ፈሪሀ ክፍል 135

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ TH-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official TH-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

ความคิดเห็น • 600

  • @ሠሙነኝየእናቴምርኮኛ-ደ3በ
    @ሠሙነኝየእናቴምርኮኛ-ደ3በ 5 ปีที่แล้ว +216

    ለምን እደሆነ አላውቅም ፈርሀና እሚር ሲጣሉ ይከፋኛል

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +125

    ፊሪሃ ብታርግዝ ንሮ አለም ትቀና ነበር

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      እኔእራሱእኔወላህፈሪሀብታርግዝስይልኝነበርከኢሚር

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน +2

      Asabkut fariha ka emir setaragze emir ba dasta yabdal

  • @martabogale461
    @martabogale461 5 ปีที่แล้ว +81

    እንደምህመት አይነት ወንድም ከሚኖር ይቅር ኤሚር እና ኮራየ love You

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 ปีที่แล้ว +13

    ምን አለ ፈሪሀ ብታረግዝ አዳሜ ይጫጫ ነበር ከዚህ ፍቅር ላይ ማጣፈጫ ይሆን ነበር ግን ምን ያረጋል የተረገመ ደራሲ ሁሌ ጭቅጭቅ

    • @KamalDanur
      @KamalDanur ปีที่แล้ว +1

      ከዚህ ሰቃይ በኋላ እንኮ ደሰተኛ ቢሆኑ ምን አለበት የተርገመ ደራሲ ኡፍፍፍፍፍ

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +154

    አቤትዛሬ ደስስስ ብሎኝዋልሁ በጣም ቅዱሥ ገብርኤልሰላማችሁን ያብዛልኝ የፈሪሀእና የኤመር አድናቄወች።

  • @seadaadryes127
    @seadaadryes127 5 ปีที่แล้ว +87

    አረ የኢሚር እና የፈሪሀ ፍቅር ውይ ምናለ የእውነት ቢሆን ደስ ይል ነበር !!!!

  • @alikamama4212
    @alikamama4212 4 ปีที่แล้ว +44

    ግን የኢሜር እና የፈርሀ መከራ ስቃይ ፈተናው በጣም በዛ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔኢሜርፈሪሀንተከትለህመሞትህነው።

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Awo ufffffffffff😢😭😭😭😭😭

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @hfhjgfyfhjf7328
    @hfhjgfyfhjf7328 5 ปีที่แล้ว +53

    ኩልሱም እንድህ ተጨንቀሽ ባል ከማድረግ ቁሞ መቅረት ይሻላል ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +39

    ካንሱ የስራሽ እየስጠሽ ነው እንዳ አንቺ ከፉ ስው የለም እንዳ አንቺ የተከፍ ግን የለም አባት የለሽም እናት የለሽም ካንቺ ሂወት ይጠብቀን

  • @seadaseada8511
    @seadaseada8511 5 ปีที่แล้ว +82

    ውይ የኢሚርና የፈሪሀ ጣጣ አያልቅም አዱን ወጣን ሢሉ አንዱን

    • @rosalovemarew5481
      @rosalovemarew5481 5 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀mchewom ayabkeam

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ሥቃይ ብቻ መጨረሻም ፈሪሀ ትሞታለች ኤሚር ያዝናል ብቻ እኸዳቸዋለሁ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 ปีที่แล้ว +15

    ኡፍፍፍ እረ ተው ግን ደራሲው ተቃጠልኩኮ ኢሚርና❤ፈሪሀ ሲጣሉ ማየት ከበደኝ 😢 እረ ምን ሆኜ ነው የኔስ ከፋ ጭራሽ ለዲራማ ብዬ ግዜዬን ጨረስሁትኮ😢 አንድ በሉኝ

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 ปีที่แล้ว +2

      እረ እኔምነኝ ግን በኤሚር በጣም ይቀናል ብለዋል ዳይሬክተሩ አረበኛውላይ ቆንጆ ቆንጆ አሰተያየትአለ

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 ปีที่แล้ว +82

    ላራ ስወድሽ እኮ ማሬ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ጉልሱም ፍቅር በልመና አይሆን በመላመድ አይመጣም ሴቶችዬ ከማያፈቅራችሁ ወንድ ጋር ትዳር እንዳትመሰርቱ ወርደት ነው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +35

    አባትልሆነዉ አላለም 😂😂😂😂አይዞህ ያተአይደለም ኢሜርየ የኔፍቅር💔💔💔❤❤❤👈😭😭

  • @ማቃንኢቃቡ
    @ማቃንኢቃቡ 5 ปีที่แล้ว +107

    ጉሉስም የታምራት ደስታ ዘፈን ጋብዤሻለሁ ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነዉ

  • @MartaRomanik
    @MartaRomanik 5 ปีที่แล้ว +39

    የኢሚርልጅኮ አይደለም መጨርሻላይ ሲታወቅ ታፍራለች

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 5 ปีที่แล้ว +1

      Part snt lay yawukal?????

    • @aaalshehhi6689
      @aaalshehhi6689 4 ปีที่แล้ว +1

      @@seadahassenzegeye388 155

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ጨቆይ ነበር እሠይ❤👍

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว

      @@aaalshehhi6689 አመሠግናለሁ155

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว +1

      @@aaalshehhi6689 እኔ እናት እስከ እሱ ማየት መታገስ ኣልችልም ዛሬ ልሄድ ነው ወድ 155part

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +15

    ያችን ባል ያጣሽዉ እደዛነዉ አላለችም አይሠሂር😂😂😂😂

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 5 ปีที่แล้ว +28

    ዉይ ካንሱ የስራሽን ይስጥሽ አንቺ እብድ

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሰሂር የመነፀሩ ነገርስ🤣🤣🤣🤣

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😉

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔ እራሡ ፈሪሀና ኢሚር ሲጣሉ ድብር ነዉ የሚለኝ የእዉነት😍😍❤❤❤😭

    • @Genetwejerat
      @Genetwejerat 7 หลายเดือนก่อน

      እኒየም እንደ አንቺ የማስጠለየ😢

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +36

    ካሱ ምን ትመስይ አለሺ ባየሁሺ ቁጥር ደሚ ይፈላል አንች ብትሞች ይሻል ነበር

    • @munna5498
      @munna5498 5 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪ እኔም የሆናች አስቀየሚ በሷ ቤት የሀብተም ልጅ በመሆኗ ብቸ የፈለገቹውን ሁሉ የምተገኝ ይመስለተል ቀረፈፉ

    • @seenaatube3625
      @seenaatube3625 5 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkk ካሱ እና አሊል ቢጋቡ ጥሩ ነበር

    • @rahmamohd831
      @rahmamohd831 5 ปีที่แล้ว

      @@seenaatube3625 s

    • @jamelamohammed4741
      @jamelamohammed4741 5 ปีที่แล้ว +1

      ስደብራ

    • @semirabitislamislamsthesol9393
      @semirabitislamislamsthesol9393 4 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ በጣም ነው ምታስቀው

  • @zinetadefa9184
    @zinetadefa9184 5 ปีที่แล้ว +34

    ያንድ ምሽት ስህተት አገር አጠፋ ክክክክ

    • @zekinaendris7140
      @zekinaendris7140 5 ปีที่แล้ว

      ወዉዉ

    • @kamelasaeed2282
      @kamelasaeed2282 5 ปีที่แล้ว

      ዉይእደኔግራየገባትለቤተሰብመናገርይቸግራልያስፈራል

    • @fikerilem7355
      @fikerilem7355 4 ปีที่แล้ว

      Betammm

    • @kinjikonjo8684
      @kinjikonjo8684 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 3 ปีที่แล้ว

      ያንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጰጰት ያለው ነገረ ነው ኢሜረ ጉድህ ፈላ

  • @حياتحيات-ض9ث
    @حياتحيات-ض9ث 3 ปีที่แล้ว +26

    ኢሚር ፎንቃዪ ሁላችሁም ምርጥ ትወና

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @abuditube5127
    @abuditube5127 5 ปีที่แล้ว +27

    ውይ ፈሪሀ ውደ አብሽሪ

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +43

    ወይ ጉሉሱም ምን አይነት ጣጣ ነው የሚወድሽ ወንድ እንጂ የሚትወጅው አታግቢ የሚባል ግን እውነት ነው በኩራይ ያለ ነው

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽእኔቅርብጊዜነውየተለየሁትምክንያቱምምንምሣያጠፋኝሥለምወደውብቻበትክክልገልፀሽዋልማርነገር

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +10

    ከካሱ አይነት እራት ግብዣ ይሰውረን🤔😁

  • @tidi2528
    @tidi2528 3 ปีที่แล้ว +11

    ፈሪሀ ይገባሻል እደት ካሱን ታምኛት አለሺ

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ፈሪሀማካንሱአንዳታምኒትማር

  • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
    @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +40

    ፈሪሀ እና ኢሚር አብሯደጌ ነዉ የመሠላችሁኝ ዉይ ስወዳችሁ💋💋💋💚💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +13

    ክክክ ኢሜር አሳቀኝ የአንድ ምሽት ስህተት ነው አለ

  • @alqua1719
    @alqua1719 5 ปีที่แล้ว +47

    አይ ኢሚር ለበቀል የሠራኸው ሥራ አንተኑ አስቸገረህ አይዞህ ፈሪሀ ትረዳሀለች እንዳንተ አይደለችም

    • @zewuditubabey4111
      @zewuditubabey4111 5 ปีที่แล้ว

      Welecam to

    • @rahimahm2618
      @rahimahm2618 5 ปีที่แล้ว +1

      የኢሚር አይደለም ልጅ

    • @tuhftgsyz5509
      @tuhftgsyz5509 3 ปีที่แล้ว

      @@rahimahm2618 ከምር እሥከማየዉ እጣድፎኛል

    • @max-cy4yn
      @max-cy4yn ปีที่แล้ว

      @@rahimahm2618 በየሁነም እስከሚወለድ ይጎደቸዋል

  • @DiboraAlemu-su1ib
    @DiboraAlemu-su1ib 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢሚር አሁን ፈሪሀን ተረዳሀት ፈሪሀም ዉሸቶን ለመናገር እንዲ ነበር ያቃታት የምትሉ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      esua le fiker bela yewashachew

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      Esu gen esuan yegodahu meselot

  • @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ
    @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ 5 ปีที่แล้ว +102

    ምህመት ግድ እህቴን አግባልኝ ይድፋህ ያባቴ አምላክ

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 5 ปีที่แล้ว +45

    አይ ሰሂር ክክክክ ምነው እዳች ጭቀት ባይኖርብኝ

  • @ፈቲቢንትአደም
    @ፈቲቢንትአደም 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ ኢሚር ፈተናህ ብዛቱ

    • @awq2377
      @awq2377 3 ปีที่แล้ว

      አይ ኢሚርርርር 😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥

  • @zed2101
    @zed2101 4 ปีที่แล้ว +6

    አፈርብይ ካንሱ. አችደደብ. ምንብየብሰድባነው ንደቴ የሚወጣልኝ.

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 ปีที่แล้ว +16

    ካሱ አንች የተርገምሽ

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 3 ปีที่แล้ว +7

    ለምንደሁ አላውቅም ኢሚርና ፈሪሀ ሲጣሉ ያስጠላኛል

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +16

    አች ባጉቸር ፍት ባች ቤት ስው ማታለልሺ ነበር ግን ይተርፍሉ አች እብድ ለየልሺ ከሀሊል ጋር መዴብለቅሺ ዴርስ

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว +8

    ውይኢሜርስታሣዝንፈሪሀሠውማመንታቀዛለች

  • @KeressnaKeressna
    @KeressnaKeressna 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፈሪሀ አንቺ ካኑሱ የዓዪጥ መድሀኒት አብልታ ልትዘርርሺ ነው ተጠቀቅ ፈሪሀ ዋ😮

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +8

    ፈሪሀም ጅል ነሽ ሲበዛ ፡፡ሰው አትመኝ፡፡

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 4 ปีที่แล้ว +7

    አረ ካሱ ሸፍፍፍ ነገር ነሽ እሽ ተናገሪ አሀ ምን ታመጫለሽ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    በአራቶር ዉሥጥ አባት እሆናለሁ አለዉ ኢሜር 😥😂😂😂💔💔😥ለኮራይ ኮራይ ደሞ አተናፈሪሀ አላለም😂😂😂😂

    • @AeshaAesha-q6u
      @AeshaAesha-q6u 9 วันที่ผ่านมา

      አይ ፈሪሀ መቼ እራሧን አሣልፋ አልሠጠችዉም እኮ

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ካሡ መርዝ ልታበያቸው ነው በጣም ይገርማል ደህና ሠው መስለሺ ቀርበሺ ምቀኝ ነሺ ውይይይይ ቅናትሺ

  • @ማቃንኢቃቡ
    @ማቃንኢቃቡ 5 ปีที่แล้ว +32

    ከዚ ድራማ ደስ የሚለለኝ ነገር ቢኖር የኢሚር ወጣትነት የፈሬሀ ልጅነት ልክ እኒ ባነ እደ ባሌ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    ንካኝእስኪ አላለችም ጉልሱም🤣🤣🤣

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 5 ปีที่แล้ว +10

    ካልሱ የስራሽን ይስጥሽ ይድናሉ ካሁን ቡሀላ ያለው ብዙም ደስ አይደለም ስቃይ ነዉ ጨርሶ ትንሽ ነዉ ደስታው

  • @genigeni7963
    @genigeni7963 5 ปีที่แล้ว +13

    እኔም አንኜሽ ነበር ካንሱ እባብ የሥራሽን ይሥጥሽ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv ปีที่แล้ว +6

    ጉልሱም በሳቅ ገደለይኝ ዛሬ😂😁

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 ปีที่แล้ว +7

    ምህመትና ለፍሪሀ በፊት ያገባትን ሰውየ የማላይበት ወዴት ልሂድ

  • @Amuki-j6e
    @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน +4

    Ay gulsum ba gidd koray endi wadsh handen masalsh . Koray machem aywadshm . 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @samiasoso9780
    @samiasoso9780 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈሪሀና ኢሚር ሲጣሉ ቀኔ ይበላሻል

  • @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ
    @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ 5 ปีที่แล้ว +14

    ፈሪሀ የኔ ቅናታም አይዞሽ አቺን የጓዳሁ መስሎት ተጃጃጅሎልሻል

  • @monbi8345
    @monbi8345 5 ปีที่แล้ว +11

    እና መሰግናለሁ ውዶቺ እንዳታቆርጡብን አደራ

  • @alqua1719
    @alqua1719 5 ปีที่แล้ว +33

    አይ ፈሪሀ ካንሡአታለለችሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn 5 ปีที่แล้ว +3

      ፈሪሃ ፈግገ ስትል ደሰ ስትል

  • @የረሱልወዳጅየወሎልጅነኝ
    @የረሱልወዳጅየወሎልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +11

    ስለጉልሱም እኔ አፈርኩ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว +10

    አይ ሰሂር ምርጥ አረገይዉ ክላሷን ሰርቃ ሙጢ ጣፋጭ

    • @Gicuf-f3t
      @Gicuf-f3t 8 หลายเดือนก่อน +1

      ስወዳት ቀውስ😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gicuf-f3t እኔ ደግሞ እንዴት እንደምታናደኝ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ሁለታቹ ስትጣሉ በጣም ይከፋኛል ኤምርና ፈርሀ

    • @anuukonjooo927
      @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ካንሱ ምንአይነት ሰው ነሽ በአይጥ መዳንት እንዴት ይድፋሽ ነፍስሽን ቅጥል ያድርገው አምላክ
      ቅጥል በይ ተመልሶ ለራስሽ ይሁን በእውነት እኔ እሄ ፍልም በካንሱና በአንዴ በሰልብ የተነሳ ጠላሁት

    • @anuukonjooo927
      @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว

      ፈርሃ ግን ምንአይነት የውሀ ነሽ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ መህመትና ሠሂር ጭቅላቴ ሊፈነዳነዉ አላት ይፈዳአለችኮ🤣🤣🤣🤣

  • @aaalshehhi6689
    @aaalshehhi6689 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔኤሚርነገሮችሲስተካከሉይሄተፈጠረአልክእኔከአንተባስኩአሁንስአልቻልኩምየናተደስታእራቀኝ

  • @maliyaabjihad9953
    @maliyaabjihad9953 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ሲቃይ በዛባቹ እውነትኛ ፍቅር እንዲ ነው እንዴ የምየሰቃያው ኤምረ የኔ አትጫነቀ የአንት አይሆንም ልጁ

  • @peroalenzi6886
    @peroalenzi6886 5 ปีที่แล้ว +7

    ዎይ ጉልሱም ስተሰዚኝ ለአንድ ምሽት ብቻ ናበር የተፈለግሹ

  • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
    @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +7

    ፈሪሀ የኔ ብጤ የዋህ ካሱ አታለለችሽ

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ እናመሠግናለን ምርጦች በርቱ👌

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 4 ปีที่แล้ว +6

    ካንሱ አንችን ና ሀሊልን አንድ ላይ ማጣምር ይደስቅሽ ነበር

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 ปีที่แล้ว +5

    ካሱን አቃጠልሺኚ አቺ በሺታ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +4

    ነገሮችን ለማሥተካከል እራት ጠርታናለች አላለችም😂😂😂😂አይፈሪሀ ሠዉማመን ከባድነዉ💔😥

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 ปีที่แล้ว +3

    ፈሪሀ፡የኔ፡የዋህ፡ካሱን፡አመነቻት፡ምስኪን

  • @seadameahmeadheassen383
    @seadameahmeadheassen383 5 ปีที่แล้ว +7

    አይኢሜር ፈሪሀንእናድዳለሁብለህ ዛሬ ተጎዳህ ይህ፣ጭንቀት ህ ግን የውሸት እርግዝናግን፣ውሸት፣ነው

    • @ggfff305
      @ggfff305 5 ปีที่แล้ว

      SeadaMeahmead Heassen Asu

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +9

    እየረዳሁሽነዉ አለች ካሱ እዉነት እረዳሻቸዉ 🤣🤣ለመናገር የፈሩትንጋብቻ ገላገልሻቸዉ ለመግደልአስበሽ ነበር አብሮ ለማደር አበቃሻቸዉ🤣🤣🤣

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ጉልሱም ወደራስሽ ተመለሽ ምን ትመስላለች ፍቅር በግዴታ የለም

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +18

    ፈሪሀ ሰው ሁሉ ልክ እንዳንች የዋህ ይመስልሻል አይደል

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢሚር ይሄ አንተን እና ፈሪሀን ለማጋጨት የተሰራ ሴራ ነው ከፈሪሀ ከመጣላትህ በፊት እርግጠኛ ሁን

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
    @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ካሱ እግራን ዘርግታ ቁጭ ብላ ሳያት የደነገጥኩት ድጋጤ አይጥ የሆንሽ ሴትዪ ምግቡን በአይጥ መርዝ ለወሰችው እኮ እብደቱም ለየላት ደሞ ጉልሱም በቃሽ ኮራይን አተሰቃይው ፍቅር በልመና አይሆንም

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว +5

    ካንሡ ነገ መድሀኒያለም ቀኑም ሠንበት ነዉ ይድፋሽ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      አረኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂አሜን

    • @dnglmaryameyarfutalbey1494
      @dnglmaryameyarfutalbey1494 ปีที่แล้ว

      እንዴ ለድራማ ብለሽ መርገምን ምን አስመጣው በስመአብ😂😂😂

  • @ትግራይዓደይማሙቐይ
    @ትግራይዓደይማሙቐይ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ካንሱ ስታስጠላ በቃ ኣበድሽ ይድፋሽ የማትረቢ

  • @gehns9769
    @gehns9769 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔፈሪሀናኢሚርታረቁስልይቺልጂመጣችአርግዣለሁእያለች

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 4 ปีที่แล้ว +6

    ቡለት ሲያስጠላ ጉጠት ነው

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mehmet ymr abezakew

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +5

    ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው ይላታል ይፈንዳ አይ ሚስትና ነገር😂😂😂😂

  • @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
    @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 ปีที่แล้ว +7

    ነሂር ስጠላሽ ሁሌም የሀዴ አሽክር ስታስጠላ

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn 5 ปีที่แล้ว

      የሂ ዲረማ ሁሉም የሚናዱዱ ናችው ለፈሪሃና ለኢሚረ ሰለ ነው የማይው

  • @ethiopia5357
    @ethiopia5357 4 ปีที่แล้ว +8

    ጉልሱና ምህመት መልካቸው በጣምምምይመሳሰላል እህቱናትመሰል

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 4 ปีที่แล้ว +4

    ካንሡ አንች ጉጠት ሞኚ ፊት ደደም አንችን ነበር መግደል

  • @አማራነኝየዛየጀግናዘር
    @አማራነኝየዛየጀግናዘር 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ስቃይ እና የማሜ ልክ እደፈሪሀ እና እደ ኢሚር ብቻ አሁን ደስተኛ ሂወት አለን አልሀምዱሊላህ ስቃይ ካለፈ ደስታ አለ

  • @zdhussen2937
    @zdhussen2937 5 ปีที่แล้ว +8

    አይካሱስራውንሰራሽየስራሽንይስጥሽ

  • @AmetlhAbedwo
    @AmetlhAbedwo หลายเดือนก่อน +1

    Kansu yidfashi😢😢😢

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
    @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ይይይይይይ ካንሱ መርዝ ገዛሽ አንች ከንቱ😂😂😂😂😂

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +20

    አቤት የካንሱ ካራክተር በክፋት የተሞላች ዉይይይ ፈጣሪ ሆይይ።

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልቄናትምነው

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      መጨረሻላይ ጥሩትሆናለች ከፈሪሀጋር የሥራአጋሪይሆናሉ

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልአሠሪዊንይስጣት

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 ปีที่แล้ว

      አውግንፈሪሀትሞቲለይ

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j หลายเดือนก่อน

    የኢሚር እና የፈሪሀ ምነዉ ፈተናቸዉ በዛ😔😔ካሡ አች ድንች ፊት ተራሽን ጠብቂ😡😡

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 ปีที่แล้ว +2

    ይፈንዳ አለች ሰሂር😂😂😂 ውይ ባልና ሚስት ምህመት የኔ እልኸኛ ትንሽ ብታናድድም ብቻ

  • @Amuki-j6e
    @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ay kansu basaq gadalshign endihu la xenqaqe naw alalachm . Ay bechagna mahon endih yaragal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙዬከፈለኝ
    @እሙዬከፈለኝ 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ካንሱ የስራሽን ይስጥሽ

    • @sofiaali2669
      @sofiaali2669 5 ปีที่แล้ว +1

      ኮሪይ. ያሞጨረሸ. ዳዳባና. ጎሊሡሚ. አአሠቀዬሀታ

  • @Amuki-j6e
    @Amuki-j6e 11 หลายเดือนก่อน +2

    Gulsum, fariha, hande, kansu, corai, emir, Levant, sanim, bulent,.......hulum yarasachaw ya hona chigre allachaw😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭 dastagna honaw eyya noru yallut lara enna tulin becha nachaw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @baha7391
    @baha7391 5 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም

  • @lijhayufau
    @lijhayufau 9 วันที่ผ่านมา

    ኤሚርዬ ፈሪሀ ጋዜጣ ላይ ከምታይህ አንተ ንገራት😂

  • @ghabigha9367
    @ghabigha9367 5 ปีที่แล้ว +5

    kasu mechmi emri anchi ayihonimaa

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈሪሀ የዋህ ሰው ሁሉ እንዳንች ይመስልሻል ሚስኪን 😥😥😥
    ካንሱ የስራሽን ይስጥሽ የሆንሽ ጥፍጥፍ

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እነሰየ ብዮን እች ግማታም የሰረቹዉን ምግብ በጥሪሴ አልቀምሰዉም ነበሪ እች ቡደ የተረገመች ቅመለም ካሱ ምትበይ ዉሸ

  • @zinetadefa9184
    @zinetadefa9184 5 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክክክክክክ ባ4 ወር ውስጥ አባት ልሄን ነው

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክ. ወይኔ. ካንሱ ስታለስ እኔ እስቃለሁ ፈሪሀ ስታለቅስ እኔ. አለቅሳለሁ.