ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋዜጠኛዋ እና የካሜራ ባለሙያውን እናመስግናለን በጎጃም ለህዝብ ስም
ተይ አሳይኝ አገራችሁን እማ
@@fvd3722 እኔ አሳይሻለሁ የኔ ውድ🥰
@@alamadan717 ደስ ይለኛል ደሜዋ
ለዚ ደግ ሚሰኪን ህዝብ ነዉ በሸጉጥ የሚገደለዉ 😭😭 እናቴ እድሜ ጤና ይሰጦት
እኮ
😭😭😭😭😭Betam wallahi
Q3q2e21
💐💐🎀🍬🍬😭😭
😢😢😢
አራሹ ቀዳሹ ተኳሹ አማራ የምንለው በምክንያት ነው አምራቹ ህዝቤ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤
ሙያ ብሎ ዝምም ነው
በሁሉም ቤት አለ ደግነቱም ክፋቱም ዘረኝነት አትስበኩ እኔ አማራ ነኝ ያውም ውሎየ ግን አማራ ብቻ ጥሩ ደግ ቸር ተኳሽ ምናምን ወዘተ አትበሉ
ነበር ግን ተማር የሚሉ ምንም የሚወቅ ገበሬ እያፈናቀሉ ለማኝ አደርጎቸው ልቦና ይሰጣችሁ የምታፈናቅሉ🙏👌😍😍
ትክክል ያልተማሩት። የሚለድሙበት ጊዜ። አይደለም አሁን
Ewant new gabare eko Dega new👌😥😥
በጣው ወላሂይ በተለይ ወለጋ😭
በጣም 85%ገበሬ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው
ትክክል ግዴለም ያልፋል መድሀኒአለም አይተወንም
ይችን እናት እዴት እደወደድኳት ያላት ፍቅር
እኔ እራሱ እዴት እደወደድኳት ልበ ንፁህ ባለሞያ ናት ❤
ሀገሬ ጎጃም❤️🙏 ጨዋነት ትትና ብቻ የጎጃም ሰው ስራ ወዳድ ጨዋ ህዝብ ነው🙏❤️
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳይማር የሚያስተምር ማህበረሰብ መደገፍ ሞራንመስጠት ማክበር አለብን ወላጆች ኑሩልንእድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
አስኩየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ገብ ነሽ እኮ ጀግና 🥰 የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው ከስራው ውጭ የሚውቀው የለ ለነሱ እንኳ ሲል ሀገራችን ሰላም ያረግልን😢
የኔ ጀግኖች የኢትዮጵያ መሰረቶች ናችሁ ኑሩልን💚💛❤😘
እሄን የመሰለ ሀገር የሚቀልብ ገበሬ እኮነው ተፈናቅሎ ለማኝ ሚሆነው አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላሙን ይስጠን በቃ በለን እስካሁን ያደረግነው መከፋፈል ዘረኝነት ምንም አልጠቀመንም እንደዛ እንዳልተከበርን እንዲልተፈራን ዛሬ መሳቂያ መሳለቂያ ሆንን💔💔💔
በጣም እህ ደጉ ወገኔ
አስኩዬ ከህመሙ ድነሽ እዚ በመምቀትሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር መስገና ይድረሰው 🥰🥰🥰እናትና ልጁ በጣምነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰
አላህ ሆይ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሃገራችንንሠላምአርግልን ያርብ ዘርን ለገበሬ ኑተማሩ ዘረኞች የሠው ዘርየለውም የህል አረንጂ
ምርጥ የቤት ልጂ ናት ጋዜጠኛዋ እራሱ ስወዳት
በጣምምምም
የኔዋ ጎጃም እግዚአብሔር አምላክ ክፉዋን አታሰማኝ 🙏🙏🙏 💚💛❤
አሜን ያረብ
የኔ እናት እደሜ ክጤና ጋር የሰጠሽ ልክ እደናቴ ነው ለፋትሽ የሰራው አለማልቅ 🥰😘
ወላሂ ደስ ስትል የኔናት ፈገግታዋ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ታታሪው ጀግና ገበሬው የገጠር፣ሰው ሴትወዱ የዋህ እናት አባቶች ደግ ጀግናው ገበሬ።ደግ ና፣ጀግና ነው ደጉ የገጠር ሰው ስወዳችሁ ማዘር ምርጥ ሰው አስካል የኔ።ሁለ ገብ
እንካንም አላህ ጤናሽን መለሰለሽ ለሰዉ ልጅ ትልቅ ሀብት ጤና ነዉ አላህ ጤናችንን ይስጠን
የኔ ከርታታዋ እህህህ በቦዶእግራቸው አድም ቀን ሳያርፉ አድምቀን አምሮባቸው ሳይኖሩ በነሱላይ ጦር በነሱላይ ቢላአስተው አርደው አቃጥለው እህህህህእረ ወዳአ😭😭😭😭😭😭😭ወለጋዋ ያቺግፍግን መቸያልቅይሆን
ደጉ ያገሬ ገበሬ ኑሩልን የኢትዮጵያ መስርቶች አስኩዬ ኑሪልን
በጣም ያማል ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@@semret859 አሚን ያረብ
በጣም ወላሂ
ይሆ አይገበው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
ወሎየነኝ ግን ጎጃሜዎችን ሥወዳቸው
አይ አሰካለ በጣም ጀግና ነሺ በሂድሺበት ሁሉ ተመሳሰለሺ ነው የምትሰሪው እማማ የኔ ደግ👍👍👍ጉጃም 💪💪💪💪💪💪💪
በጣምም ቁርጥ እነሱኑ
ምርጥ እናት ፍቅር የሆነች ❤
የኔ ደግ እናት "በሬው ቢበላስ ያረሰው እሱ አይደል?" ስትል ውይይይይይ ደግነት
አላህ ያቆያቸው የኔ ፍቅር እናት💚💛❤ የአማራ ህዝብ ጨዋውን ነው በየስርፋው የሚታረዴው😭😭
ኡፉ ኡፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤
ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አይ ጀግናው አማራዬዬ🥰🥰🥰🇪🇹🥰
ሀቢቢ ይወፍቅሽ
ክፍል 2፡በቀጠለ ብዬ ስጓጓ ነበር እንደተመኘውት ተደገመ በጣም ወደድኳቸው አቤት ትህትና አቤት ውበት እንዴት እንደሚያምሩ የገጠር ተውስታ ውስጥ ከተቱኝ ልጅ ሆኜ ሀያቶቼ ገጠር ነበሩ እና እዛ ስንሄድ እንደዚ ነበር ሁሉ ነገር አሁን ላይ ግን ሀያቶቼም ሞቱ ገጠር መሄድም ቀረ ሁሉም ተረስቶ ነበር ግን የሄን ሳየሸ ሁሉም ትዝ አለኝ
ውሎ ፕሮግራምን ስወደው አቤት ገጠር❤❤❤❤❤❤❤💞😘😘😘😘
የኔ ምስኪን እና የዋህ የሀገሬ ህዝብ አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን ሀገራትንን ሰላም ያድርግልን
ኣስካለ ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው፡እናቶቹን ከጭስ የሚገላገሉበት ዓይነት ምጣድ እግረ መንገዳቹህ ብታስተምርዋቸው።
የእውነት ይህ ስከታተል ራሴን ከቤተሰብ ጋር እንዳለሁ ይሰማኛል
በጣም
ፍቅር የሆነ ሕዝብ
ጎጀም፣የጤፍ ፣ሀገረ፡እኛጋ፣ነጭ፣ነው ፣ጤፍችን👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሞች ይህን የዎህ ህዝብ ነው እሚገድሉት አላህ በረካውን ይጨምርበት ቢዘቁት ቢዝቁት እሜያልቅ ምርት ይሁን
ወይኔ ጎበዙ ወገኔ ላተ ጦርነት አይገባህም ነበር
አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ ጉበዝ ነሽ በርች ደሞ ቀሚስ ሁሌ ይበሽ እንደት እንደሚያምርብሽ 💐አገራችንንን ሰላም ያርግልን🤲
ደጉ ያገሬ ሰው የዋሁ 😍😍😍ገጠር ናፍቆኛል እማይሞላ ስደት
ምርጥ እናትናአባት ናቸው ❤❤❤❤
እውነት የጎጃም ህዝብ ደግ ነው ሐገሬ ደብረወርቅ ናፈቀኝ ይህን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ሙሉ አገር ጎጃም 🥰🥰
የኔ እናት ከቶ ደስስትል በማርያም ትልቅነት ያልያዛት ካሁኑ ወጣት ትመረጣለች ከምር አማራየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤
እንድህ ነው የኛ ሰፈር የሚሰሩት ተመሰጥኩ በትዝታ🎉❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ደጉ ባላገሩ አምላክ ደጉን ዘመን ያምጣልን🙏🙏🙏😢😢
የትአላችሁ. የፈለገ የደብረወርቅ. የብቸና. ልጆች. እስኪልያችሁ. አለሁበሉኝ. ሀይ
አለን ደሜዋ ደብረ ወርቅ ፈለገ ቢቸና
አለን ቢቸና
❤💋
ኑሩልኝ. ደሞቸ
አለን ማሬ ቢቸና ሸበል በረንታ
የኔ ደግ ገራገር ህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀገራችን እኮ ይለያል My Gojaaammmmmmmm
አማራ ተራራው ወርቆ የማይገፋው 30 አመት ሙሉ ተጨቁኖ ያለው አማራየ ከማነም ድጋፍ የማያሻው አርሶዶሩ ገበሬ አማራየ,❤❤❤ እስኪ አማራን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤
ምስኪን ህዝብ ኑሩልን
እፍእዴትደስይላል. የዋሁ. ምስኪኑ ደጉህዝብ. ክብርይገባቸዋል. ጎጃም. ሀገሬ
አስካልየ. አላህ ይከተልሽ በየ መገድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ሳይማሩ ለስተማሩን ባላገር ገራገር የዋህ ህዝባችን አስካልየ ሰነ ባልደረቦችሽ ከልብ እናመሰግናለን በአማራ ህዝብ ስም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይይህዳቦ መጋገርስወዲነበር ትዝታ 😢😢😢
የኔ ልጅ ነዉ የምትላት የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤
ፍቅር የሆነች ጋዜጠኛ ❤ ጤናሽን ይስጥሽ
አስካል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ያላሳየሽን ምናለ❤❤❤❤ገበሬውም ባሉበት ይብዙልን ያለነሱ ምንም አይሆንም እና❤
እኔ የጎጃምን እናቶች በቅርበት ማየት ነው የምፈልግ የኔ እናቶች ያለ ምክኒያት አይደለም እመዋ የሚሉአቸው ❤❤❤❤
ምረጥሀገረነች ወላ የዋህነታቸዉ ጓደር ሸዋን ማየትነዉ ጓጃምንአቃለሁ❤😢
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ለነዚህ ደግ እናቶችን አባቶች ብለክ ምህረትን አምጣልን ለአገራችን😢
ፍርሃተ እግዚአብሔር ያለው ለፍተህ ግርህ በላብህ ብላ የተባለውን የጌታ ቃል የምትፈጽሙ በእውነት ደጉ በዓል ታሪክ ሀይማኖት አክባሬ ደጉ ወገኔ አሁን ምበሰጋ ይጠብቃቹሁ ኃላም በመንግስቱ በመንግሰተሰማያት ያሰባቹሁ ሀገር የቆመው በእኔንተ ነው ሰለእናንተ ብሎ ይማርን ይቅር ይለን
ቪቫ አስካል……ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር
የኔ ሚስኪኖች ያረብ አገረ ሰላም ይሁን የአላህ
እረ አስክየ እባክሺ ወሎ ቦረና መቸ ነዉ እምትሔጂዉ
ለዚህ ደግ ገበሬነዉ በጥይትእሚርሽነዉ በየቦታዉ ኡፍፍፍፍፍ ሰላምላገራችን ያርብ
የኔ ደግ የዋህ ህዝብ ሰላማችው ይመለስልኘ😢😢❤❤❤
ጀግናወች እፍ ምን ቃል ይገልፃቸል
የኔ ምርጥ ልዩዎች ምርጥ እናት እና ልጂ ስታምሩ❤❤❤❤
አስካለ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው መድሀኔ ዓለም በሄድሽበት ይጠብቅሽ የአገራችን አራሹ ህዝብ ምንያህል ጠንካራ ነው እድሜ ከጤና ለሁሉም ይሁን
ዋዉ እዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተባረኩ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛል
አስኩዬ ደህና እደሩልን። ጥንካሬሽ ይገርማል። ለማያቅ ሰውኮ ያደክማልም ይሰለቻልም። ብዙ የማናቀውና አይተነው የማናቀውን እያስጎበኘሽን ነው። እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አስኩየ የኔጀግና ቀሚሱ ያምርብሻል የገጠር እመቤት መሰልሽ ስራ አታብዢ እባክሽን ያምሻል። እድሜጤናይስጥሽ። 💚💛❤
ስራ አይጎዳም ጎድቶም አያውቅ ንፍልል
የስድብ ሱስ አለባቹልበል። ወቾ
@@tadla8200 የቡና ሱስ ነው ያለብት
የኔ የዋህ ህዝብ የሀገር. ዋልታ
የእውነት አስለቀሳችሁኝ ደጉ የአገሬ ሰው ሞት መፈናቀል ይቅርና መገልመጥ የማይገባህ የዋሁ ሰው ፈጣሪ በቃ በለን
ለሀገሬ ለዝህ ምስኪን ገበሬ ወገኔ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልን አቤት ደስ ሲሉ እማየ ናፈቀችይ ማሚን ሳይ አቤት ገጠር ወርቋ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛነይ ማነው የገጠርልጅ ማንነቱ የሚያስደስተው
ጀግናው፣ ምስኪኑ፣ ገበሬ፣ ምንም ያልተደረለት!!ሆዳሙን፣ ላቡን፣ ጠብ፣ አርጎ፣ ይቀልባል።።።ጭራሽ፣ ሰላሙን፣ አሳጥተው፣ ይበጠብጡታል፣
ውይ የዝች ልጅ ፕሮግራም ደስ ይላል❤❤❤
ውይይ የገጠር ኑሮ ማማሩኮ አስኩ የኔ ሙንስንስ ከዛ ህመምሽ ድነሽ ዛሬም ስትንጎዳጎጂ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል ሰላም ጤና ፍቅር ለደጉ አርሶ ለሚያበላ ባላገር
ውቢቷ ሀገሬ አላህ ሰላሟን ይመልስልን አቤት ዴግነታቸው
ጠንካራ እናት ናቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው አስካለ ምርጥ ሰው እንደው ባጠቃላይ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ሀጀራችን ሰፊ ታላቅ ሀገር ነው ያለን ከኛ ሚጠበቀው በፍቅር መኖር ልክ እንደ ገጠር ሰወች መልካም መሆንና ስራን ጠንክሮ በመስራት እንኑር
አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን
ለናቱችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን
አምላኪ ሆይ ለእዚህ ደግ ሕዝብ ብለሕ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን
They are so kind and good people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ምድረ ገነት ጎጃምዬ ሰላምህን ያሳየን 😥😥😥👏👏👏👏
እማማ💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹ክፋ አይንካህ የሀገሬ ሰው🌾🌽
ደስ ሲሉ እነሱ ያፈሩትን ነው እኛ ምንበላው፣ እግዛብሄር ይባርካቸው❤
እማዬ እናቴ ናፍቀሽኛል መቸ ይሆን የምንገናኘዉ💚💛❤😢😢😢😢😢😢😢😢
አማን አይደለም ወይ ባላገሩ ናፈቀኝ ደጉ ሰዉ ገራገሩ።ገጤር ዉስጤነዉ ረጅም እድሜ ያድልልን
አማራዮ ደግ ሕዝብ ሰላምህ ይብዛ ሕዝቤ
አተ ደግ ህዝብ ለአንተ ይሆ ሁሉ መከራ አይገባህም ነበረ ዛሬ ግን ትጨፈጨፉ አለህ ወገኖቸ😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤ደጉ ሀገራችን
ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን የገጠር ሰዉ መስራት መስጠት የዋህ ሩህሩህ ናቸዉ አላህ እነዚህን አይቶ ሰላም ቢያደርግልን
የኔደግህዝብ።አገሬጎጃም።ለመመለስያብቃኝ።ሠላምሽይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥሽ ደስ ሲሉ ማሻአላህ አስኩዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሽ
አስካልየ ጤናሽን አግኘተሽ ደስ አለኝ የኔ ዱንቡሽቡሽ😍😍👍👍💚💛❤💕
አማራው ነፍ ቁኛል ስደት ነኝ❤❤❤❤❤
አይ፡አገሬ፡ይህን፡ደግ፡ህዝብ፡ነው፡አላስቀምጣቸው፡ያለ፡የደብረ፡ወርቆ፡ታውቃለች፡
ደጉ የሀገሬ ገበሬ እግዚአብሔር ስለእናንተ ብሎ ሰላሙን ይላክልን ለእናንተ ሞት አይገባም ጀግና ገበሬ አባትና ወንድም አሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ ውብ እኮ ናት ሠላም ለሀገራችን ይሁን ጌታ ይጠብቃችሁ
ውይ ዳቦ❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛዋ በጣም ቅን ደርባባ ሴት ነች ደስ ስትል
ወላሂ በጣም አማራ እብላ እንጨዊዉት ማለት ነዉ የሚያቀዉ ግን ምንም አንልም አትግደሉን እንኑር አትግደሉን💔💔💔😭😭😭😭ለሂህ ሂወት ነዉ አጨፍጭፊን🙏🙏🙏የአላሂ አንተ ሁሉም በጂህ ነዉ🤲🤲
ጋዜጠኛዋ እና የካሜራ ባለሙያውን እናመስግናለን በጎጃም ለህዝብ ስም
ተይ አሳይኝ አገራችሁን እማ
@@fvd3722 እኔ አሳይሻለሁ የኔ ውድ🥰
@@alamadan717 ደስ ይለኛል ደሜዋ
ለዚ ደግ ሚሰኪን ህዝብ ነዉ በሸጉጥ የሚገደለዉ 😭😭 እናቴ እድሜ ጤና ይሰጦት
እኮ
😭😭😭😭😭Betam wallahi
Q3q2e21
💐💐🎀🍬🍬😭😭
😢😢😢
አራሹ ቀዳሹ ተኳሹ አማራ የምንለው በምክንያት ነው አምራቹ ህዝቤ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤
ሙያ ብሎ ዝምም ነው
በሁሉም ቤት አለ ደግነቱም ክፋቱም ዘረኝነት አትስበኩ እኔ አማራ ነኝ ያውም ውሎየ ግን አማራ ብቻ ጥሩ ደግ ቸር ተኳሽ ምናምን ወዘተ አትበሉ
ነበር ግን ተማር የሚሉ ምንም የሚወቅ ገበሬ እያፈናቀሉ ለማኝ አደርጎቸው ልቦና ይሰጣችሁ የምታፈናቅሉ🙏👌😍😍
ትክክል ያልተማሩት። የሚለድሙበት ጊዜ። አይደለም አሁን
Ewant new gabare eko Dega new👌😥😥
በጣው ወላሂይ በተለይ ወለጋ😭
በጣም 85%ገበሬ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው
ትክክል ግዴለም ያልፋል መድሀኒአለም አይተወንም
ይችን እናት እዴት እደወደድኳት ያላት ፍቅር
እኔ እራሱ እዴት እደወደድኳት ልበ ንፁህ ባለሞያ ናት ❤
ሀገሬ ጎጃም❤️🙏 ጨዋነት ትትና ብቻ የጎጃም ሰው ስራ ወዳድ ጨዋ ህዝብ ነው🙏❤️
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳይማር የሚያስተምር ማህበረሰብ መደገፍ ሞራን
መስጠት ማክበር አለብን ወላጆች ኑሩልን
እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
አስኩየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ገብ ነሽ እኮ ጀግና 🥰 የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው ከስራው ውጭ የሚውቀው የለ ለነሱ እንኳ ሲል ሀገራችን ሰላም ያረግልን😢
የኔ ጀግኖች የኢትዮጵያ መሰረቶች ናችሁ ኑሩልን💚💛❤😘
እሄን የመሰለ ሀገር የሚቀልብ ገበሬ እኮነው ተፈናቅሎ ለማኝ ሚሆነው አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላሙን ይስጠን በቃ በለን እስካሁን ያደረግነው መከፋፈል ዘረኝነት ምንም አልጠቀመንም እንደዛ እንዳልተከበርን እንዲልተፈራን ዛሬ መሳቂያ መሳለቂያ ሆንን💔💔💔
በጣም እህ ደጉ ወገኔ
አስኩዬ ከህመሙ ድነሽ እዚ በመምቀትሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር መስገና ይድረሰው 🥰🥰🥰እናትና ልጁ በጣምነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰
አላህ ሆይ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሃገራችንንሠላምአርግልን ያርብ ዘርን ለገበሬ ኑተማሩ ዘረኞች የሠው ዘርየለውም የህል አረንጂ
ምርጥ የቤት ልጂ ናት ጋዜጠኛዋ እራሱ ስወዳት
በጣምምምም
የኔዋ ጎጃም እግዚአብሔር አምላክ ክፉዋን አታሰማኝ 🙏🙏🙏 💚💛❤
አሜን ያረብ
የኔ እናት እደሜ ክጤና ጋር የሰጠሽ ልክ እደናቴ ነው ለፋትሽ የሰራው አለማልቅ 🥰😘
ወላሂ ደስ ስትል የኔናት ፈገግታዋ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ታታሪው ጀግና ገበሬው የገጠር፣ሰው ሴትወዱ የዋህ እናት አባቶች ደግ ጀግናው ገበሬ።ደግ ና፣ጀግና ነው ደጉ የገጠር ሰው ስወዳችሁ ማዘር ምርጥ ሰው አስካል የኔ።ሁለ ገብ
እንካንም አላህ ጤናሽን መለሰለሽ ለሰዉ ልጅ ትልቅ ሀብት ጤና ነዉ አላህ ጤናችንን ይስጠን
የኔ ከርታታዋ እህህህ በቦዶእግራቸው አድም ቀን ሳያርፉ አድምቀን አምሮባቸው ሳይኖሩ በነሱላይ ጦር በነሱላይ ቢላአስተው አርደው አቃጥለው እህህህህእረ ወዳአ😭😭😭😭😭😭😭ወለጋዋ ያቺግፍግን መቸያልቅይሆን
ደጉ ያገሬ ገበሬ ኑሩልን የኢትዮጵያ መስርቶች አስኩዬ ኑሪልን
በጣም ያማል ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@@semret859 አሚን ያረብ
በጣም ወላሂ
ይሆ አይገበው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
ወሎየነኝ ግን ጎጃሜዎችን ሥወዳቸው
አይ አሰካለ በጣም ጀግና ነሺ በሂድሺበት ሁሉ ተመሳሰለሺ ነው የምትሰሪው እማማ የኔ ደግ👍👍👍ጉጃም 💪💪💪💪💪💪💪
በጣምም ቁርጥ እነሱኑ
ምርጥ እናት ፍቅር የሆነች ❤
የኔ ደግ እናት "በሬው ቢበላስ ያረሰው እሱ አይደል?" ስትል ውይይይይይ ደግነት
አላህ ያቆያቸው የኔ ፍቅር እናት💚💛❤ የአማራ ህዝብ ጨዋውን ነው በየስርፋው የሚታረዴው😭😭
ኡፉ ኡፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤
ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አይ ጀግናው አማራዬዬ🥰🥰🥰🇪🇹🥰
ሀቢቢ ይወፍቅሽ
ክፍል 2፡በቀጠለ ብዬ ስጓጓ ነበር እንደተመኘውት ተደገመ በጣም ወደድኳቸው አቤት ትህትና አቤት ውበት እንዴት እንደሚያምሩ የገጠር ተውስታ ውስጥ ከተቱኝ ልጅ ሆኜ ሀያቶቼ ገጠር ነበሩ እና እዛ ስንሄድ እንደዚ ነበር ሁሉ ነገር አሁን ላይ ግን ሀያቶቼም ሞቱ ገጠር መሄድም ቀረ ሁሉም ተረስቶ ነበር ግን የሄን ሳየሸ ሁሉም ትዝ አለኝ
ውሎ ፕሮግራምን ስወደው አቤት ገጠር❤❤❤❤❤❤❤💞😘😘😘😘
የኔ ምስኪን እና የዋህ የሀገሬ ህዝብ
አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን ሀገራትንን ሰላም ያድርግልን
ኣስካለ ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው፡እናቶቹን ከጭስ የሚገላገሉበት ዓይነት ምጣድ እግረ መንገዳቹህ ብታስተምርዋቸው።
የእውነት ይህ ስከታተል ራሴን ከቤተሰብ ጋር እንዳለሁ ይሰማኛል
በጣም
በጣም
ፍቅር የሆነ ሕዝብ
ጎጀም፣የጤፍ ፣ሀገረ፡እኛጋ፣ነጭ፣ነው ፣ጤፍችን👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሞች ይህን የዎህ ህዝብ ነው እሚገድሉት አላህ በረካውን ይጨምርበት ቢዘቁት ቢዝቁት እሜያልቅ ምርት ይሁን
ወይኔ ጎበዙ ወገኔ ላተ ጦርነት አይገባህም ነበር
አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ ጉበዝ ነሽ በርች ደሞ ቀሚስ ሁሌ ይበሽ እንደት እንደሚያምርብሽ 💐አገራችንንን ሰላም ያርግልን🤲
ደጉ ያገሬ ሰው የዋሁ 😍😍😍ገጠር ናፍቆኛል እማይሞላ ስደት
ምርጥ እናትናአባት ናቸው ❤❤❤❤
እውነት የጎጃም ህዝብ ደግ ነው ሐገሬ ደብረወርቅ ናፈቀኝ ይህን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ሙሉ አገር ጎጃም 🥰🥰
የኔ እናት ከቶ ደስስትል በማርያም ትልቅነት ያልያዛት ካሁኑ ወጣት ትመረጣለች ከምር አማራየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤
እንድህ ነው የኛ ሰፈር የሚሰሩት ተመሰጥኩ በትዝታ🎉❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ደጉ ባላገሩ አምላክ ደጉን ዘመን ያምጣልን🙏🙏🙏😢😢
የትአላችሁ. የፈለገ የደብረወርቅ. የብቸና. ልጆች. እስኪልያችሁ. አለሁበሉኝ. ሀይ
አለን ደሜዋ ደብረ ወርቅ ፈለገ ቢቸና
አለን ቢቸና
❤💋
ኑሩልኝ. ደሞቸ
አለን ማሬ ቢቸና ሸበል በረንታ
የኔ ደግ ገራገር ህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀገራችን እኮ ይለያል My Gojaaammmmmmmm
አማራ ተራራው ወርቆ የማይገፋው 30 አመት ሙሉ ተጨቁኖ ያለው አማራየ ከማነም ድጋፍ የማያሻው አርሶዶሩ ገበሬ አማራየ,❤❤❤ እስኪ አማራን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤
ምስኪን ህዝብ ኑሩልን
እፍእዴትደስይላል. የዋሁ. ምስኪኑ ደጉህዝብ. ክብርይገባቸዋል. ጎጃም. ሀገሬ
አስካልየ. አላህ ይከተልሽ በየ መገድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ሳይማሩ ለስተማሩን ባላገር ገራገር የዋህ ህዝባችን አስካልየ ሰነ ባልደረቦችሽ ከልብ እናመሰግናለን በአማራ ህዝብ ስም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይይህዳቦ መጋገርስወዲነበር ትዝታ 😢😢😢
የኔ ልጅ ነዉ የምትላት የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤
ፍቅር የሆነች ጋዜጠኛ ❤ ጤናሽን ይስጥሽ
አስካል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ያላሳየሽን ምናለ❤❤❤❤ገበሬውም ባሉበት ይብዙልን ያለነሱ ምንም አይሆንም እና❤
እኔ የጎጃምን እናቶች በቅርበት ማየት ነው የምፈልግ የኔ እናቶች ያለ ምክኒያት አይደለም እመዋ የሚሉአቸው ❤❤❤❤
ምረጥሀገረነች ወላ የዋህነታቸዉ ጓደር ሸዋን ማየትነዉ ጓጃምንአቃለሁ❤😢
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ለነዚህ ደግ እናቶችን አባቶች ብለክ ምህረትን አምጣልን ለአገራችን😢
ፍርሃተ እግዚአብሔር ያለው ለፍተህ ግርህ በላብህ ብላ የተባለውን የጌታ ቃል የምትፈጽሙ በእውነት ደጉ በዓል ታሪክ ሀይማኖት አክባሬ ደጉ ወገኔ አሁን ምበሰጋ ይጠብቃቹሁ ኃላም በመንግስቱ በመንግሰተሰማያት ያሰባቹሁ ሀገር የቆመው በእኔንተ ነው ሰለእናንተ ብሎ ይማርን ይቅር ይለን
ቪቫ አስካል……ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር
የኔ ሚስኪኖች ያረብ አገረ ሰላም ይሁን የአላህ
እረ አስክየ እባክሺ ወሎ ቦረና መቸ ነዉ እምትሔጂዉ
ለዚህ ደግ ገበሬነዉ በጥይትእሚርሽነዉ በየቦታዉ ኡፍፍፍፍፍ ሰላምላገራችን ያርብ
የኔ ደግ የዋህ ህዝብ ሰላማችው ይመለስልኘ😢😢❤❤❤
ጀግናወች እፍ ምን ቃል ይገልፃቸል
የኔ ምርጥ ልዩዎች ምርጥ እናት እና ልጂ ስታምሩ❤❤❤❤
አስካለ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው መድሀኔ ዓለም በሄድሽበት ይጠብቅሽ የአገራችን አራሹ ህዝብ ምንያህል ጠንካራ ነው እድሜ ከጤና ለሁሉም ይሁን
ዋዉ እዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተባረኩ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛል
አስኩዬ ደህና እደሩልን። ጥንካሬሽ ይገርማል። ለማያቅ ሰውኮ ያደክማልም ይሰለቻልም። ብዙ የማናቀውና አይተነው የማናቀውን እያስጎበኘሽን ነው። እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አስኩየ የኔጀግና ቀሚሱ ያምርብሻል የገጠር እመቤት መሰልሽ ስራ አታብዢ እባክሽን ያምሻል። እድሜጤናይስጥሽ። 💚💛❤
ስራ አይጎዳም ጎድቶም አያውቅ ንፍልል
የስድብ ሱስ አለባቹልበል። ወቾ
@@tadla8200 የቡና ሱስ ነው ያለብት
የኔ የዋህ ህዝብ የሀገር. ዋልታ
የእውነት አስለቀሳችሁኝ ደጉ የአገሬ ሰው ሞት መፈናቀል ይቅርና መገልመጥ የማይገባህ የዋሁ ሰው ፈጣሪ በቃ በለን
ለሀገሬ ለዝህ ምስኪን ገበሬ ወገኔ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልን አቤት ደስ ሲሉ እማየ ናፈቀችይ ማሚን ሳይ አቤት ገጠር ወርቋ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛነይ ማነው የገጠርልጅ ማንነቱ የሚያስደስተው
ጀግናው፣ ምስኪኑ፣ ገበሬ፣ ምንም ያልተደረለት!!
ሆዳሙን፣ ላቡን፣ ጠብ፣ አርጎ፣ ይቀልባል።።።
ጭራሽ፣ ሰላሙን፣ አሳጥተው፣ ይበጠብጡታል፣
ውይ የዝች ልጅ ፕሮግራም ደስ ይላል❤❤❤
ውይይ የገጠር ኑሮ ማማሩኮ አስኩ የኔ ሙንስንስ ከዛ ህመምሽ ድነሽ ዛሬም ስትንጎዳጎጂ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል ሰላም ጤና ፍቅር ለደጉ አርሶ ለሚያበላ ባላገር
ውቢቷ ሀገሬ አላህ ሰላሟን ይመልስልን አቤት ዴግነታቸው
ጠንካራ እናት ናቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው
አስካለ ምርጥ ሰው እንደው ባጠቃላይ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ሀጀራችን ሰፊ ታላቅ ሀገር ነው ያለን ከኛ ሚጠበቀው በፍቅር መኖር ልክ እንደ ገጠር ሰወች መልካም መሆንና ስራን ጠንክሮ በመስራት እንኑር
አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን
ለናቱችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን
አምላኪ ሆይ ለእዚህ ደግ ሕዝብ ብለሕ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን
They are so kind and good people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ምድረ ገነት ጎጃምዬ ሰላምህን ያሳየን 😥😥😥👏👏👏👏
እማማ💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹ክፋ አይንካህ የሀገሬ ሰው🌾🌽
ደስ ሲሉ እነሱ ያፈሩትን ነው እኛ ምንበላው፣ እግዛብሄር ይባርካቸው❤
እማዬ እናቴ ናፍቀሽኛል መቸ ይሆን የምንገናኘዉ💚💛❤😢😢😢😢😢😢😢😢
አማን አይደለም ወይ ባላገሩ ናፈቀኝ ደጉ ሰዉ ገራገሩ።ገጤር ዉስጤነዉ ረጅም እድሜ ያድልልን
አማራዮ ደግ ሕዝብ ሰላምህ ይብዛ ሕዝቤ
አተ ደግ ህዝብ ለአንተ ይሆ ሁሉ መከራ አይገባህም ነበረ ዛሬ ግን ትጨፈጨፉ አለህ ወገኖቸ😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤ደጉ ሀገራችን
ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን የገጠር ሰዉ መስራት መስጠት የዋህ ሩህሩህ ናቸዉ አላህ እነዚህን አይቶ ሰላም ቢያደርግልን
የኔደግህዝብ።አገሬጎጃም።ለመመለስያብቃኝ።ሠላምሽይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥሽ ደስ ሲሉ ማሻአላህ
አስኩዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሽ