የልቤ ስብራት : ብቻዬን ዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2024
  • አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
    "የልቤ ስብራት" እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
    • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
    ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ዘማሪ ዘሩባቤል ነጋሽ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው የአምልኮ መሪ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
    ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን PARADIGM SHIFTፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
    CONTACT 09 46 74 59 05 #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት
    contact : +251 946 745 905
    በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
    #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #semayent #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor ቤተሰቦቻችን፤ በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። For more information Ethiopian +251 946 745 905 / +251 924 346 435Telegram: - +251 900 302 057 / +251 924 346 435Whats Up :- +251 946 745 905
    @Berhantube52 @seifuonebs @EvangelistYaredTilahun @Encounter_ @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @PastorTeddyTadesseOFFICIAL @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @FrieDagiFamily @realityshow7187 @BereketTesfayeOffical@Berhantube52 @Berhantube52 @Berhantube52 @BerhanTv
    #gmmtv #amhara #paradigmshift #testimony #ሞት #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encountergaminglivebgmi
    Links
    berhantube12...
    www.tiktok.com/@berhantube?_t...
  • เกม

ความคิดเห็น • 131

  • @emuka8702
    @emuka8702 หลายเดือนก่อน +10

    ዘሩ ፀጋ በዝቶለት የዛሬ 9 አመት አካባቢ ያገለግለን ነበር የእግዚአብሔርን ቃል ሲያስተምረን ልባችን ይቃጠልብን ነበር የበለጠ ጌታን ለማገልገል እንጓጓ ነበር ተባረክ ወንድሜ !! ጌታ እንደሰው አይደለም መልካም ነው የወደቀን ማንሳት ያውቅቀታል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman หลายเดือนก่อน +12

    ስለ መንፈስ ቅዱስ ስትናገር😢😢
    ከምናፍቀው በላይ ናፈኩት❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 หลายเดือนก่อน +6

    የጌቶቹ ሁሉ ጌታ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ🙌🙌ወንድማችን እግዝያብሄር ስላደረገልህ ነገር ክብሩን ይውሰድ ይህ የሆነብህ ለክብሩ መገለጫ ልያደርግህ ነው እና አብዝተህ አመስግነው ተባረክ!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @hiwotmulugeta1776
    @hiwotmulugeta1776 13 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሲል መንፈስ ቅዱስን በዚህ ልክ መረዳት ጌታ እኮ ባለፀጋ ነዉ 🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 9 วันที่ผ่านมา

    ዘሪሽ አንተ እውነት ድንቅ የሆነልህ ድንቅ ልጅ ነህ ለካስ!!!!
    ድሮም ልጅ እያለን በጣም ደስ ትለኝ ነበረ!!!!
    ❤ ጻድቅ በእምነት በህይወት ይኖራል።❤ ተባረክ🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  9 วันที่ผ่านมา

      አሜን solye blss u

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +3

    Jesus is love

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 วันที่ผ่านมา

    Woooooooow praise GOD 🔥🔥🔥💪💪💪🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +2

    Wowwwwwwww

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING TSTMON

  • @hiwotmulugeta1776
    @hiwotmulugeta1776 13 วันที่ผ่านมา

    ስለ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ነገር ተማርኩ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    YENE EYSUS SEMH YEBAREK LEZELALEM

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    WOW

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    GOD IS GOOD

  • @wintazena
    @wintazena หลายเดือนก่อน +7

    ወደ ዕብራውያን 04:14-16
    14 እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
    15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
    16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
    Be Dikamachin yemirara, be dikamachin yemireda, bedikamachin yemigelet Eruruh cher yehone Amilak wow Praise God!!! Zeruye Am so so so Happy silayehuk Geta sileredah betam new des yalegn befitim ke Holysprit gar yaleh intimacy yasidenikegn neber. Geta demo ke ezim belay yiridah!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

    • @genetmohemmdemohemde7703
      @genetmohemmdemohemde7703 หลายเดือนก่อน

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +2

    amennnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታእግዚአብሄር ሆይ ተባረክ ስም ከፍ ይበል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +7

    ጌታታ ሆይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 หลายเดือนก่อน +5

    What Amazing testimony 🙏
    Praise God,🙏👏
    Lebe west yemigeba agelales.
    God is God all ways

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +2

    WOWOWWWWWWWWW AMAZING

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @ruthademe2383
    @ruthademe2383 18 วันที่ผ่านมา

    Wow e/r yiseral yemirun

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @htilahun888
    @htilahun888 หลายเดือนก่อน +1

    My God
    God bless you my brother❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @esraelshene1197
    @esraelshene1197 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ewunet silete desi bilognal yeredak geta hibarek

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  22 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን 🙏❤

  • @user-rn4wo8xv1i
    @user-rn4wo8xv1i หลายเดือนก่อน +2

    Wow geta yabezaleh sel menfes qedus yalek telqe merdat uffff Zara betam menfes qedusen nafekut 🥺🥺🥺🥺

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @user-yg7hf1ub6t
    @user-yg7hf1ub6t หลายเดือนก่อน +3

    O my god bka alekesku alewtalgem yehone ህያው ነገር ተሰማኝ enya eyweraw meselge tebarkee

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mekus5178
    @mekus5178 หลายเดือนก่อน +2

    በምንም እና በማንም ሁኔታ የማይለወጠውን የጌታን ፍቅር በዚህ ምስክርነት ውስጥ አይቻለሁ። Stay Blessed!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን ❤❤❤

  • @GHLU-qi4ul
    @GHLU-qi4ul หลายเดือนก่อน +3

    Kebr legeta yehun

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ጌታ ረድቶህ ለጌታ ያለህ ልብ ቅን ነው።ይህ ደግሞ መሰረታዊ ነው ለገጠመህ ውጫዊና ውስጣዊ ውግያ ድል መንሻ ነው የሆነልክ።ተምሬበታለው።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    EYESUSSSSSS

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    TEBARKUUUUUU GETA ZEMENACHEN YEVARKK

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    haleluja geta eyesu semh yebarek lezelalem ante yemehert amelak endet mefwes endemetchel tawekaleh

  • @user-uf4ug2lw4t
    @user-uf4ug2lw4t หลายเดือนก่อน +2

    Gata ybark

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @bettygirma9466
    @bettygirma9466 หลายเดือนก่อน +3

    ለእንግዶቻችሁ ሶፍት ብታቀርብ መልካም ነው ሌላው በጣም ጌታን የሚያከብሩ ምስክርነቶች ናቸው ነተባረኩ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      Eshi enastekakelalen

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው ኡፍፍፍ የኔ ጌታ ህልውናህ ናፈቀኝ 💞💞💞💞😇😇😇

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabeher Denk New. Endih Yadergal Lenem Ydrgew Slhon Degagemo Tmesgen. Tbarek Abzeto Ybarkeh Lje!!!.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @alemayehugemechu6239
    @alemayehugemechu6239 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሩንቤ በምስክርነትህና በገጠመህ ነገር ብቻህን ያልተወህን መንፈስ ቅዱስን ወደድኩት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 หลายเดือนก่อน +1

    Getaye Eyesus yebarkh.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @harryy0bvious
    @harryy0bvious หลายเดือนก่อน +2

    እረ ኡ ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ኢየሱስ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @rb2782
    @rb2782 หลายเดือนก่อน +2

    What testimony, Jesus is love . He's our helear. God bless, dear brother 🙏🏼 ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +3

    YES GOD IS GOOD

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @derejeadane7361
    @derejeadane7361 หลายเดือนก่อน +1

    Zeru you are blessed !!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio หลายเดือนก่อน +2

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessdaa

  • @Gebreyesus7
    @Gebreyesus7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing your life experience❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +3

    TEBARKUUUUU HALELUYJA

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @wintazena
    @wintazena หลายเดือนก่อน +3

    Zeruye ye Foundation Asitemariye Geta Zemenihin Yibarikew Be ante hiwot wist Ye egizihabherin mihret ena tsega ayichalehu

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @meazatesfay586
    @meazatesfay586 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭🔥🔥🔥

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +1

    WHAT AMAZING

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውዴን ስትገልፀው አቤት ውበቱ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @GirumSenbetu
    @GirumSenbetu หลายเดือนก่อน +1

    Ewenet newe ye Egziabeher kale yemiserana.....
    Egziabeher bezu hiyaw mesekeroch selalu temesgen yemigerm mesekerent. Eyesus ante eko ante nehe kiberu leante yehun Eyesus, reherahe megerm eko newe benawraw yemayalk fiker newe yalen temesgen

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @gejgsjs
    @gejgsjs หลายเดือนก่อน +1

    You are amazing

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ አልቀረልኝም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน +1

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd😊

  • @AzeabKeste
    @AzeabKeste หลายเดือนก่อน +1

    Menfes kudus hoy ewedhalow❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @almazgutema9679
    @almazgutema9679 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱሰ የኔ ጌታ ተባረክ የኔ ፈዋሸ የኔ ጠባቂ . ወንድሜ ተባረክ ሀሌ ሉያ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @GHLU-qi4ul
    @GHLU-qi4ul หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekuu

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +5

    part 2222222222222222222222222222222222

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @GHLU-qi4ul
    @GHLU-qi4ul หลายเดือนก่อน +2

    Berhan tube teru sera new

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 หลายเดือนก่อน +1

    Reherayhewn menfes kedus endetnager selredah semu yebark

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙ ይባረክ የእኔ ወዳጅ ፡፡ እሱ ያልደረሰለት በምረቱ ያልታደገው ማነው ?

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 หลายเดือนก่อน +1

    4 እንዲህም ትላቸዋለሁ፡- እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን? May God give you more grace Zeru blessed.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስስስስስስስ😢😢

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

    • @user-lv3qp9br2r
      @user-lv3qp9br2r หลายเดือนก่อน +1

      ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ(ሽ) ፕሮግራማችሁ በጣም የሚያንፅ የምያቀና ተስፋን የሚያሰንቅ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ጊዜ ክፍል 1 አሳይታችሁ ሁለተኛውን አታሳዩንም ይህ መልካም አይደለም አንዳንዱን ደግሞ ጭራሽ ሃሳቡን ራሱ መያዝ ይከብዳል እና እንደኛ ነገር ይህ እንደ ትረካ ነው እና ቅርፅ ብታስይዙት ጠያቂው ለምን መደበቅ አስፈለገ?? እኛ የብርሃን እንጂ የጨለማ ልጆች አይደለንም ለምን ፕሮግራማችሁ እንዲህ ጭልምልም ባለ ስቱድዮ ውስጥ እንደምተላለፍ አይገባኝም

  • @DiboraGirma
    @DiboraGirma หลายเดือนก่อน +2

    Part 2 Please

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      ተለቋል ክፍል ሁለት

  • @user-yg7hf1ub6t
    @user-yg7hf1ub6t หลายเดือนก่อน +1

    Ere holyspirit expressed tederge bante

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @centurypromotion7021
    @centurypromotion7021 หลายเดือนก่อน +3

    A beautiful testimony 😊 it's good to see you zeru you have one of the best voices in our generation i will always remember your powerful worship keep shining 💫
    1 Corinthians 15:10, But by the grace of God I am what I am, and his grace toward me was not in vain. On the contrary, I worked harder than any of them, yet not I, but the grace of God that was with me.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    GETA MELKAM NW ESU TAMAGN NW

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    KIBR LE EYSUS YEHUNNN EYSUS BECHA YEMITAYEBT PROGRAM NW TEBARUKU BEBEZUUUU

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      THANK YOU ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ
      You are so blessd

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +2

    REALLY ?????????????????????????????????

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 หลายเดือนก่อน +3

    የኢንተርቪውን
    ኣጀማመር
    ኣልጣመኝም
    በተቻለህ ሁሉ በቀጥታ ስምን በማስተዋወቅ ከእድገት እስከ እውቀት ያለውን ኣጭር ታሪክ ካናገርክ በኃላ ከሰም ወደ ወርቁ በየደረጃው ቢቀጥል የበለጠ ውጤት ትጎናጸፋለህ።
    እንግዶችን የማስተናገድ ኣገባብ በጣም ጥሩ ዘዴ የተከተለ ነው። እንደ ኣስተናጋጅ ልታይ ልታይ የማትል እንግዶቹ ያለ ተጽእኖ ሃሳባቸውን ሳይቆራረጽ ሳይሸማመቁ በማስተዋልና በነጻነት እንዲናገሩ ማድረግህ ውብ ምርጫህን ኣከብራለሁ። እጅግም ኣደንቃሃለሁ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ይሄ የኛ ስህተት ይሆናል እንጂ ኢንተርቪው ላይ ሙሉ በሙሉ ራሱን አስተዋውቁዋል 🙏 ምናልባት አስፈላጊ ከሆነ እሱን አካተን ፖስት እናረጋለን ። ጌታ ይባርኮት 🙏

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 หลายเดือนก่อน

      ስላልሰማህው እንጂ ልጁ ክስሙ አንስቶ እስከ አስተዳደጉ ተናግሯል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      @ethiopahagera8861 geta yebarkeh or yebarkish

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    ሙዚቃው ቢቀርስ መስማት ይረብሻል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራሙ ሲጀምር ማለቴ ነው ይቅርታ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      እሺ እናመሰግናለን 🙏

  • @godliness46
    @godliness46 หลายเดือนก่อน +1

    YESB YES YSE YEDF GFDSA