በጣት በሚቆጠሩ ነውረኛ ምክንያት መላውን ኦሮሞ መጨፍጨፍ የለበትም!ሆቴል ውስጥ ሽጉጥ አወጣብኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ย. 2023
  • በጣት በሚቆጠሩ ነውረኛ ምክንያት መላውን ኦሮሞ መጨፍጨፍ የለበትም!
    #SeifuFantahunShow #SeifuonEBS #SeifuFantahun #ፋኖ #facts #ebc #ebs #360merja #esat #fanatv

ความคิดเห็น • 176

  • @loveoromia7839
    @loveoromia7839 11 หลายเดือนก่อน +5

    Brother kefalew keep it up a good work 👏 👍

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል ያ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ የት ሄደ! ካንተ በላይ ማስተዋል የጎደለው ደናቁርት አለ እንዴ?

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 11 หลายเดือนก่อน +8

    መከባበር ከሌለ አንድ ሕዝብ የትም አይደርስም። ህዝብን ለመለወጥ የምታደርገው ጥረት መልካም ነው ከፌ❤❤❤በህይወት ለመኖር የምንጓጓበት አንዱ ምክንያት ሕዝብ ተቀይሮ ማየት ስለምንፈልግ ነው።

  • @Barkot0590
    @Barkot0590 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከፌ ተባረክ ! የማህበረሰባቸው ህመም ማይረዱ ልክስክሶችን ፈጣሪ ልብ ይስጥልን

    • @AbcdAbd-iv4ky
      @AbcdAbd-iv4ky 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂💊💊💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 11 หลายเดือนก่อน +3

    You are very right kafee

  • @abebagessesse5614
    @abebagessesse5614 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታሳዝናለህ በርግጥ አሞሀል አስተሳሰብህም አላደገም በጣም ታሳዝናለህ እኔ እፀልይልሀለሁ ::ጌታ ምህረት ያውርድልህ!!!

  • @zewdugirma5808
    @zewdugirma5808 11 หลายเดือนก่อน +4

    እስካሁን በህይዎት መኖርህ እራሱ እግዚአብሄርን አመስግን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በትክክል ብለሃል።❤❤❤❤

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 11 หลายเดือนก่อน +3

    May Allh protect u bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 11 หลายเดือนก่อน +2

    Nice to see you. Resprct

  • @alemmimi9275
    @alemmimi9275 11 หลายเดือนก่อน +2

    Welcame Kefalew qalii keenyaa 🥰🥰🥰🥰

  • @SeidSiraj-yy6mp
    @SeidSiraj-yy6mp 11 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ጤነኛ ኑዉ ይህ ሰዉ እስኪ በቅርብ እምታቁት ሰዎች ንገሩን ያመዋል

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb 11 หลายเดือนก่อน +4

    Dear love and our brave brother, anfrchntly we do not understand the language you're using right now. But after this video we try to learn because of we don't want mis the clever program,
    Brow so happy to hear you again back ❤💚 keep it up 😘 and your message matter for bright generation's!!!

  • @tighist331
    @tighist331 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ አብረን እንደአደግን አብረን እንኑር እባካችሑ😢 ኢትዮጵያ የሑላችንም ናት ሰላም ለሑላችንም።

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከፍለው በጣም በጣም እናመሠግናለን

  • @hey1232
    @hey1232 11 หลายเดือนก่อน +1

    Olanaa -Koo May GOD Bless You & Protect You From All Evil Eyes & Spirits 🥰🥰🥰AmennnnnnAmennnnnnnnAmennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn🫶🏾🫶🏾🫶🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @senagedarame8274
    @senagedarame8274 11 หลายเดือนก่อน +1

    nuf jiradhuu sii jalanaa jaba ko ❤❤❤❤

  • @tayenuguse
    @tayenuguse 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ የነበረዉ ሀሳብ በመናገርህ እኔ በአንድ አጋጣሚ ለስራ ጉዳይ አንድ ቢሮ ሄጄ የታዘብኩት ልናገረው ይከብዳል።አንተ በምትሰራው ሰራ ተባረክ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእንደእናንተ አይነት የዱሮ cd እያጠነጠኑ ህዝብን በእባብ መልክ እምታከፋፍሉ እግዚአብሔር ይይላችሁ!!!

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallh kafa❤❤❤❤qarroo power itte mude ❤❤❤❤

  • @senagedarame8274
    @senagedarame8274 11 หลายเดือนก่อน

    dhugaadha jabadhuu

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 11 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም እማዝነው እንደ ሺመልስ ያሉ በድሀ እንባ በሚቀለዱ አውሬዎች ምክንያት ውዱ ኤዋሁ ጨዋው መሪያችን አብይን መሰደቡ ሁል ግዜ ከብዙዎች ጋር ያጣላኛል ግን ግን ግን ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው የድሀ እንባ የድሀ ሞት ኦሮምያ ምድር ፈጣሪ መአቱን እንዲያወርድባት የዘወትር ፀሎቴ ነው ምክንያቱም ድሆች ከኦሮምያ ገበሬ ብራቸው ከፍለው ቦታ ገዝተው ቤት ሰርተው ልጅ ወልደው እየኖሩ ባሉበት ሁኔታ ላይ በድሀው ላይ መአት አወረዱበት ከፌ ብዙዙዙዙ የኢትዮጵያ ህዝብ የገዳዩ የአራጁ የአማራ መንግስት እንዳይመጣ አሁንም ኢሄናክል በደል ደርሶበትም እነሱ እንዳይመጡ ትልቅ ትግል ላይ ነው ምክንያቱም እኔ በግሌ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የኢትዮጵያዊነት ስሜት አይሰማኝም ነበር ማለትም ሁሉም ነገሩ ምንም ቀረ በማይባል መልኩ የአፄ ናፋቂዮች ተቆጣጥረውት ስለነበረ ኢትዮጵያዊነቴም ያስጠላኝ ነበር ነገር ግን የኦሮሞ መንግስት ሲመጣ የእውነት በጣም በደስታ ፈነጠዝኩ ኢትዮጵያዊነቴም አረጋገጥኩ ነገር ግን በኦሮሞ ጥቂት አውሬዎች ምክንያት የእውነት ነው ምልህ የኦሮሞን ህዝብ በጣም ጠልቼ ነበር ያንተን ንግግር ስሰማ ስህተቴን ማረም እንዳለብኝ ተረዳሁኝ እረ እምኖረው በሰነጠለ ሀገር ላይ ነው የኦሮሞ ልጆች በጣምምም ወዳጆቼና ጓደኞቼ ነበሩ ሺመልስ ያናክል ድሀ ካፈናቀለና ከገደለ በሀላ እነዚህ አብረውኝ የሚኖሩ የኦሮሞ ልጆችን መሸሽ ጀመርኩ ካናዳ ስኖር ከብዙ ኦሮሞዎች ጋር ለብዙ አመታት አብረን ኖርን በጣምምም ኤዋሆች በጣም ሰው ወዳጆች ናቸው ነገር ግን ኦሮምያ ምድር ኢሄናክል የሰው ሂወት ስትቀጥፍና ቤት ንብረታቸውን ነጥቆ ለጎዳና ተዳዳሪነት ሲያበቃቸው እነዚህ እማውቃቸው ሰዎች መሸሽ ከጀመርኩ ቆየሁ በሆነ አጋጣሚ ፊትለፊት ከተገናኘን ምን ሆነህ ነው ምን አጠፋን እያሉ ይጠይቁኛል ነገር ግን ውስጤ በበደለኞች ላይ ቂም ስለያዘና ስላዘነ እነዚህ ወንድሞች እንድርቅ አድርጎኛል ይሄን ቪድዮ ስሰማ ስህተቴን ተረዳሁኝ የእውነት ከፌ እኔ ቤት ፈርሶብኝም አይደለም ተበድዬም አይደለም ነገር ግን ብዙ ዘመዶቼ አንብተዋል አልቅሰዋል ተገለዋል

  • @halimahalima152
    @halimahalima152 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kafee ko dhuga 👍🙏😢😢😢😢😢

  • @feysalnejash9718
    @feysalnejash9718 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hey1232
    @hey1232 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ተወልጄ ያደግኩት መሀል ፌንፌኔ እማርኛ የስልጣኔ ምልክት በሚመስልበት በዚህ እይነት ተፆእኖ ስር ነበር ....ነገር "ዋቃ እላህ እግዚእብሄር" በስጠኝ በኦሮሞነቴ በማንነቴ እኔም ሆንኩ ቤተስቦቼ በፍፆም ተደራድረን እናውቅም..🙅🏽‍♂️🙅🏽‍♂️🙅🏽‍♂️

  • @addismulisalelisa3228
    @addismulisalelisa3228 11 หลายเดือนก่อน +2

    Jabaa keenya❤

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 11 หลายเดือนก่อน +3

    Jabadhu

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 11 หลายเดือนก่อน +3

    I’m going see you next month

  • @birkisaabdurahman7590
    @birkisaabdurahman7590 11 หลายเดือนก่อน

    Great job keep it up
    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 11 หลายเดือนก่อน

    Zergna

  • @oligenet7404
    @oligenet7404 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Kefee

  • @purplestars029
    @purplestars029 11 หลายเดือนก่อน +1

    All OROMO is under disagree with how we be treated as a slave! We hard a lot of pain growing up! Now we can understand it, words can't explain🤲🤲🤲🤲 but by Allhas (GOD) greatest we are still alive!!!!

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያአሳዝናል እየተደረገና እየሆነ ያለው በመጀመሪያ እንኳን ጌታ ለዚ አበቃህ በዚ ሰሞን ያሬድ በሚዲያ ወቶ በሀይማኖት የተናገረው በጣም በጣም ትክክል አይደለም ሆኖም ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ሆኖ ያንተ ደሞ ሽንቴ ፀበል ነው ማለት ምን ማለት ነው በጣም ያሳዝናል አንደበታቹን አርሙ ለኦሮሞና ኦሮሚያ ያልታረመ ልቅነት ምላስ አይጠቅምም አሁን ያሬድ ገቢ ሆኗል ታስሯል ይላሉ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ለኦሮሞ ሕዝብ ብላችው ♥️🇪🇹🌳🤍🖤🙏

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትከፍላለህ፡ ጠብቅ፡ ብቻ

  • @muhammedsiraj-tj5wi
    @muhammedsiraj-tj5wi 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ መልካም ሀሳብህን አከብራለው ሆኖም ግን የትም ሀገር በምክር በሰበካ ተቻችሎ ችሎ በሚል ዲስኩር የተረጋገጠ ሀገረ መንግስት አላየንም መፍትሄው ህግና ደንብ ፍትህ የፀደቀባት ሀገር ብቻ ነው ራሱን ችሎ መቆም የሚችለው እንጂ የሰው ልጅ ፍላጎቱም ጥያቄውም ስሜቱም ገደብ የለውም መስመር ካልተበጀ በኢትዮጵያ አይነቱ ብዝሀ ሀይማኖት ብዝሀ ብሔር ባለበት ደሞ ይብሳል አሜሪካም እኮ ሚጠላላ ስሜታዋ ከኔ ውጪ ላሳር የሚል እኮ ከኛ ሀገር የበለጠ ነው ግን ለደካማም ለመንደር አለቃም ለመንግሥትም የተሰመረለት ድንበር አለ በደል ቢፈፀምም ፍትህ እንደሚሰጠው በዳይም ተበዳይም በግልፅ ያውቁታል

  • @IsaacphilipT
    @IsaacphilipT 11 หลายเดือนก่อน

    Hello big man

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉የኔ ጀግና

    • @AbcdAbd-iv4ky
      @AbcdAbd-iv4ky 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @sendabebedane5749
    @sendabebedane5749 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

    • @alemayehugemu3737
      @alemayehugemu3737 11 หลายเดือนก่อน

      Yoni manya illlichise kaan dhielichise heduu ga m
      Madeera. ;;

  • @mamushgope1650
    @mamushgope1650 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Kafe

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😢😢😢😢Yesss

  • @tesfayegirma7037
    @tesfayegirma7037 11 หลายเดือนก่อน

    አዳማ ላይ ቀበሌ 14የተሰባሰቡ የማፍያ ቡድን ትንንሽ መከና ይዘው ከከተማ እየወጡ በመሣሪያ እያያሰራሩ የሚዘርፉት አጋልጥ።

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የሚወደውን እውነት ስለምትገለረጽ የተወነናበዱ ሰዎችን እንዲያስተውሉ ትረዳቸዋለህ: ጥሩ መልእክት ነው።

  • @mulatugurmu8048
    @mulatugurmu8048 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kaffiyyee.
    Si arguu koo baayy'een jammade.

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም፡ ምክር፡ ነው፤ ይህ፡ ነው፡ ለውጥ!

  • @yade716
    @yade716 11 หลายเดือนก่อน +1

    ህውሃት የጠገበው ከመልስ ዜናዊ ሞት ቦሃላ ነበር (20 አመት)። ኦፒዲኦ መጥገብ የጀመረው ደግሞ ወዲያውኑ ከህውሃት ውድቀት ቦሃላ ነው (0 አመት)። ኦፒዲኦ ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ስሙን ወደ ብልጽግና ቀይሮና የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ ጠልፎ ህውሃት የከለከለውን "የአብረን እንብላ፣ እንዝረፍ" ጥያቄ ወደ "ብቻየን ልብላ" የቀየረ ነው። ለማንኝውም ከታች ጀምሮ እስከ ላይ ያለው መዋቅር ለመለወጥ ምንም ቁርጥኝነት የላቸውም። "ምንም አይመጣም" በሚል ትእቢት ተወጥረዋል።

  • @seyoumdebebe554
    @seyoumdebebe554 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትእቢት ውድቀትን ይቀድማል

  • @mllm3621
    @mllm3621 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቁሌባማነው ???

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ የኔ ጀግና

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም ሰው እናመሰግናለን 🥰🥰

    • @konjoa0110
      @konjoa0110 11 หลายเดือนก่อน

      Melkam lelase yeleshem.

  • @tizazukelbesa4269
    @tizazukelbesa4269 11 หลายเดือนก่อน

    Namaa cimaa waan nuuf fideef galatomi kafee

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 11 หลายเดือนก่อน

    አንቴንና አንቴን በሚመስሉ ስድአደጎች ምክንያት ኦሮሞ ለአመታት ገና አቀርቅሮና አንገቱን ደፍቶ ይቆያል።

  • @berehanabebe2010
    @berehanabebe2010 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimahalima152
    @halimahalima152 11 หลายเดือนก่อน

    Kafee nuuf jiradhu insha'Allah ❤️🙏

  • @kidanelelisa9502
    @kidanelelisa9502 11 หลายเดือนก่อน

    Jabbadhu jiratani waa arguu fi waa hubachuun gaarii dha! Waaaqayyoo baga si jiraachise! Waa'ee Abiyuu garuu, baay'ee dhugaa hin ba'iin namni lubbuun jirru mali akka ta'u beekuun rakkisadha(Haacee waa'ee nama lubbun jirru dhaadheessuun rakkoodha jedha ture). Hundaafuu quuqqaan kee quuqqaa kotti Gooftaan Keenya Iyeesuus si waliin naaf haa ta'u!!!

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 11 หลายเดือนก่อน +2

    jabbadhuu kafuu koo 🥰🥰🥰🥰🥰 oromo you tube isaa sher like godhaa sbcrab gochuun jajabeesuun diirqamaa 😢😢😢

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 11 หลายเดือนก่อน +1

    #WOYANE yeTIGRAYEN HIZB ENDEMAYWEKL
    #OPDM/#OLF yeOROMON HIZB AYWEKELUM 🚫

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 3 หลายเดือนก่อน

    Galla Kee duro jemirom geday nwu
    Ehen tiwashale

  • @alemayehugemu3737
    @alemayehugemu3737 11 หลายเดือนก่อน

    Yanitee Eirrigatta Yasiqeenayalli tanks :::::

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 11 หลายเดือนก่อน +1

    አተሰ የባለስልጣና ስምእየጠራክ በሚዲያክ ስትበጠረቅ ነበር ኦሮሞ ሰውካክባርነው ኦሮሞ ኖን ያወረደው በኦሮሞ ስም የምነግደውበዝቷል አተንጨምሮ

  • @super__star6823
    @super__star6823 11 หลายเดือนก่อน +2

    He said Oromo was not allowed to live on city before , in a city that has 86 ethnics lived for the last 100 years . How pethatic

    • @photography6969
      @photography6969 11 หลายเดือนก่อน

      Tawlin mistrun lenga liwekilachumalt eha naw bashitgaw enkalwn bedemb yenornaw hiwet naw

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 3 หลายเดือนก่อน

      He is telling you the truth 100% Fact

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw5605 11 หลายเดือนก่อน

    ግ ን ይህልጅ ቀይ መስመር ከረገጠ ቆየ ብቻ መጨረሻህን አብረን እምናይ ያድርገን አንተ ዝንብ ነህ ቀላል ነው በነገራችን ላይ በዚሁ በጨምላቃው ፖለቲካህ ይሻላል በማታውከው መ/ቅዱስት ሰውን አትቆምር አትቀለድ

  • @yaredmuluneh1858
    @yaredmuluneh1858 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከፌ ተለውጠሀል

  • @merrygirma2055
    @merrygirma2055 11 หลายเดือนก่อน

    Hulum sawu Endate behon min alebat!!!❤❤❤❤❤ Erasen tapek wondeme

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት ኢምግሬሽን ያለዉን ብታይ ኢትዬጲያዊነት የስጠላሀል

  • @yosephtefera4584
    @yosephtefera4584 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና በርታልኝ አቦ

    • @AbcdAbd-iv4ky
      @AbcdAbd-iv4ky 11 หลายเดือนก่อน

      ምድንጀግነነቱ😂😂

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 11 หลายเดือนก่อน

    Olanaa Koo 🫶🏾🫶🏾🫶🏾

  • @super__star6823
    @super__star6823 11 หลายเดือนก่อน +1

    What is Oromo "habet " there is no such a thing Oromo belonging . It belong to all Ethiopians

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 11 หลายเดือนก่อน +1

    tbrke

  • @mulatugurmu8048
    @mulatugurmu8048 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍዬ÷
    ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል::

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 11 หลายเดือนก่อน

    Why do work with TPLF then?

  • @Kennakoo-fi9tr
    @Kennakoo-fi9tr 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባናትህ፡ ++ ክል፡ ክፍት ኦፍ

  • @behailuteshale-ni1cf
    @behailuteshale-ni1cf 11 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ህይዎትክ ያምር ነበር

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 11 หลายเดือนก่อน

    በማስረጃ አውራ ፡፡ለመከላከል ነው የምትዋሸው፡፡ምክርም ከሆነ ጥሩ ነው ፡፡

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 11 หลายเดือนก่อน

    ኤሮጳ ውስጥ የመንግስት ሰራተኛ በስራ ሰአት ሌላ ቦታ ቢገኝ አለማስጠንቀቂያ ይባረራል።

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 11 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ከፍያለዉ በጊዜ ሀይ ካልተባለ ለስርአቱ ትልቅ አፍደገ ይሆናሉ
    የትግሬ አክቲቪስቶች እዛ 22 ጥቂት የጠገቡ የትግሬ አጭበርባሪዎችን በጊዜ ሀይ ቢሉ ኖሮ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 11 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ ቤታችሁን ጥረጉ፣ ከመካከላችሁ ሌቦችን ጉበኞችን አጋልጡ አትፍሩአቸው። ሌባ መፈራት የለበትም መዋረድ እንጂ፣ በኦሮሞ ስምሽየሚነግዱትን አጽዱ፣

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 11 หลายเดือนก่อน +1

    tekkl

  • @jamilaaoromiyaaarsii7021
    @jamilaaoromiyaaarsii7021 11 หลายเดือนก่อน +1

    hamtuu isini iraa haa qabuu sanyii nufi jiradhaa

  • @mllm3621
    @mllm3621 11 หลายเดือนก่อน

    ፎቶአብረህተነስ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 11 หลายเดือนก่อน

    ሌብነቱ ከታች ከቀበሌ ይጀምርና በአንተ በኩል አልፎ ማሳረጊያው እብይ ነው:: ሌላው እባቶቻችን የመሰረቷት የቀድሞዋ በረራ የእሁኗ አዲስ አበባ የአማራ ርስት ስትሆን ከተስማማን ብሄር ብሄረሰብ የሚኖርባት ትሆናለች እለበለዛ ግን ወደባለቤቷ ትመለሳለች::ፋኖ💪

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 11 หลายเดือนก่อน +1

    Push for ward ignoring because this is your land/ home we don’t have permission anymore

  • @liya5869
    @liya5869 11 หลายเดือนก่อน

    Pls save it for your self አንተን ብሎ ሀይማኖተኛ እያንዳንድሽ get ready for your karema. በስውም በእግዚአብሔርም የተጠላ ህዝብ ነው ኦሮሞ ።

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 11 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረህ አምላክ ከአንተ ጋር የምነጋገር ሁሉ ከአንተ የባሰ ውርጋጥ ነው።

  • @konjoa0110
    @konjoa0110 11 หลายเดือนก่อน

    Ahune selatane seyezunew yawkew minende honke.

  • @jamilaaoromiyaaarsii7021
    @jamilaaoromiyaaarsii7021 11 หลายเดือนก่อน

    😘💜

  • @AshebirtehakolaAshebir-pf7kp
    @AshebirtehakolaAshebir-pf7kp 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ባለ ጊዜ ነን ብላችሁ አይደል ቤታችንን እያፍርሳችሁብን ያላችሁት

  • @hey1232
    @hey1232 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኮለኔል እብይ ባልከው በፍፁምምም ባልስማማም በሌላው ንግግርህ 100% እስማማለሁ 🫶🏾🫶🏾🫶🏾🌹🌳🌹✌🏾✌🏾✌🏾

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 11 หลายเดือนก่อน

    በጋልኛ ብታዎራኮ ይሰሙህ ነበር ለምን በነፍጠኛ ቋንቋ ታወራለህ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 11 หลายเดือนก่อน

    Endante aynetun yekarefa afe yalewen egzeabher afhen yezgaw lela yemelew yalm lebona yestachu mekebaber yebeltal

  • @lijalemseyoum4503
    @lijalemseyoum4503 11 หลายเดือนก่อน

    አሁንም በአንፃሩ ደግሞ ከኦሮምኛ ውጭ ለመናገር የሚፈሩ መኖራቸው አትርሳ

    • @photography6969
      @photography6969 11 หลายเดือนก่อน

      Fas kalbki awo tifralki

  • @tsahayshemels9068
    @tsahayshemels9068 11 หลายเดือนก่อน

    Baga jiraate haadhoo koo

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 11 หลายเดือนก่อน

    Oromo is the killer

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 11 หลายเดือนก่อน

    ከፍየ፡በዉነት፡እኔ፡አመራ፡ነኝ፡የተሳደቡት፡ልጆች፡አያናድዱም፡መንፈስ፡ነዉ፡የሚነዳቸዉ፡ኢየሱስ፡ይድረሰላቸዉ፡ከምድር፡መጥፋት፡ያለባቸዉ፡ሸኒ፡እና፡ፋኖ፡ብቻ።

  • @finfinetimes
    @finfinetimes 11 หลายเดือนก่อน

    Kaffee I know miira kee nan hubadha garuu waan goonu naaf hin galu...

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 11 หลายเดือนก่อน +1

    OPDO n kashilabbee dhaa bar

  • @super__star6823
    @super__star6823 11 หลายเดือนก่อน

    Who said out 86 ethinics it only Oromo country ?

  • @wehib__tttg4192
    @wehib__tttg4192 11 หลายเดือนก่อน

    Weshetam leba

  • @super__star6823
    @super__star6823 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mothers and children are killed daily in Welega, his worry un existing issue that he was not able to speak Oromo . Stupid silly issue not having song in the club

  • @shegermedia7055
    @shegermedia7055 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 8:42 8:44 8:47