የእግዚዘብሔር ልጅ የእግዚአብሔር ልጆችን ይጠብቃል || መምህር ያሬድ ተስፋዬ || ስብከት || Yared Tesfaye || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 9 หลายเดือนก่อน

    እናንተ የታደላቸሁ የእግዚአብሔር ልጆች የበሰለ የጌታ ህያው ቃሉ ወንጌል እየበላችሁ አሰቀናችሁኝ ትልቅ መታደል የጌታ ሆኖ እውነተኛ ወንጌሉን ማግኘትና ዕለት ዕለት መመገብ በጣም በጣም መታደል ነው።
    የእግዚአብሔር ውድ ልጆች ይሄ ወንጌል ሰለ አገኛችሁት አደራ እንዳይቀልባችሁ እኔ ያለሁበት የሰደት ምድር ወይ የእግዚአብሔር የእውነተኛ ወንጌል ሰራተኞች ሰታጡና ጌታ እግር ስር በቤተ የእግዚአብሔር ፀሎት ቤት ሆኖ የጌታ ህያው ቃል መብላት እጂግ መታደል ወንድሞቼ ለጌታና ለህያው ወንጌል መታመን ግድ ነው ።
    ወንድሜ ጌታ በእጥፍ ,በእጥፍ ይባርክህ ፀጋ ይብዛለ እኔ በእናንተ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ ክብር ሁሉ ለባለ ፀጋ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ 😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤😇❤
    ሁላችሁም አክብራችሁ አለሁ ተባረኩልኝ ።
    የእግዚአብሔር ቃል በባሪያ በንጉሥ ዳዊት እንዲህ ብሎና😇❤
    7 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
    8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
    እውነት ነው ጌታችን ለዘላለም ይጠብቀናል ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁኑለት ከዘለዓለም አመጻና ነውር , ጨለማ ከዘላለም የሀጥያት ሞት ያዳነኝ ,ያወጣኝን ጌታ ነፍሴ ለዘላለም ታከብረዋለች እንደኔ ምህረት የበዛለትሰ ማን ነው እድለኛ ነኝ 🙌🙌🙌😭😭😭❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 9 หลายเดือนก่อน

      1 ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
      2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
      3 እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
      4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
      5 እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
      6 ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
      7 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
      8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 9 หลายเดือนก่อน

      መዝሙር 120(121)

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በስላም መጣችው ውዶች የምንወዳችው ❤❤❤❤ ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን

  • @DerejeAmente-v8h
    @DerejeAmente-v8h 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በነገር ሁሉተባረክ

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ርዕሱ ራሱ ደስ ይላል በቂ መልዕከት የያዘ ነው ይባርካል ወንጌልን ስትናገር በዚህ ዘመንህ ይለቅ

  • @penael821
    @penael821 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ!❤❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ልጅ የእግዚአብሔር ልጆችን ይጠብቃል አሜን በእየሱስ ስም አሜን❤❤❤❤❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ያሬድ ፀጋ ይጨምርልህ ተባረክ❤🎉❤🎉

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 10 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ የፀጋው መንፈስ በትምህርት ይታያል፤ ፀጋ ይብዛልህ

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤አሜን ❤ተባረክ ❤ፀጋ ❤ይብዛላችሁ ❤❤እግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ልጅ ❤❤ኢየሱስ ❤ክርስቶስ ❤❤ጌታ ኢየሱስ ❤ክርስቶስ ❤❤🎉🙏🙏🙏🎤🤲🤲🥰🍇🍇🌼🙌🙌🙌🙌😍😍😘😘😘😘🤲👏👏🙏🌼😘😍🌻🌻

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ቃል ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን🤲 በእውነት ነፍሴ ረሰረሰች ተባረኩልን❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ይታመናል ጌታ።❤❤❤❤❤

  • @ConfusedGlobe-er2gu
    @ConfusedGlobe-er2gu 10 หลายเดือนก่อน

    Betam sitebkew yeneber sibket new geta ybarkachhu

  • @thedrosberhe1922
    @thedrosberhe1922 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you amen amen ❤❤❤❤

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤ አልፈራም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alem7149
    @alem7149 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 10 หลายเดือนก่อน

    amen ewunat new lije yalo hewote alo tabrke yardo tsga yibzlke tabrke❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 10 หลายเดือนก่อน

    tebarek yaredye amen tsega ybzalh

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755
    @getafikirnwameneyesusyadin5755 10 หลายเดือนก่อน

    Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke mahmire yaredo tsghunem yabzlke tabrke