ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም የተርጓሚዎቹ አድናቂ ነኝ በርቱልን ደስ ይላል
መህመት እንዳንተ አይነት ወንድምም ልጅም እንዲኖረኝ አልፈልግም እንደልጅ ስትታሰብ የአባትህን እና የእናትህን ክፍል አስወጥተህ መግባት ባለጌነት ነው ለእናት አባት የተሻለ ይደረጋል እንጅ የነሱን ትወስዳለህ ባለጌ እንደወንድም ደግሞ ታበዛዋለህ በጣም መጀመሪያ የራስህን ሚስት አስተካክል ደሜን አታፍላው
ሀንዴ ነይለት ለኤሚር እባክሽ መላ ፍጠሪለት ከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ 🤔 🤔 🤔
😂😂😂አይሆንም
Feriha denaz nat askayech @@noonoo3732
አይ እናት ዝሃራ በትዉስታም ቢሆን ስላየሁሽ ደስ ብሎአል 😭😭😭😭ልክ እንደ እናቴ ናፍቃኛለች።
me to 😭
ሰሂር ምርጥ የቱርክ ተዋናይ ነሽ የኔ ቀበጥ
Qqppii Qwer i love ❤️ Sahir
እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዙ ነዉ❤❤💞😭
ትክክል😢
Tekekel😢😫
ትክክል😢😢
ላራ እና እናቷ በጣም ጥሩ አስተዋይ ናችሁ
ጉልሱም ተሳሳትሽ ፈርሀ ምርጥ እህትሽ ናት ኢሚር እና ፈርሀ የፍቅር ጉዛቸው ጣጣው አበዛዙ
ኮሜታተሮች ውሥጤ ናችሁ ተፊልሙ ይልቅ እናተ ታሥቁኛላችሁ😂
ላራ እና እናትሽ ውስጤ ናችሁ
ወይይችሣትዩዉሽት
የርዋእናትለገዘብብላአጋዘንአስጠላሽኝ
ውይ መሰቃየት ኢሚርየ አተ ለሷ ስትል ብዙ ትተዋለህ የኔ ውድ አይዞህ በርታ ያልፋል
Sah hulum yalfal
ስይር ብታናደኝም ብቃቷን አለ ማድነቅ ግን ነፍገት ነው
ጥሎብኝ ሊባንት ውስጤ ነው አስተዋይ ነው
ስላም ውድ የስደት ጓደኛቼ ስላማቹ ብዝት ይበልላቹህ
አይ ፈሪሃ ካሱን ብትረቂት እውነት የሂ ዲራማ ሁም የሚናደደነው
Dggs Jxjjs አሜን
@@Toto-zr9qn no jkiggfddwawxcthbinnokmo!?!nhyd
ያችም ይብዛልን እህት
ደስ ይላል
ይች ዛጎል አይን ዴግሞ መጣች መቼም የነ ኢሚር ችግር አያልቅም
ላራ እና ሌቫት ኢሜር ውስጤ ናቸው እናተስ
5
❤❤❤
የፈሪሀና የኢሚር መሰናክሉ መብዛቱ ኢጪ ደግሞ የች ነብሰጡር ነኚ ብላ መጣች አይዟችሁ ፍቅር ያሸንፋል ጉልሱም ደግሞ ሲሂር ያለችሽን እየሰማሽ ፈሪሀጋ አትጣይ
ፍቅር በፈተና የተሞላች ናት
አው እኔም እደዚ ነኝ
እውነት ነው ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው
Betikikl
የኢሚሪ የፈሪሀ አድናቂ ነኝ
❤️❤️Ⓕ&Ⓐ❤️❤️😭😭😭
አሁንስ ፈሪሀ አናደድሽኝ ለመወሰን የተቸገረች ዝብርቅርቅ ያለች አፍቃሪ ቅናታም በጣም ይገረማል
ወይኔ አምላኬ ዘሀራን ስላየሖት ደስ አለኝ በትውስታ ቢሆንም
ክክክክክክክክ አይ ጉልሱም ጅል በኔ ትቀኒያለሽ ትያለሽ እንደ ፈሪሀን ውይኔ ኢሜር ትልቁ እጀራ ሊጥ ሆነ አለ ያገሬ ሰው ክክክ
Betam inj
እሄ ሁሉ ሜካፕ ለኢሚር ነው እንዳትይኝ አለች ላራ ክክክ
አህለን ኮሜንቶች ክክክክክ በጣም ነው እምታዝናኑኝ እስኪ ላይክ 😜እና ጉሉሱም ማፈሪያ አትሁኝ እሽ ሰሂርን አትስሚ ኢሜር ክክክክ ጉድህ!!!
ኢሚር የኔ ዉድ ሁሉም ያልፈል እሽ😭😭😭😭አስዛነኝ
ምናለ"እደፈሬሀ"ትግሠት'ቤኑረኝ"ፈቅረኛየን"አላጠዉምነበር
ኢሚር በግ አይኗ መጣችል ህይወትክ ሊተራመስ ነዉ
ዉይ አሚር እኔ ሳላይ መቸ አርገሀት ነዉ አርግዣለሁ ብላ የመጣችዉ ይች አሞራ የመሰለች ጣዉላ ፊት ፈሪሀ ብትከለክልህ አንተ ወዴሌላ ጎራ ብለህልኛላ ጐሽ ፈሪሀ እስከምታመቻች ነዉ የከለከለችህ እዴት እደዚህ ታደርጋለህ ወጥመድ ዉስጥ እዳለህ እዳትረሳዉ ዉድ ጏደኞቸ ስራላይ ስለነበርኩ በስአቱ አልገባሁም ይቅርታ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትይበልልኝ
አሚን ውደ ለሁላችንም የፈሪሀን ውሸት ያወቀ ጊዜ ነው ይችጋር 1ቀን ሰክሮ አብሯት ያደረው ግን ልጁ የሱ አይሆንም የሌላ ነው
Ferihan qendebwan bateserawe harife nebere dero tameraleth yemetelu 👍👍👍👍👍
የሰሂር ሁኔታዋ ለድራማው ድምቀትን ትሰጣለች
ላራ የኔ ጣፋጭ ነገር
ዘግቶኛል አለች ሰሂር😂😂😂😂😂😂
Emere yhunu fatana chane yala naw bareta hulume yalefale🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢
ላር የኔ ቆንጆ ምርጥ ሠው ነሺ
ኤሚር ፅናቱን ይስጥህፈሪሀ አቅምና ጉልበቱን ይስጣቹየኔ የፍቅር ቅመሞች
😔😔
ክክክክክክክ እሚር አሳቀኝ እርግጠኛ ነሽ። ከሌላ ሰው ጋር አልተኛሽም ክክክክክ
😁😁😂😂😂😂
ውይ ኢሚርና ፈሪሀ ሁል ጊዜ ፈተና
ወይ ጣጣ አሜር የኔ ሉዩ ኣይዞህ ችግሩ ኣለፈና ለላ ደሞ መጣ እፍፍፍፍ ኣሁንስ በዛ ስቃይዊ 😢😢😢😢
Betam enamsegenalen wey amir betam asazencg ferha edzawe cheger ayatacheum wey gulsum negegr edamtalshe tenageryalshe ewntem seyir tawatashe betrf enamsegenalen
አይዞህ ኢሚር 😭😭
ለራ ማር ነሽ ጥሩ ሠዉ ነሽ
ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሀራን አየሗት ዛሬ ማለቴ ሪዛ ሲያስታውስ
ክክክክ
Ere atjajalu😂
ኢሚር ጉድህን ፈላ ለፊሪሃ ለመበቀል ብለህ ያደረከው ግዜ ጠብቆ መጣልህ
የሱአይሆንምግንለግዜውፈሪሀበጣምትበሳጫለችእፍፍ
ልጁ የሌላነውግንስቶልድነውኢሚርእሚያውቀው
@@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ አወንንእፍአስቸጋሪነው
ተሰቃየኮበውነት
ልጁየሡአይደለም😂😂
ሁለተኛ ነኝ አዲስ ገቢ ፕሊስ ላይክ
ወይ ኮሜቶች ስገርሙ
እናመሰግናለን
ወይ ጉድ የእርጉዛ እነት ተብዬ እንዴት እንዴት ነው ሚቆለት የጽደት ልጅ ትለላች እንዴ ኤጭ ምኗ ቀፎ ነት ደግሞስ ለድቀላ ኤንን የህል
በጣም
ሰሂር ምንም ወሬብታቃጥር አዳዴምክሯጥሩነዉ🤣🤣🤣
ሊባንት ምርጥ ሰዉ ነክ
ዛሬ 3 ሴት ነው ለኤሚር ሜካብ የተቀቡት ክክክክ
ሀሀሀሀ
በጣምክክክሮያፈሪሀካሱክክክክ
እኔ ገና እያየሁት ነው እና ላዛ ነው ክክክክክ
ክክክ
የምር በጣም ነው የሳከት. ወይ ፈጣሪ ማስተዋሺል ነው ያሳቀኝ
አይ ጉልሱም ጅል አግብተሽ ሞተሻል ደግሞ የአንች ትዳር ትዳር ሆኖ ይቀናበታል ለዛውም የኢሚር ሚስት
አተያትም የሆነች ዱዝ ነገር
Kkkkkkk
kkkkkkkkkk
ተመክራነውጅአውቃአደለምየሰሂርምክርነውክክክ
የሰሂር ምክርናው😂
ውይ ኤሚርየ ጉድህን ፈላ 😁
ጉልሡም ለዚህም በቃሸ አይአች እኔም የኢሚር እና ፋሪሀ አድናቂነኝ
ያረገዘችዋ ሴትዮ ምን ገፎ ነች ልቢስቲክ እናቷ ነች እምቀባት😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
እደ እግዳ ፍየል አይኖን እያጉረዘረዘች መጣችኮ የነኤሚር ጣጣ ማለቂያም የለሁ ለመሆኑ እኔኮ በነሡ የተነሣ ደም ግፊቴ ጨመረ አይይይይ
ትግስቱን ስጠኝ ኢሚር ምን ጉድ ነው
ኩሉሱም ባንቺ እንኳን ልቀና ማፈርያ ለነገሩ ባንቺ አይፈረድም ያቺ መርዝ ናት የመረዘችሽ ምን ትመስላልች
ኤሚር አባት ልትሆን ነው😂ልጅቷ ምድናት😊አርግዣለሁ አለችህ😳😏
ኢሚር ሀሳብ ገብቶታል ፈሪሀ ጉድሽን አልሰማሽ
ግን ፈሪሀ ምን ጉድነሽ ቤተሠብ ትያለሽ አሚርም ትያለሽ ሁሉም ወድዶ አይሆንምአንዱ ወሥኚ አሚር የኔዉድ😢😢😢
እቺ ልጅ የፋዚሌት ልጆች ላይ ምቀኛዋ ኒል አደለች እርጉዝ ነኝ ባይዋ
አወ እዛላይ ትሰራለች ኧረ እች ሰኢር ፋዚሌንትመስላለች
አይ ማህመት የናት ና የአባቱ መኛታ በጣም ነዉ የምሰዝነዉ እፍፍፍፍ
እፍፍፍፍፍ የኡሩጉዝዋ እናት ስታስጣላ አሁን ልትጀምር ነው ስታስጣላ ቀፋፊት
ውሸትዋንነውየመሰለኝ ለማለያየት ፈልጋነው
እረ ጉልሱም አታፍሪም ደሞ በማንኛው ትዳርሽ ይቀናል ያውም ፈሪሀ በአንች ሰሂር ምን አይነት ሌባ ነሽ ድፍት በይ አቦ
ሀቲሴ በጣም ነው እምታስቀኝ.
ጉልሡም ባሉ አብራትም ሣይተኛ የማታ ልብሥ ገዛሽ😂😂😂
sehir bkatshn alemadnek aychalm❤❤
አይይይ አስተሳስብ ማለት ጉሉሱም ስታሳፍ ትቀንያለሽ አልሻት
ጅል ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ ጉልሱም
ዋው እኮን በሠላም መጣችሁ በተስፍ እየጠበኩ ነበር ዛሬ 2 ተኝ ነኝ
ወይ ፈተና በጣም ይገርማል
ወይኔኢሚር ደሞሌላችግር መጣችብህ አይ ፈተናህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ደሞእርጉዝነች
ውይ አትናደጂ ሰውነትሽ እንዳይበላሽ😅😅 ተድበልብለሽ ነው የምቀሪው አለች😂😂😂
ወንዶች ከፍቅር ጋር ስጣሉ ለምንድነው ሴት የምያማግጡት
Lamaskante yhune inje Lela lamne yemaselishale
እውነት ግን ምህመትና ስሂር ድንጋይ ራስ ናችሁ ያባትህን አልጋ አስለቅቀህ ከሚስትህ ጋ ትዝናናለህ እንደ
እኔ እንደፈሪሀብሆን ሁለቱንም አላሥተኛቸዉምአባቴ ሶፋላይ እነሡአልጋላይ
እመር 2 ግዜ አማገጥክባት ፈሪሀ እውነተኛ ፍቅር ነሽ
ምስኪን ጉልሱም የሠሂርን ወሬ ሠምተተሺ በኔ ትዳር ትቀኛለሺ አልሺው ጥሩ ትዳር እንዳለው ሠው
ግን የፍርህ ዎንድም ጠናናንው 🤣🤣🤣🤣🤣ዎዷት 🤭
ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሀነ ኢምር ከሠርክ😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂
ሀደ ድረሽ 😂😂😂
እሚር ቻለው እንግዲህ ጥፋት ባለበት ሁሉ ዋጋ መከፈል አለ ሊባንት ክፈል ወጥረህ
አሚር አሁን አሰዘንከኝ ከፈሪሀ ችግር ዉሥጥ መግበትነዉ
እንኳን በሠላም መጣቹ
ኢምር ፈተና በዛበት በእውነት ያሳዝናል
ውይ እሚር በሌለህበት ነገር ጉድህ ፈላ
ኣይዛህ ኢሚር😭😭😭😭😭💘
ላራ የኔ ቆጆ🥰🥰
ዉይ ጉልሡምቅልጥልጥአልሽኮጭራሽፈሪሀንትቀኒአለሽዴ
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውይ ሠሂር የሠው ገንዘብ ስትወጂ
ጉሩሱም እሱ እደሆነ አልተነቃነቀም ተጠየፎል ጉሩስም የፈሪሀን ምክርሥሚ
ክክ
Echi ruya yametbalawan set taquwatalachu ya fazilet lijoch lay sartalach ba hazan enna sinan mahal gabta bzu geze taxalachawalach ahun dagmo ba fariha enna emir mahal gabach ya fikir maqas nat 😤😤😤😤😤💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሰሂርርር ጠፈጭ ❤️♥️😄😄👍😘😘😘😘😍
ውይ ኢሚር ልጁ ያንቱ አይ ደለም ግን ሂውታቹ በዚ ምክንያት ነው የሚመስቃቀለው እውነት የናንተ ፈተና አያልቅም ኢሚርና ፈሪሃ ስታሳዝኑ
Atopiya Grils የልጁ ቀላል ነው ከባዱ ኤስ ከመጣች በኋላ ነው የሚበጣበጡት
@@zainabsaid7394 s mndn new???
Saada A የኢሚር የድሮ ፍቅርኛ ነች
ኢሚር ልጅቷ እየሣመ ተመሥጦ አይ
Wiy zara sleayehat des blognal😔😭😭😭aye enat💋♥😔
አይዞህ ኢሚር ይች በግ አይን መጣችልህ😊
ሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ
አይ ኤሚር አይደለም አተ እኔ እራሴን የፈነከቱኝ ነው የመሰለኝ ከአድናቂዎች አንዷ ነኝ ይመቻችሁ ከልቤ ውድድድድድ
Emir baxam balage nah farihan lamaqxat sitel
አይኩልሱምነገረአትቆጥረም
የርጉዟ እነት ሻፍድሺ ላች ልታርጊው ፍልገሻል መስል ኢሜር አባቱ እዴማይሆን እወቂ እውነቱ እስኪወጣ ተዴስች
كفلاش على
Allahamdilila rabbi laalamini
የሴቶች ናላ ውይ እዳህ ኢሚር
አይፈሪሀ ሲንማእርግባ አልሽ💔😭🤣ኢሜርኮ በጭቀት ሊፈነዳነዉ💔😭🤣ደሞኮ እርግጠኛነሽ ከሌላ ወድጋር አላደርሽም ይላል🤣🤣🤣🤣🤰👈🙆♀️🙆♀️🙆♀️
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤔
@@denkenshkadi1840 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@fatumaibrahim5378 እስካሁን እነሱን እየተከታተሉ ነዉ 🤔🤣🤣🤣 ደክሞኛል አሁንስ 😧😜
@@denkenshkadi1840 እኔ7ግዜአይቸዋለሁ😂😂
እንግዲ ተጀመረ ጭንቀት ኤጭ

ኤሚር ፅናቱን ይስጥህ
ፈሪሀ አቅምና ጉልበቱን ይስጣቹ
የኔ የፍቅር ቅመሞች