ወይኔ ባልዬ// ስሜ ካልጠራህ አልወጣም // አዝናኝ እና ድንቅ ቆይታ //አዲስዓለም አሰፋ// Addisalem Assefa ... ትውስታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    www.facebook.c....
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

ความคิดเห็น • 315

  • @TinaAleme
    @TinaAleme 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምስክርነትሽ ህመሜን አስረስቶኛል ሳቅ በሳቅ አርጎኛል ዘመንሽ በምታመልኪው ታማኝ ጌታ ሳቅ በሳቅ ይሁንልሽ ሁላችሁም የሳቁ በረከት ተካፋይ ያርጋችሁ አሜን

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 3 หลายเดือนก่อน

    አዲካ አንቺ ድንቅ ስጦታችን ነሽ!በመዝሙሮችሽ ብዙ ብዙ ተባረሸኬያለሁ።አቦ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @TatiDaniel-v4i
    @TatiDaniel-v4i ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልኝ አድስ!! ጌታ ዘመንሽ ይባረክ። ህወቷን የሰራህ ፓስተር አንተም ዘመንክ ይባረክ!!!

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም በጣም የጌታ ሴት ድንቅ ምስክርነት ነው በእውነት ያኔ የሰጠሔልሽ ፀጋ አሁንም እጥፊ በእጥፊ ይጨምርልሽ ተባረክ

  • @genettelahun7710
    @genettelahun7710 2 ปีที่แล้ว +13

    የምለው የለኝም ብእሳት ውስጥ የተፈተነች የክርስቶስ ትንታግ ለኛ ልዩ ስጦታ ነሽ አዲስ! እንችም ትዳርሽም ልጆችሽም ተባርካችሁ ቅሩ.! አሜን!

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 ปีที่แล้ว +13

    ግሩም ምስክርነት ! ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን 🤲🙏🇪🇹
    ዘማሪ አዲስአለም ፤ ተባረኪ !!!

    • @marthaayele1470
      @marthaayele1470 2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks Yonas For Writing This Addisalem Assefa Amharic Song To Write Comment On Before At Last Time OK.

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 3 วันที่ผ่านมา

    አዲስዬ አንድ ቀን በአካል አገኝሻለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው ጌታን ያገኘውት በዝማሬዎችሽ ነው😢😢❤❤❤ፀጋ ይብዛልሽ ይኸው ከዳንኩኝ ድፍን ስምንት አመት ሆነኝ😢❤❤

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 5 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስዬ ብቻሽን አይደለሽም አንድ እህት አለችሽ እኔም እንዳንቺ እቸገራለሁ ጌታ ይርዳን በጣም ነው ምወድሽ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስዬ ዘማሬ ብቻ አይደለችም እሷ ውስጥ ትልቅ ነገር ይታየኛል ጌታ ይባረክ

  • @KuyareMerga-cd4fh
    @KuyareMerga-cd4fh 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስዬ በመዝሙርሽ ተባርኬለሁኝ ብዙ የተሰበሩልቦች ተጠግነዋል ዘመንሽ ይባረክ በጣም እኖድሻለን ፀጋውን ያብዛልሸ

  • @meyou9671
    @meyou9671 ปีที่แล้ว +6

    እንደዚህ ዓይነት የሚያሳድጉ አባቶችን ያብዛልን፤ ከቀባሪዎች ይጠብቀን፤ ይድነን፤

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde9530 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ አዲስ እንዲህ ተናገሪ ነሽ!
    በጣም ነው የሚታሳቂው።
    በመዝሙሮችሽ ያልተባረከ የላም።
    የእውነት በዚህም እኒተርቪው ተባርኬዋላሁኝ።
    "ስጦታዎቻችን" በጣም የተበረኩበት ፕሮግራም ነው።
    ኤዱ አንቺ ራስሽ ስጦታችን፣ በረከታችን ነሽ።
    ብሩካን ናችሁ🙏🙏🙏❤❤

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስዬ ለኔ ትልቅ መፅናኛ የሆንሽኝ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ❤❤❤

  • @davidjemes6350
    @davidjemes6350 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በተለይ ወንጌላዊው ጌታ ይባርክህ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አባት ከየት ይገኛል ስለሰው ግድ የሚለው አብሮ ዋጋ የሚከፍል ይገርማል እኔ ባለሁበት ምድር ያሉ አገልጋዬች አሉ እንካን አብሮ ዋጋ ሊከፍሉ ሊያንፁ ሊያበረቱ ይቅርና መኖርሽም ትዝ ሚላቸው ኤዱዬ ሲያዬሽ ሲያገኙሽ ነው እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አባት ጌታ ለኔም እንዲሰጠኝ ተመኘሁ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว +17

    ወንጌላዊው በጣም ትልቅ አገልጋይ ነው ክብር ይገባዋል ለአሁን ላሉት አገልጋዮች ,ወንጌላውያን ትልቅ ሞዴል ነው ጌታ ዘመኑን አብዝቶ ይባርክ 🙏😇 😇😇 መልካም መሆን እድልኝነት ነው ።

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ እንደዚህ አይነቱን ላንተ ፍቅራቸው የማይበርድ የእውነት ባሪያዎችህን አብዛ እኔም ክብርህን ሳላይ አልሙት

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲሰ ዓለም እርጋታዋን ,እግዚአብሔር መፍራታም እወድላታለሁ ከዚህ በላይ ጸጋው ያብዛላት❤❤❤😇😇😇🙏🙏🙏

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 ปีที่แล้ว +10

    አድዬ ያን ውጣውረድ ሁሉ አልፌሽ እነዚያን ድንቅ መዝሙሮችሽን ስለ አበረከትሽልን ከልብ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኝ
    እረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም .... ይችን ድንቅ መዝሙርሽን ገብዤሻለሁ 💓💓

  • @CheruFerenj
    @CheruFerenj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing grace tebareki geta kibruun yiwused lela mezmur ahunim kanchi entebikalen addisalem 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የምትል ሴት ተባረኩ
    ወንጌላዊ እድለኛ ነው እንዲህ ነው ጌታን ማገልገል

  • @dadamarr4279
    @dadamarr4279 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እና ጣፋጭ አንደበት ሁላችሁም ተባረኩ

  • @tesfaharadagnew6566
    @tesfaharadagnew6566 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣዲስየ በጣም በጌታፍቅር እወድሻለው እህቴ ፡ኣንድ ሚስክርነት ኣለኝ እሱም በ 2012 በ ፈጅ ኣቆጣጠር ነው እምጽፍላችህ፡በዛን ግዜ ኣስመራ በኤርትራ ምድር ላይ ነው የነበርኩኝ እና በለሊት ወደ ነፋሲት ሰይድቺ እሚባል ቦታ የምጽዋዕ መንገድ ነው እና የሂወት ፈተና ነበር ፡ማለት በለሊት ነበር ብቻየን እምጋዘው እና በጣም ኣስፈሪ ቦታ ነብር እና ጂቦች በጣም እሚኖሩበት ቦታ ነው በዚ ግዜ ነው የኣዲስየን መዝሙር እየሰማው ጨለማየን ያሳለፍኩት እና በቃ መዝሙሩ እራሱ ግጥሙ ከነበርኩበት ሁኔታ ስለመታ በጣም ኣጽናንቶ ከ እግዚኣብሄር ጥበቃ ጋር ሳላስታዉሰው ኣልቀሪም ለማለት ነው ፡።

  • @tensayebogale4822
    @tensayebogale4822 ปีที่แล้ว +3

    ኤዱዬ እና አዲ በረከቶቻችን እናንተን ስናይ እንደገና እንበረታለን!!!ተባረኩ!!!

  • @HagoseElias
    @HagoseElias 10 หลายเดือนก่อน +3

    “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥19

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 2 ปีที่แล้ว +14

    አዲስዬ ባለሽ ትንሽ ነገር ጀምሪ ። የታረዙትን፣ የተራቡትን፣ የታሰሩትን፣ የታመሙትን ጠይቂ ። ያኔ ዋናው በረከት ይለቀቅልሻል።

  • @jossydayamoofficial6669
    @jossydayamoofficial6669 2 ปีที่แล้ว +5

    Adiye ቡሩክ ነሽ።
    ዘመንሽ ይለምልም🙏❤🙏❤

    • @Sofiģh5933
      @Sofiģh5933 2 ปีที่แล้ว +1

      አድየ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙሮችሽ ሥንት አሥጨናቂ ቀኖችን እያዳመጥኩ አልፌ አለሁ ለምልሚልኝ የኔ ቆንጆ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 ปีที่แล้ว +5

    በነገራችን ላይ ከምስክርነቶቿ ሁሉ በጣም የጎላብኝ ... የምበላው እንኳን በቅጡ አልነበረኝም ያለችው ነው። እግዚአብሔር መልካም ነው!! ተባረኪ!!😍

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስዬ ስጦታችን ነሽ እወድሻለሁ ኑሪልን ብዙ ዘምሪልን !!! ያንን የመሰለ አልበም እንደዛ ተብላል ወይ ልብ ማጣት አዲስዬ ግ ን እንካን ጌታ ረዳሽ በቀላል የሚሆን ነገር የለም እኮ

  • @mikeitisenoughtobehuman4541
    @mikeitisenoughtobehuman4541 2 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው ሃረረ ምድር የነበረው ክርስትና በጣም የሚገርም ነበር ጌታ በእውነት የሚስራበት ጊዜ በተለይ የጂጂጋ ክርስቲያኖች !!!

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሲናገረን የምንሆነው እንጂ የሚሆንብን አይነግረንም በዚህ ሁሉ ስለጸናሽ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ጌታ ይባርክ !!!!!!!

  • @asfawmikore2841
    @asfawmikore2841 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባሪክሽ አድስ ስፊ ምድሪን ሙይ ። አንድ ነገሪ እባክሽ ሌሎች መዝሙሮችን ድገም በጣም ታጣምትናል

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በህይወቴ ምወዳት ማከብራት በዝህ ኩፉ ዘመን መልእክት ያለው መዝሙር ምትዘምር እህት ናት።

  • @Beckytefe
    @Beckytefe 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ በጣም ምወዳት ዘማሪ ናት አዲስ!!
    ግን ኤዱዬ ለእንግዶችሽ ሶፍት ብታቀርቢ መልካም ነው።

  • @tairkuaoma3440
    @tairkuaoma3440 2 ปีที่แล้ว +3

    አድሲዬ እግዚአብሔር አምላኬ በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው መልካሙ የዝማሬ ፀጋ ጌታ እባርከዋለሁ ተባረኩ እህቶቼ !!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍ ዘመን መጣ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው ቤቱን ያጠራል ጌታ ይርዳን ።

  • @tesfayedukamo7266
    @tesfayedukamo7266 2 ปีที่แล้ว +2

    በቅድምያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻ የአድስን ታርክ ሰምቸ ከጨረሰኩ በኋላ ለወደፍት ተሰፋ እንዳለኝ ተረዳውት

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤዱ ግንኮ ጥያቄዎችሽ እራሱ እንዴት እንደሚጣፍጡ!!🤔 ፍሰቱ! 👏👏👏

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 2 ปีที่แล้ว +5

    አድዬ በጣም ነው የምወድሽ ያለፍሽበት ወጣ ረድ ለእኛ መዝሙርን አበርክቶልናል ተባረኪልኝ🥰🥰🥰

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ነው ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን አስተማር እንቴኽ ነው ተባረኩ አዲሱዬ እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ እረዳሊሽ ቡሩክ ነሽ ቡሩክ በመዝሙሮችሽ ተባርኬሃሎ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @እንደእግዚአብሔርያለማንም
    @እንደእግዚአብሔርያለማንም 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ምስጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ🙏👏

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 2 ปีที่แล้ว +9

    ንግግር አልችልም በጣም አይደል ምታወሪው

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎን።ጌታን ያገኘ ሰው እድለኛ ሰው ነው።

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ነው ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን አድዬ በአንቺ ውስጥ ስለ አለው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ኤዱ አንቺም ተባረክ እንወዳቹሃለን በርቱ

  • @TigestTig-d3s
    @TigestTig-d3s 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku addseyy be mezimureshi tebarekalew🙏🙏🙌🙌🙌💚💚💚💚

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ደስ የሚል አበረታች መልእክት ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም የሚገርምና የሚያስደንቅ ምስክርነት ለካ ለጌታ ቤትም በነጻና በፍቃደኝነት ለማገልገል ብዙ ውጣ ውረድ አለው ግን እግዚአብሔር የማታ የማታ በሁሉ ነገር ስለረዳሽ ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን አዲስ አለም በርቺ አሁንም ገና ብዙ ትሮጫለሽ እህታችን ኤደንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይህንን ድንቅ ምስክርነት ስላቀርብሽልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @charistube9313
    @charistube9313 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ሾ እንደ አዲስ መጀመር አለበት "please

  • @Sofiģh5933
    @Sofiģh5933 2 ปีที่แล้ว +2

    አድየ ተባረኪ መዝምሮችሽ በጣም ነዉ የምባረክባቸዉ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂አዲዬ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ😀። ተባረኪልኝ በምስክርነትሽ ልቤ ተደግፏል ለምልሚልኝ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።as

    • @Savedbyonlygrace777
      @Savedbyonlygrace777 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ምህረት አርግልን... አሜን!

  • @desalegnoljira6332
    @desalegnoljira6332 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤዴን እና አድስ በጣም ደስ የምል ቃለ መጠየቅና ምስክርነት ነው:: ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ እናንተን ማዳመጥ በራሱ ልዪ በረከት ነው 🙏💕

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልዕክት ፈጣረ አብዝቶ ይባረክሽ አድስዬ ተባሬክ ብሩክ ሁኝ🎉

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጭምሮ ይቀባልሽ በዝማረ

  • @axumcake
    @axumcake 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ነፃና ተጫዋች መሆንሽን አላውቅም ነበር ፡ ተባረኩ😍🙏

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT A GREAT,BLESSED,GOLDEN,MIGHTY AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረከ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 หลายเดือนก่อน

    Yeah She is one of the most powerful singers ❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT A GREAT, BLESSED, GOLDEN, MIGHTY,SHARP AND UNIQUE PROPHECY AND IMPARTATION OF ANOINITING PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A GREAT,BLESSED,GOLDEN, MIGHTY,SHARP AND UNIQUE PROPHECY AND CONFIRMATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @johnnati-yh2cl
    @johnnati-yh2cl 6 หลายเดือนก่อน

    ባንቺ መዝሙር ተባሪኬበታለው❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በጣም ምዎዳት ዘማርት አዲስዬ 🥰🥰🥰የኔ ቅመም

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 2 ปีที่แล้ว

    WE LOVE YOU ADDIS. GOD BLESS YOU!!! thank God for all amazing testimonies of you.

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 2 ปีที่แล้ว

    Amazing testimony you think this kind brother and sisters we can see for this generation we have too pray God bless you all

  • @tsigeango8070
    @tsigeango8070 2 ปีที่แล้ว

    አድስየ በጣም የምወድሽ የሚከብርሽ የእግዚአብሔር ሴት ቴባሬክ በመዝሙሮችሽ ቴባርክያለሁ ቴባሬክ

  • @SaraTiku
    @SaraTiku 3 หลายเดือนก่อน +1

    I bleesed ur song

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 11 หลายเดือนก่อน

    በየሱስ ስም መንፈስ ፍራት ከላይሽ ይነሳ ኣንሺ ትልቅ የግዚኣብሄር ሴት ነሽና ፍራት ከጌታ ኣይደለም

  • @GizachewGizi
    @GizachewGizi 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታን በተቀበልንበት ዘመን ጭሮ በተነሳው ሪቫይቫል ጌታ ቀብቶ ያስነሳት እህታችን አዲስ አለም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ደጋግሞ ዩ፡ቱዩብ ሳይ ዝማሬሽን ሳይ ተደስቻለሁ። ወንድም ፓስተር ፈጠነ ለማን በማየቴ ደስ ብሎኛል። አሳድጎናል።😢 እውነት ነው ሰብራ ወጣች። ግዛቸው ፡

  • @kefyalewselfago118
    @kefyalewselfago118 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS U Addis

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
    @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ዘመናቹ ይባርክ አዲስዬ ተባርኪ ከመዝሙርሽ ጀምሮ በጣም ነው የምወድሽ

  • @diorG18
    @diorG18 2 ปีที่แล้ว

    Such a Genuine person, and eye opening songs be blessed more abundantly adisye. I praise the lord about you and his grace upon you.

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen tebarekilign yene wudoch 😍🤗🥰❤️❤️❤️🔥

  • @alexmeski
    @alexmeski 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ተባረኩ

  • @jesuslove1707
    @jesuslove1707 2 ปีที่แล้ว

    አይኗን ገለጥ ክድን ለምን እንደምታደርግ ባይገባኝም በጣም ግን ያምራል። ተባረኪ አዲስዓለምዬ

  • @habtegrkebede3583
    @habtegrkebede3583 ปีที่แล้ว

    Tabaraki adiseye banchi mazmur tarkanal unkanim tafaxersh wegelawim tabarek baxam dinq agalgay nek

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว

    WHAT A GREAT,BLESSED,GOLDEN MIGHTY AND UNIQUE PASSIONATE MAN OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤዱዬ ፕሮግራምሽ ላይ ሶፍት ፔፐር አቅርቢ ተባረኪ ውሀ ስጦታዎቻችን የሚል ካፕ አስርተሽ እየጠጣችሁ ተጫወቱ ተባረኪልኝ።

  • @elroi--edenhailu5089
    @elroi--edenhailu5089  2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካቹህ

  • @meyou9671
    @meyou9671 ปีที่แล้ว +1

    ኤዱ ጌታ ይባርክሽ!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yibarek Adis & Edu.
    Betam des yemil koyita neber tebareku.

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES WOMAN OF GOD SINGER ADDISALEM ASSEFA::

  • @tarikunigatu6722
    @tarikunigatu6722 2 ปีที่แล้ว

    አድስዬ በጣም በጣም ነው የምወድሽ ውዷ አድስ ወድሻለው ተባረክልኝ አምላክ እግዝአብሔሪ ይባሪክሽ እናቴ

  • @seni7092
    @seni7092 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ወድ የአባቴ ልጆችን ዘመናቸው ይባርክ

  • @SmH-u1h
    @SmH-u1h ปีที่แล้ว

    ዋውተባረኪልኝ

  • @tigistmengistu3411
    @tigistmengistu3411 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ አዲ በጣጣጣጣም ነው ምወድሽ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE WOMAN OF GOD SINGER ADDISALEM ASSEFA::

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አባቶች አሁን የሉም በጣም ያሳዝናል

  • @tseyonendris4011
    @tseyonendris4011 2 ปีที่แล้ว

    encouraging and a beautiful testimony God bless you both

  • @Chalto-x9w
    @Chalto-x9w 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen ebifamii

  • @genetbenyamsado2591
    @genetbenyamsado2591 ปีที่แล้ว +6

    ኤደን ያንቺን ኢንተርቪው እወደዋለሁ። ግን አንዳንድ ጊዜ አጠያየቅሽ አይመቸኝም። የሰውን ምስክርነት አታስጨርሺም። ለምሳሌ እዚህ ላይ አዲስ ጌታ በሁለት ወር ውስጥ ነገርሽን እሰራለሁ አለኝ ስትል የእኔ ጉጉት ከዚያ ጌታ እንዴት የተስፋ ቃሉን እንደፈጸመው በአጭሩ መስማት ነበር። አንቺ ግን ያንን አዚያ ጋር ቆርጠሽው ወደ ሌላ ነገር ዘለልሽ። የአዜብ ሃይሉ እና የዳንኤል አምደሚካኤል ምስክርነቶችም ላይ ተመሳሳይ ነገሮች ገጥመውኛል። እስቲ ከምታምኛቸው እና ከምታከብሪያቸው ሰዎች feedback አሰባስቢ እና እነዚህን shortcomings ለማስተካከል ሞክሪ። የእንግሊዝኛ ቃላት የተጠቀምኩት አማርኛው በደንብ ስለማይገልጽልኝ ነው። አስተያየቴ የነቀፋ ሳይሆን የማሻሻያ ነው። በተረፈ ያንቺን ኢንተርቪው ከአንዳንዶች ይልቅ በጣም አወደዋለሁ። ብዙ ለመከታተል ጊዜ ባይኖረኝም እስካሁን ያየኋቸው የሚያንጹ ናቸው። ተባረኪ።

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 หลายเดือนก่อน

      አሳፋሪ የእጊሊዘኛውን የተጠቀምሽው አማርኛው አልገልፅ አለኝ ያልሽው በጣም አሳቅሽኝ ለ አይይይ የማዳም ቅመም አያልቅባቹ ምትሉት

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @hanaakalu4796
    @hanaakalu4796 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባረኩ

  • @edenabebe7788
    @edenabebe7788 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጠም ኖምወድሽ ያንቺ መዝሙር ኖ ሚሰማዉ ያንቺ መዚሙርኖ ሚፅናናይ

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

    Tha afflictions of the righteous are many but God deliver them from all ….what life testing testimony …..God deliver them from all affliction .God bless you for sharing us such life touching testimony 🙏

  • @Blessed534
    @Blessed534 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም። ኣዲስ በጣም ደስ ትያለሽ።
    እመሃል ግዜ ወይም በተወሰነ ግዜ እረፍት / break ግዜ ብታስገቢበት ለ እንግዶችሽን ለማስተካከልም መርዳትም ወዘተ ሊያግዝሽ ይችላል። (ከጠቀመሽ ተቀበዩው )።

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ተባርኩ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አዲስዬ ጌታ ዘመንሽንና ዘርሽን ይባርክ

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEN 🔥🔥🔥🙏🙏

  • @tenadamambelu4827
    @tenadamambelu4827 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki Addisye!! 'Ken kotro bemimetaw, tabewowal embalye'!!!

  • @TemesgenMosissa
    @TemesgenMosissa 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባረኩበት !!!