አስደሳች ትምህርት በአባ ገብረኪዳን ግርማ የሞት መድኃኒት ABA GEBREKIDAN GIRMA SIBKET

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว

    ስላሴ ተመስገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +13

    "ቃሌን የጠበቀ ሞትን አይቀምስም ።" የቃሉ ባለቤት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው።🤲🤲🤲 አባታችን የሚሰጡት ትምህርት ይናፍቃል ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባየ ግሩም ጥዑም ያለው ትምህርት የህይወት ምግብ ተመገብን ⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 ปีที่แล้ว

    እደው ስወዳችሁ አባቴ እማትጠገቡ ድቅ አባት❤
    ሺአመት ኑሩልን አሜን❤

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ስጥን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባቴ

  • @የድንግልልጅአሳድየድንግል
    @የድንግልልጅአሳድየድንግል 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት ጡዑም ላዛ እስክ ላዳምጠው
    ሁላችንም እስከመጨረሻ እንስማው

  • @hannawelet1801
    @hannawelet1801 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አባታችን በእውነት

  • @basilmutaz3189
    @basilmutaz3189 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የመሰለ አባት የሰጠን የተመሰገነ ይሁን ለዘላአለም አሜን አሜን አሜን

  • @comceil5329
    @comceil5329 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በሰማው በሰማው የአባታችንን ትምህረት ነብሴ አትጠግበውም
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን🙏🙏

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว +1

    ነባና ቃለ ሕይወት የስምዓልና
    እግዚአብሔር፣ ዕድመ ኣገልግለቶም ይበርኸልና፣ ስሙ ጸዊዕና
    ኣብ ቤቱ ክንነብር ወላዲት አምላኽ ምስ ኩሎም ቅዱሳን ክራድኡና ቅዱስ ፍቃዱ ይኹነልና

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ስወድዎት ቡራኪዎ ይድረሰን እውነተኛ አባት ሽአመት ኑሩሌን

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kassage7714
    @kassage7714 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalini tegawuni yabizaleweti

  • @englishwisdomforever3160
    @englishwisdomforever3160 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስለ ቅዱስ ቁርባን ቢያስተምሩን ደስ ይለናል

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalehiywot yasemalin abatachin bedime betega yitebikilin

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜንአሜንአሜ🙏🙏🙏
    😍

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen yekalu balebet egzabher amilak yikiber yimesigen le memihrachin kale hiwet yasemalin

  • @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ
    @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም፡ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen kale hywet yasemaln memhr Be edmi betina ytebkln

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን በረከትህ ይደርብን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህደወትያሰማልንመግሰተሰማያትንውርሰልን፣፣አባታች፣አሜንአሜንአሜንአባታች👍🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማል ለአባታችን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን በስም ስላሴ በቸር ያውለን

  • @እህተሚካኤልየድንግል-ተ6ፈ
    @እህተሚካኤልየድንግል-ተ6ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክፍል ሁለት በተስፋ እንጠብቃለን
    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለህይውት ያሰማልን

  • @demekechager4300
    @demekechager4300 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እዲሜና ጤና ለአባታችን

  • @addis2675
    @addis2675 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አባታችን መህራችን

  • @alem4310
    @alem4310 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ድንቅ ትይህርት ነው

  • @lidacall288
    @lidacall288 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran1873 4 ปีที่แล้ว

    Kale hyiwet yasemaln abatachn edmena tena yistln lol egziabher

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የአስተውሎት ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያሰማልን🙏አባባ

  • @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @gizubekele102
    @gizubekele102 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያስማለን በውንት ጠብቀና አጠንትን ምያረሰርስ ተምህርት ነው ተጋዎ አየልየን

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @ፈትለማርያም
    @ፈትለማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን እባታችን

    • @bbbjjj6791
      @bbbjjj6791 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yasemalin

  • @enyewgonderethiopia6873
    @enyewgonderethiopia6873 4 ปีที่แล้ว

    Abatachin Aba G/KIDAN egziabher ke ersewe gar yihun

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 ปีที่แล้ว

    Amen,amen,amen,amen amen,amen,amen,amen amen,amen,amen,amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏😪😪😪💐💐💐

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 4 ปีที่แล้ว

    qale hwotn yesmaln Egziaber memherechn

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

    • @masialex3747
      @masialex3747 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህይወትን ያሰማልን ውድአባታችን

  • @tr7094
    @tr7094 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ የ አጋንንትን ልፍለፍ ለሚያዳንጡ እና ለሚያዪ ምእመናን

  • @rahelgirmay995
    @rahelgirmay995 4 ปีที่แล้ว

    Eghih menekusie emiwenejilut leaba girma ena aba yohannesn newu ghin enesu tkklegha abatochi nachewu

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @abuabu4096
    @abuabu4096 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigatyigzaw4554
    @nigatyigzaw4554 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ስወድዎት ቡራኪዎ ይድረሰን እውነተኛ አባት ሽአመት ኑሩሌን

  • @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን