ውሎ አዳር - ከበረከት ገበሬዋ ጋር - ክፍል 2 Etv Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @dbegna
    @dbegna ปีที่แล้ว +3

    ውድ እህታችን ሆይ፤ የምንወዳት እና ሁሌም የምናስባት አገራችን፤ ያንች አይነቱን ጀግና ጨምራ ጨምራ ትውለድ እንላለን፤ ሌላ ምንም አይባልም ከመደነቅ ውጭ፤ እማማ ኢትዮጵያ ሆይ ብዙ በረከት ገበሬዋን ውለጅ፤ እግዚያብሄር ደግሞ ያገራችንን ሊሰራ የሚችለውን ወጣት ሃይል ሰባብሮ የጣለውን የሶሻል ሚዲያ ሰበር ዜናን ያጥፋልን፤

  • @dbegna
    @dbegna ปีที่แล้ว +4

    እህታችን በጣም አንበሳ፤ በጣም የህይወትን ትርጉም የተረዳሽ ውስጥሽም ውጭሽም የተባረከ እንቁ የሆንሽ ምርጥ የሰው ልጅ ነሽ፤ አባትን እናትሽ በምድርም በሰማይም ለዘለአለም ይኮሩብሻል፤ እኔም በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ በጣም ኮራሁብሽ፤ ፈጣሪ ጤናሽን፤ ቤተሰብሽና፤ ራዕይሽን ይባርክ፤ እባክሽ በሰሜን አሜሪካ እያውደለደለ ያለውን፤ በሰበር ዜና ተሰባብሮ የቀረውን፤ ዲያስፓራ ከትንሽ የስራሽ ዶክመንተሪ ፊልም ጋር ሆነሽ አናግሪልን፤ እባክሽ ሶሻል ሚድያ ያናወዘውን፤ የአሉታዊ ወሬና ዜና ኢነርጂ ህይወቱን ያጨለመበትን በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ የሚኖረውን ያገርሽን ህዝብ፤ ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች ትታችሁ፤ ኑ አገራችንን እናልማ፤ ጠንክረን እንስራ በይልን።

  • @tameratmitiku9732
    @tameratmitiku9732 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ሴት እንዳንቺ አይነቱን ወልዶ ማብዛት ነበር

  • @adanufeyisa7433
    @adanufeyisa7433 ปีที่แล้ว

    በረከት ጎበዝ ሴት ነች በጣም በጣም

  • @yalewberhane1006
    @yalewberhane1006 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት በርቺ።

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 ปีที่แล้ว

    berch yena konjo weda ehta teru sera new ayesarsha yalashawa 1❤❤❤❤❤egzbiher yetabakasha

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ በረከትዬ❤❤❤❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +1

    ሆሆሆ አሁን ገና ነገር መጣ ዘንዶ እባብ አይነፍም😘😘😘😘

  • @kukud4920
    @kukud4920 ปีที่แล้ว

    በጣምጀገናእህት

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 ปีที่แล้ว

    Viva thanks

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 ปีที่แล้ว

    የአላህ እዚህ ውስጥ ቁጭ ብሎ ቁረኣን መቅራት ነበር ሰላም አለው

  • @hanatamiru5911
    @hanatamiru5911 ปีที่แล้ว

    Bery betam wodishalehu betam demo maninetishin matireshiwu neger

  • @trytoknowsomething626
    @trytoknowsomething626 ปีที่แล้ว

    Love at list time Breket her and❤

  • @Ethi912
    @Ethi912 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ I went meet this tow great woman 👩

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 11 หลายเดือนก่อน

    እክት ጤነኛ ናቸው አለች ዲቄም ጤነኛ ተጠቀቂ ሀቢበቲ😢

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 ปีที่แล้ว

    My hero!

  • @adachekol4727
    @adachekol4727 ปีที่แล้ว

    Wow! Wonderful!

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 ปีที่แล้ว

    እኔመቸም እሄሁላ አውሬአይቸ አልቀመጥም😊

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 ปีที่แล้ว

    eje be afe yemischine gerami sera

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg ปีที่แล้ว +1

    I'm the first God bless Ethiopia 🇪🇹 you both strong woman's I'm happy to see you proud of you

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😍😍

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አየር ላድ በጣም ኢትዮጵያ ላይ ሴራ ስሰራ የነበረች ሀገረ ሰለሆነች ምንም አይጠመኝም አውነት ንፀው ከሆነሽ የተባረከ ይሁን ግን ...........

  • @የባቦዋስደል
    @የባቦዋስደል ปีที่แล้ว

    እኔአችንመሆንምኞቴነዉየኔልዩጀግናየ

  • @redseanilenile7285
    @redseanilenile7285 10 หลายเดือนก่อน

    The reporter does not sound genuine when showing her reaction. Good job Bereket

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    ye wushetam lebba book yegezach nat

  • @haiderkedirshafi5235
    @haiderkedirshafi5235 ปีที่แล้ว

    Brket gbrewa mgeqet ymcale khone selk steq est gebrna lmjmer eflglhe