"እኛ ወታደሮች ነን መፈንቅለ መንግሥት እንዳይሳካ አድርገን ነው ተቋማትን የሰራነው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ This is what you call overconfidence ማንን ለማታል ነው፣ የስልጣንህ ማብቂያ ሲደርስ ይሄንን ካርድ ደግሞ መዘዝክ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 3 หลายเดือนก่อน +3

    በግድ ጉሮሮህን ተይዘህ ከዚህ ሊያሳብድህ ከደረሰው ስልጣን ወርደህ እሬሳህ በአደበባይ እንደ ውሻ ይጎተታል። ከዚህ በሗላ በዘረኝነት በትእቢት ተወጥረህ በማስፈራራት በማታለል እየለፈለፍክ አትቀጥልም።

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 3 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬ 50 ዓመቱ እንዳይደገም ምን ዋስትና አለው

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከጀኔራል እስከ ተራዉ መከላከያ ሰራዊት በራሱን ሰዎች እንድመራ ስላደረገዉ ወይንም አዛዦቹን በጥቅማጥቅም ስለገዛቸዉ መፈንቅለ መንግስት አያደርጉብኝም ብሎ ተማምኖ ነዉ

  • @Tewodros_Aman
    @Tewodros_Aman 2 หลายเดือนก่อน

    በርካታዎቹ በንዋይ ስለሰከሩ፣ ዙሪያዬ ያሉትን በንዋይ አጥምቄና ዘፍዝፌ መፈንቅለ መንግስት እንዳያደርጉ አድርጌ አቋማቸውን ሰርቼዋለሁ ነው ባጭሩ።
    ሪፓርተር ጥሩ ርእስና ቪዲዮ ቅንብር መርጣችኃል።

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน

    እንደት እርግጠኛ መሆን ይቻላል ወይንስ ከጦርሀይል እስከምድር ሀይል ያሉ ጀኔራሎችን ስልጣን ላይ ስላስቀመጠ ነዉ ወይስ የኦሮሞ ተወላጅፐስለሆኑ ስልጣኑ የኛነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ አይፈነቅሉኝም ብሎ ተማምኖነዉ😃😃

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትሸወድ ዛሬ ወዳጆቼ ጓደኞቼ የምትላቸዉ ሰዎች ድንገት ተመካክረዉ መፈንቅለ መንግስት ሊያደር ይችላሉ በጥቅም በምናም የያዝካቸዉ በሙሉ ሌላ ጥቅም የሚያገኙበት አጋጣሚ ከተፈጠረ ይፈነቅሉሀል

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 2 หลายเดือนก่อน

    Nervous ጮሌዉ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያልገባኝ እኛወታደሮችነን መፈንቀለመንግስት እንዳይሳካ አድርገን ነዉ የሰራነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ በምን ተማምኖ ነዉ?

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኦሮሞ ስር ሊሸጎጥ ነዉ።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 2 หลายเดือนก่อน

    የተበላ እቁብ ነዉ የበሻሻዉ ኡራዳዉ fano is coming soon

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አብቹ