መንፈስ ቅ. እንደጣለኝ አድርጌ ልወድቅ ስል አንዱ ከጉባኤ መጥቶ ወግቤ እስኪሰበር ጣለኝ / ዘማሪት ምህረት/ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 9 หลายเดือนก่อน +4

    ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ
    በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ
    ከፊትህ አልጣልከኝምና
    ምህረትህ በእኔ ላይ ፀና

  • @Canada404
    @Canada404 9 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you both thank you for sharing it’s so amazing 😍

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩ።

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ብሩካን ናችሁ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 9 หลายเดือนก่อน +3

    My favorite lovable sisters in Christ. You are both blessed for the nation. Love and respect.❤❤❤❤

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ ምህረትን ከልጅነቴ ጀምሮ አውቃታለሁ: እጅግ የዋህ እግዚአብሔርን በጣም የምትወድ መልካም ሴት ነች: ምሬ እና ኤዱ ተባረኩ እወዳችኋለሁ።

  • @heratomurad5459
    @heratomurad5459 8 หลายเดือนก่อน

    ኤደን ተባረኪ ከ120 ወደ ኢየሱስ ❤❤ በርቺ እንወድሻለን

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 9 หลายเดือนก่อน +6

    የአባቴ ልጆች ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ መልክት ነው ጌታ ኢየሱስን በነገር ሁሉ አሳይቶ መኖር እና ማለፍ ተባረኩ።

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ኤዱዬ❤

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 9 หลายเดือนก่อน +3

    ብስል ያልሽ እህቴ ኤደን በብዙ ተባረኪ🙏

  • @abeba4328
    @abeba4328 9 หลายเดือนก่อน +1

    Geta zemenachun ybark Edu slayhush des blognal❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉❤❤

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 9 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you ❤❤

  • @genetyohannes8922
    @genetyohannes8922 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarku gen demtse yansale

  • @maranathatvworldwide96
    @maranathatvworldwide96 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኤዲዬ ፣ ምሬ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአየዋችሁ ፣

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ይዘመረለት ለጌታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretBogale-v2w
    @MeseretBogale-v2w 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤዱዬ፣ጠፋሽ፣ስላየሁሽ፣ደሰ፣ብሎኛል።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኬን የለዋወጠከው የምገረም ዝማሬ ነው አብሶ ልጅ ሆኜ ቤት አብረናቸው እንሰማ ስለነበር በኔ ህይወት ላይ ብዙም ስራ የሰራ ዝማሬ ነው ኤዱ ዘመናችሁ ይባረክ አብሶ በብቸኝነት ለምናከብር ለኛ ትልቅ ስራ ይሰራል እሄ ጵሮግራሞችሽን በጣም ነው ምወዳቸው የተባረካችሁ ነው

  • @MeseretTemabo-is6ci
    @MeseretTemabo-is6ci 9 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕

  • @alem8640
    @alem8640 9 หลายเดือนก่อน +1

    Eden tadikeshal emba yeleshim aralekushim ene bekekalu new yemalekusew kmeta alimelisewum .

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam lenante gn yehe trkimrki ye Christmas bikom tru neber ena alem endnsr enji balem snsab yasaznal

  • @firehiwotb
    @firehiwotb 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ የምንወድሽ ኤደን ሀይሉ❤❤❤ እንኳን አደረሸሳችሁ መልካም የገና በአል🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚🌲🌲🌲🌲ይሁንላችሁ !!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤዱዬ የናፍቆቱስነገር አታንሽው የሀገራቸንና የቤተሰብ ናፍቆት በጣም ከባድ ነው እኔ ሆድ እየባሰኝ ነው

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኤዱዬ ተባረኩ ጥፍጥ ያለ ጵሮግራም ነው አጠረ ግን እየጣፈጠን ነው የጨረሳችሁት

  • @alexs5384
    @alexs5384 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዃን በደህና መጣሽ ኤዱየ ተባረኪ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳ አብሮ አደረሰን ኤዱዬ

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotb
    @firehiwotb 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኬን የለዋወጥከው .........ለኦኦኦኦኦኦኦ❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤዱየ መቸ ይሆን ወደ ኢትዮጵያ የምትመለሽው ወይንስ አታደርጊውም ኤዱ በጣም ወድሻለሁ እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤

    • @EdenHailu-me6rb
      @EdenHailu-me6rb 9 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu ❤

    • @EdenHailu-me6rb
      @EdenHailu-me6rb 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😂

    • @EdenHailu-me6rb
      @EdenHailu-me6rb 9 หลายเดือนก่อน

      ❤ልቤ ኢትዮጵያ ነው ውዴ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 9 หลายเดือนก่อน +6

    እያዳመጥኳችሁ ነው ገና ውዶች ... እኔም I have 2 kids 5&7 olds, and they are special needs(Autism) ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለክብሩ ይሁንለት ። ሰዎች እኔን እያዩ እንዴት እንደረዳኝ እያዩ በየቀኑ ለጌታ ምስጋና ያቀርባሉ ያ ለኔ ያረካኛል!