More than anything else ,I salute and appreciate his father. What a hero father. Captain you are inspiration of next generation of Ethiopian. Thank you for the hope you installed in New generation of Ethiopian.
Brother Ahmed, am glad to see you here I will never forget your contribution when we were freshman @5K University you used to give us tutorials, May Allah bless you and your family. 🙏❤️
Smart, dedicated and inspired person. He has a lot to contribute to the city where he grow up and to the country he wanted to see prosperous. He never forget where he is coming from and he has a clear picture of what he will want to achieve. I am proud as a friend and happy for sharing my childhood with you.
Congratulations to you captain Ahmed and to your friends and families. Your story is truly wonderful and inspiring. Really enjoyed watching your story. God bless you and your family
Ethiopia she need like is we proud of you God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐father he is very good bless him real ethiopia
ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዳንተ ኃሳቢ ዜጋ ብቻ
እድሜና ኃብት ይጨምርልህ ትልቅ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🙏🏿
ጥሩ አባት ለትዉልድ ብርሀን የሆነ ልጅ አፈሩ
ይህን ቅንነት እና ደግነት ያብዛልህ ረጅም እድም ከጤና እና ከሠው ፍቅር ጋር ይስጥህ ተባረክ
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ የምትስራ ያድርግህ አባትህንም ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው።
ባገኝህ እግርህ ላይ ወድቄ ነበር የማመሰግንህ የጀግና ልጅ ጀግና ነው ሰው ለሀብት ወንድሙን በሚገልበት ሰአት አንተ የደሀን ልጅ አስተምረህ ትውልድ ታስቀጥላለህ እረ ቃላት አጣሁልህ መድሀኑአለም መንገድህን ሁሉ ጨምሮ ጨምሮ ያብራልህ የያዝከው ሁሉ ይባረክልህ ወልደህ ክበድልን
አሜን አሜን
More than anything else ,I salute and appreciate his father. What a hero father. Captain you are inspiration of next generation of Ethiopian.
Thank you for the hope you installed in New generation of Ethiopian.
እምዩሀገሪመቺም:ስውአታጭም:ሀገሪ:ክፍሽንአያስማኝ:ተባረክ።💚💛❤💚💛❤🙏🙏
ዋው እኔ ዝም ብየ አስተያየት አልፅፍም ግን ለዚ ጀግና የተቀደሰ ሀሳብ አምሮ ላለው አስተያየት አለመስጠት አይቻለም ዋው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ እውቀት ይጨምርልህ ስለምትችል 👍👍❤💚💛❤
ማሻአላህ በርታ መሥጅዶችንም የምገነባ ያርግህ ኢሻአላህ
እንዲህ ነዉ ጀግና ፡ ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ፡
ለዚህ ሁሉ ስራህ የቅርብ ሩቅ ነበርኩኝ ፡ ዉለታ ከፋይ ያድርገን ወንድማለም
Brother Ahmed, am glad to see you here I will never forget your contribution when we were freshman @5K University you used to give us tutorials, May Allah bless you and your family. 🙏❤️
እውነት ጀግና አባት ናቸው ከመልካም ፍሬ የሚያፈራው እንዲህ ነው
በጣም ምርጥ የምርጥልጅ ምን ሊሆን ይችላል ምርጥ እንጅ ።
ምርጥ አባት ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አላህ የምኖትህን ሁሉ ያሳካልህ ቃላት የመጥራኛል እናተን ለመግለጥ የምርጥ ልጂ ምርጥ ነዉ ጀግና
እዲህ ነው ጀግና ፈጣሪ ያበረታክ ወድም አለም❤ተምሮ ያሰተማረን ሀገር መጥቀም ጀግና❤
I pray we have more people like capitain Ahmed and his father in 🇪🇹 Congratulations!!!
ሳይማር የተማረ ልዩና ግሩም አባት እግዚአብሔር ከእናትህ ማሕጸን የመረጠህ ካፒቴን ነህ ኢትዮጵያ እናታችን አባታችን አብርሃምን እንደገና እንደ ወለደች ቆጥሬሃለሁ ዘመንህ ይባረክ
ተአምረኛው ካፒቴን። ለወገኑ ያለው ፍቅርና አክብሮት ይገርመኛል። እጅግ ስርአት ያለው ልጅ ነው።
ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ እድሜህን ይጨምርልህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ
Smart, dedicated and inspired person. He has a lot to contribute to the city where he grow up and to the country he wanted to see prosperous. He never forget where he is coming from and he has a clear picture of what he will want to achieve. I am proud as a friend and happy for sharing my childhood with you.
Good Health and Much Success to you young man. God bless you.
ያደክበትን ሰፈር ውለታ ያልረሳህ ጀግና ነህ👏👏👏
አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ለአባትህም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💚💛❤🇪🇹💪
ዋው ኮራንብህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለአባትህ ለአንተም ከዚህ በላይ ስኬታማ ሁን።
የአመቱ በጎ ሰዉ ላይ ማየት አለብን ጀግና አባትና ልጅ
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ የምትስራ ያድርግህ አባትህንም ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ብዙ እንጠብቃለን ወንድም በርታ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አባትህም ለዚህ ያበቂህ ጀግና አባት አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም አላህ ይጠብቅህ
ተምሮ አገር መርዳት ያልተማረ እንዲማር የተሻለ የትምህርት ዘዴና እውቀት ለትውልድ ማስተላለፍ ይህ ነው። አባትህን ያቆይልህ አንተም የበለጠ ለሀገር የምትጠቅም ያድርግ ካፒቴን።
ቃላት የለኝም! አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት!!
ጀግናችን፡በርታልን፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡ያሳብከው፡ሁሉ፡አምላክ፡ያሳካልህ፡፡
ማሻ አሏህ የኔ ወንድም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ አምሳያህን ያብዛልን የኔውብ ቃሎየ ቅን አሳቢ
አዋቂ ኖት አባቲ አባቲን መሰሉኝ አባቲ
ክብር ለእርሶ ይሁን ጢናዎን ይሰጦት
እላለሁ
Very inspiring keep going brother
የኔ አባት የልጅ ልጅ ያያሉ ይስማሉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ጀግና ቅን አባት ጀግና ተክተዋል 😍😍😍😍😍😍
ኡፍ! ሰው ሰው የሚሸት ቤተሰብ፣ ሕግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ሰው ማለት አንተ ነክ። ጌታ አብዝቶ ቤተሰቡን ይባርከው። Feel crying.
እውነት አባቱ እራስ ብርቱ ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
True inspiring story, this is what a responsible citizen looks like !
እድሜናጤና ይስጥህ አባታችን♥♥♥ "አተምወንድም "በርታ ጀግናማሻአሏህ"አሏህያግዝህ "ጒበዝ♥♥♥ ተምሮ"የማስተር አሪፍነው ወላሂ
ቃል አጠረኝ አላህ ከዚህ በላይ የምትሰራበትን ቅዋ ይስጥህ ። ትውልድን ማነፀ የማያልቅ የማይይረሳ
እልፍ አላፍ ዘመናት የሚወሳ፣
የሚያምኑ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን
አንተም ጃቸው. እግዚአብሐር ይባርክህ
ኮንበልቻ በጣም የምወዳት ከተማ ህዝቡ እንግዳ ተቀባይ ደግ ህዝብ ነው 2 ኛ ሃገሬ ነው ወሎ
ብርቱ አባት ጀግና አባት ❤
ውጤታማ ልጅ
መገን ወሎ። የዱኣው ካፒቴን በዱኣ ተወልዶ ነው ለካ ሁሉ ነገር የሰመረለት።
እንዲህም ዓይነት ኢትዮጵያዊ አለ?
አባትና ልጅ የሚደነቁ ናቸዉ ።
ከየት እንደጀመረ ያልረሣ ሰው ።
ጨምሮ ይባርክህ ።
We need more just like you 🙏💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹
It is very inspiring story, Mashallah 🇨🇦 🇪🇹
መስጠት ይጨምራል እንጅ አይቀንስም ነብዩ ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል ለሰው ልጅ መልካም ማሰቡ መልካም መናገሩ እራሱ ስጦታ ነው አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
ጎበዝ አባት እንዲህ ነው ለልጆቹ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጠው ለወንድሞች በርታልን
ጀግናአባትነህ፡አላህይጠብቃችሁ፡ለወገንኩራትናችሁ፡፡
Teaching and touching! You're amazing captain Ahmed!
Wow wow wow you are amazing!! You are a good illustration for a new generation wow 👌👍👏👏👏
Very inspirational! I love the grace of his father! His father investment on his education is the same with my father approach!
A truly exemplary and inspirational family! We are proud of you, brother!
I love his father,he is amazing sweetheart ❤️🇪🇹
Big respect Sir!! You proud your genius father!!
ካፕቴን አህመድ እጅግ የምንወደው፤ የምናከብረው እንዲሁም ለሁላችንም አርአያ የሆነ ትጉህ አገር ወዳድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው።
ገና ብዙ እንጠብቃለን! በምንችለው ለማገዝም ዝግጁ ነን!!!
እሸ ወገኔ እሚጠቅመንን ነገር እንይ ለኛ ባይሆን ለልጆቻችን ለፕራንክ ጊዜ ከማባከን ከኔው ጀምሮ
In Shaa Allah, አባባ የሀሳብወትን አላህ ያሳየዎ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Inspiring , very inspiring story.
ጥሩ አባት ለትዉልድ ብርሀን የሆነ ልጅ አፈሩ
ይህን ቅንነት እና ደግነት ያብዛልህ ረጅም እድም ከጤና እና ከሠው ፍቅር ጋር ይስጥህ ተባረክ
12
You deserve more bro, I am happy and keep going.fetrari ytebkh
ወሳኝ ሰው 💪🏾
Beautiful and inspiring
Thank you so much for sharing this beautiful life story
I hope today”s young parents will benefit from it
ካፕቴን እግዚአቤር ይባርካህ፤ አባትህ የአባቶች ምሳሌ ናቸው እግዚአብሄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: በርታ ወንድሜ የታደልክ ነህ ቀናሁብህ
እንዲ ነው የሚያምርብን ተባረክ
Abadir my man... Keep on shining👍
Blessings to you Captain! Proud of your noble cause. Appreciation to your family. May all your dreams be fulfilled🙏
ታማኝ ኢትዮጵያዊ ከዚህ በላይ እንመኛለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
ማሻ አላህ አላህ ከዚህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህህህህ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ለአባትህና ላንተ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏 ቀሪ ዘመንህ በስኬት ይሙላ 🥇🏅🏆
Am so proud of u captain. U realy inspire me
ካፒቲን እንዳንተ የተወለደበትን የማይረሳ
የሀገሩን ውለታ የማይረሳ ያብዛልን
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሲገኝ ሀገሩን የማይረሳ ደስ ይላል ኢ/ር አምደመሪያም ወርቁም እንዳንተ ትምህርት ይወዳል ህንድ እየላከ ያስር ነበር ሳይመረቁ ሲሞት የሚረዳቸው ስጡ ሚስቱ አወቀች ጀግና ሚስት ስላለችው አብሽሩ ብላ አስተማረቻቸው
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
የሚገርም አባት
መሻላህ ፡ መሻላህ ፡ አላህ ፡ ያግዝህ ፡ በእውነት ፡ ሀቁንና ፡ ሀ ቂ ቃ ው ን ፡ ለመናገር ፡ ቃ ላ ት ፡ አጠረኝ ፡ አልቅሶ ፡ አልቅሶ ፡ እንዳልጠገባ ፡ ህ ቅ ታ ፡ እንደሚያንቀው ፡ አልቃሽ ፡ የአባት ፡ መልካም ፡ ምኞትና ፡ ውጤታቸው ፡ የፈለኩትን ፡ ለማለት ፡ እንዳልችል ፡ ደሥታው ፡ ተናነቀኝ ፡ በጣም ፡ የታሪክ ፡ ታ ሪ ክና ፡ በትዝታ ፡ ቀልብን ፡ የሚያረካ ፡ አባት ወደልጃቸው ፡ የሚወረስ ፡ አ ላ ህ ያድርገው ፡፡
እንዴት ደስ እንዳለኝ ይህን ፕሮግራም በማያቴ ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ በቃ ወልደህ ወላጆችህ ይደሰቱ የምታኮራ ልጅ ብሎ ዝም
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር
ይስጥህ ተባረክ!!!
ኧረ ኣባቴ እርስዎ መሃይም ኣይደሉም። ሰው ሆነው እንደ ሰው ማሰብዎ ብቻ ከዚህ በላይ እውቀት የለም። ይህ የዓለም ትምህርት ተምረው ኣዋቂ የሚመስላቸው ነው'ኮ ኢትዮጵያን ሰላም የነስዋት። የልብዎን ምኞትዎን ያሟላልዎት እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን።
fetari abzeto yibarkh edmena tena yisteh
ካብቴን እባክህን አባት የተመኙትን ደምቦል ደምቦል የሚል ልጅ በእግዙሐብሄር ፍቃድ አሳቅፉቸው🙏🏾❤️
Proud Father! ምሳሌ የሆኑ የተባረኩ ነዎት አባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !
ጎበዝ ነህ ወንድማችን እዳተ ያሉትን ያብዛልን
አባት የሚገርሙ ናቸው ብሩህ አእምሮ ነው ያላቸው
የአባትህ ጀግንነት አጃኢብ አሰኝቶኛል።
ደስ ይላል በጣም.... ፈጣሪ ይባርከው 🙏
ማሻአላህአላህይጨመረለህየኔጀግናበረታ
ዘርህን አሏህ ይባርክልህ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ጒበዝ አሏህያሣካልህ ወንድም ማሻአሏህ"ከይህበላይ ትሠራለህ "አላህያስደስትህ♥♥♥
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ለአባትህም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠላህ ያርብብብ
Thank you your father 🇪🇹💪🏽💪🏽
ልጆቸ ካፒቴን ት/ት ቤት በመማራቸው ደስተኛ ነኝ የእውነትም ውለታ ከፋይ ነህ ቀጥልበት
God bless you and your country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽🙏🙏🙌🙌👌👌👌👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💚🧡❤️🙏
Inspiring! አሏህ ይጭምርልህ
የኔ ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ። የኔ መልካም አባት እግዚአብሄር የተመኑትን የልጅ ልጅ ፍሬ ያሳይዎት፣ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራልና ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል።
Congratulations to you captain Ahmed and to your friends and families. Your story is truly wonderful and inspiring. Really enjoyed watching your story. God bless you and your family
ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሕ ድል ለአማራ ዞላ uk
ማሻአላ ተባረክ አላሀ
ማሻአላህ አላህ ከዝህየበለጠ የምሰራያድርግህ ወድማችን አህመድ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የሀገራችን ኩራት ጀግና አባታችን ጀግና እዲሜ ይስጠዎት
What a nice father
Allah edemewen yearezemelen
አቦ አላዬ ካይኑም ከአፉም አብዝቶ ይጠብቅህ
Ethiopia she need like is we proud of you God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐father he is very good bless him real ethiopia
Wawu Abatiyewu mesetugne yetefetro mihur Bravo papa 🤩🤩
ሳይማሩ የተማሩ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት