Thank you kindly Dr. Mehrtet and all who involve in this program! May many questions has been answered without me saying a word. May God bless you all in abundance and way to go!!
Betam enamesegnalen Dr ele aberkitot .. bizu chigrochen Beye programu eyetemeleselign new .. gn demo lelam chigroche mnalbat edilun sagegn eteyikalew .. weyinm ende kedmow be program keteserabet yifetalignal bye amnalew
The background should be done professionally, It should be attractive and amazing color combination and there should be more items(books), that's my suggestion
Thanks a lot doc .You are really smart and knowledgeable. You show us real and right driction..Keep pushing, doc ... we got a lot of lessons from your program.
Dr. Meheret Debebe, may God bless you for your service. I know you do this professionally and you try your best not to touch the spiritual aspects. However, I can't help myself to see that the answer to most of the questions people have is Christ Jesus. Be it a question of purpose or people struggling in depression, generational curse and the consequences of sin. I also know you are a believer. I just wonder when you will start to tell your audience that the real and ultimate solution is Jesus Christ. Without Him, there is no rest, joy, happiness or fulfillment. God gave you grace, season and favor. People listen to you. When will tell them that they need eternal life and most of their questions come from a hungry soul searching for God? Please forgive me if this offends you. I respect you and honor you. I just wish that your audience know the real answer and the only truth👉 Jesus Christ, the Son of God.
ዶክተር ምሕረት ፕሮግራሙን በየቀኑ ማቅረብ መቋረጥ እንደሌለበት አስባለሁ፣ ምክንያቱም በየዕለቱ ምግብ እንደምንበላ ሁሉ በየዕለቱ ጥያቄ የማይፈጠርበትና ለጥያቄው መልስ የማያስፈልገው ሰው ያለ አይመስለኝም። ስለዚህ በየቀኑ ፕሮግራሙ በተለያዩ የጥያቄ መልስ ቢታይ ይመረጣል። ፈጣሪ ብርታቱንና ጸጋውን ይስጣችሁ።
እሚችለውን ሁሉ እያረገ ነው ግን እሱም ስው ነው ይደክመዋል የራሱ ሂወትም ሀላፊነትም አለው በቻለ ስአት እሚችለውን እየስጠን ነው. ቦሌ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስትያን ውስጥም ትሩ ትምህርት ይስጣል እኔ የምንም ህይማኖት ተከታይ አደለሁም ግን ትምህርቱ በጣም ጥሩነው ስማው ዩትዩብ ላይ አለ
ለአንተም መልካም ዊክ ኤንድ እናመሠግናለን፡፡❤❤❤
@@coreykelly2523የምንም ሃይማኖት ተከታይ ብትሆንም/ኝም የክርስቶስ ተከተታይ መሆን ግን ለሁሉም ነገር ብርሃንን ይሰጣል ጌታ ኢየሱስ የነፍስም የስጋም ሰላም ነው።
@@finotaraga-qo7bg እንደምታውቂው መድሀፍ ቅዱስም ቁርአን እና ቶራ (Torah) ላይ ያለው ነገር ሁሉ ታሪክ ነው ስለእየሱስ ስለተባለው ስው ጨምሮ እናም ብዚህ ታሪክ ምሳሌ ውስጥ የተፃፍ ብዙ ስወችን እንደምሳሌ እየተድረጉ ማስተማሪያ እና የማህበረስብን አይምሮና ስነ ልቦናን በመቅረፅ ስው እንደ እንሰሳ ተበላልቶ እንዳያልቅ መልክ እና ቅርፅ እንዲይዝ ስርእት እና ደንብ እንዲኖረው እሚያረግ ጥሩ መሳሪያ ነው. በተመሳሳይ ብዙ መፀሀፍት አሉ እንዲሁ ትምህርት እዘል የሆኑ እናም እኔ ትምህርቱን ለመውስድ መፅሀፍ ውስጡ ያለውን ታሪክ እውነት መሆኑን ማመን የለብኝም ግን ትምህርቱን ክማንኛም መፀሀፍ አንብቤ ትምህርት እንደምወስደው የተስማማኝን ትምህርት እወስዳለሁ. እናም ለአንቺ ወይም ለአንተ እየሱስን አምነሽ ብርሀን እና ስላም ስለጠሽ እኔ ደስ ብሎኛል ግን ይህ መንገድ ለእኔ ስለማይራ እኔ እምከተለው የእኔን መንገድ ነው. ብዙወችን እምከተል ጭፍን ተከታይ አይደለሁም. ግን ሀሳብ ሳላካፈልክ/ሽ አመስግኛለሁ. 😊

ለኔ ፕሮግራምህ ተመችቶኛል የሚጠየቁት ጥያቄዎች በአንድም ይሁን በሌላ የኔ ጥያቄዎች ነበሩ ብዙ ተምሬባቸዋለሁ ነገር ግን ሌላ የተሻለ አማራጭ ካለ ጥሩ
መልካም ቀን
I have all the problems this guy mentioned😫
በየቀኑ በደስታ የምጠብቀው የሶሻል ሚዲያ ፕሮግራም ይሄ ነውና ቢቀጥል በጣም ደስተኛ ነኝ
ዶር በየቀኑ የአንተን ትምህርት ግኘት በጣም አስፈላጊ ነው።ስለዚህ ፕሮግራሙ በዚህ አይነት ቢቀጥል እላለሁ።
ለአበርክቶት ሁሉ ክበርና ምስጋናዬ ይድረስህ።
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግንህ። 🙏❤
ፕሮግራምህን ብትቀጥልልን መልካም ነው። የሁሌም ፕሮግራምህ የትኛውም ርዕስ አስተማሪ ነው። እንደ አድማጭ ተመልካች ከእኛ የሚጠበቅ ነገር ካለ የምትለን ነገር ማለት ነው።
ያው አንተን ማድከማችን እንደተጠበቀ ሆኖ ማለት ነው።
ዶክተር በየእለቱ የምታደርገው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ካላደከምንህለእኛ በጣም ይጠቅመናል እኛብዬየምናገረው ለብዙዎቻችን መፍትሔ (መድኃኒት )ስለሆነ ነውለዚህም ውለታዎ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሠ ግናለው
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ደኩተር ይቀጥል በዚሁ በጣም ተመችቶኛል ለኔ እግዚአብሔር ይስጥልን ሰላማችሁ ይብዛልን
Thank you Dr mihiret.
Dr. Thank you very much.
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ከሁሉ በላይ ስለ ሰጠህን ጊዜ እናመሰግናለን ። አንተ እና አብሮህ ካሉት ጋር ተማክራችሁ በወደዳችሁት መልክ አቅርቦት ዋናው ነገር እናተን ማግኘት መቻል ነው ።
ይኸ ይጠይቁ የሚለው በበዘ ሰው ዘንድ ተወዳጅና የገጡምንን ችግሮች እንዴት እንደምንፈታ በጣም የተማርንበት ስለሆነ አንድ ቀን ይጠይቁ አንድ ቀን የፖዘቲቭ ዕውቀት የምንገበኝበት የተላያዩ ርእሶች ላይ ትምህርት ብትሰጠን በፈ አቀራረብህ በጣም ሳቢና በሚገባን መንገድ ስለሆነ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ይኸ ሁሉ የአገራችን ችግር አስተሳሰብ ላይ ስላልተሰራ ነው የታደለች አገር ይዘን እርስ በእርስ የምንጠፋፋው ከቻልክ በቲቪና በሬድዮ የምትቀርብበት ሁኔታ መንግስትም ቢሆን ደግፎ ብትቀርብ ይኸ ትምህርት ከታችኛው ክፍል ጀምሮ እንደየዕድሜያቸው ደረጃ ካሊኩለም ተዘጋጅቶ እንዲሰጥ ሀሳቤን ለትምህርት ሚንስቴር አድርስልኝ እኔ አንተን እማይህ እንደ አንድ ጀግና ነው ጌታ ይባርክህ 13:16
Thank you kindly Dr. Mehrtet and all who involve in this program! May many questions has been answered without me saying a word. May God bless you all in abundance and way to go!!
ድንቅ ምክር😍😍😍
Betam enamesegnalen Dr ele aberkitot .. bizu chigrochen Beye programu eyetemeleselign new .. gn demo lelam chigroche mnalbat edilun sagegn eteyikalew .. weyinm ende kedmow be program keteserabet yifetalignal bye amnalew
The background should be done professionally, It should be attractive and amazing color combination and there should be more items(books), that's my suggestion
❤ ተባራኹ 🙌🏾
Hopefully , every video that you will stream on Tiktok, you will post on TH-cam as well. Because not everybody is using Tiktok
Oh, I didn't know he was on tiktok too! I watched him on MindseTube
@@deehope9477yup! Me too! I watch him on TH-cam
በርታልን ቁጭ ብለህ የምትወረውረው ሀሳብ እኛን እንዴት እየረዳህን እደሆነ አታቅም በርታልን
እናመሠግናለን🙏🏽
ጥሩ ፕሮግራም ነዉ! እኔ የአንተን ፕሮግራም በደንብ የምከታታል እና የምማርበት ነዉ።
በዚህ ፎርማት ለ- 3 ቀን ቢቀርብ ከተቻለ 2 ጥያቄዋች, 3 ቀን ደግሞ ለ 1- ሰዓት on line ለ -4 ጠያቄዋች መልስ ቢሰጥ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ😓
ዶክተር ምህረት ሰላም ላንተ ይሁን
አኔ በጣም ላገኝህ አፈልጋለሁ አንድ በጣም የአንተ አርዳታ ያሰፈልገኛል ይሀዉም በአንድ ሀይማኖት የኘሮቴሰታንት አምነት ተከታይ ነበርኩ አናም በመንፈሳዊ ነገር አቢዉዝ ተደርጊያለሁ በሰዉ አይደለም ችግር የደረሰብኝ ለዛም ነዉ ለማናገር የምፈልገዉ
June 3rd 2024 yelakut email eskahun mels yelewum
Thanks a lot doc .You are really smart and knowledgeable. You show us real and right driction..Keep pushing, doc ... we got a lot of lessons from your program.
ዶክተር ስለምታደርጉት ማህበራዊ ግዴታ እናመሰግናለን ትርሲትንም ማለቴ ነው ስለ ፕሮግራሙ 200 ቢደርስ ለምን ብትለኝ ብዙ በትምህርትም ክፍ ያሉ አገልግሎት ሰጪዎችም ችግራቸውን በተሻለ አማራጭ ፕላት ፎርም ላይ እያመጡ ስለሆነ እንደ ሃገር ይጠቅመናል እና ቢቀጥል እናም ምን ያክል ምን አይነት ከየት አከባቢ በየትኛው ደረጃ ህይወት ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የዚህ ሞያ ተጠቃሚ ሆኑ የሚለውን እስታክቲስ ብታሳይበት እንደ ተጨማሪ የፕሮግራም ስፋት ይሆንና እደገቱንና ተጠቃሚነቱ ይጨምራል ለናንተም ጉልበት ይሆናችኃል በተረፈ አመሰግናለሁ 🙏🏽
ዶር ምህረት ስለምታረገው አስቸዋፅዖ እግዚአብሔር ይባርክህ ።በተቻለኝ በእለቱ የለቀከውን በብዛት ሰምቻቸዋለሁ ጥያቄዎች እንደበዙብህ አውቃለሁ ነገርግን እየጠቀምክ ነው።
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
Tank you Dr
❤
I love you program 100%
Thank you for your time ❤❤❤
Dr Mehret betam enameseginalen
Selam enem begl yemawayh neberegn
🙏🙏
Thanks 🙏
Thank you!!
❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ስለምታስተምረን ዛሬ የተማርነው
ጥሩ ሀሳብ አመለካከት ማዳበር
መልካም ብናገር ይጠቅመኛል
ቀና ለመናገር መምረጥ
ከእኔ ጥሩ መናገር ጥሩ ነገር ለማድረግ ሁልጊዜም መልካም ማድረግ::
Tiktok ,የማይሰራበት አገር ነው ያለሁት zoom ላይ ብትመጣልን።
እናመሰግናለን
Lol, is he on tiktok too? I never watch tiktok!! But if you have access to TH-cam, you can watch him on that, I think! GBU!👌
❤❤yet new ye terapi adres?
Dr. Meheret Debebe, may God bless you for your service. I know you do this professionally and you try your best not to touch the spiritual aspects. However, I can't help myself to see that the answer to most of the questions people have is Christ Jesus. Be it a question of purpose or people struggling in depression, generational curse and the consequences of sin. I also know you are a believer. I just wonder when you will start to tell your audience that the real and ultimate solution is Jesus Christ. Without Him, there is no rest, joy, happiness or fulfillment. God gave you grace, season and favor. People listen to you. When will tell them that they need eternal life and most of their questions come from a hungry soul searching for God? Please forgive me if this offends you. I respect you and honor you. I just wish that your audience know the real answer and the only truth👉 Jesus Christ, the Son of God.
the son of God???? Misguided

❤❤❤
❤❤