ካፒታሌ 1 ቢልየን ብር ደርሷል....የቲማቲም ዋጋ የጨመረበት ምክንያት… 1 ሚሊዮን ዩሮ ይዛ ወደ ግብርና ከገባችው በረከት ገበሬዋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 269

  • @tsedeygebru1194
    @tsedeygebru1194 2 ปีที่แล้ว +70

    ከጥንካሬሽ ግልፅነትሽ !! ለምድሪቱ በረከት ያድርግሽ!! ተባረኪ የኔ ጀግና!!!!!

  • @jabirtahir4225
    @jabirtahir4225 2 ปีที่แล้ว +89

    Seifu on ebs ላይ እንግዳ አርጋት። ለብዙ ሰው ትምህረት ምትሰጥ ጀግኒት ናትና ጋብዛትና ትምጣ።

    • @bekausman6981
      @bekausman6981 2 ปีที่แล้ว

      Awo please 🙏🙏🙏

    • @nnjjj3605
      @nnjjj3605 2 ปีที่แล้ว

      ቀራበች እኮ😂

    • @newaydegfe6629
      @newaydegfe6629 2 ปีที่แล้ว

      ኤጭ ኤጭ አወኩ አወኩ አትበይ አመት አመት ሁሌም የሚከሰት ነው በክረምት ሁሌም ቢንቢ ቲማቲሞችን ይወጋሉ ያንቺ ምርት በቴክኖሎጂ ታግዞ ከበሽታ ድኖ ይሆናል አንቺ ያመረትሽው ደግሞ እንኳን ኦሮምያን አሰላን ሙሉ መመገብ አይችልም ስለዚ ዞር ዞር ብለሽ ሁሉንም ክልሎች እይ አትመፃደቂ

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 ปีที่แล้ว +43

    በህይወቴ የአድናቆት ኮሜት ፅፌ አላውቅም ነበር የውዷ እህቴ ስራን አለማድነቅ ከንፍግና ይቆጠርብኛል እና በጣም!!! በጣም አደንቅሻለው የምር የሀገሬ ልጅ እና ሀገሯን ወዳድ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +23

    *ገራሚ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት ጠንካራ ለብዙ ሰዎች መርህ ትሆናለች በጣም ጀግና ሴት ናት /// ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ጠንክሮ የመስራት ችሎታ ይስጠን*

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 2 ปีที่แล้ว +18

    ይቺን ልጅ አግዚአብሔር ከሰዉ ዓይን ይጠበቃት:: ኢነርጂዋ በጣም ደስ ይላል ::

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 2 ปีที่แล้ว +45

    አቤት አገላለጽ እና አረዳድ በስመአብ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን !!!

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว

      ምላስ ያለውን ሁሉ አትከተሉ የሚወራው ነገር ያላለቀበት ሁሉ በቃ ሙህር ነው 🤔እኔ ምኖም አልገባኝም

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 ปีที่แล้ว

      ሸሌ እኮ ናት። እንዴት ሰይፉ አቀረባት።

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +13

    What a strong lady. I am happy for her. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 2 ปีที่แล้ว +9

    እባካችሁ ሰይፉ ይህችን ሴትዮ ደጋግማችሁ አቅርቧት ። ደስ ትላላች አስተማሪ ምሳሌም የምትሆን ናት ። ስትናገር ትንሽ ትንሽ የደራርቱ ለዛ ያላት ትመስላለች ።

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 2 ปีที่แล้ว +12

    ወ/ሮ በረከት እጅግ የምታኮሪና Sense of humor ያለሽ ያራዳ ልጅ ነሽ::ይመችሽ✊🏽✊🏽✊🏽

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፡ ሰይፉ አንተ እና አብሮህም ያለው ውርጋጥ ግን በሁሉ ነገር ለመቀለድና ሙድ ለመያዝ አትሞክሩ መሀትም አታውራ ይደብራል አማረብኝ ብለህ ከሆነ ልንገርህ በጣም ያስጠላል በጣም ማለት ነው ለሁሉም ቦታ አለው ።

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 2 ปีที่แล้ว +15

    ሴፍሻ ወዳጄ በቅርቡ ከጀርመን ጠቅልዬ ስለምገባ የስራ እድል ፍጠርልኝ በረከትጋር እኔም የግብርና አፍቃሪ ነኝ🇪🇹❤🇪🇷☝️🙏!

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 ปีที่แล้ว +1

    ህልሜን እየኖረችልኝ ነው በቲክታክ ምትጨማለቁ ሴቶች እስቲ ከሷ ተማሩ ወንዶችም ጭምር ብራንድ እቃ ከምታስተዋውቁ ለህዝብ የተሻለ ነገር ስሩለት ወዳጆቼ እደገና ስለ ዘር ቆጠራ ህዝብን ምታስተምሩ ምታባሉ ፕሮፌሰር ,ዶክተር ነኝ ባዬች እስቲ ከዚች ጀና ሴት ተማሩ ሴት ብቻ የሚለው መጠሪያ ያንስብሻ የኔ የ 2015 ዘመን ጀግናዬ አንቺ ነሽ መልካሙን ሁላ እንዲገጥምሽ እመኝልሻለው እንዲሁም እፀልይልሻለው የዚህ ዘመን ጣይቱ አንቺ ነሽ

  • @ethiohara4760
    @ethiohara4760 2 ปีที่แล้ว +13

    #አሏህ ከዚህ በላይ ያሳካላት ጎበዝ ነች ሶቶቻችንም ከሷ ጥንካሬን ወስደው እንድስሩ በተለይ በሀረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ገንዘባችሁን በማያዝ ውጤታማ ለመሆን ሞክሩ ኢንሻ አላህ ይሳካላችሁኃል #ኢትዬጵያዬን ፈጣሪ ስላም ያድርግልን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +5

    በስደት ያላቹ የገጠር ልጆች ከዚህች ምርጥ እህታችን ተማሩ መሬት ውሃ እያለ መሰደድ ለኔ ደካማነታችንን ነው የሚያሳየው። ግብርና ለእኔ ምርጥ መሆኑን ያወኩት አንዲት ፈረንሳዊት ሴት ቤት እሰራ ነበር ከ 17 አመት በፊት ደጋግማ የምትመክረኝ ውሃ ያላት የአንዲት ሀገር ዜጋ ስደት አይገባችሁም በእርሻ በግብርና ሀገሬ ሂጄ እንድሰራ የምትመክረኝ ከዛን ግዜ በኋላ ለግብርናና ለእርሻ ያለኝ አመለካከት በጣም ተለውጧል ስለዚህ መሬት ያላቹ ከምትሰደዱ የቤተሰቦቻችሁን መሬት እረሱ ስሩበት።

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 2 ปีที่แล้ว +41

    ሀበሻ ምቀኛ ነው ቅናታም ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እንደስምሽ ጉልበትሽንም ስራሽንም ይባርክልሽ የሴት ጀግናችን 😘

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 ปีที่แล้ว +1

      Hulunim 1 argegesh, Achefichefi!!

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +1

      @@truthteller9493 👍

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 ปีที่แล้ว +2

      @@LEYLA_SHEMSEDIN 👍

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

      Senefe new mekegha Gobeze sew Tetegeto Endet ezi endederese yeteyekale yemarale

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว

      DENQORRO HULUM ENDANTEW MEQEGGNA AYMSELEH ❗️

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሴት እውነትም በረከት ነሽ የኢትዮጵያ በረከት እግዚአብሔር ያኑርሽ

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ አንቺ መንግስት መሆን ነው ያለብሽ ስራሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂው ጎበዝ ጀግና 🦁🦁🦁🌻

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ እዚህ ሀገር ችግር የለም ጎበዝ ነጋዴደ እና ደላላው ነው ችግር የሚፈጥሩብን እንዲ እንደ በረከት እውነተኛ ሰው ሲገኝ ችግር የለም

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +5

    በረከት ገበሬዋ ገራሚ ሴት ነች ለእኔ👌
    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፊታ ላይ ያድርስሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመለሳለሁ

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገበዝ ነቪ ።God bless you!

  • @tsehayassefa7065
    @tsehayassefa7065 2 ปีที่แล้ว +6

    Very very strong women. Ethiopia needs such kind of cituzen. We thank you for this kind of presentation. May God bless Berker & her family. 🙏🏼🙏🏼

  • @የኔዜማ-ጘ8ጠ
    @የኔዜማ-ጘ8ጠ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ሴት ናት የምር ሰይፋ የምር ebs ላይ አቅርባት ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆን ጀግና ሴት ናት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ ተባረኪ የሴቶች ተምሳሌት ከክፉዎች ይጠብቅሽ የተንቢ ወይም ለምለም ቦታ ብታገኝ እንዳንቺ ጀግና ናት ጌታ ይርዳት ጎበዞች

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማዬ የኢትዮጵያ ሰው ሰርተሽ ይቅርና ቁጭ ብለሽ ይቀናል

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ እንደ በረከት እርሻላይ ቢሰማራ እመኑኝ ሁሉም ኢትዮጵያ ተመጋቢ እንጂ ረሃብተኛ አይሆንም ትልቅ መሬት ውሃ አየር አለን ሚሰራ ሰው ጠፋ እንጂ

  • @sheger6344
    @sheger6344 2 ปีที่แล้ว +17

    Hard work brings success, keep on it

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 ปีที่แล้ว

      Success isn't becoming with money only 💯

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን በርቺ ።ነገር ግን እነዚህ ሚዳያዋችን ተጠንቀቂያቸው ሰይፉ ማለት ብር ያለውን አድኖ ወጥመድ ውስጥ ነው ሚከተው ተጠንቀቂያቸው

  • @zenaadu6418
    @zenaadu6418 2 ปีที่แล้ว +6

    What a wonderful woman you make me proud as women

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበር ጀግና ሴት ቃላት አጠረኝ እንዴት ልግለፅሽ ❤

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሴት ደሞ ስወድሽ

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 2 ปีที่แล้ว

    እህት በረከት ለያዝሺው ስራ እደስምሺ አምላክ በረከቱን የስጥሺ በርቺ በሚመቀኙሺ ተስፋ አትቁረጭ አባቶቺ እንጀራ ሲመጣ ምቀኛ አይጠፋም ይላሉ በርች

  • @getnetalemu4427
    @getnetalemu4427 2 ปีที่แล้ว +3

    Big respect to you lady...you should be on seifu show ...the Delalas must be removed from the chain ...they make products expensive for the consumer.

  • @solomonayeleofficial
    @solomonayeleofficial 2 ปีที่แล้ว

    ድቅን ሴት እንደ አንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @sindushenkut4897
    @sindushenkut4897 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልሽ

    • @FootballFanatic1621
      @FootballFanatic1621 2 ปีที่แล้ว

      berekt betam arif sera eyserash new besrash lay egzhabhere banchi sera lay talka megbabt enatesh, ehetochesn , wendmocheshn zore belsh setmlkechi nw lelaw senorsh meynchebcheblsh nw keryochesh ensu nachew .
      Enzi yezseh ketnsah le ETHIOPIA gebra jegena set nesh albezha kentu wedase nw mehonebsh.

  • @yibeltalmarye-we6tj
    @yibeltalmarye-we6tj 9 หลายเดือนก่อน

    እህታችን በርችልን እኔም ግብርና ዘርፍ በተሰማራ ድርጅት ላይ ነው ምሰራው ከንቺጋ ብሰራ በጣም ደስ ይለኛል እኔን ጥሩ ደረጃ እንደምደርስ አምናለሁ

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 ปีที่แล้ว +6

    Simply you are amazing. Massive Massive respect 🙏 please don't give no matter what.

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሴት በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና 😍😍😍😍😍ሴት ጠክሪ በርቺ በረከትዬ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ😍😍😍☕️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @motiyoanes733
    @motiyoanes733 2 ปีที่แล้ว +15

    working hard and smart is the only way. Thank you sister God bless u

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 2 ปีที่แล้ว +6

    ለምን እራስዋ ሱቅ አትከፍትም

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ነች ማሻአሏህ ሰው ወደ ግብርና እንገባ እያነሳሳች ነው እውቀቷንም ሳሰስት ታካፍላለች ጎበዝ በርች

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ስራ ነው ግን እየሰራሁት አይደለም ጎበዝ

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 2 ปีที่แล้ว +3

    ትለያለሽ ለሴት ልጅ አይቻልም የሚለውን ነገር እደሚቻል አሳይተሽናል እና እናመሰግናለን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 2 ปีที่แล้ว +15

    Seifu why don't you advise Bereket to open tomato shops in many parts of Addis Ababa?

  • @bekalukindalem9714
    @bekalukindalem9714 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅሽ ቤኪዬ አቅም አለሽ።

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ ቲማቲም በጣም ተወዶ አል ቆይ የኢትዩጵያ ህዝብ ቲማቲም ባይበላስ ደላሎች አፈር ብሉ

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንቺ አይነቱን ይብዛልን እናመሰግናለን።

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ

  • @Vip-ow7zm
    @Vip-ow7zm 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እኔም መስራት እፈልጋለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +2

    Very kind, motivating and smart girl, may God bless your work and the whole family.

  • @moliso
    @moliso 2 ปีที่แล้ว +2

    Bereket Hero!

  • @zoma663
    @zoma663 2 ปีที่แล้ว +1

    ብረከት የኔ ቆንጆ በርች

  • @bharadam550
    @bharadam550 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ ጠክሪ

  • @ethiopiahagere7962
    @ethiopiahagere7962 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከት በረከቱን ያብዛልሽ በጎን ደግሞ ኮሚዲያን ብትሆኝ ያዋጣሻል

  • @Curiosity-AI-o2x
    @Curiosity-AI-o2x 2 ปีที่แล้ว +1

    endezi ayenet sete yetabate lagegn? betesebe ande belugn!!!!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 ปีที่แล้ว +1

    She is honest...

  • @behailuargawchelseaitmustb8322
    @behailuargawchelseaitmustb8322 2 ปีที่แล้ว

    I proud with you. Really you are Ethiopia. God bless you

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህቴ ጠንካራ ነሽ ግን ግን አርሲ ኦኮ ስንት ሰው የሞተበት ነው ስንት ሰው ተፈናቀለ ስንት ሰው አለቀሰበት በሜጫ ታረደ እነ ቄሮ አረሳም አሪሲ የተፈፀመው ግፍ ሙሉ ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ሳስበው አለቅሳለው ሰው ተገሎ በመኪና የተጎተተበት ።ምናልባት ሰውን የገደሉበትና ያፈናቀሉበት ይሆናል ላንቺ ያስረከቡሽ የሰው ደም በፈሰሰበት ነው እርሻው ለገዳዮቹ ይብሉ እንግዲ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 ปีที่แล้ว

    ግብርና ሚኒስትር ሆነሽ እግዚያብሄር ያሳየኝ። እባክሽን ኢትዮጵያን አድኛት!

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wonderful woman God bless you more 🙏

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና!

  • @samisami400
    @samisami400 2 ปีที่แล้ว

    በረከት እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥሽ አቦ

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ አንበሲት!!! የሀገርን ፍቅር በተግባር እንዲነው!!

  • @ziondongo5344
    @ziondongo5344 2 ปีที่แล้ว

    I am so so proud of you Berket may the Lord our God take u beyond your dream and may God protect you and your love one's in Jesus mighty name.

  • @SarahSarah-hy2hh
    @SarahSarah-hy2hh 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል ቲማቲም ግብፀ ውስጥ ቲማቲም ሶስት ኪሎ አስር ፓውድ ነው በጣም ነው ሳስበው የሚያበሳጨኝ በኛ ውሀ እዴት እደሚያመርቱስ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

      Ahune Nekachu aydeleme 😅 man bezer poletica yebalalachu we’d Gorebetachene ahuneme tolo wede sera

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከት,እንደሥምሽ,ተባረኪ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠካራዋናብርታታዋእህታችን ጠክሪ

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ ንቅት ያለች የሴት እንስት 👏👏👌
    በቅርቡ እኔም ወደ ሀገሬ ተመልሼ ሙያሽን እቀላቀላለሁ ወይ በትራንስፖርት አቅርቦት አግዝሻለሁ በርቺልኝ እህቴ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tessam8154
    @tessam8154 2 ปีที่แล้ว +3

    ያበላሽህ ዱባ ምርጥ ወጥ ነው

  • @skillfulllife1812
    @skillfulllife1812 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኒት በርቺ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ በውነት

  • @teklemulugeta3997
    @teklemulugeta3997 2 ปีที่แล้ว +1

    inspirational woman!

  • @sintayehuabeb8556
    @sintayehuabeb8556 2 ปีที่แล้ว +3

    ጃግነት 👍

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ!

  • @asterbekel8656
    @asterbekel8656 2 ปีที่แล้ว

    YouareAmazing lady i am proud of you

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህችን ሴት ለምለም አለማድነቅ አይቻልም

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ፡በርች፡

  • @dontlkbk6097
    @dontlkbk6097 2 ปีที่แล้ว

    Bereket Ewnetim berkiteshal, Gobez jegna. Bir lalbereketelin sewoch ke bereket enimar.

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful be 💪💪💪strong sister

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Waw waw great job Weldon 👏👏👏👏sister I am so proud of you💪💪. I always think why are we hungry and why we migrate while we have a good land in Africa your sister from Australia you are a model and eye opener to all of us !!!

  • @seadi5
    @seadi5 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝወላሂአድናቂዋነኝ

  • @meneliknegash234
    @meneliknegash234 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 2 ปีที่แล้ว +1

    እኞ ሃበሾች ሰፊ ግቢ ቢኖረንም አባባ ተክለን ሰለጣ ቃሪያ ቲማቲም ለመግዛት ገባያ እንወጣለን ሁሉም እንደዚች ልጅ ጀግና ቢሆን አደለም ለራሳችን ለዉጭም እንተርፍ ነበር

  • @noortech99
    @noortech99 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳት እኮ የኔ ጀግና

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምንየችርቻሮ ሱቆች ከፍታ ህዝቡንም ከዘራፊ ነጋዴዎች አድና እሷም በተሻለ ዋጋ አታቀርብም

  • @berhanugadissa9947
    @berhanugadissa9947 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ሲስተር

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว

    አንችና ለምለም ዩቱብ የተንቢ ጀግና ሴቶች ናችሁ በርቱ

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 2 ปีที่แล้ว +10

    I have never seen the price of tomato increasing like this.

    • @yeabsiraberhanu7244
      @yeabsiraberhanu7244 2 ปีที่แล้ว

      እኛ ምን አገባን ወገን

    • @solomonalemu9
      @solomonalemu9 2 ปีที่แล้ว

      @@yeabsiraberhanu7244 mnew wchi hager negn lemalet new?

  • @ll8432
    @ll8432 2 ปีที่แล้ว +1

    Great job 👏 hardworking pays off. She need to teach so many ladies.My advise to her Don’t mention how much you have. Hater will show up.

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 2 ปีที่แล้ว +1

    Well done

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 2 ปีที่แล้ว

    She is hero !!

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse2828 2 ปีที่แล้ว

    She is what we call hero

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow! Keep it up!!!

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂው ነኝ ውይ

  • @tesfagabrmehari6751
    @tesfagabrmehari6751 2 ปีที่แล้ว

    She is very smart I love you My Name is Tesfagabr Mehari From Eritrea Now i live germen

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኒት🥰

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 ปีที่แล้ว

    በርች እህታችን