"ነዳጅ ላይ ቆሞ በውሃ የሚጣላ ህዝብ" | የጦቢያን ተመልካች ያስደመመ ድንቅ ንግግር | ዶ/ር ሳምሶን እስጢፋኖስ | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 413

  • @mesfinkassa5388
    @mesfinkassa5388 11 หลายเดือนก่อน +21

    ዶ/ር ሳምሶን ጥልቅ እውነት ብቻ ሳይሆን ለተጨማሪ ምርምር የሚጋብዝ መልእክት አስተላልፈህልናል። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 11 หลายเดือนก่อน +13

    የተማረ ንግግር ይህ ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @aberlomelis9867
    @aberlomelis9867 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ምን አይነት ነብስ የሆነ ጭንቅላት ነው እባካቹ ወጣቶች ሼር በማድረግ ደጋግመን እንስማው

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 11 หลายเดือนก่อน +35

    አንድነት እና ሠላም በእኛ በኢትዮጵያውያን እጅ ነው!!!

    • @eliasnasser1483
      @eliasnasser1483 11 หลายเดือนก่อน +2

      ሀገሬ ሙች አስለቀስሽኝ እውነት እኛ ሀበሾች ግን አዕምሮአችን የሆነ ነገር ይጎለዋል

    • @jarssoobettoo7972
      @jarssoobettoo7972 11 หลายเดือนก่อน +2

      @@eliasnasser1483 ምንም የጎደለን ነገር የለም። ግን ነገሮችን በግል የሚፈትን እና ከጋራ ውሸት ወጥተን ከጥቂት እውነተኞች ጋር ለመቆም እንፈራለን። Analysis ማድረግ አንችልም።

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis 10 หลายเดือนก่อน +10

    As an Ethio-Somali who loves Ethiopia, your message was profound! “Fighting over water while seating on Oil.”

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 11 หลายเดือนก่อน +46

    ዋው ዶ/ር ከፍተኛ የሆነ የመድረክ ንግግር ችሎታ ነው ያየሁት! ሀገሬ ስትል በጣምምምም ነው ደስ የሚለው!! ያስተላለፍከው ሀሳብ ድንቅ ነው፤እኛ የምንሰማህ ሰምተነሀል አውቆ የተኙትን ግን በግድድድ ካልቀሰቀስናቸው የሚሆን አልመሰለኝም!! መቀስቀሱም ተጀምሯል እንደነቁም እንዲቀሩ እናደርጋቸዋለን!!!!!

    • @tsegayezelalem5293
      @tsegayezelalem5293 11 หลายเดือนก่อน +6

      አቦቮ ሠላምህ ይብዛ

    • @solomonmeritas7106
      @solomonmeritas7106 10 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ጎበዝ በርታልኝ ❤

    • @kebedeareda1577
      @kebedeareda1577 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YishR
      @YishR 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@kebedeareda1577

  • @semubahilu3188
    @semubahilu3188 11 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ነው ኤትዮጰያዊነት

  • @adamuabebe82
    @adamuabebe82 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊና የዚች አለም ምርጥ ሰው ነህ!!!❤🇪🇹❤!!!

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509 11 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ድንቅ ትንታኔ ነው።ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ።አገራችንም እንደሰማነው ትሁንልን

    • @beletetom107
      @beletetom107 11 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ ሸኔን ግደለው አጥፋው ፍጀው ትላለ። ሽምግልና አያስፈልግም ትላለ። የአሸባሪው ፋኖ ጉዳይ ሲነሳ ሽምግልና ትላለ። ይህ የፈሳም ደብተራ አመለካከት ነው። ይህን አስተያየት ይዘ ከሚኒሊክ ጋር ተቀበር።

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 11 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ከንቱ ንግግሮች የሰውን ልብ ክፉ ለሆነ ነገር በሚያነሳሱበት ጊዜ ጥቂት ንግግሮች ግን በጎ የሆነው በማሳየት ሰዎችን ለቅን ልቦና ያነቃቃሉ፤ ወንድሜ ዶ/ር ሳምሶን አንተ ከእነዚህ ከጥቂቶቹ አንዱ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል። ይብዛልህ

    • @beletetom107
      @beletetom107 11 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ ሸኔን ግደለው አጥፋው ፍጀው ትላለ። ሽምግልና አያስፈልግም ትላለ። የአሸባሪው ፋኖ ጉዳይ ሲነሳ ሽምግልና ትላለ። ይህ የፈሳም ደብተራ አመለካከት ነው። ይህን አስተያየት ይዘ ከሚኒሊክ ጋር ተቀበር።

    • @diribatura3481
      @diribatura3481 3 หลายเดือนก่อน

      ማፈርያ/shame on you/

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ የአመቱ መልእክት ጆሮ ያለው ይስማ 👏👏👏👏👏👏✌️🥰👍🏿👍🏿

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 11 หลายเดือนก่อน +10

    God blessed Ethiopia people forever forever 💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 11 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እባካችሁን ሕዝቧን በገመድ ወደ ኃላ ጎታቾች ከዚህ ሰውዬ ትምህርት ተማሩ ተነጋገሩ ከጭቃ እሾክ ውስጥ ውጡ ሰለ ሀገር አንድነት እና ዕድገት ተነጋገሩ እንነጋገር አደራ

  • @biskut6932
    @biskut6932 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገር መውዱድ ይህ ነው ብዙዎቹ ግራ ገብቶን እናነባለን ከርሀብ ለመላቀቅ በምንፍጨረጨርበት ጊዜ ፈረንጆች ልጆቿን በንዋይ ገዝተው ወደኋላ መልሰው እርሀብተኞች ያስብሉናል ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ዶ ር ሶምሶንን ጊዜውን አቃጥሎ ም ቢሆን በተለያዩ አድባራትና መስጊዶች ይጋበዝና ይህንን እርስ በርስ የሚጫረስን ወንድማማች እልቂት መቶ በመቶ ያስታርቃል ብየ አምናለሁ ዶ ር ሶምሶን ዕድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በዚህ አዕምሮው ሐገራችንን ለመጥቀም ያብቃው አሜን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ሰው እውነት ነው የነገረን ሁሉ ኖሮን ከልመና ከጦርነት ያልወጣን ፍጡሮች ነን ብርሃን በጥም በርዛት የምናልቅ በ20 ክፍለ ዘመን ሁላችንም እያወቅን እያለቅን ነው ማነው የሚያስጥለንንንን💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degemushertaga1576
    @degemushertaga1576 11 หลายเดือนก่อน +6

    Am impressed how you brilliantly presented the current affairs of our country. Thank you and please keep up to reach out more audiences.
    Dr. Degemu Shertaga

  • @themane9894
    @themane9894 11 หลายเดือนก่อน +26

    ድንቅ ትምህርት ነው የኛ ሀገር መንግስታት እባካችሁ ከዚህ ተማሩ የሚያዋጣን ፍቅር እና አንድነት ነው ከዛ አለም ይከተለናል እኛ ከፊት እንሆናለን pls

    • @helinatesfaye9414
      @helinatesfaye9414 11 หลายเดือนก่อน

      የ1960ዎቹ ቆሞ ቀር ሽማግሌዎች ካሉ ይስሙ። ከለሉም የሚያፈሩ ችግኞቻቸው ይስሙ!!!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 11 หลายเดือนก่อน +13

    Peace and love for Africa people forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @beletetom107
      @beletetom107 11 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ ሸኔን ግደለው አጥፋው ፍጀው ትላለ። ሽምግልና አያስፈልግም ትላለ። የአሸባሪው ፋኖ ጉዳይ ሲነሳ ሽምግልና ትላለ። ይህ የፈሳም ደብተራ አመለካከት ነው። ይህን አስተያየት ይዘ ከሚኒሊክ ጋር ተቀበር።

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 หลายเดือนก่อน +2

    Dr Samson ty🌹💚💛❤️👏
    Edme ena tena yesth
    Zereh yebarek👍

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ሰዎች እየተፈለጉ ህዝባችንን ቢያነቁልን የሚያውቁትን የህይወት ልምዳቸውን ቢያካፍሉን ግን ሀገሬ መቼ ነው እንደሌሎች ሀገሮች የምትነቃው እባካችሁ እንንቃ ህዝቤ ሆይ ንቃ ዶ/ር እናመሰግንሃለን!!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 11 หลายเดือนก่อน +7

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 11 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ለሌሎቹ ሃገሮዎች ስላምንና አንድነትን የስጠ ለኛም ይስጠን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ❤

    • @ainitu3
      @ainitu3 11 หลายเดือนก่อน +2

      ነገሮችን አናቀላቅል ኢትዮጵያን27 አመት የገዛው የትግራይንህዝብ እወክላለሁ ያለው መንግስት የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ በሙሉ ሰብስቦ ወደትግራይ መግባቱን ከዚያም አመቺ ጊዜ ጠብቆ የኢትዮጵያን ወታደር በታንክ ሳይቀር መጨፍለቁን እንዳትረሱ የትግራይን ህዝብ አደናግሮ ውድ ልጆቻቸውን ከጉያቸው በግድ እየነጠቀ ለማይጠቅም ጦርነት ከፊት አድርጎ እንዳስፈጀ አትርሱ መቀጣት ያለበት ዛሬ ተሸልሞ አፉርና አማራ በተለይም አማራ ነጥቀህ ታጥቀህ ተዋጋ የተባለ አማራ አሁን ከትግራይ ጦርነት ጋ አታወዳድሩም የትግራይ ወታደር መጥቶ ወልቃይት ላይ አማራን እንዳጣፋ እንደገና????
      ልክ ነው ግፍ ነው የማያልቅበት አምላክ ሰላምን ይስጠን አሜን ነው የሚባለው የተማረ ከምድሪቱ ላይ ጠፍቷል ምን ይደረግ!!!!!!

    • @Xillophone
      @Xillophone 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hkim185ትግሬ የተቃጠለው በባለጌ የስልጣን ጥመኛ ሌቦቹ ነው!!!እነሱን ካላጠፋ ትግሬ ገና ሊጠፋም ይችላል😮😮😮

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 11 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር በእንባ ገደሉኝ በጣም በአጅጉ አለቀስኩ ዋ አገሬ !!!!!!

  • @negestqueen
    @negestqueen 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው!!! ስለ ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ የምስማው/ የማውቀው ጦርነት ብቻ ነው!!!
    ዶ/ር ሳምሶን ለካ መልካም ሀብታም , የምትወደደ ሀገር አለችን!! ሀገራችን ተስፋ እንዳላት ነው የነገርከን!
    ቢቻል በብዙ ቆንቆዎች ቢተሮገም ለሁሉም ቢደርስ .
    እናመሠግናለን🙏🏻

  • @teddyprayer3970
    @teddyprayer3970 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ ማስተዋል እንድንመጣ የሚረዳ ንግግርና መልዕክት ነው፤እናመሰግናለን ዶ/ር!

  • @ermiasgetachew2137
    @ermiasgetachew2137 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልብ የሚነካ ንግግር። ስለ ሀገራችን ተስፋን ዘርተህብናል። እናመሰግናለን ዶክተር ሳምሶን።

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩምና ድንቅ ኢትዮጵያዌ ምሁር ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @lemma4223
    @lemma4223 11 หลายเดือนก่อน +6

    It is really amazing advice, profound truth about Ethiopia and presentation! I know him personally, he is speaking what he practically live . Dr. Sami may God bring your Dream Ethiopia, let your contributions expand in the country!
    With love and respect!
    Pastor Abiyot

    • @abebemedhine9923
      @abebemedhine9923 11 หลายเดือนก่อน +2

      መማር መስተዋል ጋር ሲጋመድ አስተውሎት ይጨምራል ነገሮች ሀሉ ፍንትው ብለው ይታያሉ፣ ዶክተር በዚህ ሂደት ውሰጥ ነው ያለፋት፣ ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናቸዋለን፣

  • @KemetoKebede
    @KemetoKebede 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ስብዕና የተሞሌ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሰው ተባረክ

  • @AbrahamTeferi
    @AbrahamTeferi 11 หลายเดือนก่อน +7

    Share this very short briefing message to every Ethiopian as possible please.
    Thank you

  • @MikaMika-d8o
    @MikaMika-d8o 11 หลายเดือนก่อน +4

    አንዲ አያላቾሁ ልባችንን አሳርፎት በተስፋ ደሰይበለን ጌታ ምድርኽን ለሜቆም አቅምይስጥኽ የተባረከ አውቀት ይሁንልኸ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከደርግ እስከአሁን ከሰማኋቸው ንግግሮች ውስጥ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ንግግር ነው። ምስጋናዬ ከአክብሮትና ከአድናቆት ጋር።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 11 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ድንቅ መልእክ ነው እንዳንተ ያሉትን ልበ ቀናዋችን ያብዛልን ዶ/ር

  • @Solomon849
    @Solomon849 11 หลายเดือนก่อน +44

    በሀገራችን ጦርነትና ጠብ በዝቶ ሠላም የጠፋው የጥፋት ኃይላት ስለ በዙ ሳይሆን የሠላም ኃይላት አንሰው ነው። የሀገር ሽማግሌዎች: የኃይማኖት አባቶች በተሻለ ቁመና ላይ ስላይደሉ እነርሱን የሚሰማ ማሕበረሰብ ስለ ሌለ ነው።

    • @EthioFaith
      @EthioFaith 11 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ የምትለው የሚሰማ ማኅበረሰብ ከሌለ ማኅበረሰቡ ካለ መስማት የተነሳ ወደ ጥፋት የተሰማራው በዝቷል ማለት ነው።

    • @mustaafathecat8222
      @mustaafathecat8222 11 หลายเดือนก่อน +2

      የእገራችን ችግር አብይ እህመድና ጥላቻን የሚሰብኩ የብልፅግና ካድሬዎች ናቸው ::

    • @UmerSibhatu
      @UmerSibhatu 11 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረክ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ ሰላም በ አንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይመጣም የሁሉም ዜጋ የጋራ ጥረት አንጂ አንደአለመታደል ሆኖ የችግሩ ሁሉ ባለቤት መንግስት ነው ብለን ጣታችንን ወደ መንግስት እንጠቁማለን አስቲ ሁላችንም ወደ ራሳችን እንመልከት

    • @beletetom107
      @beletetom107 11 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ ሸኔን ግደለው አጥፋው ፍጀው ትላለ። ሽምግልና አያስፈልግም ትላለ። የአሸባሪው ፋኖ ጉዳይ ሲነሳ ሽምግልና ትላለ። ይህ የፈሳም ደብተራ አመለካከት ነው። ይህን አስተያየት ይዘ ከሚኒሊክ ጋር ተቀበር።

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 11 หลายเดือนก่อน

      JEWISA. ASEBARI ZERAFI. NEW

  • @DESTAification
    @DESTAification 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አስተማሪ ሃሳብ ነው። ብዙውንም እጋራለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 11 หลายเดือนก่อน +2

    I love and support what you do Arts TV. We need more platforms like this to elevate our nation

  • @mohammedAhmed-xv1jv
    @mohammedAhmed-xv1jv 11 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ትልቅ ሰው ነህ ሀገራችን ከገባንበት ችግር ለመውጣት እንዳንተ አይነት በሳል፣ አርቆ አሳቢዎች ፣የተረጋጉ መርይዎች ያስፈልጋታል

  • @ayalewassefa5794
    @ayalewassefa5794 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ንግግር አላህ እድሚና ጤና ይሰጥህ ;መማር ካለብን ይሄ አጅግ በጣም ግንዛቤ የሚስጥ ነው ; የተማረና የተመራመረ ቅን ሰዎች ይበርክቱልን

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 11 หลายเดือนก่อน

    ዶር ሰምሶን ዕድሜና ጤና ለእርሰዎ ሐቅን መሠረት ያደረገ የዕውቀት ባለቤት በመሆንሆ ክብር ይገባዎታል ኢያ የኩሾችምድር አይደለችም ከሚሉ ሸውራራ ዓይን ድፍን አዕምሮ ካላቸው ክፉዎች ፈጣሪ ይጠብቅዎ!

  • @tsehaydemeke
    @tsehaydemeke 11 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም መምህር፤ መልካም ትምህርት፤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @zerihunworkineh8957
    @zerihunworkineh8957 11 หลายเดือนก่อน +1

    long life for u Dr samison Estifanos for your sharing sweet,and heart breaking deep knowledge about our country.

  • @KebedeHabte-n5o
    @KebedeHabte-n5o 10 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት የሰላም የመተባበር መፈቃቀር ሐሳብ የሚያቀነቅኑ ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg 11 หลายเดือนก่อน +49

    በጣም ድንቅ ሰው! ድንቅ ምሁር! ለአገራችን የሚያስፈልገን ፈጣሪ ያንተ አይነቱን ያብዛልን!!!

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 11 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነው በኢትዮጵያ ተስፋ የማንቆርጠው ሁልጊዜም ቢሆን እንደ ዶር ሳምሶን ያሉ ብዙ ጠንካራ ልጆች አሏትና አንድ ቀን እንደጀርመኖች ከፍ ያደርጏታል
    ቃል ለምድር ለሰማይ !
    Sammy ! Your the greatest I Loved your speech it’s educational and has motivating effect find your associate and preach this grandiose knowlage
    Thanks

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema 11 หลายเดือนก่อน +1

    Nice to see you on this way Dr. Samson. Nice speach. Stay more and more blessed

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 11 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ነገር ❤ ግን እንዲህ ያለ ምጥቁ ሙህር ልጆች እያላት አገሬ ለምንድን ነው ዛሬም ድረስ እምትሰቃይ እፍፍፍ ሰላምን ላክልን

    • @amanueltsegaye3965
      @amanueltsegaye3965 11 หลายเดือนก่อน +2

      የአገራችን ዙፋን ባልተማሩ ስለ ተወረሰች

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው❗❤🇪🇹❤😍😍

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 3 หลายเดือนก่อน

    በጣፋጭ አንደበቱ እና እውቀቱ ለካ እንደዚህም አይነት ምሁር አገሬ ኢትዮጵያ አላት በዬም በመደነቅ አፌን ከፍቸ በማዳመጥ ሳይሰለቸኝ እንደማረከኝ አለቀ ዶ/ር ሳምሶንን አድናቂ ነኝ በቀጣይ ምርጫ ኢትዬጲያ ን በፕሬዚዳንት ነት ቢመራ እናንተስ ምን አላችሁ?

  • @ayalewassefa5794
    @ayalewassefa5794 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አገሬ አገሬ ኢትዮጵያ ሲል እንዴት ደስ ይላል ;ግጭት ይቁም ፍቅር ይቅደም ;ሀገሬ ትለምልም

  • @kidistkmichael3043
    @kidistkmichael3043 3 หลายเดือนก่อน

    እሚገር ድንቅ ነገር አሰማህኝ ተባረክ

  • @AbayneshAsrat-i6y
    @AbayneshAsrat-i6y 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for inspiring and timely message.

  • @zelekehailu4646
    @zelekehailu4646 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እውነት ላስተዋለው ሰው ይህ መለዕክት ለኡገሬ ለኢትዮጵያ ብሎም ላአፍሪካ ትልቅ ፈውስ ነው። እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጥዑም አንደበት ❤❤

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ዶክተር ሳምሶን ሃገርህን ኢትዮጵያን በመውደድህ ደስ ብሎኛል ግን ብዙ ጎልቱወች ተምረው እንዳልተማሩ ሆነው ኢትዮጵያን ይጠላሉ ገልቱወች ይባላሉ እንድህ አይነት ሰወች

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 11 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ሰው አቀረብሽልን ።መሥራቄ የኔ ድንቅ

  • @testes95
    @testes95 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing and extraordinary presentation.
    Stay well and peace

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 11 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ የኛዉስ እጅግ ያሳዝናል ከነዚህ መማር ያቃተን ለምን ይሆን? ምንም የነዚህ ሃያላን ሃገራቶች ሴራና ተንኮል ቢኖርብንም እባካችሁ ገዳዮቹ ወንድሞቻችሁን አትግደሉ አታፈናቅሉ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน

    እነኚ የመሰሉ አፍርታ ምነው መፍቴህ አጣች በተማሩ እጆች ላይ አልወድቅ አለች እምዬ ሀገሬ!!!!!

  • @habteyanda5503
    @habteyanda5503 11 หลายเดือนก่อน +3

    እዚህ ቦታ መገኘት የሃገር ፍቅርን ከውስጥ በመነጨ ስሜት እንድትረዳው ያደርግሃል::ጦቢያዬ ሰው አለሽ

  • @selamawitchekol4146
    @selamawitchekol4146 3 หลายเดือนก่อน

    እግዜይባርክየባርክወንድሜእድዝአሰተምረልኝ❤❤❤❤❤

  • @eshetuwondimagegne6965
    @eshetuwondimagegne6965 6 หลายเดือนก่อน

    Excellent, Simply the best!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ኢትዪጵያ ፦ በድህነት 1ኛ ነን ❤

  • @yergalmtesfay8174
    @yergalmtesfay8174 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዶ/ር ምሽቴን መሉ አረክልኝ ሀገሬ ሀገሬ እያልክ ውስጤ ገባህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲህ አይነት ሙሁር ያላት ኢትዮጵያ በመሃይብ እጅ ላይ ወድቃ ትታመሳለች 😢

  • @girmachewemeru3264
    @girmachewemeru3264 11 หลายเดือนก่อน +1

    Well done !!!

  • @etsegenettesfaye
    @etsegenettesfaye 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳንተ አይነቱ ለዶክተር አብይ ያስፈልገዋል እውነተኛ ስራ ወዳድ❤

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርና አንድነት እያለ ጠብን ምን አመጣው?

  • @negestqueen
    @negestqueen 11 หลายเดือนก่อน +1

    የተማረ ይግደለኝ!!!

  • @samiayana7712
    @samiayana7712 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ነህ ወንድሜ

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም

  • @HirutGirma-ie9ls
    @HirutGirma-ie9ls 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ታላቅ ስው እመስግናለሁ

  • @teshometes
    @teshometes 10 หลายเดือนก่อน

    የተወደድክ ወዳጄ ዶ/ር ሰምሶን ያቀረብከው በመረጃ የተደገፈ የተጨመቀ ጥናት ነው። እጅግ ሳቢና ውብ በሆነ መንገድ ነው ያቀረብከው "የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!"

  • @fikirmitiku
    @fikirmitiku 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much seeing such a kindl of proud person

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ንግግር የሚሰማ ይስማ ምድረ ድንጋይ ራስ ሁሉ።

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዘፋኙ አስለቀሰኝ ወይኔ ሀገሬ በቃ ይበልሽ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤የራስዋ ዜጎች በውጭ ወራሪ ሀይል ቂመኛ ሰራዊት የምታጨፈጭፍ ናት❤

  • @BashaNamomsa
    @BashaNamomsa 10 หลายเดือนก่อน

    What a marvelous speech. This is Ethiopia. Let us re-think & re-engineer our taught. This is real indication of poverty in the modesty of plenty. what shall we do??

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያየ...

  • @tesfayemelaku446
    @tesfayemelaku446 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ የዚህ አይነት ሰው መሪ ትፈልጋለች

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 10 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ልጄ ዶር ሳምሶን ይህን የተቀደሰ ትምህርትና ጥናት ልገንጠል ለሚለው ሽኔ እና እንፍረስ ላፍርሳችሁ ለሚለን ውያኔ ትምህርት ስጥልን

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 11 หลายเดือนก่อน

    የዚችን ታላቅ ሃገር የኢትዮጵያን ማንነት መረዳት መገንዘብ ያልቻሉት አገዛዙ ላይ ያሉ አመራሮች ናቸው።ክብሯን ታሪኳን እምነቷን ልምዷን ስልጣኔዋን አንድነቷን ማወቅ የተሳናቸው ከታላቅነት ወደ መንደርነት ለመውረድ የቋመጡት ኢትዮጵያ ያለ ልክ የስፋቻቸው የተንቦረቀቀችባቸው የአገዛዙ ሰዎች ናቸው! የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በአንድነቱ ለአንድነቱ ስለአንድነቱ እየጮኸ ይታያል። ጦቢያ የኢትዮጵያዊያን ድምፅ በመሆኗ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን የሚወዱ ሁሉ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የኢትዮጵያዊያንን አንድነትና መተባበርን በፍቅር እና በቁጭት ይመስክሩበታል! ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን!

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 11 หลายเดือนก่อน +1

    a wise person !

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 10 หลายเดือนก่อน

    አስናቀ ገብረየስ ጎበዝ ሌላ ምን ልበልህ

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede3534 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ እትዮጵያ ማለት እትዮጵያዊነት አይገልጽም የምገልጸው ከዛሬ ጀምሮ ጎረቤትህ የሌላ ብህር ወይም ክልል የመጣ እንደሆ አንደ ረሰህን ቤተሰብ አሰበው አክብሮው አለዚያ ዝምብለህ ራሰህነ ምንም አይነት ለሃገር አሰተዋጾኦ ያለደረግህ እና ጎረቤ።ህን ሂድ ብለህ እያባሪክ እኔ በሰላም እኖራለሁኝ ብለህ አታስብ ይቆይ የሆናል እንጂ የእጂህን አይቀሪም ስለዚህ ሁላቺን ከልብ ለእግዛቤሄር እንጾልይ ሁላቺንም የእገለ የእገላ ዘር ሳንል እንከባበር❤❤❤

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 11 หลายเดือนก่อน +1

    What an incredible wisdom only to be surpassed by an amazingly wide experience and vast knowledge to be an unachievably desirable wish.

  • @beniyamyemane
    @beniyamyemane 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ አቦ ትችልበታለህ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 11 หลายเดือนก่อน +1

    ችግራችን መልካም አስተዳደር ና ራስ ወዳድነት ነው:: ሳንጨራረስ ገዥዎቻችን ልቦና ይስጣቸው::

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማጨብጨብ ብቻ አረ አንስማ ኡኡኡ እራሳችን ካልተግባባን ከማንሰጋር እንግባባ? ወይስ እንዲሁ እንደገማን መኖሮ አይደክምም ሰላም እንዴት ሰው አይናፍቅም😢😢😢ይመራል ኡፍ😢😢አስበሉን

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 11 หลายเดือนก่อน

    ይህ አይምሮ ለሌለው ሁሉ ለኔ ለምለው ስግብግብ ጠቅላይ እና መሰሎቹ ጥበብ ነው አንድ ድግሪ።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ኢትዪጵያ መቸም ሰላም ና ልማት ዲሞክራሲ ስልጣኔ አይኖርም ምክንያቱ ቤሄሮች እርስ በእርስ መግባብስት አይችሉም በመጨፍለቅ የተመሰረተ ነው በፍላጎት የተመሰረተ አንድነት አይደለም❤

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 11 หลายเดือนก่อน

    "....ሀገሬ ኢትዮጵያ...
    ኢትዮጵያ ትልቅም ትንሽም ናት።
    ነዳጅ ላይ ቆሞ በውኃ የሚጣላ ሕዝብ።
    ጥሎብን ጦርነት እንወዳለን፤
    ጭር ሲል አንወድም።
    ከተገንጥሎ አምስተኝነት፥ በአብሮነት አንደኝነት
    የእንግሊዙ ቶኒብሌር፦
    "በአገር ልጅ ሽማግሌ እንጂ ጦር አይላክም።"
    ይሉ ነበር።
    "ፖለቲካ የመቻል ጥበብ ነው።"
    ጀርመናዊው ቢስማርክ
    ወንድሞቼና እህቶቼ፦
    "የአገራችን ሰላም፣ አንድነትና ዕድገት በእኛ በልጆቿ እጅ ነው።" ዶ/ር ሳምሶን እስጢፋኖስ
    ወገኖቼ በአገራችን፦
    "ጣፋጭ አንሶ መራራ የበዛው ንቦች ጠፍተው ሳይሆን እነሱን የሚያስተባብር ንግስትና ቀፎ አንሶ ነው።"
    ዶክተር ሳምሶን እስጢፋኖስ
    እግዚእአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ...
    ዶክተር ሳምሶን እስጢፋኖስ የህክምናና የስነ-መለኮት ምኁር ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ
    ሰላም...

  • @tibebuukotolaa4694
    @tibebuukotolaa4694 8 หลายเดือนก่อน

    i don't have any word about this person waw waw waw waw waw

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 10 หลายเดือนก่อน

    ሃገሬ ግን እነዚህን የመሳሰሉ የሚወዷት እያሉ ለምን ይሆን በሚጠሏት መሪዎች እጅ ወደቀች? ብቻ ቅጣታችንን ያቅልልልን

  • @TadesseMamo-q6l
    @TadesseMamo-q6l 3 หลายเดือนก่อน

    የባሕር በር ያስወሰዱ ሀገር ቆርሰው የሰጡ የተዋለደ ሕዝብ እንደገመድ የተሳሰረን በክልል በቋንቋ በብሔር የከፋፈሉ ክዚህ ሰው ምን ይማራሉ ግን በሌብነት ውስጥ ስላሉ ካለፈው የሚማሩ አይደሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢yaslekisal egziabher yitareken😢Geta hoy maren

  • @agdr895
    @agdr895 11 หลายเดือนก่อน

    ለኦሮሞና ለትግሬ ብሔር የማይመች አብረን እንደግ ዲስኩር።

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እማማ ኢትዮጵያ መጨረሻ ምን ይሆን?