ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ተጀመረ ! ኦሮሞ ከሚጠቅመው ምክር ይልቅ የሚሰድበውን መከተል ይወዳል ከእነዚህ በሽታዎች ሊፈወስ ይገባዋል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 เม.ย. 2023
  • ተጀመረ ! ኦሮሞ ከሚጠቅመው ምክር ይልቅ የሚሰድበውን መከትል ይወዳል ከእነዚህ በሽታዎች ሊፈወስ ይገባዋል!

ความคิดเห็น • 154

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +3

    ወንድም እንደእኔ እስተያየት እንደ ክርስቲያን የእንተ ስራ መሆን ያለበት...እውነትን እና እውነትን ማስተማር ብቻና ብቻ ነው....የመጀመሬያው እና ዋነኛው ስራ የኦሮሞን ህዝብ ውዳጁን እና ጠላቱን እንዲለይ ማንቃት ማስተማር ነው....ኦሮሞነት እስተሳስብም ነው....ኦሮሞ ነኝ ብሎ የኦሮሞን ህዝብ የሚበላ የሚያስበላ ስመ ኦሮሞ ሆድ እደር ...ጉዲፈቻ እና ብዙ የስፋሬ ስብስብ ውስጣችን ስለእለ .... ሁሉም ኦሮሞ ነኝ ባይ ወገናችን ወዳጃችን ሊሆን በፍፁም እይችልም...!!!

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +7

    የዋቃ/ የክርስቶስ ልጅ/ተከታይ በርታ... ፈጣሬ ከክፋዎች እይን ሁሉ ይጠብቅህ ... ለፈጣሬ በገባህው ቃል መስረት..."ሀስትን ሀስት" በማለት "እውነትን ደግሞ እውነት" በማለት እውነትን እና ፍቅርን ብቻ ስበክ እሜንx3 ☝🏾🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @beng2839
    @beng2839 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ከፍያለው ! ከሳምንታት በዋላ በሚድያ ላይ ስላገኝሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በምክሮችህና በአስተያየቶችህ በጣም እረካለሁ ኢግዜር ይስጥልኝ ማለት እፈልጋለሁ

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +9

    95/100 የሚሆነው እብዛኛው የኦሮሞ ህዝብ በጨዋነቱ በጀግን ነቱ ስፋ የሚያውቅ ፈጣሬውን እሚያከብር የሚፈራ እና በእርቆ እስተዋይነቱ በይቅር ባይነቱ ሳይነኩት የማይነካ ከነኩት ግን ወደሁዋላ የማይል ጠንካራ ጀግና ህዝብ መሆኑ የሚታወቅ ...ይሄንን ደግሞ እንካን እኛ እይደለንም ጠላቶቻችንም የሚመስክሩልን እውነታ ነው .... ነገር ግን ልብ ብለን ታሬካችንን ካየን ካጠናን ይሄንን የስድብ የምቀኝነት የእርስ በእርስ የመናከስ የደም መፋስስ መንፈስ የወረስነው ከስሜኖች ነው....ወንድሜ በርታ እና ህዝባችንን እንቃ....!!!

    • @hilamoos5695
      @hilamoos5695 ปีที่แล้ว

      😊

    • @EthiosalemChannel
      @EthiosalemChannel ปีที่แล้ว

      Bags naga dhufte sanyii

    • @EthiosalemChannel
      @EthiosalemChannel ปีที่แล้ว +1

      Betasb argagn wande

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      @@EthiosalemChannel Hayee Jabadhuu Oromo Koo ❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 ปีที่แล้ว +3

    Brother Kefka, keep up .we love you so much 💓

  • @KeenbonTube
    @KeenbonTube ปีที่แล้ว

    jabaadhu goota koo
    በርታ ጀግናየ❤❤❤

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 ปีที่แล้ว

    ከፊዬ አላህ አንድ ያርገን የኦሮሞን ፈውስ በቅርብ ያሰማን በኦነግ ስም አስፋልት ላይ የተዘረረውን የንጹ እስማርት የነበረውን ወንድሜ ጉማው አኔድነት ነው ኢንሻአላህ

  • @bekelegemeda4781
    @bekelegemeda4781 ปีที่แล้ว +5

    ከፍያለው ታላቅ ሰው ሀቀኛ ሰው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ፣ አድናቂህ ነኝ

    • @EthiosalemChannel
      @EthiosalemChannel ปีที่แล้ว

      Matti naf ta'ii sanyii koo betasb adigagn❤😢🎉

  • @gumaawaaqoo327
    @gumaawaaqoo327 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚደነቅ ትምህርት ሰጭ ዝግጅት ነው ወንድም ከፍያለው። ያቀረብካችው ነገሮች በማስረጃ መድገፋቸው ብቻ ሳሆን በብዙዎቻችን ላይ በተጫባጭ የደረሰ እጅግ የተጎዳንበትና ለምን ብለን ጠይቀን መልስ ያላገኘንለት ጉዳይ በመሆኑ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ትምህርት ቢሆን ብለህ በማቅረብህ ኮርቸብሃለሁ። በርታ መልካም ጅምር ነው። በዚህ ክቀጠልክ ብዙ ወጣቶቻችንን ከክፉ መንገድ በመመለስ ማዳን ትችላለህ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሄር ይርዳህ። ብዙዎች ከጎንህ ይቆማሉ፤ የሚጎረብጫቸውን ተዋቸው፤ ከጠቀስከው በሽታ መዳን የምንችለው እንዲህ አይነቱ መልካም ነገር የሚያሳምማቸውን ትለህ መሻገር ሲትችል ነው። Galatoomi. Well done.

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞ የጀግና እጥረት ስለለው ይሆን ለጀግኖቹ ደንታ የለለው? በተለይ ጀግኖቹ በሕይወት እያሉ? "‏‪በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል።"
    ከፋለው ቱፋ፥
    ከኦሮሞ ጅግኖች አንዱ ነህ።
    I salute you!
    በርታ!!

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      ህዝባችን በተለይ በፌንፌኔ ዙሬያ ያለው በደብተራ መንፈስ ታስሮ ተከፋፍሎ ጠላቱን እና ወዳጁን መለየት እቅቶታል🥲🥲🥲

  • @tufaadidhaayoutube9701
    @tufaadidhaayoutube9701 ปีที่แล้ว

    Dhugaadha 100%❤

  • @hermaborena9485
    @hermaborena9485 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ለህዝባችን ሰላምን ያምጣልን እርቁም የሰመረ ይሁን❤

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      እዎን እሜን የእዛውንቶች የእባቶች የእናቶች የህፃናቶች የወንድሞቻችን እና የእህቶቻችን ስደት ስቃይ ሞት ይቁም 👈🏾እንባቸው ይታበስ 😢😢😢ሀገራችን ኦሮሚያ የስላም የነፃነት የፍቅር ምድር ትሁን እሜንx3 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን በኦሮሞ ስም ፕሮፋይል ከፍተው ኦሮሞን እርስ በእርሱ ለማባላት በስሙ የሚነግዱ እጅግ ብዙ የስሜኑ ክፍል እስመሳዮች እንዳሉም እትዘንጋ!

    • @nejatmohamedamin9206
      @nejatmohamedamin9206 ปีที่แล้ว +1

      በዛ ላይ በጣም ተሳዳቢዎች ናቸው እኔ ሰምቼ ማላቀውን ስድብ ከወደ ሰሜኑ ሰምቻለው አላህ ያዋርዳቸው ልክ ነክ እኔም ብዙ አይቻለው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +1

      @@nejatmohamedamin9206 ምቀኝነት ተንኮል የስድብ ፋብሬካው ከስሜን በተለይ ከክልል 3 ነው ..!!!

    • @nejatmohamedamin9206
      @nejatmohamedamin9206 ปีที่แล้ว

      @@user-rq3rm9in5z አው እኔም ክልል3 ትን ለማለት ፈልጌ ነው ቤተሰቦቻቸው ስረአት ሳይሆን ስድብን በጡጦ እያጋቱ ነው ሚያሳድጓቸው

  • @mamushgope1650
    @mamushgope1650 ปีที่แล้ว +1

    Thank you kafe our lovely brother God bless you.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 ปีที่แล้ว +2

    ለኔ ከብሔሬ ኢየሱስ የበልጥብኛል

  • @oligenet7404
    @oligenet7404 ปีที่แล้ว

    You have smart ideas, keep it up!!

  • @abebe809
    @abebe809 ปีที่แล้ว +2

    Welcome brother,
    Thankyou for, Nice narrative and futuristic views❤❤💚💚glory💋to💔God💔💚❤

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 ปีที่แล้ว

    ከፍያለው ቱፋ ወይንም ኦላና የሚያቀርባቸው ፕሮገራም ጥሩ ነዉ በጥላቻ ሳይሆን በሚዛናዊነት ስለሆነ ሰላምን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ እኔም ከትግራይ ክልል ጋር በተፈጠረው የእርቀ ሰላም በጣም ደስታ ተሰምቶኛል ሰላምና ፍቅር እንጂ ከጦርነት የምናገኘው እና የምናተርፈው አንዳቸውም ነገር አናገኝም አሁንም ቢሆን በየቦታው መፎከር እና ቀራርቶ አይጠቅምም ከትናንት እንማር ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ቢሰሩ ነዉ የምጠቀመው እንጂ በጥላቻ እና የኦሮሞን ህዝብ በመሳደብ ስልጣን ላይ ለመዉጣት አይታሰብም ከንቱ ምኞት ነዉ ኦላና ስለ ሃጫሉ በተነሳ ጊዜ ዉስጤ እጅግ በጣም ያዝናል ሃጫሉን የመሰለ ሰዉ ነዉ ያጣነው።

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመናገር ከሆነ በተሳዳቢዎቹ ብዙ መፍረድም ያስቸግራል .... ህዝባችን ለባለፋት 155 ምናምን እመታት በስሜኖች የክፋ መንፈስ መተት ታስሮዋል .... 🥲🥲🥲እብዛኛዎቹ ባለስልጣኖች ባለሀብቶች የመጡበትን ህብረተስብ የረሱ ማንነታቸውን የጠሉ በሆዳቸው ተገዝተው የራሳቸውን ህዝብ እንደ ድመት የሚበሉ....የራሳቸውን ህዝብ ለመብላት እነጣጥረው የሚቶኩሱ ለሆዳቸው ክብራቸውን እና ህሊናቸውን የሽጡ ....የራሳቸውን ህሊና እይደለም ህዝባቸውን ለዘለእለም ባርነት እሳልፈው የሽጡ....እዎን የኦሮሞ ባለስልጣኖች እና ህዝብ በደብተራው መንፈስ ታስራል... በርትተን ይሄንን እዚም ከራሳችን ላይ ካላወረድን ከባለፋት 150 ምናምን እመታቶች የበለጠ ከመቼውም ግዜ በበለጠ ወደ ማንወጣበት ድቅድቅ ጨለማ እየተጋዝን ነው...!!!

  • @besaasder7707
    @besaasder7707 ปีที่แล้ว

    Sii jalanaa jabadhuu obolesaa kenyaa haftee haaccaluu❤❤❤

  • @kowak2675
    @kowak2675 ปีที่แล้ว +1

    Dhugaa keeti Kaaffee, dhukkuba kana irraa fayyuu qaba Ummatni keenya. Gaarii nu ta'eef walii gammaduufi yeroo rakkoo wal utubuu baruu qabna.❤❤❤❤
    Galatoomi haadhookoo ❤❤❤

  • @jimmalenjisa349
    @jimmalenjisa349 ปีที่แล้ว

    Wonderful message 👏👏 Jabaadhu!

  • @katyoli4378
    @katyoli4378 ปีที่แล้ว

    You are absolutely right Kefyee! God bless you 🙏 ❤️

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 ปีที่แล้ว

    Wow jabadhu

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +5

    እዎን እሜን የእዛውንቶች የእባቶች የእናቶች የህፃናቶች የወንድሞቻችን እና የእህቶቻችን ስደት ስቃይ ሞት ይቁም 👈🏾እንባቸው ይታበስ 😢😢😢ሀገራችን ኦሮሚያ የስላም የነፃነት የፍቅር ምድር ትሁን እሜንx3 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @banjamin4743
      @banjamin4743 ปีที่แล้ว

      Tebda

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      @@banjamin4743 ፍንጋይ ራስ 🧠🔨 በዝሙት የተደቀለ እባት የለሽ ዲቃላ ወሬው ሁሉ ስለ ዝሙት ምናምንቴ ነው😷

    • @banjamin4743
      @banjamin4743 ปีที่แล้ว +1

      Ante.fesame..gedle..yemegeba...yeshermuta..leje..seriy...haterwao

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      @@banjamin4743 የሽርሙጣ ልጅማ እርሶ ኖት 😂😂

  • @demetura5227
    @demetura5227 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @arsiishaashee2169
    @arsiishaashee2169 ปีที่แล้ว +2

    Dhugaa keeti, bashitaa nu keessatti mana ijaaratte kana of keessaa baasuun dirqama ta'ee jira. Nuuf jiraadhu qaalii namaa🥰❤️💚❤️

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว +2

    I agree with yesterday I was crying 😢 😭 😪 💔 so much about zarihun wadaajo, why we did not hear.....

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 ปีที่แล้ว +1

    Well come brother!

  • @melkamuadane2952
    @melkamuadane2952 ปีที่แล้ว +1

    Nice advice& idea.

  • @tuffahailu8465
    @tuffahailu8465 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro❤your right

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤qarroo power jabadhu bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว

    Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kelifapromot6156
    @Kelifapromot6156 ปีที่แล้ว

    That’s right

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +2

    "ስንዴውን ከእንክርዳዱ እንለይ" ..."ጨለማና ብርሀን በፍፁም ህብረት የላቸውም...." ብሎም "እውነትን እውነት በሉ"
    "ሀስትን ደግሞ ሀስት በሉ" ይላል መፆሀፍ ቅዱሳችን ☝🏾ክብር ለሚገባው ለእውነት ብቻ እንመስክር ብሎም ክብር እንስጥ .....👈🏾ለገዛ ከርሳቸው ምቾታቸው ሳይሆን ለህሊናቸው ለህዝባቸው እና ከምንም የበለጠ ለእውነት የቆሙትን ብቻ እንደግፍ.... እንዲት መተኪያ የሌላትን ህይወታቸውን እና ግዜያቸውን ሙሉ የስጡንን ዛሬ በየጫካው ለሚንከራተቱት ጀግኖቻችንን እና በየእስር ቤቱ ታጉረው ለሚስቃዩት ጀግኖቻችን ድምፆ እንሁን ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር እንስጥ ....ለሀቅ ቆመን ህዝባችንን እናንቃ እናስተምር በእንድነት እናቁም...!!!❤️💚❤️👏🏽👏🏽👏🏽

  • @oligenet7404
    @oligenet7404 ปีที่แล้ว

    Be strong! My god with you!!

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +1

    ቢሳካ እጅግ ደስ ይለናል እጀማመሩ ግን ንቀትን የተላበስ ነው....ብልፆግና በእውነት ስላም ፈላጊ ከሆነ እና ጁንታን ጁንታ ብሎ መጥራት ያቆመው እካል የእኛንም ስም እስተካክሎ ከመጥራት ይጀምራል ...ስማችን (ኦነግ ኦላ) እንጂ ሸኔ እይደለም ....ዋቃ ይርዳን እንጂ ህዝባችን ከባድ ፈተና ላይ ነው ያለው..!!!

  • @majaka5169
    @majaka5169 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @arebutube8409
    @arebutube8409 ปีที่แล้ว +2

    ዎንድሜ አንድ ላ ኦሮሞ ህዝብ ያልጋባዉ ናጋር አለ ዬ ኦሮሞ ህዝብ ካምንግዜም በላይ አሁን አንድ ማሆን አለባት ሃይማኖት ልካፋፍለን አይጋባም ባ ጎሳ ማካፋፋል የላብንም እና ካምንግዘዉም በላይ አሁን ቶኩም ያስፋልገናል ❤😍እና ያንተ ፕሮግራም ሁሉም አርፍ ነው ባርታ ቃጥልባት 🙏

  • @aminajaro4283
    @aminajaro4283 ปีที่แล้ว +2

    Bagaa nagaan dhuftee qaali kenyaa ❤❤❤❤

  • @mohamedAhmed-rj9rt
    @mohamedAhmed-rj9rt ปีที่แล้ว

    Galattoommii......

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 ปีที่แล้ว

    100% true

  • @Humanity-321go
    @Humanity-321go ปีที่แล้ว +1

    God bless you Kaffe 💯💯💯💯👍%

  • @mestvteka4160
    @mestvteka4160 ปีที่แล้ว

    Na gala dhibe cinacha kan dhibame beka jedhama mitti ree atti wanti hin dabare hin jiru waqayyo si ummee sodadhu obbollesa ko❤❤q❤❤❤❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว

    ትክክል። ከሰሙት ይህንን መልካም ምክር ይጠቀሙበታል።

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb ปีที่แล้ว +3

    በውነት ።።።ያስጨን ቅ ነበር እኳን አተ መፃፍ ቁዱስ የምታቅ ።።ይቅርና እኛ አዛቦች ይጨቀናል በውነት ልባችን ደማ በጃል መሮ ስም።ተደራጅተው ህዝባችንን አረዱ ፈጣሪን የማይ ፈሩ አሸባሪ ቢዲዮ ው እየ ቀረፁው 🙏🙏😭😭ተመስገን ወድሜ ካፍ ጋር ሠላም መጣ

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      🖤🖤🖤🥲🥲🥲🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 ปีที่แล้ว +1

    Baay’ee yaada jajjabduu waan kaafteef Galatoomi !❤️

  • @jemaalmuhammad5386
    @jemaalmuhammad5386 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Kefyalew Tufaa 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🙏🙏

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +1

    እራሱንም ሆነ የራሱን ህዝብ የማይወድ እና የማያከብር የማያስከብር ኦሮሞ ነኝ ባይ ሌላውን ህዝብ ሊወድ እና ሊያከብር በፍፁም እይችልም .....ትልቁ ችግር የኦሮሞ ህዝብን ለዘመናት የመጣ የሄደ መንግስት ተብዬ ህዝባችንን ለመከፋፈል እና የራሱን ሆድ ለመሙላት እንጂ የኦሮሞን ህዝብ በእንድነት ለማደራጀት እና ለማንቃት ኢትዮጵያ የተባለችው የኦሮሞ ሲኦል ከተመስረተችበት ግዜ እስከ እሁና ደቂቃና ስከድ ድረስ እንድም የስራ የለም .... ዋናው ችግሩ እብዛኛው የኦሮሞ ህዝብ ወዳጁን እና ጠላቱን ለይቶ እለማወቁ ብቻና ብቻ ነው....በእውነት ከሆነ ግን እውነቱን ሳንስት ትክክለኛ ለሆዱ ያደረ ሌባውን እውቀህ ...ሌባን ሌባ ውሽታምን ውሽታም .... ጀግናን ደግሞ ጀግና ብሎ ማክበር ብሎም መደገፋ በፍፁም ሀጢያት እይደለም ....!!!

  • @user-iq7wh6pp2v
    @user-iq7wh6pp2v ปีที่แล้ว

    Obboleessakoo Eebbiffami. Waan jedhe si ibsu hin qabu just love you my big brother.

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጀግና

  • @user-tq6cr7in5d
    @user-tq6cr7in5d 3 หลายเดือนก่อน

    ብሄርቸኝነትን እና ጠበብተኝነትን አስወግድ ደግሞም ውጤቱን በተግባር ታየዋለህ

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 ปีที่แล้ว

    ከፌ በርታ የኦሮሞ ቅመም ነህ በርታ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @dhugaanqofa150
    @dhugaanqofa150 ปีที่แล้ว +1

    Kafe tileyaleh Berta began tiru me hizbachin yemtekim never eyeserah new

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 ปีที่แล้ว

    በትክክል ኦሮሞ እደ እውቀቱና ብዛት ሚዲያላይ የርሱን ሚዲያ ማሳዱግና መስማት አይፈልግም :: ይህን ማስታውህ ልክነው ኦሮሞግ የትም ባታላይ ጨዋ የማይሳደብ የሰውን መብት የሚያከብር እውቀቱ የሰፍ ጀግና ነው❤️❤️ 🙏🏽🙏🙏🏽🙏

  • @daameealemayehu9386
    @daameealemayehu9386 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek 💕 kafe

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum ปีที่แล้ว +1

    Waan baayyee irratti of laaluun barbaachisaa dha❤❤❤

  • @lilfuad3071
    @lilfuad3071 ปีที่แล้ว

    We all are follow you are a smart viewer one of my favorite you tube channel good job keep it up bruh🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 ปีที่แล้ว

    ኦላና የአነሳህው ሃሳብ ትክክል ነው ይሄ በደንብ ነው ያለው ስልዚህ በጥንቃቄ ሊሰራበት ይገባል

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 ปีที่แล้ว +1

    True

  • @dasitaatube1162
    @dasitaatube1162 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍

  • @dawitabyew2463
    @dawitabyew2463 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ከፌ ወደማቸን በርታ ሸር ላይክ እንላለን የልፈት ዋጋህን እስከ መጨረሻው እናዳምጣለን

  • @katyoli4378
    @katyoli4378 ปีที่แล้ว

    Hello Kefyee, how can we get in touch with you. I would like to be connected.
    God bless you and keep you safe. You are the best person ❤️❤️

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 ปีที่แล้ว

    ከፍዬ የኔውድ ጌታ እኳን።።በሰላም አየውክ ❤❤❤❤ወድምዬ የኔደም 💜💙💙

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว +1

    Kafyaalo mee Rabbimatu jira quran Lee lali mee! Dhamsa oboletii Tetiiti ❤

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 ปีที่แล้ว +1

    Welcome qaalii oromo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yessss

  • @adamahmed1788
    @adamahmed1788 ปีที่แล้ว +1

    Kafiyee ko goota sanyii taddee birruu❤❤❤akkam jirta

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤yesss

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ትክክል ትክክል ኦላናኮ እኔም ሁሌ የሚያመኝ እና የሚገርመኝ ነገር 1ኛው ይሄ ነው ....የኦሮሞ ዩቱዩበሮች እና ፓለቲከኞች ፆድት ያለ እውነትን ሲያወሩ የሚያዳምጣቸው በጣም ጥቂቶች ነን....የእኛ ስው የት ሄዶ ነው እያልኩ ሁሌም እራሴን እጠይቃለሁ... 🤷🏾‍♂️ በስሜኑ የክፋ የደብተራ መንፈስ ተጠምዶ ፈዣል ልበል...???🤷🏾‍♂️

  • @bm6056
    @bm6056 ปีที่แล้ว

    Welcome KT 🥰🥰🥰🥰

  • @merrygirma2055
    @merrygirma2055 ปีที่แล้ว

    Salem lante yihun yene wondem endet nek. Please 🙏 selk kuturek Endet Agegnalow??

  • @hanakebede4403
    @hanakebede4403 ปีที่แล้ว +1

    💐💐💐💐💐💐💐 ወንድማችን ዶ/ር አብይን መደገፍ ለአኦሮሞም ሆነ ለአኢትዬጵያ የሚበጀው እሱ ነዉ ጠንካራ የአመራር ሰዉ ከፌ የአኦሮሞን ህዝብ መንግስትን እንዲደግፍ አበረታታ እንወድሀለን። 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      እንቺ የምታስቢው በራስሽ ጭንቅላት የስፋት ልክ ነው....🐽👈🏾….ነገር ግን እውነት እውነት ነች....ለግዜው ትደበቃለች እንጂ እትበረዝም....ጨርሳም እትጠፋም..... 👈🏾እንደ እውር መንጋ እንድን ስው ወይም እንድን የፓለቲካ ድርጅት ተከትሎ እና ለይቶ መደገፍ እና ሌላውን ማጥላላት የጠባብ የፅንፈኞች ብሎም የእውር መንጋዎች የመሀይሞች እስተሳሰብ ነው....👹🔨… ኦላና የክርስቶስ ተከታይ ነው የሚደግፈው እውነትን እና እውነትን ብቻ ነው...!!!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว +1

      የወንድማችን ግዴታ እውነትን እና ክርስቶስን ብቻ መከተል እንጂ እንድን የስው ፍጡር መከተል እይደለም...

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @temesgenoljira1627
    @temesgenoljira1627 ปีที่แล้ว +2

    Yaadnikee Baayyee gaaridha! Osoo afaan Oroomoon dhi'eessitee gaariidha. Dadhabina keenya osoo manuma keessatti Afaan kenyaan ta'ee

  • @hermaborena9485
    @hermaborena9485 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother በተለይ በገዛ ወንድምህ ስኬት መከፋት እርግማን ነው ፈጣሪ ይፈውሰን❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ ነኝ ብሎ የኦሮሞን ህዝብ የሚበላ የሚያስበላ ሆድ እደር ጉዲፈቻ እና ስፋሬ ስለእለ .... ሁሉም የገዛ ወንድምሽ ሊሆን በፍፁም እይገባም..!

  • @user-uu2vl6qx6s
    @user-uu2vl6qx6s ปีที่แล้ว +1

    Still Now we are in the same Attitude Kafe!! No Behavioral change from side Of OROMO's Richs

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birituwoltaji561
    @birituwoltaji561 ปีที่แล้ว

    Thanks for your nice comment

  • @babmam1899
    @babmam1899 ปีที่แล้ว

    ከፍዬ በትክክል በለሀል እኔም ብዬ ብዬ ያቃተኝ ነገር ነው

  • @robenasbashe
    @robenasbashe ปีที่แล้ว

    Ati Qabeenya Oromoo Isa Hangafadha! Leenca keenya Nuuf Jiraadhu!

  • @senayoseph1490
    @senayoseph1490 ปีที่แล้ว

    Barta

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Time is our best life listening yaannis waraanaa qabeenyaa Eegumsaa Eegumsaa harkaa liigii Daraartuu Tulluu congratulation Barattootni Natural sciences humni dhageeffatu qabsoo Kaffiyalow Tufaa Tufaa ashamaa Qaamni dhageeffatu biyyaa

  • @jiratakebeda9314
    @jiratakebeda9314 ปีที่แล้ว +1

    wel come kaffee

  • @mestvteka4160
    @mestvteka4160 ปีที่แล้ว

    Kafe obbolessa ko atti nama jabadha bekadh si dhisi nu warri biyya arba jiru rakko meqa keesa jira

  • @user-fz1fv5pe4f
    @user-fz1fv5pe4f ปีที่แล้ว

    Galtomi Namni yaguu waan gaarii hasawu ilaalcha argata kanaafu hala kanaan yaguu hasoftu gaariidhaa.yoomiyyu waan biyyaa fayyadu haswu dha

  • @galmoadam
    @galmoadam ปีที่แล้ว

    Sirrii

  • @jodigotami8076
    @jodigotami8076 ปีที่แล้ว +1

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 ปีที่แล้ว

    🙏👌❤️

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @hawabashir7852
    @hawabashir7852 ปีที่แล้ว

    ከፌኩኡጌተይጠቢቅኪአለሀይጠቢቅኪከፌኩኡ🌳🌳🌳❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⚪️⚪️⚪️⚪️👍🙏💙💙💙💚💚💚💚🐅🐅🐅🐅🐅🐅💞💞💛💛💛💛💛🔴🔴🔵⚪️❤❤🌳🌳⚫️⚪️🔵🔴⚫️⚪️🔴🔵⚪️⚫️

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @oligenet7404
    @oligenet7404 ปีที่แล้ว

    Kefeyee whatsup? Whatever comes you can share with me in private. My good with you!! Be strong!!!!!

  • @biiftuuoromoo3913
    @biiftuuoromoo3913 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nuf jirradhuu

  • @degefaaredo4141
    @degefaaredo4141 ปีที่แล้ว +2

    Kaffee baga nagadhan nuuf dhfte

  • @belyanjemalbelyanjemal-6550
    @belyanjemalbelyanjemal-6550 ปีที่แล้ว

    Kaffee keenya ani maaliif kana goota sana maa goota siinjedhuu hin danda'u garuu waan jedhuu danda'u 1 yoo jiraate waaqi guddaan baglubbuun sihambise baga waaqi sibaraare karaa ittiin siif barreessu dhabeetinii any how hacee dhabnee sidhabuu hin feenu beeki so waan qabnuun walcina dhaabbanna amma booda karaa barbaachisaa ta'ee haa walcina dhabbannu jedha oromo ergaankoo kanuma ulfaadhaa diinakeetiif dabarsitee of hinlaatin atis dhiiro sigammaddi diinnikee ati saaxilaa turte nigammaddi hingammachiisin amma booda atis oromo dhagahi

  • @wisdomtube8379
    @wisdomtube8379 ปีที่แล้ว

    TH-cam irratti namni video dheeraa hin jaalatu. Cuunfii haga maximum daqiiqaa 15 gahu dhiyeessi.