በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ || መምህር አሰግድ ሣህሉ || ስብከት ||Asegid sahilu || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @penael821
    @penael821 11 หลายเดือนก่อน +11

    በነገር ሁሉ የጌታ ነኝ
    በከፍታም በዝቅታም የጌታ ነኝ
    በጤናም በህመም የጌታ ነኝ
    በሞትም በህይወትም የጌታ ነኝ
    በየትኛው የህይወት ከፍታ የጌታ ነኝ
    በየትኛውም የህይወት ዝቅታ የጌታ ነኝ
    እኔ የጌታነኝ ከእርሱ ውጪ የማንም መሆን አልችልም አንዴ በፍቅሩ ተሸንፌያለሁ አንዴ በምህረቱ ተገኝቻለሁ አንዴ ጌታ ዋጅቶኛል
    እኔ የራሴ አይደለሁም አሜን

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው በደስታም በሀዘንም አሜን

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 11 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታችን መድሀኒታችን ከብዙ ነገር ይጠብቅህ እድሜ ሰቶህ ከንተ ቃሉን መረዳት ይሁንልን የኛ አሰግድ

    • @penael821
      @penael821 11 หลายเดือนก่อน +2

      Amen!❤❤❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው አሴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!❤❤❤❤ ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እድሜ እና ዘመን እግዚአብሔር ይስጥህ !❤❤❤ የክርስቶስ በጎ ወታደር!!❤❤

  • @yosefsaba6386
    @yosefsaba6386 10 หลายเดือนก่อน +3

    Yhe le ene new tsiga yebezaleh memher amesegenalew

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ በሀይል ይጨመርህ መምህር አሳግድ በርታ ❤❤❤❤አንተን ለኛ የስጠ ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክህ አሜን ❤❤❤❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 11 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @tesfayekassabinne
    @tesfayekassabinne 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። አብረውህ ለወንጌል ሥራ የተሰለፉትንም ጌታ ይባርካቸው ። የሥራው ባለቤት ምድሪቱን አሳልፎ ይስጣችሁ ።

  • @John-dn5rq
    @John-dn5rq 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!! አንተም አገልግለህ የተጣልክ እንዳትሆን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 11 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩኩኩኩ❤❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤ፀጋው ይብዛላችሁ ጌታ ኢየሱስ ለክርስቶስ ❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤ተመስገን ጌታ ሆይ ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤መምህር አሰግድ ❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🍇🍇🌼🙌🙌🌼🌼🌼🍇🍇🥰🥰🙌🌻😍🌹

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 11 หลายเดือนก่อน +3

    You’re a blessing to this church. All glory be to God.

  • @penael821
    @penael821 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከእርሱ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በህይወት እንኖራለን
    ብንፀና ከእርሱ ጋር እንነግሳለን
    ብንክደው እርሱ ደግሞ ይረዳናል
    ባናምነው እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል አሜን!
    ራሱን ሊክድ አይችልምና አሜን! ታምኖ ይኖራል የእኛ አባት አሜን አሜን ክብር ይግባው

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 10 หลายเดือนก่อน +2

    AMEEEEEEEEENNNNNN

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ እንደፓውሎስ ያለምንም ማፈግፈግ በድፍረት የእየሱስን አዳኝነት እንድንናገር እርዳን! ድንቅ ትምህርት! መምህር አሰግድ ጌታ አብዝቶ ከረጅም እድሜና ጤና ጋር ይባርክህ! አሜን!
    From Canada!

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን!!!

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 11 หลายเดือนก่อน +4

    EGZIABHARE yemsegene selezhe ageligilite tebareke Asseye 🙏🙏❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 11 หลายเดือนก่อน +5

    Amen! ጌታ ሆይ ክበርልን፥ እንወድሃለን ኢየሱስ!
    ጸጋህ ይብዛልን ምሕረትህ ይብዛልን ጌታችን ሆይ።
    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ አሰግድ

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @thedrosberhe1922
    @thedrosberhe1922 11 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you ❤❤❤❤

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 11 หลายเดือนก่อน +5

    Geta yimesgen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @YishakGizaw-n8v
    @YishakGizaw-n8v 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 11 หลายเดือนก่อน +5

    amen kiberna misgan la egzbher yhune tabrke asse tsga yibzlke ❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 11 หลายเดือนก่อน +5

    Amen 🙏 amen 🙏 🙌 God bless you 🙏 👏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +4

    I belong to Jesus! He created me and he holds me in his Hands! Amen

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 11 หลายเดือนก่อน +4

    tebareku ..zemenachun be sega ke Dawitzer yehonewun Geta eyesusen mesbek yehunelachu

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 9 หลายเดือนก่อน +2

    Eigizabher Yibarikh Edime Tena yisitih Wenigil Yisifa

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለዐዋዲዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @etifworkmehalu5006
    @etifworkmehalu5006 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህበበለጠጸጋው ይብዛልህ ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም በቤቱ ይትከልህ።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thank Jesus, that Gods love to me is unconditional! prais the Lord

  • @theabcdinhead
    @theabcdinhead 7 หลายเดือนก่อน +2

    ufffffo negeru ulu gezagn ds mil sbket siweded

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 11 หลายเดือนก่อน +5

    2ኛ ጢሞቴዎስ 2 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ እንዲህ የሚለው ቃል የታመነ ነው፤ ከእርሱ ጋር ከሞትን፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን።
    ¹² ብንጸና፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን። ብንክደው፣ እርሱ ደግሞ
    ይክደናል፤
    ¹³ ታማኞች ሆነን ባንገኝ እርሱ ታማኝ እንደሆነ ይኖራል፤ ራሱን መካድ አይችልምና።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +2

    1 Timothy 3:16 "Beyond all question, the mystery from which true godliness springs is great:
    He appeared in the flesh,
    was vindicated by the Spirit,[d]
    was seen by angels,
    was preached among the nations,
    was believed on in the world,
    was taken up in glory."

  • @erinisrael4525
    @erinisrael4525 11 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤

  • @EtifWork-i4w
    @EtifWork-i4w 2 หลายเดือนก่อน

    የኔታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ከዚህም በላይ ይጨመርልህ መ/ርየጌታ ጥበቃ አይለይህ

  • @eldanielda
    @eldanielda 13 วันที่ผ่านมา

    ወንጌል ❤ ኢየሱስ ❤

  • @KokebeKoronte-u5t
    @KokebeKoronte-u5t 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ካንተ ጋር ይሁን እዉነትን ገለጥክ ተባረክ ❤❤❤!!!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +1

    Peoples opnion does not change your calling and your potential in Jesus Christ our Lord. Amen

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +1

    Who can be successfuly against us if God is for us? Nobody!!!!!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน +1

    only the creator knows about his creation! never forget that! Don't allow people devalue you!

  • @SameAyele
    @SameAyele 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 หลายเดือนก่อน

    My Dear brother ❤❤❤❤ you are blessed 🙏🙏

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 14 วันที่ผ่านมา

    EGZIHABEHYRE. KHEGNA. GARE. BAYEHONE. TELATE. MENEGNA. BNAKNE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 14 วันที่ผ่านมา

    ASY KBUSEKAWE. BSETJRBA. ALEQWLE

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 14 วันที่ผ่านมา

    WNEGYLACENENE. LISHTU. YWTUTE. TWQTU

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤