 6 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞሽ እህቴ የመምህር ግርማ ትምህርት ብት ሰሚው በርግጠኝንት በጣም ይረድሻል።

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 6 หลายเดือนก่อน +2

    😊 ተባረኹ 🙏🏾

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም 7 አመቴ ነዉ በዉጪ ሀገር። መጥፎ ቤተሰብ ከጀርባዬ በመተት ብዙ አድርገዉብኝ ከ ልጅነት ጀምሮ ቤተሰባችን ሲበጠበጥ የነበረበት ምክንያት አሁን 32 አመቴ ላይ አወኩኝ። እናቴ ፈፅሞ የእናት ነገር የላትም በረባዉ ባረባ ነበረ ምትበጠብጠን ፀያፉ ነበረ ምትናገረዉ። በሃላ ግን የክፍ ዘመድ ስራም እንዳለበት አወኩኝ

  • @TesfshS
    @TesfshS 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሁላቺሁም dr. ለምትሰጠን ሃሳብ ከልብ አመሰግናለው። ስቀጥል ያው ማለት ያንተን ሃሳብ ለመደገፍ ያክል ማለት ድጋፍ የሚያስፈልገው ሆኖ ሳይሆን እምነትን እንዲኖራቸው በማሰብ ነው ። የልጂቱ ቺግር በተወሰነ መልኩ እኔ ጋር ነበር። ከዛም ባጋጣሚ ልክ አሁን አንተ ያልከውን ሃሳብ መጠቀም ጀመርኩ ስጀምረው ፈታኝ ነበር ምክንያቱም አዲስ ልምድ ስለሚሆንብን ይመስለኛል ጊን እኔ ቀጠልኩበት አሁን ደስ የሚል ነገር ላይ ነኝ ማለት በዚህ ሃሳብ ብቻ ማለት ነው።

  • @tru3424
    @tru3424 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks! a lot dear Doc. Miheret. It's amazing free service.God bless you and your all things!!!

  • @oness159
    @oness159 6 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @abderhamanshifa2386
    @abderhamanshifa2386 6 หลายเดือนก่อน

    ያሳዉኒ ሂየቱ ያቲዳኪ ማሊካሚ ሳዉ ባራከቲ ዪሲጢ 👍👍👍

  • @banjur6051
    @banjur6051 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት አይዞሽ ማሚየ አላህ ድካምሽን ይቁጠርልሽ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኛን የስደተኞቺ ቺግር ብታይ ዶክተር አንዲ መፀሀፍ አይበቃህም በወጣትነት የተከፈለ ዋጋ ለዛውም ማንም አይረዳን

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክር ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @BirukKetema-fy4yd
    @BirukKetema-fy4yd 6 หลายเดือนก่อน

    Berchi ehete ayzon

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂዋ ኮሜንት ካነበብሽ እኔን አግኝኝ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ❤❤❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Dr

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera 6 หลายเดือนก่อน

    ቀሪ እድሜሽን መልካሙን እመኝልሻለው አዳዴለራሳችን ካልቆምን ማንም መቶአይረዳንም ፈጣሪይርዳሽ ለራስሽም አስቢ

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yene Enat Ebaksh lerassh Nuri Nuri lanch

  • @selamawitabebe7215
    @selamawitabebe7215 6 หลายเดือนก่อน

    Focus on what you can change and your main responsibility.

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687 6 หลายเดือนก่อน

    Dr. Mheret betam yigermegnal. Be youtube becha yemayeh aymeslegnem. Betam bzu eyetemarku new. Aymeroye west yalewn idea hulu address tadergaleh. Andande ene endezi yekebede cheger sesema I feel ashamed of my life. Yalagelegelku yetesetegn edel yabakenku yimeslegnal. Gn yemanm chger kemanm endemaywedader, hulunm mesmat mechaln hulum sew yerasu menged endalew.eyetemarku new. Egzer yestelen Doctor.

  • @yoditgudeta4914
    @yoditgudeta4914 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 6 หลายเดือนก่อน

  • @GhhBgg-el8df
    @GhhBgg-el8df 6 หลายเดือนก่อน

    😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yasenyasen-r2m
    @yasenyasen-r2m 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bzu sew ale enyem and negn

  • @LilyWorassa
    @LilyWorassa 6 หลายเดือนก่อน

    comment ላይ ነው ጥያቄ የምናስቀምጠው

  • @alem8640
    @alem8640 6 หลายเดือนก่อน

    Dr Mehret betam enaneseginalen

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 6 หลายเดือนก่อน

    Doctor God bless you ❤❤❤❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Negestatttt
    @Negestatttt 6 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን ይሄ ምክር ትክክለኛ ችግርሽን ፈች ነው ተጠቀሚበት

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 หลายเดือนก่อน +2

      PLEASE ?🙏 Ebakesh? No more living for others before yourself!😢

  • @HelenMokenen
    @HelenMokenen 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የኔጥያቄ ግልጽ አይደለም መሰለኝ እኔ አባቴከናቴ ጋር በጋደኝነት ነው የወለዱኝእናአባቴ ዶክተር ነውናምሀብታም ነው እኔንአያቶቼ ናቸው ያሳደጉኝ ከሁለቱምጋር አላደኩም ግን አባቴበምንም አይነት መልኩ አይፈልገኝም አኔ አሁን የልጆች እናትነኝልጆቼአባት የለሽም ይሉኛል አናም ሰውላኩኝ እሱግንወደፈት ውርስ እንደማገኝ ይናገራል እኔ እሱን አይደለም የምለውምንምሀብታባልሆን ጌታአለኝግንእሱምንም አይረዳምእናሰለአባቴ በተነሳ ቁጥርእጎዳለዉ ምንአርጌው ነው እላለውናምንትለኛለህ።

  • @abebawgetnet6791
    @abebawgetnet6791 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥራችሁን

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን ሚዋጋን ቤተሰብ ላይ አድሮ ነዉ። ደካማ ጎናችን እሱ ስለሆነ

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የ ቤተሰብ ጣጣ ነዉ። አንድ ላይ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ ፀበል ግቡ። የ ሰይጣን ስራ ስለሆነ

  • @yonasbirhanu5236
    @yonasbirhanu5236 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤