I do not know what the wordings of this song means, since I don't understand Amharic, but one thing for sure I do know is that its all about Jesus and His faithfulness. God bless you Awtaru.
Betam yemiwedew mezmur new ena till yehone tztaw new yalen, kene enbaye new mizemrew beteley iha mezmur, geta abzto kene familjh ybarkih wendime. We love you🙏🙏❤
እህቴ ከናረችበት የ 20 አመት የ ጠንቋይ ቤት ድንገት ስልክ ተልኮላት ውስጡ ይሄ መዝሙር ነበር እና ሰምታ ለአንድ አመት ሙሉ ስታለቅስበት ለምን እንኳን እንደምታለቅስ ግራ እስኪገባት ቆይታ ጌታን ያገኘችበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር በመዝሙር ውስጥ አልፎ ለ 20 አመት ከታሰረችበት መርገም አውጥቷት አሁን 6 አመት ሆናት በጌታ እየሱስ ይክበር አውታሩ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ እድሜህ ይርዘም
ይሄ እኮ በጣም ደስ ይላል ግን በቸርች መስክራለች?
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Des yilal❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይሄ መዝሙር ለሁሉ ነው!! ሁላችንም ንስሐ ያስፈልገናል እግዚአብሔርን በድለናል😔
❤❤❤❤🎉🎉
Awo❤❤❤🎉🎉
Awo❤❤❤🎉🎉
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
ኤኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሄን መዝሙር ሁሌም አዳምጠዋለው
ጴንጤ አይደለሁም ግን ልቤን በጣም የሚያረጋጋኝ መዝሙር ነው መፅናኛዬ
Bxam😭😭😭🙏🙏
Me too I'm orthodox
ቤንጤ ሆንክ አልሆንክ ደደብ
@@gb-yq3ny eziga mn miyasadb ngr ale?
@@gb-yq3nymini ameta sidibi kezi merzi kehone hasabi wutaa inaa be nitsuu libi fatarin tamatseni sidibi mecerashawu wudketi new egizabiheri yirdaki
እኔ ፕሮቴሰታት አይደለውም ግን ነብስ እሚያለመልም መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያስማልን፣🙏🙏🙏
ይህንን ሳዳምጠው ሀጢአቴ ሲፀፅተኝ የጌታይ ይቅር ባይነት ያስለቅሰኛል
መዝ 67/1)
ሳራ እኔም እንዳንቺ ነኝ
ይህንን ሳዳምጠው ሀጢአቴ ሲፀፅተኝ የጌታይ ይቅር ባይነት ያስለቅሰኛል
Min aynet yemigerm comment nw tebareki
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በደሌን በደምህ እጠብልኝ እባክህ ጌታሆይ አትተወኝ ነፍሴም ስጋዬም በሃጥያት ተጨማልቋል ባክህ አትርሳኝ ዝም አትበለኝ ለጠላቶቼ አትተወኝ አተዉ በቸርነትህ ባባትነትህ ቅጣኝ ይቅርታ ጌታ ሆይ😔😔
Atashikebetir yetaleqeqewun samita batagibar asayi
አሜን አሜን መረን ይቅረ በላን
😭
🙏🙏😭😭😭
ameeeeennnnnn❤❤❤
መዝሙርህ ሁሉ እርጋታህ ሁሉ ከእግዚአብሄር ነው ዘመንህ ሀሉ ይባረክ,,,,
ይህን መዝሙር ለማድመጥ ስሜት እንጂ እምነት አይጠይቅምና ሁል ጊዜ በምነቱ ሳይሆን በፍቅር አደምጠዋለዉ።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ይሄን መዝሙር ለመጀመርያ የሰማሁት ከኣስመራ ወደ ካርቱም መጥቼ በስራ ምክንያት ወደ ሓሳሒሳ የተባለኝ የሱዳን ትንሽዋ ከተማ ከገባ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ኢንተርነት ቤት ገብቼ ሲከፍት ፎኑ ጆሮ ላይ ስያደርገው ይሄን መዝሙር ተከፍቶ ኣገኘሁት እኔ የገረመኝ በዚ ቦታ የሚኖር ሓበሻ የሚባል የለም ታድያ ማነው የሚሰማው ?
ከዚ ሰዓት ጀምሬ ይህን መዝሙር ለኔ የሆነ መልእክት ኣለው ብየ ስላመንኩ ሁሌም ኣዳምጣታለሁ
yet neh ahun?
Italiy@@nebiyutesfaye3620
መጀመራያ እግዚአብሔር ይባርክህ በመቀጠል አዲስ ሙዝሙር ልቀቅልን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🤲🤲🤲❤❤❤
እኔ ኦረቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ይመቸኛል የአውታሩ ከበደ መዝሙረ ❤❤❤
አውታሩየ ዘመንህ ሁሉ ጌታ ይባርከው ያባቴ ብሩክ
እኔ የተህዶ ተከታይነኝ ግንምስጋናን መዝሙር ደስ ይለኛል ዝማሬ ያሰማልን በርታ
አውታሩ ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤
አሜንንንን😭አሜንንንንን😭
አሜንንን😭አሜንንንንንን😭
ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ !!!!😭💕🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክህ🙌🙌🙌☝
Wude
😭ደግሞ እንደ ሚያውቅ እንደ ሚያውቅ ልብ እንዳለሁ ብዙ ደከምኩኝ እራሴን ታዝቤለሁኝ 😭ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
😭😭❤️🙇♀️🙇♀️🙌🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የ ይሄ መዝሙር ስሰማ ሰውነቴ ሁሉ ይዘፈዘፋል አለቅሳለው😢😢😢❤
Hi
Wuyyyy ❤❤❤
Eyesus yehulum new
ይቅርታ ያደርግልኛል ብዬ አስባለሁ 😭😭😭😔😔
ጴንጤ አይደለሁም ግን መዝሙራቸውን በጣም ልብ የሚነካ በጣም ወደዋለው ግን ?❤❤❤❤🤞
እዉታሩ. ይህ ዝማሬ በደሌን እያስብኩ እምላኬን ይቅርታ እድጠይቅ .አርጉኛል ምን የምነቱ ተከታይ ባሎነም ግን ከልጅነምቴ ጀምሮ . መዝሙርህ በዉጤ ነው እርጋታህ . ዘመንህ ን እግዚሀብኤር ይባርክ
Msmeskeremadese Eyesus ywedshal yemotew lehulm sew new getan tekebeyew Weym tekebel geta yebarekh /she Jesus loves you
igizabiher yibarikih
ተባረኪ በርቺ የእምነት ተከታይነት አያድንም እምነት ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው ከመስማት ነው እምነት እራሱ እየሱስ ነው እየሱስ ደሞ የጨለማው ተፅኖ ፈጣሪ ብቸኛው ጌታ ነው እሱ የአለም ብርሀን ነው እሱ ብቻ ጌታ ነው በርቺ እኔም ከአንድ የእምነት ድርጅት ነው የመጣሁት እንዳልኩሽ የእምነት ድርጅቶች አያድኑም እየሱስ ብቻ ነው የሚያድነው ያውም በዚህ ዘመን በዚህ ጌታ የቆመ ሰው ምንኛ የታደለ ነው ተባረኪ ነይ ወደ ጌታሽ ወደ አምላክሽ እሱም ያበራልሻል እየሱስ ለዘላለም ያድናል
@@sintayehumerawi9608
ዋው እውነት ነው።
እሱም የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ብቻ ያድናል።
እሱ ህይወት መንገድ ብርሃን ነው ለዘላለም!!
((እህቴ ኢየሱስ ይወድሻል እመኛ))
babizuuu tebarekiii📖👈🙌
Ameeen yeker yibalni
አትተወኝ እባክህን አትራቀኝ መንፈስህን ከውጤ አትውሰድብኝ አዎ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ልጅህን በመንፈስህ አጠንክረኝ ለበደልኩህ በደል ሁሉ ዛሬም ይቅርታ ስለምታረግልኝ አመሰግንሀለሎ አውታሩ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
አሜን
መዝ/67/1
የኔ ጌታ እስከዛሬ የሠራሁትን ሀፂያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ አትተወኝ ዳግም ወደ ጉያህ መልሰኝ እመለሳለሁ።
Blessed mezmur thanks awtaru brother in Christ.I’m from country 🇪🇷 Eritrea
በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን:እንግዲህ ጻንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ። ገላ5:1
Tufgnc
rt4ubjdsa2
ዋው እውነት ነው📖100%👈።
ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክ
Berhanu liranso. ራእይ 2 (Revelation)
5፤ እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።
@@lastdayscomingsoonmaranata557
ABATE hoy MAREN!
YESUS hoy MAREN!
tebarklgn በይበልጥ በዚህ መዝሙር ወደእቅርባለው ምክንያቱም ስልኬጥሪው ክፍለሐገር በነበርኩ ጊዜ ይህመዝሙር ነበር የምባረክበት መዝሙር ነው ሁሉም መዝሙርክ ቤተሰብህን ትዳርህን ልጆችህን እግዚሐብሔር ይባርክ ሐብቶም ሰላም በልልኝ
አይኔን ጨፍኜ ለምን እንደምዘምረው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሚያውቀው። ሲጨንቀኝ ንስሀ የምገባበት መዝሙር ነው። ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ፤ አትተወኚ አትራቀኝ መንፈስህንም አትውሰድብኝ ይቅርታ።
እኔም ሕይወት እጅግ በኃጢያት ሥቆሽሽ በዝህ ዝማሬ ነው ንሰሐ ምጃምሮ 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏😭😭😭😭
Enem betam leben naw menkag sekefa metenanbet naw
I’m orthodox and I love this mezmur
ወደ ጌታየ መለስ የሚያረገኝ መዝሙር ነው
ዘወር ብየ ከጌታየ ምን ያክል እንደራቅኩኝ እንዳስተውል የሚያረገኝ መዝሙር ነው
ነገር ግን ምርጥ ኦርቶዶክሰ ነኝ
😭😭😭 ይቅርታ ጌታ እየሱስ መልሰስ ወደ እቅፍህ🙏
this mezmur makes me cry every time I heard.
who is listening to this during quarantine?
I do not know what the wordings of this song means, since I don't understand Amharic, but one thing for sure I do know is that its all about Jesus and His faithfulness. God bless you Awtaru.
Please, don't leave me; don't take your spirit from me. Lord, forgive me.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ህዝብህን ጠብቅ አንተ ፈጣሪ:: ህገራችን ውስጥ የገባውን ዲያብሎስ አንተው በስልጣንህ አውጣው እና ሰላማችን ስጠን::
Amennn. Amenn. Amennn. Mare
ከ 25 ዓመት በላይ ነው የማቀው ይህ መዝሙር እግዘብሔርን በምህረቱ ያስትወስን አሜን ካንፐለሠ
This mezmur makes me so emotional. I need to be on my own when i listen to it !!
ኡኡኡኡኡኡኡ አባቴ የልጅነቴ አባት ይቅርታ የማያልቅበት አባት በጣም ታምሜ በሕይወት እና ሞት መሃል ሆኝ የሚስማው መዝሙር ነው ግን እስካው አለው ከኔ በሽታዬ ከኔ ህሜመ ስሙ ይባረክ ይቅርታው የማያልቅበት አምላክ ፍቅሩ እረ ስንቱ ይወራል
አውታሩ እግዚአብሄር አገልግሎትህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ፀጋው እጥፍ ይጨመርልህ ተባረክልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
May father God Heal your sickness
be strong God is good
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዝህ መዝሙር ልቤን ነክቶኝ አለቀስኩ
I’m orthodox but I like and love all awutaru’s sprtual song 🎵
እየሱስ እስከዛሬ ለበደልኩህ ይቅርታ
ammen
ኡፍፍፍፍ አዎ አትቶዎኘ እስቲ ፀልዮልኘ ከፍቶኛአል እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን እሄን መዝሙር ስሰማአ እፅናናለው 😢😢😢😢
አይዞሽ አሁንም ተጽናኝ በጌታ
It is not orthodox , catholic or protestan God sprit is a shiled for all the world who depend on him
አይዞሽ እህቴ እውነት ነው መዝሙሩ ያጽናናል ጌታ እኮ ውሌም ካንቺጋር ነው የሚራራ የሚወድ ከማንም በላይ አሁንምኮ አለ አጠገብሽ በሱ አይል ነው ነው ዛሬን መኖራችን አይዞሽ ጌታ የምህረት አባት ነው አሜን
Ayzon geta yirdash
የኔ እናት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው!
ይቅርታ ይቅርታ የኔ አበት ይቅርተ ይቅር በለኝና አስበኝ ዘሬም በአንተጉያ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ አሜንንንንን አሜንንንንን
አሜንንንንን አሜንንንንን
ዘማሪ አዉተሩ ከበደ ጌታ ይበሪክህ ፀጋውንም ያብዘልህ ተበራክ
Enku girma is so amazing😢😢😢❤❤❤.......so precious composition!!!!!
ውዴ ወንድምዬ አውታሩ ከምን እንደ ጅምር አላውቅም ቃላት የለኝም ግን እስከ ነፍስኽ ውስጠኛው ድረስ ተባረክ ኦኦኦኦኦኦኦኦ
አትተወኝ አትጣለኝ ይቅር በለኝ ኦኦኦኦኦኦኦ
Amen.tabrek
Gosh! Awtaru is just too good. God bless you sir
🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ተባርከሀል ባርኮቱ ያብዛልህ በጣም የምወዳቸው መዝሙሮችህ ክብር ለጌታ ይሁን።
ኣውታሩ ወንድሜ በመዝሙሮችህ ተባርከናል ላንተም የምመኝልህ ነገር ቢኖር በስጋ የተገለጠውን ጌታ እና የስሙ ኣገልጋይ እንደሆንክ ሁሉ ፡ ከስጋው በስተጀርባ ያለው ቃል የሆነው ጌታ እንዲገለጥልህ እና ኣገልግሎትህም እድገትህም እንዲቀየር እመኝልሃለሁ ፡ ህጻናቶች ከሚያዩት እና ከሚያገለግሉት ኣገልግሎት ወጥተህ ጎበዞች የሚያዩትን ራእይ እንድታይ እመኝልሃለሁ ፡ እሱም ፡የእግዚኣብሄር ልጆች ያላዩት ፡ፍቓደኛ ከሆንክ ልክ ለራእይ ዮሃንስ እንደተገለጠለት ላንተም እንዲገጥ የምመኝልህ ይሄንን ነው ፡ጎበዞች ራእይ ያያሉ የሚለውም እግዚ ስለሚያዩ ነው ፡
I'm born again Pentecostal Christian since hen I was child ... To many reasons to say " I'm sorry to God" 😭😭...
አዉታሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Geta misekire nw yihe mezimur wode amilake melisogal🙏🙏🙏
በጣም ነው ልቤን ሁሉ ነገሬን የሚርገበገበው ይሄንን መዝሙር ሳዳምጠው ያስለቅሰኛል
አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️
Betam yemiwedew mezmur new ena till yehone tztaw new yalen, kene enbaye new mizemrew beteley iha mezmur, geta abzto kene familjh ybarkih wendime. We love you🙏🙏❤
I REALLY LOVE this gospel song very much, GOD Bless you Brother and your LOVED ones too. Amen!!
😢😢😢yiqreta medhanyalem hulu bejh yene geta kumie lmeskre lezelalem yihn amet melkam zena stegne
አሜን ጌታይቅር ይበለን ተባረክ
Awtaru bexam new yemwedh geta ybarkh gete egziabher tsega ychemrlih
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ማዳምጠው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Yikrta Yikrta Yikrta yenie Abat yikrbelegn Geta ke hatiyatie ena bedelie yikr belegn ena be ekfih anuregn kidus menfes ayrakegn Maregn Maregn 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Always Blessing hearing this song! God Bless you, my brother, Awtaru
እህን መዝሙር ስሰማ እንባየ ይመጣል🙏😢😢😢
You brought me to god. And always whenever i lose my track your music calls me. i wish u gods grace.
ስሰማዉ አለቅቅሳለው ሁሌም awtaru bexam ነዉ የምወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሺ ዓመት ኑር
ዘመንኽ ይባረክ ወንድሜ መዝሙርኽ የሰማይ ነው
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው በደሌን ሳስበው መኖር እራሱ ያስጠላኛል😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ጌታ:ይባርክህ:ወንድሜ:በመዝሙርህ:እንዴት:ጌታ:እንደሠራ:ብመሠክርልክ:ደስ:የለኛል:ግን:እንዴት:አገኝሀለሁ:።
መዝሙሩ ልብ ያሳምማሌ ❤❤❤
eygzabher ybarkh lela adis mezmur lekek tebarek themenh ybarek
Ene eritrawi negn ke asra hulet amet befit gena quanquaw saygebagni betam yemiwedat mezmur neberech ahunm geta yetemesegene yhun tebarek wendume❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ማረን ጌታ ሆይ
"""ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ """"
Wodalo megiltsi alichalikum bazi zimare tabrikehalo egzabheri zamnen yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May my God bless you and your family dear brother Awtaru. Dr Endale
Awitiye tebarekign
Ameeeeeeeeeeen geta hoy ababa yekerta badmeh etabeg ensalehu 😭😭😭😭
Amen Amen Amen Amen Amen ❤️ amen amen amen amen amen wow🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቲክቶክ ላይ ሰምቸው ነው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው but I'am Orthodox
Amen. Amen
Yikrta.yikrta.yene.abati..ykirta.ykeribeleni
Amen amen amen amen amen amen amen tebareki be zemeniki
amen tebarek wendime kalehiwet yasemalin
ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ ይቅር በላኝና፡
አስገባኝ ደግም ወደ ጉያ
ምሕረትህ፡ ከሕይወት ይሻላል 😢😢😢😢
Amen.amen. Amen.amen. ykrta.yikrta.yene.geta
ነብሴን ሚያረጋጋኝ ነገርስ።
Amen amen isgaber yibarkik zamanik yibarak
yezih mezmur mistru yegeban aymeslegnim siketl bemezmur tsega yetenesach wogenoch/agelgayoch ebakachu atkeyerubn 10Q awute be blessed!
አሜንንን 😢አሜንንን 😢አሜንንን 😢🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😰🤲🏿😩ይቂርታ የኔ አባቴ ይቂርበልኝ 😭🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ ተባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭😭
Can't stop crying
God bless help me 😢😢
አሜንንን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባረክ 🙏
እግ//ር ይባርክህ አዉታሩ ተባሬክ
weseten yemiyarekaw mezemur newe awetaru tebarek
ምህረቱ ይብዛልን።
አሜን አሜን ታበረኪ
Zemenih yibarek
Ameeeeeeen.ameeeeen.yikirta.yene.abati.amen.yikir.yibalan!.amen.
Geta.tsagahun.yabizalek.batami.
yeminwodik.
Awtaruye.Amen.tabarak
Dese yemil mezemur nw geta egizabher yibarek yene wonidm
12 amet hulu betam befikir yemiwedew mesmur naw geta abzito yibarkh awte
Amennnnnn atitewegne atirakegne amennnn
Yene abat ykire belegn aniten bediyalew
Amen.amen.gta.iyesusi.yibrkik.❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ እዉነት ነዉ ይቅርታ ይቅርታጌታ በይቅርታዉ ያስበን
Banchy Hany76195209
ልብ የሚነካ መዝሙር ይቅርታ የኔ አባት
ኧረ Intro Another Level 🔥
.
እንቁ ግርማ ❤