Hanna Tekle " እንደ ሰው" //Endesew// ሀና ተክሌ 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025
  • Published Mar 10 2022
    Hanna Tekle " እንደ ሰው" //Endesew// ሀና ተክሌ 2022
    ወደ ዕብራውያን 4 ፤15
    "ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።"
    Hebrews 4:15
    "For we have not an high priest which cannot be touched with the feeling of our infirmities; but was in all points tempted like as we are, yet without sin."
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now / @hannatekleofficial
    Song written By Hanna Tekle
    Music Composition - Kibreab Tassew
    Mixing And Mastering - Kibreab Tassew
    Director-Mikias Kassahun
    Copyright ©2022: #HannaTekleOfficial
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  2 ปีที่แล้ว +2850

    "ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።" ዕብ 4:15
    በዚህ ዘመን በብዙ መልኩ ልብ በሚያወርዱ ጉዳዮች እናልፋለን በየቀኑ ብዙ እንሰማለን እናያለን.. እንደግል እንደቤተሰብ እንደሀገር ወይ እንደቤተክርስቲያን በብዙ ልብ የሚያሳዝኑ ጉዳዬች ብናልፍም አለምን ባሸነፈው በጌታችን ኢየሱስና በእርሱ ላይ ባለን እምነት ተስፋ አንቆርጥም! በዘላለሙ ተስፋችን ሁሌም በፀጋው እንበረታለን!
    ደግሞ ከኀጢያት በቀር እንደኛ በነገር ሁሉ የተፈተነ ነውና ምናልፍበትም ጊዜያዊ ፈተናም ቢሆን ይገባዋል እርሱ እንደፈቃዱ በወደደው መንገድ ሁሉን ለበጎ ያደርጋል!
    በዚህ ዝማሬ በየትኛውም ከባድ ሁኔታ ለምታልፉ ሁሉ መፅናናት እንዲሆንላቹ ፀሎቴ ነው!
    እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
    ሮሜ 8:28
    በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ!!!

    • @biya_podcast
      @biya_podcast 2 ปีที่แล้ว +13

      አሜን

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial 2 ปีที่แล้ว +11

      አሜን!

    • @ኤሊም
      @ኤሊም 2 ปีที่แล้ว +9

      God bless you haniye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @derejedegele6294
      @derejedegele6294 2 ปีที่แล้ว +11

      My fevoreat song I can't stop listening to Hanney bellssd

    • @fitnessvsfootball7769
      @fitnessvsfootball7769 2 ปีที่แล้ว +22

      ሀኒዬ ቀድሜ በመስማቴ ደስ ብሎኛል
      መልክቱ ደሞ ነብሴን አፈሰሰው😍😍😍

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  2 ปีที่แล้ว +1395

    በተለያየ መንገድ በዚህ ዝማሬ የተሰማችሁን ለገለፃችሁ ወንድምና እህቶቼ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!ምስክርነታችሁ ብዙዎችን አፅናንቷል አንዱ በሌላው እንዲበረታ ሆኗል ስለሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን !
    አፅናኙና ቅርቡ የእግዚአብሔር መንፈስ በምታልፋበት መንገድ ሁሉ ከዚህ በላይ አፅናንቶ በፅናት ያቁማችሁ!
    ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ነውና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!
    እወዳችኃለሁ!

    • @mahletad1913
      @mahletad1913 2 ปีที่แล้ว +18

      can't stop my tears.....Hanicho you're blessed!!

    • @4worldministry
      @4worldministry 2 ปีที่แล้ว +5

      Be blessed!

    • @bizuayehuarega21
      @bizuayehuarega21 2 ปีที่แล้ว +10

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @mytube2450
      @mytube2450 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen Hannye🙏❤

    • @yoditmekuria7433
      @yoditmekuria7433 2 ปีที่แล้ว +11

      ሃኒዬ ተባረኪልኝ እህቴ የጊዜው መልዕክት ነው የማይጠገብ ዝማሬ ነው ♥፨♥፨♥

  • @abelabraham1988
    @abelabraham1988 6 หลายเดือนก่อน +142

    አሁንም ይህን መዝሙር እየሰማ ያለ ሰው like ያርግ

  • @meronmebrahtu7692
    @meronmebrahtu7692 ปีที่แล้ว +381

    ሃይማኖቴ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ነዉ ትግራወይቲ ነኝ። ቤተሰቦቼ ህዝቤ ወገኔ ሁለት ዓመት ጨለማ ዉስጥ ሁኖ በዚሕ መዝሙር ነበር የምፅናናዉ።

    • @meteorologynma728
      @meteorologynma728 ปีที่แล้ว +10

      AZOSH YENE EHIT BEKIRISTOS WUDID ENAREGSHALEGN TEBAREKI HULUM ALAFI NEW YEMAYALF KIRISTOS BICHA NEW

    • @ribkaataklte9149
      @ribkaataklte9149 ปีที่แล้ว +2

      Enem betemesasay menegu maymeslu 2 yechelema ametatoche kebad nebere gen e/r mels yesetal hulem kerbachen new haniye ehe mezmur betam neber yasenanage😢😢❤

    • @simalewsinta6748
      @simalewsinta6748 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh enate menfes kudus yaxnanachiu

    • @zekariaskebede3250
      @zekariaskebede3250 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ

    • @AffectionateBobsleigh-ww7cg
      @AffectionateBobsleigh-ww7cg ปีที่แล้ว

      Ayzosh,😭😭😭😭

  • @bezaworkayele7694
    @bezaworkayele7694 2 ปีที่แล้ว +2626

    I lost my mom,dad,my son and two of my relatives who came to visit me on August 16,2021 by the tragic flood in Mekane Yesus Seminary. But God gave me the grace to praise his name with you Hanicho. "Yiraralenal yaseblenal......I praise him no matter what,bene huneta ayigemetem. I had a lot to say .....in what ever situation,he knows how to handle!What ever happens to us in this wicked world, eternity awaits us.....God bless you, bezih wedekt lelit bechelemaw,bemedrebedaw endamelk aregshign!!!😥😥😢😢😢😭

    • @havemercyonme2422
      @havemercyonme2422 2 ปีที่แล้ว +93

      የሚያፅናና የመፅናናት አምላክብ ስሙ ይባረክ:: በፀጋውና በሀይሉ ችሎት በርቺ:: ልዑል እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ::

    • @helahelen9034
      @helahelen9034 2 ปีที่แล้ว +77

      ጌታ እየሱስ ያበርታሽ የኔ እህት እንኳን በዚህ ሁኔታ ውስጥ እንድታመልኪ የረዳሽ ጌታ ይመስገን

    • @bezaworkayele7694
      @bezaworkayele7694 2 ปีที่แล้ว +62

      @@helahelen9034 Amen tsegaw ke hazenu yibeltal

    • @ephremgabresilassie3084
      @ephremgabresilassie3084 2 ปีที่แล้ว +36

      እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።
      የክርስቶስ ሥቃይ በእኛ ላይ እንደ በዛ፥ እንዲሁ መጽናናታችን ደግሞ በክርስቶስ በኩል ይበዛልናልና።
      2 ቆሮ 1፡4-5

    • @HannaTekleOfficial
      @HannaTekleOfficial  2 ปีที่แล้ว +778

      የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው!
      ይገባኛል አንቺን በቃላት ማፅናናት በጣም ይከብድ ይሆናል ሁልጊዜ አብሮሽ ያለው አፅናኙ መንፈስ ግን በዚህ ዝማሬም ስላፅናናሽ እባርከዋለሁ አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ

  • @getayawekal
    @getayawekal 2 ปีที่แล้ว +438

    እህታችን ሃና ! አንቺ የቤተ ክርስቲያን ስጣታ ነሽ። ስላንቺ እግዚን በጣም እናመሰግነዋለን። በዚህ ዝማሬ ደግሞ የእግዚአብሔርን ሁሉንቻይነት ዳግመኛ እንድናስብ አድርጎናል። መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ የዜማው ፍሰት እና የዝማሬው ቃላት በሚገባ መንፈሳችንን ለጸሎት አነቃቅቶናል። እኛን ጨምሮ የአገራችን ሕዝብ ሁሉ በያለበት ሆኖ በዚህ ዝማሬ የአምላኩን ፊት የሚፈልግበት እና በንስሃ የሚቀርብበት እንዲሆን መንፈስ ቅዱስ ሁላችንን ይርዳን። በዚህ የዝማሬ ሥራ ላይ አብረውሽ የተሳተፉትን በሙሉ እግዚ ይባርክ። ከዚህም በሃላ በሌላ የዝማሬ ጸጋ እግዚ ለምድራችን በረከት ያድርግሽ አሜን።

    • @HannaTekleOfficial
      @HannaTekleOfficial  2 ปีที่แล้ว +102

      አሜን!!!
      የተወደዳችሁና የተባረካችሁ ቤተሰቦች ጌትሽዬና ብርክት ታናሽነቴን አክብራችሁ በቅንነት በየጊዜው በአገልግሎቴ እንድቀጥል ስለምታበረታቱኝ ጌታ ይባርካችሁ እወዳችኀለሁ ከአክብሮት ጋር!

    • @getayawekal
      @getayawekal 2 ปีที่แล้ว +35

      @@HannaTekleOfficial Amen እኛም እንወድሻለን በርቺ

    • @yisihakhailu9780
      @yisihakhailu9780 2 ปีที่แล้ว +16

      G&Bዎች አንደኛ ናችሁ ተበረታትታችሁ የምታበረታቱ ብሩካን እወዳችሗለሁ። coment ላድርጋችሁ ከይቅርታ ጋር የእግዚአብሔርን ስም አሳጥራችሁ በመጻፋችሁ ምቾት አልተሰማኝም

    • @MikasPictures
      @MikasPictures 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @cecew.2559
      @cecew.2559 2 ปีที่แล้ว +4

      ብሩኬና ጌትሽ እናንተ ደግሞ ከልጅነት እስካሁን ድረስ ካለምንም ማቋረጥ በረከታችን ናችሁ።በብዙ ተባረኩልን! እወዳችኋለሁ!❤❤

  • @tarike9808
    @tarike9808 2 ปีที่แล้ว +375

    ኦርቶዶክስ ነኝ የዚች ልጅ መዝሙር ህይወቴን አትርፎታል። ግጥሞቹን ለኔ እምፅፍ ነው ሚመስለኝ ። Uና ተባረኪ!!💛

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว +1

      It is a living testimony that God speaks to mankind in various ways....&...His way transends our artificial differences....

    • @tarikushuna
      @tarikushuna ปีที่แล้ว +2

      Hanyetebark

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b 10 หลายเดือนก่อน +1

      oh amen she saved my life since 2008 e.c

    • @me-yh1zk
      @me-yh1zk 5 หลายเดือนก่อน

      Same here ❤

    • @GetuAsseffa
      @GetuAsseffa 2 หลายเดือนก่อน

      ዝም ብሎ መውደድ ነው፤ ሐይማኖት መጥቀስ ተገቢ እይመስለኝም፡፡

  • @ht-gj7kl
    @ht-gj7kl 2 ปีที่แล้ว +2425

    ሀኒየ እኔ እና ልጆቼ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ብንሆንም የአንችን መዝሙር በጣም ነው የምንወደው "በፀሎት መልስ ይመለሳል፤ሰላም ነው እና ሁሉንም ግጥሞችሽ በስመአብ ልቤንንንንን ደስ ያሰኙታል ዛሬ ደግሞ ይሄው እስካሁን ስጠብቅሽ አመሸሁ እንግዲህ ምን ይደረግ እወድሻለሁ የኔ እህት

  • @Hana-o8u
    @Hana-o8u 10 หลายเดือนก่อน +97

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዝማሬወችሽ ሁሉ ለያንዳንዱ ፈተና መልስ ናቸዉ ❤

    • @TigistAbudhabi
      @TigistAbudhabi 25 วันที่ผ่านมา

      Geta ywdhale tekblu

  • @temasmare6228
    @temasmare6228 2 ปีที่แล้ว +412

    "እንደ ሰው"
    ያየናል የማያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    የሚደርስልን በማዳኑ /2x/
    በድካማችን የሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሀዘናችን የሚያፅናናን
    ኢየሱስ አለ የሚያበረታን /2X/
    እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምንናልፍበት ይገባዋል /2X/
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/
    ለጊዜው በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በትራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በእርሱ ይፅናናል
    በፀጋው ስንቱን ተውጥተናል
    በወጅብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በእረፍቱ ከብቦ የያዘን
    ምንም ብናዝን በዚህ ዓለም ፈተና
    አይለወጥም ለእርሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንፀናለን
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/
    ጻድቅ ጌታ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ
    ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 ปีที่แล้ว +645

    እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ቅሬታዋች አሉት በብዙ መልኩ ልባችን ባንቺ ያርፋል.... እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁል ጊዜ ጌታዬን እባርከዋለው 🙌🙌 እልፍ ሁኚልኝ ሀኑዬ አሁንም ይብዛልሽ ተባረኪልኝ 🎬🎷🎹🎸💎🥁🎻🎼🎺🎤🥁🎼🎬🎹🎹🎸💎💎💎💎🙌🙌👏👏👏

    • @saraayire4193
      @saraayire4193 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍

    • @tsegaagago8093
      @tsegaagago8093 2 ปีที่แล้ว +17

      ሱራዬ ባንተም እጅግ ብዙ ተባርከናል!!
      ስላንተም ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 2 ปีที่แล้ว +9

      Sura Antem Liyu Nek Geta Abizito Yibarkhk😍☝️🙌🙏

    • @hiwotayele1559
      @hiwotayele1559 2 ปีที่แล้ว +8

      መድሀንያለም ይባርክህ
      አንተም እልፍ አእላፍ ሁን

    • @kaliyagetaliji8007
      @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

  • @ertaaletube8096
    @ertaaletube8096 2 ปีที่แล้ว +79

    ከ 5 ዓመት በፊት ወንበዴ ነበርኩ ..ሀኒዬ .ጌታን እንዳዉቅ እና በአለም ሳለዉ እንደሰዉ ማሰብ እንድችል ፤ እራሴን ዞር ብዬ እንድመለከት፤ ከሃይማኖት አጥር አሻግሬ እንድመለከት በዝማሬዎችች ልክ አጠገቤ ጌታ እንዳለ ተሰምቶኝ አድምጬሽ ተጽናንቻለሁ፤ተፅናንቼ ብቻ አልቀለሁም ከሁሉ በላይ የሆነዉን ድህነት አግኝቻለሁ …..በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ፡፡

  • @luthuli7758
    @luthuli7758 2 ปีที่แล้ว +290

    🙌🏾🇿🇦 I'm Zulu and don't understand a word but the holy spirit within me understands and sings along with comforting peace 🙌🏾.
    God bless you vessel of God🙏🏾

    • @Yabe_1997
      @Yabe_1997 2 ปีที่แล้ว +9

      Ohhhh 😮 my god bless you

    • @cherenethassen4304
      @cherenethassen4304 2 ปีที่แล้ว +9

      He is compassionate towards. he will great do things on his own time and will make us smile again. we will stand with a song of praise then...this is partly the translation of the song.

    • @geletad502
      @geletad502 2 ปีที่แล้ว +8

      She is singing exactly Hbrews 4:15. God bless you

    • @amanuelliranso7243
      @amanuelliranso7243 2 ปีที่แล้ว +3

      Let me translat . World is trabul but God is changed olso u life tomorrow is not like today coming hapens day is son

    • @nondumisoluthuli
      @nondumisoluthuli 2 ปีที่แล้ว

      @@cherenethassen4304 thank you

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +46

    ልክ እደኔ በስደት በሰው ቤት ሆናችሁ ግራ ለገባቹ እደሰዉ መኖር የሰለቻቹ እህቶቼ የሀገራችን ነገር እረፍት የነሳችሁ 😢
    ስሙት ትፅናኑበታላችሁ ደሞ አድ ቀን እንስቃለን እሄ የድካም ሂወት ያበቃና በርቱልኝ 🙏🙏 ዘማርዋ ተባረኪልኝ 🙏

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +127

    እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅን የማመልክ ግን መዝሙርሽ ሀንዬ በጣም የሚመስጥ ጭፋሪ የለበት መንፈስን ከክርስቶስ ሀሳብ ጋር የሚያገናኝ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ጭፈራ የለው ዳንስ የለው የእግዚአብሔር መንፈስ ይታይበታል በዝማሬሽ

    • @yohannesfeleke3748
      @yohannesfeleke3748 ปีที่แล้ว

      really? mn tiseriyalesh kezi?@@asresashabreham5171

    • @fasikabelete8607
      @fasikabelete8607 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዝማሬ እውነተኛ እና ንጹህ አምልኮ ለህያዋን አምላክ ለእግዚአብሔር ነው ታዲያ የሀይማኖታችሁን ጎራ መግለጹ አስፈላጊነቱ ምን ይሆን???

  • @HanaMarkos-wh5gb
    @HanaMarkos-wh5gb 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኦርቶዶክስ እህት እና ወንድሞቻችን እንወዳችዋለን የእግዛብሔር ሰላም እና ከልጁ ከክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @nevergive9891
    @nevergive9891 2 ปีที่แล้ว +116

    ሀኒየ ኦርቶዶክስ ነኝ እማልሰለቸው ነገር ቢኖረኝ የአንችን መዝሙር እና የፓስተር ቸሬን ስብከት ነው እወዳችሆለው ኑሩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ🙏

    • @sintayoayel7278
      @sintayoayel7278 2 ปีที่แล้ว

      አንቋላጭ

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ ግን ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ የፕሮቴስታን የመዝሙር ቻናል ላይ ይገባና እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ነው የሚመቸኝ።
      ፕሮቴስታንቱም የኦርቶዶክስ የመዝሙር ቻናል ገብቶ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ነው የሚመቸኝ ምናምን የምትሉት??
      ከወደዳችውት በቃ መዝሙርን ወድጀዋለው ብላችው መጻፍ፤ ግን ፕሮቴስታንት ነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን የምትሉት ነገር ምንም አይገባም።

    • @kabodyihun1386
      @kabodyihun1386 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fase-man6355 ayizo eyesus lehulum geta new

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fase-man6355 yerasachenen comment asqemten enewta yehulum teqotatary anhun besechet ayasfelegem

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fase-man6355 እረ ተዉ መዝሙሩን ብቻ ስሙ! ደግሞ ኮሜንት ለማንበብ ቅን ልብ ያስፈልጋል መልካም ቆይታ!😬

  • @kaleab14
    @kaleab14 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ሆይ ጨንቆኛል እባክህ እርዳኝ....ፀልዩልኝ እስኪ ክርስትያኖች ኣምናለው እንደሚራራልኝ😢

  • @bettybeyene5898
    @bettybeyene5898 2 ปีที่แล้ว +50

    ያየናል የማያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    ሚደርስልን በማዳኑ 2*
    በድካማችን ሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሀዘናችን የሚያፅናናን
    እየሱስ አለን ሚያበረታን 2*
    እሱ እራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከሀጢያት በቀር ብዙ ሆኑዋል
    የምናልፍበት ይገባዋል 2*
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናትናው
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ 2*
    ለጊዜው በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በተራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በሱ ይፅናናል
    በፀጋው ስንቱን ተወተናል
    በወጀብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በእረፍቱ ከቦ የያዘን
    ምንም ብናዝን በዚ አለም ፈተና
    አይለወጥ ለሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንፀናለን
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናትናው
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ 2*
    ፃዲቁ ጌታ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከሀጢያት በቀር ብዙ ሆኑዋል
    የምናልፍበት ይገባዋል 2*
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናትናው
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ 2*

  • @mikiyasabebe4487
    @mikiyasabebe4487 2 ปีที่แล้ว +73

    እኔ ዛሬ በዚ መዝሙር የተባረኩትን ያህል የተባረከ ሰው ሊኖር ይችላል ግን ለኔ መልክቴ ነው ልቤን እግዚአብሔር በዚ ጠግኖታል።
    ዛሬ የመኪና አደጋ ደርሶብኝ ነበር የሚገርመው ነገር እኔ ስወጣ ምንም ሳሎን የእግዚአብሔር እጅ ከልሎኝ በሰውነቴ ላይ ጭረት አልነበረም።
    በነገሩ በጣም አዝኜ በነበረበት ሰአት ነው የሰማውት ልቤን አበረታው።
    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ!!!!

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 ปีที่แล้ว +3

      እስይይይይፕ እንካን እግዚአብሔር ታደገሽከላላ የሆነሽ ጌታየተባረከ ይሁን ያድናል ይታደጋል የምልነው ይሄ ነው ጌታ እየሱስ

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 2 ปีที่แล้ว +1

      Hallelujah 🙌🏽

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว

      እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። ሰይጣን አፈረ።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 9 หลายเดือนก่อน +5

    ህዝቡን ማፅናናት የሚወደው አምላካችን ለዘላለም ስሙ ይባረክ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @phoebedamen3613
    @phoebedamen3613 2 ปีที่แล้ว +388

    I lost my beloved husband on February 25,2022 I can't stop listening 😭 the song till my heart healed.God bless you Hanniye.for me this is the right moment to have such prophetic 🎵.

    • @joadanarjun9333
      @joadanarjun9333 2 ปีที่แล้ว +5

      Ayzosh yne enat egziabher aybalm lmn geta mlkam new mnalfebet ygebawal

    • @bygrace2411
      @bygrace2411 2 ปีที่แล้ว +6

      We are so sorry for your loss, our dear sister. May the Good Lord give you all the strength you needed. We will keep you in our prayers! 🙏
      Hope the clip below will lift up your spirit in some ways.
      Blessings!
      th-cam.com/video/cQFWhqFoad8/w-d-xo.html

    • @selamawitt.4412
      @selamawitt.4412 2 ปีที่แล้ว +1

      Rest in Peace. Ayzoshe

    • @Saeitoshi11
      @Saeitoshi11 2 ปีที่แล้ว +1

      God is with you sister

    • @elbettyawe1388
      @elbettyawe1388 2 ปีที่แล้ว +3

      I send u lots love and hugs ❤

  • @zewas3473
    @zewas3473 2 ปีที่แล้ว +146

    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን ባዲስ ምስጋና
    ባዲስ ዝማሬ ባዲሱ ዜማ
    #ይመጣል
    ❤❤❤

  • @thebible3663
    @thebible3663 10 หลายเดือนก่อน +8

    ለዘመናችን በአንቺ በኩል ለቤተክርስቲያን ስለተገለገጠው ፀጋ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለሰማይ አባታችን ለዘመናት ክብር ይግባው። ጌታ በመምጣቱ ያስብሽ!!!

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial 2 ปีที่แล้ว +134

    አሜን የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ሃኒዬ ሁሌም ኢየሱስን በማስተዋልና በተረጋጋ መንፈስ ሆነሽ በዝማሬዎችሽ ከፍ ስለምታደርጊው፤ ጌታን ስለአንቺ አመሰግነዋለሁ። ለእኔ ደግሞ ፊት ቀዳሚ ብዙ የምማርብሽ፣ ምሳሌዬ ነሽ።🙏 እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን፣ ቤትሽን ይባርክ። ለትውልድ በረከት ነሽ!!🙏

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede 11 หลายเดือนก่อน +13

    እጅግ ልቤ በጣም የወረደበትና ያዘነበት ዘመን ላይ ነበርኩኝ ይህ መዝሙር እንዴት እንዳፀናናኝ!!!

  • @HananesruMusema
    @HananesruMusema หลายเดือนก่อน +3

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚህ የዉስጤን የሚገልፅልኝ መዝሙር የለም ሃናዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏እዉነትም ይራራልናል 🥹❤️‍🩹

  • @lemlemaregay3187
    @lemlemaregay3187 2 ปีที่แล้ว +38

    ሀኒ ይሄን መዝሙር ስሰማው በጣም የወደድኩት ያለፍኩባቸውን ከባባድ የህይወት ውጣ ውረዶቼን በአምላኬ ቸርነት እና ምህረት የታየሁባቸውን በሱ ተደግፌ ያለፍኩባቸውን አመታት እና ጊዜያት እያሰብኩኝ ነበር እንጂ እንዲህ ከባድ እንደ በረዶ የሚያቀዘቅዝ ሀዘን ይደርስብኛል ብዬ አስቤ አልነበረም። ነገር ግን በጓደኝነት 4 አመት በትዳር 24 አመት በብዙ ውጣ ውረድ በሀዘን በደስታ በማጣት በማግኘት በከፍታ በዝቅታ አብሮኝ የተጓዘውን እኩያዬን የልጅነት ባሌን በድንገት ያጣሁበት ሰኔ 5/2014 ልክ በዛሬ ወር የተቀበረውን በጣም መልካም ሰው የምወደው የምሳሳለት ልዩ ስጦታዬን ባሌን አካሌን (ሆድዬን) በማጣቴ ጉርጓዴ ጥልቅ ቀዳዳዬ ሰፊ በሆነ ሀዘን እና ስብራት ውስጥ ሆኜ በዚህ መዝሙር የተጽናኑ የብዙ ሰዎችን ምስክርነት ሳነብ በብዙዎች የደረሰው የሚያም ሀዘን ተረኛ ሆኜ ይህ ክፉ ሀዘን እንደደረሰብኝ እናም እኔም እጽናናለሁ እንደሰው ከሀጢአት በስተቀር የተፈተነውን አምላኬን በሀዘኔ የሚራራልኝን የማልፍበት ሁሉ የሚገባውን እያሰብኩ ሊያጽናናኝ እንደሚችል እንደትንቢት ተቀብዬው አምላኬ እኔም ጋር ሲደርስ አይሳሳትም በደረሰብኝ ሀዘን አይለካም እሱ ሉአላዊና ጻድቅ አምላክ ነው እኔም ነገ ከስብራቴ ቀና ብዬ በትላንትና እስቃለሁ እያልኩ እንዳመልክ ያደረገኝ መዝሙር ነው። ጊዜዬ ደርሶ ሄጄ ከአካሌ ጋር እንደገና በዘላለም ቤታችን ባምላካችን ፊት በፍሰሀ አብረን እስክንሆን በዚች በወደቀች እና ፍርደገምድል በሆነች አለም ውስጥ ትቶኝ ለማይሄደው ለተጠራሁበት አላማ ሁሌም ለሚያየኝና ለመረጠኝ አምላኬ ቅሬታ ሆኜ ኖሬ እንዳልፍ ካምላኬ ጸጋን እለምናለሁ። ተባረኪልኝ እህቴ

    • @kalkidanmulugeta
      @kalkidanmulugeta ปีที่แล้ว

      Geta Abzito yibarkish... Geta birtat ena gulbet yihunsh... Geta hulem melkam new

    • @shalomabab5731
      @shalomabab5731 ปีที่แล้ว

      Egzabher seberateshen, Hazeneshen yetgnlesh

  • @dinadhuga4418
    @dinadhuga4418 2 ปีที่แล้ว +163

    እዉነት በጣም በከፋኝ ሰዓት ይህን መዝሙር ስሰማ ግን ምንም ነገር በሌለበት ልቤ በተስፋ ተሞላች ከአይኖቼ እነባ ይፈሳል ግን ውሰጤ በደስታ ይዋዥቃል በቃ ደስ ደስ አለኝ ተፅናናው ተባረኪ ሀኒ!🙏

  • @michaelgregory1335
    @michaelgregory1335 ปีที่แล้ว +37

    ሀኒ ይሄንን መዝሙር እስር ቤት ሆኜ ደጋግሜ እየዘመርኩ እፀልይ ነበር አብረውኝ የነበሩ እስር ቤት ውስጥ የቆዮ ያሾፉብኝ ነበር ጌታ በሚገርም ሁኔታ 2 ቀን ብቻ ታስሬ በነፃ እንድወጣ ረዳኝ መዝሙርሽ መንፈስ አለው አይወሰድብሽ❤

  • @yacobhailu2812
    @yacobhailu2812 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀንቾ አንድ ቀን በግዮን በሬቭረንድ ኪንግስሌይ በሚካሄደው ዓመታዊ መንፈሳዊ መርሃ ግብር ላይ የተናገርኩትን አጭር ነገር ጨርሼ ከአደራሹ ለመውጣት በር አከባቢ ስደርስ ትልቅ ቁም ነገርን በአጭር ዓረፍተ ነገር ያልሽኝን ሳስበው እውነትም አንችን በዚህ ዘመን ኢየሱስ ራሱን ታልቅው ዘንድ፣ በሚወደዱ የዝማሬ እና የአዲስ ቅኔ አፍላቂ ፣የማይነጥፍ ምንጭ ባለቤት በማድረግ ስለ ቀባሽ ስሙ ይባረክ እላለሁ፡፡
    እንግዲህ ዘማሪት ሀና እንደሚታውቅው በዚህ ወቅት አገራችን ኢትዮጵያ በብዙ መከራ ውስጥ እያለፈች ነው ያለችና ብርቱ የሆነ የምልጃ ዝማሬን ደግሞ ታመጭልን ዘንድ ጸጋው የብዛልሽ እላለሁ፡፡
    ጌታ ሕይወት እና አገልግሎትሽን ይባርክ!!

  • @fantayebelayneh3527
    @fantayebelayneh3527 2 ปีที่แล้ว +7

    ያየናል የማያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    ሚደርስልን በማዳኑ
    በድካማችን ሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሐዘናችን የሚጽናናን
    ኢየሱስ አለን ሚያበረታን
    በሕመማችን ሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሐዘናችን የሚያጽናናን
    ኢየሱስ አለን ሚያበረታን
    እርሱ ራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    ምናልፍበት ይገባዋል
    እርሱ ራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል እኛን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    ምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ
    በጊዜው በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በተራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በእርሱ ይጽናናል
    በጸጋው ስንቱን ተወጥተናል
    በወጀብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በእረፍቱ ከቦ የያዘን
    ምንም ብናልፍ በዚህ ዓለም ፈተና
    አይለወጥም ለርሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንጸናለን

    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ
    ጻድቅ ጌታ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    ምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሠርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ
    በአዲሱ ዜማ

  • @simeondedimos4572
    @simeondedimos4572 5 หลายเดือนก่อน +25

    ሀኒዬ ተባረኪ ኦርቶዶክስ ነኝ በክርስቶስ አንድ ነን

  • @lealemtilahun7754
    @lealemtilahun7754 2 ปีที่แล้ว +102

    ኩልል ብሎ እንደሚፈስ ወንዝ ነፍስን በፀጥታ በእረፍትና በዕርጋታ ስክን አድርጎ የሚያስቀምጥ ውብ ዝማሬ!! ከሰማይ የተላከልንን መና ለማስተላለፍ ምቹ የክብር ዕቃ ያደረገሽ ጌታ የተባረከ ይሁን!! ተወዳጅ ነሽ ሃኒቾ 🙏❤️🙏

  • @DrNafyadGetuOfficial
    @DrNafyadGetuOfficial 2 ปีที่แล้ว +205

    I can’t stop listening this powerful Mezmur!
    May God bless you Hani
    I can prescribe this song as
    pain killer medication , Stress medication and antidepressant !!

  • @AmenBose
    @AmenBose 8 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ😊😊😊😊❤❤❤

  • @DrHaileleulMekonnen
    @DrHaileleulMekonnen 2 ปีที่แล้ว +51

    የመከራ ጥግ ላይ ብንሆን እንኳን ሊረዳን እና ሊታደገን የሚችል እንደ እርሱ አይገኝም። ተባረኪልን ሀኒ ፣ ለእግዚአብሔር በኖርሽለት እና ባከበርሽዉ መጠን እርሱ በህይወትሽ ፣ በልጆችሽ ያክብርሽ።

    • @yidhail4852
      @yidhail4852 2 ปีที่แล้ว

      Tebareki tesga yibzalish berchi tebarkebetalew

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @zoejeza2804
    @zoejeza2804 2 ปีที่แล้ว +81

    I'm south African...don't understand the words of this song...but God it's sooo powerful, the anointing hits so deep that only my soul is receiving so much fulfillment from this song. And whatever this powerful woman of God is saying...I believe it and I receive everything that this song is saying. May God bless you my Queen. Such a powerful song. One day will be preaching in this beautiful country I belive.

    • @afena100
      @afena100 2 ปีที่แล้ว +6

      She is saying God sees our pain even if we feel he does not see our suffering because he also suffered in flesh.

    • @zoejeza2804
      @zoejeza2804 2 ปีที่แล้ว +2

      @@afena100 woooow. It's It's powerful song. Thank you afena. There's so much anointing in the song...May God bless her 🙏

    • @Yohanneskhm
      @Yohanneskhm 2 ปีที่แล้ว +9

      He watches us though it may seem that we were left unattended
      He hears us when His quietness was so strong
      He is still there on His throne for our help
      and will show up with His salvation.
      The compassionate when we are weak, who Never giggles at our failure.
      Who comforts us in our sorrow, Jesus is alive who strengths us
      He himself was tested in suffering like us, except sin, so he understands what we pass through
      He is so compassionate, and His thoughts are for us
      In His own time, He will make us Laugh.
      Tomorrow will come, and today will pass, and we will laugh at yesterday.
      Again, we will rise for a new song of thankfulness,
      Even though we pass through hardships we will never stop thanking Him.
      Main verses used in the song - Heb 4:15, Romans 8:28

    • @zoejeza2804
      @zoejeza2804 2 ปีที่แล้ว +6

      @@Yohanneskhm wooooooooooow thank you soooooooo soooooo much @metasebya 💖 God breathed through this song. It's speaking the heart of God to the brokenhearted...no wonder I felt the presence of God when I listened to it.
      The whole of December 2022 I was listening to this song...I even sing it as if im from Ethiopia 🇪🇹 my toddlers sing along as if they understand the meaning but I know their souls understand. Thank you for your response. Blessings to you multiplied. Compliments of the season

    • @Yohanneskhm
      @Yohanneskhm 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zoejeza2804 amen 🙏

  • @markosmarye
    @markosmarye 2 ปีที่แล้ว +93

    ✍️❤️❤️❤️❤️
    ያየናል የማያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    የሚደርስልን በማዳኑ (፪x)
    በድካማችን የሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሀዘናችን የሚያፅናናን
    ኢየሱስ አለ የሚያበረታን (፪X)
    እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን/እኛን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምንናልፍበት ይገባዋል (፪X)
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና/ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ (፪X)
    ለጊዜው በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በተራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በእርሱ ይፅናናል
    በፀጋው ስንቱን ተወጥተናል
    በወጅብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በዕረፍቱ ከብቦ የያዘን
    ምንም ብናዝን በዚህ ዓለም ፈተና
    አይለወጥም ለእርሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንፀናለን
    ይራራልናል.....(፪)
    ጻድቅ ጌታ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል.....(፪)

    • @rutht9104
      @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +2

      ተባረክልን ወንድሜ ማርቆስ ❤🙏

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen tebarkh wondema Markos

    • @meheretsolomon9665
      @meheretsolomon9665 2 ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ ወንድሜ ማርቆስ

    • @brkegirma4954
      @brkegirma4954 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ

    • @rebeccablessed7214
      @rebeccablessed7214 2 ปีที่แล้ว +1

      God bless u ❤️ , thank u

  • @jerrydadi9749
    @jerrydadi9749 2 ปีที่แล้ว +35

    በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለው መነፈስ ቅዱስ ሲነካኝ መቋቋም የማልችለው ስሜት ይሰማኛል ዋው የእግዚአብሔር ማጽናናቱ ሀሌሉያ

    • @abebetesfaye8198
      @abebetesfaye8198 2 ปีที่แล้ว

      ሀኒዬ ተባረኪ ተበረኬበታለው በመዝሙርሽ

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 2 ปีที่แล้ว +20

    ሃኒዬ አንቺ ለእኛ በረከታችን ነሽ ተባረኪልኝ ለምልሚልኝ። የጊዜው ዝማሬ እና መልእክት! ስለ አንቺ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አከብረዋለሁ። 💖
    ያየናል የማያይ ሲመሰል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    የሚደርስልን በማዳኑ
    ያየናል የማያይ ሲመሰል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    የሚደርስልን በማዳኑ
    በድካማችን የሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሐዘናችን የሚያፅናናን
    ኢየሱስ አለ የሚያበረታን
    በህምማችን የሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሐዘናችን የሚያፅናናን
    ኢየሱስ አለ የሚያበረታን
    እርሱ እራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምናልፍበት ይገባዋል
    እርሱ እራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅ እና
    ደሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍ እና
    ደሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ለጊዜው በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በተራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በርሱ ይፅናናል
    በፀጋው ስንቱን ተወጥተናል
    በወጀብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በእረፍቱ ከብቦ የያዘን
    ምንም ብናዝን በዚህ ዓለም ፈተና
    አይለወጥም ለእርሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንጸናለን
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅ እና
    ደሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ጻድቅ ጌታ እንደ ሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ
    ከኃጢአት በቀር ብዙ ሆኗል
    የምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅ እና
    ደሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍ እና
    ደሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ

  • @Chef10245
    @Chef10245 ปีที่แล้ว +14

    I lost my brother who was 1 year older than me. He was 28. He left way too early. We carried my bro to this song. I still miss him and I wish it was me. I hope one day I can make him proud. I pray that God know how much love he had for us and wanted him back.

    • @HannaTekleOfficial
      @HannaTekleOfficial  ปีที่แล้ว +4

      የእግዚአብሔር ማፅናናት ቤታችሁን ይክበበው አይዟችሁ ወንድሜ😢😢😢

  • @ermiasawekeofficial2231
    @ermiasawekeofficial2231 2 ปีที่แล้ว +64

    " አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።"
    (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:3)
    GOD Bless You !

  • @heeryyee2062
    @heeryyee2062 2 ปีที่แล้ว +27

    ቃላት አጣሁኝ ለዚህ ዝማሬ ከዓይኖቼ እንባ መቆም አልቻለሞ ለኔ የዘመርሸ እሰኪመሰለኝ ተፅናናሁ ተፅናናሁ!!!!! ሁ ሁ ሁ ሁ ረሰረሰኩ ሀኒዬ ተባረኪ እወድሻለሁ የአባቴ ብሩክ ሴት አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @xotm4230
    @xotm4230 10 หลายเดือนก่อน +4

    This song is my therapy😢❤❤❤

  • @AbbaabiyyaaJK
    @AbbaabiyyaaJK 2 ปีที่แล้ว +48

    በትንሽ በትልቁ በግል እስከ አለም በሚሆኑ ክስተቶች ሁሉ ከሚጨነቁ ሰዎች አንዱ ነኝ። በተለይ አሁን ላይ ብዙ ነገሮች(ጭንቀቶች) surround አርገውኛል ። በዚህ ጊዜ ይሄን መዝሙር መስማት ለእኔ በራሱ አንድ relief ነው። ጌታዬ እንደሚረዳኝ ይሄ መዝሙር በራሱ ማረጋገጫ ነው ። በብዙ መዝሙሮችሽ ስባረክ ዛሬን ደርሻለው ። hopefully ይቀጥላል። stay blessed Hanaችን !🥰🥰❤

    • @yandabatlijochshow
      @yandabatlijochshow 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoh wendem Geta tamange nw

    • @Viva77265
      @Viva77265 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድምዬ ሰልፉ የእርሱ ነውና ለእርሱ ሁሉን ሰጥቶ ማረፍ እንጂ እንዴት በሰው ትግልና ጭንቀት ይቻላል I will tell you my friend 'the battle is the Lord's' Peace be with you🙏🏽🎶

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว

      ለእግዚአብሔር መስጠት ነው አንድ ሰሞን የሀገሬ ጉዳይ ያስጨንቀኝ ነበር ስንፀልይ እግዚአብሔር መፍትሄውንም የናገራል ውስጣችንም ያርፋል ከዛ ውጭማ የሄ ዘመን የሚታየውም የሚሰማው ሁሉ የሚረብሽ ነው በጌታ እየሱስ እገዛ ብቻ ነው ማለፍ የሚቻለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Viva77265 እውነት ነው አንድ ቀን የሀገራችን የጦርነት ዜና እየሰማሁ በምነገድ እጓዛለሁ ከዛ ምን ይሻላል ወዘተ እያልኩ ከመጠን በላይ ረበሽኝ ከዛ "እንደመሽ አይቀርም "starting from that time no worry i just pray when i can 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      ረፉ እኔም አምላክ እነደሆንኩ እወቁ የሚለው መዝሙር 46:10 ከዚህ ከዚህ አይነት ጭንቀት ነው በኛ አቅም የሚሆን ነገር የለም በሀሳብ ራስን ከመጉዳት ውጭ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mesfingelaw38
      @mesfingelaw38 2 ปีที่แล้ว

      Same here

  • @meklitassefa1611
    @meklitassefa1611 2 ปีที่แล้ว +19

    ሃኒ የኢየሱስ መልዕክተኛ በጣም እወድሻለው መዝሙሩን ስሰማው ሰውነቴን እየነዘረኝ ነበር የዚህ ሁሉ ባለቤት ይባረክ መዝሙሩን (አሜን************)ከማለት ውጪ ዝም ነው

  • @berhanub9967
    @berhanub9967 2 ปีที่แล้ว +2

    “……ብዙ አድርጎልናል እኛን ሆኖ’’
    አምላክ ሆኖ ሳለ ከአብ ጋር መስተካከልን እንደመቀማት ሳይቆጥረው
    በሰው አምሳል ተገኝቶ፤
    የባሪያን መልክ ይዞ በመገኘት፤
    ርግማንን በመሻር (በመስቀል የሚሰቀል የተረገመ ይሁን የተባለበትን)፤
    በአዲስ ክዳን ክህነት ከኩነነ ዋጀን አዲስ ፍጥረትና የመንግስተ ሰማያት ወራሾች አደረገን፡፡
    ሰው ይጸድቅ ዘንድ ከስራው አይደለምና!!!
    በብዙ ተባረክኝ እህቴ #ሀና-ተክለ

  • @bitanyawakgari8993
    @bitanyawakgari8993 2 ปีที่แล้ว +34

    I lost my mom due to covid last year I suffered alot I can't take the pain so God see everything we have to be patient😭😭😭 yeraralenal be gze demo yaskenal may God bless you more

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews 2 ปีที่แล้ว +10

    ምንም ብናልፍ በዚህ አለም ፈተና
    አይለወጥም ለእርሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንጸናለን ... 🙏 🙏🙏

  • @Chachu1989
    @Chachu1989 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀኒዬ ብዙዎች እንዲፅናኑ እግዚአብሔርን ተስፋ እንዲያደርጉ ልባቸው እንዳይታውክ መንፈስ ቅዱስን ብቻ ማየት እንዲችሉ ይህ መዝሙር ሲያበረታቸው እንባቸው ሲታበስ ሲበረቱ በተስፋ ሲሞሉ አይቻለው... የእኔም ህይወት ለዚህ ምስክር ነው❤❤

  • @dget8971
    @dget8971 2 ปีที่แล้ว +184

    Even though I'm from Orthodox, I'm always tuned with your touching songs. Uniquely, your each breathes are the words of God/Bible. I can't get enough words to express how your magnificent talents always make me feel.
    Hanicho, you are always blessed! You are always unique! Long live to you!
    እንደዚህ ስክን እና እርግት ያለ ሁሌም የማይናወጥ ስብዕና….. ልብን ከሚነኩ እና መንፈስን ከሚያድሱ ዝማሬዎች፣ ከማይጠገብ እና ከጆሮ ከማይጠፋ ቅላጼ ጋር መሰጠት የቻልሽ….. በእውነት ጌታ የባረከሽ ነሽ፡፡

    • @destagolu
      @destagolu 2 ปีที่แล้ว +4

      Tebarek

    • @Encounter_
      @Encounter_ 2 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      th-cam.com/video/Saxcg82ZrXM/w-d-xo.html

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 ปีที่แล้ว +5

      ቆይ ግን ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ የፕሮቴስታን የመዝሙር ቻናል ላይ ይገባና እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ነው የሚመቸኝ።
      ፕሮቴስታንቱም የኦርቶዶክስ የመዝሙር ቻናል ገብቶ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ነው የሚመቸኝ ምናምን የምትሉት??
      ከወደዳችውት በቃ መዝሙርን ወድጀዋለው ብላችው መጻፍ፤ ግን ፕሮቴስታንት ነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን የምትሉት ነገር ምንም አይገባም።

    • @dget8971
      @dget8971 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fase-man6355 if u r not able to understand, what are u doing here? U better to keep quiet!

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 ปีที่แล้ว +3

      @@dget8971 እኔ ለማለት የፈለኩት፤
      ፕሮቴስታንት መሆን የኦርቶዶክስን መዝሙር እንድትጠላ ያደርጋል??
      ኦርቶዶክስ መሆነ የፕሮቴስታንት መዝሙር እንድትጠላ ያደርጋል ወይ??
      እኔ የምረዳው እኔ ኦርቶድክስ ነኝ ግን.....፤ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን....... ማለት የሚያመልክተው እንደዛ ነው።

  • @bisrblessed866
    @bisrblessed866 2 ปีที่แล้ว +8

    Romans 8 (ትግ) - ሮሜ
    28: ነቶም ንኣምላኽ ዜፍቅሩ፡ ከም ምኽሩውን እተጸውዑ ግና ኵሉ ንሰናዮም ከም ዚድግፎም፡ ንፈልጥ ኢና።

  • @bettylv518
    @bettylv518 10 หลายเดือนก่อน +6

    Praise him! He saw everything and he helped. Giving birth alone in the midst of winter...while families were nearby but didn't want to help...I praised him all day long for he was there with me🙏🏼

    • @Q3696-v2y
      @Q3696-v2y 6 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤ Eyesus selehulu yebarek🙏🏼

  • @hiwotkifle3521
    @hiwotkifle3521 2 ปีที่แล้ว +44

    ቀን ከለሊት ያለማቋሩጥ የሚስማ
    የሚያጽናና፣ ተስፋን የሚያለመልም፣ ከሀዘንና ከተለያየ ሁኔታ የሚያወጣ ድንቅ መዝሙር የተወደድሽ እህቴ ሀና
    ጌታ የሱስ ዘመንሽን አብዝቶ በመልካምነቱ ይባርክ
    በዝማሬዎችሽ እግዚኣብሔር ህዝብን ስላጽናና ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 2 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ነው አሜን ሀኒዬ በረከታችን !
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ያስቀናል

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሃናየ ተባረክሊን ምንም አልልሽም ህይወተ 2008 አ ም የታደገው ባንችህ መዝሙር ነው ፡፡

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 ปีที่แล้ว +51

    የምናየው የምንሰማሁ ሁሉ ልብን የሚያርድ በሆነበት በዚህ ውድቅት ለሊት እንዲህ ልብን በጌታ ላይ የሚያሞቅ መዝሙር ጌታ በአንቺ በኩል ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን🙏❤ ሀኒሻዬ እራስሽን ለጌታ ፀጋ አስገኝተሽ ስለምታገለግይው ተባረኪልን🙏🙏
    😭😭😭😭😭

  • @sami8890
    @sami8890 ปีที่แล้ว +19

    ሰምቼ የማልጠግበው አቅም የማገኝበት ጌታን የማመሰግንበት ድንቅ ዝማሬ እህቴ ሀና ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 ปีที่แล้ว

    “ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።”
    - ዕብራውያን 4፥15
    Here I am listening at 3:00 a.m(9:00 ለሊት).

  • @andualemzerihun9980
    @andualemzerihun9980 2 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ህይወትሽን ሰርቷል እሱ ይባረክ
    የዜማው የግጥሙ የድምፁ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን
    አንቺ የገባሽ የተወደድሽ የተሠጠሽን ለሠጪው መልሰሽ የሰጠሽ የተባረከሽ ምርጥ እህታችን ሀኒ
    ጌታ እስከመጨረሻው ሕይወትሽን ይጠብቅ ትዳርሽን ይጠብቅ ልጆችሽን ይባርክ
    ሁሉም ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ሰላምን ያብዛ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @TigistMeskele-r2z
    @TigistMeskele-r2z 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ዝማሬ በህይወቴ ለመጣዉ ማዕበል እንደ መልህቅ ልቤን የደገፈኝ ነዉ ጌታ አስቀድሞ ያዘጋጀልኝ የመከራ ስንቄ ነዉ! በግሌ በቤተሰቤ ብቻ በብዙ ጌታ አሻግሮኝ በፀጋው ደግፎኝ አልፌ በጊዜዉ ሰረቶት የማመስገኛ ምክንያት ሆኖል!።
    ሀኒዬ ዘመንሽ ይለምልም የዘመኑ በሽታ አያግኝሽ ፀጋዉን አሁንም ያግንልሽ❤❤❤!

    • @Q3696-v2y
      @Q3696-v2y 6 หลายเดือนก่อน

      May his grace keep visiting your life!

  • @KalebTesfaye-me9kn
    @KalebTesfaye-me9kn 28 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳት የሚፅናና መዝሙር ነው

  • @tarikutunsisa2266
    @tarikutunsisa2266 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ። ገና እንዘምራለን ላዳነን ጌታ ። ኦ!!! ደስ ይላል ። ሃያ አራት ሽማግሌዎች + አራት አውሬዎች + እልፍ አእላፍ+የምድርም ቅዱሳን የሚያቀርቡት የምስጋና መስዋዕት ይገባዋል ለጌታችን ለኢየሱስ ።

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ጻዲቅ ነው ሥራውም ትክክል ነው
    እግዚአብሔር ቅዱስ ነው አደራረጉ እጅግ ልዩ ነው!
    በምናልፍበት መንገድ ሁሉ እሱ ተስፋችንና ብርታታችን አቅማችን ነው። ብዙ ብዙ ብዙ ነው ርህራሄው!
    ሐንቾ ውድ የኢየሱስ ልጅ ተባረኪ እንወድሻለን❤️💯

  • @mugishapascal5044
    @mugishapascal5044 19 วันที่ผ่านมา +1

    Though, I can't understand Tigrinya but I can feel something (Godly message)....God bless for this incredible masterpiece.🙏🙏🙏

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 ปีที่แล้ว +4

    በጌታ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የሚባርክ የሚያፅናና የሚወደድ ፅሁፍን ስለምትፅፉ ጌታ ይመስገን፡፡ አንደበታችሁ እለት እለት እየተቀደሰ ይሂድ፡፡ እወዳችኀለሁ፡፡

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 2 ปีที่แล้ว +15

    እርሱ እራሱ እንደ ሰው ተፈትኖ❤❤❤❤❤❤❤❤➠❤❤❤❤❤❤❤ እርሱ አልፎበታል ሰውን ሆኖ!!!!ቃላት የለኝም በእውነት ተባርከሻል!!!!እውነተኛ የእግዚአብሔር ፀጋ በአንቺ እየሰራ ነው😍😍😍

  • @naniasmelash7952
    @naniasmelash7952 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ጌታ እየሱስ በየዘመኑ ለትውልዱ ሚናገርበት ንግግር አያልቅበትም በዚህ ዘመን የትውልዱን ሀዘን እና ጭንቀት ተረድቶ ይህን መዝሙር በእህታችን ልኮልን እያጽናናን ነው ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @bettybekele5290
    @bettybekele5290 2 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኪ እናቴ😘ተፅናንቼበታለሁ ምናልፍበት ይገባዋል አሜን😭

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 2 ปีที่แล้ว +68

    የኔ ውድ ቁርስ ምሳ አደረከት አደበትሽ ይባረክ ሀንየ ለምልሚ♥♥
    ትግራይ ናቸው ቤተሰቦቼ እሄን መዝሙር መጠሽ እደምትዘምሪ ተስፍ አደርጋለው

    • @ethioentertainment6859
      @ethioentertainment6859 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ከቤተሠቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ። ይሄ ቀን አልፎ እንድናይ ፀሎቴ ነው።
      ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ዝማሬ
      በአዲስ ምስጋና

    • @seblehailes9962
      @seblehailes9962 10 หลายเดือนก่อน

      አመን ደህና ናቸው ጌታ ይመስገን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን

  • @kassahunish
    @kassahunish ปีที่แล้ว +8

    በብዙ እንባ የሰማሁት መዝሙር ነው:: አምላካችን እግዚአብሄር በእርግጥም ርህሩህ አባት ነው:: የምናልፈበት በጎም ሆነ መጥፎ ነገር ይገባዋል:: እርሱ ጉልበት ይሆነናል:: ተባረኪ ሀና - አፅናንተሽኛል::

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 ปีที่แล้ว +5

    Wow ይኽን መዝሙር ስሰማ ነብስም አይቀርልኝም 🙌

  • @AmenBose
    @AmenBose 8 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ጌታ ነዉ ያድናል🎉❤❤❤

  • @zelalemzeleke
    @zelalemzeleke ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤ ሁሉም የሰዉ ልጅ ማዳመጥ ያለበት መዝሙር

  • @mercyme8703
    @mercyme8703 2 ปีที่แล้ว +9

    ባለቤትሽ በዙርያሽ ያሉ ሰዎች ሁሉ ቀጥይ በርቺ እያሉ አብረውሽ ያሉ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ።ታድለሻል እግዚአብሔርን ማገልገል ቀላል ነገር አይደለም ጌታ ዘመንሽን ቤተሰብሽን በዙርያሽ ያሉትን ሁሉ ይባርክ።

  • @mosisatube2649
    @mosisatube2649 2 ปีที่แล้ว +1

    betam madenkesh zemary nesh. kezy belay bezu sera kanchi intebekalen. yeigziabeher tebeke kanchigar yehun

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 2 ปีที่แล้ว +8

    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላትና😭😭😭😭amen 🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +30

    አንቺ የተለየሽ እህታችን እልፍ ሁኚ ዝማሬዎችሽ ነፍስን ይሰረስራሉ በ እንባ ሆኜ ነው የሰማሁት የ ምወደውን ሰው በሞት አጥቼ ከባድ ሃዘን ላይ ነበርኩ 😭😭 ግን እኮ እውነት ነው የሚሰማን የ ሚያየን ወዳጅ አለን 😭😭😭

    • @bettytekle628
      @bettytekle628 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀኒ በጣም እወድሻለሁ

  • @SeilGeti
    @SeilGeti 5 หลายเดือนก่อน +9

    ኦርቶዶክስ ነኝ ስንቴ እንደሰማሁት ❤

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 ปีที่แล้ว +37

    አሜን ይራራልናል ያጽናናል ኢየሱስ። ከልቤ የምወድሽ ሀንቾ ተባረክ።

  • @FasikaMekonnin
    @FasikaMekonnin หลายเดือนก่อน

    ሃና ይህ ዝማሬሽ ዛሬ የማለዳ ቁርሳችን ሆኖልናል። አናመሰግናለን

  • @tsigetemesgen2963
    @tsigetemesgen2963 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ አወድሃለሁ , አንተ ከለለህበት ደስታ ይልቅ በመከራ ዉስጥ ሁኘ ካንተ ጋር መሆን ለኔ ደስታዬ ነው. የጠራሃኝ አምላኬ የታመንክ ነህ... 🙏🙏🙏

  • @ኢዮብ
    @ኢዮብ 2 ปีที่แล้ว +68

    በዚህ አሰቸጋሪ ጊዜ ተስፈኞች እንድንሆን የሚያግዘን መዝሙር አበረክታሸሊናል እናመሰግናለን 🙏

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial หลายเดือนก่อน

    3:55 ''ደሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና ፣ በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ'' ❤🙏 ሀኒ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 2 ปีที่แล้ว +12

    ሀኒ አንቺ ትለያለሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ብዙዎች የተፅናኑበት ዝማሬ ነው እኔንም ጨምሮ ፀጋውን ያበዛልሽ ጌታ ይባረክ

  • @mulunhmulunmuluadise7070
    @mulunhmulunmuluadise7070 2 ปีที่แล้ว +13

    የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ለዘለለም የታባርካ የሁን አሜን ጌታ ይባክሽ

  • @obisunday8706
    @obisunday8706 5 หลายเดือนก่อน +1

    The spirit of God is with you and you are a blessing to us, those who knows God also know those who has the spirit of God,we don't need to understand in language if we know may God keep on show you more of his amen

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 2 ปีที่แล้ว +6

    ከድካሜ ባላይ የጌታ ቸርነትና ምህረት የበዛልኝ መሆኑን በማሰብ የምጽናናበት ድንቅ መዝሙር ነው!! ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ለእግዚአብሔር ይሁን ፡፡

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ጥበብ በራስ እዉቀት ሳይሆን ፀጋን ከሚሰጠዉ ጋር የተገናኜ መሆኑ ከመንፈሴ ጋር ሲገናኝ ይታወቀኛል

  • @yaredamare6538
    @yaredamare6538 ปีที่แล้ว

    ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀኒ የኔ መልካም የ እግዚአብሔር ፀጋው እጅግ የበዛልሽ ብሩክ የሆንሽ ውድ የአባቴ ልጅ አንድ ጊዜ እይደለም ሁለትም ጊዜ አይደለም ግን እጅግ ብዙ ጊዜያቶች ስደክም ሳዘን ልቤም ሲሰበርብኝ ልክ የደረቁ አጥንቶች ያበቃላቸው ተገጣጥመው ህያው ነፍስ ያላቸው ሆነው መንቀሳቀስ እንደሚጀምሩት በምትዘምሪያቸው የተቀቡ አጥንትን ሰርስረው ዘልቀው ውስጥን በሚፈውሱ የዝማሬ መልእክቶችሽ ሁልጊዜም ጌታ ያፅናናኛል ይፈውሰኛል በዚች በባህር ላይ እንደመራመድ በሆነች ጊዜያዊ መኖሪያችን አለም የሰመጥኩ ሲመስለኝ እና ስፈራ ቶሎ ብዬ እንደ መድሀኒት ያንቺን ዝማሬዎች ሳዳምጥ ውዴም ይመጣና ልክ እንደ ዼጥሮስ እጄን ይዞ ያድነኛል ሁልጊዜም ምንእላለሁ በጣም እወድሻለው ስለአንቺም ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @abeldemelash-2496
    @abeldemelash-2496 2 ปีที่แล้ว +7

    እምባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ የሰማሁት ድንቅ ዝማሬ ነው ። 😭😭😭🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ 🥰🥰🥰 ሀኒዬ ተባረኪ...ተባርኬበታለሁ

    • @ksks2615
      @ksks2615 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞💞

  • @adanechtamirat1194
    @adanechtamirat1194 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu4580 2 ปีที่แล้ว +51

    ይኸ መዝሙር ለኔና ለቤተሰቤ ነው። ባለቤቴ CS ተደርጋ ሊወለድ የደረሰ ልጃችንን ባጣንበት ወቅት

    • @johnesku8772
      @johnesku8772 2 ปีที่แล้ว +2

      Ooooooo😭😭😭😭

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያበርታቹ አይዟቹ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 2 ปีที่แล้ว +1

      God has for something better in his storage..yesterday is passed.

    • @jerrydesta4144
      @jerrydesta4144 2 ปีที่แล้ว

      @@zenikabtiymer4167 ገከከቐገ

    • @mekdestadele7347
      @mekdestadele7347 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው ልባችሁን ጠብቁ የሕይወት መውጫ ከዛ ነውና

  • @የዝማሬህይወት
    @የዝማሬህይወት 2 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ መዝሙር ከወጣ እስከዛሬ ሌላ መዝሙር መስማት አቃተኝ! ምን አይነት ድንቅ መልእክ አለው መሰለሽ! በዘመንሽ ሁሉ ሀንቾ የእግዚአብሄር እጅ አይለይሽ፣ በአንቺ ሆኖ እግዚአንሄር ዘመነን ባርኮኛል። በእጥፍ በረከት ተባረኪ!!!!

  • @tesfayemaireg9657
    @tesfayemaireg9657 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተፅናናውበት 😢😊 ጌታ ይባርክሽ ሀኒዬ❤😊

  • @kennedyabraham2013
    @kennedyabraham2013 2 ปีที่แล้ว +4

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፀጋዉ ይብዛልሽ

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 2 ปีที่แล้ว +5

    ያየናል የማያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
    አለ የሚረዳን በዙፋኑ
    ሊደርስልን በማዳኑ(2)
    በድካማችን (በህመማችን) ሚራራልን
    የማይስቅ በውድቀታችን
    በሀዘናችን የሚያፅናናን
    እየሱስ አለ የሚያበረታን(2)
    እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ(እኛን ሆኖ)
    ከሀጢያት በቀር ብዙ ሆኗል
    ምናልፍበት ይገባዋል(2)
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትልንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ ባዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ ባዲሱ ዜማ
    በጊዜም በሚያልፍ መከራ
    ብናልፍም ተራ በተራ
    የማይጥል ጌታን ይዘናል
    ልባችን በእርሱ ይፅናናል
    በፀጋው ስንቱን ተወጥተናል
    በወጀብ ሰላም ሆነናል
    ያልተወን ጌታ ይመስገን
    በረፍቱ ከቦ እንደያዘን
    ምንም ብናልፍ በዚህ አለም ፈተና
    አይለወጥም ለሱ ያለን ምስጋና
    በመስቀሉ ያለፈውን እያየን
    በእምነታችን ዛሬም እንፀናለን
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ጻድቅ ጌታ እንደሰው ተፈትኖ
    ብዙ አልፎበታል ሁሉን ሆኖ
    ከሀጢያት በቀር ብዙ ሆኗል
    ምናልፍበት ይገባዋል
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልቅና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ይራራልናል ያስብልናል
    በጊዜው ሰርቶደግሞ ያስቀናል
    ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
    ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትላንትና
    ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና
    በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ
    ብርክርክ በይልን ሀኒቾ🙌🙏