ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለ ጠ/ሚ ዓብይ ለሽመልስ አብዲሳ ጠላታችሁ እናንተው ውስጥ ነው ያለው!አድርሱልኝ ! ሚሊሻ በሸኔ ሸኔ በሚሊሻ ሲስቅ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2023
  • ለ ጠ/ሚ ዓብይ ለሽመልስ አብዲሳ ጠላታችሁ እናንተው ውስጥ ነው ያለው!አድርሱልኝ ! ሚሊሻ በሸኔ ሸኔ በሚሊሻ ሲስቅ!

ความคิดเห็น • 91

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 ปีที่แล้ว

    በትክክል ተባረክ

  • @gadisedaabbse190
    @gadisedaabbse190 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ jirtaa leencaa nama

  • @robenasbashe
    @robenasbashe ปีที่แล้ว +1

    Kefisha, Eebbifamii! Rakkoo Keenyatuu Dhumuu Didee//...

  • @user-nq8lg6cg6m
    @user-nq8lg6cg6m ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ ሕዝብ

  • @yoowaqayyoojedhe........2477
    @yoowaqayyoojedhe........2477 ปีที่แล้ว +1

    Afanichalee hin bekkuu garruu nuuf jiradhuu siin jaladhaa kafee kenyaa❤❤❤❤❤❤

  • @habtaamuuxiyyaa7469
    @habtaamuuxiyyaa7469 7 หลายเดือนก่อน

    💚🙏✍

  • @danielworku1232
    @danielworku1232 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስርሃት ያስፈልጋል ነገር ግን የእናንተ ሰባኪያን ውጤቶች ናቸው አንተም መልካም ሰባኪ የነበርክ በሕይወት ምስክርነት በወንጌል እውነት ብቻ እና ብቻ ብትፀና ሁላችንም እንዲሁ ብንፀና መልካምን ፍሬ ሃገራችን ታጭድ ነበር ። እራሳችንን በፍቅር እንፈትሽ ። ወንድምህ

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 ปีที่แล้ว +1

    Yes ❤❤❤❤

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 ปีที่แล้ว +1

    True True. Corruption is the major problem in Ethiopia

  • @daandiijootee579
    @daandiijootee579 ปีที่แล้ว +1

    Baga nagaan dhufte 🙏 Goota koo

  • @user-wb1rm6ii4k
    @user-wb1rm6ii4k ปีที่แล้ว +1

    Yessss❤❤❤❤

  • @MaHi-qy3xd
    @MaHi-qy3xd ปีที่แล้ว +1

    Well come Olana.
    What you have said is very true, and the government need to ascertain rule of law and order inside Oromia and outside while respecting people’s dignity and right.
    Keep the good work up buddy

  • @ehetefita9665
    @ehetefita9665 ปีที่แล้ว +1

    dhugaaketi kafeekoo eebbifami obbolessa keenya nufjiraadhu

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 ปีที่แล้ว +3

    Goota koo of egi hamtuu sii irraa ha qabu. We love you❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rr3vu3en7s
    @user-rr3vu3en7s ปีที่แล้ว

    Siriidhaa jabadhuu❤❤❤❤❤❤

  • @egereetube5537
    @egereetube5537 ปีที่แล้ว +1

    Kaaffeekoo

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ተባረክ የአባቴ ልጅ 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 ปีที่แล้ว +2

    Wayyoo lammii koo dhumate kabineen nutti taphatte 😭😭😭😭😭

  • @chala9990
    @chala9990 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ baga nagaa dhuftee kaffee

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว

    በዉነት ተባረክ ❤ከልበሕነዉ እዉቀትበተሞላበት ትንቢት የተናገርኸዉ👍🌺

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና ሆነክ አትጥፋ

  • @lili-fi2cg
    @lili-fi2cg ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th ปีที่แล้ว +2

    ከፍየየ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረክ።

    • @nreatmam1263
      @nreatmam1263 ปีที่แล้ว

      ወገኔ እናመሰግናለን

  • @kiyudubay
    @kiyudubay ปีที่แล้ว +1

    You are write Bro

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 ปีที่แล้ว +1

    Bagaa jiratee kafe oromo kiyya 💕🙋‍♀️

  • @obsaashow8067
    @obsaashow8067 ปีที่แล้ว +1

    Baga nagaan dhuftee kafee😍😍

  • @obsaaman2626
    @obsaaman2626 ปีที่แล้ว +1

    Walcome kafee

  • @majaka5169
    @majaka5169 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 ปีที่แล้ว

    Love you 😘

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 ปีที่แล้ว +1

    Rabine se haa teyyesse bro ❤❤❤

  • @tesfabalcha7713
    @tesfabalcha7713 ปีที่แล้ว +1

    Well come back!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣክ❤❤

  • @dhhfhj9818
    @dhhfhj9818 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤nuf Jirtaa Lubbuu 😢😢

  • @motumoto7247
    @motumoto7247 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back qarroo power bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thefuct4902
    @thefuct4902 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet new yalkew

  • @genetfami2197
    @genetfami2197 ปีที่แล้ว +1

    Ilove you kefyee ❤❤❤❤❤

  • @waqayoofurmatahundaatii167
    @waqayoofurmatahundaatii167 ปีที่แล้ว +1

    Kabaajamaa namaa goftaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ebifammii 🥰🥰🥰

  • @belyanjemalbelyanjemal-6550
    @belyanjemalbelyanjemal-6550 ปีที่แล้ว +1

    Kaffee baga nagayaan dalagaa keetitti deebitee waan hamtuusanarraas baga haftee umrii dheeradhu

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin ปีที่แล้ว +1

    Nufii jiiradhu kafee

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว +1

    👍🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺❤

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว

      ምክንያቱም ሓቁን ነዉ የተናገርሕ
      መነሱ ምክንያት ባለስልጣን ይሰደባሉ
      በተናገርኸዉ የተቀደሰ ምክር ሓሳብ
      ጀሚቃኸም ካለ ሰይጣነብቻ ተዉ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ኦሮምያ ፍርድ ቤትና ፖሊስ እካባቢ ያለው ሌብነትና ጉቦኘትን ካላጠራችሁ አደገኛ ነው፣ ስርዓተ አልባነት በዝቶአል።

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 ปีที่แล้ว

    ከፍዬ እውነት ነው። ችግሩ የመንግስት ሳይሆን በጭፍን የምንጓዘው የኛው ችግር ነው ሚሊሻዎቹም የኛው አባቶች፣ እናቶች እና ወንድሞች ስለሆኑ ማለቴ ነው።

  • @alikodinko9158
    @alikodinko9158 ปีที่แล้ว +2

    ካፌ ምነው ጠፋህ በህወት አለህ እንዴ ? እንኳን በሰላም መጣህ !

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 ปีที่แล้ว

    Lemen bamaregna taworalen

  • @addismulisalelisa3228
    @addismulisalelisa3228 ปีที่แล้ว

    Goota Keenya of egii

  • @zemereawoke1944
    @zemereawoke1944 ปีที่แล้ว +1

    kafe tiru nw berta

  • @Only1God889
    @Only1God889 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ፍኖ የኦሮም ኦንግ ሸሌ ልክ እንደታሊባን ናቼው፣ ሰው አፍነው ገንዘብ አምጡ አማራ ክልል የሆነ የእሰራኤል ዜጋ አፍነው 1.5ሺ አምጡ ካለበለዛ አልቅም ሚሉት የሰው አፍና መንግሰት ማሰቆም አለበት።

  • @bachakebede8553
    @bachakebede8553 ปีที่แล้ว

    namaa waa'ee seeraa hubannoo hin qabne seeraa eegisuu isaatitti kan gatii isaa baasisa jiru,akkasumas saba keenyaa qanneessaa jiruu

  • @asterbelete5506
    @asterbelete5506 ปีที่แล้ว +1

    ሀቅ ነው ተባረክ

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምን ነው

  • @meseretchernet7032
    @meseretchernet7032 ปีที่แล้ว

    Ke poletikegnanet wede menifesawinti enj kemenifesawinet wede poletkegninet kemehuni Egiziabir yitebiki

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 ปีที่แล้ว

    አትግደሉን ሰው ነን ??? በሚኒሊክ ጌዜ አልነበርኩም? ፍትህ ለአማራ ህዚብ ለተገፍው ለአማራ ህዚብ ???

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว

    ህዝቤ ላይ የሚያደርጉት ግፍ ለማየት እይደለም ለጆሮም ያማል ወይኔ ህዝቤ😢😢😢በኦሮሞ ስም የሚነግደውን እብዮት ካሳዬን እና እነዚህን ፍናፍንቶች "ዋቃ እግዚእብሄር እላህ"🙌🏽🙌🏽🙌🏽ከላያችን ላይ ያንሳልን…. ወንድሜ ....እንተ ምኑን ትመክራቸዋለህ ታስጠነቅቃቸዋለህ....??? እራሳቸውንም ሆነ ህዝቤን እና ኦሮሚያን ለዚህ ሁሉ ውስብስብ ውርደት እልቂት ስደት ድህነት ያበቁን እነዚሁ የነፍጠኛ ሽንፍላዎች ናቸው...👹❌👹❌👹❌ Please Becareful Don’t Trust Them May God Bless & Protect You 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @waqjirraaAbdiissaa-cu4nm
    @waqjirraaAbdiissaa-cu4nm ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መንግስት ራሱ መቼ ሕግ ያከብራል ሕገመንግሥት የምጠቀመው ለምርጫ ብቻነው ማንም ክልሉ መጠየቅ ይችላል ማንም አገር መሆን አለብኝ ካለ ሕገመንግስቱ ይፈቅዳል ግን ኦሮሞ ስጠይቅ ሸኔ አባቶርቤ አሸባሪ ተብሎ ይረሸናል አሸባሪ እውነት ማነው? ለሁሉም ተጠያቂ ማነው?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 ปีที่แล้ว

    When did you wake up?

  • @jiidhaadhaabii2971
    @jiidhaadhaabii2971 ปีที่แล้ว

    ሸኔ ምን አደረገ ?

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +1

    ልክነህ እነዚህ ሰዎች የሠለጠኑ ከበላይ አከል ነው አትሳሳት ያለምክንያት አፀያፊ ድረጊት አየደሪጉም💔

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว +2

    ሺመልስን አስረው ቢገርፉት ደስታየ ነው ፡፡

  • @aron5023
    @aron5023 ปีที่แล้ว

    ጠፋህ

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e ปีที่แล้ว

    ኧረ ባክህ አልህ እዴ ሸኔ ማነው ሸኔ ሰው አራጅ ሰው በላ ሸኔ ያገር ጥላት አያገባህም ሰለሚሊሻ እሺ ገና ኦሮሞ ምን አይተህ ደማችን ሳይከፈል ዝም የለም ብቻ አላህ ግዜ ያገናኘን

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 ปีที่แล้ว

    አሁንም ወያነ (xወያኔx) ትላለህ ኦላና??!!
    የኢየሱስ ልጆች ጠላትነትን ለረጂም ጊዜ መያዝ ጥሩ አይመስለኝም!!!

  • @bk7202
    @bk7202 ปีที่แล้ว

    ተዉ ከፈኮ ግንባራቸዉን ሳይሆን በሳማ በአደባባይ ተገብዉን መስጠት ነው እንጂ

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x ปีที่แล้ว +1

    ከፍየ ምነው ወንድማችን ጠፋክ በሰላም ነው እኛ ተጋሩ ወንድሞችህ እኮ ያ ሰው በላ ጡት ቆራጭ አማራ ቆረጠክ እንዴ ብለን ስገተን ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነክ አለክ አትቋርጥ ምዲያህን ጠንክሪበት ቀጥልበት የነፈጠኛ ሚኒሊክ ርዥርዥ እስኪጠፋ ድረስ የትግራይ የኦሮሞ ህዝብ ሰላም አያገኝም

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ ትናገረ

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 ปีที่แล้ว

    Bemelaw oromey,segity tatebow chyka

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አማራ ነኝ ፤ በባለፈው በአማራ ላይ አደገኛ ዘመቻ ከፍተህ ነበር ፤ ግን ሙት ብየ አልመኝም ፤ ይሻሻላል እውቀት አለው አንድ ቀን ያገናዝባል ብየ ትቸዋለሁ ፡፡

    • @Only1God889
      @Only1God889 ปีที่แล้ว

      አማራ የኢካኖሚ ችግር לעיניים ጣር ሰው መጥለፍ ህዝብን ማደህየት ማደደብ ነው ይዛውት ያል ነገር

    • @solobrand100
      @solobrand100 ปีที่แล้ว

      @@Only1God889 ስህተት ነው መረጃህ የአማራ ችግር የኦሮሞ ብሄርተኛ ስስታምነት ነው ፤ ምድሩም ሰማዩም የእኔ ነው ውሳኔ

  • @tzm6910
    @tzm6910 ปีที่แล้ว

    የአውሬው መንፈስ ሰውነትህን ተቆጣጥሮታል። ምንም ነገር ስለለህ ያለህ ለመምሰል ብትጠማዘዝም ምንም አይኖርህም ።

  • @willyou2030
    @willyou2030 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ኦሮሙማ ! ሀገር መምራት አትችሉም ! በቃ !

  • @penielwoldetsadik7752
    @penielwoldetsadik7752 ปีที่แล้ว

    አንተስ አልሰከርክም?

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 11 หลายเดือนก่อน

    ስማ ከፌ ምነው አሁን የነዛን ወሬ ሰምተህ ደገምከው በየቀበሌ ና በተለያየ ድርጅት ያሉ ኦሮሞዎች ሰራተኞች በኦሙፋ የሚያወራ ሰው ፈርተው አያስተናግዱም ለብሔሩ ይሉኛል ብሎ ተሸማቆ ባጠቃላይ አባላቱ በኦሮሙፋ ሰላም እንዲባሉ አይፈልጉ ም ከልክ ያለፈ ፍርሀት አለባቸው ። አተ ያወራኸው በፍፁም ተከስቶ አያውቅም የነትናን ኦሮሞ ጠሎችን ወሬ ተቀብለህ አታውራ። ከፌ ተለውጠሀል ። አሁን ኦሮምያ ላይ በፋኖ ም እየተደረገ ያለውን አልሰማህም አታውቅም ?ታዉቃለህ ። እርቁስ ለምን ተቋረጠ? አእነኚን እነኚን ብታወራ ብብትማልድ
    እባካቹ ብትል ይገባል ብቻ የምጠበቅብህ ይሄንን ነወ። ኦሮሞ ጠሎች ከማለት አያቋርጡም ስለወሬአቸው መጨነቅ አያስፈልገንም አደጋ ላይ ነው ያለነው ። ስለዚ ብታወራ ሰለአገብጋቢው ጉዳይ አውራ ከተሰማህ እያልክ ያለኸውኮ የሚያስወሩት ኦሮሞ በድሏቸው ነው ተዉ እያልክ እየመከርክ ነው አደለም የተገላቢጦሽ ነው ነገሩ እነሱ ባሉበት ግሩብ ፈጥረው በሁሉ ነገር እየተረዳዱ ነው ወገኔ በሄዱበት ባሉበት እያየናቸው ነው ተረኞ እነሱ በተግባር ኦረሸሞ አገቱን ደፍቶ ፈርቶ ተሸማቆሰላም መባባል እንኳን ይፈራል በማስረጃ አተ አሁን ባተ ደረጃ አልጠብቅም አነሱ የሚሉትን የጥላቻ ወሬ በቁም ነገር ስታረጋግጥላቸው ። አስደነገጥከኝ ካለም እዲህ አይነት ኦሮሞ ማጋለጥ ነው በማስረጃ በቃ ። አኛ ቁስለኞች ነን ይልቅ እርቁ ይቀጥል ብለህ አውራ በቃ የኦሮሞ የእግር እሳት ጥያቄ ይሄ ነው ጦርነት ይብቃን ።እስኪፈፀም ጥያቄው ይሄ ነው እና እባክህ አዝኛለሁ ብቻ እባክህ።።።።።።

  • @doyobale7182
    @doyobale7182 ปีที่แล้ว

    ጤነንትህን ብትከታታል ጥሩ ነው ሌላውን አይመለከትህም የመንግስትን ለመንግስት ችግርህ አየር ላይ ሆነህ ራስህን እንደ መንግስት ማየትህ ነው ታረቅ ከራሳህ ጋር ?ተራ ሰው እንደሆንክ ተቀበል ዝቅ ያለው ቱፍ

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 ปีที่แล้ว +1

    ጫማ ላሽ እስኪ ኣትሁን:: በኢህኣዴግ ዘመን ኦሮሚያን የሚያስተዳድረው በየቀበሌው ህዝብ የሚበድለው ኦፒዶኦ ነበር:: ያኔ ግን ይህን ያህል በደል እስራት ግፍ ግድያ ጦርነት ኣልነበረም:: ዛሬም የኦሮሞ ብልጽግና ብሎ ራሱን የሚጠራው የቀድሞው ኦፒዶኦ ነው:: ዛሬ በዓይንህ እያየህ የሌላ ክልል ፓርቲን እንደ ማማት ለኦሮሞ ህዝብ መፍትሄ ኣይደለም:: ይህን በድፍረት መናገር ኣቅቶህ ምናቸውም ሳይነካ እንደሚያለቅሱቱ "ሸኔ ይህን ኣደረገ" "በወያኔ ዘመን እንዲህና እንዲያ ይደረግ ነበር" ማለት ምን ማለት ነው? ቢያንስ ወያኔ ብለህ የምታሰየጥነው ድርጅት ደሙን ኣፍሶ ክልሎችን መስርቶ ህገ መንግስት ኣቁሞ ሰጥቶሃል:: ይህን በቅጡ መያዝ ኣቅቶህ መርህ ኣልባ ሆነህ ስትራኮት በወያኔ ማሳበብ ራስን ማሞኘት ነው:: የኦሮሚያ ልሂቅ ሆይ ለመርህና ህግ የበላይነት ለሰብኣዊነት ለርትዓዊነት ለፍትህና ሃቅ ነጩን ነጭ ጥቁርን ጥቁር ለማለት ህሊናው ይኑርህ:: ኣለዚያ ኦሮሚያም ኢትዮጵያም ኣይትሰካከሉም ከድጡ ወደ ማጡ ብቻ ነው::

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 ปีที่แล้ว

      በወያኔ ጊዜ ሲደረግ የነበረውን ግድያና ስቃይ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ባለፈው በአማራ ክልል ወያኔ ያደረገውን ለዓመታት ያለ ቀረፃ አብዛኛው ቦታ ላይ አድርጎታል በተለይ በአብዛኛው በኦሮሚያ ክልል ብዙ አሰቃቂ ነገሮች ተደርገዋል። ነገር ግን ሚዲያዎች ነፃነት ስላልነበራቸው እንኳን ሳያዩ ያዩትንም ትንፍሽ አይሉም ከተነፈሱ የሚከተላቸውን ስለሚያውቁ። አሁን ደሞ ሳያዩ የመሰላቸውን ወይም ለገንዘብ መለቃቀሚያ ወሳኝ ነው ብለው ያሰቡትን ወሬ ያለ ችግር ያሰራጫሉ። ስለዚህ ያኔ ያልደረሰበት ያሁኑን ያጋንናል።

    • @peaceisgood9639
      @peaceisgood9639 ปีที่แล้ว

      ​@@meskeremabebe1735 - በወያኔ ኢህኣዴግ ዘመን ኢትዮጵያ ክድህነት ለመውጣት ብዙ ነገር የሰራችበት ኣለም የመሰከረው ዕድገት ነበር እንጂ ጅምላ ፍጅትና ጦርነት ብሎ ነገር ኣልነበረም:: በወያኔ ጊዜ ኣንድም ጄኖሳይድ ኣልተፈጸመም:: በደርግ ውድቀት ማግስት በሽግግሩ መንግስት ዘመን ኣንዴ ብቻ በደኖ ላይ ኦነግ ፈጸመው የተባለው የኣማርኛ ተናጋሪዎች ግድያ ነበር:: ያም ወዲያው ታረመ:: በተረፈ የኣማራ የኦሮሚያ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረው የዛሬው የኣማራ ብልጽግና የትናንቱ ብኣዴን ኦፒዶኦም ነው:: በየክልሉ ያጠፋው መለስተኛ ነገር ካለ የሚጠየቀው ያ ኣካል ነው:: ውሸትን በመፍጠር በመድገም ዛሬ የትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን ጀኖሳይድ ማካካስ ኣይቻልም::

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf ปีที่แล้ว

    ዛሬ ኦሮሞ እሱን ረስቶ ከወያኔ ጋር ቆሟል ሌላ የለህም ስለወያኔ ??

  • @jemaleshete1750
    @jemaleshete1750 ปีที่แล้ว +1

    You are witnessing that abyi ahemed gevernment is oromo gevernment. Why you asked for local oromia problem the Ethiopian defense force leaders.

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @waqjirraaAbdiissaa-cu4nm
    @waqjirraaAbdiissaa-cu4nm ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መንግስት ራሱ መቼ ሕግ ያከብራል ሕገመንግሥት የምጠቀመው ለምርጫ ብቻነው ማንም ክልሉ መጠየቅ ይችላል ማንም አገር መሆን አለብኝ ካለ ሕገመንግስቱ ይፈቅዳል ግን ኦሮሞ ስጠይቅ ሸኔ አባቶርቤ አሸባሪ ተብሎ ይረሸናል አሸባሪ እውነት ማነው? ለሁሉም ተጠያቂ ማነው?