ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሚኒሊክ ሰልፍ ጠርቶ ነው ፈረሳችንን በግድ የነጠቀን! የሲዳ ደበሌ ቤተሰብ! ፈረሱ ነጭ እና የሚያምር ቤት የተወለደ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 เม.ย. 2023
  • ሚኒሊክ ፈረሳችንን በግድ ነው የነጠቀን! የሲዳ ደበሌ ቤተሰብ! ፈረሱ ነጭ እና የሚያምር ነበር!

ความคิดเห็น • 314

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ እያላቹ ጥላቻን የሚዘራ በእግዚአብሔር ስም የሚባርክ ክርስቲያን ምንአይነት ነው? እናተ እግዚአብሔር ያወቃችሁ ይመስላችሁ ግን አታውቁትም!!!

  • @abiyotkassahun3535
    @abiyotkassahun3535 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምለው በዘመኑ የፈረስ ዋጋ ስንት እንደነበር ቢገፅ ያደለው ብዙ ያደርጋል አላያችሁም እንዴ የመጀመሪያ የሆነው የኤሌትሪክ መኪና በዘመናችን ሲበረከት ይህ እንኳን አልተወራለትም።

  • @hermaborena9485
    @hermaborena9485 ปีที่แล้ว +15

    ከፌ ትልቅ ስራ ነው ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ለትውልድ መተላለፍ ያለበት ድንቅ ታሪክ ነው❤❤

    • @NunuNunu-gs6xm
      @NunuNunu-gs6xm 2 หลายเดือนก่อน

      🗣🗣🗣🗣🗣🗣🙏🙏🙏🙏😭

  • @debissaiyasu3708
    @debissaiyasu3708 ปีที่แล้ว +3

    ካፌ እናማሰግናሃለን እግዘሐኤበር ዘመን ሁሉ ይባርክህ እዉነት የህዝብ ልጅ ነህ፡፡ በቃ ሙሴ ነህ /ዳዊት/ነህ ትንሹ እረኛ ልጅ›› እንወደሃለን

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x ปีที่แล้ว +6

    ምንሊክ ከሞተ 127 ግን በአጥንቱ ደንብራች ልትሞቱ ነው 😁😁😁😁😁

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +6

    የኦሮሞ አባቶች ሁልግዜም ሲታዩ እንዴት እንደሚያምሩ እና ግርማ ሞገሳቸዉ ይገርማል ታሪክን ደግሞ ከባለታሪኮቹ አንደበት እንደዚህ መስማት እንዴት ደስ ይላል ረዥም እድሜ ይስጦት አባቴ።🙏

  • @biniyambini6682
    @biniyambini6682 ปีที่แล้ว +4

    ከፌ እኔ የምለው ከፈተኛ የበታችነት ስሜት ከምትሰቃይ ወደ ጌታ ቃል ተመለስ አለበለዚያ ልክ እንደምንልክ ወደ ስኣል

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g ปีที่แล้ว +3

    የጋላ የበታችነት ተፈጥሮ እስከ ምጽአት ዘመን የማይፈወስ በሽታ ነው።

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 ปีที่แล้ว +5

    ፎቶውን ለጥፋችሁ አፋልጉኝ ውጡ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @abebe809
    @abebe809 ปีที่แล้ว +4

    Thankyou Pr Kafe, seenaa Rirmi hin nyaatu.❤💔❤💚💚💚💔❤💔For Sharing historical truth and best informations❤💔❤💔💚💚💚💔❤💔!!!

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

      አፈር ይብላ እንዳልለው ድንጋይ ተጭኖታል
      እኚህ ሰው ስያስቡ ነው የወሰዱትን እህል ለማስመዘን ፈለገና አድስ አበባ ወሰደኝ ስንዴው ትርፍ መጣ እሱንም ጨምሮ ወስዶ በምሽት ሂድ ትደርሳለህ ብሎኝ በጅብ ልበላ ነበር ቤትክርስትያን ገብቼ አመለጥኩኝ ነው ያሉት በጥቂቱ የባለመረቱ ግፍ አንሶ የትርጉም ሙስና ትሰራለህ እንደ ጉርባ ጉራከ ኛ ዱ !

  • @miko_Tube7
    @miko_Tube7 ปีที่แล้ว +2

    እሄን ታሪክ ለማወቅ ያልገለበጥኩት የኦሮምኛ መፃፍ የለም ፈጣሪ ይባርክ ከፌ ፍርዱን ለእትዮጵያ ህዝብ እንተዋለን

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum ปีที่แล้ว +4

    ከፌ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሃል❤❤❤❤

  • @getnetweldemariam1392
    @getnetweldemariam1392 ปีที่แล้ว +2

    Minilik 🦁🦁💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @user-qy1oj3hj8d
    @user-qy1oj3hj8d 5 หลายเดือนก่อน

    ከፌ የ እውነት ሰው እናመሰግናለን ታሪክ ሰሪ ይሞታል እንጂ ታሪክ አይሞትም

  • @bm6056
    @bm6056 ปีที่แล้ว +2

    Amazing job Kafee 👏👏thank you 🙏🏾❤️🥰🥰🥰

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 ปีที่แล้ว

    Thank you Kefe you did excellent job! Bravo!!!!!!!!

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይፈውስሕ ከፍያለው የዛሬ 150 አመት ታወራለህ የፈጠራ ክፋት ታወራለህ
    ስለፈረስ ታወራለህ የሰውን ልጅ እያረዱ ባለጌ ነህ ፍርድ ይመጣብሀል ጥላቻህ ልክ አቷል

  • @desyyb3557
    @desyyb3557 ปีที่แล้ว +2

    Jabaadhu jabaa namaa,Kaaffee keenya,hojii guddaa hojjatte,seenaa dhokate akkasii sirritti nuuf baasi.Akka yaadatti garuu Amariffaan wal keessa maktee translate godhurra,Jaarsi afaan oromoon waan yaadatu hunda akka hasawu,carraa oso kenniteefi bareeda ture.Warra afaan oromoo hin beeknef ammoo video braatin amariffatti translate gootee oso dhihessite bareedan jedha.Waan hundaafu hojii guddaa akkasii jabaadhu itti nuu fufi.

  • @dawitabyew2463
    @dawitabyew2463 ปีที่แล้ว +4

    ከፌ መቸመ ቢሆን ትውልድሀ ይባረክ መልካም ልጅ መልካም አስተሳሰብ መልካም ስዕብና ያለህ ልጅ ነህ

  • @beleteleysu99
    @beleteleysu99 ปีที่แล้ว +3

    በሞተ በመሸማቀቅ ዕድሜህን ትጨርሳለህ!!

  • @gjhh9121
    @gjhh9121 ปีที่แล้ว +3

    ፈረስ ጠፍቶ ነው 😂😂😂 ቀልደኞች 🤣🤣

  • @user-zb8ni3ud6z
    @user-zb8ni3ud6z ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ ማለት እውነት ማለት ነው፤ እውነት ደግሞ በድምፅ ብልጫ አይደለም፡፡ እውነት ብቻዋን እውነት ናት፡፡ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከፌ፤ ተባረክ፡፡

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉ ኦሮሞ ልክ አንደዚህ ልጅ ቆማጣን ቆማጣ ማለት አለበት !! የምን መደባበቅ ነው !! የኦሮሞ ህዝብ በዚህ ሚኒልክ የሚባል ፍጥረት ያልደረሰበት ጉድ የለም እና መደባበቅና ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አያስፈልግም ## ክብር ይገባሃል ጀግናችን ።

  • @dagbe3552
    @dagbe3552 ปีที่แล้ว +2

    አተ ያላየህውን ታወራለህ እኛደሞ ያየነውን ሆድ የቀደዳችሁት ምን ያላረጋችሁት አለ ክፋትን ሁሉነው የሠራችሁት ምን ቀራችሁ ሢኦል የሚሠራውን ነው የሠራችሁት እና ያው ይቀጥላል

  • @GGU900
    @GGU900 ปีที่แล้ว +2

    galatoomi Kaffee seenaa keenya soqnee yoo baasne malee namuu nuuf hin himu🙏🙏🙏🙏

  • @hayathassan5394
    @hayathassan5394 ปีที่แล้ว +1

    Oh my goodness Kafee you did great job 👍👍👍

  • @ganatitana7722
    @ganatitana7722 ปีที่แล้ว +2

    Dhugaan hin baduus hin dhoqaatus ❤❤😭😭💖
    Bineensi mililkii nuu same

  • @getnetalemu5585
    @getnetalemu5585 ปีที่แล้ว +2

    ዘመነ መሳፍንት የነበረው ስርኣት እንደዚህ ነበር በመላው ኢትዮጲያ። በጎንደር ሙክት አሞክቶ ከበላ/መር ከቀፎ ቆርጦ ካልሰጠ እና ከተደረሰበት በገበያ ቀን 40 ጅራፍ ይገረፍ ነበር

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +1

    Thank you🍎🍎💚💚💚🙏🙏🙏

  • @BogalleAsafa
    @BogalleAsafa ปีที่แล้ว +2

    አያቶቻቸው አያቶቻችንን ሲበድሉ፣ሲዘርፉ፣ሲያንቋሹ፣ሲሰድቡናሲእገሉ፣ ወዘተ ሲያደርጉ ነበር!ዛሬም የልጅ ልጆቻቸውም ያንን ለመድግምና ለምን ቀረብን እያሉ እዚያም እዚህም ይወራጫሉ!አንዴ በእምነት፣በፖለቲካ፣በጋብቻ ሰበብ ተጠግተውን አልፋታ እያሉን ነው

  • @tigistkebede8559
    @tigistkebede8559 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂 ኸረ በስመአብ ሀገር የሚመራ ንጉስ ፈረስ አጥቶ ሲሰርቅ ታየኝ እኮ 😂😂😂😂

  • @seenaaboruu9942
    @seenaaboruu9942 ปีที่แล้ว +1

    Galatomii bro seenaa .....jedhee haacaaluu hundeessaa ❤

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t ปีที่แล้ว +3

    ኦሮምኛ አለማወቄ እንደዛሬ ቆጭቶኝ አያቅም።
    ታሪኩን "ከፈረሱ አፍ" እንደመስማት የሚጠቅም ነገር የለም።
    ግን ከፋለው ቱፋ አለ እና ነገሩን አብራራልን።
    ዋቃ ጉራቻ ይባርካችሁ!!

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnn Amennnnnnnnnnnnnn Amennnnnnn👏🏽👏🏽👏🏽❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @TamratTesfaye939.
    @TamratTesfaye939. ปีที่แล้ว

    The Best Man You are kAFE .... go a head .....

  • @gashawmerga5899
    @gashawmerga5899 ปีที่แล้ว +1

    thanks Paster

  • @user-xr5hd4vh5y
    @user-xr5hd4vh5y ปีที่แล้ว +1

    ታባራክልን ታሪክ ማቼም ሀይራሳም ኣጩ ታናግሮዋል።

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 ปีที่แล้ว +2

    በውነት አጫሉ ሁዴሳን ።።።ዛሬ ቆሞ ኤዷል ተመስጌን አምላኬ 😭😭😭🙄

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 ปีที่แล้ว +2

    Wayyoo sabakoo amma kana uuuuuuuuuuuufff warabeessii iyyinaan mana amantaa seenee dhaabadhee bulee😭😭😭😭😭😭

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 ปีที่แล้ว +1

    I realy appricat the information.❤.that is how they used oromo people 😭😭 I love my oromo people🎀🎀🇱🇧🇱🇧🇱🇧🎀🎀🎀🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🎀🎀🎀

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q ปีที่แล้ว

    ዋው እውነት ምንም ብትቀጥን አትበጠስም ወንድማችን የእኔ አባትም 96 ዓመቱ ነዉ እና አድስ አበባ ነበርን አለ አባቴ በአሁኑ አድሱ ገበያ ሾላ ገብያ አከባቢ ነበር የአያት ቤት ነበር እነዝ ወራሪ ወሰዱብን አሁን ያለነው ሱሉልታ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @Legesse623
    @Legesse623 ปีที่แล้ว +1

    ከፈዬ ጌታ አብዝቶ ዘርማንዘርህን ይባርከ ተባረከ በረታልን እዲህነው ኦሮሞ ታሪኩን ለትውልድ ማሰተማር በጣም ነው የተደሰትኩት እጩማ ማርሻል አጫሉ ሁዴሳ ነው መባል ያለበት ከዛም በላይ መአረግ ይገባዋል ነብሱን ይማረው አተም የሱ ምትካችን ነህ ጌታ አብዝቶ ጥበቃውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adugnaf442
    @adugnaf442 ปีที่แล้ว

    የጠባብነት ጥግ ጋዜጠኝነት ብሽክ የታላላቆችን ህፀፅ ፍለጋ

  • @birhanemosisa5883
    @birhanemosisa5883 ปีที่แล้ว +4

    Nuuf jiraadhu qaalii nama❤️

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 ปีที่แล้ว

    Wow Haacaalu was absolutely right

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 ปีที่แล้ว +4

    ሚኒሊክ ከሞተ እኮ ቆየ

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      እያ ጅቦ ሞተ እንጂ የእያ ጅቦ ታሬክ እልሞተም 👹🔨👹🔨👹🔨

    • @tigistkebede8559
      @tigistkebede8559 ปีที่แล้ว +2

      @@hey1232 ታሪኩም መቼም አይሞትም..ሁሌም ህያው ነው 👑❤️ ምንሊኩ 💪🏽

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว +1

      Teyachew laligebachew. Enesu wedehula yirotalu enesunina agerituan yemiyatefa akal tigun yizo yisikibinal letelat memechet yihew new yezin zemen man endemiyawera anakim ende Amerika habesha bemulu kes bekes enditefa erasachin lenechoch eyetemechen new

  • @biniyambini6682
    @biniyambini6682 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ፈረስ ብቻ የወሰድበት ንጉሱ ደግ እና ሩህሩህ በመሆናቸው እንጂ አንኳን ፈረሱ ህዝብም የንጉሱ ነው። ነገር ግን አሁን የፈረስ ካሳ ከፈለጋችሁ ንጉሱ ተመልሰው ስነግሱ እንጠይቃቸዋለን። ምንልከ ዘላለም ይንገስ

  • @derejedea8067
    @derejedea8067 ปีที่แล้ว

    ፈረስን የፈጠረው እግዚአብሔር ስለሆነ በ7ቱ አህጉራት አለ!

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 ปีที่แล้ว +1

    Hulum ye Ethiopia biher bihereseboch ehenin ewuneta mawoq alebachewu, Enamesegnalen Kefe

  • @tadeleroro2072
    @tadeleroro2072 ปีที่แล้ว

    I very Apriciating you kafe thank you very much!!!!!!!!

  • @user-xh3iw5kl4v
    @user-xh3iw5kl4v ปีที่แล้ว +1

    ከሴት አያቴ ጋራ ተመሳሳይ ነው እንጨት ይዛ ገበያ መጣች እንጨቷን ነጠቋት
    ደብድበዋት የአማራ ሴቶች አህያን ብቻ ይዛ ተመለሰች የድሮ ክፋት አይወራ

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c ปีที่แล้ว +3

    ካንተ ፈረሱ ይሻላል ካንተ

  • @bachakebede8553
    @bachakebede8553 ปีที่แล้ว +1

    kafee namaa jabaadha.oromoo "dhugaan ilmoo rabbitti "jedha.dhugichi immoo birmadummaa namaa baasa

  • @wejettube6488
    @wejettube6488 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ እረ ሳቄ ና በአፍሪካ የመጀመሪያው ሹፌር ሚኒሊክ ነው

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 ปีที่แล้ว +1

    ዝቅ ያለው እሱ አብዶ ነው የሻባው 😂😂😂😂

  • @by8344
    @by8344 ปีที่แล้ว +1

    This was the truth.

  • @ahmadinsultan9640
    @ahmadinsultan9640 ปีที่แล้ว +1

    Galatoomi kaffee hojii boonsaa dalagdee waan dhaldhalaaf taa ,u hojete seenaa rirmi hin nyaatu

  • @zewdusatecha9125
    @zewdusatecha9125 ปีที่แล้ว

    Thank you so much.gaalatoomi

  • @hayatah7696
    @hayatah7696 ปีที่แล้ว +1

    Akka si jaaladhu akaam hacii ti silala 😢😢❤️❤️❤️

  • @chanyalewbedassa4397
    @chanyalewbedassa4397 ปีที่แล้ว

    በዘመኑ ዋጋው በቁጥር ትንሽም ቢሆን ገንዘቡ ለገበሬው ትልቅ ዋጋ ነበረው የኤሌክትሪክ መኪና ኃይሌ ገ/ ስላሴ ለአብይ የሰጠው ወዶ ፈቅዶና ፈልጎት እንጂ እንደ ፈረሱ በአደባባይ ላይ አልተቀማም።

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว +3

    ምሊንክ የሞተው እኮ 127 አመት ሆነው ታዲያ ይሄ ሰው ስንት አመቱ ነው 😂😂😂😂😂

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ የውሸትም ልክ አለው መሳቂያዎች

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-zp7fy8tt6s ከቻልሽ ጥያቄየን መልሽ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน

      @@mayatube1107 እኔ አማራ ነኝ ስራቸው እያሳቀኝ ነው በሞተ ሰው ፓለቲካ ሲሰሩ አሳዘኑን የደንቆሮ ጥርቅም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-zp7fy8tt6s ይቅርታ አወ እንግዲሂ ማየት ምን ይደረጋል

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አትበጠ ስም ብኤር ቤረሠቦች 👍👍👍

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ከፍያለው : እግዚአብሔር አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ : እውነት ተደብቆ አይቀርም : ጊዜና ወቅቱን እየጠበቀ ይገለጣል : :

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 ปีที่แล้ว

    እንደው ከፍያለው ምንአለ ወንጌል ብትሰራበት ፀብ ጥላቻ ቂም ምን ይሰራል ማንን ያንፃል? ስንት ነፍሳት ወደ መንግስተ ሰማይ ተጨመሩ
    አስተውል አስተውል

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb ปีที่แล้ว +2

    It is so amazing, Just thank you, OLAaNA

  • @shawuunagasaa4882
    @shawuunagasaa4882 ปีที่แล้ว

    BAGAA DHUGAA BAFTEE NAMAA KOO❤❤

  • @dinkisagofar8771
    @dinkisagofar8771 ปีที่แล้ว +1

    Namni dhugaa beeku haajiraatu

  • @user-jl1kx4xf7d
    @user-jl1kx4xf7d 10 หลายเดือนก่อน

    Wannee sanyii gootaa Galatoomi

  • @gazalsaid7573
    @gazalsaid7573 ปีที่แล้ว

    Jabaadhu. rabbi si haa tiksu. atis hamma dandeettuun of eegi.

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 ปีที่แล้ว +1

    Le mehonu be minilik kemotu sint amet honew 110 amet alefew. Be eza gizie yenebere manim be hiwet yelem.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Pro BiranuuNagga dhalootaa ijaa qabdu gurriis Eegumsaa Eegumsaa kolfaan dhumnee

  • @hiwotbelachew2349
    @hiwotbelachew2349 ปีที่แล้ว +1

    እና ምን ይጠበስ

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x ปีที่แล้ว +1

    እረ ዝበል የታሪክ አታላወች ።ምንሊክ ከሞተ 127 ነው እኮ።

  • @genetgenet9909
    @genetgenet9909 ปีที่แล้ว

    Kafee gootaa oromoo koo 💕💕

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 ปีที่แล้ว +2

    የኦሮሞ ፖለቲካ የዘመኑ ኮሜዲ እናንተ ባትኖሩ ይህንን የኑሮ ዉድነት እንዴት እናልፈዉ ነበር ? በእዉነት ኑሩልን

  • @shitayeguluju4851
    @shitayeguluju4851 ปีที่แล้ว

    Ati garuu namadha haftee hacee keenyati si jaallanna baayee

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 ปีที่แล้ว

    Kefeee wendemachen berta betam enamesegenalen enlalen ke Shager❤

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 ปีที่แล้ว +1

    Hatuun Farida Irra bu'uu qabani

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 ปีที่แล้ว +2

    Good job Kafee, Miliniiki Hattuu

  • @user-cb9kt4pq1f
    @user-cb9kt4pq1f ปีที่แล้ว

    Kafe Waaqayyo baayisee sihaeebisdu. Greatest I have no words to say what yiu have fone

  • @blftukumalesa13
    @blftukumalesa13 ปีที่แล้ว

    Ayii Kani sanii maalii goonnaa abbaakoorraa maqaa batasikanatii lafa hektara Lama fudhatani 😭😭😭😭😭😭

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 ปีที่แล้ว

    Digging out & preserving story!!!

  • @finekash561
    @finekash561 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እውነት ተናገሩ (finfine)ምንድነው??አዲሣባ ነው አለው😂😂

  • @ameralmukhaini9104
    @ameralmukhaini9104 ปีที่แล้ว

    Kafeejabaa kenyaa galatomii Seenaa bayyee bareeda nuuf dhagesisuu ketiif ❤❤❤

  • @user-iq7wh6pp2v
    @user-iq7wh6pp2v ปีที่แล้ว

    Kaffee umurii dheertuu nuuf jiraadhu. Waan guddaa sirraa baradheera. Dhugaadhaaf dhugaa bahuuf nama dhalate jechuun si'i. Waaqayyo inni jiraataan si haa eegu. Eebbiffami.

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጀግናነው ሚኒሊክ ሁሉየኔማለት ያምራችሀል አብይስልጣ ሲለቅ ምንእደሚውጣችሁ እናያለን ሙጀሊታሞች

  • @horrie33
    @horrie33 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ሄዳችሁ ከሲዖል አትቀበሉትም?

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      ሲኦል መሄዱንም እውቀሻል 👹🔨👹🔨👹🔨😂😂😂

  • @danilakewbethelrestauranta1506
    @danilakewbethelrestauranta1506 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌል ወደ ፖለቲካ ሲቀየር.......

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 ปีที่แล้ว

    wooww Seena bekuni Gaaridha
    Galatoma

  • @mtabrahaml
    @mtabrahaml ปีที่แล้ว +2

    This kind of hate false story will bring us into hailfire

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Barnootaafi
    Lollis ifaa tasumaa

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 ปีที่แล้ว +2

    ከፌ ኮ baga jiraatte😊

  • @gemechu6173
    @gemechu6173 ปีที่แล้ว

    Eebbifamaa Namaa Waqayyo 🙏🙏🙏
    Dhugaan Hacees Kaan Oromoos Ifatti Bahaa Jirti 👌

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g ปีที่แล้ว +3

    የጋላ ተረት ተረት ማለቂያ የለውም።

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 ปีที่แล้ว

    Long time you are back? kkkk

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 ปีที่แล้ว

    To reveal the truth is always wonderful

  • @bedassazenbaba1498
    @bedassazenbaba1498 ปีที่แล้ว

    Kefalo nuuf jiraadhu,dhugaa jiru Uummatni beeku qaba.

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb ปีที่แล้ว

    ለብአር ቤረሠብ።።። ኢፋ መሆኑን ትልቅ ስራነው ጀግና 🐆🐆🐆🐆🐆አጬ አቀኛው አጬ።። የዋውአጬ አባቢው አጬ እናመሰግናለን ዋለን ነብሱንይማር 😭😱🐆አጬ አልሞትክም ያሠብከው ሁሉ ይወጣል በወድሞችክ እናመሰግናለን ከፍዬ 🐆🐆💓💓💓

  • @abdetatesgera9514
    @abdetatesgera9514 ปีที่แล้ว

    Ebifami

  • @mulugetalemessa3386
    @mulugetalemessa3386 ปีที่แล้ว

    ከፍያለዉ፤ ስለ መልካም ሥራህ ምስጋና ይገባሃል፤፤ ለእዉነት የሚከፈል ዋጋ ዉድ ቢሆንም፤ ምንም ለጊዜዉ ቢቀበር ወይም ቢደበቅ አንድ ቀን እንዲህ ጊዜዉን ጠብቆ እንደ ጸሃይ ደምቆ እንደሚወጣ ከበቂ በላይ ማስረጃ ነዉ ያቀረብከዉ፤፤ ሲዳ ደበሌ ሶሬ Siidaa Dabballee Sooree- Abbaa Daalee!

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb ปีที่แล้ว

    ፦እውነት ትለያለክ ።።ግን አድነገር ዛሬን ያብዳሉው እራስክን ከፍዬ እባክክ ፈጣሪይሸፍንክ