ኪያ ሙሉ ፊልም Kiya full Ethiopian movie 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Chernet Fikadu, Martha Goitom and Solomon Muhe
    ኪያ ሙሉ ፊልም Kiya full Ethiopian movie 2020

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @ስደትኛዋሰአድነኝፍልቅልቋ
    @ስደትኛዋሰአድነኝፍልቅልቋ 3 ปีที่แล้ว +744

    እስኪ እደኔ ፊልሙን እያያ ኮሜት እሚያነብ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +760

    ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን እና ስላምን ያሰማችሁ ከክፉ ነገርም ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን

  • @hdhdbdnnd9415
    @hdhdbdnnd9415 3 ปีที่แล้ว +372

    እውነትኘ ፍቅር እኮ አያረጅ አይሞት ፈጣሪ እውነተኘ ፍቅር ያድለን አሜን

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 3 ปีที่แล้ว +220

    የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር ነጋሪ ፣ ልቅም ተደርጎ የተዘጋጀ ለተመልካች የተጨነቀ ትወና ነው
    በእውነት ኪያ ለእኔ አንደኛ ነው !!!!

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 3 ปีที่แล้ว +19

    ውይኔ ወንድነቴን ተፈታተነኝ አለቀስኩ እኮ እስቲ እንደኔ ያለቀሳቹ ላይክ ስጡኝ።

    • @AhsggSffgg
      @AhsggSffgg 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @rabitube3865
    @rabitube3865 3 ปีที่แล้ว +417

    አጂብ የሆነ ፊልም ነው ደራሲውን ሳላደንቅ ማለፍ ክፋት መሰለኝ ለኔ 1ኛ ነህ

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 3 ปีที่แล้ว +731

    የትዳርን ክብር የ እውነተኛ ፍቅርን ጥግ ያሳየ ጨዋነት የተሞላበት ምርጥ ትወና ድንቅ ሙዚቃ አሪፍ ሲኒማቶገራፊ ከሎኬሽን መረጣ ሜካፕ እስከ ኤዲቲንግ የተዋጣለት ግሩም ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው አመሰግናለሁ።

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 3 ปีที่แล้ว +41

      የተማረ ይግደለኝ እንደዚ ነው ፊልም አይቶ የሚኮመተው አንዳንዱ አይቶ ሲጨርስ ዛሬ ሚካኤል ነው ይልካል ሌላው አሞኛል ፀሎት አርጉልኝ ደሞ አገሬ ልገባ ነው ይቅናሽ በሉኝ ግፋ ቢል ላይክ ለማኝ ነው

    • @shawaymazloum2382
      @shawaymazloum2382 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hdgksjchhd9241 😂😂😂😂

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@hdgksjchhd9241 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 3 ปีที่แล้ว +301

    ❤👉ኢትዮጲያዊያን ፈጣሪ ጤናውንና ሰላሙን አብዝቶ ይስጣቹ
    ❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
    ❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ እየተዝናኑ ብዙ ይማሩ

    • @meazaseyfu580
      @meazaseyfu580 3 ปีที่แล้ว +7

      አንተ ደሞ በአስፋው ስም አትነግድ

    • @mangaathopia3752
      @mangaathopia3752 3 ปีที่แล้ว

      Baxmi tise yilal

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 3 ปีที่แล้ว +4

      መጀመሪያ ዩቲዩብ ከመክፈትህ በፊት በራስህ ኮፊደስ ይኑርህ ከዛ ዩቲዩብ ክፈት አታፍርም አስፋዉ መሸሻነኝ ስትል በመሸሻሞት ምን እደምታቀርብ ስለማታቅ ነው እኮ 😂😂

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว

      አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @negusfilmproduction
    @negusfilmproduction 3 ปีที่แล้ว +26

    ስራችንን ስለወደዳችሁልን እናመሰግናለን 🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን

    • @fhft1865
      @fhft1865 3 ปีที่แล้ว

      ፓርት 2እንጠብቃለን

    • @gutuh8818
      @gutuh8818 2 ปีที่แล้ว

      @@fhft1865 እናመሠግናለን

    • @sadaethopia6345
      @sadaethopia6345 2 ปีที่แล้ว

      ቁጥርሁለትንልቀቁልን

  • @fasilegondar1486
    @fasilegondar1486 3 ปีที่แล้ว +40

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምናለ በአለም እንዲህ እዉነተኛ ፍቅረ ቢኖረን በእግዚአብሔር የተመረጠ ፍቅር ያድለን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭ልብ ይጎዳል

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh👍🏻❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰

    • @HjHj-gi1dm
      @HjHj-gi1dm 25 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +246

    ማን ነዉ ኪያዬን እንደኔ ከልቡ የወደደ የምር like like

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 ปีที่แล้ว +367

    ኡፍ አሜኛል ።ትናትና ቤ ት ሳፅዳ ወድኝ በጣው አሞኛል።ለማንኛውም ክብር ለመዳህኒ አለም ከሞቱ አምልጫለሁ ቅድስ ሚኤል ሀይል ሁኖኝ ተሪፍሊሁ ለሁላችሁም በጨንቃችሁ ጊዜ ቅድስ ሚኤል ይደርሰላችሁ

  • @ማርያምእናቴዩቲብ
    @ማርያምእናቴዩቲብ 3 ปีที่แล้ว +133

    ኤጭ በየደቂቃው ሶዴሬ ሶዴሬ አትበሉብን ፊልሙን እንይበት

  • @ጓልወየንቲከየንቲ
    @ጓልወየንቲከየንቲ 3 ปีที่แล้ว +29

    ማርቲየ ስወድሽ😍😍 ኪያ ቁጥር ሁሉት ሊኖረው ይገባል

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว +78

    እፍፍፍ ግን እውነት በጣም ያሳዝናልም ደስም ይላል ምን አለ እንደ ፊልሙ እውነተኛ ፍቅር ቢኖር

  • @samerineway5622
    @samerineway5622 3 ปีที่แล้ว +341

    አቤት ልክ ድራማዎች ላይ እንደምንያየዉ ፍቅር በእዉነቱ አለም ቢኖር ኖሮ እግዚአብሔር ይታረቀን ነበር።

    • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
      @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር 3 ปีที่แล้ว +8

      እውነትሽን ነው ውዴ እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻነውታዲያምን ዋጋአለው😭😭😭😭

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +4

      አረ አለ ዉሥን ቢሆንም ሰብ አድረጉኛ በቅንነት

    • @SelamBhabar
      @SelamBhabar 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ውዴ

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ

    • @barechabreha2418
      @barechabreha2418 3 ปีที่แล้ว +1

      Esu feker eko swoch mfatare yamechlut fker nwe

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 3 ปีที่แล้ว +157

    እኔ እዳቡሽም እደ ሳሜም ባል ነው የሰጠኝ ፈጣሪ ግን እኔ አሁን ሳኡዲ መጣሁ እሱም ኢትዮጲያ እኔን እየጠበቀኝ ነው 6.አመት አብረን በፍቅር የኖርነው አንድ ልጅ አለችኝ አሁን እሱ ይዟታል ፈጣሪ ሆይ እስከመጨርሻዬ ከሱ እዳለየኝ.ከልጄ አባት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +5

      ደስ ይላል አይለያይትሁ በሰላምም ያገናኛችሁ

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

    • @zhairakebede9379
      @zhairakebede9379 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚሐብሔር መጨረሻቹ ያሣምርላቹ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +2

      ደሥ ይላል ፍቅራቺሁን ለዘላለም ብለነል በቅንነት ሠብ አድረጉኛ

    • @sweatyhero23
      @sweatyhero23 3 ปีที่แล้ว

      Yena mar kechalsh gibi ybkash kebad new yerket hiwet

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 ปีที่แล้ว +177

    ለመጀመሪያ ግዜ ገራሚ ታሪክ ያለው ፊልም አየሁ

  • @redapy8123
    @redapy8123 3 ปีที่แล้ว +37

    አሪፍ ነው አስለቀሰኝ አይ ፍቅር ወንዶች እስኪ እንደ አቡሽ ታማኝ አፍቃሪ ሁኑልን

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว

      ኦረ የኔ ባል ይበልጣል

    • @NatnaelZerihun-cb9nk
      @NatnaelZerihun-cb9nk หลายเดือนก่อน

      Le 12 amet tamagn hogne afkriyatalew lemejemriya gize yayewat 30/12/2004 ke kenu 9:15 lay nbr eskahun mnm salresa salwalsh afkriyatalew ahun 21 amete nw esua degmo 22 ena ahun kelebet linasir nw

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 ปีที่แล้ว +53

    Ufffffffff 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 ለምንንም ነገር መቸኮል አያስፈልግም ፍቅር ከባድ ነው ያፈቀርነውን ብንለየውም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ እሥኪመልሰው መታገስ እንዳለብን ነው የሚያስረዳው😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewitaduna863
    @shewitaduna863 3 ปีที่แล้ว +123

    ምርጥ ፊልም አሪፍ ነው የተወኑት በርቱ ማርቲዬ በጣም ነው የምወደሽ ማንም ከተፃፈለት ውጪ መኖር አይቻልም ሕይወት እዲ ናት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በቅንነት ሰብ አድረጊኛ

    • @ኸይርፈላጊዋ
      @ኸይርፈላጊዋ 3 ปีที่แล้ว

      ኪያየ በጣም ሀሪፍ ነው ኪያየ ሁለተኛ ፓርት መቀጠል አለበት መጨረሻው ላይ በደንብ አይለይም

  • @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ
    @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ 3 ปีที่แล้ว +82

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ በምን ልግለፀው ፊልሙን በቃ እስቲ እደኔ ስሜት የሚሰማቹ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሰብ አድረጊኛ በቅንነት

    • @GvGv-jb6od
      @GvGv-jb6od 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢እኔስ አሥለቀሠኝ😢

    • @Fatimahrya-zz4nt
      @Fatimahrya-zz4nt หลายเดือนก่อน

      ኢኔ ወለይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saronamanuel7931
    @saronamanuel7931 3 ปีที่แล้ว +146

    The best movie ever made me emotional, ምንፈልገው ሳይሆን የተሰጠን ሂወት እንኖራለን😢😢😢

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔን ሚያሳዝነኝ እሱ አደል የተወሰነልንን እንጂ የወሰነዉን አንኖርም 😢😢😢 ምህ አለ ወላጆቻችን ልጅ እያለን ቢነግሩን የዚህችን አለም ሃቅ

    • @makazainab3689
      @makazainab3689 2 ปีที่แล้ว

      lekeneshi😭

    • @halimamusa4466
      @halimamusa4466 ปีที่แล้ว

      የኔ ሂወት የተተወነልኝ እስኪመስለኝ😢😢😢

  • @tigisetmelashu894
    @tigisetmelashu894 3 ปีที่แล้ว +42

    የእውነት ልብ የሚነካ ፊልም ነው 😭😭😭😭💔💔💔

    • @esmailyasmf
      @esmailyasmf 8 หลายเดือนก่อน

      ሠኘከ 11:52

    • @esmailyasmf
      @esmailyasmf 8 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮

  • @nuru566
    @nuru566 3 ปีที่แล้ว +23

    በተለይ ዘፈኑ የፊልሙን ግማሽ ውበት ይጋራዋል

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
    @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +266

    ወንዶች የሚነፋረቁት ና ፍቅር የሚይዛቸው ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @mysolojam349
      @mysolojam349 3 ปีที่แล้ว +7

      😂 the realest shit I read on the internet in a while

    • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
      @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ

    • @ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
      @ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ 3 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @kalkidanmaza7035
    @kalkidanmaza7035 3 ปีที่แล้ว +50

    ኪያዬ ❤️አይቸዋለው ግን መልሼ አያየውት ነው ደሞ ፓርት 2 መቀጠል አለበት ያለበለዛ ይደብራል ከምር መጨረሻው በደብ መታየት አለበት መቀጠል አለበትትትትት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሠብ አድረጉኛ

  • @ሀገርኢትዮጵያ
    @ሀገርኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +82

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ክፍል (2)እንጠብቃለን😍😍😍 ደራሲው 1ኛ 👏👏👏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +20

    ኪያ ወደር የሌለው ፊልም ነው ዛሬም 2022 አየውት እውነተኛ ፍቅርና አፍቃሪን ፈጣሪ ያድለን

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 3 ปีที่แล้ว +20

    አቡሻ ዉይይ እደት ያሳዝናል በፈጣሪ ስም ብዙ ማዉራት አልፈልግም ስሜቱን የሚያቅ ያቀዋል አስለቀሳችሁኝ

  • @negusfilmproduction
    @negusfilmproduction 3 ปีที่แล้ว +22

    ስለሰጣችሁን አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን

    • @gthomas1727
      @gthomas1727 3 ปีที่แล้ว +1

      excellent work

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም በማርያም ስወዳችሁ ለሰለሞን ሙሔ አድናቆቴን ግለፅልኝ እናም በኪያ ፊልም ግን ቸርነት ማርታ ሰለሞን ቃላት የለኝም

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የበፊቱ ፍቅሬን ነው ያስታወስኩት

    • @ruthsweetgebru238
      @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +1

      Very nice 👌👌👌 movie 🍿🍿🍿 u r no one all off u amazing

  • @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ
    @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +120

    እውነት በሂወቴ ብዙ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ ግን ከልቤ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩበት ፊልም የለም ወእላሂ

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 3 ปีที่แล้ว +57

    ቸርነተ በእውነት ላተ ቃል የለኝም ምርጥ ደዛሲ በርታ ወንድሜ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሠብ አድሰጊኛ ሰብሊ

  • @berye9830
    @berye9830 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደዚ ልበይ የሚነካኝ ፊልም ኣይቸ ኣላውቅም በኡነት በእምባ ነው የጠረሽክዋች ምርጥ ፊልም።

    • @mesigaltigray9656
      @mesigaltigray9656 2 หลายเดือนก่อน

      ከመይ ኢልካ ሰሚዕኻዮ ኢኻ ህውከት😂

  • @mematube2842
    @mematube2842 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነትኘ ፍቅር እኮ አያረጅ አይሞት ፈጣሪ እውነተኘ ፍቅር ያድለን

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @adisealex7824
    @adisealex7824 3 ปีที่แล้ว +54

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይ ምናለ በአለምም እንዲህ እውነተኛ ፍቅር ቢኖረን በእግዚአብሔር የተመረጠነውኮ ፍቅር የሚያውቅ ጥሩ አፍቃሪ ተፈቃሪ ያድርጋቹሁ አሜንንንን

  • @nuraseid2075
    @nuraseid2075 3 ปีที่แล้ว +71

    አሪፍ ነው እስቲ አገራችንንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹

    • @husnaadem7828
      @husnaadem7828 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ሰብ አድረጉኛ በቅንነት

    • @fhft1865
      @fhft1865 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @Tuba-m8t
      @Tuba-m8t 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 3 ปีที่แล้ว +53

    ፍቅርኮ ግን 😭😥የቀመሰው ብቻ ይወቀው

    • @menisa2013
      @menisa2013 3 ปีที่แล้ว

      ልክነሺ የኔቆኝጆ ያላየማ እንደት ያቀዋል

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 3 ปีที่แล้ว

      @@menisa2013 🥰

    • @ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ
      @ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ወላሂ የህይወት ፈተናው ፍቅር ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 3 ปีที่แล้ว +1

      @@menisa2013 🥰በጣም ማሬ

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 3 ปีที่แล้ว

      @@ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ በጣም ልዩ

  • @feyessaderessa6372
    @feyessaderessa6372 2 ปีที่แล้ว +14

    የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር ነጋሪ💔💔💔💔💔💔💔

  • @zemaregengocha8260
    @zemaregengocha8260 2 ปีที่แล้ว +1

    tiztahin behodih bitizew enquan kefikir aybeltim sewn mewded lik genet litigeba sale yalehin edil lelela sew endemestet yikoteral/////

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +59

    ሁፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አብሶ ደሞ ከዚህ ፊልም ጋር ተመሳሳይ ህይወት ያሳለፋቹ እህቶቼ ካላቹ ምን ያክል እንድሚሰማቹ ሳስብ አዘንኩ

    • @lomshiasami1665
      @lomshiasami1665 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለም

    • @روزا-س8غ
      @روزا-س8غ ปีที่แล้ว

      😢እር ማለፍ አቅቶኝ በቦታዉ እና እና በዛዉ ዘመን እና አመት ቆሜ የቀርዉ እየመሰለኝ ደፍን 7 አመት በስደት እራሴን ደብቄ መዉጣት አቅቶኛል

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
    @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +62

    ወንዶች የሚነፋረቁት ና ፍቅር የሚይዛቸው ፊልም ላይ ብቻ ነው

  • @abdusalih4060
    @abdusalih4060 3 ปีที่แล้ว +97

    After many years, I saw best Ethiopian movie.
    It’s reminded me ረቡኒ

  • @kwkr5779
    @kwkr5779 3 ปีที่แล้ว +15

    ኪያ ፊልም ሙሉ የኔ ታሪክ ይመስላል አንዳንዴ ቁጭ ብኤ ሳስብ በኔ ሂወት ውስጥ የሰሩት ይመስለያል
    ምን ያረጋል በቃ ሁሉም ነገር አለፈ ትዝታ ሆነብይ
    መቼም አንድ ቀን እንደማገያት ተስፋ አረጋለው አንግሻት ለዘላለም አናራታለው

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን በምን ተለያይታችሁ ነው ባክህ ይህን የመሰለ ፍቅር መኖሩ በራሱ በጣም ደስ ይላል

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 ปีที่แล้ว

      ​@@firdoustube5078 awo ere ale bedenb asalfenal tkklegna yenem tarik new kene smu kiya nbr yemlew kiyaye

  • @meki620
    @meki620 3 ปีที่แล้ว +26

    በእውነት ፌር አደለም ይሄ ሁላ እንባ ለፊልም ማፍሰስ!!
    1ኛ ፊልም ብየዋለው 🥰

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +18

    ምናለ እኔም እንደ ቸርነት ያለ ፍቅር ቢይዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና አሁን የእዉነት ፍቅር እንዲይዘኝ ፀሎት እያደረግሁ ነው ያዉም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ፍቅር ።
    ፍቅር አይቀናም
    ፍቅር አይታበይም
    ፍቅር አይዋሽም
    ፍቅር ምክር ይሰማል
    ፍቅር ይታገሳል
    ፍቅር ሁሉን ያምናል የሚለውን ፍቅር ማግኘት መኖርም እፈልጋለሁ

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 ปีที่แล้ว +3

      ፍቅሩን ያድልሽ /// ይልድልህ♥♥♥♥♥

    • @rosenadyashow8991
      @rosenadyashow8991 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞👍❤️

  • @eyobbest4125
    @eyobbest4125 3 ปีที่แล้ว +79

    በእውነት ፈልሙ በጣም ያስልቀሳል አለቀስኩኝ

  • @tigistferewageze705
    @tigistferewageze705 3 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ስጠብቀው ነበር እስኪለቀቅ እናመሰግናለን

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 3 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ጉድ ለካ ለቅሶዬን አስነክቼዋለው ሲያልቅ አይደል ያወኩት፡፡ ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው፡፡

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ ምን አለበት እኔንም ከልቡ የሚወደኝ የሚሳሳልኝ ባል ብሰጠኝ እኔ የምወደውን አልልህም እሱ በኔ ፍቅር ያበደ ሌኔ ሲል ለነብሱ የማይሳሳ ... የሰው ውዴታ ስጠኝ🙏🙏

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +30

    አይ ፍቅር ፊልም ለይ ብቻ ቀረ
    በጣም ልዩየሖነፊልምነው ፈልጌ ፈልጌ በስንት ጊዜ አገኘሑት

    • @rhfhfhgr4375
      @rhfhfhgr4375 3 ปีที่แล้ว

      Are anem sifaligaw yenabare naw

    • @yu7gg319
      @yu7gg319 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ዉዴ ፊልሙኮ መማሪያ ይሆናልጂ አይደሉም ግን ፍቅር የሁለታችሁ ስሜት አንድ ከሆነ የምትመካከሩ በቃ በመካከላችሁ ግልፅነት ካለ ከፊልሙ በላይ ናችሁ

    • @noname-y3n4p
      @noname-y3n4p 3 ปีที่แล้ว +1

      Ename

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብእንሁን

    • @yu7gg319
      @yu7gg319 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatwollotube397 እሺ

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 ปีที่แล้ว +17

    እስኪ እንደኔ ፊልሙን በእንባ ያስጨረሠ

    • @s.7751
      @s.7751 3 ปีที่แล้ว

      ደግሞ ወንድ ፊልም እያዬ ያለቅሳልዴ😜😜😝

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 3 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ፊልም ሆነዉ በሚሰሩ ተዋንያን ሲታጀብ እንዲህ በስስት ይታያል ወይ ፍቅር ደጉ ስንቱን ያሳየናል.... ደራሲዉ ዳይሬክተሩ ተዋንያን ተባረኩ የፊልም ጥማችንን በስንት ጊዜያችን ቆረጥን..

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 3 ปีที่แล้ว +9

    ዉይ ማሥታወቅያ የሚከራይም ቤት የለኝ ለይበት በምሐል እየመጣሽ አትረብሽኝ??

  • @Jesusfirstlove777
    @Jesusfirstlove777 3 ปีที่แล้ว +21

    Love this film selam eri 🇪🇷und ethio🇪🇹

  • @Sara_77890
    @Sara_77890 3 ปีที่แล้ว +43

    Amazing movie, very well produced, amazing actors, even the background music isnt annoying (compared to most habesha movies), job well done to everyone involved in this movie!!! Gobezoch!! This is the type of movie we need to see more...

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 2 ปีที่แล้ว +5

    ❥~«# ፍቅር_አለቀሰ😭 »~❥
    ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ
    ፈለኩት ፈለኩት ድካም ሆነ ትርፉ
    አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት
    አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት!
    ፍቅር አንተ ነህ ወይ? ብየ ብጠይቀው
    ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው
    ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት
    ቆይ! ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
    ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው?
    ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ
    መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ
    ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን
    ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን
    ;ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያባሰው
    በኔ ስም መነገድ መች አቆመ ሰው
    አፈቀርኩሺ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም
    ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስቴድ እሷም
    በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ
    በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ
    በውሼት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ
    እንደት አላነባ? ካልረባ ነገሩ!
    ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ
    አንገቱን ቢያስደፋው የሀሰት ጨዋታ!
    በፍቅር አስኪ አሁን መቀለድ ይብቃ!

  • @dcjhdydysysydydjcehdufufif3013
    @dcjhdydysysydydjcehdufufif3013 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ ሢያምር ቁጥር ሁለት ይቀጠልልን

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 2 ปีที่แล้ว +1

    🙄🙄አይ የኔልብ የውሸት ፊልም መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg4747 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት ግን ይህ ፊልም ነው እኔ አላምንም እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመሰለው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው፡፡ እናመሰግን አለን ቁም ነገር ያለው ፊልም ሰለአሳያችሁን፡፡

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 3 ปีที่แล้ว +11

    በህይወቴ ካይምሮየ የማይጠፍ ላንባ ፊልም ነበር እውን ደግሞ በሁለተኛ ኪያየ ዋው እመቤቴን ለብቻየም ብሆን ቆሜ ነው ያጨበጨብኩትኝ አንደኛ አመሰግንሃለሁ በጣም ውብ ደስ የሚል ፊልም

  • @rutaruta6885
    @rutaruta6885 3 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ለአይኖቼ ኪያ ሁለት እንደምትሰሩለት እርግጠኛ ነኝ በእውነት የፍቅር ጥግ ታማኝነት ይታይበታል አስተማሪ ነው

  • @kal_Amen_modeling
    @kal_Amen_modeling 3 ปีที่แล้ว +56

    እዉነተኛ ፍቅር ልክ እንደ ፊልም ቢኖር እኮ የት በደረስን

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 ปีที่แล้ว +7

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ movie የምርጦች ስብስብ❤😚 plz ክፍል ሁለት ይሰራልን❤❤❤

  • @zemzemh815gmilcom
    @zemzemh815gmilcom 3 ปีที่แล้ว +6

    ምግዜም አፍቃሪ እደተበደለ ነው እውነተኛ ፍቅር አድ ሰው ምሰዋት ይከፍላል በ ፊልም በ እውነቱም ምንግዜም ጉዳት ፍቅር ሳይሆን እሳት ነበር መባል ያለበት

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว +16

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ኪያዬ የምርጥ ምርጥ እናመሰግናለን ሁላችሁንም ውድድ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +41

    እንባየን ያስጨረሰኝ ፊልም ኪያዬ ኡፍፍፍፍ የልጁ ሁኔታ እውነት ነውኮ የሚመስለው ቀላል አልተወነውም 😭😭😭😭

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      እዴ ከፊልሙ የተነሳ የልጁ እዉነተኛ ህይወቱ ነው ትወና ሚመስለኝ

    • @ብሥሪየድግልልጅ
      @ብሥሪየድግልልጅ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@DW-wq2vnእኔ ለራሡ ፍፍፍ እደት እደሚስለቅስ 😢

  • @hafvahafva6082
    @hafvahafva6082 3 ปีที่แล้ว +4

    ቁጥር ሁለት ግድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድመሰራት አለበት አለበለዚያ ማበዴ ነው ሲሬስ

  • @albadr666
    @albadr666 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በሂወቴ ብዙ ፍልም አይቻለሁ ግን እደዚህ ፍልም ከልቤ ያስለቀሰኝ የለም በጣም በጣም ነው ያለቀስኩት እውነተኛ ፍቅር መቸም አያረጅም በጣም አሪፋ ፍልም ነው

  • @sadaethopia6345
    @sadaethopia6345 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንፌልምአይቶ ያላለቀሰ ምንአይነትጨካኝሰዉ ነዉ

    • @besttube8710
      @besttube8710 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ በምንም አይነት ፊልም አልቅሼ አላቅም

  • @kokir.5590
    @kokir.5590 3 ปีที่แล้ว +13

    ቸርነት የምትገርም አርቲስት ነህ አሁን ሳየው ለ10 ጊዜ ይሆናል ግን አሁንም እያለቀስኩኝ ነው ወዶ እንደማጣት ከባድ ነገር የለም ብቻ ሰላምክ ይብዛ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ገና እያየሁ ነዉ እስከዛሬ ኪያ ብየ ስፅፍ ሌላ እየመጣ አሁን አገኘሁት

  • @ssssssss9704
    @ssssssss9704 3 ปีที่แล้ว +21

    እስቲ ይችን ሶደሪእምትለውን አጥፉልኝ ስደብር እፍፍፍ ልይበት

    • @Future979
      @Future979 3 ปีที่แล้ว

      ሶደሬ ይዞሽ ይጥፋ

  • @selam9713
    @selam9713 3 ปีที่แล้ว +10

    ከዚህ በፊት ተሰርቆ ባየውም ግን የማይጠገብ ስለሆነ እንደአዲስ አየሁት ግን የሚያሳዝነው ፍቅርን በፊልም ብቻ እያየን እድሜአችንን ጨረስነው

  • @daniethio3181
    @daniethio3181 2 ปีที่แล้ว +9

    Chernet Fikadu የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር መግለጫ

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 2 ปีที่แล้ว +25

    Best Ethiopian movie of 2020! Loved the acting of Marta Goitom and Chernet Fikadu great job both of you!

    • @Ahmed76KM
      @Ahmed76KM ปีที่แล้ว

      Marta goitom and chernet

  • @ahmedalikaahin1007
    @ahmedalikaahin1007 3 ปีที่แล้ว +15

    English version pls pls pls i want to show this lovely and amazing film for some who doen't understand well our amharic speech this is vert heart touching love story help please

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +8

    እዉነተኛ ፍቅር ቢኖራት ኖሮ ኪያ በሷ ምክንያት አይኑ ጠፍቶ ወደሱ ተመልሳ መካሰ ነብርባት ደራሲዉ ግን ያናድዳል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +2

      Edan YeGeta በጣም ግን ትዳር ክብር ቃል ኪዳን እንደሆን ለማሳዬት ነው ትዳሯን የመረጠች ደራሲው እሚደነቅ ደራሲ ነው ውስጥን መርምሮ የሚገባ ድርስት ከትወና ጋር በጣም ከደነኩት ፊልም ውስጥ አንድ ይህ ሌላ አንድ ደግሞ ሀሪፍ ትወና ደጋግሜ ያዬሁት ፊልም ርዕሱ የስድስት ወር ውል የሚል ሀሪፍ ትወና ነበር በተለይ ኪያ ልዩ የሆነ ፊልም ነው

    • @soliantohaz6578
      @soliantohaz6578 2 ปีที่แล้ว

      Life is not always like that. She showed how she respects her marriage and the promise she gave the day she got married. Life is harsh sometimes and we need to adjust with the new one. He kept his promise but how would she know abt the accident. Sometimes we need to accept what life has given us and move on.

  • @jujulovefufu5726
    @jujulovefufu5726 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በስንት ጊዜየ አሪፍ ፊልም አየሁ አመሰግናለሁ ሶደሬ

  • @tayachewbirhanu4443
    @tayachewbirhanu4443 ปีที่แล้ว +1

    ከተቻለሁለተኛዉናሦስተኛዉቢቀጥልደስይለኛልበዛላይአስተማሪነው

  • @satanahaiamad2246
    @satanahaiamad2246 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ ፊልም ውስጤን የነካው ነገርየለም

  • @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
    @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 3 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ ፊልም በጣም ያስለቅሳል😭😭😭 ታማኝነት እና ንጹህ ፍቅርን የሚሳይ ፊልም ነው ባንድ በኩል ደሞ ኪያዬ ለባሉዋ ብላ ፍቅርን በውለታ የቀየረችበት ፊልም ነው መጨረሻው እሱ ጋር ትመለሳለች ብዬ ነበር

    • @TsegshMM-jw7kc
      @TsegshMM-jw7kc ปีที่แล้ว

      Tekiklgha acherares ewenetgha feker endezi new

  • @rutaruta6885
    @rutaruta6885 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው ደግሞ የምወዳቸው አርቲስቶች ሰለሞን ቸርነት ማርቲ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @sebelwengali7654
    @sebelwengali7654 3 ปีที่แล้ว +9

    😭😭😭😭በጣም ነው የሚያስለቅሰው የምወደው የፈማፈቅር በጥር ልንጋባ በዝግጅት ላይ ሆነን እኔ ከስደት ተመልሼ እሱም የሀገሩን ግዳጅ ጨርሶ ለመጋባት ቀናችንን እየቆጠርን ጦርነት መጣ ሰሜን እዝ አሁን ላይ ይኑር ይሙት አላውቅም ደሞ እኮ እኔ ፍቅር እሱ ኪያዬ ነው የሚለኝ ፍቅር ኪያዬ እያልክ እንድ ቀን ትመጣልኛለህ በሒወት ካለህ እጠብቅሀለው እስከ ሒወቴ ፍፃሜ መሰረቴ ፍቅር ፍፃሜዬ ፍቅር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤

    • @selamgondereiwa5202
      @selamgondereiwa5202 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዛብሄር ያውቃል እህትዬ እኔም ወንድሜ የአክስቴ ልጅ ከጦርነቱ በፊት እንዳወራሁት ድምፁ ጠፍቶብኛል ፈጣሪ የሃገር ዋልታወቻችን ሰራዊቶቻችን ይጠብቅልን በፆለት መትጋት ነው ጭቀታችን ጠፍቶ በደስታ እንደምንገናኝ ያችን ቀን እንጠብቅ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

      ያአላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ያገናኛችሁ እንኳን በእውነት ልብወለዱም አስለሽሶኛል

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ምርጥ ያለተንዛዛ ሥራ ቸሬ ትወናም ድርሰቱ ም አለተቻልክም ዳይሬክተሩ ብቃት ሁሉ ነገሩ

  • @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ
    @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃል የለኝም በጣም ምርጥና የሚያሣዝን ፊልምነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 ปีที่แล้ว +25

    እኳን ደና መጣችሁ በጣም ስፈልገዉ ነበር አሁንም ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል እኔን የገረመኝ ነገር ፊልም እደሆነ እያወኩ እባየን መቆጣጠር አልቻልሁም ብቻ በጣም አሪፍ ፊልምና ታሪክ

  • @berekethagos8369
    @berekethagos8369 3 ปีที่แล้ว +11

    After longtime , የሚያጓጓ ልብ ሰቃይ የአማርኛ ፊልም አየሁ ። Thank you

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ ነዉ ቸርየ በርታ ማርቲየ ሰልየ የሁችሁም አድናቂ ነኝ

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 3 ปีที่แล้ว +15

    ቸርነት፡ you are really amazing! I just love you 💜

  • @ManoMano-k1g
    @ManoMano-k1g หลายเดือนก่อน +1

    እማ ሲል የኔን ባል አስታወሰኝ ዛሬ እዲህ ልንለያይ ፍቅር ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ😭😭😭

  • @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ
    @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በሂወቴ ብዙ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ ግን ከልቤ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩበት ፊልም የለም ወእላሂ

  • @አማራነኝ-ሐ4የ
    @አማራነኝ-ሐ4የ 3 ปีที่แล้ว +5

    ኦ ጌታሆይ እደሳሚ አይነት ባል ይስጠንንን አሜን በሉሉሉሉሉ🤲🤲🤲🤲

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 3 ปีที่แล้ว

      Yfqi....xij...desylal....brtu

  • @ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ
    @ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ 3 ปีที่แล้ว +18

    😭😭ኡፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን እግዚያብሔር ከፃፈልን ዉጪ መተወን አንችልም የወደዱትን ማጣት እንዴት ያማል

  • @Lalesh511YENENESH
    @Lalesh511YENENESH 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደጋግመ አየውት ባየው ቁጥር ማልቀስ ብቻ😭😭😭💔💔

  • @momaumabubekrmom5033
    @momaumabubekrmom5033 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አቡሻ አስለቀስከኝ እኔም እምወደዉን አባቴ ለየኝ ደስታየ ሁሉ ጠፋ😭😭

  • @مريممر-ط4خ
    @مريممر-ط4خ 3 ปีที่แล้ว +22

    ያለቀስኩት አድሰው ይቀብራል😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ይገርማል ወደ 3 ሰው ነው ባስቸኳይ እይው ብለው የላኩልኝ የኔ ሂወት ነው ማለት ይቻላል በዛላይ ስሙ ስሜ መሆኑ😚😭

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል አፍቅሮ መለዬት ከባድ ነው የዘወትር የውስጥ ቁስል ህመም ነው ግን ምን ይደረግ በሁላችንም ላይ የደረስ ነው እንዲህ ክንፍ ያለ ፍቅር የሚለያይ መቀስ አይታጣም ይህው ፈጣሪ እንደፈቀደልን እንኖራለን አፍቅሮ መለዬት ኡፍፍ😭😭😭 የደረስበት ያውቀዋል ህመሙን ውስጤ መብከንከን ብቻ ለማንኛውም አይዞን ለሁላችን ያፅናናን

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@smarthabesha3170 በጣም ያማል እውነተኛ ፍቅር አንዴ ነው ከዛ ቡሀላ የሚኖረው ሂወት መውደድ እንጂ ማፍቀር አይቻልም በተለይ ለኔ በጣም ከባድ ነው መጨረሻው ለኔም አላወኩትም ፊልሙ ከቀጠለ እኔም የምቀጥል ይመስለኛል😊😊😊

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ ሁላችንም ወደፊት መራመድ ነው አይዞሽ ማሬ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

      @@smarthabesha3170 አይዞን ነው ምን ይባላል🤔

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

      ይሆናል ከ10 አመት በኋላ ላየው ነው ምን እንደምል ባላቅም ብዙ ነገር በመሀላችን ተፈጥሯል🤐🤐 ይሻላል

  • @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ
    @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ፊልም የወደደ ላይክ

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ አላለቅስም ብየ ከራሴ ጋር ፉክክር ገብቸ ነበር 1ኛ/ ለፊልም እባየን አላፈስም ብ
    2ኛ/ ቸርነት ፍቃዱ/ባቡሻ ቻናሌን ለማዘጋት ስትራክ ልኮብኝ ክሱን አንሳልኝ ብየ ብለምነው እምቢ ስላለ ክፉነቱን ስላረጋገጥኩ እደው እኳን አለቀሰ እያልኩ ነበር😁።ነገር ግን መጨረሻው ኪያየን ሲዘፍን እምባየ ፈንቅሎ ወጣ😭😭😭😭በቃ ቁጥር ሁለት ይወጣዋል ሳሚ እሄንን ሁሉ ሥለማያውቅ በቀጣይ ክፍል ይዛችሁት

  • @yosanchari4669
    @yosanchari4669 2 ปีที่แล้ว +1

    #1