ዱባይ ላይ በመከራ የወለደቻትን ልጅ ሆሳእና የጣለችው እናት ልጇን እንድታሳድግ እየተፈለገች ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 257

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 14 วันที่ผ่านมา +144

    አንዳንዴ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች የወለዱን ሳይሆን የወለድናቸውና የረሳናቸው ነው የሚመሰለው የሰው ሀገር ሲልኩን ደግሰው ደስ ብሎሀቸው ይልኩንና በኛ ጉልበት በኛ ዘመን በኛ ደሰታ በኛ ጤና እነሱ ቁጭ ብለው መብላት ነው የሚፈልጉት እናት አባት አቅማቸው ሳይደክም ጤናቸው ሳይጎል መጦር መፈለጋቸው እንዳለ ሆኖ እህትና ወንድሞችም በኛ መጦር ይፈልጋሉ ምንም እንዲጎልባቸው አይፈልጉም አሁን ይሄ ቤተሰብ ነው የሚባለው😢?

    • @sofiyahussen-zp6dh
      @sofiyahussen-zp6dh 14 วันที่ผ่านมา +8

      በጣም እዉነት የኔ ቆጆ

    • @Lore9072
      @Lore9072 14 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 14 วันที่ผ่านมา +5

      ዉይ የዉስጤን ፃፍሺዉ እናት አባት ቢያስ ያዝናሉ ወዲም ናቀርሳ ምቀኛ አይገልጣቸዉም አዳዲ ጪዋ ቢኖሩ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 14 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴት ታሳዝናለች ኡፍፍ

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 14 วันที่ผ่านมา +3

      ጨካኞች አይገልፃቸውም ከልጃቸው ከእህታቸው ይልቅ ገንዘብ ሆኗል የሚያስቀድሙት እንዴት ያሳዝናል

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 14 วันที่ผ่านมา +31

    አይዞሽ እህታችን እንኳን ወለድሽ አለሁ በለሽ ድምፅሽን አሰሚ ለመሲ ደዉይ ልጅ የአች ጌጥ ነዉ አትሞኝ የዋትያን ታሪክ ማየት አለብሽ አትሞኝ ስለ ቤተሰብ አትጨነቂ ፈጣሪሽን ለምኝ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 14 วันที่ผ่านมา +21

    የሰደት ህይወት ያያቀዋል የኔ እህት የኢትዮጵያ ቤተሰብ ገንዘብ አነጂ አኞን አይፈልግም ሰለዚህ አህቶቼ የመጣንበትም አላማ አንወቅ አራሳችንን አንጠብቅ ማፍቀር መዉደድ ጥሩ ነው ግን ግንኞታቸን ገደብ ይኖረን ❤❤❤

  • @JMGD44
    @JMGD44 14 วันที่ผ่านมา +78

    😢😢 እኛ ስደተኞች ገንዘባችን እንጂ እኛ አንፈለግም 😢😢 የሚለው ሃሳብ በብዛት እውነት ልብ የሚሰብር ነው😢😢

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 14 วันที่ผ่านมา +3

      ሳህ በተለይ ስደት የቆየነውንማ አይፈልጉንም ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 14 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል ገንዘባችንን እንጂ እኛን ማንም አይፈልገንም እንዴት ሆነን እንደምንኖር እኛና እግዚአብሔር ብቻ ነው የምናውቀው

    • @mbet1840
      @mbet1840 14 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እህቴ በጣም ያሳዝናል ልጇን አቅፈው ቢስሙላት አይዞሽ ቢሏት ልጇን አጥልም ነበር

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢 😢😢

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 14 วันที่ผ่านมา +29

    ጋዜጠኛ በፈጣሪሽ ልለምንሽ ይህችን ህፃን በአንች አማከይነት ቤተሰቦቿ ፈቅደው ይስጡኝ፡፡እኔ በደንብላሳድጋትናበማእረግ አሳድጌ አንድ ብቁ ኢትዮጵያዊ ልጅ ላድጋት በንፁህ ወተት ላሳድጋት፡፡
    መስየ ለህግ ፈርሜ ልውሰዳት፡፡ከ፡አበባ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 14 วันที่ผ่านมา +1

      ልጅቱ መቸ ጠላቻት ልጇን ቤተሰብ እንጅ ልታሳድግ ነበር እዛ የገባችው

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 14 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረኪ እግዚአብሔር ምኞትሽን ይሙላልሽ። ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ።

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 14 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔ ለምለምዬ የስደት ጎደኛዬ አንቺማ ለጅሽን እንዲህ አታረጊም በሠው ሀገር አይጥና ድመት ከፓሊስ ጋ እየተቸገርሽ ያሣደግሻት ልጅሽን ጨክነሽ አትጥይም ነገሮች ካቅምሽ ውጪ ሆኖብሽ ይሆናል አሀሀንም አረፈደም ተመልሠሽ ወደ ልጅሽ አብረሽ ሁኚ😥😥

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 14 วันที่ผ่านมา +18

    አይ የኛ መከራ አንዳንድ ስግብግብ ቤተሠብኮ አይጣል ነዉ እባክሽን እህታችን ለልጅሽ ስትይ አለሁ በይን አብሽሪ እኛ አለንልሽ የኔ ከርታታ

  • @አሜን19
    @አሜን19 14 วันที่ผ่านมา +43

    አትፍረዱ እሷ በምን ሁኔታ እንዳለች የምናውቀው ነገር የለም ጥለውባት ቢሆንስ እሷንም ምን አድርገዋት ይሆን ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢

    • @senisfamily5411
      @senisfamily5411 14 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you, eyasebkut yenebere new

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 14 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ወንድምዋ እህትዋ ናቸው ቢጥላት ምክንያት ስልክ ስደውል እያሳቀች ዲቃላ ይዛ መጣች የሚል ቃል አውጥታለች ግን ስልክዋ ዝጋች

    • @መናዊት
      @መናዊት 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@ተሽንፍአለውkoy yehone neger adergwat endayhone benatachu enji endet tlat thedalech, sint techgera yewesdechatn lij

    • @Suzanshimelis-lc6dv
      @Suzanshimelis-lc6dv 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@ተሽንፍአለው😭😭eko

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 14 วันที่ผ่านมา +15

    እህት አይዞሽ አብሽር ሁሉም ያልፋል ይገርማል ይዛ ካልመጣች አትቀበሉም አይ ግዜ

  • @LamriMinda
    @LamriMinda 14 วันที่ผ่านมา +21

    አለን እኛም የምናቃት ከዚህ የሸኘናት😢😢

    • @መናዊት
      @መናዊት 14 วันที่ผ่านมา

      Koye gin be hiyewet endalech endet awekachu, yehone neger adergwat bihones?

    • @TigistDeneke-g6g
      @TigistDeneke-g6g 14 วันที่ผ่านมา +1

      Geta ybarkachu❤❤❤

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 14 วันที่ผ่านมา +5

    ቅን ልቦችን አለማመስገን ንፉግነት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 14 วันที่ผ่านมา +2

    መስየ እባክሽ እኔ ልጆቸን በስርት አሰተምሬ ለከፍተኛ ማእረ ግእዳደ ረስኩ ይህችንም ወርቅ ህፃን የእግዚአብሔር ስጦታ፡የ ሰለሆነች በደንብ አድርጌ ላሳድጋት፡፡ልጀ ትሁን በጣም ተሰምቶጠ
    ኛል
    ቀና መልስ አ ጠብቃለሁ፡፡

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 14 วันที่ผ่านมา +4

    መሲ አንቺ መልካም ሴት አንቺ የሴቶች ቁንጮ ጎበዝ ለብዙዎች ወገኖቻችን ፈጥነሽ የምትደርሽ እናትም እህትም ሁሉ ነገር ነሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 14 วันที่ผ่านมา +21

    ሰላም መስየ ሰላምሽ ይብዛ እርግጠኛ ነኝ በስደት ስት ስቃይ ያየችባትን ልጇን አትጥል እሷን ችግር አጋጥሟት ካልሆነ በስተቀር በስደት የወለደ ያቀዋል ስቃዉን 2 ልጆች ወልጀ አይቸዋለሁ ያለማንም ሰዉ ሳንታረስ ተሰቃይተን አይተነዋል

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 14 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ልክ እንዳቺ

    • @aster7876
      @aster7876 14 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ያለናት ሁለት ልጅ ወልጄ አይቸዋለሁ ከባድ ነው

    • @getnettesfaye3387
      @getnettesfaye3387 14 วันที่ผ่านมา +3

      ወ/ሮ መሰረት በዙ እውነተኛ የኢትዮጵያ ዊ እናት ባህሪ ነው ያልሽ እና እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥሽ ።በጣም ጥሩ ጥሩ መረጃ ትሰጪናለሽ የተቸገረ ትረጂያለሽ ታስረጂያለሽ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 14 วันที่ผ่านมา +15

    እናትና፣፣ልጅ፣አላሕ፣፣ያገናኛቸው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 14 วันที่ผ่านมา +7

    እጅግ በጣም ያሳዝናለል እናትየዋ እንደው ምን ገጥሟት ይሁን እግዚአብሔር በሰላም ያስገኛት😢😢😢😢

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 14 วันที่ผ่านมา +5

    ,ውይ አንዳንድ ቤተሰብ ግን የኔ እናት እግዚአብሔር ከክፍ ጠብቆ ከልጅሽ ያገናኝሽ ዋጋ የከፈልሽባትን ልጅሽን ለማንም አትተያት

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 14 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ አይዞሽ ልጅሽን አንቼን ይፈልጋል ሰው ምን ይለኛል ብለሽ አትፀነቂ መከራን ያየሽበት ስጦታሽ ተቀብለሽ ላመንሽበይ ሰው ሰተሽ ወደዚ መተሽ ሰርተሽ ልጅሽን አሳዲጊ 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልጅሽ ይጠብቅልሽ

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 14 วันที่ผ่านมา +12

    ቤተሰብ እኮ ገንዘብ እንጂ የልጃቸው ፍቅር የላቸውም: ማፈሪያዎች: በገንዘብ የሚቀበሩ ይመስል::

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 14 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት እባክሺ አለሁ በይ የኔከርታታ እኛ ሥደተኞች ቤተሠብ እሚወዱን ብር ሥንልክላቸዉ ብቻነዉ ልጅሺን አሣድግ እባክሺ እኛ ሥደተኞች እንኮን ላንች ለብዙወች ደራሺነን ማማ አብሺር ❤❤❤❤❤ግን የልጅቱ ሂወት አለወይ የኔጥያቄነዉ ገላዋት ልጅዋን ጥለዉባት እዳሆን እባክሺ መሢያ ይህን መረጃ አሣዉቂን አይ መከራችን ብዛቱ ማን ይረዳን ይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sosojed416
    @sosojed416 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰቦቿ በህግ ይጠየቁ እነሱ ናቸው ልጅቷንም የጣሉባት እባካችሁየህግ አካል እህትናወንድሟን በህግ ይጠየቁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 14 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ወንድምየውም አላገኘዋትም ካለ አብራ የሄደችውን እህቷን በደብ መፈለግ እሷ ጋር ነው እውነቱ እኔ ካሰብኩት አሳብ እግዚአብሄር ይጠብቃት

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 14 วันที่ผ่านมา +17

    አቤት የሴት ልጅ መከራ እና ፈተና መቸ ይሆን የሚበቃዉ 😢😢 የኔ ትንሽየ ፈጣሪ እናትሽን ያግኝልሽ 😢😢🙏🙏

    • @yonasdemeke8348
      @yonasdemeke8348 14 วันที่ผ่านมา +1

      Bicha selam tena tihun enat nech

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 14 วันที่ผ่านมา +7

    የወንድምዋ የእህትዋ ፎቶ ምታውቁ እነሱ ናቸው ?
    ዋና ተጠያቅ የእህቱ እና የዋንድምዋ ፎቶ ብታውቅ ቋንቋ ከንባቻ የሚችሉ እባካችሁ ሼር አርጉት ትርጉሙት😢

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 14 วันที่ผ่านมา +8

    ቤተሰብለጥቅም ነው የሚፈልጉት በተለይ ከውጪ ስትመለሱ ጥቅምና ገንዘብ እንጂ ሰው አይፈልጉም

  • @keyalove6945
    @keyalove6945 14 วันที่ผ่านมา +6

    በሰላም ከልጅሽ ይጨንርሽ ያረቢ እናት በልጇ አጨክንም😢

  • @teklelove
    @teklelove 14 วันที่ผ่านมา +5

    አትፍረድ ይፈረድብሀይ የኔእናት እዲሕ በልጃ ያስጨከናት ምን ይሆን ???ሲቀጥል ቤተሰብ ደሞ የራሳቸው ጥቅም እዳይጎልባቸው ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እመቤቴ አማምላክ ትርዳሽ የኔ ከርታታ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 14 วันที่ผ่านมา +11

    ይህን የመሰለ ውብ ልጅ መጣል በጣም ያሳዝናል እምዬ ምን ሆና ይሆን ጨክናማ አይሆንም

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 14 วันที่ผ่านมา +7

    እረ ገለዋት እንዳይሆን 😢

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 14 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ከርታታ ምን አረጉሽ 😢😢😢😢😢በጭራሽ አጥልም ጥለዉባት ይሆናል እንጂ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እርዳን ምህረትህ ያግኘን እናንተ ቤተሰቦች ምን ነካችሁ ? በህይወት እንኳን መጣሽ ማለት ሲገባችሁ ለምን አስከፋችኇት እነሱ ካልተመቹሽ አጠገባቸው እንዳትደርሺ አይዞሽ ልጅሽ ቦርሳሽ ማለት ነች አሳድጊያት ምንም አትሆኚም ለምለምዬ በአንቺ አልተጀመረም እግዚአብሔር አሳድጎናል ልጅሽን ያሳድግልሽ በቶሎ ወደ ልጅሽ በሰላም በጤና ተመለሺ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ከጎንሽ ነን አይዞሽ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 14 วันที่ผ่านมา +12

    ቤተሰቦቿ ልጇን ጥለው እሷን ገለዋት እንዳይሆን መጠርጠሩ አይከፋም

  • @tigyehaile7080
    @tigyehaile7080 14 วันที่ผ่านมา +6

    እነዚ ቤተሰብ ልጅትዋ ገድልላት እንዳይሆኑ በህግ. መመርመር ኣለባቸው ህፃንዋ የጣሉት እነሱ. ሊሆኑ. ይችላሉ እናት. በማይ ሆን ቦታ ልጅዋን. ኣትጥልም ጌታ ከሱዋ. ይሁን

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ
    @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ 14 วันที่ผ่านมา +6

    እህት ተብዬዋ መያዝ አለባት የትአድርሳትነዉ አይ የኛ የስደት መከራ😢😢😢😢

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 14 วันที่ผ่านมา

      አዎ አሷ መጥፎ ስድብ ሚዲያ ላይ መነገር የማይቻል ቃል ከአፏ ከወጣ የመጀመሪያ ተጠርጣሪ ተጠያቂ እሷ ናት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 14 วันที่ผ่านมา

      ዋና አቅናባር እህትዋ ናች ምክንያት እያሳቀች ነው ዲቃላ ይዛ መጣች ብላ የሳቀች የዘጋች ስልክ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 14 วันที่ผ่านมา +6

    ህፃንዋን ካልፈለጉ ለኔ ይሱጡኝ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 14 วันที่ผ่านมา +2

    እናት አባትም ቤተስብ በሙሉ በቃ ገንዘብ ብቻ ነው እሚጠብቁት እና እህቶቼ ገንዘባቹ ያዙ ገንዘብ ከሌለሽ ማንም አይፈልግሽም ጨካኞች ቤተስብ ናቸው እግዚአብሔር አይፈሩም ልጅ ይዛ ስትሄድ ፊት ነስዋት እግዚአብሔር አይፈሩም ታሳዝናለች እባካቹ ቤተስብ እህት ወንድም አባት እናት እግዚአብሔር ፉሩ መጀመሪያ ምን እንደሆነች ችግርዋ መስማት ነበረባቸው ጨካኞች ናቸው ምን ታድርግ እናንተ እግዚአብሔር ይስጣቹ ባአሁኑ ስአት ማንም ማመን አይቻልም ቢኖርሽም ገንዘብ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 14 วันที่ผ่านมา +7

    መፍረድ ከባድ ቢሆንም ምንም አይነት ችግርና መከራ ልጅን የሚያህል ነገር ሊያስጥል ይችላል ቢባል ለማመን ይከብዳል ምክንያቱም ከመጣል ብዙ አማራጭ ስላለ ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 14 วันที่ผ่านมา

      ከዛ የሚመጡ እህቶች አይደለም ወልደው እና ከቤተሰብ ተቀባይ ሳይሆኑ ቀርቶ ሌጣቸውንም መጥተው የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል በዛች ቅፅበት ምን እንደሆነች እንዳሰበች ፈጣሪና እሷ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ቤተሰብ አለኝ ሀገሬ ገባሁኝ ስትል ባዶጇን ስትመጣ እንደ ውሻ ሲያደርጏት ምን እንደምታስብ መገመት አያቅትም::

  • @KdusRufail
    @KdusRufail 14 วันที่ผ่านมา +4

    ኦፍፍፍፍ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ግን እግዚአብሔር. ማስተዋሉን ይስጣችሁ ይቺ ልጅ በስደት ሀገር ምን አይነት መከራ እንዳሳለፈች እኛ እህቶቿ ነን የምናውቀው እንኳን ልጅ ይዞ ለአንድ ለራስ እንኳን በዚህ ሙቀት ያውም ወረቀት ሳይኖር በጣም ከባድ ነው ። ቤተሰብ ተብየወች በህግ ይጠየቁ ይቺ ልጅ ይሄንን ሁሉ ስቃይ ያሳለፈችላትን ልጇን በእርግጠኚነት አትጥላትም እባካችሁ ድምጽ ሆኗት ልጅቱ ታፍናለች

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 14 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ቤተሰብ ነው

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 14 วันที่ผ่านมา +5

    😢 ራሷን አጥፍታ እንዳይሆን ሚስኪን ኡፍፍፍ አሳዘነችኝ። የህፃኗን አባት ማግኘት አይቻል ይሆን?

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 14 วันที่ผ่านมา +1

      አይቻልም ምክንያቱም ተደፍራ ድገት እርግዝና ነው በዛ ላይ አረብ ሀገር

  • @SabaTiruneh
    @SabaTiruneh 14 วันที่ผ่านมา +8

    አይ የኛ ሰዉ ግባድ ሻጣ ይዛ ብትመጣ ያሸቃብጡ ነበር ብቻ ፈጣሪ በሰላም ከልጆ ጋር እድትገናኝ ይርዳት በእዉነት ታሳዝናለች

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 13 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ነገር አድርገዋትና ለማስመሰል ልጅቷን ጥለዉእንዳይሆን

  • @FantuNegese
    @FantuNegese 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እናት በይወት አለች ወይ
    እህት ወንድም ዪጠየቁ የት እንዳለች
    ማወቅ አለብን

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 14 วันที่ผ่านมา +3

    አግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 14 วันที่ผ่านมา +1

    የባሰ አለ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው አኡዙቢላህ ልጅቷ የሰራችሁ ትልቅ ስህተት ቢሆንም የሆነው ሆኗል የዚህ አይነት ጭካኔ አረመኔዎች 😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ በህገ ይጠየቁ ጂብ ከእንዳዝ አይነት ቤተሰብ ራስ ወደጅ እግዚአብሔር ይጠብቅን

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 14 วันที่ผ่านมา +2

    ማን ያውቃል ግዜው እኮ ከፍቷል ወንድምና እህት አሳግተዋት ወይም😢😢ገድለዋት ቢሆንስ😢የኔ ከርታታ ስደተኛው እህቴ ቤተሰብ እኮ ብርና ሻንጣ እንጁ ልጅ ለነሱ ትርፍ ነው😢

  • @SamrawitMulachew
    @SamrawitMulachew 14 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እቺ ልጅ ዱባይ ነበረች መውለዷን ግን አላውቅም ነበር አይይ በጣም ያሳዝናል😢

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም መሥዬ እውነትነው እኛበስደት ስንኖር ይመቸን አይመቸን እንብሓ አንብላ ይድከመን አይድክመን ዴንታ የላቸውም እነሡ ብር ብቻ ላቺ ምንም አይመለከታቸውም።

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 14 วันที่ผ่านมา +1

    የአላህ ስታሳዝን በምን አንጀቷ ችሎ ጣለቻት እህቴ አሳዘነችኝ አላህ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
    አይ ቤተሰብ በቃ ለጥቅም ነው አይደል የሚወዱን ያሳዝናል ወላሂ እኔም አስራ ሰባት አመቴ ነው ስደት አሁን ወደ ሀገር ለመግባት እፈልግና እንደገና በቃ አስባለሁ እንደትስ ልኖር እላለሁ ብቻ ያስፈራል እኔም አንድት ልጅ አለችኝ አልሀምዱሊላህ ግን አይ ቤተሰብ በቃ ሁሌም ብር ሆነ ጥቅሙ በቃ ያማል በጣም

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 14 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ቤተሶቦች በጣም ጨካኝ ናቸው ልጅቷን እንዳይገሏት ቤተሰቦቿ በህግ ይጠየቁ በጣም ገንዘብ ወዳድ ናቸው

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 14 วันที่ผ่านมา +1

    😢አይ እነሱ ክፉዎቾ ናቸዉ ገለዋት እንዳይሆን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 13 วันที่ผ่านมา

    ልጅኮ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው አሳድጊ አትጣይ እግዚአብሄር ሲስጥሽ ምክኒያት አለው

  • @Simert_tube1
    @Simert_tube1 14 วันที่ผ่านมา +5

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ😇

  • @sofiyahussen-zp6dh
    @sofiyahussen-zp6dh 14 วันที่ผ่านมา +3

    መች ይሆን ጥሩ ነገር እምንሰማዉ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 14 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢 በጣም አዘኩኝ ምን አይነት ዘመነው እደው ዘገነነኝ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 14 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህታችን ያን ሁሉ መከራ በስግደት አሳልፈሽ ሀገር ስገቢ ለምን ተስፋ ቆረጥሽ በስግደት ያደረፍሻት ልጅሽ ናት እንካን ወለሽ የኛ ሰው ብዙ ያወራ እነሱን ሳሰሚ ወደ ፊት እህቴ ወደ ልጅሽ ተመለሽ እህቴ 😢😢😢

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 14 วันที่ผ่านมา +7

    ዐቤት የሴት ልጅ ፈተና ዕደዉ ምን ይሻለናል ቤተሰቦቿ ግን ጤነኛ ናቸዉ ሊያልፍ ቀን መጨካከን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሔር እናትናልጂ የገናኚ❤

  • @semTIWu
    @semTIWu 14 วันที่ผ่านมา

    እህቶቸ በስራ ብቻ ሳይሆን በዉሳኔም መጠንከር አለብን እድሜ ልካችንን የኖርንላቸዉ ነገ ለነሡ ምንም ነን አላህ ይጠብቀን ሠዉ ተጨካክኗን እኪ ሠብስክራይብ አድርጋችሁ እለፉ የኔ ዉዶች 😢

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 14 วันที่ผ่านมา +8

    እግዜአብሔር እናቷን ያስገኝላት

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኣይ ያረቢ የኛ ፈተና😢

    • @HayuHayu-q2k
      @HayuHayu-q2k 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ሁቢ🎉❤

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 14 วันที่ผ่านมา

      @@HayuHayu-q2k አብሽር አንቺም ደምሪኝ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 14 วันที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ቤተሠብ በምን ምክንያት እንደወለደች ሣያዉቁ
    ክፎ ይሆናሉ ቅድሚያ ገንዘብ
    ነዉ የሚወዱት ይቅር ይበላቸዉ ምነዉ ህፃንዋን እኔ
    ባገኛት የሚያሥጠላ ቤተሠብ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 9 วันที่ผ่านมา

    ተመለሽ እቱ ፣ ልጅሽ በማደጎ ተሰጥታ ለዘለዐለሙ በፀፀት ከመኖር ሳይዘገይ አሁኑኑ ተመለሽ እባክሽ። ሴት ልጅ በተለይ በስደት አለም ፈተናዋ ብዙ ነው። ቅን ልቦች እውነትም ቅኖች🎉🎉🎉

  • @birtukannigus
    @birtukannigus 14 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭አይዞሺ የኔ እህት

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 14 วันที่ผ่านมา +4

    ገለዋት እዳይሆን

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 14 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ቤተሰብ ግን ከሰው ሀገር ሽጣችሁ ትበላላች ተብለው የወለዱ ነው ሚመስለው እህታችን እግዚአብሔር ያስገኝሽ አይዞሽ ፈጣሪ ፈተናውን ለበጎ ያርግልሽ

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቤተስኖቿ ገላዋት ካልሆነ???

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 14 วันที่ผ่านมา +11

    እኔኮ ተቸግራ በቤተሰቦቻምክንያት ብትጥላትም ለምን ዝናብላይ በጨለማ ግን በርግጠኝነት አግተዋት ወይም ገለዋት እንዳይሆን ስለደረሰብይነው ብዙ መጥፎ ቤተሰብአለ የደረሰበት ያውቀዋል

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 14 วันที่ผ่านมา +3

      በፍጹም ኣትጥላትም ኣይምሮዋ ተነክቶ አንዳይሆን በቤተሰቧ ንግግር

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 14 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም የሚያሳዝነው ሰደተኛ በቃ ብሩ ነው እንጂ አያሰፈልግም ከእንግዲህ ቢኖረንም ትንሽ (2) መሰጠት አለብን ማለት ደሞ እኮ የቀረውን ህግ ቤተሰብ የመረጠውን ማግባት ገለመሌ እንኳን አሷ ለረዠም ጊዜ ብቻዋን የተሻለ ሀገር የኖረች ኡፍ እናትየዋ ለምለም ምንም አይንካሽ አንቺ ላንቺ ኑሪ።

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ያጋናኛቸው😢😢😢😢❤

  • @mesiylemamesiy957
    @mesiylemamesiy957 14 วันที่ผ่านมา +1

    መውለድ ምን እንደሆነ እያወቁ ቤተሰቦቾ በዚህ ህይወቶ ባይገቡ
    እርምጃ መወሰድ አለበት በቤተሰቦቾ ላይ

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳት።

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልብ ይሰብራል የስደት መጨረሻ ቤተሰብ ከብር ውጭ ልጃቸውን ደክሟት ልምጣ ስተል እንኳን የኑሮ ውድነት እየነገሩ ተስፍ ያስቆርጣሉ ብቻ አሏህ ይሁነን😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሰው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 14 วันที่ผ่านมา

    በውጪው አለም ትኩረት ወደቤተሰብ ያዘነብላል እውነታውም ወንጀለኞችም ሆነው ይገኛሉ ቤተሰብ በደንብ ሊጠየቁ ይገባል በዚህ ነገር የኢትዮጵያ ፖሊዞች ጎበዞች ናቸው::

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 13 วันที่ผ่านมา

    ስደት😢😢 የስራህን 😢ይስጥህ😢😢😢😢😢 ህይወታችነን በላው😢😢😢 ቤተሰብ አይቀየር😢😢😢እኛ አንቀየር😢😢😢😢😢

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንነርሱ እንዳይሆኑ ልጅቷን የጣሉዋት እርሷን ምን እንዳደረጉዋት አይታወቅም ምርመራውን ወደቤተሰብ ማዘንበል ነው ቤተስቦቿ የት እንዳደረሷት መጠየቅ አለባችው

  • @wasera09
    @wasera09 14 วันที่ผ่านมา +3

    በሰው ሀገር ተሰቃየቾ ውይ በእርሷ ቦታ አስብት መጣች ተሰፋ አጣች

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ መተግበር ያለበት የወልድ ቁጥጥር ነው። አሁን ያዝህች ወጣት ዘመዶች የሚፍልጉት ገንዘቦን እንጂ ከነችግሮ እሷንና ፍቅሯን አልነበረም በጣም። ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ልጆች የሚወለዱት የለ በቂ ኋላፍነትና ዝግጅት ነው።

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 14 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ ለምለም እባክሽ ልጅሽን አትተዬ የእኔ እናት ምን አልባት ብቻዬን አልችልም ካልሽ በእውነት ነው የምልሽ እናቴ ጋ ሆነሽ ታሳድጊያለሽ እባክሽ አለው በይ ሁሉም ከጎንሽ ነው ውዴ

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v 12 วันที่ผ่านมา

    በፍፁም አትጥልም እሷን ግን ምን አድርገዋት እደሆነ ቤተሰቦቿይጠየቁ

  • @edaneden5427
    @edaneden5427 6 วันที่ผ่านมา

    አታደርገውም እኔ ነጠላ አንጥፊ ለምናለው እንጂ ልጄን 11 ወር እኮ እማ እያለች የምትጣራበት አትም ሆነ ጡጦ ስታጠቢያቸው አይን አይንሽን የምታይበት ጊዜ ነው አረ ለመጣል አያስችልም በእውነት ስለህይወቷ ያሳስባል እባካቹ ፈልጓት

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አለ ሁሉም ቤተሰብ እደኔ ቤተሰብ የሚያስብ ቢሆን እግዚአብሔር ስላልፈቀደልኝ መለወጥ አልቻልኩም ግን ቤተሰቦቼ በችግር ቢኖሩም ከኔ አንድ ብር አይፈልጉም
    አሁን እነዚህን ቤተሰቦች ምን ስም እንስጣቸው
    በቤተሰቦቻችሁ የማትተማመኑ እህቶቼ ጥንቃቄ አድርጉ ወልደን የምንጥል ከሆነ ለምን እንወልዳለን😊

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ምን ሁና ይሆን እዚህ እያለች ያልጣለቻት ሃገሯ ገብታ መቸም አትልላት😢የሆነነገር ተፈጥሮ ካልሆነበርቀር😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 14 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ጠላለች አልልም የኔ ግምት እህታ ናት የምትወነው የጣለቻት ለምን ከተባለም በወነነገር አደዝዘዋት ልጃን ቀመተዋት ይወናል አሁንም እናቴ በእህት ታግታ ነው የምወነዉ እካን የስደት ልጅ ልጣል ለማንኛዉም እህት ብትያዝ የልጅታ እናት የቀድሞ ፍቅረኛ ተይዘዉ ብጠየቁ በእግ በርግጠኝነት እነሱ እናቴን አግተው ልጅን የጣሉት የጠበቁት ቡር የዛ የመጣችዉ ልጅ የነገር ግልፅ ነው 😢😢😢

  • @jemmaneshreta391
    @jemmaneshreta391 14 วันที่ผ่านมา

    ኔገ ላይ ሁሉም ስሞላ ልጅ ላይሰጥሽ ይችላልበጠዋት እግዚአብሔር የሰጠሽኝ አሳድግ ከወንድ ከእህት እሱ ይበልጥሻል ተመለሽ ወደልጅሽ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 14 วันที่ผ่านมา

    Bad family OMG no humanity 😮i hope she is okay!!😢 That's little angel God be with her 😢

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ስደተኛ አይ የኛነገር😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በሰላም ያምጣት እራሷን እንዳትጎዳ ቤተሰብ ገበናን ይሸፍናል እንጂ በነገር ያባራል ሴቶችዬ ብልጥ ሁኑ ገንዘባችሁን ያዙ ቢኖራት 10 ብቶልድም ይፈልጓት ነበር

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 14 วันที่ผ่านมา +2

    እሷ፣ልጅቷን፣አልጣለችም፣ቤተሰቦቿ፣ናቸው፣እናቷን፣አፍነዋቷል፣

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 14 วันที่ผ่านมา +1

    ስደት አይንህ ይጥፍ አይ ዱባይ ሂዉት በጣም ከባድ ነው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 14 วันที่ผ่านมา

    😭💔💔💔💔 እህቴን 🙏🏾🙏🏾

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 14 วันที่ผ่านมา +1

    አይ መከራ በሰው ሀገር ተንከራታ መከራዋን አይታ ስንቱን ስቃይ አልፋ በሀገሯ መከራን ማየት 😢😢

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 14 วันที่ผ่านมา

    አይ መከራችን እረተን እረተን እኛ ባዶ ስነሆነ ቤተሰብ መሸሸጌያ ከእልሆነን ምኑ ቤተሰብ ነው 😢😢😢 እስኪ ከረፈደም ቢሆን ለራሳችን እናስብ😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 14 วันที่ผ่านมา

    እናት በሰው አገር ስቃይና መከራዋን ያየችበት አገሯ ይዛ አጥልም የሆነ ነገር ነው ሆናነው 😥😥😥

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 13 วันที่ผ่านมา

    አንዲት እናት 9ወር አርገዛ የወለደቻትን ለ11 ወራት ጡት እያጠባች በወጉ ሳትታረስ ያውም በባዕድ ሀገር ተደብቃ ያሳደገቻትን ልጇን በጨለማ ለአውሬ አትጥላትም። እኔ የእናትየው ነገር ከምንም በላይ እያሳሰበኝ ነው ነገሩ ከአይምሮ በላይ ነው ፈጣሪ ከልጇ ያገናኛት🙏🙏🙏

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 14 วันที่ผ่านมา +2

    አውሬስ ቢበላትስ ፈጣሪ ብቻ ይመልከታት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 14 วันที่ผ่านมา +2

      እሷስ ምን ጋጥሟት ይሁን መን የውቃል

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት😢😢😢

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 14 วันที่ผ่านมา +1

    Pleas let me know if you find her.

  • @reachos7060
    @reachos7060 14 วันที่ผ่านมา +4

    ገድለዋት እንዳይ ሆኑ ያስፈራል ነገሩ ልጅዋ በሰው አገር ያልጣለች በኣገርዋ ኣትጥልም ሰው ከፍተዋል በደንብ ይጣራ ነገሩ!