Ethiopia: የምክር ቤት አባል ደሳለኝ ጫኔ ጠሚ ዐቢይ ስልጣን እንዲያስረክቡና ፓርላማ እንዲበትኑ ጠየቁ | PM Abiy vs Desalegn Chane

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 23 วันที่ผ่านมา +42

    አማራኮ ደሚ መራርነዉ ፍርሀት አልፈጠረበትም አቦ ከነቀርሦችይጠብቅህ የኔጀግናልክልኩንነግረሀዋል❤❤❤❤

    • @halimah1972
      @halimah1972 15 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ❤❤❤

    • @ZainatZainat-u6d
      @ZainatZainat-u6d 4 วันที่ผ่านมา

      @@አሚሬ እኛ አማራዎች አትኩን ነዉጅ ተነኩን አንመለስም

    • @ZainatZainat-u6d
      @ZainatZainat-u6d 4 วันที่ผ่านมา

      @@አሚሬ አትኩን ነዉጅ ድበር አትለፉ እኛ አማራዎች አልባልም ክፉ❤❤❤❤❤❤

    • @አሚሬ
      @አሚሬ 4 วันที่ผ่านมา

      @@ZainatZainat-u6d ጂዊሣው ፋኖ የበላይሥሪት ታሪክይፅፋልእየመረጠ ከሽንፈቱ ሞት።

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሠላምህን ያብዛልን ወንድሜዋ ❤❤❤አንደ አንተ አይነትቹን ያብዛልን

  • @WondimWondim
    @WondimWondim 20 วันที่ผ่านมา +15

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ አስተያይት እንዲ ነው

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 9 หลายเดือนก่อน +117

    የኔ ወንድም ፈጣሪ በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ጀግና ያብዛልል ላገራችን

    • @option-i1q
      @option-i1q หลายเดือนก่อน

      ለምን አስፈንድዶ አይለጠልጥሽም። ቅንዝራም ነገር ነሽ። ሉጢ የሴተኛ አዳሪ ልጅ።

  • @SileshiGetaneh-j8u
    @SileshiGetaneh-j8u ปีที่แล้ว +21

    የአማራ እናት ሁሌም ጀግና ትወልዳለች የኔጀግናናናና

  • @Dani-d5g5b
    @Dani-d5g5b 21 วันที่ผ่านมา +29

    እናትህ ወለደች አንተን የኔ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubarakbin6184
    @mubarakbin6184 ปีที่แล้ว +18

    ጀግና ብየሀለሁ እድሜ ይሰጥህ

  • @SallamMessi
    @SallamMessi 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔርይጠብቅህአይዞህበርታ!!

  • @DfgEyu
    @DfgEyu 2 หลายเดือนก่อน +7

    የክርሥቲያን ታደለ ወድም ነህ አተ ቶለ ወተህ ወደፋኖ ተቀላቀል እምወድህዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 9 หลายเดือนก่อน +33

    ወድሜ ትክክል የኛ ጀግና እውነትን የያዘ ወድቆ አይቀረም አላህ ይጠብቅህ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 10 หลายเดือนก่อน +41

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደማችን❤❤❤

    • @beruktsega1409
      @beruktsega1409 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

  • @MogesAbtew-z4n
    @MogesAbtew-z4n 20 วันที่ผ่านมา +9

    እግዝብሔር፣ይጠብቅልን፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HAYATGASHEW-eo2mr
    @HAYATGASHEW-eo2mr ปีที่แล้ว +24

    ዶክተር ደሣለኝ እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @biniyamfirew-hc9ft
    @biniyamfirew-hc9ft 21 วันที่ผ่านมา +5

    ደፋሩ አማራ እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር

  • @Yetsedaw-v1v
    @Yetsedaw-v1v หลายเดือนก่อน +9

    እግዛብሔር ይርዳቺሁ!

  • @amanielabraha2544
    @amanielabraha2544 19 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ጀግና የህዝብህን ሶቆቃ ተናግረህ ብትሞአይቆጭህም

  • @AhmefFgue-vq8yx
    @AhmefFgue-vq8yx 9 หลายเดือนก่อน +8

    ይመችህ ጀግና

  • @hdud1093
    @hdud1093 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድልለተገፋውአማራሕዝብ💪💪💪💪💪💪

  • @DaveLastas
    @DaveLastas 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔጀግኖች ክርስታን ታደለ አላህያኑርህ❤ 9:17

  • @amognemelkamu4250
    @amognemelkamu4250 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ኑርልን

  • @AddggHgfdes
    @AddggHgfdes 11 หลายเดือนก่อน +23

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጀግና የመችክ

  • @sratna-f9x
    @sratna-f9x 22 วันที่ผ่านมา +2

    አብን እናአመሰግናአለን እውነትነው የተናአገረከው 100 በ100 እውነትክነው የተናአገረከው

  • @ZufanAbera-w3l
    @ZufanAbera-w3l 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔጅግና አላህይጠብቅህ እዳተአይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @HadraMohammed-b4n
      @HadraMohammed-b4n หลายเดือนก่อน

      አላህ ይንቀልህ አብይ አህመድ

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr หลายเดือนก่อน

      ​@@HadraMohammed-b4n😢😢😢😢😢😢😢😢የበፍት መንግሥት አይተዋል አይደል ዬሄ ምቀኞች

    • @TfhHht-b2c
      @TfhHht-b2c 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbdulkaderA
    @AbdulkaderA ปีที่แล้ว +9

    በትክክል

  • @Mr_cat_es
    @Mr_cat_es 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነክ እዉነትን ቴናግሮ የመሸቤት ማደር ይላል ያገሬ ሠዉ ብቻ አላህ ስትወጣም ስትገባም ይከቴልክ

  • @Nightcorebests
    @Nightcorebests 10 หลายเดือนก่อน +14

    Our great leader ❤ abiy,great like your name ❤ the educated citizens love you . And the next genration will admire your inteligence and your great contribution ❤❤ 🙏

  • @AlemsegedTsegay
    @AlemsegedTsegay หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጥህ ምርጥ ኢ/ያዊ የዘመኑ ሰዉ።

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 2 หลายเดือนก่อน +15

    እናትወልዳለችጀግናውኑርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EpyaEpzya
      @EpyaEpzya 20 วันที่ผ่านมา

      እናንተ ግን በውሽት የተካናችሁ ናችሁ 🤮

  • @yemaryamlijyoutube2237
    @yemaryamlijyoutube2237 2 วันที่ผ่านมา

    ብትክክል

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege ปีที่แล้ว +6

    የአማራጀግናእዉነትተናጋሪ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 9 หลายเดือนก่อน +1

      ፈሳሞች ጉራ ብቻ

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p หลายเดือนก่อน

      አይ ጋላ ሁሌ እንደተቃጠላቹሁ😂😂😂​@@vftygyyi4799

  • @Someah99
    @Someah99 14 วันที่ผ่านมา

    ፍትሕለአማራፊኖይኑርለዘለአለም

  • @meklitassefa1611
    @meklitassefa1611 10 หลายเดือนก่อน +37

    የኔ ጀግና በርታ

  • @GelilaWintan
    @GelilaWintan 12 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍትህ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 8 หลายเดือนก่อน +32

    ጀግነዉ እግዚያብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤❤

    • @Hawu-b5e
      @Hawu-b5e หลายเดือนก่อน

      Waqayo nuuf yaa eguu

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ኡነቱን ተናግሮ እመሺበት ማደር🎉❤

  • @ኢትቶጵ
    @ኢትቶጵ 22 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ አይፈራም ጀግና ነህ እውነት ያሸንፋል

  • @AYUBEDEBEBEGIZAAW
    @AYUBEDEBEBEGIZAAW 19 วันที่ผ่านมา

    ሕመማችን የታመምክል ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ትክክል

  • @EmSd-h5l
    @EmSd-h5l 18 วันที่ผ่านมา

    እውነትን በእውነት ሲገለፅ እንዲህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠበቅህ

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 10 หลายเดือนก่อน +4

    Dr. Abey go ahead

  • @Hhchhchch
    @Hhchhchch 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳተ አይነት እዉነተኛ ሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይሁንህ ይጠብቅህ

  • @GooGoo-l3j
    @GooGoo-l3j 20 วันที่ผ่านมา +1

    ማሪያምን.ነግረኸዋል.ፈጣሪ.ይጠብቅህ

  • @barribarri4958
    @barribarri4958 8 หลายเดือนก่อน +15

    ፈጣሪ ያንሳልን በስው ሀገር ቀረን እኮ እዴት እንግባ ወደ ሀገራችን ወይኔ እምላኬ እሁንስ በዛ ሀገሬ ናፈቀኝ ማርያምን 😢😢😢😢

    • @ዩትብ
      @ዩትብ 6 หลายเดือนก่อน +1

      Betam ewnete fetaryi yredane

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 5 หลายเดือนก่อน

      ሀገርአሳጣን ይህያልታደለ

    • @PoVb-g6c
      @PoVb-g6c 14 วันที่ผ่านมา

      አረ እናንተስ እዛዉ ያስቀራችሁ ወረኛ ማን ከለከለሽ የራስሽ ኑሮ ይሆናል አብይ የመጣዉ መቼ ነው አለቅላቄ ምድረ ለማኝ ከመች ነው የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝብ የኖረዉ በየቤታችን አስቢዛ የሚሰጡን ደደብ የሰዉዪዉ ጥያቄ ስልጣን ልቀቅ ያለዉ ደደብ የህፃን ንግግር የመንደር ልጅ ነው እንጥሉ ይዉረድ ወደ ጀሀነብ ሸንታም ነው ዝም ብሎ ቆለጥ ጥሩ መልስ ሰጠዉ አብቹሁ

  • @tarikwascott2250
    @tarikwascott2250 9 หลายเดือนก่อน +2

    Abide for ever❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seid-px3zc
    @Seid-px3zc 8 หลายเดือนก่อน +19

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉ❤ዱ❤ነብያችን❤ስ❤አ❤ወ❤ፊዳ❤ከ አቢ❤ወኡሚ❤ወነብሲ❤ያሀቢበላህ❤❤❤❤❤❤

    • @SofiyaAliMohammad
      @SofiyaAliMohammad 23 วันที่ผ่านมา +1

      صلوا الله عليه وسلم

  • @SaronAsfa
    @SaronAsfa หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማሥጋን አብይ አሁንም ፈጠር ይጠብቅ ሁሌፀሎቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 ปีที่แล้ว +4

    እውነት😢😢የታባታችን ንሂድ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 13 วันที่ผ่านมา

    ጀግንነት ያስደስታል ጀግና ጀግና

  • @OptimisticStripedLizard-hr9pk
    @OptimisticStripedLizard-hr9pk 10 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you Ethiopia prm doctor Abey Ahimd cotinuw you are good

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 18 วันที่ผ่านมา

    ስውዬ ምልስ ይስጣል ብሎ መጠየቅሞኝነት ነው ህዝቤ ሆይ ወደአብርሐም አምላክ ወደይስሐቅ ወደ ያቆብ አምላክ መንበርከክ ነው ያለህ አማራጭ የዳዎት አምላክ የሙሴ አምላክ ይደርስልናል ይሔ ይአውሬው ስረአት አስፈፃሚ መቸም ከእግዚአብሔር ሌላ ሊነሳው አይችልም ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ያንሳልን

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ እንዳታይነት ጀግና ይብዛልን

  • @Bake-p6y
    @Bake-p6y 4 วันที่ผ่านมา

    ❤🎁🎁🎁🎁🎁አብይ ያቺን ኑረልን

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 ปีที่แล้ว +20

    👏👏👏🙏🙏

  • @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
    @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሳህ ትክክል አላህ ይጠብቅህ አላህ ይህን የቀን ጂብ ያሳልን

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 6 หลายเดือนก่อน

      አማን

  • @ZERIHUNAddisuMekonen
    @ZERIHUNAddisuMekonen วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ጫኒ ጥሩ ነወ።
    የሣቁት ሠይጣኖች ነው።

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ በጣም ትክክል እዳተ ያለ ጀግና ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 9 หลายเดือนก่อน +14

    Dr Abiy Ahmed Ali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب 17 วันที่ผ่านมา

    አብይ እግዚአብሔር ትግስ ይስጥ❤❤❤❤❤ተባረክህ

  • @وريفالكناني
    @وريفالكناني 11 หลายเดือนก่อน +6

    Abiy my hero 💪💪💪💞💞💞🌹🌹🌹yes Abichu yenya jegnaw

    • @habtamuhaabebe2180
      @habtamuhaabebe2180 9 หลายเดือนก่อน

      No, the who's talking ztruth is a hero🎉😊

    • @JohnY-k4k
      @JohnY-k4k 4 หลายเดือนก่อน

      ተበዳ😂

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm 2 หลายเดือนก่อน

      gegema gala tinb

    • @aldoniyahussain8728
      @aldoniyahussain8728 18 วันที่ผ่านมา

      Gagma antnh ewer

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 15 วันที่ผ่านมา

      @@SemharSemere-cb4hm ቆምጬ አንቴ ቡደ

  • @Bontuu-f3y
    @Bontuu-f3y 16 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው እግዝብሔረ ይጠብቅ ::በረተታ❤❤❤

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግናችን

  • @ZiziLu-v3t
    @ZiziLu-v3t 7 วันที่ผ่านมา +1

    Alah yakoyh abo edate Yale yabzalnnnn❤❤❤❤❤

  • @AbebuAdmasu-g6q
    @AbebuAdmasu-g6q 7 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳተ አይነት ተቆርቋሪ ሀገሬ ያስፈልጋታል አይዞን ወድሜ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንስጠው ትንሽ ጊዜ ነው በጀግኖች ፋኖቻችን የድሮዋ ኢትዮጵያ ትመለሳለች እዳለቀስነ አንኖርም

  • @هلا-ح6ش
    @هلا-ح6ش หลายเดือนก่อน

    ጀግና ምንጊዜም ጀግናነዉ ሸ አመት ኑረልን

  • @سعادهعلي-د7ف
    @سعادهعلي-د7ف 7 หลายเดือนก่อน +4

    አላህይጠብቅህየኔጅግና

  • @sratna-f9x
    @sratna-f9x 22 วันที่ผ่านมา

    የምንአቤክ ብልፅግናአነው እግዚያአቤረ ይፍረድ የኢትዮጵያአን ህዝብን ሶቃአዮን መከራአዌን ይመልከትልን

  • @BelayZnabu-qn5ye
    @BelayZnabu-qn5ye 10 หลายเดือนก่อน +6

    You are courageous ❤

  • @cruzmiseal
    @cruzmiseal หลายเดือนก่อน

    እውነት እንደ ዶ/ር ደሳለኝ አይነት አማራ አላየሁም!ፍጣሪ አድሜና ጤና ይስጥልን!ለመግለፅ ከብዶኛል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 11 หลายเดือนก่อน +6

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @kasahunendalew6455
    @kasahunendalew6455 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር ድል ለፋኖ ያድገው

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔጀግናአላህይጠብቅህ

  • @Mነኝብቼኛዋ
    @Mነኝብቼኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ. ፍትህ በስርቤት ለሚሠቃዩ ወድምና እህቶቻችን 😢😢😢

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey ปีที่แล้ว +8

    ብልጽግና ሳይሆን ብልግና እና ጉስቁልና ሆነች ኢትዮጵያ 😢የሚያደክም እንጂ የሚሰማ ጀሮ የለውም ህጻኑ መሪ😢

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน +2

      ህፃኑ መሪማ በወሬ ሳይሆን በስራ ጀግንነቱን እያሳየችው ነው ገና ለሚቀጥሉት 100 አመታት ይቀጥላል እየመረራችሁ ዋጡት

    • @fitsumhailemariam277
      @fitsumhailemariam277 9 หลายเดือนก่อน

      Amara ytegawen manege wado yawekal

  • @MitaMitmita-br2zx
    @MitaMitmita-br2zx 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @OnorMobile
    @OnorMobile หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MershaZeleke-g3t
    @MershaZeleke-g3t 21 วันที่ผ่านมา

    በርታ ጀግናው አብይ

  • @Gguy-wu5gd
    @Gguy-wu5gd ปีที่แล้ว +4

    ባልህበት ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስደትም የአውሬው ተላላኪዎች እየገደሉን ነው ❤❤❤❤

    • @ZainatZainat-u6d
      @ZainatZainat-u6d 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል የሀገራችን ሰዉ መሞት አልበቃ ብሎ በሰዉ ሀገርም የሰዉ ልጅ እደቅጠል እየረገፈ ነዉ በበረሀ እደወጡ ቀሩ አላህ ያንሳልንና ህይር ይሻ እጅ መሪ አለ አይባል ወይም የለ አይባል

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ያማራልጅ አላህይጠብቅህ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-በ5ሠ
    @የድንግልማርያምልጅነ-በ5ሠ ปีที่แล้ว +5

    ይሔን ሰውየ ስሰማ ደም ግፊቴ ከፍ ይላል እፍፍፍፍፍ አቦ የምስኪኖች እንባ ይፍረድብህ 😥😥😥😥 ብዙ አስመሳይ ሰው አይቻለሁ 😢 የዚህ ሰው ይለያል ማስመሰል መልክ ቢኖረው ይሔው ሰውየ እራሱ ነው የሚሆነው !!!!! ምን እንደምትናገር ያማታውቅ ምንህ ነው ሀገር ሚመራው ቅድሚያ እራስህን ምራ ከራስህ ላይም ሥራ !!!!!!!! የጊዜ ጉዳይ እንጅ የዳዊት አምላክ ይፈርዳን !!

    • @shambelbedanie3608
      @shambelbedanie3608 11 หลายเดือนก่อน

      Asharo chinkilat lelew hulu yesu nigigir ayigebachewm!

  • @lsf445
    @lsf445 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እናት ወልዳለች. ልክ ልብን ነገረው

  • @fekrtemaryam
    @fekrtemaryam ปีที่แล้ว +8

    የአብይ ተረተረት እደኔ የሰለቸው ማነው

  • @MekaAkalu
    @MekaAkalu 19 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የኔወንድምእንደግፍሐለን

  • @WondeSheta
    @WondeSheta 8 หลายเดือนก่อน +3

    l like Dr Deslegn keep it up

  • @OsmanBehru
    @OsmanBehru 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሳህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይጀግና

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ጀግና በርታልን ይህ ሆዳም አግበሰብስ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያአጥፋልን ይህ ሰይጣን የሆነ ስውዬ በፍቅር አገቱን ደፍቶ ገብቶ ሊጨረሰን ነው ሰው ሳይሆን ስው መሰሎ ገብቶ ተጫወተብን

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h หลายเดือนก่อน

      betam yihe kebt

  • @amaamm-u8y
    @amaamm-u8y 11 หลายเดือนก่อน +12

    የልቤን ተናገረ ግን አይሰማ😢አላህይግዴልህ አብይ

  • @ሳተናውጎጄ
    @ሳተናውጎጄ 21 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ኑርልን💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 ปีที่แล้ว +6

    አንተ Dr.ደሳለኝ ,የምትባል ለማንም ሳላዳላ ተፈጥሮህን እንደዚህ እስለዋለሁ አንተና እንዳንተ ያለ ነቀዝ ሕዝብ የመሳሰሉትን ማስተዳደርና መምራት ለመሪዉ ቀላል አይደለም በትህግስትና በመልካም በማስተዋል በጥበብ የሚያስተዳድር የሐገር መሪን የሩጫዉን ፍጥነት መቀነስ ሳይሆን ሥለሰራዉ ተደስተን ከጐኑ በአንድነት በመልካም ሥራ ተጠምደን
    እግዚሐብሄርን ማመሰገን ነበር:: ነገር ግን አንተና ምስሎችህ አስተዳደጋችሁ የተበላሽ ከመሆኑም በላይ እናትና አባታችንሁን የማታከብሩ እግዚሐብሄርንም የማትፈሩ እንዲሁም ለምድር አስተዳደር ለመሪና ለሐገር ሕግ የማትገዙ ሆናችሁ ካለእዉቀት ጠፍታችሁ ለአለም መተረቻና መሳቂያ አደረጋችሁን::የቀድሞ አባቶች ግን እንደናንተ አላደረጉም በዉስጥና በዉጭ ሐገር ተከብረዉና አስከብረዉን ብዙ ዘመን አስቆጥረዉ በክብር አልፈው አስረክበዉን አልፈዋል : አሁንስ አንተና ምስሎችህ በአፉችሁ,በእግራችሁ, በእጃችሁ, በልባችሁ ለመጭዉ ትዉልድ ምን ቅርፅ እየተዋችሁ ነዉ????
    እንግዲህ በመጨረሻ የምለዉ
    1-አይናችሁን, ጆራችሁን, አንደበታችሁን ከ ጠ/ሚ Dr.አብይና ከመንግስት አስተዳደር ላይ አንሱና ቆም ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹና ለሐገራችንና ለሕዝባችን ሰላም, ብልፅግና, ይቅርታ እንዲወርድ ፊታችሁንና እጃችሁን ወደ እግዚሐብሄር ዘርጉና በፀሎት ለጥያቄ ሁሉ መልስ ተቀበሉ
    2- እዉቀት እንድታገኙ ሰማዮና ለምድሩም ሁሉ መመሪያ የሆነዉን የእግዚሐብሄርን ቃል ከ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተማሩ
    3- የሐገርን ታሪክ እወቁና የሚጠቅመዉን ተከተሉየማይጠቅመዉን በአፍና በእጅ በእግር ሐገርን ማፍረስና ሰዉን በመግደል በመበተን የሚገኝ ጥቅም የለዉም በመወያየትና ለሕዝብ የሚጠቅም አዲስ ነገርን ለመፍጠር ከወሬና ከስራ ፈትነት ወጥተን አእምሮአችን እናሠራዉ :;

  • @TarekegnEsatu
    @TarekegnEsatu 8 วันที่ผ่านมา

    በትክክል😢😢❤

  • @aminatgetahun3908
    @aminatgetahun3908 ปีที่แล้ว +4

    I don't know why they laughed

  • @fasikaFaye
    @fasikaFaye หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪለአማራህዝብሰላሞንየመልስ

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 ปีที่แล้ว +10

    አዎ ለምን እቤታቸው እያፈረሰ ጎዳና ላይ ይጥላቸዋል ከዚህ በፊት የነበረ መግስት ቦታ ሰቶ ነበር ሚያፈርሰው አሁንስ ለምን 😢😢😢 እውነት ለሚናገርስ ለምን ይሳቅበታል😢😢😢 ውሸት ለሚያወራ ይጨበጨብለታል 😢😢አ

  • @Kedija-t9w
    @Kedija-t9w 3 วันที่ผ่านมา

    ክበርልን ወንድማችን

  • @HAYATGASHEW-eo2mr
    @HAYATGASHEW-eo2mr ปีที่แล้ว +11

    አብይ ዘረኛ ሣለሆነ እያስተዳደረ ያለዉ ኦሮሞን ብቻ ነዉ ይዉረድ ኢትዮጵያን እሚመራልን ሌላ ይምጣልን

  • @hawamohammed3278
    @hawamohammed3278 19 วันที่ผ่านมา

    ትክክክክል የኔ ጀግና አባት ይህክብት ይወረድ

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሌባ ልሰርቅ ወይም ልገድል ነው የምመጣው ከ ዶ/ር ዐብይ በላይ ለሀገር የምበጅ (የምሆን ) መር የለም ወሬ ሥራ አይሆንም ጆሮ ያለው ይሥማ። ከዐብይ ጋር ወደፍት🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚ቁልፍ መር ብኖር ዶ/ር ዐብይ ብቻ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janacell6165
    @janacell6165 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታኦይ፡እባክህ፡መላ፡ፈልግልን

  • @eya-hab
    @eya-hab ปีที่แล้ว +4

    Hizbn weklew tekemtew bemayaskew behzb guday sigeleftu ygermal😒 enezin blo yehzb tewekay😒