ውሎአዳር - በባቱ ዱግዳ እርሻዋ ከበረከት ገበሬዋ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 251

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +41

    አሏህ እድሜሽንም ልጆችሽንም ንብረትሽንም በረካ ያድርግልሽ ዘናጭ ገበሬ ብዬሻለሁ🥀🥀🥀😘😘😘👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 ปีที่แล้ว +84

    እኔም ከስደት ስመለስ ገበሬ የመሆን አላማ አለኝ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ይሳካል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +10

      የክፋለ ሀገር ልጆች የእርሻ መሬት ያላችሁ ብትሰሩ ውጤታማ ናችሁ አንቺ ባትሰሪ መሬት ተከራይተሽ ከፋለሽ ማሰራት ትችያለሽ ከሱ ጎን ለጎን ዶሮ በግ ፋየል ብታረቡ አንድ በግ እኮ 15000 ነው የሚሸጠው እኔ ሰአዉዲ ግመል በግ የሚጠብቁ ልጆች ይገርሙኝል በረሀ ላይ በእሳት በንፋስ ሀገራቸው ላይ መስራት እየቻሉ በግ ሸጠው በግ ጥበቃ እናም በርቺ ሀሳብሽ ጥሩ ነው

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 ปีที่แล้ว +4

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ትክክል ብለሻል የሀገር ልጅ እንዳልሽው መስራት እንችላለን እስኪ ደሞ ለሰው ልጅ ሰላም ነው አስፈላጊው ቅድሚያ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን እና እኛ ልጆቻ ልማት በልማት እናደርጋታለን ሀገራችን እምቅ አቅም ሀሳቡ አለን የመስራቱ እስከኪ ቅድሚያ ለሀገራችን ሰላም ይሁንልን

    • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
      @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ ปีที่แล้ว +3

      እኔም ባታለይ ገባሬ በል ቢሳጣኝ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ፍላጎት አለኝ የወተት ልማትና ገብርና በጣም ነው የምፈልገው ደግሞ እኮ በጣም ውጤታማ ነው የሚያደርገው አሉ ሀሳባችንን ፈጣሪ ያሳካልን አይዞሽ በርቺ

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 ปีที่แล้ว

      @@Sara-ok8ri አሚን ውድ ያንችንም ያሳካልሽ

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว +24

    ማሻ አላህ አቤት መታደል ወላሂ አረጓዴ ነገር ማየቱ በራሱ ዕድሜ ይጨምራል የበለጠ አላህ ይጨምርልሽ በረከት

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 ปีที่แล้ว +30

    አንቺን ብቻ አየሁ ዳስፏራ ለሀገራ ተግባር የሰራች ጓበዝ በርቺ 👍👍👍❤❤❤

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 ปีที่แล้ว

      ሁሉም እደሷ ገበሬ ቢሆን እርሀብ ካገራችን ይወጣ ነበር

  • @ethio993
    @ethio993 ปีที่แล้ว +2

    በረከት እንደስሟ የሀገር በረከት ነው ምትሆኚው በርቺ ጀግኒት

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh ปีที่แล้ว +4

    በደቡብ አፍርቃ ነው ያለሁት ለግዜው እንደሷ መሆን ቢያቅተኝም ትንሽ የትማትም እርሻ እና ዘመናዊ የዶሮ እርባታ የመጀመር ሀሳብ እና ውሳነም አለኝ።

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 ปีที่แล้ว +8

    አሁን ገና የሀገሬ ሰው ፀጋችንን አዬ 👀👁 ። በርቱ 💪

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ከአሁን በፊት በረከትን በጨረፍታ ነበር የማውቃት! ገና ዛሬ ነው በደንብ ያየኃት እናም እጅግ በጣም በጣም በበበጣጣም ነው ያደነኳት ሃገሬ እንደበዚህ ያሉት ጀግኖችን ብታበረታታና ብትደግፍ የት በደረሰች ነበር!! ጀግናዋ እህቴ በርች! ልጆችሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ: እንደ አንቺ ሁነው ሸአንቺም ይውጡ!!!

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 ปีที่แล้ว +7

    በርከት አውነትም በረከት ተባረኪ እኔ አንቺን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ስራሽን አግዚአብሔር ይባረክልሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Faeza852
    @Faeza852 ปีที่แล้ว +3

    በረከት የኦሮሞን በሀል በመናገርሽም ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 ปีที่แล้ว +13

    ደስ የምትል ጀግኒት!❤

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl ปีที่แล้ว +1

    መድሃኒያለም ብቻ ከጉንሽ ይኑርሽ አለች ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይርዳሽ ጀግና ነሽ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 6 หลายเดือนก่อน

    የርሻ ስራ ሁሌም ቢስራ አይስለችም ግን እሄን ከፈ መንፈስ ስታሞግስ ሰመቼ በጣም ነው ያዘንኩት እናትሺን ሰሚያት የኔ ቆንጆ እናት ሁሌም እናት ናት የገቢው ምጭሽ ምን እደሆነም አስተውይ።

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 ปีที่แล้ว +3

    መድሀኒያለም ከጎንሽ ይቁም
    ልጆችሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
    አስካለም እንክዋን ወደምትወጅው ስራ በሰላም ተመለስሽ

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +2

    በረከት እግዚአብሔር የያዝሽውን ፍሬ ያበርክትልሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ የኔ ጀግና🙏

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 ปีที่แล้ว +1

    Askiye! What a gift of God - you are just God’s vehicle! Keep up the good work! You are a blessing to others, including myself - a lot of lessons I draw from your heartfelt expressions! Remain Blessed Abundantly! Amen and Amen!

  • @Stgcdhv
    @Stgcdhv 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጀግና ብሎ ዝም አችን አየሁ አላህ ይጨምር ልሽ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +11

    ጀግናናት

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +1

    ዙዋይ ዱግዳ ቅርባችነው ዋው ማሻአላህ በረከት ገበሬዋ ራሧንም ጠቅማ ስቱን ምስኪን ስራ ፈጠረች ማለትነው የኛሀገር ሰው አምት ካመት ቢያመርትበት ስት ይጠቀምነበረ በርሻ መሬት ባመት 1 እያመረተ ድህነት ገባብን

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs วันที่ผ่านมา

    ጀግና ፈጣሪ የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u ปีที่แล้ว +2

    እውነትም በረከት እግዛቤር ይባርክልሸ

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma ปีที่แล้ว +1

    አስካልየ አንቺም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺልን

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +3

    ኦረሚያ እኮ ምድሯ ለምለም ጸጋዋ ብዙነበር ግን አሁን ወለጋ የደም ምድር ሆነ እጅይ

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮም አስፈሪ ብሄረሰብ ነው ጋዜኛዋ አድናቂሽ ነኝ የኔማር

  • @ምንግዜምኢትዮጵያ
    @ምንግዜምኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 ปีที่แล้ว

    በረከት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤሰብሽ ❤❤

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 ปีที่แล้ว +1

    አስኩየ አላሀምድሉላሁጤናሽን ስለአገኘሽ

  • @AccAcc-d6l
    @AccAcc-d6l ปีที่แล้ว

    በጣም ገበዝ ነሽ ለኛ ሴቶች ትልቅ ባለ ውለታችን ነሽ እኔ ትልቁ ሕልሜ በእርሻ መስራት ነው ግነ ብዙ እውቀት ልምድ የለኝም ስልጠና የሚወሰድበት ካለ እስቲ ጠቁሙኝ በአረብ ሃገር ነው ያለሁት ስገባ መስራት ነው የምፈልገው

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ማሻላህ❤❤❤

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 ปีที่แล้ว +2

    እደዉ ስልከሽን ባገኘ የአችን ፈለግ መከተል እፈልጋለዉ በጣመ ጠካ ነኝ በስራ አልታማም አቸግን ድፍረትሽን ሳላደቅ አላልፈም በርች አበሳ ነሸ❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +2

    ዲያስፎራ ፓለቲካ ሀገር እያጠፋ ነው ወንድም ወንድሙን ያጋደለ ነው ከበረከት ገበሬ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነበር
    በርቺ እህታችን በረከት ገበሬ እንደስምሸ በረከት ሁኝ ኢትዮዺያ❤️

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 7 หลายเดือนก่อน

    በረከትዬ በርቺ እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሽ እቅፍ ድግፍ ያርግልን

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw ปีที่แล้ว +6

    ጀግና እግዛብሕር ይጨምርልሺ

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    በረከት ሆና የተፈጠረች ከነሰሞ ።።።።።አሁንም በረክት ያድርግሸ በጣም የሴት ወንድ ናት ።።።ሺሻ ቤት እና በየጭፍራው ቤት ለምትጋደሙ ወጣቶች ትምህርት ይሁናችሁ

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ዳህና መጣቹ ሁለት ፈንድሻዎች ወይኔ ዳስ ስል ❤❤❤❤❤❤

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ባግኘኘሸ ቃረያ በጣም።እምውደው❤❤❤❤❤

  • @Fireyee
    @Fireyee ปีที่แล้ว +5

    Oromoo jenanii qirii jedhee namitii 😅😅
    Oro koo ❤❤❤❤

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ከርዪ እግዚአብሔር ይርዳሸ በርች 👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 10 หลายเดือนก่อน

    ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም በረከት አላህ ይጨምርልሽ 👍

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 ปีที่แล้ว +1

    Great! Beri. To see with your all family. Siifan and her Dad, " Nama gaarii ". Wish you long life. Your hard working clearly explains your success.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +3

    ❤ዋው በረከት በርች

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን እንኳን ወደ መጀመሪያ ስራሽ አበቃሽ አስኩዬ

  • @zzzz-bg4ol
    @zzzz-bg4ol ปีที่แล้ว +4

    የኔሀሳብነው ኢሻአላህ

  • @shibrez6337
    @shibrez6337 ปีที่แล้ว

    የሴት ጀግና ነሸ በረከት ❤️❤️❤️❤️

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ጀግና ነሽ በረከት❤❤❤

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅሽ በረከት ጀግና❤❤❤❤❤

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 ปีที่แล้ว +1

    ጐበዝ በርቺ። የመድሀኔአለም ልጅ።

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህበሉአራሰሺም በርከት መሬትና ፈጣሪ ተሰጥአይሰሰትም ሰቶምአይጠይቅም እኔምቢሳካልኝአገረሰገባምኛቴነውበአላህፊቃዲ

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 ปีที่แล้ว

    ሀገር ሥገባ እኔም እደዚህነው የምሠራው አሏህ ጋር

  • @መድናይቶብ
    @መድናይቶብ ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በጣምአደንቅሽአለሁ ለሀገሩ ግርማመጎሥነዉ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህአላህባርክልሽ እምርምበረከት

  • @leylaethiopia7699
    @leylaethiopia7699 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላህ ወደስራሽ ተመለሽ እንኳን ደህና አጣሽ

  • @የብስራ
    @የብስራ ปีที่แล้ว +4

    ዉይይይ ሀገር ስታምር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mkeya123
    @mkeya123 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀግና ነሽ በርቼልን

  • @ebrahimjubran
    @ebrahimjubran 8 หลายเดือนก่อน

    አስካልዬ ስታወራ ልክ አናቴን ሁሉ ነገራቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesafintargaw6858
    @mesafintargaw6858 ปีที่แล้ว +2

    አንበሲት ምህረቱ ይብዛልሽ።

  • @rosaknessie3170
    @rosaknessie3170 ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ ግብርና አልችልም ዛሬአስካለን ስላየሁ በጣም ተደስቼአለው ምክንያቱም ታማለች ወደእረብ ሀገር ልትሄድ ነው የሰማሁት፣ ደህና ነሽ ወይ ?

  • @seadamohammad
    @seadamohammad ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻአላህ

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube ปีที่แล้ว +1

    ውዶ እህቴ ከስደት ስመለስ መጥቸ አይሽ አለሁ በረከትየ ፍቃደኛ ከሆንሽ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፍላጎቱ ነበረኝ ግን በቂ ዉሀ የለም በሀገሬ😢

  • @fatumaseid2220
    @fatumaseid2220 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እባብ ስትፈራ ልክ እደኔ ናት በምድር ላይ ካሉ ፍጥረቶች እሱን እፈራለሁ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว

    ጎበዝናት ከምር የኔ አበሳ ናት ላች ሽልባት ያስፈልግሻል አስየ እባብ ስትል ፈራች አይዞሽ ❤

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

    ውይይይ ማሻአሏህ ደስ ሲል. ቃሪ ስወድ

  • @venatlove71
    @venatlove71 ปีที่แล้ว

    Yetameshewe amelakeshe beetefe yebarke yene jegena lealeme terfe kefu ayenkashe beyesu seme tebarkelen

  • @amenaali138
    @amenaali138 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ፡የኔ፡ውድ፡ጀግናነሽ፡በርቺ

  • @khadijakhadoja-mm6io
    @khadijakhadoja-mm6io ปีที่แล้ว +1

    ግን እደኔ ያሰበ አለ ሁለየ እኔም እደሷነበር ህልሜ እወዳለሁ ግብርና ግን አቅሜ አነሰኝ ባለኝ ልሰራ ነበር ሰው ያስፈልጋል ስለዚህ ሀገራችን ከአለሙ ሀገር ትበልጣለች አፈሯ ወርቅነው አልተጠቀምንባትምጅ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +7

    ጋዜጠኛዋ ነቅታባታለች ካድሬነቷን በሁሉምሀገሪቱክፍል የየራሱ የሽምግልና ባህልአለ አለቻት ከደቡብ ከጋሞ አባቶች የሚበልጥ የሽምግልና ባህል አለእንዴ?
    እነዚህአባገዳ የሚባሉ የገዳይ ተባባሪ አባገዳይ ናቸዉ ያሁሉ አማራ በክልላቸዉ ሲታረድ ሲፈናቀል አንድም ቀን ወጥተዉ አላወገዙም

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว +2

      ምለሰቹ ነው የምየስጨፈጭፈቹ በሰው ሀገር ተቀምጠቹ አርፈቹ አትቀመጡም እነሱ ከልነካቸው አይነኩም

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و ปีที่แล้ว

      ​@@reyanyoutub2743 የቱ ነው የሰው አገር?? አማራ ክልል ላይ ወሎ አብዛኛው ኦሮሞን አርጎባን ትግሬዎችን በጎጃም ትግሬዎችና ጉምዞች በጎንደር አብዛኛው ወረዳ ሙሉ በሙሉ ትግሬና አንዳንድ ሱዳኔወችን ያለምንም ድካም አቅፋ እየኖረች ነው

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +1

      @@reyanyoutub2743 አይደል እኛ ብንናገር ባንናገር እነሱ በዉሸት ትርክት በጥላቻ ጭንቅላታቸዉ የተሞላ ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያ ህዝብ ናቸዉ

    • @RebeccaRogu-ut6je
      @RebeccaRogu-ut6je 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ናትእኔም እደዚ ማልማት እልሜ ነው ይባረክልሽ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว

    ከምር በትክክል አንችንም ያገባ የታደለነው በሀገሬው ባህል

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 ปีที่แล้ว

    Jegna geta kebareke indeh new indew ke sidet melse inem timatim koman inkuwan alteklim

  • @Gelane1
    @Gelane1 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደግሞም
    ይባርካችሁ 🙏በርቱ
    Great family!

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ሴት ናት

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 ปีที่แล้ว

    What amazing woman I am looking at!? It seems fictional but real. May the Lord Almighty bless you more.

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀግና ነሸ እህቴ 🌱🌱🌱🌸🌺🌷

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 ปีที่แล้ว +3

    Masha allh jegina👍👍

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +4

    ጃግናሴት በርች 🥰🥰

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤በርች ቆንጆ በርች እህቴ በጣም ነው ደስ የምትይኝ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ የመዳም ቅመሞች አገር ሰነገባ እነሰራለን እኛ የገጠር ልጅቺ ታደለን እኮ ሁሉም አለን የወሀ መርት አለን

    • @ZemzeMabat
      @ZemzeMabat 5 หลายเดือนก่อน

      ማን ቆፍሮ ዘርቶልን😅😅

  • @Ethi912
    @Ethi912 ปีที่แล้ว +1

    Askel thank you ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት በርቺልን

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 ปีที่แล้ว +3

    ላባልቴ ሮዶንኬ !!! ቦንስንታኬ!!!!!

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ባናቃጥለውም ያሉ አርሲዎች እና ማን አቃጠለዉ የራሳቸዉ ልጆ አይደሉም እዴ መለማመጥ ምን አመጣው

  • @setikemal
    @setikemal ปีที่แล้ว

    በረክት በጣም ነው የምውድሸኢ❤❤❤❤❤

  • @alyaalmheiri323
    @alyaalmheiri323 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ❤

  • @saraahmed4768
    @saraahmed4768 ปีที่แล้ว +6

    ቤኪ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና እህቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘው

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma ปีที่แล้ว

    ጀግና በርችልኝ እህት

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ለም እና ቸር አፈር እያለን እርሀብተኛ መሆናችን ተገቢ አይደለም።

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 አስደነገጥሺኝ አስኩ

  • @medinamohammed9813
    @medinamohammed9813 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ በል እሩጥ አይባልም ስነ ስርአት የጎደለው አነጋገር አዛዥ ብቶኚ እንዴ ልትሆኚ ነው

  • @dastadura
    @dastadura 6 หลายเดือนก่อน

    gobez berchi fetari yetebikish

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 ปีที่แล้ว

    Very impressive she is a hero we all want to do the seme one day she will be a mentor to all of us ❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful great 👍 job sis

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว

    አበሳነሽ ጅግና እኔም ስገባ እሰራለሁ ቢንስ ለራሴያክል ግቢውስጥ❤❤❤❤

  • @josfialmayehu7220
    @josfialmayehu7220 ปีที่แล้ว

    በራከትዬ ለእኔም እግዚአብሔር አንደአንች ከስደት መልስ አገሬን እንዲየለማ የብቃኝ ሸሎም ጀግንት!!!

  • @endaasfaw393
    @endaasfaw393 ปีที่แล้ว

    በርቺ አይዞሽ ጎበዝ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว

    ጀግና በርቺ

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 ปีที่แล้ว

    Berger the farmer you are blessed

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኔም አላህ ካለ መሬቴን አርሳለሁ ከስደት መልስ በሬት የሚሰጠዉን እናት አትሰጥም 👍👍

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀግኒት

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +5

    አላለችም ይቅርባይነው ኦሮሞ እነሡመሥለውኝ እሚገለት

  • @mirtu8491
    @mirtu8491 ปีที่แล้ว

    በርከት ጀግኒት ይባርክልሽ